ከV*** ምን አታገለግኝ ብሎ ሚያስብ ወንድ አለ| Ahadu media

  Рет қаралды 156,820

ahadu media

ahadu media

2 жыл бұрын

‪@leyuandmahi‬
missleyu KZfaq channel
• ለከፋ ለመረረዉ ብቻ!!!
instagram @missleyu
instagram@a_t_zed
ይህ ኣዲስ ፕሮግራማችን ሲሆን የተለያዩ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ሃሳባቸውን እና ከሃሳባቸው ጀርባ ያለውን እውነት የሚያጋሩበት ፕሮግራማችን ነው
በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ናዝሬት/አዳማ ያላችሁ
በTelegram ላይ @ahaduofficial ያናግሩን ወይም +251948486063 ላይ በመደወል መመዝገብ ይቻላል

Пікірлер: 374
@merahussein3872
@merahussein3872 2 жыл бұрын
Not every men are "predetors" just for marrying a girl younger than him, or like you said insecure about them selves that they find them selves someone who wont question his decisions. It's sometimes no actually most of the times because of our maturity timing like you said it ur self. Not only emotionally, but also physically. Ladies mature physically way too early than men, and go through lots of changes due to different reasons. Men as a compensatory mechanism choose to date younger girls. And the one you said "respect" n stuff, ey yo, it 👏 doesnt👏 work 👏! Not in our context at least. እኛ ሀገር ሴቶች ከ10 ፤ 8 ወይ 9 ሚሆነው ፣ ሰው አክባሪ ፣ mature ፣ ጥሩ future ያለው እኩያዋ ወንድ ይልቅ financially secure የሆነ ባል አግብታ ፣ እያጋጫት ብትኖር ነው ምትመርጠው! That's the reality. C'mon guys, እኛ በገንዘብ ተመናቹን ብለን complain ሳናደርግ እናንተ ወንዶች insecure ስለሆኑ ቲናንሽ ልጆች አያደኑ…! ሆድ ይፍጀው! 😂
@nevergiveup8353
@nevergiveup8353 2 жыл бұрын
ሀሳባችሁን የምታስተላልፉት እኮ ለሀበሻ ነው ምንድን ነው የእንግሊዘኛ መአት
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 2 жыл бұрын
አማርኛ ለመግደል የሚደረግ ጥረት ይመስላል ለምሳሌ አብዛኛዉ በእንግሊዝኛ ቃላት ሲጠቀሙበት የነበረው ቃል በእኩል የሚገልጥ አማርኛ ቃል ሞልቶዋል ስለዚህ በአማርኛ ቃላት ሙሉ አረፍተነገር መናገር አለማወቅ ነው ወገን እንስሳት የራሳችንን ማክበርና ማሳደግ ስልጡንነት ወይም አራዳነት ነው ብዬ አስባለሁ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
እንዳንተ ዓይነት አማካሪ ወንድም ቢያገኙ ቋንቋቸው ይሻሻላል ።
@woinmulatu4087
@woinmulatu4087 2 жыл бұрын
የሰለጠኑ ስለመሰላቸው ነው
@elyanademise9227
@elyanademise9227 2 жыл бұрын
ሲሞላቀቁ ነው እንጂ
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
They are full of bullshit. Ye English word yalebotaw hula yetekemalu endehu memolakek selemefelegu new
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@dinodire7576 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@user-uy4rs4jv7x
@user-uy4rs4jv7x 2 жыл бұрын
_ኧረ ጎበዝ ሀገራችን ሳንሰማ ተለውጣለች ማን ይሙት ሙዝ በቂቤ እየቀላለቀ ለሚመገብ ህዝብ እንግሊዝኛን በአማርኛ ቀላቅሎ ማደናገር ተገቢ ነው😜_
@danielabreha5834
@danielabreha5834 2 жыл бұрын
በራስ አለመተማመን ችግር ነው
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ሙዙም ቅቤውም ሀገር በቀል ስለሆኑ፡ አማርኛውን አዘምኖ መጠቀም ይቻላል። 🤔
@dertogada177
@dertogada177 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@tsedallove
@tsedallove 7 ай бұрын
​@@tenalehulum❤😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 6 ай бұрын
😂😂🤣​@@tenalehulum
@TseganehKuma
@TseganehKuma 2 жыл бұрын
ወዳጆቼ ስለትዳር ባለትዳር ብቻ ነው ማውራት የሚችለው:: Theory and logic fail to work in it.
@sosinakechena9314
@sosinakechena9314 Жыл бұрын
That’s true
@kebedeasfaw9927
@kebedeasfaw9927 2 жыл бұрын
እስኪ እግሊዘኛውን ተውት በናታችሁ ምንም ያሰጠላል አደኛ ወይሙሉ እግሊዘኛ ኢተርቪው ውይይት አድርጉት ካለያ ኢትዬጲያውያን ነን እምነሰማችሁ ጥራዝ ነጠቅ ያልተማረ ሰው አስተሳሰብ መሰለባችሁ
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 2 жыл бұрын
ልዩን አይቼ ማለፍ አልችልም ስወዳት where aver ሳያት ልቤ በሀሴት ይሞላል የኔ ያልኩትን ሰው ያገኘህው ያህል ነው የሚሰማኝ ሌላ ቻናል ላይ ሳይት የኔ ፀባይሰናይ የኔ የወርቅ ፍልቃቂ ልዩዪ ውድድድድድ!
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
በነዚህ ሁለት የኢትዮጵያ ሴት ልጆች ላይ ከጠበኩት በላይ ብስለት አይቻለሁ God bless you even more.
@genitube4924
@genitube4924 2 жыл бұрын
እንግሊዘኛን አቆዩልን በኢትዮጵያዊኛ አውሩ😁😁
@mimibekele4502
@mimibekele4502 2 жыл бұрын
አሳባችሁ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አይገባብ ወይ እግሊዘኛውን ወይ አማርኛውን ምረጡ።
@danielworku3962
@danielworku3962 2 жыл бұрын
ትንሸ ታለቅ ያለች ሴት ለማግባት የማንፈልገው እኛ ወንዶች ያቺ ሴት ብዙ ወንዶች ጋር ከሁለት ወንዶችም ከወጣች በኋላ የብልቷ መጠን በጣም ሰለሚሰፋ በዚህ የተነሳ ነው አይተን የምንተዋት አውጠን እንተዋታለን።ምክንያቱ ሲገለጥ ደሞ የሴቶች ብልት ሁለት ወንድ ካሰተናገደ በኋላ በቀላሉ የመጉዳትመሰመሩን ዳቦነቱን ውበት ሰለማይጠብቅ ገና ሰናየው በአንድ ቀን ግኑኝነት ነው የመሮጫችን በር የምንፈልገው ።ማሪያምን እላችኋለሁ አንዴ ከአንዲት ሴት ጋር ከተዋወቅን በኋላ ካፌምካልን በኋላ በሌላ ቀን አብረን ለመውጣት በዛው ለምሸት እራት ከተገባበዝን በኋላ አልጋ ይዘን ገና ወደሰዋ እደገባሁ የሆነ ገደል የገባሁ መሰሎ ነው የተሰማኝ ማለትም የሚገድም የሚሞቅ ነገርም አልተሰማኝም በዛቺው ሰከንድ ፍላጉቴም ጠፋና ባአንዴ ነው የወጣሁና ሱሪየን ሰታጠቅ ምንሆንክ?ብላ ሰጠይቀኝ ጥሩ ነገር አልተሰማኝም!ብያት እድንወጣ ጠይቄአት ወደየቤታችን ተሰነባብተን ተለያየን ።እና ሴቶች በፈጠራችሁ የላይ ውበታቺሁን አይተን ተሰበን ምኝታ ላይ ያለውን ደግሞ ውበቱን ያልጠበቀ ዳቦ ካጋጠመን እንኳን ለጋብቻ ለቀጣይ ጓደኝነትም አንመርጥም።ለዚህ ነው ሴቶች ሰታለቃቅሱ ምትሰሙት ጣጥሎኝ ሄደ !እኔን ትቶ ያቺን አገባ!ሰትሉ የምትሰሙት ትልቁ የእኛ የወንዶች ምርጫ ብልታቺሁን ነው የምንመለከት ጠርቅቅ አድርጉ የማይዘን ከሆነ የላይ ውበቱ የዳቦ ቅርፁን አጥቶ የተበታተነ ቅጥ ያጣ ከሆነ ለደቂቃም አንቆይም ውበታችሁ ከላይ ዳሌአችሁም ያማረ ቅርፅ ቢኖራችሁም ያ ካላማረ ።ድገት አንድ ቀን መልክዋ ለዘብ ያለው በጣም የማታምር ሁና የታችኛውን ዳቦዋን ግን ጠብቃ ማለትም አንድ ፍሬንድ ኑሯት ቢሆንም ከተለያዩ በኋላ ተጠብቃ ካገኘናት አንቺ የምታምሪ ብትሆኝም ከዛች መልክዋ በጣም የማታምር ከሆነችው ዳቦዋ የሚያምር ሁኖ ካገኘነው እኛ ወንዶች አንቺን ትተን ከዛች ጋ እንጋባለን ማለት ነው።ሰለዚህ ብዙ ወንድ የምታበዙ ሴቶች ለትዳርወንድ ለማግኘት የምትችሉት ያረጀ ሸማግሌ ብቻ ነው የምታገኙ ።ድግል የምትባለው ወጣት ሴት ደሞ የበለጠ ተመራጭ የምናደርጋት አንቺ እደምትይው መግዛት ብዙ ሰለማታውቅ ያልሸው ሰተት ነው።ድግልን ሴት የምንፈርደው አንድና አንድ ቅድም ያልኩት የዳቦዋ ቅርፅ ያማረ ሰለሆነና ለሌላ ወንድ ውበቱን ሰለአጠፋችው ሰለምንወድላት ነው።ቅድም እደገለፅኩት የሴት ብልት ወንድ ከደረሰ በኋላ ውበቱን ሰለሚያጣ በኋላ የምናገኘው ወንዶች ሰፈሩን አፈራርሰ ሰፈር መሰሎ ሰለምናየው ከዛ ቤት ገብተን ወይም ያነን የተጉዳ እቃ ተረክበን ለመኖር በጣም ያሰጨንቀናል ለዚህ ነው ውበቱ ያማረ ዳቦ ድግል ባይኖራትም ሰናየው ያማረ ጠበብ ያለ እዲሆን የምንፈልገው ።ሰለዚህ እተዋችኋለን የማይመች ከሆነ ።
@Hirute12
@Hirute12 2 жыл бұрын
ኸረ ስለፈጠራችሁ። ከቻላችሁ ንግግራችሁን በሙሉ በእንግሊዝኛ አድርጉት ችግሩ አትችሉም እንጅ። የምታወሩት ለሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወይስ ለራሳችሁና ለእናንተ መሰሎች። አማርኛውን አታሳምሙት።ይቅርባችሁ። ከናንተ የባሰው ደግሞ ጠያቂውም ያው ነው። ይኽ ምሑርነትን አይወክልም። ኢትዮጵያዊነትም አይደለም።
@atnatiyoswondesen4014
@atnatiyoswondesen4014 2 жыл бұрын
single hono endezi sle relationship be phd dereja metenten aykebdm
@eyasuzemedkun4251
@eyasuzemedkun4251 2 жыл бұрын
አናንተ ማቹር የምትሉ ጭንቀት ነው የሚታይባችሁ ያልሆናችሁትን ለመሆን ስትላላጡ ፡ አኔ ግን ልምከራችሁ ጥበብ ማለት እግዚአብሔርን መፍራት ነው፡ ለስጋችሁ ደስታ አትጨነቁ የመንፈስ ምግብ የሚባል ነገር አለ ለሱ ተጨነቁ ፡ወደነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ወደእየሱስ ክርስቶስ ተመለሱ፡፡የዛን ጊዜ እረፍ ትላችሁ፡ ኡፍ ተሰቃያችሁእኮ
@Gardeneden996
@Gardeneden996 2 жыл бұрын
ጀግኖች ስላአገር ያወራሉ እናተ ስለ ሴት ወንድ ነው የምታወሩት
@andiwoldegiorgies6422
@andiwoldegiorgies6422 2 жыл бұрын
Hager yemitiseraw be Wend ina beset
@dadydady3547
@dadydady3547 2 жыл бұрын
አገር እኮ ሰዉ ነዉ! ሴትም ወንድም!
@dannylemi8802
@dannylemi8802 2 жыл бұрын
Wow I amezed to the way how Liyu explain the things. .She has smart idea and best view of futurity . To be frank you deserve better life.
@teshutadesse5800
@teshutadesse5800 2 жыл бұрын
የልዩ ብቻ ነው መልሶች ትክክል ግልፅ የምትናገረው ...እኛ open ነን ትጠላለ "በግልፅ ከተነጋገርክ በግልፅ ትፋታለህ " አንዴ ሰዎችን በደንብ ለማወቅ ስትጥሩ ያወቃችሁትን ያህል ትጠላላችሁ አንዳድ እውነቶች ሳይታወቁ ቢቀሩ ይሻላል.....
@user-dz1yi3he2l
@user-dz1yi3he2l 6 ай бұрын
በጣም አስቀያሚ እና ባህላችሁ ማን ነታችሁ የጠፍባችሁ ሴትወች ውጭ ተወልደው ያደጉት ልጅወች አማረኛ ሲናገሩ እንደናንተ ብዙ እንግሊዘኛ አይጨምሩም እንካን ስው ልትመክሩ እናንተ የሚመክራችሁ ስው ያስፈልጋል
@tinsaero2802
@tinsaero2802 2 жыл бұрын
አቦ አማርኛውን አብዙ ስትናገሩ ዝግጅቱ ምርጥ ነው
@salhasualih7355
@salhasualih7355 Жыл бұрын
በጣም ተላላጣችሁብኝ እኔ ጭምት ነኝ ግን እዲህ ፈታ ብሎ ስለራስም ስለሌሎችም እሚያወራን አልቃወምም ሲቀጥል እኔ እኔ እምፈልገው ሀሳብ ላይ አውርታችሁበታል ይመቻችሁ በተረፈ የተወያያችሁት በአማረኛ ነው ወይስ በራሼኛ ነው wagwan sisወች out
@user-gl3yi8sz5o
@user-gl3yi8sz5o 2 жыл бұрын
እባካችሁ የቁዋንቁዋን ነገር ረተው ተው ፅድት ያለ መግባቢያ አማርኛ አያለ በማይገባን እንግሊዘኛ አዘባርቁብን ጥብርቅ ሁላ
@abdurahmankedir3132
@abdurahmankedir3132 2 жыл бұрын
ተማር አማርኛ ብቻ ማን አደረገው
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሴት ደስ ይለኛል ለጥያቄቸው በቂ መልስ ከእውቀት ጋር ❤️❤️ ወንድልጂ ለትዳር ከሴት እድሜ መብለጥ አለበት ሳይበዛ በ4-5አመት ብዬ አምናለሁ እኔ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
ምታነቡት መፀሀፍ በ Englishe ስለተፃፈ ሀሳባችውን በደንብ ስለሚገልፅላችው ይሆናል ቋንቋውን ምትወዱት እዚህ ስትቀርቡ ግን ሁሉም በሚችለው ቋንቋ ሀሳባችውን ለመግለፅ ሞክሩ ያለበለዛ "" ለጃፓን ህዝብ በአማርኛ እንደመለፍለፍ ይሆንባችዋል"
@eskiasmengistu31
@eskiasmengistu31 2 жыл бұрын
I appreciate ur discussion based on ur observation & view but to be more knowledgeable reading a book " men is from mars women is from Venus " may give u additional input & impulse 4 ur knowledge u have. Nice ladies!!!
@yeserashmalede1687
@yeserashmalede1687 2 жыл бұрын
ልዩዬ ቆንጆ 🥰 በቃ ህይወትን እንደዚህ መኖር እወዳለሁ አለ አይደል እንቅጭ እንቅጯን .....አትሮን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
ዋው የወዱ አስተሳሰብ በጣም ተመቸኝ የልጅነት ፍቅረኛየን እንጋባለን ብዬ ከስደት ሰፍ ብዬ ስሄድ ተሸክሽካ ተሸክሽካ ጠበቀችኝ እኔም አድቀን አድሬባት ምክናዬቷን ብደረድርም አላሳምነኝም የያዝኩላትን ያንገት ሀብል እማዬን እንቺ ስላት ለምታገባት ሚስትህ ብላ እሳጥኗ ቆለፍችበት እኔም ወደስደቴ ተመለስኩ ምክናዬቱም ከ2002 እስከ 2006 ዓም ድረስ ተፋቅረናል ስመለስ እደምንጋባ ተነጋግረን እቤተሰቦቸጋር ሳይቀር እየተገናኘች እኔም የሚያስፈልጋትን እያደረኩላት እሷግን ባልጋጠበቀችኝ ባለሽበት ይመችሽ እኔ ግን በሚገርም ጭካኔ ቆረጠልኝ
@user-kr5my4oq9j
@user-kr5my4oq9j 8 ай бұрын
Yene wedm gegna nh ymr
@mikakeremela
@mikakeremela Жыл бұрын
am geting new advices from this podcast really guys enjoy it
@h.shebeshe3065
@h.shebeshe3065 2 жыл бұрын
ልዩ አታዳምጥም ጠላቃ ትገባለች ሰሜትን መቆጣጠር አትችልም ይችኛዋ ግን የተረጋጋች ናት በጣም ታዳምጣለች ምክር ነው ልዩ እራስሸቪዲዮ ለይም እንዲ ነሽ እባክሽ ማዳመጥ ልመጂ ሰው አሰጨርሺ
@mimegirma251
@mimegirma251 2 жыл бұрын
የሚዳምጧችሁ ኢትዮጵያዊ ናቸው እኮ ለማን ነው እንግሊዘኛው🤔🤔🤔እርግጠኛ ሆኜ ምነግራችሁ የሚዳምጧችሁ አብዛኛዎቹ ከሀረብ ሀገር ነው በብዛት ወጣት ያለው እዛ ስለሄነ ለማስተካከል ሞክሩ እንግሊዘኛውን ለሀበሻ ፈረንጆች ሌላ ቪዲዮ ስሩላቸው አመሰግናለሁ ።
@genetmelese7487
@genetmelese7487 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኮ
@Babi24_get
@Babi24_get 2 жыл бұрын
ለምን አማርኛውን ታሞላቁታላችሁ እና ደግሞ ኦዲየንሳችሁ ሀበሻ ነው ወይም ሙሉውን በእንግሊዘኛ አርጉት በጣም ተሞላቀቃችሁ ልዩ ትሻላለች ጏደኛሽ ግን በጣም ሙልቅቅ አለችብን እና ደስ አይልም የሚያችሁ ሀበሻ እደሆነ ረስታችሁታል እና አስብበት
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 жыл бұрын
እንግሊዘኛቹን ስጠላው ቋንቋ መግቢያያ እንጂ እውቀት አይደለም ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ እንዳላዳምጣችሁ አታድርጉን።
@user-xx5ob6xo6e
@user-xx5ob6xo6e 2 жыл бұрын
ዉነትሽነዉ ያስጠላሉ አማረኛ ወይም እግሊዘኛ ብቻያዉሩ የምን መጨማለቅነወ
@helane9156
@helane9156 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ምድነው በእግሊዘኛ የኡቀት መለኪያ አይደለም
@climatefascism9870
@climatefascism9870 2 жыл бұрын
Liyu is basic, practical, beautiful inside out.
@tilahunadmasu132
@tilahunadmasu132 2 жыл бұрын
Mostly I'm interested on liyu's idea ,b/c she tries to describes the fact that many guys do. But the point is to understand and respect each other since no men or women is perfect in all directions of life.
@user-fl9gh2qw2m
@user-fl9gh2qw2m 2 жыл бұрын
Englisch quanquachiw erasu ayamrim. Minim atichilum.
@yebenayasenat
@yebenayasenat 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ናችሁ
@younesabdu744
@younesabdu744 2 жыл бұрын
The topic was brilliant !!! please keep it up!!! But why is the guy behind 📷???? Since his also part of the discussion??? It disturb and not convertible!!!
@wagatasew3452
@wagatasew3452 2 жыл бұрын
Hi guys, it is so nice discussion point but question is why you and you like person discussed mics language ?
@xbxbxgzghs5748
@xbxbxgzghs5748 2 жыл бұрын
I think the most important thing in good a relationship or Marriage is trust, loyalty, understandings , respect and responsibility. To contribute together for the family and each other, have the same views and goals, a good marriage or relationship should not be dull and watery, more often it needs some romance and passion.so as to maintain the long and fresh love✌️✌️✌️
@hiduhidaya8577
@hiduhidaya8577 2 жыл бұрын
ብዙ ችግር ያለበት ሠዉ ጥሩ መካሪ ይወጣዋል የተባለዉን በእናተ አየሁ ሳያገቡ ፍቅረኛ ሳይሆራቸዉ ሰለግንኙነት ማውራ ሳይተኙ እንደ ማለም(ህልም)እንደማየት ያዉ ይሄችግር የእናተ ብቻ አደለም የሃገሪቷምነገር እንዲ ነዉ የሆነው።
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
Leyu 🥰wedshialhu ngegershi ነጭ ነጭዋን ነው 👌🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@lazarustessema3756
@lazarustessema3756 2 жыл бұрын
To tell the truth this girls may be one in a kind in this social media platforms, I never seen this kind of Mature and Calm conversations.🙌🙌
@istandwithtigray4028
@istandwithtigray4028 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እኔ ምነረው አውሮፖ ውስጥ ነው በጣም ማፈቅራት ልጅ የ 25 አመት ልጅ ገረች ነች ምትኖረው ሱዕዲ ዓረብ አገር በጣም ትወደኝ አለች እወዳት አለው ግን አብረን እንዳንሆን ትንሽ ምያራርቀን ነገር አለ እኔ ስደት በሊብያ ወደ አውሮፖ ከገባሁኝ 5 አመት ሁኖኛል ግን ጋደኛየ ላገባት ብፈልግ የግድ አገር ቤት መኖር አለብኝ ምክንያቱ ፍቅረኛዬን ስደት ብትኖር ከንግዲ ስደት መውጣት አትፈልግም ሰላም ከሆነ አገሬ ገብቼ ነው ምኖረው ምትለኝ ምን ላርግ እወዳት አለው ከመኖር ከፈለኩኝ ያ በስንት ስቃይ መከራ አይቼ የገባሁት አላማ ሳላሳካ እንዴት ልግባ አግብቼ እንዳላመጣት እሳ ድጋሜ ስደት አልፈልግም አለችኝ አገር ከገባች ግን በጣም ሰው አክባሪ ወላጅ አክባሪ በጣም ቆንጆ ውበት ያላት ልጅ ነች እና ቤተሰቦቻ እንድትዳር ይፈልጋሉ የቤት ትልቅ ነች እና ምፈልገው አለኝ ብላቸው ይቀበሉኛል ትላለች ግን እኔን ማግባት ብትፈልግ ግን ለኔ ብለክ ኣለማክን ትተህ ልትመጣ አልፈልግም እኔ እጃ ግን እወድሃለው ትለኝ አለች ምን ላርግ ጨነቀኝ ምክራቹህ አካፍሉኝ
@sikosilo1074
@sikosilo1074 Жыл бұрын
ወድሜዎ አይዞህ አላህይረዳህ የምትወዳት ከሆነ ለምንአትህድላትም
@seni194
@seni194 Жыл бұрын
እደምንም አሳምነህ አግብተህ ውሰዳት እየወደድካት እየወደደችህ አትለያዩ ከወደዱት ጋር መኖር ምንኛ መታደል ነው ለሌላም አሳልፈህ አትዳራት
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 2 жыл бұрын
በትክክል
@wubayehukebede9917
@wubayehukebede9917 2 жыл бұрын
አይገርማችሁም ታታሪው አየለን፣ ጉዱ ካሳን፣ ብልጣ ብልጦን የመሰሉ በምናብ ያየናቸውን የተረት ጓደኞቻችንን ታስታውሷቸዋላችሁ? ወይስ እናንተ የዛሬዎቹ ሲንደሬላን ነው የምታስታውሱት?
@birukgirmay3594
@birukgirmay3594 2 жыл бұрын
አዎን ድንግል አልፈልግም የሚሉት አሉ* ምክንያታቸውም ደሞ ለምስትነት ሳይሆን ለጊዜያዊ ሴክስ ብቻ ስለሚፈልጋትና ድንግልናዋን ደሞ አበላሽቶ መተውን ስለማይፈልግ ማለትም ለሂሊናውም ይሁን ምናልባትም ተጠያቅም እንዳይሆን በማሰቡ ነው።
@chisabbeytripsvideoyoutube6721
@chisabbeytripsvideoyoutube6721 2 жыл бұрын
በሀገሬ እሴቶች ተስፋ አለኝ እሴቶች ጠንካራ ሁኑ ጅምሩ ቆንጆ ነው ሁለቱ እሴቶች በጣም በሳል ናችሁ
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ግልጽኝኑታቹህ ደስ ይላል እህቶቼ
@yemanesiltan5767
@yemanesiltan5767 2 жыл бұрын
Thank you liyu for your real and truth info but Atronous if you don't change your mind you will not marry or good relationship
@melathabtu5614
@melathabtu5614 2 жыл бұрын
Sense of humor! Andegna the girl wearing purple 💜
@dubais7336
@dubais7336 2 жыл бұрын
ምርጦችየ
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
እንግሊዘኛችሁ ደግሞ ያምርባችሃል ዝም በሎቸው ሃበሻ ወይ አያውቅ ያወቁትን ደግሞ ማጣጣል ስለሆነ ይመቻችሁ ሁሉም በጊዜው ያምራል ቡርቅቅ በሉባቸውውው
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
ፀይሟበጣም እውነት ነው እምታወራው በጣም ጎበዝ አንችን ያገባ ታድሎል የኔ ቆንጆ ስወድሽ 😘❤️
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
የቷን ጠይሟ?
@pink9212
@pink9212 2 жыл бұрын
I don’t think everyone knows English so please avoid your English if you want people to understand what you are saying
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
በአማርኛ አስተያየት ሳይፅፉ ፡ እንግሊዝኛ አትጠቀሙ ማለት ሞኝነት ነው ። 🤔
@entertainmentfeshetaentert3199
@entertainmentfeshetaentert3199 2 жыл бұрын
You had a great Interpretation about Emotional Intelligence!
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
Emotions don't help in making intelligent decisions. 🤔
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 жыл бұрын
ምነው በእንግሊዝኛ ነው አፋችንን የፈታንው አላችሁ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ የዩቱብ ቻናሌን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@seblemamo1292
@seblemamo1292 2 жыл бұрын
We need a part 2 yamr yamrrrrrrrrrrrrrrrrr👏👏👏👏👏👏
@yz6298
@yz6298 2 жыл бұрын
Liyu I always believe you act over confident but I love your honesty. Atron you try to act classy and very mature .Be real !!! I saw your pics on Instagram and they speak for themselves. If someone is dating a younger person that doesn't mean he or she is a predator. The host should ask questions in Amharic. Over all great topics and would be great if you include men and people different of ages to the conversation.
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
አቅራቢው በአማርኛ እንዲጠይቅ ፡ አስተያየቱም በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ። 🤔
@ethiopiangurl248
@ethiopiangurl248 2 жыл бұрын
What do you mean “Your instagram pictures speak for themselves”??
@asmamawamare4393
@asmamawamare4393 2 жыл бұрын
Eshe enbele enante ke 30 belaye nacho (Yale kisheba), enante mature nachu?
@tessam8154
@tessam8154 2 жыл бұрын
ባለ ነጭ ቀሚሷ ግን ትንሽ ካቡ ካቡ የሚለውን ዘፈን የበላችው ነው ሚመስለኝ ትንሽ አካበደች የሴቶችን ጉዳይ ለዚህ ነው ሲንግል ሌዲ የዘፈነችው የእጃን ነው ያገኘችው
@hajikedir1140
@hajikedir1140 Жыл бұрын
U are wel experienced females.
@yosefsolomon7330
@yosefsolomon7330 2 жыл бұрын
NICE TOPIC
@sebsebiagodisso9435
@sebsebiagodisso9435 Жыл бұрын
ፖሮግራሙ አሪፈ ነዉ ያዉ እኔ ላወራ ያሰብኩትን ሁሉሙ ሰዎቺ አዉርተዉታል ባይሆን ስልካቸዉን ላክልኚ
@rohametalworking3280
@rohametalworking3280 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪይዳህ
@balagertube3906
@balagertube3906 2 жыл бұрын
ስለባል እያወራችሁ ባልም ፍቅረኛም የላችሁ።ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
😂😂
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o 2 жыл бұрын
ስታምሩ ውዶች ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ
@ruthmezengh3855
@ruthmezengh3855 2 жыл бұрын
ፈርንጆቹ እህቶቻችን በርቱ
@ninanina4000
@ninanina4000 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 жыл бұрын
😂😂 👩🏻‍🦳👩🏻‍🦳
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
በ ፳፩ ኛው ክፍለ ዘመን የፈረንጅ ትርጉም ተቀየረ እንዴ ፧ 🤗
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 2 жыл бұрын
ክክክ እረ ነቆራሽ ተመቸኝ ወዳጄ !!
@TiruB
@TiruB 7 ай бұрын
ይመችሽ 😂😂😂
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
ልዩው ግንበጣምነውየምትደነቀው በተለይ ለወድልጅያላት ብዙውነገርእንማራለንካች ውደእኘብዙም የማነቃቸውየወድባህሪ
@gtab5628
@gtab5628 Жыл бұрын
wow liyu is allrounded lady ከቁንጅናዋ በተጨማሪ!!!
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 2 жыл бұрын
ቃለምልልሱ ወይ ጥርት ያለ አማርኛ ወይም እንግሊዝኛ አልሆነ ጉራማይሌ አደረጋችሁት የቃላት እጥረት አለባችሁ
@osmanadem4614
@osmanadem4614 2 жыл бұрын
ለፍቅርና ለጋብቻ ዘላቂ ሕይወት ፣ፍቅር ፣መዋደድ፣ መቻቸል፣መክባበር፣መተሳሰብ፣ይቅርታን መጠያየቅ፣ አብሮ መብላትና መጠጣት፣ ፍቅርን ማሰደስ ፣ማለት ቢያንስ ፣በወር አንድ ቀን ፣ለብቻ ባልና ሚስት መውጣት. ወዘተ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
በጣም እምወዳቹ ሴቶች ናቹ good point
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
የምትወዳቸው ፡ በሀሳባቸው ወይስ በውበታቸው ጥሩ ነጥብ አግኝተው ነው ፧
@heavennebay995
@heavennebay995 2 жыл бұрын
Liyu love u ❤❤❤andgnwa gin pls amharic awri endeee
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 2 жыл бұрын
Love you 😍
@tessam8154
@tessam8154 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ባለ ሱሪዋ ባለ ነጫ ግን እረ አረአረረረረረ አለ ዘፋኙ የኤልያስ ተባባልን ቅርቢኝ የሚለውን ዘፈን ጋብዝልኝ
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 2 жыл бұрын
Good took I like it
@fundesha
@fundesha Жыл бұрын
extremly,extremly smart man really 😀😀😀
@samsonyimam1550
@samsonyimam1550 2 жыл бұрын
እንግሊዘኛው በሰላም ነው ስልጥኑነት ነው 10 ወይም 15 አመት በአውሮፖ እንደኖረ ሰው የሌለ መጨማለቅ አይመስጠኝም
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
ምንያስጠላኛል አሚለፋደድሰዉ ወላሂ
@akakodangote6399
@akakodangote6399 2 жыл бұрын
Hi. በመጀመሪያ ደረጃ ውይይታችሁ በጣም ለህብረተሰቡ ጥሩና ጠቃሚ ነው ልትመሰገኑ ይገባል በግሌ አመሰግናለሁ ይህን ካልኩ በአሁኑ ሰአት ብዙ ያላገቡ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ሴቱም ጥሩ ወንድ የለም ሲል እንድዚህ አይነት ውይይቶችንና ትምህርት ወስደው ወደ ትዳር ቢያመሩ ሌላው ፍቅር አያልቅም ማርገብ ነው ማቀጣጠል ነው ያልሽው ስህተት ያልቃል ፍቅር ያልቃል ይህንም ሳይንስ ነው የሚለው ፍቅር በ 60 ቀን ፍቅር በ 6 ወር ፍቅር በ 60 አመት ሊያልቅ ይችላል ሳይንስ ያልደረሰበት በስንት ግዜ (ቀን ) መሆኑን ነው ማለቁን ሁለቱ ጥንዶች በፊት ከነበረው የባህር ለውጥ ሲመጣ ያን ማለቁን የሚያውቃሉ እናትና አባቶቻችን እኛን ወልደው አስድገው እስኪድሩ ድረስ ፍቅር ሳያልቅ ቀርቶ አይደለም ካለቀ በኃላ ተቻችለው ነው ህወትን ያስቀጠሉት
@lori8885
@lori8885 2 жыл бұрын
Love yall kemirrrr
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@benjaminarsenal6765
@benjaminarsenal6765 2 жыл бұрын
እናተ ፍቅረኛ ቢኖራቹ ይገርመኝ ነበር 😂😂
@genetmoges5663
@genetmoges5663 2 жыл бұрын
እስቲ ባማርኛ አውሩ መጠይቁ ባማርኛ ነው
@ethio1994
@ethio1994 2 жыл бұрын
Patience
@yaredbezaweletaw2457
@yaredbezaweletaw2457 2 жыл бұрын
I would like to ask critical??? for whom language group is addressed this show is this for those people who speak hybrid Amharic &English. If you want to convey your message for the majority either use plain English or Amharic .It is funcky!!
@livesinusa7116
@livesinusa7116 2 жыл бұрын
Old fashion አይባልም Old school. ነዉ የሚባል ወይ አማርኛ ተናገሩ ወይም English please
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
የድሮ ትምህርት ቤት ብቻ ሳይሆን ፡ የድሮ ፋሽንም አለ ።
@livesinusa7116
@livesinusa7116 2 жыл бұрын
@@tenalehulum fashion ለአለባበስ ብቻ ነዉ የሚያመለክተዉ ለEnglish ተናጋሪ የአራዳ ቋንቋ ተናጋሪዎች ምንም የመግለፅ ሥሜት አይሰጥምምምም። Old school ደሞ ባራዳዎች አነጋገር የድሮ ተምህርት ቤት ማለት ሳይሆን የኤፍሬም ታምሩ፤ የጥላሁን ገሰሰ፤ የመሐሙድ አህመደ፤ዘፈኖች ለምሳሌ old school ሆነን የምንሰማቸዉ ድሮ old school በነበርነበት ጊዜ ማለት እንችላለን ወይም ዘፋኞቹን old school ናቸዉ ብንል ደስ የሚል አባባል ነዉ ገባሸ ??
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 2 жыл бұрын
እኛ ወንዶች እኮ ሴቶችን የምናገባው ኑሮን ለመጋራት ህይወታችንን ለማቅለል ውጪ ቆይተን ወደቤታችን ስንመጣ የምንደሰትበት ምክንያት እንዲኖረን እንጂ በላያችን ላይ ሌላ የምንሸከመው ሰው ፈልገን ወይም አንድ ቀን ያመረረ ጠላት እንዲኖረን ፈልገን አይደለም.. . ዛሬ እኮ የምንፈልጋትን ሴት ቀጥረን ማሰራት የምንችልበት ግዜ ላይ ደርሰናል ያውም ከቦነስ ጋር * ሴት ልጅ 30 ዓመት ካለፋት በኋላ considered damaged...ለትዳር የሚሆነው ወርቃማ ዘመኗን አሳልፋዋለች፣ ብዙ ለምዳለች፣ በጨረታው አትገደድም፣ ከዚህ በኋላ የምትፈልገው ማረፊያና መጦሪያ ነው ። ድንግልና አይገኝም እንጂ ከተገኘ ሎተሪ ነው። ሴክስ ዘር መተኪያና ፍቅርን ማጠንከሪያ ነው። የወንድ የዘር ፍሬ በሴቶች ሰውነት ውስጥ ሲገባ ስፒሪቹዋል ተፅዕኖና ገመድ አለው ስለዚህ የሌላ ወንድ የዘርሀረግ ያልደረሰባት ሴት ዕንቁ እና ስፔሻል ናት ። ሌላው... ወንዶች ሆይ ከማግባታችሁ በፊት የምታገቧት ሴት ፊሚኒስት መሆኗን፣ ፊሚኒስት ጓደኛና ድርጅት አባልነት ካላት፣ የፊሚኒስት ቋንቋዎን የምትጠቀም ከሆነ ለትዳር በፍፁም አትሆንህም ፣ ይህንን አስታውስ። ፊሚኒዝም የሴትን ለዛ የሚያቆረፍድ መራር የሚያደርግ ብስጩና ብልጭ ያለባቸው ተናዳጅ የሚያደርግ ንቅናቄ ነው... ፊሚኒስት ካገባህ መጨረሻህ እንጀራ ያስጋግሩሀል ወይ ማታ ማታ ቡና ያስፈሉሀል ..ሲጠሩህም አንቺ ይሉሀል
@kulu5872
@kulu5872 2 жыл бұрын
Wow, you have so much hate toward women. E/r mastewalun ysth wendme. I feel bad for the women around you. You must really hate them. May God brings light to your soul. Setoch ye e/r ftretoch nachew kante wend ketebalkew ftret e/r asanso alfeterachewm. I hope one day yann ewket fetari ysethal. Eskeza melkam edil in life 🤣
@user-gl3yi8sz5o
@user-gl3yi8sz5o 2 жыл бұрын
ፍትህ ላማርኛ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ የዩቱብ ቻናሌን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 2 жыл бұрын
ትራፊ መብላት ያለመፈለግ መብታችን ይከበር Trust comes with purity don't loose it for someone who isn't go forward in life with you handle it carefully
@rosaethiotube2596
@rosaethiotube2596 2 жыл бұрын
What about you ? Even some lads don't what
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 2 жыл бұрын
@@rosaethiotube2596 our men can be renew ours in nature Unfortunately your's can't regrow once it lost just remains the regret lol, peew!
@helenmoges3287
@helenmoges3287 2 жыл бұрын
Selfish
@elbthelmulu5844
@elbthelmulu5844 2 жыл бұрын
@@abdelaseid2718 go to hell with your trash thought set lj be virginity atgemetem terafi ante neh
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@ethiopiaartistgold7728
@ethiopiaartistgold7728 2 жыл бұрын
liyu ur wright i love the way u thinking iwana mary u
@tebejatesfaye2760
@tebejatesfaye2760 2 жыл бұрын
Hy yegna diyaspora iski qasi maxe qounqa now inglishi qasi beach hula
@25centhasen32
@25centhasen32 2 жыл бұрын
ራሱን የቻለ ነው ብለሽ ከመረጥሺውና ካገባሺው በኋላ ከከሰረና ደሃ ከሆነስ?
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Жыл бұрын
Then, Time to go 🚶‍♀️.
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
በህግ አምላከ እኛ ቀኛ ይልተደዛን አበሻ ናን እንግሊዘይውን ታውት አሄሄሄሄሄ
@abdurazakibrahim7135
@abdurazakibrahim7135 Жыл бұрын
Yes konjowoche
@ebrahimahmed6269
@ebrahimahmed6269 2 жыл бұрын
መች ነው ወደ አማርኛ ተርጉማቹ ምታቀርቡት
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 жыл бұрын
I don’t know 🤷‍♀️
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
😅😅
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 2 жыл бұрын
ክክክ
@abdurazakibrahim7135
@abdurazakibrahim7135 Жыл бұрын
Tegeste ejeg betam
@user-cw8pn1cd9f
@user-cw8pn1cd9f 2 жыл бұрын
አማረኛ ነው ግን የምታወሩት ስታስጠሉ 😏 ስልጣኔ መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል ምድረ ለፍዳዳ 😤
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 2 жыл бұрын
Friend you may have to go launge school .also you need to be optimistic; " by you judge you will be judged ". For me everything they side is right. Of course I agree inorder to develop not to mix launge we have to use either one at a time.but the issue they mention is pretty hard to state in Amharic. I like the way you lalk. Keep up the good work guys!!
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 2 жыл бұрын
Judging is not a good behavior. Besides be optimistic.
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ሀገራችን እንዴት ሠላም ትሆናለች አንቺ እያለሽ 😂ወይ ሥም😩
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Zimm bileh atinchacha. Amharic or English doesn’t make any difference. Kedebereh tewew. Wore bicha .
@Sheger_Vibe
@Sheger_Vibe 2 жыл бұрын
It takes an Alpha Leo ♌ To snatch you out of the show. And after a baby later.. Both of you will get better. I think Liyu has Jordin Sparks' "Tattoo" experience.... It's a good show... Gonna subscribe.
@abdurazakibrahim7135
@abdurazakibrahim7135 Жыл бұрын
Waw geletsa new
@esayiyasmengistu5516
@esayiyasmengistu5516 Жыл бұрын
Hey...OMG...what happen...I think you are losing the real identity of yourself...I tell this because I love you and respect you
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ሴቶችየ አግቡ ቶሎ ቶሎ
@tinsaero2802
@tinsaero2802 2 жыл бұрын
እንዴት እንስማ ቋንቋ ዋና ዋናዎቹ ለይ እንግሊዘኛ ብቻ ነው
@MkiaM-uc9rt
@MkiaM-uc9rt 8 ай бұрын
❤❤❤
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 2 жыл бұрын
ለምሳሌ አሁን እኔ ግማሹን ምን እንዳወራችሁ አላውቅም ?? ወይ አማርኛ አውሩ ወይ እንግሊዘኛ
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 45 МЛН
የረጅም ርቀት ጥንድነት Long Distance Relationships
36:55
ባለ ትዳር ሆነህ ከለሊቱ 6 ሰዓት እንዴት ሌላ ሴት ታወራለህ ?
43:17
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 53 М.
Habesha blind date | Hope and Leyu - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
41:13
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 494 М.
ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ!!!/Ladies this is for you!!!
30:16
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 25 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,1 МЛН