ከጤፍ ዋጋ ንረት ከቤት ኪራይ ጡዘት ጀርባ 4 ቁማሮች!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV, መምህር ዐቢይ ይልማ

  Рет қаралды 62,048

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Жыл бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 335
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 Жыл бұрын
እኛ ሰለሮጥን አይደለም እግዚአብሔር ሰለኛ የሚያሰፈልገንን ያውቃል ።ነገር ማናችንም በቀን ውሰጥ ለ30ደቂቃ እንኳን አምላክን እናሰብ በፍፁም ልባችን ከአምላካችን መጣበቅ!!!!!
@finot9448
@finot9448 Жыл бұрын
አዎ አሁን ደሞ
@tsilove2193
@tsilove2193 Жыл бұрын
ሰው እኮ ገና አልገባው ከእግዚአብሔር ውጭ መፍትሄ የለም
@ayufan3
@ayufan3 Жыл бұрын
የክፉ ሀሳብ ባለቤቶች ሀብትና ስልጣን እንጂ እድሜ ስላሌላቸው ይህ ያፅናናኛል። እድሜ የተሰጠን የትንሳኤው ሰወች ዛሬ ያለንን አካፍለን በባዶ እጃችን ትንሳኤው ላይ ያገናኘን!። የኔ መድኃኔ ዓለም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን!!!
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Amen amen amen betekekl
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
መፍትሄ ያለው ከእግዚአብሔር እና ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ እና ብቻ ነው! እርሱ ይድረስልን፣ ያግዘን፣ ይርዳን ከገባንበት ማጥ እና ውጥንቅጥ ነገር እና ኑሮ በገናናው ክንዱ እና ሃይሉ ያስመልጠን፣ ያውጣን!!!
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 Жыл бұрын
መምህር ዛሬ የኔን ሀሳብ እና ምልከታዬን ነው ያስተማርከን በርታልን የድግል ልጅ በጥላው ይጠብቅህ
@haylegebreladinew7322
@haylegebreladinew7322 Жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ያስበን የእናቶቻችንን የአባቶቻችንን በረከት ይስጠን! መምህር እናመሰግናለን አንተንም ይጠብቅልን ማስተዋሉን ያብዛልህ ይጨምርልህ።
@fidelmidia3482
@fidelmidia3482 Жыл бұрын
....
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
አሜን!!!!!! እኔ እንዲየውም በአለም ላይ ስንዴ በብዛት እንዲመረት የማድረግ አጀንዳ... ከብዙ ነገር አንፃር አየዋለሁ። የስንዴ በተለይም የፊኖ(ፋርኖ ዱቄት) ከሚያመጣው የጤና ጉዳት አንፃር... እጃችንን ጠምዝዘው ጤፉን(ጤናችንን) ወስደው ፊኖ ዱቄት ( በሽታን )እንድንለምን ሊያደርጉን... እግዚአብሄር ይሁነን!!!
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
እህሉ በረከት ብቻ ሳይሆን ያጣዉ ጣዕሙ ራሱ ተቀይሯል በፊት ጎረቤት እንጀራ ሲጋገር ሽታዉ ራሱ ይመጣል አሁን እኮ ቤትህ ውስጥም እየተጋገረ የድሮ መዐዛዉ የለም
@samrawitlegese6946
@samrawitlegese6946 Жыл бұрын
ኑሮ ያ ማ ል!!! በእውነት እግዚአብሔር ይድረስልን በጣም ነው የሚያሳስበው😢😢😢
@hassenamsa7943
@hassenamsa7943 Жыл бұрын
ወንድም አብይ መፍትሄው ምንድነው ትላለህ?
@abelalemu4388
@abelalemu4388 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን በንስሐ ና በፀሎት ሁልጊዜ ወደ እርሱ እንቅረብ
@biniyamtsegaye7323
@biniyamtsegaye7323 Жыл бұрын
ጥሩ ምልከታ ነው አብያ አውነት ነው
@lidiyat
@lidiyat Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ይድረስልን 🙏🙏🙏
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Amen amen amen
@asnakech6925
@asnakech6925 Жыл бұрын
Abetu geta woye yehonebene aseb dereselan tematsenenal yebqachu belen egzaber amleke hoye kante balay yemeneqew yemeredan abate yelenem ena bemerat ayenochek temelketen ehen kefu zemen ashagren becherenetek sele enate sele mareyam belek maren yeqerem belen amen amen amen 💙💛❤️
@mentuman112
@mentuman112 Жыл бұрын
ይህን ቃል እየሱስ ክርስቶስም ብሎታል ብዙ ቤቶች ይሠራሉ ግን ሚኖርባቸው ይጠፋል
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
አብይዬ ወድም አለም ስወድክ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Жыл бұрын
Egziabher yakbrllign
@elsacell7331
@elsacell7331 Жыл бұрын
አቦ ወንድማችን ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን እውቀት ታላቁ እግዚአብሔር ታከብራለች
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመሰገን* 💞🙏 እንኳን ደህና መጣህ መምህር!!!
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ለሁላችንም ማሥተዋሉን ይሥጠን።
@kiruyabu7483
@kiruyabu7483 Жыл бұрын
Especially for you
@zelalemgetachew6199
@zelalemgetachew6199 Жыл бұрын
ሰላም መ/ር አብይ እጅግ በጣም አድናቂህ መሆኔን እገልጻለሁ፡፡ በሰጠኸው ትንታኔ በጣም እስማማለሁ፡፡ ነገር ግን እኔ ባለሁበት አካባቢ የሆነውን ልንገርህ ይሄ የመንግስት ቁማር መሆኑ እንዳለ ሆኖ ከመስከረም ጀምሮ የነበሩ የእህል ማቃጠሎች በተለይ በተለዩ አካባቢዎች ላይ የእህል ማቃጠል በመንግስት እፖንሰርነት ሲከወን የነበረ ነው፡፡ ያልተዘራው ያልታጨደው ያልተወቃ ከየት ይመጣል ?
@user-gw3hz1wf3k
@user-gw3hz1wf3k Жыл бұрын
በትክክ በረከት ተነስቶብናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ 👍👍👍💚💛❤️
@Eliana-ux3pk
@Eliana-ux3pk Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን መፍትሄ ይስጠን መሬትንና ዘመናችንን ይባርክልን
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
መላ አለው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ጣልቃ ይግባ😭
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
መምኽራችን ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እንኳን በሰላም መጣኽ በጣም የሚያሳዝን ዘመን ነው እኛም በስደት ያለን በሰው ሀገር ደክሞናል ሀገራችን እንግባ ብንልም አንችልም መጨረሻችንን ያሳምርልን ከባድ ነገር ነው እያየን ያለነው
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Amen amen amen betammmm
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። ኑሮአችን በጣም እያስፈራን ነዉ ያለዉ። ከቀን ወደ ቀን እንዲያዉም በሰአታት ልዩነት ያለዉ የገበያዉ ንረት ከባድ እየሆነ ነዉ የመጣዉ። ከመከራችን ሊያሳርፈን የሚችለዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ። ስለዚህ ሁላችንም በየሀይማኖታችን በርትተን ወደ ፈጣሪያችን መጮህ ብቻ ነዉ መፍትሄዉ።
@gena15
@gena15 Жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር የነገር ሁሉ መጀመሪያም መጨረሻውም ነው እሱ ጨካኞችን ገዳዮችን ግፈኞችን ሌቦችን ትቢተኞችን ከቅድስት ሀገራችን ላይ እንደ አቧራ ብንንንነ ያጥፋልን የማይበጀንን ይንቀልልን‼️‼️‼️
@mulualemtefera6876
@mulualemtefera6876 Жыл бұрын
አሜን እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
መምህር እና ጋዜጠኛ መምህራችን አብይ ይልማ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እውነት ስለእውነት ስለቆምክ እውነት ያሸንፋል ብዙ እውቀትን ስለመገብከን እናመሰግናለን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አብያችን እንዴት ነህልን አንተስ ደህና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Жыл бұрын
መምህር እንደምን ሰንብተሀል መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ሁሌም እከታተልሀለሁ ዛሬ ይዘክ የመጣከው ነገር በጣም አንገብጋቢውን ነገር ነው ነገር ግን ከእኛ የሚጠበቀው ንስሀ ገብተን ወደ እግዚአብሔር መውደቅ ብቻ ነው የሚያዋጣው አለበለዚያ አውቆ እዝብ ለመጨረስ የተነሳውን ሰይጣን በፆም በፀሎት ነው መታገል የሚቻለው እግዚአብሔርን የያዘ ሰው አይወድቅም አምላከ ቅዱሳን ያግዘን
@hanna337
@hanna337 Жыл бұрын
ሰላም መምህር አብይ እግዚአብሔርን ግራ ገብቶናል ሀገር እንዴት እንኑር በተወለድንበት ሃገር ምን እንሁን 😢
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Egzabher mteyak new mfetawo
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንዴት አመሸህ መምህር አብይ ❤🙏🏿 እኔስ ኢትዮጵያም ለመግባት ፈልጌ ፈራሁ 😢ሥራ እጥነት የኑሮ ውድነቱ ሰላም ማጣቱ 😢ሰው በሀገሩ የት ይሂድ?? መንግስት ሕዝቡን ቁማር ተጫወተበት እፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ አረ እጅህን ዘርጋልን 😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 Жыл бұрын
አሜን
@rahelbubusha
@rahelbubusha Жыл бұрын
Yehe geze eskeyalf ezaw honesh betaye new mishalesh ay metche kebetesebe gar mihonewn ekebelalew kalesh ney
@solution365
@solution365 Жыл бұрын
ወስነሽ ነይ ያልተፈተነ አያልፍም እኛም በሃይማኖት በብሄር እየተፈተንን ነው ጥሩ ቀን ይመጣል ጸተሎት ማረጉ ነው እንጂ እነሱ እንደ ሚያረጉት ቢሆን በጭንቀት አብደን ነበር
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
እኛም መሄጃ አጥተን ነዉ ምናልባት እግዚአብሔር ነገሮችን ከቀየረ በተስፋ ብትጠብቂ ይሻልሻል እንጂ አሁን ወደዚህ የመምጣት ሀሳብሽን ተይዉ።
@tru1614
@tru1614 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስባት አግዛት እባክህ ይቅር በለን አንተም በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ባይሆን ተስፍችን እስካሁን ጠፍተን ነበር ኑሮ ውድ የቤት ኪራዬ ውድ መኖር በራሱ ውድ ውድ ያልሆነ የሰው ልጅ ብቻ ነው
@chadiafarchoukh
@chadiafarchoukh Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይጎብኘን አሜን አሜን አሜን መምህር ለምትሰጠን ግንዛቤ ከልብ እናመሰግናለን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይረዳን እየሆነ ያለው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይፈረድ😭
@elbethelgetaye9997
@elbethelgetaye9997 Жыл бұрын
ሁሌም ምክንያታዊ ሆነህ በምታቀርባቸው ዝግጅቶች ደስተኛ ነኝ። እግዚአብሔር አምላክ በእያንዳንዱ ነገራችን ላይ ጣልቃ ገብቶ አገራችን ወደ ነበረችበት የበረከትና የሰላም ጊዜ እንዲመልስልን ነው ምኞቴ
@missawbahru7227
@missawbahru7227 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አስበን አብይ ይልማ ተባረክ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
እውቀት ታላቁን እግዚአብሔር ታከብራለች 🙏 ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ እንኳን ደህና መጡ
@seliselam7761
@seliselam7761 Жыл бұрын
አምላክያስበንወደሱመበርክነው አምላካችንብቻነውተስፋችን አብዬ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አሜን በእውነት አምላክ ቅዱሳን በምሕረቱ ይመለከትን ወንድማችን መምህር አብይ ሰላመህ ይብዛ
@user-ss5kx6tc4i
@user-ss5kx6tc4i Жыл бұрын
መ/ር ፈጣሪ ይባርህ በአሁኑ ሰአት በመላው ኢትዮጵያ ያለን ህዝቦች በፈጣሪ ሀይል እየተዳደርን ነው ያለን በገጠርም ሆነ በከተማ ያለው መንግሥት የመስተዳድሩን አልቻሉም አንተ እንዳልከው እግዚአብሔር ይጠብቀን ሬዲኤቱን ያርግልን
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
አሜን መምህር ለዝህች ሃገርና ህዝብ ይደረስላቸው::
@hailushibru9962
@hailushibru9962 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ይመልከት አዎ አሜን።
@hassenkader
@hassenkader Жыл бұрын
በርከት አገላለጽህ ሀሪፍ ነው በጥቅሉ በህዝቡ ልብ ውስጥ ካለው የእምነት ደርጃ ልክ የሚሰበሰብ አመታውይ በጀት ነው ለማለት ነው።።።።
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
መምህር የሚታየው የሚሰማው ነገር ያሳምማል ብቻ እግዚአብሔር ሐገራችንን ይማርልን ፊቱንም ይመልስልን መጪው ጊዜ በጣም ያስፈራል እናት ሐገራችንን እንዲጎበኝልን እንፀልይ እናመሰግናለን አብያችን።
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እኳን መጣህልን መምህር በትክክል አስገራሚኮነዉ በርከት የለማ አልጠየቅንማ እጆቻችንን አልዘርጋንማ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Жыл бұрын
As Ethiopians we are failed without knowledge, without civilization for Agricultural and quality industrial way nothing to do.
@samrawitlegese6946
@samrawitlegese6946 Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣህልን ወድሜ❤❤❤❤❤
@BerukSelemon
@BerukSelemon 5 ай бұрын
መርታልን አብይ ይልማ
@lovegod8859
@lovegod8859 Жыл бұрын
መምህር አብይ ይች ሀገራችን ለሁላችንም የምትበቃ ነበረች አለመታደል ሆኖ በሆዳምችና ሰይጣን አምላኪዋች በሰው ደም በሰከሩ ሰወች እጅ የወደቀች ለት ነው እረድየት ያጣነው
@mediagetstamedia8713
@mediagetstamedia8713 Жыл бұрын
አንድ ትልቅ አጀንዳ በሀገሪቱ ላይ እያመጡባት እንደሆነ ይሰማኛል ግን እግዚአብሔር ሁሉንም ያፈርስባቸዋል
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 Жыл бұрын
ውነት ነው አብዬ እግዚአብሔር ይሁነን ወደሱ ከመጮህ ሌላ ምነ አቅም አለን በጣም ያሳስባል
@nana2009able
@nana2009able Жыл бұрын
Endless desire to have more and more and more money could be one of the reason. May Allah purify our heart from this disease. 🙏
@ab-on1ev
@ab-on1ev Жыл бұрын
amn broye
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Amen amen amen memhr Egziabher yistelen
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 Жыл бұрын
I like the colour of your suit today..thank you for your info...you are the best.
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
Amen Egziyabher yikdemilin, esu yifaredachew
@yenegouadabate7311
@yenegouadabate7311 Жыл бұрын
Thanks you are saying good explanation
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef Жыл бұрын
Thank you 🙏 exactly what I was thinking.
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 Жыл бұрын
መሬት ከ አዲስ አበባ LONDON ቅናሽ ነዉ😊
@Nani19o040
@Nani19o040 Жыл бұрын
On point ❗keep going Mr. Abiy Yilma 👌
@youtube123miki
@youtube123miki Жыл бұрын
GOD bless you Bro!!!
@israelgemechu8108
@israelgemechu8108 Жыл бұрын
Thank you brother, unforeseen analysis.
@tesfubatdatesfubatda3015
@tesfubatdatesfubatda3015 Жыл бұрын
የሀገሬ ሰው ወደ ፈጣሪ እንመለስ ። እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ። ረድኤቱን ይስጠን
@metsinat
@metsinat Жыл бұрын
Really it is professional critics. Thank you
@nigisttesfaye1138
@nigisttesfaye1138 Жыл бұрын
Amen ❤ 🙏 May God have mercy on all of us!!! God bless you brother Abiy 🙏
@haweasho1009
@haweasho1009 Жыл бұрын
Berta Anbesaw i know it is not easy... God may bless you.
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህሬ በርታልኝ 🕊🕊🕊
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Жыл бұрын
Salmehe i Yebezai Mameherachni Egzibehare Yasebane Yasazenale
@danielsileshi6478
@danielsileshi6478 Жыл бұрын
እገዝአብሄር ይመስገን
@rahelmekonn2954
@rahelmekonn2954 Жыл бұрын
Abiy good job bravo!!
@biruk8806
@biruk8806 Жыл бұрын
አሜን እግዘብሔር ይመልከተን
@AnbesAbebe
@AnbesAbebe 10 ай бұрын
ፈጣሪ ደሀውን ያስበን ጠ ሚ አብይ እባክህ ወረድ ብለህ ደሀውን ተመልከት መኖር አቃተን የፈጠረህን ፍራ እዛ ጋ ያስቀመጠህን አምላክህን አስበው
@ham.h98
@ham.h98 Жыл бұрын
Egziabher yibarkilin yitebikilin wednachin. Enitseliy. God will provide.
@surafeltilahunbekele4552
@surafeltilahunbekele4552 Жыл бұрын
Well said...Abiy 👍
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Medhanialeme yeredane yker yblene
@aragawgenetu2561
@aragawgenetu2561 Жыл бұрын
ተባረክ መምህር
@addisuguddisa
@addisuguddisa Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይታደግልን
@senitibebu908
@senitibebu908 Жыл бұрын
Enamesegnalen memher fetari yitebkeh.
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን በእራብ ዘመን የሚያጠግብ አምላክ አለን በሱ ቸርነት ነው እንጅ እራሀብ ከገባ ቆይቷል ግን እግዚአብሔር። መልካም ነው ያኖራል
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
ምርጥ መምህር ታባረክ
@fireselamfireselam201
@fireselamfireselam201 Жыл бұрын
lik neh memhir tenkol beztual egziabher yibarkih tiru timrtoch taqerbaleh
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
አሜንንን 🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይርዳን 🙏ሚገርም ነው ምን አይነት ጊዜ ነው
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 Жыл бұрын
እንዴት አመሸህ መምህር። እግዚአብሔር። ለኢትዮጵያ። ይድረስላት
@rozar7081
@rozar7081 Жыл бұрын
💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🕊🕊🕊🕊👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️👏👏👏👏
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
thank you
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አብዬ ፈጣሪያስበንበእውነት
@yohannesalemu1947
@yohannesalemu1947 Жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው።
@merionbekele8751
@merionbekele8751 Жыл бұрын
እኩዋን ደናመጣክ ዉድ ወድሜ እዲሁም መምሬ አናቴ ማርያም ትጠብቅልኘ።
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Selam Selam wid Memehir’na Gazetegna Abiy Yelma,ye SADDIS Media azegajoch endihum Beteseboch ❤❤❤👍🙏👋💚💛❤️🟩🟨🟥
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Egzabher yerdan 🙏
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
✝ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል አደረሰን !!✝💚💛❤ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት 💚💛❤ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X የጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራት አቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማ አቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታ አቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅ አቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻ አቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትና አቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣን አቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟል ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! በዚህ ሊንክ ግቡ እና አብረን እንስገድ !! kzfaq.info/get/bejne/mdKDpLBh0cDSgI0.html
@saradav2853
@saradav2853 Жыл бұрын
amen
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Жыл бұрын
Igziabher yestlan
@kalkidanassefa3350
@kalkidanassefa3350 Жыл бұрын
አይ ኢትዬጽያ መንግስት ማለት ህዝብ ነው ህዝብ ተናቦ ለውጥ ካላመጣ በፍርሀት ውስጥ ጊዜን ጊዜ እየውለደ ችግር እያባስን ነው እንጂ ደግ ነገር አይመጣም ጌታ እየሱስ ሆይ የኢትዬጽያን ህዝብ ልቦና ክፍትልን አሜን
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን አስተዋይ በርታልን እውነት ነው የጤፍ ምርቶችን ለማጥፋት ይመስላል ከተንኮል ያልተናነሰ ድርጊት
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
ሁሌም የማስበው ነገር ቢኖር ሕዝባችን ላይ እየሰማነው ያለው አሳሳቢ ው ነገር በተጨማሪ የኢኮኖሚ ጦርነት ተከፍቶበታል እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ያገኙታል በዚህ ጉዳይ ላይ
@samueltadese201
@samueltadese201 Жыл бұрын
Thank u brother ❤
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ሰበር ዜና!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV
39:27
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН