ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ - አቶ ጌታቸው ረዳ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 67,497

EBC

EBC

Жыл бұрын

ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ - አቶ ጌታቸው ረዳ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 221
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏 ጠብመንጃ ለማንም አይበጅም ትርፉ ሞትና ውድመት ነው ሰላማችንን ያብዛልን ያዝልቅልን👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zj2164
@zj2164 Жыл бұрын
አባሳንጆ በእውነት ትልቅ ሰው ናቸው ። በዛ ጦርነት ውስጥ እየሄዱ ከአፍሪካ አገራቸው ድረስ መጥተው የሰላም መንገድ ሆነዋል ለሎች ብዙዎች በዝህ ሰላም ውስጥ ዋጋ እየከፈላቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ከሁሉ በላይ ጸሎታችን ሰምቶ እንባችንን አይቶ ያበሰን ጌታ ስሙ ይባረክ ።
@macammadcassan
@macammadcassan Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፕሮገራም እናመሰግናለን
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Жыл бұрын
ሀገራችንን ለዚሁ ቀን ያበቃት አምላክ ምስጋና ይግባው ። ሠላም ና ፍቅር አንድነት ለሁሉም ነገር መሰረት ነው ።ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለምድራችን ለአፈሯዋ ለሰማይዋ በላይ ላይ ለሚኖሩ ፍጥረታት በሙሉ የክርስቶስ ሠላም ይሰፈንላት ።ህዝባችን በሀገራችን በአራቱ ማአዘን የመስራትና የመኖር ግዜ ና ዘመን ይሁንልን። ክብር ለጠቅላያችን ለሚኒስትሮቻችን ለጀግኖች ለሀገር መከላከያችን ።ኢትዮጵያችን ለዘለዓለሞ በክብር ስሟ በዓለም ሁሉ ዳርቻ ከፍ ይበል !!!
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h Жыл бұрын
ሰላምን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ሰላም ለሃገሬ ማማ ኢትዮጵያ❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
የሰይጣኑማ ሴረኛውጨውሸታሙ ከሃዲው አብይ አህመድ ነው ኢትዮጵያን በሴራው 5አመት ሰላሟን የነሳ ወደፊት ሰላሟን የሚነሳ በአካል የተገለጠው ሥጋ ለባሹ ደም ጠጪው ሰይጣን የጠንቋይጨልጅ አብይ አህመድ ብቻ ነው
@henokjunior7861
@henokjunior7861 Жыл бұрын
ሰላምን ማንም የጠላ የለም ግን እውነተኛ እና ዘላቂ ሰላም የሚመጣው ፍትህ ሲሰፍን, ተጠያቂነት ሲኖር, ወንጀለኛ ለፍርድ ሲቀርብ ነው
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
እኔ የአቶ ጌታቸውን ንግግር የሰማሁት በእንባ ነው ምክንያቱም በጦርነቱ ወቅት ምን አይነት መርዘኛ የሆኑ ቃላቶችን ተጠቅመው ያንን በማመን የረገፋትን የትግራይም ሆነ የሌሎች ክልሎች ወንድሞቼ ሳስብና ዛሬ ደሞ ሰለሰላም የተናገሯቸውን ቃል ሳዳምጥ ምናለበት አምላክ የሰጣቸውን የንግግር ክህሎት ለበጎ ቢጠቀሙበት አልኩ። ሰላም ለትግራይ ህዝብ ሰላም ለአማራ ህዝብ ሰላም ለአፋር ህዝብ እንዲሁም ለመላ የኢትዮጵያ ህዝቦች ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Anjulo959
@Anjulo959 Жыл бұрын
Great day for Ethiopia and Ethiopians. Thanks to all of you who contributed this to happen 🙏
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይህን በማየቴ🙏
@kubsaguye5931
@kubsaguye5931 Жыл бұрын
Brilliant speech. Thank you.
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h Жыл бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏ሰላም ለሃገሬ
@arebshiraga937
@arebshiraga937 Жыл бұрын
"Forgive and then forget."It is a great thing to learn from past mistakes.Let Allah help for prosperity,peace, and stability of Ethiopia.
@mintwabtemesgen6482
@mintwabtemesgen6482 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እራስህ አፍህን ሞልተህ ይቅርታን መጠየቅ አለብህ መርዝ የተፋ አንደበትህ ከይቅርታ በፊት ምንም ስለ ሰላም እና መልካም ንግግር ማውራት የለበትም ነበር።
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Love and peace for all Ethiopians cost to cost. Love is priceless anyways. Now on forward to live together united and harmonizing. Thanks for God for this lovely day.
@ashenafiyosef8913
@ashenafiyosef8913 Жыл бұрын
BRAVO !! "ጌቾ" ኮራሁብህ ! ኮራንብህ !!! ውለታህን ከፋይ ያድርገኝ ! ያድርገን ! በቃን በቃን ይብቃን።
@AlembeshGetaneh
@AlembeshGetaneh Жыл бұрын
እከክ...ሂድና ሳመው
@libanodowa
@libanodowa Жыл бұрын
Great and very interseting speach. We need to heard these kind of sweet speaches. I trust Getachu Reta is speaking a botton of his heart. I am smelling a vey peaceful Ethiopia and therefore prospering Ethiopia. We love our leaders, and we accept ur leadership. please and please lead us to the right and genuine way Let us all talk about Love Love Love
@zewdhunmarye7577
@zewdhunmarye7577 Жыл бұрын
ጆሮዬን ማመን አልቻልኩም ፣ መንታ ምላስ መኖሩን ዛሬ በተግባር አረጋገጥኩኝ፣እግዚኦ!!!!!
@selam5721
@selam5721 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ምምምምምምምምም ለሰው ልጅ ሰላም ለዓለምምምምም ሁሉ እግዚኣብሄር ይመስገን ይሄን ያሳየን 2:16
@biniam6655
@biniam6655 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከዚህ በኅዋላ ወደፊት ብቻ
@meseretbirhanuwolde8093
@meseretbirhanuwolde8093 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሐይል አለው ❤
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 Жыл бұрын
መኖር ደጉ ስንቱን አሳየን
@mintwabtemesgen6482
@mintwabtemesgen6482 Жыл бұрын
በጣምምምም
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls Жыл бұрын
ሺ ዓመት ያኖራል ግዜ ደጉ።
@selamlalem2062
@selamlalem2062 Жыл бұрын
ጌቾ በርታ በቃቹሕ ሕፃናትን ማሥጨረሥ ግፋ ግፍ በቃ መላም ለዓለም በቃ
@samritame
@samritame Жыл бұрын
በ29 አመት ውስጥ ግን ስንቱን አየሁ ወይይ መኖር ደጉ 🤔😏🤦🏽‍♀️
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Жыл бұрын
የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ : ለዛሬው የእርቅና የሰላም ቀን ያቀረቡትን መልእክት በማመስገን : የነገውን የትግራይ ማህበረሰባችንን ተሰፋ ስንመለከት እግዚአብሔርን እንዲረዳን እንጠይቃለን : ሰላማችንን ሊያደፈርስ የሚንጫጫው የአሀዳውያን ርዝራዥ : እኛ ብሔር ብሔረሰቦች በጋራ ቆመን እየታገልነው : በመቻቻልና በመከባበር ወደ ብልፅግናችን መንገድ እንጓዛለን ::
@DanielHailemariam
@DanielHailemariam Жыл бұрын
ሰላማችን ያዝልቅል ጦርነት በቃን ልጆቻችን ይማሩ Thanks to God
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x Жыл бұрын
ጌችእውነትወድነህድፍረትህይመችህ🙏
@ashimgurade6896
@ashimgurade6896 Жыл бұрын
I appreciate it Getacho
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ጌታቻው ሀደራ ለትግራይ ህዝብ በጣም መሰብ አለብህ❤❤❤❤❤❤
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын
If we have no peace, it is because we have forgotten that we belong to each other. "Mother Teressa"
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls Жыл бұрын
ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነወ።አነሆ አሮጌው ነገር አልፋል ሁሉም ነገር አዲስ ሆኖልናል።
@hannaredda3061
@hannaredda3061 Жыл бұрын
Oh dear God help us;
@genetyirgalem8170
@genetyirgalem8170 Жыл бұрын
I agree with you, he is a wolf in sheep's clothing. He needs to be accountable and pay for the crimes he committed against humanity (innocent people of Ethiopia) we will forgive because we are asked by God to forgive, but we will never forget. As they say if you forget history will repeat itself!!!! Someday maybe not tomorrow he will pay for the crime's and atrocities he and his goons committed!!!!
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 Жыл бұрын
ጌች ተባረክ!! አምላክ ይቅር ይላል! ለትግራይ ሰላም ብልፅግና በርትተህ ስራ!!
@selamlalem3040
@selamlalem3040 Жыл бұрын
እኛ እንደ ሀገር ሰላም ላልከዉ አማረጭ ሳይሆን ግዴታችን ነዉ የትግራይ ህዝብ ላልከዉ ጦሩም ፀቡም ከህዝቡ ሳይሆን ከፖለቲካ መሪ ነን ባዮች ጋር ነዉ ህዝቡ አካላችን ነዉ እሱን ከናንተ መስማት ብቻ ለዉጡ ላይ ስሩ ለዉጡን በተግባር አሳየን
@gebtezera5822
@gebtezera5822 Жыл бұрын
ክቡር አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ድንቅ የሆነ የ21ኛው ክፍለዘመን የሚመጥን ንግግር በማድረጉ እጅግ ተደስቻለሁ፣ተደንቄአለሁ። አመሰግናለሁ ።
@zemanwgu6734
@zemanwgu6734 Жыл бұрын
በተግባር ሲሆን ነዋ
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Жыл бұрын
ለሁሉም እኩል ህዝቦች እንደምንግዜም ሁላ ሰላምን ፍቅርን እድገትንና አንድነትን ክልብ ከልብ እሻለሁ ለዚህም ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን !!!
@myethiopia9315
@myethiopia9315 Жыл бұрын
he speaks as a Prime minister!
@milionephrem489
@milionephrem489 Жыл бұрын
የሞተ ተጎዳ😭
@maluuhussein815
@maluuhussein815 Жыл бұрын
Wodo kaheda le min diben ayelmi. Tagado kaheda gin yasazinali😢
@Anjulo959
@Anjulo959 Жыл бұрын
ተገላገለ፣ አረፈ ነው ሚባለው። አንተም እኔም ሁሉም ወረፋውን....
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
ይብላኝ የወለደች እና መከራዋን አይታ ያሳደገች።
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
ልምላሜ ብልፅግና ለሕዝብ ይሁን
@monifamoni5454
@monifamoni5454 Жыл бұрын
Alhamdu lilah 🤲
@kunsahaho607
@kunsahaho607 Жыл бұрын
Peace!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@FilmonTadyos
@FilmonTadyos Жыл бұрын
Congratulations Absolutely thrilled to see the animosity thrown out of the window and consolidating the peaceful resolution of domestic matters! Powerful message for our Sudanese brothers Both sides General Alburhan and General Degalo (hamditi) should know that non of them will be able to eliminate the otherside and really for what absolutely not necessary. The people of Sudan has enjoyed peace for the longer part and are way ahead of their military or political leaders and they do not deserve this madness. Usually it is the military leaders not knowing how to distance themselves from the political arena and often not focused on the military or security matters which is their primary duty. Before it has gone long already enough harm and damage is raining over the people and country Sudan. Time to realize power belongs to the people and people should only vote in their leaders. All other alternatives are a waste of time, resources and dear life of civilians and military personnel. Stop listening to neighboring dictators and sort out your differences in civilized matter and honestly both the generals should not participate in the civilian leadership to come. It doesn't matter if you fight for one month or 10 years eventually power will land on the will of Sudanese people.why the devastation and ruining of your home country for others from nearby or far to benefit you destroying your country. Stop the nonsense war!
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
engaging information! 💪
@abdusemedoumer8709
@abdusemedoumer8709 Жыл бұрын
War is not an answer ! War never been an answer Peace and prosperity for our people and rule of law
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 Жыл бұрын
Let Getachew Reda lead this country!!
@Daniel-bs4dm
@Daniel-bs4dm Жыл бұрын
Bravo 👏
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 Жыл бұрын
Their is always peace after war ,when we Respect each other the world Respect us True etihiopians are the uniter of Africa I can see little light in my beloved home land I strongly belive the world took light from Us to make our world bright ,it is age of Inlightment for the whole world .
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
ሰላም ለሁሉም :
@coolclover9604
@coolclover9604 Жыл бұрын
ሰላም ከለሌ ቢራ አትጠጣም 😄የምር ጌች 👍
@HYK315
@HYK315 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@georgeroro4693
@georgeroro4693 Жыл бұрын
You showed Tegaru’s heroness😍😍😍
@openmind3269
@openmind3269 Жыл бұрын
Tigray tune seems changing a drum of war after the elite of Tplf once and forever removed.
