አስገራሚ የፖለቲካ ክርክር - ጌታቸው ረዳ - ልደቱ አያሌው - በቀለ ገርባ | Getachew Reda, Lidetu Ayalew and Bekele Gerba

  Рет қаралды 825,997

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

"ለውጡ ኢህአዴግን ያገለለ እና ግለሰቦችን ያገነነ ለውጥ ነው"
"The Change is sidelining EPRDF and exaggerating individuals"
አቶ ጌታቸው ረዳ Getachew Reda
"በህዝብ የተመረጥን ነን ካላችሁ ለውጡን መቀበል አልነበረባችሁም"
"If you are claiming that you were elected by the people, you should have accepted the change"
አቶ ልደቱ አያሌው Lidetu Ayalew
"ፓርቲዎች ካልተዘጋጃችሁ አልተዘጋጀንም በሉ"
"Parties, If you are not ready, Say so!"
አቶ በቀለ ገርባ Bekele Gerba

Пікірлер: 1 900
@targettube4968
@targettube4968 4 жыл бұрын
ፓለቲካን ለልደቱ ተዉለት ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድነት ምርጥ አመለካክ ገራሚ ምልከታ
@jone.m838
@jone.m838 3 жыл бұрын
አቶ ልዴቱ አመሰግናለሁ! ድንቅ አቀራረብና አገላለጽ!
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልደቱ ምርጥ እውነት እንዴት መንፈስ ያረካል ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት
@yesufaman7879
@yesufaman7879 4 жыл бұрын
እንዴት ደሰ ይላል ልዩነታችን እንደተጠበቀ በሰለጠነ መንገድ መነጋገር ችግሮች ለመፈታት መሞከር እዲል ዮኖረናል
@fikadugebreslase9229
@fikadugebreslase9229 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ በጣም እናመሰግናለን በርታ ከጎንህ ነን ይሄ አቆምክ እንዳይሸረሸር አደራ በእውነት አሁን ነው የኢትዮጵያን ሕዝብ ሀሳብ የገለፅከው በርታ
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ ግን ጡሩ ሐሳብ የያዙ ይመስላል
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
አቶ በቀለ ገርባ ሁሌም ስለ ኢትዮጵያዊነት ይጤያቀሉ እሳቸው የተወከሉት ለኦሮሞ ሕዝብ ነው ስለዚህ ምንም አይፍረድባቾውም
@zhehabeshascience3066
@zhehabeshascience3066 3 жыл бұрын
foolish
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 4 жыл бұрын
Exceptional, universal and brilliant Lidetu smashes the crux of All the political gridlock in the past 50 years. What an insight, honest and logical mind like no other !
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልደቱ ቅን የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያዊ የልብ አውቆ ብሩህ አርቆ አስተዋይነትህን አስመስክረሀል ።
@waayoarag5099
@waayoarag5099 4 жыл бұрын
እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሱማሌ የልደቱን ያህል የምወደው ፖለቲከኛ አይመጣም ድንቅ ሰው ነው
@asterbeshah2897
@asterbeshah2897 4 жыл бұрын
Because you stand for a right of a person. BTW I have a full support of and great admiration of Mustafa.
@tsegayetlossa6819
@tsegayetlossa6819 4 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ፖለቲካዊ ውይይት ነው።ሶስታችሁም ልዩ ትንታኔ ነው የሰጣችሁት።እንዲህ ነው ዴሞክራሲያዊት የሆነች ኢትዮጲያ መገንባት የሚቻለው።
@st-xr7vy
@st-xr7vy 4 жыл бұрын
ልደቱ እናት እንኳን ወለደችህ ዱሮም ከብርሀኑ ነጋ ጋ አብረህ መስራትህ ነው የጎዳን እንኳን መጣህልን ካንተጋ እንሰለፋለን
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 4 жыл бұрын
Wow ato lidetu bravo bravo bravo thank you so much yene bathon yikicheng neber!
@abrhammekonnen7563
@abrhammekonnen7563 4 жыл бұрын
አማሮች ስልጣናቹህ በልደቱ የሚመለስ ሲመስላቹህ ትደግፉታላቹህ ደስ ሲላቹህ ከሀዲ ትሉታላቹህ ለማንኛውም የተሸለ ስብዕና ያለው ሰው ነው፡፡
@thinkpositive5707
@thinkpositive5707 4 жыл бұрын
እንዲ መወያየታቹ ጥሩ ነው በግሌ የልደቱ አስተሳሰብ ተመችቶኛል
@thinkpositive5707
@thinkpositive5707 4 жыл бұрын
@S.M.H. media ally americawew OK my evil brother u can think as u wan but positive is positive n negative is what u r thinking
@user-vj2jx9sz4g
@user-vj2jx9sz4g 4 жыл бұрын
Think positive ንፍጣም አሀዱ ቁምንጥ
@thinkpositive5707
@thinkpositive5707 4 жыл бұрын
@@user-vj2jx9sz4g ወንድሜ ከይቅርታጋ ስድብ ነው ወይስ ምንድነው እኔ የአዲሳባ ልጅ ነኝ ምን ማለት እንደፈለክ አልገባኝም ታብራራልኝ ?
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 4 жыл бұрын
ልደቱ አማረ ከሆነ ቆየ እኮ የዘር ፓለቲካ ማግኔት ስበት ነው ክክክክ
@yo-gr4yb
@yo-gr4yb 4 жыл бұрын
You are right yemitekemew yeledutu idea becha newe long live ethio🇪🇹
@habteyesusmathewos3474
@habteyesusmathewos3474 4 жыл бұрын
Thank you Lidetu you are the best and Ethiopian
@ohamabengladesh6692
@ohamabengladesh6692 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ እድሜነ ጤነ ይስጥህ አንጀት አርስ ስው ንህ እከብርሀለሁ
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ በርታ ከጒንነን የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳክ !!
@meritamene1375
@meritamene1375 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ እናመሰግናለን
@soloda6917
@soloda6917 3 жыл бұрын
Gech smart mind 👍👍
@user-db5ib6zd8z
@user-db5ib6zd8z 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ በደንብ አርገህ እንዲህ ንቀሳቸው እነዚያን እንደሰው አላስብ ያሉትን አህዮች 👏👏👏
@abdulkerimamir4389
@abdulkerimamir4389 4 жыл бұрын
ለሀገራችን እንደዚህ አይነት ውይይት ለሀገራችን ይጠቅማል ችግኙ ይደርሳል
@aregagashaw836
@aregagashaw836 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ አያሌው አደንቃለሁ ጀግና ፖለቲከኛ ነህ አርቆ አሳቢ
@thomastewelde9088
@thomastewelde9088 3 жыл бұрын
Getachew rada we love you so much I miss you
@beraribayou9060
@beraribayou9060 4 жыл бұрын
I noticed two fantastic orators with different views,Lidetu and Getachew!
@enaethiolove5134
@enaethiolove5134 2 жыл бұрын
You need to get out more. 😂😂 Getachew sounds like a used car salesman and Lidetu sounds like...well, Lidetu Ayalew. 😂😂
@kiflymerhu2982
@kiflymerhu2982 4 жыл бұрын
I hope this kind of discussion culture should be continue.
@letebrhantesfa9817
@letebrhantesfa9817 4 жыл бұрын
Libosh
@kelemuagelaw2187
@kelemuagelaw2187 4 жыл бұрын
አቦ አቶ ልደቱ ይመችህ ንገራቻው ለደነዞቹ ግን አይገባቸውም 👍👍👍👍👍😘
@samimohammed6941
@samimohammed6941 4 жыл бұрын
Go ahead lidetu.....bravo....I am by ur side!!!!
@berhanufilmafera6906
@berhanufilmafera6906 4 жыл бұрын
ጌቾ እውነትም ጌታቸው ረጅም ዕድሜ ተመኘሁ አምበሳየ
@eshetud210
@eshetud210 4 жыл бұрын
Berhanu film Afera ልደቱ ለማለት ፈልገህ መሰለኝ አይደል ?
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 4 жыл бұрын
ልደቱ አያሌው በፖለቲካ ብስለቱ አጠገቡ ያሉትን በሙሉ ብንጨፈልቃቸው አንድ ልደቱ አይሆኑም። አቶ ልደቱን ብንጠቀምበት በጣም ምርጥ ፖለቲከኛ ነው በሳል እና አስተዋይ። እኔ በግሌ በጣም የማደንቀው ምርጥ ስብእና ያለው ሰው ነው።
@JJ-xz2re
@JJ-xz2re 4 жыл бұрын
Weregna benefese atnfeshi nifas
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 4 жыл бұрын
ልደቱ አያሌው እኮ ፖለቲካን ሀ ብሎ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ ሳይወላውል በአቁዋሙ ፀንቶ ያለ ምትክ የሌለው ምርጥ ፖለቲከኛነው። ልደቱን ለመውደድ እና ለማድነቅ ከድሮ ጀምሮ የመጣበትን መንገድ ማየት እና መመርመር ግድ ነው። ግን ከነፈሰበት ጋር በፍፁም አልነፍስም ነፍሴ
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 4 жыл бұрын
Omer Amir. ልደቱ አያሌው እድሜውን የፈጀው በፖለቲካ ነው። የሚናገረውን ጠንቅቆ ያውቃል። በሳል እና አርቆ አሳቢ ነው
@gerabiya4438
@gerabiya4438 4 жыл бұрын
ፖለቲካ በአፈጮሌነት አይደለም
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 4 жыл бұрын
@@gerabiya4438 አፈጮሌም ለመሆን ማወቅ ያስፈልጋል እኮ። አፈጮሌ መሆን ስለፈለጉ አፈጮሌ መሆን አይቻልም።
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
በጆግራፊ ይሁን ማለት አህዳዊ አስተሣሠብ ነው ....ደቡብን ለምን በጆግራፊ አደረጋቹት ሀምሳ ምናምን ብሄረሰብ ገራሚ ፍጥረቶቸ ልደቱ አንደኛ
@hailukebede7284
@hailukebede7284 4 жыл бұрын
Stop !!! ,you will not come again as before.
@webekebe9463
@webekebe9463 4 жыл бұрын
Thank you Ato Ledetu
@Najm-ij1bb
@Najm-ij1bb 10 күн бұрын
መች ሠው ይመስለቻዋል ለናሱ ዳቡቦች
@user-sq6lt5ve1h
@user-sq6lt5ve1h 4 жыл бұрын
ልደቱ አያሌው ምርጥ ኢትዮጲያዊ በርታ ከጎንህ ነን👍👍👍👍
@afeworkdesta3138
@afeworkdesta3138 4 жыл бұрын
Ledetu ayalew wonderful poltician
@user-nv5vt5ct6f
@user-nv5vt5ct6f 4 жыл бұрын
ጌቺ እንወዳሃለን
@liyagebretsadik8778
@liyagebretsadik8778 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ በሽታ የሆናችሁ ሁሉ የእግዚአብሔር መአት እንደ ጎርፍ ይውሰዳችሁ
@user-hh8pz8go7h
@user-hh8pz8go7h 4 жыл бұрын
አሜን
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
አሜን
@brookzeleke9447
@brookzeleke9447 4 жыл бұрын
ችግር ፈጣሪዎች ተሰብስበው ችግር ለመፍታት ይሞክራሉ ክክክክክ!!!!!!!!!!
@jkonjo7928
@jkonjo7928 4 жыл бұрын
Amen
@biulekassa856
@biulekassa856 4 жыл бұрын
ያንቺ ይሻላል ይጥረጋቸው ጥንብ ሁላ
@seblezegeye9599
@seblezegeye9599 4 жыл бұрын
I really appreciate Ato Ledetu all your justifications are very important.
@dont3222
@dont3222 4 жыл бұрын
Even though I don't like TPLF, I can't denied how good Getchew Reda is. He knows what he's talking about. Ethiopia really needs him.
@aberalachisa9319
@aberalachisa9319 4 жыл бұрын
I have seen Amazing comment those who support Lidetu.
@gobeitaye5715
@gobeitaye5715 4 жыл бұрын
ልደቱ አያሌው ምርጥ ንግግር መግሥ መሆን ነበረበት
@kobegobeze5912
@kobegobeze5912 4 жыл бұрын
ጌቾ ልደቱ በቀለ፡ ከባድ ሰዎች -እንዲህ በግልጽ ስትወያዩ ነው የሚያምርባችሁ
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 4 жыл бұрын
Gin ataferem, leba manew afrash yadeeregeh dedeb. Esti afresat .
@ayesew4534
@ayesew4534 4 жыл бұрын
@Phenomenal Event መቼም እናንተ ኤርትራውያን ትግራይ እና ኣማራ ለማጣላት የማትፈነቅሉት ድንጋይ የለም
@diribaalemu2623
@diribaalemu2623 4 жыл бұрын
የአርና ትግራይና የህዋት ፍጥጫ
@ayesew4534
@ayesew4534 4 жыл бұрын
@@diribaalemu2623 እስኪ መጀመርያ ተማር
@yowhanadta7930
@yowhanadta7930 4 жыл бұрын
@Grignard Reagent yante wede getachew besmh terahow eko atafrm ahaya
@derejej5035
@derejej5035 4 жыл бұрын
Lidetu I can't ignored this conference without wondering your thoughts. God bless us, and Ethiopia, I hope you will be the prime minster of Ethiopia.
@user-cr1or6ox7n
@user-cr1or6ox7n 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ ምርጥና ምርጥ ፖለቲከኛ አጠጣቸዉኮ እድህ እየበጠበጥክ ጋታቸዉ ይመቸዉ አቦ
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
ላንቺ ብየ kkkkk
@assefanigus2948
@assefanigus2948 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ውይይት በተለይ የጌቹ
@ayesew4534
@ayesew4534 4 жыл бұрын
😍😍😍
@biruktadesse6852
@biruktadesse6852 4 жыл бұрын
Thank you Lidetu Ayalew you are the best & the leading Politician in Ethiopia.
@yktube6971
@yktube6971 4 жыл бұрын
ኢሀዴግ ኢሀዴግ አትበል አንፋልግም ህዝብለህዝብ ያባላኢሀዴግነው
@Nachew46
@Nachew46 4 жыл бұрын
Lideta is not trustworthy !
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
አቶ ልድቱ እውነትህን ነው ጅግና ነህ በጣም ሀቅኛ ስው ነህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ አቦ
@barasheabdi4593
@barasheabdi4593 4 жыл бұрын
ልደቱ የ1997ቱ ተንሸራታች ነዉ፡፡
@muzeyen-ti6rv
@muzeyen-ti6rv 4 жыл бұрын
አቶ ልደትቱ አጀት አርስ ፖለቲከኛ እና በጣም በሳል ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 4 жыл бұрын
muzeyen 1123 Amen
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
The best person just Ldeata
@negasahle1509
@negasahle1509 4 жыл бұрын
Thank you Ledetu
@galaanfinfinnedha6023
@galaanfinfinnedha6023 4 жыл бұрын
ጌታቾ ራዳ ተማችቴህኛል
@youtubeyoutube6632
@youtubeyoutube6632 4 жыл бұрын
ልደቱ አድናቂህ ነኝ
@Metadelb13
@Metadelb13 4 жыл бұрын
የሚገርም ዘመን ደርሰናል ። ኢትዮጵያዊነት ዛሬ ትልቅ ችግር ውስጥ ገብቷል ።እግዚአብሔር ይጠብቀን ወገኔ!
@kiyelove7563
@kiyelove7563 4 жыл бұрын
Bekele
@mertagdarda6823
@mertagdarda6823 4 жыл бұрын
Yes getacw bemnenet lay yansakaw yru mew
@mertagdarda6823
@mertagdarda6823 4 жыл бұрын
Manenatan teya lela alhonem
@ssoo3513
@ssoo3513 4 жыл бұрын
አየ አለመታደል በቀለ ገለባን አማኖኤል እደመውሰዲ እደት እዲዘባርቅ ፈቀዳቺሁለት
@kingt7923
@kingt7923 4 жыл бұрын
Mr Ledetu thanks for your analysis regarding to the type of federal system needed to Ethiopia I Asfaw Getachew as president of New Generations party NGP we agree 100 per event. With Mr Ledetu Ayslew Analysis now I am living in USA I would like to invite r Berkeley Gera to visit America how the federal system of America works with out compromise of the issue language cultures and values of people of the world respected and function properly the ethic base and language base federalism of Berkeley herbs is the means to come to power and to establish little country of personal eggs Other wise language snd ethic culture and value can be rationally treated in geografec type of federalism. ( Asfaw Getachew).
@somonoassefa9971
@somonoassefa9971 4 жыл бұрын
Ledatu he is a great politician man he knows what he took you are one day the leader of Ethiopia
@suleymanali9002
@suleymanali9002 4 жыл бұрын
This Lidetu is very critical and awesome....I like him
@abyaby4137
@abyaby4137 4 жыл бұрын
ልደቱ አንበሳየ እንኮን ደህና መጠህ ልደቱ ~ በሁለት ታላላቅ ስለቶች ተግዘግዞ ያልወደቀ ጀግና ነው
@nahoosenay10
@nahoosenay10 4 жыл бұрын
*_Gecho love ጅግና ወዲ ህዝቢ_*
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ በጣም በጣም የሚገርም በሳል ንግግር ነው ስንት ሴራ ተሼረበብክ ስምህን ሲያጠፉ ግን አበረታክ እንጂ አልወደክላቸውም በርታ ወንድምአለም ።
@H2lovetube
@H2lovetube 4 жыл бұрын
ዋው ልደቱ በዚህ ክርክር እነ በቀለንና ጌታቸውን ነጥብ አስጥሏቸው በአንደኝነት ነው ያጠናቀቀው። ከልቡ ከሆነ ማለቴ ነው
@zigalehibstu5709
@zigalehibstu5709 4 жыл бұрын
Why he cheat us? He was victim ed of propaganda! I hope u will follow him and lay trust on him.
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
ዘረኛ ቆሻሻ
@girmatekle5927
@girmatekle5927 4 жыл бұрын
Lidetu Hero!
@afeworkdesta3138
@afeworkdesta3138 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ የፖለተካ እዉቀቱ ተማርን ከሚሉት ከነብርሀኑ ነጋ በጣም የተሻለ ነው
@Metadelb13
@Metadelb13 4 жыл бұрын
HE was long time ago ! now he is a tool for woyane and johwar olf.
@eshetuandarge6025
@eshetuandarge6025 4 жыл бұрын
ልደቱ ይህን አሳማ መሳይ ፊት ያለውን ጆንያ አፈር አበላህልን ተባረክ አንተ ለ ኢትዮጲያችን አለህላት አምላክ ይጠብቅህ በነሱ የቦካ ግም አስተሳሰብ 85% ገበሬ እትዮጲያኖች የመገንጠል አባዜ ነው ህልሙ ቦትራፉ ውራጃም ሁሉ
@mequanintbek1626
@mequanintbek1626 4 жыл бұрын
Please don't write insulting comments.
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 4 жыл бұрын
አይ ልደቱ ለካ የሚጠሉህ ለምን እንደሆነ አሁን ነው የገባኝ
@dawitterefe8371
@dawitterefe8371 4 жыл бұрын
Ethiopis TUBE Amhara silhone bcha ena bcha
@esmizeesmize531
@esmizeesmize531 4 жыл бұрын
በሰሳል ፖለቲከኛ በምክኒያ የሚሞገት እና ስለሚበልጣቸው
@user-ty3yp5jj6m
@user-ty3yp5jj6m 4 жыл бұрын
Ldetu anbesa
@user-eu8oj9wb4t
@user-eu8oj9wb4t 4 жыл бұрын
ልደቱ ጀግናዉ በርታ
@user-zm3ho1rw9o
@user-zm3ho1rw9o 4 жыл бұрын
አማራ ስለሆንክ የግድ አማራ መደግፍ አለብህ ማለት ነው
@Yetenbi114
@Yetenbi114 4 жыл бұрын
Wow! አቶ ልደቱ አያሌው በጣም ገራሚ ሀሳብ ነው ያቀረብህው::
@assefajareassefajare5270
@assefajareassefajare5270 4 жыл бұрын
ገታቸዉ ረዳ ጀጊና
@user-xw8ep7uy8q
@user-xw8ep7uy8q 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልደቱ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 жыл бұрын
Ato lidetu very smart politics man we ethiopian especially young Ethiopian we need him
@-dawit
@-dawit 4 жыл бұрын
ይሄ ውይይት ምን አይነት ሰዎች ፖለቲካውን እንደሚመሩት የሚያሳይ ነው። እነዚህ ዘውጌዎች እንዴት ነው 28 ዓመት ተሞክሮ ያልሰራን ሃሳብ ብቸኛው መፍትሄ ነው ይሉናል።
@suleimannesredin4484
@suleimannesredin4484 4 жыл бұрын
Lidetu Ayalew has real political impact. Good to see you.
@kassahunalemayehu8385
@kassahunalemayehu8385 4 жыл бұрын
Ato lidetu Ayalew proud of you
@sayfewedigeriye2190
@sayfewedigeriye2190 4 жыл бұрын
Getachew reda betam turu sew
@observerfromlondon7982
@observerfromlondon7982 4 жыл бұрын
Ato Lidetu, I think your presentation is more coherent than your contenders. Well done. I no longer post any negative comments about you. It is a promise from my end. Observer from London
@abitewtadesse1042
@abitewtadesse1042 4 жыл бұрын
የዚችን አገር የፖለቲካ ችግር ጠንቅቆ የተረዳ ሰው ቢኖር ልደቱና ልደቱ ብቻ ነው፤
@jkonjo7928
@jkonjo7928 4 жыл бұрын
በትክክል
@desalegnm203
@desalegnm203 4 жыл бұрын
thank you Lidetu
@sosmom9241
@sosmom9241 4 жыл бұрын
Lidetu is idealist, Getachew is realistic talking what is going on the ground. Bekele is critical. Very interesting discussion. But the problem is the politicians don't do it in practice. To be a good political you be a good speaker. That what's going on the earth. Period.
@shikortv2874
@shikortv2874 4 жыл бұрын
I agree!
@Tube-vd9mz
@Tube-vd9mz 4 жыл бұрын
ልደቱ ጠቅላይ ሚንስተር የመሆን ብቃት አለው እድሜየ 27ነው ቀሪ እድሜየን ልደቱ ተመርጦ ማየት ለኔ አንድ መቶ አመት ከእድሜየ ላይ እንደተጨመረልኝ ደስታን ይፈጥርልኛል ከዘረኝነት ከጭፍን አስተሳሰብ ነፃ ሰው ነው ኢትዮጵያን የሚወድ ወጣት ነው መሪያችን ቢሆን ጥሩ ነው
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 4 жыл бұрын
ጎበዝልደቱ
@bedluyitagus8601
@bedluyitagus8601 4 жыл бұрын
lidetu medrek lay Jegna new.kemedrek behala dimtsun leihadig yisetal.reference election 1997
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 4 жыл бұрын
tadeay lmin b kininitv melkam sera sirtoh hager atkiyrum
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 4 жыл бұрын
yam ymita lelam ymita all people must be go under the low
@abelbelete8003
@abelbelete8003 7 күн бұрын
Mr. Lidetu Ayalew the legend politician in Ethiopian political history, he is progressive , versatile and highly talented. as Ethiopian we must hear such kind of experienced politician, as well as Mr. Getachew Reda a little bit progressive, reader, young, and energetic despite chronic infection of TPLF ideology.
@tsehayetekle3819
@tsehayetekle3819 4 жыл бұрын
Getachew my hero
@user-dp9hw5ug7s
@user-dp9hw5ug7s 4 жыл бұрын
ጌች በግልፅ ሳታቅማማ ዘረገፍከው ጀግና ነህ።
@hareragere7856
@hareragere7856 4 жыл бұрын
Kkkkkk leba wenbede new yeken jib
@almazalmiye4335
@almazalmiye4335 4 жыл бұрын
@@hareragere7856 komata
@antzer9575
@antzer9575 4 жыл бұрын
ልደቱ ጀግና ነህ ‹‹‹‹‹‹‹ላንተ ክብር አለን
@senayitketema9438
@senayitketema9438 4 жыл бұрын
ልደቱ ከማንም በላይ ጎበዝ ነዉ በ97 ትልቅ ሚና ነበረዉ ትግል ለስልጣን ብቻ አይደለም ለእዉነትም ጭምር ነዉ ፡፡
@mequanintbek1626
@mequanintbek1626 4 жыл бұрын
Yes.
@3amoanas9
@3amoanas9 4 жыл бұрын
Senayet ketema 97 ye a.a lijoch alaku yehe new yesu mena
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 4 жыл бұрын
Ayeeee Ato Ledetu Ayalew....negereligne ema....yene batihon yekochegne neber.....Asetesasebeh yasedenekegnal. Hats off. 💪💪💪💪💪
@user-kt1oh8cq8i
@user-kt1oh8cq8i 4 жыл бұрын
የልደቱ አሳብ እደግፋለው 💚💛❤️ ኢትዮጵያውያዊነት ያለው ሰው ነው! ሁላችንም ልደግፈው ይገባል ለኛ ስንል!!!
@genetmelese2908
@genetmelese2908 4 жыл бұрын
Senu Bena What is your criteria to be Ethiopian?
@meronasfaw8882
@meronasfaw8882 4 жыл бұрын
ምኑ ነው ትክክል ልደቱ ንግግሩ የሚጋጭ ሸለመጥማጥ ሌባ ነው ንግግሩ ፋወል ነው ጌቾ ተመልከት ቀጥተኛ የማያወላዳ ንግግር እንደገና አዳምጠው
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 4 жыл бұрын
ልደቱ ጀግና ነህ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 4 жыл бұрын
Me Me 100%
@elisabethgizaw718
@elisabethgizaw718 4 жыл бұрын
ዋው አቶ ልደቱ
@zenebewondimagegnehu7109
@zenebewondimagegnehu7109 4 жыл бұрын
በጣም የምታሳዝኑ ሰዎች ናችሁ፡፡ ጌትሽ ለካ ስትፈልግ ትበጠብጣለህ ስትፈልግ ትተዋለህ አምላክ ከሌለ ላንተ እንሰግድልሃለነ እስከዛው ኑር አምላክ እስኪደፋህ ታዘበኝ 2012 አትደርስም!!!!
@user-pt1fi2ck7l
@user-pt1fi2ck7l 4 жыл бұрын
ልደቱ ማለት በጥቅሉ ለሀገራችን መጣኚ ሰው ነው በበኩሌ አደንቀዋለሁ
@kiyatube6970
@kiyatube6970 4 жыл бұрын
ሀይል የእግዚአብሔር ነው ashkabach
@binyamsolomon185
@binyamsolomon185 4 жыл бұрын
@kiyahaile sew madnek mashkabet aydelem!
@habtomgeriea5242
@habtomgeriea5242 4 жыл бұрын
ጌቹ የኛ ጅግና ንገራቸው ልክ ልካቸው
@genet.teshomegenet8560
@genet.teshomegenet8560 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@jessicajone2229
@jessicajone2229 4 жыл бұрын
Doma
@genet.teshomegenet8560
@genet.teshomegenet8560 4 жыл бұрын
hhhhh doma kkkkk doma kkkkkk
@mogeslakew7399
@mogeslakew7399 4 жыл бұрын
እውነት ጀግና ነህ ልደቱ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለመግለፅ
@liyuworkkindie2659
@liyuworkkindie2659 4 жыл бұрын
Lidetu real politician thanks so much u speak Ethiopians mind
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 4 жыл бұрын
Lidetu you are great
@dorasalloum133
@dorasalloum133 4 жыл бұрын
Baxami,dasilaAli
@tilahunkebede2059
@tilahunkebede2059 4 жыл бұрын
Lidteu you are genius, brilliant.
@ertaletv1514
@ertaletv1514 4 жыл бұрын
ጌች ምርጥ ፖለቲከኛ።
@wagibelete4163
@wagibelete4163 4 жыл бұрын
Ledetu bravoooo
@2011Tehetena
@2011Tehetena 4 жыл бұрын
ይህ ማለት ዘለአላም ኢትዮጵያን ማስትዳደር ያለበት ኢሀድግ መሆን አለበት ነው እንደ አቶጌታቸው አገላለፅ
@aemrolaketube1745
@aemrolaketube1745 4 жыл бұрын
Lidetu is my Hero
@EthiopiaToday885
@EthiopiaToday885 4 жыл бұрын
Go ahead..lidetu
@andy4324
@andy4324 4 жыл бұрын
ልደቱ አሁንም ምርጥ ፖለቲከኛ መሆኑን አስመስክሯል 👍👍
@smartappelid1980
@smartappelid1980 4 жыл бұрын
Geche 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@derkaiser723
@derkaiser723 4 жыл бұрын
Bravo.. Gech
@haftomtesfay3013
@haftomtesfay3013 4 жыл бұрын
Bravo....Gech
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍ልደቱ።
@majora895
@majora895 4 жыл бұрын
Well said getachew lewtu ye hzbu new not for team lema you are smart and brilliant
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
ፐፐ ልደቱ ቃላት አጠረኝ እውነት ይመችክ ሠላምክ ብዝዝዝዝዝትትትትት ይበል እውነትክን ነው ሥልጣኑን ለወጣቱ ልቀቁለት ማለትክ በጣም ነው ያደነኩህ ሌላው የኢሀዲግ ድርጅት ይውደቅ ማለት ትክክል ነህ ብቻ ቃላት አጠረኝ ልደቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኡፍፍፍፍፍ አንጀቴን አራሥከው እውነት
@azalecheche6729
@azalecheche6729 4 жыл бұрын
M1957 .
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 47 МЛН