No video

'' ከተፈጥሮ በላይ''...!ምርጥ የፍቅር ግጥም በገጣሚ እዩኤል ደርብ (ኤል ሶስት) ማጀቢያ ሙዚቃ አስቻለው ዲሮ ቹቹ

  Рет қаралды 98,566

አሪፍ ቲዩብ

አሪፍ ቲዩብ

6 жыл бұрын

'' ከተፈጥሮ በላይ''...!ምርጥ የፍቅር ግጥም በገጣሚ እዩኤል ደርብ (ኤል-ሶስት) ማጀቢያ ሙዚቃ አስቻለው ዲሮ (ቹቹ)

Пікірлер: 235
@user-kt2ov3nk8v
@user-kt2ov3nk8v 6 жыл бұрын
ያንተን ግጥም የሚሰማ ሰው የፍቅርን ስሜት የማያውቅ ቢኖር እንኮን ፍቅርን ይናፍቃል
@brhansyum9884
@brhansyum9884 6 жыл бұрын
ድንቅ ችሉታ ህንዴት መታደል ነው
@helengrima1084
@helengrima1084 6 жыл бұрын
የሚገርም ችሎታ ውብ ቃላቶች ደስስስስ የሚል ድምፅ ሺህ ጊዜ ቢደመጥ የማይጠገብ ግጥም አቦ ይመችህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ♥♥♥♥♥♥♥
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
በጣም ደስስስ የሚል ግጥም ነው በርታ ቀጥልበት ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ፍቅሯ በልብህ ውስጥ ጎጆውን ቀልሶ ለሷ ያለህን ቦታ በጥቂቱ ዳሶ ሙሉ ገፅታዋ በፊትህ ተስሎ ስለሷ ለመፃፍ ቃላት ስትመርጥ ፍቅትህን ገለፅካት ብለህ የምርጦች ምርጥ እሷንም ለመግለፅ ቃላቶች ቢያጥሩህም ፍቅር ብቻ በላት ካምላክ የተሰጠን ታል ቃል ይቺ ናት ፍቅር ፍቅር ፍቅር። ማንም ማለውጣት ፅኑ የዘላለም ቃል ናት
@esubalewteshager3551
@esubalewteshager3551 6 жыл бұрын
እዩ እጅግ በጣም ውብ ግጥሞች ጠብቄሽ ነበረ, ከተፈጥሮ በላይ እና ፍቅር ምን መሰለሽ? የሁሉን ወንዶች የፍቅር አጋጣሚ፤ እዉነት ልንገርህ ስህተቱ የማንም ይሁን የማን አብዛኛው ካፈቀረው ጋር አይኖርም እንኳን ሌላ አምላክም ካፈቀረው ህዝብ ጋር በደስታ አልኖረም፤ በርታ ሌሎች ካሉም አትከልክለን ልቀቅልን ግጥሞችህ መጽናኛ መታደሻም ናቸው እግዚአብሄር ካለህ በላይ እጥፍ ይጨምርህ!!!
@titititi3216
@titititi3216 5 жыл бұрын
wowwwww amen endte ende mewedlte serawochun
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
በጣም የመከበር ገጣሚ ነው እሄ ልጅ 🙏🙏😍😍
@zema22
@zema22 4 жыл бұрын
ዋው ግሩም እምቅ ቃላት
@minteorogul1432
@minteorogul1432 6 жыл бұрын
ግጥሞችህ በጣም ያስደምሙኛል እዩዬ ልዩ በቃ አንተ ሁሌም እልሀለሁ ከቃል በላይ ነህ እጆችህ አይድከሙ በጣም በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን.... እድሜ ጤና ላንተና ለቤተሰቦችህ ተመኘሁልክ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታምረዉ ከነድምፅህ
@mihretababu8915
@mihretababu8915 2 жыл бұрын
Eyu gtmki besma besma altgebi beyalew dke chlota berta eshi ❤❤🙏🙏🙏😍
@user-go3nf3qd5x
@user-go3nf3qd5x 6 жыл бұрын
ፍቅር ምን መሰለሽ; ጠብቄሽ ነበር በሚሉት ግጥሞችህ ሁሌ እደመም ነበር ሰምቼዉ አልጠግብም ግጥሞችህ መንፈስን ያድሳል አሁን ደግሞ ይሄዉ ልብ ወለድ የሚመስል ግጥም ይዘህ መጣህ ከተፈጥሮ በላይ የሚገርም ችሎታ ብቃት ነዉ ያለህ ለኔ ግጥሞችህ ሰላምን ይሰጡኛል እድሜና ጤና እዩኤል
@Tube-vg1vl
@Tube-vg1vl 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሊ
@astukiekas4706
@astukiekas4706 6 жыл бұрын
ችሎታህ በጣም ያስገርመኛል 😍😍
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 6 жыл бұрын
Wow wow wow wow uuuuuuuuuuuu ere gitmu liyasabidegn new wow betam gobezi lij neki tibebi yichemirlik ❤
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 5 жыл бұрын
እዪ የኔ ምርጥ ገጣሚ
@heatheat7064
@heatheat7064 6 жыл бұрын
ዎውው ደስ ይላል ቀጥልበት ማር ነገር
@iamtigrayan475
@iamtigrayan475 5 жыл бұрын
ድንቅ ችሎታ ና ድንቅ ድምፅ ነው ያለህ ሁሌም በጉጉት ንጠብቃለን
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
SUPER, SUPER; Eyuel Dereeb!!!!!👍👍👍👍👍
@user-ju9kh1nq8r
@user-ju9kh1nq8r 6 жыл бұрын
እዩ ችሎታህን ለመግለፅ ቃል የለኝም ....እጅህን አይንጠፍ♥♥
@tibebtsehay9306
@tibebtsehay9306 6 жыл бұрын
እዩ ሁሌም እደምልህ ዛሬም ከቃል በላይ የኔ ምርጥ ምርጥ ሰው እረጅም እድሜ ላንተ እና ለብእርህ"!!!!!
@meronalemu6346
@meronalemu6346 6 жыл бұрын
እዩ የኔ ጀግና በርታልኝ በጣም አስገራሚ ናቸው ግጥሞችህ ሰምቼአቸው አልጠግብም ኡፍ ምን ልበል ቃል ያጥረኛል
@fanibc8871
@fanibc8871 6 жыл бұрын
ቆንጆ ግጥም,,,,,ሁፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስስ ይላል የግጥም አፍቃሪ ነኝ
@user-ie5ot3zq4e
@user-ie5ot3zq4e 6 жыл бұрын
አንዳድ ጊዜ ስሜትን ቃል አውጥቶ መናገር ሲያቅትና ቃል ሲታጣ ያበሽቃል ስልህ እዩ የጥበብ ቅኔ አችን
@Rahma-et3rt
@Rahma-et3rt 4 жыл бұрын
መጨረሻየ ምን ይሆን
@mediyemariyamelij8829
@mediyemariyamelij8829 6 жыл бұрын
እዮኤልየ በሰመአብ በምን ቃል ልግለፅልህ ሁሌም እንደኛ ነህ አከተማ ። እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀትህን ይጨምርልህ ፡ደማ አትጥፋብኝ ♡
@user-gn2ji5jx1n
@user-gn2ji5jx1n 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ግጥሞችህን ስወዳቸው
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 6 жыл бұрын
ምርጥ ገጣሚ ነክ ብሰማክ ብሰማክ አትሰለችም ደስ ይላል ግጥሙችህ ዋውውውው
@asssdfll3169
@asssdfll3169 4 жыл бұрын
የግጥምህን ይዘት በቃላት ለመግለጽ ቃላቶች ሁሉ ሽባ ይሆናሉ።እንደሥምህ ከባድ ናቸው ግጥሞችህ ብዕርህ ይለምልም
@user-wx7kg7od2e
@user-wx7kg7od2e 6 жыл бұрын
ኡፍፍ ግጥምህን ስሰማ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል 😓😓ስወድህ💝💝
@bayneliyshbayneliysh1281
@bayneliyshbayneliysh1281 4 жыл бұрын
My nice one eyuuuuu'thanks betam
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 6 жыл бұрын
ድምፅህ ምናባቱ ያምራል አቀራረብህማ ከምልህ በላይ ነው ዬማዴንቅልህ የገጣሚ አንዴኛ
@user-ox5vd8ht1u
@user-ox5vd8ht1u 6 жыл бұрын
ወደድኩት ግጥመን ከዚህ ዉስጥ መሆኔ ደግሞ ፈጣሪዬን አመሰገንኩ።
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 5 жыл бұрын
እዩ ጎበዝ እኮ ነህ በርታ ግጥሞች ሁሉ ዉስጥ ይገባሉ እናመሰግናለን
@user-qw3ew4gq4r
@user-qw3ew4gq4r 6 жыл бұрын
ታዉቃለህ ግጥሞችህ በጣም ደስ እንደሚሉና ልብ አንደሚነኩ ብቻ በርታ ፡፡
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
ውየ እዩ በጣም ደስ የሚሉ ግጥሞች አሉህ በርታ 😍😍😍. በጣም ያስደምማሉ
@user-mb9tt2fv1o
@user-mb9tt2fv1o 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው የግጥሙ ውበት የድምፅህ ለዛ ውይ
@user-sq6fd4qz9t
@user-sq6fd4qz9t 6 жыл бұрын
Wooooooooooow ምርጥ ግጥም!!!!!! እውነት ልንገር በርታልንንንንንንንንንንንንን
@htahta2186
@htahta2186 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርህ ሠወድህ ግጥሞችህ ስወዳቸው
@lovelove-en3rn
@lovelove-en3rn 6 жыл бұрын
የሚያምር ግጥም ከሚገርም ድምፅ ጋር በርታልን እዩ
@yeshigebre3048
@yeshigebre3048 6 жыл бұрын
እዮኤል ለግጥምህ ቃል የለኝም ዋው
@user-vt5br2fb9d
@user-vt5br2fb9d 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ግጥም ነው በርታ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ግጥም ዋው👏👏👏👏👏👏👏❤
@user-ek2tl2yd2p
@user-ek2tl2yd2p 6 жыл бұрын
የሚገርም ግጥም በጣም አሪፍ✌✌✌👍👍
@furtunaethiopia2455
@furtunaethiopia2455 6 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ብቃት ...
@yisheworkyimer5188
@yisheworkyimer5188 6 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይ እንዴት ደስ ይላሉ ግጥሞችህ ኦፍፍፍፍፍፍፍ
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ግጥም በርታ ወንድም 👍👍👍
@weynshetgebiru6849
@weynshetgebiru6849 4 жыл бұрын
tibeb yeseteh fetarin amesgin
@fufuhabeshawit3691
@fufuhabeshawit3691 6 жыл бұрын
እዮ የኔ ምርጥ እንደሁልግዜህ ግሩም ነው!!!
@amentesfaye6801
@amentesfaye6801 6 жыл бұрын
ዋው ዋው ስወድለት
@mesitube1276
@mesitube1276 6 жыл бұрын
እጂግ በጣም ጥሩ ደስ የሚል ግጥም በርታ
@godsbabies
@godsbabies 5 жыл бұрын
ኢሄን ግጥምህን ደጋግሜ ደጋግሜ ሠማሁት ደሥ ይላል ዛሬ እራሱ ወደ 3 ወይ 4 ጊዜ አዳመጥኩት አሁን እራሱ ኢሄን ስልህ ስፅፍልህ ወደኋላ ደጋግሜ እየመለስኩት ኢሄ ግጥምህ እልፍ ያሠምጠኛል ፍቅር እያስጠማኝ ጥልቅነትህ ያረካኛል በበረሀ ላይ ድርቅ ብዬ ልክ ውሀ እንዳገኘሁ እንደጠጣሁኝ ኢሄ ግጥምህ የፍቅር አፍቃሪን ልብ በታኝ ኢሄ ግጥምህ ልብ እየዳበሠ ቃላቶችህ አንሳፈፉኝ ኢሄ ግጥምህ አነባብህ የተመቸኝ ኢሄ ገጥምህ አሁንም ጠማኝ ኢሄ ግጥምህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በእንዳንተ አይነት ፍቅር የተጠለች እድለኛ ባደረገኝ ኢሄ ግጥምህ ሳዳምጠው ሳዳምጠው አልጠግበውም ብታይ ስደጋግመው ኢሄ ግጥምህን በጣም ነው የምወደው ኢሄ ግጥምህ መንፈሴን ሱሥ አሲያዘው ኢሄ ግጥምህ ንፁ ፍቅርን ውብ አድርጎ የተነተነው ኢሄ ግጥምህ ይጥመኛል ደጋግመህ አምጣው ኢሄ ግጥምህ በጉጉት አስጠበቀኝ ለሚቀጥለው ኡፍፍፍፍ ኢሄ ግጥምህ በጣም ነው እኮ የምወደው❤
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 жыл бұрын
ዋውውውውው እረዝም እድሜ ላተይሁን ወድምም በጠም ድስስስስስ ይላል
@5t5ttgbusinessintelligence63
@5t5ttgbusinessintelligence63 5 жыл бұрын
Bexam merex getem new 👍 👍 👍 👍 👍 👍 merx gexami selamek yebza amsegenalu 💙💛❤
@sofiyamohammed8406
@sofiyamohammed8406 4 жыл бұрын
ጣፋጭ የማይጠገብ 💐
@sintueshetu4826
@sintueshetu4826 6 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ኦህህህህ ግጥሙም ልክ እንዳንተው ጣፋጭ ነው
@tiruyyehelenehte1457
@tiruyyehelenehte1457 6 жыл бұрын
ተሰጦክ ከቃል በላይ ሁኖብኝ…አንተን ለማድነቅ አለም ላይ ያሉ ቃላቶች ሁላ ጠፉብኝ። እዩ የጥበብ አምላክ ይጨምርልክ!!!
@hanayedengelemariamlijenta2236
@hanayedengelemariamlijenta2236 6 жыл бұрын
Amen amen amen teteye yena wede yanchen demtem ye feker debedaba betafkuleshe ena setanbi besemawe beye temgnewe
@tiruyyehelenehte1457
@tiruyyehelenehte1457 6 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ የፍቅር ደብዳቤ ክክክክክ በሳቅ የኔ የድሮ ስርሀት ናፋቂ እኔኮ የቃቃ……አደለሁም😃 የምር ግን ደስ የሚልሽን ነገር ፃፊልኝ ታዛዥ ነኝ እቴጌ😊
@user-mu6ip8qx1m
@user-mu6ip8qx1m 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ውዴ
@hanayedengelemariamlijenta2236
@hanayedengelemariamlijenta2236 6 жыл бұрын
Tiruy Ye Helen Ehte eseki lemoker
@user-fx2mm6om3o
@user-fx2mm6om3o 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ግጥም ነዉ ቀጥልበት እናም 😍
@mekdimimi3422
@mekdimimi3422 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያንተን ግጥም ሰው ጋብዞኝ ነው
@zinettube4506
@zinettube4506 4 жыл бұрын
ዋውበጣም ምርጥ ግጥም
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
ችሎታ ከድምፅጋ ሰቶሀል በረታ ግን ፍቅር የለም
@tigistingda569
@tigistingda569 6 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ምርጥ ነው ሁሌም ብዕርህ ትለምልም በርታልን
@user-yt1tu3ux3q
@user-yt1tu3ux3q 5 жыл бұрын
እቦ ዘመንህ ይባርክ ስወድህ
@hbat4763
@hbat4763 6 жыл бұрын
በጣም በጣም አድናቂዎቸ ናቸው ከምትለው በላይ አደንቅሀለው ምርጥ በጣም ምርጥ ግጥም እኔጃ ቃላት አጠሩኝ ምን ልበልክ አሪፍ ነው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት
@yoditbekele471
@yoditbekele471 6 жыл бұрын
እዩዬ ችሎታህ ከቃላቶች በላይ ነው በርታልን ድምፅህማ ውስጤ ነው...
@ahlamyimam9830
@ahlamyimam9830 5 жыл бұрын
ዋው ዲንቅነው አቦ ይመችህ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 жыл бұрын
እዩ ከቃለ በላይ ምርጥ ገጣሚ
@selamwetdasileg1342
@selamwetdasileg1342 5 жыл бұрын
እውነት እልሀለው ይህንን ስሰማ ባንተ ያለህ ብቃት የፍቅር እውነታ ልቤን አሸበረው ይህንን ስሰማ እኮ ፍቅር ማለት ሂወትህ ሂወቷን የተጣመረበት ማራኪ ተብላቹ የምትጠሩበት አብሮ በመዝለቅ ነው ፍቅር የሚገኝበት
@betym1206
@betym1206 4 жыл бұрын
ድምፅክ በጣም ያምራል
@abe5012
@abe5012 6 жыл бұрын
ወይ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ።ግጥሞችህ ሁሉ ልብን ያቀልጣሉ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 5 жыл бұрын
ዋው በምን ቃላት ልናገር በጣም ያምራል አመሰግናለው
@SaraSara-ti6rt
@SaraSara-ti6rt 6 жыл бұрын
እዩየ አቦ ምን ላድርግህ ግጥምህ እደት እደሚመች አጠይቀ አቦ ድምጽህ ይባረክ በቃ ይነው የፍቅር ትርጉሙ
@user-bs6tj5vi1b
@user-bs6tj5vi1b 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስስስስስስ እሚል ግጥም በርታ ወንድም እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 5 жыл бұрын
ኡፍ ደስ ሲው
@bealefasika276
@bealefasika276 5 жыл бұрын
Wow.. Betam yemegerm getm... Akerarebu erasu..... Yante getmocheken sesema... Erasen aybetalew.... Ena berta 😍😍👏👏💋💋💋💋
@kiduminweyelet5143
@kiduminweyelet5143 6 жыл бұрын
እንዲህ ነው ቃላት ላይ መራቀቅ ድንቅ ነው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
ኢዮኤል በእውነት ምርጥ የፍቅር ገጣሚ ነህ ።
@ewendiye7501
@ewendiye7501 6 жыл бұрын
ወይ ድምፅህ ደስስስስ ሲል እኮ እግዜር ይጠብህ
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 6 жыл бұрын
ኢዬል ድንቅ ገጣሚ ነህ እባክን ቶሎ ቶሎ ግጥሞችህን አሰማን ፓስትልን
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 5 жыл бұрын
ግጥም እወዳለው በርታ ወንድማችን ♥♣
@ritaandbabatube2118
@ritaandbabatube2118 5 жыл бұрын
ወደቻናሌ ጎራ በይ ወዴ እነኔም መንገድ ላይ ነግ ግጥም ላቀርብ
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w 6 жыл бұрын
ዎውውውውውውው በጣም ደስ ይላል
@herutdemisherutdemis7019
@herutdemisherutdemis7019 5 жыл бұрын
ቃል የለኝም በታም ደሥ ይላል 😍😘
@hfff4913
@hfff4913 6 жыл бұрын
ለችሎታህ ቃል የለኝም በርታ
@mertalove9264
@mertalove9264 6 жыл бұрын
Woooow Betam dasie yamel gitem nwo Wye uffffff
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 5 жыл бұрын
Bexam merx gexami merex gexem beema yemayeselesh selamahu yebeza ysgere legosh ulu💙💙💙💛💛💛♥️♥️♥️tenekew
@aymutube3530
@aymutube3530 5 жыл бұрын
Wow betam nw mewodachehu bertulen
@mimisamrowt3864
@mimisamrowt3864 4 жыл бұрын
የእውነት ችሎታ ድቅ ነው
@user-cl8po1ps5c
@user-cl8po1ps5c 5 жыл бұрын
ቃላት አጣሁ ላንተ
@habshihabshi409
@habshihabshi409 5 жыл бұрын
እዩ ምን እንደምል አለወቅም ብቸ ፈጣር ይጠብቅህ
@user-uv8vp4ff4d
@user-uv8vp4ff4d 6 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነህ ለኔ ልዩ ነው ይመችህ ቀጥልበትህ
@sitramohammed5936
@sitramohammed5936 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@sebligermew8868
@sebligermew8868 6 жыл бұрын
Wowww ምርጥ ግጥም ነው በተለይ ድምጽክ ገራሚ ነው
@kahsayabreham7261
@kahsayabreham7261 6 жыл бұрын
አቦ እጆችህ ይባረኩ እኛንም ንጽህ ልብ አድሎ ን እህቶቻችንን በተግባር የምናኮራ ያድርገን .
@workalemtadesse6042
@workalemtadesse6042 6 жыл бұрын
እውነት ግጥሞችህ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርታ
@rabyahassan427
@rabyahassan427 6 жыл бұрын
በርታልኝ ሀሌም ታሥደመመኛለህ በደቄቃ በቅፅበት እራሴን ትቼ የት አንደምትወሥደኝ አላውቅ ብቻ የተሠበርውን ልቤን ደግመህ ደጋግመር አዳሥታምምው ታርገኛለህ
@NN-tw5pz
@NN-tw5pz 6 жыл бұрын
አይ ፍቅር ፍቅር ፍቅር በፊልም እና በወሬ እጅ በቁም ነገር አላየሁም ምናለ ፍቅር እንዴ ፊልም ቢሆን
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
ሳህ
@ethnow1562
@ethnow1562 5 жыл бұрын
Now that is true wisdom👏👏👏👏👏
@bezagirma2519
@bezagirma2519 6 жыл бұрын
እዩ ትችላለህ በጣም 😍😍😍😍😘😘
@loloahemd5377
@loloahemd5377 6 жыл бұрын
በጣም ደሥይላል በርታ
@asegedechzmichaelfacebookd1455
@asegedechzmichaelfacebookd1455 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታ
@user-qb8zw1rb3r
@user-qb8zw1rb3r 6 жыл бұрын
Woooow betam Arif Getim Nw Berta Wendime Gitm Betam Nw Yemwedew Ene
@user-zk6cu1uk6i
@user-zk6cu1uk6i 6 жыл бұрын
Waww Arife nw birty !!!!
@genetkokebie1837
@genetkokebie1837 5 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድሜ በርታ
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
"እኔ ነኝ ዛሬ ይሁዳ" ......... ገጣሚ ዘውድአክሊል
7:51
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
#የፍቅር ግጥሞች/ Meseret Zelalem
10:40
Zaf media
Рет қаралды 10 М.