@ruthgetachew8188
@ruthgetachew8188 Жыл бұрын
አነደግዝያቤሔር ያለ ማንም የለምምም
@Forcast700
@Forcast700 Жыл бұрын
መናገር ቀላል ነዉ
@Tigray_Hagerey
@Tigray_Hagerey Жыл бұрын
My Gecho !! No paper just talk using the brain. Keep up my king keep shining, make Tigray the Israel of Africa!!
@mtilahun4444
@mtilahun4444 Жыл бұрын
Need to win war ? No, America the great is in Getachewo side.. Abiy sent Drone, now fighting is not good🫣. Debretion is a real one.. when you get it.
@miheretdegaga
@miheretdegaga Жыл бұрын
Good news
@puffns
@puffns Жыл бұрын
ያንን ሁሉ ህዝብ ያስጨረሰ፣ "ኢትዮጵያን እንቀብራታለን" ያለን ሰውዬ ወልቃይት ካልተመለሰልኝ ብሎ ከጥቂት ወራት ግፋ ቢል ዓመታት በሇላ መልሶ ዘራፍ አይልም ብትሉኝ አላምንም! ለማንኛውም የሰላም ቃሎችን መለገሱ የተስፋ ጭላንጭልን ስለሚሰጥ በከፊል ልብም ቢሆን ሰላም እንደውሃ ለጠማው ህዝብ ሲባል ከመቀበል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለም!
@umumaida1285
@umumaida1285 Жыл бұрын
Amazing Pearson
@wagariiticha7047
@wagariiticha7047 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@beweketkassa
@beweketkassa Жыл бұрын
ጌች የአማራን ሕዝብ ቢይዝ ምስራቅ አፍሪካን መግዛት ይችላል።
@zeyadatek918
@zeyadatek918 Жыл бұрын
Gerachew Reda ...motivational speaker
@hannaredda3061
@hannaredda3061 Жыл бұрын
Duketue dabo hono metaa
@infinity325
@infinity325 Жыл бұрын
ሠላም ትርፍ አለው ❤️❤️❤️✅
@hane4322
@hane4322 Жыл бұрын
Waw ! Gechu kebe yekir beyehalu rejim edemie gen dr, abiye wuletah bezu newu yehe new seletane yeh new Ethiopian bete mengistu lante kefet bihon kere ayelegnem kejerbaw polical issue endayehon tetenkeku wodachualehu thanks thanks thanks from deep of my haert
@abdumohammed-pj8ce
@abdumohammed-pj8ce Жыл бұрын
አቦይመችህ፡ጦርኔትይበቃል
@rrebka3396
@rrebka3396 Жыл бұрын
👏👏👏🙏🙏👏👏👏
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 Жыл бұрын
ክቡሩ የፍጥረተዓለሙ ፍጡራን ጌታ አንድ ብቻ ነው።እሱም አላህ ሱብሃነወተአላ ይሰኛል። እራሱን" ጌታ "ብሎ የሚጠራ ሰው በሙሉ ክብረቢስ ፍጡር ነው። ክላ አስመሳይ ሁላ። ባለጌው ካፊር መቼም በነውረኛነቱ እንደማያፍር ይህ መድረክ ያሳየናል። ኢትዮጵያ ሰላም የምታገኘው ዜጎቿ ሙሉ በሙሉ የሰለሙ ዕለት ብቻ ነው። አንድ አምላክ ያለ አንዳች ማጋራት ካልተመለከባት ኢትዮጵያ የመከራ አውድማ ናት።
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Жыл бұрын
❤ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻለል ። ❤ ውድ መሪያችን ❤ ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህማድ ❤ ❤ እግዚአብሔር ለቃሉ ተማኝ ነው ። 🎉 አንተን ውድ ና ዕንቁ ሩህሩህ ፣ ብልህ ና አስተዋይ መሪ ስለሰጣን ❤ ❤ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እለለሁ ። 🎉 ጥንቃቄ ናፍስን ይታደጋል ይለል ! ❤ የእግዚአብሔር ቃል ። 🎉 ስለዚህ የእግዚአብሔር ጥበቃ ና ቸርናት ለዘለዓለሙ ለእርሶ ና ለእውነተኛ የሥራ ባልደራቦቻችሁ ይሁን እለለሁ ። 🎉 ቢሆንም ፦ የታርካዊ ጣለቶቻችን ተላለኪ ሆናው የራሰቸውን ወጋኖች ህይወት የቀጠፉ የጋራ ሀገራችንን ለውድማትና ድህናት የደራጉ በርካታ ጉድለቶች ያስከተሉብን በአእምሮ ማሰብ ና ማስተዋል የተሰናቸው ! 😅 በራሰቸው ወጋኖች ለይ ያኖሩት ጠበሳ ! 🎉 ታርክ ይቅር የማይለውን ! ❤ የልብ ይቅርታ የሌለው በዳል ቢያደርሱብንም ፣ ❤ ❤ የማይሽር ቁስል ቢያደሙንም ፦ ❤ ❤ ሁሉን ቻይ ለሆናው ፍርዱን ለእግዘአብሔር ቲታን ። ❤ለሰው የማይቻል ! ❤ ለእግዚአብሔር ይቻለል !!! 🎉 በማለት ❤ በልቤ ያለውን እሳት በክርስቶስ ደም ሸፋንኩት !!! 🎉 ከዚህ በለይ ብዙ ለማለት አቅም የለኝም ! 🎉 አሁንም ደግሜ ማለት የሚችለው ። ❤ የሚያስተውል ልብ ይስጠን ። ❤ የመላው ሀገር ወደድ ውድ ኢትዮዽያዊያንን ወጋኖቼን ዕንባ እግዚአብሔር ያብስልን እለለሁ ። ❤አሁንም ፦❤ ❤ ኢትዮዽያ እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር አንሺ እለለሁ ። 🎉 የናንተው ፦ ደረጀ አበበ ደሣለኝ . ❤ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹 ነኝ. >> ከሰሜን አሜሪካ ። ❤ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ❤
@welkaityesewlije8817
@welkaityesewlije8817 Жыл бұрын
Yeker yebln becha 🙏🏾
@fikredemlow5587
@fikredemlow5587 Жыл бұрын
Ammmin betam dese yelelale
@sessesa1146
@sessesa1146 Жыл бұрын
ቱ አለይኩም ስንት ዘመዶቼ አለቁ አሏህ ይጨርሳችሁ ኢሻአሏህ
@mdjamel103
@mdjamel103 Жыл бұрын
አማራ😂😂😂😂
@sessesa1146
@sessesa1146 Жыл бұрын
@@mdjamel103 ምን ያስቃል በቤትህ ይግባ
@alelumelelu7766
@alelumelelu7766 Жыл бұрын
I think Aby wrote his speech
@selamawittegene9626
@selamawittegene9626 Жыл бұрын
እንደዚህ አልነበረም ማየት የፈለኩት አንተን እየመረረኝም ቢሆን ተቀብየዋለው ለምን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የበደላችሁንም ይቅር በሉ ስላለ::
@kkenso7571
@kkenso7571 Жыл бұрын
We forgive but we never forget!! TPLF attacked our national force cowrdly.
@gm3419
@gm3419 Жыл бұрын
Yet the next war is brewing where we may loose millions again with yet even more misery and mayhem in the horizon . Peace will not come by making beautiful public statements if that is not backed by deed and genuine commitment. Peace can only be achieved when rule of law prevails and independent law enforcement institutions exist. All of that is nonexistent now. The PM and his hooligan narrow Oromo fundamentalists entourage have made sure those things don’t exist. We have seen the PM making countless nice public remarks. But what he says is the complete opposite of what actually happens in the country. Talk is cheap!!
@busheyint5328
@busheyint5328 Жыл бұрын
We tigriyans also never forget that edf killed more than 500000 civilians
@kkenso7571
@kkenso7571 Жыл бұрын
@@busheyint5328 Those who came with the slogan "war is their culture" given unforgettable lesson. You stared the war and you will take the blame.
@yerdanos1180
@yerdanos1180 Жыл бұрын
Man Neber Getachow Mlasu yalow
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 Жыл бұрын
Ewnet gechu new?
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
ጌቾ አለመድኩትም ነው ያልከው 😅😅😅? አንተም አልከው አንቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያለምድሐል ስውነትን ከጥጋብ ይልቅ ትሑትነትን ስላም ለኢትዮጽያ ለሐገራችን ።
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Poor Amhara people no body represent them here to tell about their death and displacement during and after the war😭
@gm3419
@gm3419 Жыл бұрын
Yet the next war is brewing where we may loose millions again with yet even more misery and mayhem in the horizon . Peace will not come by making beautiful public statements if that is not backed by deed and genuine commitment. Peace can only be achieved when rule of law prevails and independent law enforcement institutions exist. All of that is nonexistent now. The PM and his hooligan narrow Oromo fundamentalists entourage have made sure those things don’t exist. We have seen the PM making countless nice public remarks. But what he says is the complete opposite of what actually happens in the country. Talk is cheap!!
@abdilfetanur1444
@abdilfetanur1444 Жыл бұрын
Allahemdulilah lane min isenehal yehulu alfo lazih bekan ethiopiaye kaf bailign weda selam yetetarachu bamulu kalbe amesagnelaw bertu hulem yeselam wegewa selam new
@dantsga4180
@dantsga4180 Жыл бұрын
አቶ ጌታቸው እድለኛ ነህ እስር ሲገባህ በነዚያ ደሆችና ምስኪን ኢትዮጵያዊ ያን ሞት አንተ የምትፈልገው ስልጣን ጋ ደረስክ ይብላኝ ላንተ ለሞቱ አባት እናት አልባ ባል አልባ ለሆነች ሚስት አባት አልባ ለሆኑ ልጆች ላንተና ለምስሎችህ ለሞቱ ኢትዮጵያ ይህቺ ናት
@TesfuAdane-oq9jg
@TesfuAdane-oq9jg Жыл бұрын
ምሪጥ አመራሪ ነው ቃል በተግባሪ ያሳየ መሪ ነው ህዝብ ያለመሪ አይመራም ጀግና የሚለው ቃል በአማራ ክልል ረክሳውል ምክኒያቱም ጉራ ብቻ ነው ጀግና የት እንዳለ አለም ያውቀዋል ጉሪ ብቻ ዱቄት የተባለ አንባሻ ሁኑዋል መስዋት ተከፍሉ አልዋጥ ካለህ በውሀ አውርደው
@Tamking72
@Tamking72 Жыл бұрын
ጌች እኮ ተወልዳ ያደገችው እኛ መንደር ጨርቆስ ነው ይመችሽ ብራዬ እንደውም የአ,አ ካንቲባ ነው ምናረግሽ😎
@vitamia6366
@vitamia6366 9 ай бұрын
Can someone ask him why TPLF started the war? What was their end game???
@senaiteshifferaw9015
@senaiteshifferaw9015 Жыл бұрын
A million people perished ... Yet you all that started the war are still standing. What a way. Never-ending Drama!!
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
እናንተን ያመነ ጉም የዘገነ አንድነው ህዝቡ መቼ ሰላም አጣ ሰላም የነሳችሁን ወንበር ላይ የተቀመጣችሁ ናችሁ
@hansahansa6656
@hansahansa6656 Жыл бұрын
የትግራይ ጀግኖች ሰዉ ሳይሆን አንበሳ እያጀበ ነበር ወደ መድረኩ ማድረስ የነበረበት
@zehera-je7jj
@zehera-je7jj Жыл бұрын
የእትዮጵየ ህዝብ በዚ ተመር የሞተው ሞተወል ከውን በሀለ ለበለስልጠ ብለክ ህወትክን አትስጥ አይነቸውን በጨው አጥበው ሰለም ይሠብከሉ ጦርነቱን በለስልጠን እንጂ ህዝብ አልቀሰቀሰውም ከአለህ በተች ህወተችንን ረሰችን መጠበቅ አለብን
@mengistumariam2143
@mengistumariam2143 Жыл бұрын
ወይ: ጊዜ😢 መሞት: የሌለባቸው: ውብ: ሕጻናት: ምንም: ባላሰቡት: ጉድ: ያለቁት: ወገኖቻችን: እንባቸው: እንደጎርፍ: የፈሰሰው: እናቶች: ይሄንን: ጊዜና: ግፍ: ይቅር: አይሉትም! ታሪክ: አይደለም: እግዚአብሔርም: በፈጥረቱ: ላይ: ግፍ: የሠሩትን: አሁን: ደግሞ: እርስ: በእርስ: የተሞካሽቱንና: በማር የተቀባ: መርዛማ: ይቅርታ: በዳዬችን: አይማር😢
@bethlehemmengesha838
@bethlehemmengesha838 Жыл бұрын
Amhara askefeto Selam yelem. Include or you will be out of piece don’t forget that 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@jer622
@jer622 Жыл бұрын
Ethiopia wust amhara becha minor asmeslsheq ende ye torenat abaze alkekshme shutam
@solan21
@solan21 Жыл бұрын
mn aynet video new ,doctor abiy 1de brhanu gar 1de znash gar ykemetal.sewyewn copy adrgchihut ende
@eftemafework4907
@eftemafework4907 Жыл бұрын
እስቲ ይሁን ኣሉ!!
@ovb2779
@ovb2779 Жыл бұрын
አጂብይገሪማልስቱንየዳሀልአጫሪሳችሁአንተታረቃችሁአፈሪብሉ
@selamlalem2062
@selamlalem2062 Жыл бұрын
ክልል ይቅር በቃ 14 ቱ ክፍለሀገር እንደጥንቱ
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Жыл бұрын
ለጌቾ የሆነው ሆኖ አሁን የተጀመረው ለውጡ ሲጀመር የተጠየቀው እንዲህ እንዲሆን ነበረ ከድሃው እልቂት በኋላ መሆኑ በጣም ያሳዝናል ከሁሉም በላይ አሁን ባለንበት ሆኔታ ጌቾ ከፍተኛ ሚና መጫወት አለብህ በታሪክ አጋጣሚ ብዙ ቁልፍና ወሳኝ ድርጌቶች ፈፅመህ ይህን ሃገር መታደግ ትችላለህ 1ኛ በዘር መካለል ላይ የተለየ አቋም ይዘህ ፈር ቀዳጅ የሆነ መፍትሔ ሊያመጣ የሚችል በወልቃይት እና ራያ ህዝብ በሰላም በጋራ የሚኖርበትን መንገድ አማራም ትግሬም የማያስተዳድረው ነፃ ክልል ይሆን እና እራሳቸውን በራሳቸው ኢትዮጵያዊ በሆነ መንገድ እንዲያስተዳድሩ በአማርኛም በትግርኛም እያወሩ ወላ በፌዴራል ስርም ሆኖ ለሌላው አካባቢ ምሳሌ የሚሆን አከባቢ እንዲሆን ጥረት አድርግ የመላው የኢትዮጵያ ችግር መፍትሔ እስኪያገኝ ስርቶ ማሳያ በማድረግ ኢትዮጵያን ታደጋት ከዚህ በኋላ ለመሬት የዘር ስም ወጥቶለት በሰላም መኖር አይቻልም ቀላል (ምንም አያመጣም) የሚባል ህዝብ የለም ማንም ኢትዮጵያ በማንኛውም የኢትዮጵያ መሬት ላይ ባይተዋር የማይሆንበት ሥራአት ካልተዘረጋ ዋጋ የለውም 2 ከኤርትራ ጋር ያለውን የሴራ ፖለቲካ ትቶ የእውነት በሰላም ለመኖር መጣር 3 ፈታችሁ ከለቀቃችሁት የኦነግ ስራዊት ጋር የሚደረገው ሰላም ማገዝ ። ኢትዮጵያዊያን የቋንቋ እንጂ በኢትዮጵያዊነት ልዩነት እንደሌላቸው አምኖ ሁሉም ቋንቋዎች ሁላችንም ባንናገራቸውም የሁላችንም መሆኑን የሚንቀበልበት እና ዜጎች በማንኛውም የኢትዮጵያ መሬት ለብሽሽቀ ሳይሆን በቋንቋቸው ምክንያት መግባባት የሚቸገሩበት ሆኔታ የሌለበት ፖለቲካ ለመፍጠር መታገል ። እመኑኝ ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንድነት ፣ከእኩልነት ውጭ ሲቆስሉ መኖር ነው እንጂ መፍትሔ የለም ።
@Mr-fb226
@Mr-fb226 Жыл бұрын
አንተእኮ አፈቅቤ አአውሬነህ እኔአሁንም አንተንአላምንክም እዝቡን አባላህ ደግሟአለማፈርህ እህዝብውስጥ ማይክ ይዘህ ቀርበህ ስታወራ መተተኛነህ ዳቢሎስ እኔአብይን ብሆን አንተን እህዝብፊትቆራርጠው እዳቀርቡህነበር እምፈርዲብህ ምክናየቱም ላንተ ከዚህም በላይ ቢኖር እሚገባህ ጀዝባ የህዝብደም መጣጭነህ እናቶችንስታስለቅስየኖርክ 😊
@HAHA-ws4fg
@HAHA-ws4fg Жыл бұрын
You guys short memore
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Жыл бұрын
Pope Francis is aging and frequently sick I recommend Brother Getcho to replace him since he is talking about peace and prosperity .If what he is saying is sincere he has to sit down with his Amhara brothers and find a solution about Raya and Welkait these 2 places are the bone of contention if Brother Getcho and his organization fail to find amicable solution for the 2 places war will be inevitable.
@awettesfay6631
@awettesfay6631 Жыл бұрын
ሙርከኛ አለቅላቂ 2ሞት ይሻላል እራስህ ብታጠፋ ይሻል ነበር ቢያንስ እንደ ቴዎድሮስ ይዘፈንልህ ነበር
@samuelyakob7341
@samuelyakob7341 Жыл бұрын
Is very sad after all that happened this person is sayings this because of him a lot of people displaced and killed.
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
You're a lair because he didn't do anything..
@samuelyakob7341
@samuelyakob7341 Жыл бұрын
Yes, he don't do nothing. is more than 1milion people die you just don't get it.
@girma13
@girma13 Жыл бұрын
@@Lemlem7682 I keep seeing you in every video related to Ethiopia lol. Anyway I don’t understand why you said he didn’t do anything. He and his party TPLF played a big role in destroying the country. Abiy and his party PP also played and still playing a great role in the country destruction.
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
@ግርማ ሀይሌ You see me in every video that's related to Ethiopia is because I'm Ethiopian. And if asked me? who started the war in Tigray is abiy Ahmed and Esayas afwrki because they wanted to destroy Tigray and Ethiopia 🇪🇹 And now they are planning to destroy Amhara people..
@girma13
@girma13 Жыл бұрын
@@Lemlem7682 TPLF started the war but Abiy probably knew about it before it started and let the northern command soldiers to be sacrificed so he can use that as an excuse to destroy Tigray. Esayas is also responsible. Yeah Abiy army Is currently destroying Amhara.
@mekbibsolomonbetremariyam9031
@mekbibsolomonbetremariyam9031 Жыл бұрын
I don't believe what I see. GOD please make it true.
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq Жыл бұрын
"መሪዝና፣ጥላቻ፣ስተፉ፣የነበሩ፣አፎች፣ስለ፣ሰላም፣ስሰብኩ፣ማየት፣በላይ፣የምያስደስት፣ነገር፣የለም፣"በማለት፣የትግራይ፣ክልል፣ግዝያዊ፣መንግስት፣ፕሬዘዳንት፣ወንድማችን፣አቶ፣ጌታቸው፣ረዳ፣የተናገሩት፣ቃል፣እጅግ፣ገዠና፣ከምንም፣በላይ፣የምያስደስት፣አባባል፣በመሆኑና፣የትግራይ፣ወንድሞቻችን፣ምን፣ያህል፣ይኸን፣የተገኘውን፣ሰላም፣ለማስቀጠል፣ቁሪጠኛ፣እንደሆኑ፣የገለፁበት፣በመሆኑ፣እጅግ፣ያስደሰተኝ፣አባባል፣ነው።
@umumaida1285
@umumaida1285 Жыл бұрын
Kuru ya tiger hizbe
@May-yv2kq
@May-yv2kq Жыл бұрын
Why is he so nervous damy
@samsonzeleke5096
@samsonzeleke5096 Жыл бұрын
እነዚህ የህዝብ ካንሰሮች በሚሊዮን ህዝብ ለስልጣናቸው ሲሉ አስጨርሰው የወደመው ሳይነሳና የሞቱት በስርአት ሳይቀቀሩ አሁን ምንም እንዳልተደረገ ፌሽታና ድግስ እያረጉ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ንቀታቸውን ኤእያሳዩን ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል በእነዚህ ልቃሞዎች መቀለጃ ሆኗል። አሁንም ብዙ እልቂት እና ጦርነት ያመጣሉ። እነዚህን ቆሻሻ ስብስቦች ከኢትዮጵያ ካልተወገዱ አገሪቱ ወደባሰ ጦርነት እና መከራ ይከቷታል።
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 55 МЛН
Ethiopian Media Service: የአቶ ጌታቸው ረዳ መራር ቀልዶች ሲታወሱ
23:15
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН