ምልክቶቹ ላንተ ያላት ስሜት ሲጠፋ |signs she cheated on you| for man| relationship advice|yod house

  Рет қаралды 46,124

yod house

yod house

Жыл бұрын

#relationshipadvice #forman #yodhouse
Ways to know if your girl cheating on you
#relationshipadvice
#datingadvice
#ethiopian
#psychologicaladvice
#yodhouse
#love
#habesha

Пікірлер: 87
@yehualashetdefar965
@yehualashetdefar965 Жыл бұрын
ዮድ አምስቱም ነጥቦችሽ እውነት ናቸው ሆነው አይቻቸዋለሁ:: 10Q!!
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ትክክል በህይወቴ ደርሶ አይቸዋለሁ።እናመሰግናለን!በህይወታችሁ እንዲህ አይነት ሴት ከገጠማችሁ እድላችሁ መጥፎ ነው ትልቅ ክህደት ነው።
@EW721
@EW721 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ በእኔ ላይ አይቼዋለው እውነቱን ስለነገርሺኝ አመሰገናለው ዮዳዬ
@gechgech5682
@gechgech5682 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ አይጣ ካላጣ ሴት የትም አትሄድም።
@almightygod1023
@almightygod1023 Жыл бұрын
ልክነሽ ምንም አልተሳሳትሽም የኔ የሁለት ልጆቼ እናት የምላት ሞባይሏን ልታሳየኝ ፈቃደኛ አይደለችም በዚህ ላይ አካውንቷን(mobile banking)ቼክ ላድርግ ስላት አትፈቅድልኝም ሲበዛ አስመሳይ ናት አሁን ግን እርምጃ ለመውሰድ በፍርድ ቤት ልንለያይ መንገድ ላይ ነን ያልሽው በሙሉ ልክ ነሽ አልተሳሳትሽም ።
@samueladem1935
@samueladem1935 Жыл бұрын
እቺን መቼም አትመልሳት አንድ ቀን ሌላ ወንድጋ ተመሳጥራ ትገለሀለች።
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 5 ай бұрын
ወይ
@simien1230
@simien1230 Жыл бұрын
You mentioned great points, keep it up!
@abdikadirabdirahman45
@abdikadirabdirahman45 11 ай бұрын
ጡሩ ትምህረት እይየውሁ ነው በአሁኑ ስዓት ላይ 🎉
@eritreamassawa5604
@eritreamassawa5604 Жыл бұрын
በትክክክል 100% የልቤን ስላረካሸኝ አመሰግናለው እውነታው እሄ ነው ጊዜ ሳትወሰድ እርምጃ መውሰድ ነው
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Жыл бұрын
ዋው በትክክል ገልጸሽዋል እቱ በርቺ 👍👍👍 🙏🙏🙏
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
ቤተሰብ አሪጊኝ ሆዴ
@mekdatsega277
@mekdatsega277 20 күн бұрын
You're so amazingly truthful relationships coach, tnx for sharing
@user-mi8go1ql6m
@user-mi8go1ql6m Жыл бұрын
You should get millions of likes.. u are awesome
@BnmHjk-l1s
@BnmHjk-l1s Ай бұрын
thank you my sister❤
@dahim2224
@dahim2224 Жыл бұрын
Thank you very much
@mikebenyam8892
@mikebenyam8892 8 ай бұрын
Well spoken I also have the same problem.
@tageltesfaye7247
@tageltesfaye7247 Жыл бұрын
የመረረች እውነት ናት ክብረት ይሰጥልን እህታችን
@hanihanibal
@hanihanibal Жыл бұрын
Amesegenalew tekekel nesh.
@user-cq2rt6wi7w
@user-cq2rt6wi7w 5 ай бұрын
Tnx
@solomonfentaw4280
@solomonfentaw4280 Жыл бұрын
all are correct when we generalize hate arise instead of love
@yisihakmathewos7930
@yisihakmathewos7930 9 ай бұрын
Betam lik nw!!
@AbduManBaba
@AbduManBaba 3 ай бұрын
Thanks
@shumethailemariam6822
@shumethailemariam6822 Жыл бұрын
Exiabher yìbarkish.tidarishin hulu ende timihrhish kewedajidh lezeleaalem yibarkilish
@addisumetaferia9023
@addisumetaferia9023 Жыл бұрын
እውነት ነው
@Alexs-o3k
@Alexs-o3k 9 күн бұрын
ክብር ይስጥሽ እህቴ
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Жыл бұрын
ሀይ ዮዲትዬ እዴት ነሽ ውዴ ❤️🙏
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
ሀይ ዮዲትዬ እዴት ነሽ ውዴ ❤🙏
@aregaakmel5435
@aregaakmel5435 Жыл бұрын
ትመቺኛለሽ
@Maryam-gg2vq
@Maryam-gg2vq 5 күн бұрын
Yodi ewnat naw enam bale gize yistagn nabar bahone sat slku tablashto aydwlilgnm naber enam basaw slk ayggnagnim biye asbku yalhut sidet naw batam kafagn kazan kahone lij tawaqaqin rajim awaren tawdadin bale eyastalgn mata ena 5tum natibochish ewnat nachew simatu ena ga alu
@mikebenyam8892
@mikebenyam8892 8 ай бұрын
Yes I have noticed especially touching her phone is a big mistake.
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Жыл бұрын
ዬዲት ጉዲት እናመሠግናለን 🙏🙏
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Жыл бұрын
ዮድ እንኳን ሰላም መጣሽ
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
ሳል ስብስክራብ እባክህ
@mabratumekonin317
@mabratumekonin317 25 күн бұрын
Ok koy mind new mebtewu
@livetube5974
@livetube5974 Жыл бұрын
እሄ ለኔ ነው:: ኣመሰግንሻለው
@selamkiros3322
@selamkiros3322 Жыл бұрын
#ጉድ ነው ዘንድሮ-እውነት ጉዷ ነሽ በይ ልክ ልኩን ነው የነገርሽኝ።
@habtamugamule4872
@habtamugamule4872 10 ай бұрын
ቀጥይበት
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Жыл бұрын
ሴትልጅ ችላችላ ሲያቅታት 👌👌 ያልሽውን ታደርጋለች 👍👍👍
@user-ig7gb8ob4b
@user-ig7gb8ob4b 22 күн бұрын
Hi
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሴቶች ጠልተውኝ አያውቁም @ ድንግል ወንድ ነኝ ፍቅር አልጀመርኩም
@borubulchatariku5290
@borubulchatariku5290 Жыл бұрын
Lij kles Yodi
@YareadAbate
@YareadAbate 3 ай бұрын
ዮዲየ ሰላምሽ ይብዛልኝ አትለፊኝ እኔ የማፈቅራት እንዲሁም ላገባት የወሰንኩት ፍቅረኛየ ለኔ ከማንምጋ እንደማታወራ ትነግረኛለች በሌላ በኩል ደግሞ በመረጃ የተደገፈ ነገር ይልኩልኛል ሰወች እናምእየዋሸችኝ እንደሆነ ገባኝ ግን መራቅ አልፈለኩም እወዳታለሁ ከሌላ ሰዉጋ የምትፃፃፋቸዉን መልክቶችና ፎቶወች ይልኩልኛል እና ምን ላዲርግ እሷ እንደምትወደኝና ከኔ መቸም እደማርቅ ትነግረኛለች እስኪ ከቻልሽ መልሽልኝ
@merd24
@merd24 2 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ሴት አሰመሳይ ስለሆነች ትቅርብህ
@Abasdegan
@Abasdegan Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አጋጥሞኛል
@luuliafarluuli9527
@luuliafarluuli9527 4 ай бұрын
@amanuelhaile8341
@amanuelhaile8341 Жыл бұрын
Yena wudashin siwodsh
@biniyambirhanu3550
@biniyambirhanu3550 Жыл бұрын
Gadana alse way
@user-qy7rt3it4y
@user-qy7rt3it4y 5 ай бұрын
የአንቺን የግል ስልክ እፈልጋለሁ ፀፊሊኝ ከይቅርታ ጋር
@HailaHadish-ti1ov
@HailaHadish-ti1ov 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ነገር ግን ከኔ ፍት ሁና ነው ምታወራው ኣንድ ነገር በይኝ እህቴ
@merd24
@merd24 2 ай бұрын
ጂላጂል እንደሆንክ ስላወቀች ነው ከአንተ ፊት የምታወራው
@kelemujoco406
@kelemujoco406 6 ай бұрын
ዮዲ ሁሉም ነገር በትክክልኛ መንገድ ገልጸሽዋል ለምን ?ስል አኩርፋ ስልክ አታነሳም ለረጅም ስዓት ታወራኝ ነበር ሁን ግን በጣም አጭር ነው በቃ ልወስን ማለት ነው ?ሂሂሂሂሂሂሂ እሱንስ ጠርጥሬያለሁ ግን ዝም ብዬማ አልተዋትም ይቺ መጋጣ
@DawitAlemayehu-bp6yw
@DawitAlemayehu-bp6yw Жыл бұрын
ለኔ የነበራት ስሜት ለምን ሊለወጥ ይችላል
@merd24
@merd24 2 ай бұрын
ሴቶች በአጠቃላይ እንቆቅልሾች ናችሁ ! ___ አሰማሳይነትና እስስትነት የግላችሁ ነው !
@tigabutesfafentaw1312
@tigabutesfafentaw1312 Жыл бұрын
ጊዘያዊ ወሲብን መሰርረት ያደረገ ፍቅር አይመከርም ምክንያቱም ከጋብቻ በፊት ወሲብ ካደረጉ ሲጋቡ ምን ይሰራሉ ስለዚህ ከእሚወዱት ሰው ጋር አብሮ ለመኖር ካሰቡ እስከ ጋብቻ ድረስ መታገስ ግድ ነው።
@tageltesfaye7247
@tageltesfaye7247 Жыл бұрын
ችግር እየሆነ የመጣው እኮ ይህ ነው አይደለም እሰከጋብቻ ወጥተህ እሰክትገባ ድረሰ መጠበቅ መታገሰ ብርቅ እየሆነ ነው።
@tigabutesfafentaw1312
@tigabutesfafentaw1312 Жыл бұрын
@@tageltesfaye7247 ልክ ነህ በአሁን ሰአት እውነተኛ ፍቅር እየጠፋ ሄዷል እውነተኛ ፍቅር ይታገሳል፣አይታበይም፣ አይቀናም፣ ብቻየን ዪድላኝ አይልም፣ እውነትን እንጅ ሀሰትን አይቀበልም ስለዚህ እንደዚህ አይነት ፍቅር በሁለት ፍቅረኛሞች መካከል ቢኖር አይደለም እስከ ጋብቻ እስከ እለተ ሞት ድረስ ቢታገሱ ይችላሉ ግን የአሁን ሰአት ፍቅር በአብዛህኛው ትኩረት የሚያደርገው ጊዜያዊ ሲሜትላይ ነው።
@zekeleza9184
@zekeleza9184 Жыл бұрын
አንቺ ፍቅር የወንሽ ነገር
@user-cq4mq8qq3c
@user-cq4mq8qq3c Жыл бұрын
አቺ ትለያለሽ
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🥰
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 Жыл бұрын
የሴት ባህሪ ማወቅ እጅግ ረቂቅ ነው ስለዚ ሴት ለመመርመር ጊዜ አለ ማጥፋት ይሻላል ባይ ነኝ
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
አምሳሊ ቤተሰብ አሪጊኝ እባክሽ
@user-eo5lw5gs1v
@user-eo5lw5gs1v 9 ай бұрын
ሰልክ ሰደወል አታነሳም ቴክሰት ሰፀፍ አትምልሰም በተሎ ነው የምፈልገወ ጠያቄወን
@henokabuti9539
@henokabuti9539 Жыл бұрын
ኮመንት ለምንድነው ማትመልሽው? በጣም የምታናጂ ሰው ነሽ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
yeker beleg....astekakelalew
@seidoumer5895
@seidoumer5895 Жыл бұрын
ግን እኔን ደገግማ በጣም እውዳትሎው ግን እኔ ላይ ቡዙ ጊዜ ትልይኛልች ቆይታ አሁንም ትመጣለች እኔ ስትጣለኘ ሌላ ውንድ ጋር ትሆናለች ከሱ ጋር ትንሽ ከቆይቺ እሱን ትታ እኔ ጋር ትምጣልች ምን ማደርግ አለብኝ
@almightygod1023
@almightygod1023 Жыл бұрын
ጠፍጥፈህ አባራት መጥፊያህ እንዳትሆን ሸርሙጣ ናት
@seidoumer5895
@seidoumer5895 Жыл бұрын
@@almightygod1023 እውነትህን ነው
@tesfayebirhanu7294
@tesfayebirhanu7294 Жыл бұрын
ቆራጥነት ያስፈልጋል
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
ሰይድ የምርህን ነው ወይ ጉድ የኒ ቢጤ ነች እኒ ግን ትቸዉ የምጠፋዉ ሌላ ወድጀ ሳይሆን ድብርት ያጠቃኛል ሰዉ ያስጠላኛል ሙዴ ይቀያየራል በምክንያት ነው የኒ
@seidoumer5895
@seidoumer5895 Жыл бұрын
@@seada9327 ያንቺ ይቻላል በቃ ተምቸሺኝ
@azerge-eq6ob
@azerge-eq6ob Жыл бұрын
ልክነሸ ነገር ግን ኣንደ ጥያቄ ኣለኝ ባለ ተዳር ናት በጣም ታፍቅርኛልች አንዳትምጣ የቤተሰብ ጫና ኣላት እኔ ምን ማደርግ ኣለበኝ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
አንተጋ ብትመጣም ሌላ ደሞ ወዳ መሄዶ አይቀርም .........
@xfyfd8211
@xfyfd8211 10 ай бұрын
አይይይ ከሳራ ናት
@luelgrmay7655
@luelgrmay7655 4 ай бұрын
Bota atistat des aylim
@almightygod1023
@almightygod1023 Жыл бұрын
ሴትና አህያ ወደኋላ መራገጥ ከጀመሩ መመለስ ይከብዳል በአጭሩ ሴት ልጅ ማለት የሰይጣን ቁራጭ ማለት ናት
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
እናትህ ሴት ነች
@salamst8116
@salamst8116 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 5 ай бұрын
🤣🤣🤣ግግማ ነህ
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
🛑 ከ break up በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች // Don't do this after breakup
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 67 М.
Wolfram Physics Project Launch
3:50:19
Wolfram
Рет қаралды 1,7 МЛН
⭕️ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም⭕️
12:10
WuBALeM🥀🍷
Рет қаралды 151 М.