No video

ከፒያሳ እስከ አዘዞ - ከአዘዞ እስከ አራዳ ሙሉ ቪድዮ መስከረም 2015 GONDAR ETHIOPIA

  Рет қаралды 76,869

Discover Gondar

Discover Gondar

Күн бұрын

Пікірлер: 328
@natiman3333
@natiman3333 Жыл бұрын
ከአገሬ ከወጣው ይህው 7 አመት አለፈኝ የተባረከች ቅድስት አገር ማለት ጎንደር ነች የእውነት በጣም ነው የተናፈቃቹው ውዶች 🍀🌻🌹አገሬን ጁንታ ገሎት የለ አሁን ቀና ልትል ይመስላል ተመስገን በርቱ
@hannagebremichel8906
@hannagebremichel8906 Жыл бұрын
ጎንደር የጀግና አገር ብቻ ሳይሆን ለካስ ምድረ ገነት አረንጋዴ ነው እግዜር ከፈቀደ አንድ ቀን እጎበኝዋለው
@MasaratJjjj
@MasaratJjjj 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@almazwube3327
@almazwube3327 Жыл бұрын
አመስግናለሁ በጣም ደስ ያለኝ አገሬን ውቤቱ ጎንደርካላየሆት 14 አመትሆነኝ የፍቅር አገር ወገኔ የጎንደረ ስው ኑሩልኝአገሬችን ስላም ያድረግልን ፍጣሬ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@mesfin2525
@mesfin2525 Жыл бұрын
እኔም 14 አመቴ ካየኋት ውቢቷ ሃገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesfinworku6066
@mesfinworku6066 4 ай бұрын
እኔ የ ጎንደር ልጅ አይደለሁም። ነግር ግን የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ያስተማረችኝ እንዲሁም መልካም ስነምግባርን በደንብ ያስተማረች እጅግ ድንቅ ከተማ ናት። ህዝቧ እጅግ ደግ ፣ ሰው አክባሪ እና ትሁት ናቸው። ስለዚህ ጎንደር ሁሌም ውስጤ ነች። እግዚአብሔር ሁሌም ሰላምን ያብዛላት። ህዝቦቿን ይጥብቅላት።❤❤❤❤❤❤❤
@tadesseelias572
@tadesseelias572 Жыл бұрын
በ1969ዓ/ም ነው ከሀገሬ ከወጣሁ በጣም ተለውጧል አሁን ማን ያውቀኛል ብመጣ ግን በጣም ደስ ይላል።
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 Жыл бұрын
እረ እርሾው አይጠፋም welcome ደግሞ እምየ ጎንደር እንግዳ ለመቀበል 🇨🇬🙏
@bettyabdie6130
@bettyabdie6130 Жыл бұрын
Oyeee!!Beedget behbret gizie,,Oyeee! Pizza,arada,lilttenagework, wotobarko,,,and others oldest one are the same as they were,,but also a lot change,,but bihiarawi shay bet,armada,no yesudanu ful..hmmmm
@tadesseelias572
@tadesseelias572 Жыл бұрын
@@asterweldesilassie9109 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እውነት ነው።
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w Жыл бұрын
1969አ/ም እዉነት ነዉ ግን?ቢሆንም ጎደር ወገኗን አትርሣም እንኳን ሠዉ ምድራችን ያሥታዉሥሀል
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h 6 ай бұрын
ኧረ አይባልም ቤተሰብ እኮ ይህኔ ጭቀታቸው አይጠፋም የት ይሆን በማለት የልብ ቁስል ነው እሚሆንባቸው
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 Жыл бұрын
ጎንደር ናፍቀሽኛል 😭😭😭😭😭ሰሞኑን ከች እላለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ ከዝ ምድር ስሚ ነው የምቀመጥብሽ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Жыл бұрын
እናመስግናለን ውብና ማራኪ የአርባ አራቱ ደብር የዜማ የሊቃውንት ሀገር እናታለም ጎንደር በአሻጋሪ ሁኘ ናፍቈቴን ተወጣሁ እግዚአብሔር ሰላምሽን አብዝቶ እንዲያድልሽ ተመኘሁ 💠🔶️🔷️♥️
@betulaabeselom9398
@betulaabeselom9398 Жыл бұрын
ህዝቡን አስተውላችሁ እዩት እስኪ ወይ ወደ ቤተ ክርስቲያን እየሄደ ወይ ከቤተክርስቲያን አስቀድሶ እየወጣ እግዚአብሔር ጸሎታችሁ ን ይሰማ ክፉአችሁን አያሰማን
@MekonnenH
@MekonnenH Жыл бұрын
ጎንደር የቴዎድሮስ ሀገር ጎንደር የጀግና ሀገር ጎንደር የቀለም አባቶች ሀገር💚💚💛💛❤❤️
@-gulo4210
@-gulo4210 Жыл бұрын
ጎንደር የኢትዮጵያ ራስ!
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
በነካ እጅ ከጎንደር ሁመራ አስጎብኘን በማርያም
@zekarias998
@zekarias998 Жыл бұрын
ሳልጎበኘው የሚናፍቀኝ የጀግኖቹ ሀገር እምዬ ጎንደር ! ። እናመሰግናለን ።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ምን ችግር አለ ና እንጂ እኛ አለን ከጎንደር እስከ አብደራፊ ገደራፍ ሁመራ መተማ ጋላባት ሽህዲ እናስጎበኝህ አለን እሺ
@discoveryet2345
@discoveryet2345 Жыл бұрын
@@eyrusfeker4790 🥰🥰
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 Жыл бұрын
@@eyrusfeker4790 eyuye yet neshi meteman asaygni
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
@@ahmedalmazmi9895 ነይ እኔ ከስንጃ ሁመራ ወለል ባለ መንገድ የማስጎበኝሺ እህቴ
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 Жыл бұрын
Yikrta be misil neber yalkut kechalachu
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 Жыл бұрын
ሙሉ ለሙሉ ባላቃትም በጣም ደስ እምትለኝ ሀገር ናት
@khelot
@khelot Жыл бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱልኝ ከጎናቹህ ነኝ ወንድማቹ🥰
@discoveryet2345
@discoveryet2345 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
I'm Ethiopian North East West South Ethiopia.totaly I am pure Ethioian north East West South.Ethiopia she is my first mom.I Love my mom Ethioia.what ever Ethiopian's Thank you.
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 Жыл бұрын
ብዙ የጎንደር ስዎች እላችሁ በውጭ የምትኖሩ ኢንቬስት ብታደርጉ ታሳምሩታላችሁ ት / ቤት እና ሆስፒታል ብትስሩ ጥሩ ነው
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ነበር
@wefewofabelachewasefa
@wefewofabelachewasefa Жыл бұрын
ጎንደር እንደ ስማ ሰፊ ትልቅ አገርር ነች ሁሌ በታሪ በዘፈን ነበር ማውቃት ዛሬ ሳያት ፈጣሪ ለሕዝቧም ለእምድሯም ሰላምን ፍቅርን ለውጥን ያውርድላት ተባረክ ከሆሳዕና ደቡብ
@zomababey656
@zomababey656 Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር😭😭እዴት እደናፈቀችኝ ሰላምሽን ይመልስልን አማራዬ ሁላቹሁም ሰላም ሁኑልኝ❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይስጣችሁ ያላየሁትን አዲሱን መንገድ ከማራኪ አዘዞ ያለውን ስላየሁት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@cucump2344
@cucump2344 2 ай бұрын
ዘረኝነትን ለኢትዮጵያ በማስተማር የኢትዮጵያ ጠላት ማነው ጎጤኛ ጎንደሬ እስቲ ስህተታችሁን አምናችሁ ከጥፋት ታቀቡ ጎረቤታችሁ ጎጃምን እራሱ ለመነጣጠል ማይቆፍሩት አሸዋ የለም አሸዋው እየተናደባቸው ነውንጅማኮ ጎጃም አንሶ ቢያዩ እንቅልፍ ይወስዳቸው ነበር የጎጃም ልጅ የበላይ ልጅ ከማንም አዝማሪ ጋር አይወዳደርም ቢበልጥ እንጅ አያንስም
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
እኔ ወሎ ሁኘ ጎንደርን ሳላይ ስደት በመጣተ ሁሌም ያበሳጨኛን ወላሂ
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i Жыл бұрын
በስላም ተመለሽ እኔ እቀበልሻለሁ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ችግር የለም ትመጫለሽ አለነልሺ
@matadelmatadel6815
@matadelmatadel6815 Жыл бұрын
በቻ አች በሰላም ተመለሽ እጅ ታያለሽ ውዴ
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Жыл бұрын
ይህን ያቀረብክ ተባረክ የሰዉ ስሜት ገብቶሐል አመሠግናለሁ
@emebetayalew9017
@emebetayalew9017 Жыл бұрын
እናታለም ጎንደር ሙቸ ነው የምወድሽ በዘጠኝ አመቴ አየሁ አገሪ ጎንደር ክፉሽን አልስማ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@goikhh298
@goikhh298 Жыл бұрын
ያምራል ያምራል የጎንደር ፍቅር አይጠገብ እድሜ ከሰጠን በቅርብ ቀን መጠን እንጎበኛታለን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@HH-mk8om
@HH-mk8om Жыл бұрын
መሻ አላህ ጎደር በጣም ታምራለች ልዩ ናት ወሎየ ነኚ ግን ኢንሻ አላህ ከስደት ስመለስ
@user-ov4uz1cn2d
@user-ov4uz1cn2d 4 ай бұрын
ሀገሬ ጎንደር እና አዘዞ በጣም ናፍቀሽኛል። አመጣልሻለሁ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከገባሁ አራት ወር ሆነኝ እንደዋዛ ኑሪልኝ ካንች የሚደርስ የለም በእውነት።
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ግን እኮ እደስሞ ብዙ ነገር አልተሰራም ይቀራል የጥንት እደመሆኖ ብቻ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን 🤲
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 Жыл бұрын
እማ የፆለት የሙህራን የጀግኖች ሃገር ክፉሽን አልስማ ❤️🇨🇬🙏ንፍቅ😢
@addisneger1356
@addisneger1356 Жыл бұрын
እንደዚህ እያስተዋወቃችሁ ከተማዋን እንድትለማና አዳዲስ ኢቨተሮች እንዲመጡ ጋብዙ ልማቱ እንዲፋመጠን ።ለራስህ ክልል መጣር ያለብህ እራስህ ነህ ።
@kushekussalikebo3750
@kushekussalikebo3750 Жыл бұрын
ዋው ያላየሁት ክልል ከተማ ጎንደርና ባህርዳር ነበርኤረ ባህርዳርንም አሳየኝ ወንድሜ ተባረክልኝ ፖለቲካው ሲረጋጋ ሁለቱንም በአካል አያቸዋለው
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck Жыл бұрын
እናመሰግናለን ከልብ ዛሬ ብቻ 20 ሰው ሸር አረጌው ነው ያደርኩ በመቀጠል ደግሞ የሰፈሩ እየገባቹ አንዳንድ ሰፈሮችን ሙሉውን አካባቢ ብታቀርብልን መልካም ነው በርቱ
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 Жыл бұрын
ቻናሊን ተቀላቀሉ በዚህ ሁሉት ሳምንት ጎንደር እገባለሁ ያደኩበትን ጎንደር አስጎበኛችኋለሁ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 ай бұрын
የጀግና የሀይማኖት የታሪክ ማህደር ጎንደር ናፍቀሽኝ ሀገሬ❤❤🎉🎉
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Жыл бұрын
እግዚአብሔር የበለጠ እንድትሰሩ እውቀትና ጥበቡን ይግለጥላችሁ ተባረኩ ጎንደር ሀገሬ ኑሪልኝ።💚💛💗
@tita-Nunu
@tita-Nunu Жыл бұрын
ሁኑበት ጎንደሬዎቹ ቃላት የለኝም ዋውውውው ብያለው ዝንጥ ያለች በጣም ነው የምታምረው ውብ ሀገር የተባለችው ለካ በምክንያት ነው እናታለም ጎንደር "ስምሽ ካፌ አይጠፋም ጎንደር" የመሀረ ደገፋውን ዘፈን ጋበዝኳችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ ሰላማችሁ ይብዛ
@fetlemammo8759
@fetlemammo8759 Жыл бұрын
እጅህ ይባረክ ወንድምዓለም! 🙏🙏🙏 ሰላምሽ ብዝት ይበል ጎንደርዬ! 💚💛❤
@jhfh9212
@jhfh9212 Жыл бұрын
የጀግና ሀገር መሸአሏሕ
@user-uq4ur3nu1u
@user-uq4ur3nu1u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ
@misganawmoges
@misganawmoges Жыл бұрын
ይልመድ ባችሁ በጣም እጅግ ጥሩ ነው በተለያየ ሀገራት ውስጥ እንዲህ አይነቶችን ቪዲዮ የሀገራቸውን ሁኒታ ያሳያሉ ይህም ለቱሪስት በጣም እጅግ ጥሩ ነው እና በኢትዮጵያም እንድዚህ መጅመሩ መልካም ነው ቀጥሉበት ድስ ይላል ለምሳሌ እኔ ኢትዮጵያዊ ብሆንም ጎንድርን በዘፍን እና በስዎች ሲነገር ነው የምስማው እንጂ ቦታው ምን እንድሚመስል አላውቅም ነበር እናም ቆንጆ ጅማሮ ነው እንድ እኔ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምርጥ ትውውቅ ነው እኔም በቅርቡ ክስራ ባልድርቦቼ ጋር ባለ ታሪክን ጎንድር ሀገሬን ጎበኛለሁ ከ40 በኋላ በረቱ። ስለ አስጎበኘ ኽን እናመስግናለን
@deberituchekune214
@deberituchekune214 Жыл бұрын
እውነት ብለሃል
@beletuburka8919
@beletuburka8919 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እንግዳ ተቀባይ ተበልቶ የሚጠገብ የማይመስለው ህዝብ ምርጥ ሀገር እድሜ ከሰጠን ደግመን እንመጣለን እናመሰግናለን በትዝታ ስላሳያችሁን መልካም ቀን
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w Жыл бұрын
ነይ አለንልሽ ብቻ አንቺ መምጣት ነዉ የሚጠበቅብሽ
@hunegnawgetu9097
@hunegnawgetu9097 Жыл бұрын
thank you very much guys for this vedio i left gonder 1996 almost 19 years this vedio make me cry I hope you will back other vedio thank you again thank you
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
እኔ የጭልጋ ልጅ ነኝ ወመዶቼን ካየኋቸው 10አመት ድምፃቸውን መስማት ካቆምኩ ደሞ 3አመት ሆነኝ ስልካቸውን ይዤ አልመጣሁም ጠፋብኝ በጣም ናፍቀዉኛል እነሱም ይሄኔ ጠፍቼባቸው አለሁ እጅ ዝም አይሉም አውቃቸዋለሁ
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Жыл бұрын
በሰላም እዬኖሩ ቤተሰብን ማስጨነቅ ጥሩ አይደለም Facebook ላይ የጭልጋ ልጆችን ታገኛለሽ ቤተሰብም በዛው ይገኙልሻል
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 Жыл бұрын
I can’t wait I am coming back January ? I am count the day .
@tigist1146
@tigist1146 Жыл бұрын
Me too I will be there for temket.
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Жыл бұрын
የጀግኖች መፍለቂያ ወንዱ እንዳበሣ ሤቱ እንደነብር ጎደር መንታ መንታ ትዉለድ ሀገሬ ጎደር ኢትዮጵያ ምን ልሁን በናፍቆት ሠፍሠፍ አልኩልሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዞሮ ዞሮ መግቢያ በሬ
@mtom1547
@mtom1547 Жыл бұрын
በጣም ናፍቀሽኛል እናታለም ጎንደር ሁሌም ሰላም ሁኝልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@yohannesseyoum4249
@yohannesseyoum4249 Жыл бұрын
Gonder the SPRIT & GLUE of Ethiopia, as always it's on the side of justice & truth.
@Shaklama
@Shaklama Ай бұрын
በስደት ያለነዉ ናፍቆናል ሀገራችን ሰላምሽ ይመለስ ጎንደርየ❤❤❤
@shimelstefera
@shimelstefera Жыл бұрын
ጎንደር ጎንደር ላንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ተብላለች እኮ ይህ ሙዚቃ ላቀረባችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን !!!
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 Жыл бұрын
ጎደር ጎደር የጀግኖች አገር ደጉ ህዝብ 🙏🙏🙏
@anbutaadamu9761
@anbutaadamu9761 Жыл бұрын
MRety kgooo
@cucump2344
@cucump2344 2 ай бұрын
አስመሳይ ህዝብ የዘረኛ መዳረሻ
@temesgendemeke2314
@temesgendemeke2314 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ትዝታዎች ትዝ አሉኝ ዛሬን አያርገውና
@yolafto7045
@yolafto7045 Жыл бұрын
ቃላትየለኝም በጣም ነው ወደሃላ የተመለስኩት የልጅነት ትዝታየ እምዬ ጎንደር . ት/ቤቴን ፈለገ አብዮትን ባይ ደግሞ እባካችሁ❤ እወዳችሃለሁ ኑሩልኝ ክበሩልኝ🎉
@Wubalem-q6y
@Wubalem-q6y 14 күн бұрын
Wedshalehu Gondar hagera❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ff5gs3oi3p
@user-ff5gs3oi3p Жыл бұрын
ጎንደርዬ❤❤❤❤❤❤❤
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 Жыл бұрын
መልካም፡ሥራ፡ነው። ቀጥሉበት!!
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 Жыл бұрын
Thank You for your service 🇧🇴👍🙏🇧🇴❤️ I love Gonder it is so beautiful 😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistsisay4974
@tigistsisay4974 Жыл бұрын
አዘዞየ ናፈቅሽኝ
@semiccell6821
@semiccell6821 Жыл бұрын
በጣም በጣም ያምራል ጎንደር ምርጥ አገር
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
ግብርና ዮሀንስ አከባቢ ነበር ሰፈሬ የእውነት አለቀስኩ ሳየው ሰፈሬን የሆስፒታሉ መንገድ ማለቁንም አየን ደስ ብሎኛል ስትመለስ ግን የሰፈሩን ስም አላስገባህም በሽዋ ዳቦ መንገድ
@alexfentaw7328
@alexfentaw7328 Жыл бұрын
Gondar, the mother of patriots and history. I love Gondar.
@rosemantegbosh920
@rosemantegbosh920 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን💚💛❤️
@MahiMahi-pf7lw
@MahiMahi-pf7lw 9 ай бұрын
ሀገሬ ነፈቀኝ እናታለም ጎንደር 😢😢😢😢 እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Жыл бұрын
ዉይ ዉይ ናፍቆቴን በእንባ እየገለጽኩ ነዉ ደርሽ ከመጣሁ ድፍን 6 ወሬ ነዉ ገና 6ወር ይቀረኛል አመት ካለፈኝ ያመኛል ስስቴ አገሬ ክፉሽን አልስማ
@selamawitworku1579
@selamawitworku1579 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጎንደርየ የቴድሮስ ሀገር ውድድድድድድድድድ
@selamawitfentie5612
@selamawitfentie5612 Жыл бұрын
Betam gobez My Dear Friend Selamu And Ur Team We exepecting More Content from this channel any way u guys on the right track💐💪🙏
@pawulosworku-jt8gf
@pawulosworku-jt8gf Жыл бұрын
ጎንደርየ ከተለየውሽ 21አመት አለፈኝ ውዷ ሀገሬ እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w Жыл бұрын
እንግዳ መጦብኝ ያዉም የጎደር ሠዉ ያለ ጤፍ እንጀራ ካለእርጎ ማይቀምሠዉ ዉድድ ሀገሬ ጎደር የጀግኖች መፍለቂያ
@aboleb7393
@aboleb7393 Жыл бұрын
I looked the vedio from the beginning to the ending. Please learn from Bahirdar city and improve the streets. I didn't see half of my expectation from the development of the city. Gondar needs good infrastructure. Thank you the channal for inviting this vedio.
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Жыл бұрын
Only you can see some new buildings.,just dust no new roads till now that build when Queen Elisabeth|| came to visit Gonder 60 years a go . Beautiful old city Going behind,
@aboleb7393
@aboleb7393 Жыл бұрын
@@hannabelachew101 You are right Hanna, It is sad. Most buildings were constructed by Italian. Those Italian buildings are still used for offices. Most streets are dust and curved. Gondar needs good infrastructure such as more hospitals, universities, stadium, wide streets, industries, green area (parks), etc
@user-rb6uw5hl1s
@user-rb6uw5hl1s Жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጭረሻው እያለቀስኩ ነው ያየውት የሆነ ስሜት ተሰማኝ ግን ከአማኑኤል ቀጣይ አቡነሀራ ቤተክርስቲያ አለ ስትጠቅሰው አለፍክ ቢቻል ጅምሩን ለማስጨረስ ብነስተባብር በጣም ደስ ይለኛል ከመሰረቱ ጀምሮ ስለማውቀው ያሳዝናኛል ሳስብ ስለሱ
@user-ep7qn2pp9j
@user-ep7qn2pp9j Жыл бұрын
ይገርማል ጎንደር ተወልጀ አድጌአለሁ ከአርባ አመት በላይ ነው እድሜየ እየኖርኩባት ትናፍቀኛለች እምየ ጎንደር
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰብሰብ ብለን ነው ያየነው ይልመድባችሁ በርቱ ብዙ ያላየኋቸዉ ቦታዎችን ስላሳያችሁን ደስ ብሎናል ወደ ብልኮና ወለቃ አንገረብን ብታስጎበኝን አዲሳለምና ክፍሌ ዳዲ የሰሩትን አቦ ቤተክርስትያንን እንዲሁም ደብረብርሃን ስላሴን
@Fasiltessema-uy5kg
@Fasiltessema-uy5kg Жыл бұрын
ሀገሬ 😢ትዝታየ ጎንደርየ ናፍቆትሽ ከባድ ነው ❤️❤️❤️
@kevbebewgebrie2404
@kevbebewgebrie2404 Жыл бұрын
ጎንድር ምርጥ እና ውብ አገረ ጎንደረ ናት
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 Жыл бұрын
ጎንደርዬን ስላየኋት ደስ ብሎኛል💕🙏
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የሰውን ናፍቆቱ እንዴት ተረዳችሁ የጊዜ ቀጠሮ ልቤን እያደሰው ሙል ደስተኛ እመላለሁ ለሰው ወለላይቱ ሀገሬ ስላች ሲነሳ ሆዴን እዬባሰው🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@discoveryet2345
@discoveryet2345 Жыл бұрын
🥰🥰
@kasawuyiheyis1578
@kasawuyiheyis1578 Жыл бұрын
የእውነት አመሠግናለሁ በአካል ያየውት ነው የመሰለኝ ቦታዎ አልጠፋኝም የሚገረም ሚሞሪነው ቀሀ ግን በጣም ናፈቀሸኛል ቤቴ ኮ ከሱ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሁሌም ሀገራችንን ጠብቅልን በሰላም መልሰን አሜን
@nopenot4058
@nopenot4058 Жыл бұрын
Thanks you took me 40 years back the place part of my life growing till 1974 EC am coming Gondar.
@user-ho7xe3fs6q
@user-ho7xe3fs6q Ай бұрын
Aye gonderye torenetu endet eyaderegesh new?❤🎉❤😂
@zenawzelalem5038
@zenawzelalem5038 Жыл бұрын
በደስታ ነው ያዳመጥኩት አመሰግን አለሁ ቀብራራው ጎወደሬ
@user-bx5jx7fx5c
@user-bx5jx7fx5c 5 ай бұрын
6:53 ሞቴን አደራ ሀገሬ ላይ ከወጣው 1989 ነው አመሰግናለሁ
@GechNagash
@GechNagash 10 ай бұрын
አዘዞየ ጎንደር ናፍቀሽኛል ሀገሬ 🙏🙏🙏🙏
@hiyriabeshir754
@hiyriabeshir754 Жыл бұрын
አመሰግናለሁኝ ወድ ያገሬ ልጅ ንሩልን የናፈቀኝን ሀገሬን አሰፋ የህኝ
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 Жыл бұрын
እምዬ ጎንደር ከአንቺ ከተለዬዎ 13ኛ ዓመቴን ልደፍን ነው‼️😍
@alemtsehaytsehaynesh8961
@alemtsehaytsehaynesh8961 Жыл бұрын
ለምለሚቱ ሀገሬ እምየጎንደር ኑሪልኝ ተከብረሽ ልቀሽ ደምቀሽ አሸብርቀሽ!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-kd5wn2lm2y
@user-kd5wn2lm2y 5 ай бұрын
10 YEARS BACK . I MISSED GONDER ,AT FASILDES SECONDARY SCHOOL ONE GIRL WAS ENTER TO MY LIEF AND ..............................................STILL I LOVE SHE BUT NEVER SHE WILL MY,
@mihrettefera3001
@mihrettefera3001 Жыл бұрын
አገሬ በጣም ናፍቃኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ
@user-uh6sz6rt1l
@user-uh6sz6rt1l 9 ай бұрын
እናመሰግን አለን ጎንደር ውብ ሀገርን ስላሳየኽን
@Boss-jc6qj
@Boss-jc6qj Жыл бұрын
በተለይ ጎንደረኝ ሙዚቃ በትጨምርበት እንዴት እንደሚያምር
@arayakassaye
@arayakassaye Жыл бұрын
Thanks for your time and kindness To show us a beautiful picture about beloved Gondar, be blessed, there is a potential for grwith and change , I expect Gondar city planner they will do that, thanks again beloved ethiopian. Family blessing Respectfully. DR.ARAYA KASSAYE
@Desalegn-b4e
@Desalegn-b4e 15 күн бұрын
ወይ ሃገሬ ጎንደር በናፍቆትሽ ሞትኩኝ
@muluyeasnake5566
@muluyeasnake5566 Жыл бұрын
እምዬ ጎንደር ! እናመሰግናለን ።
@hirutyalew7541
@hirutyalew7541 Жыл бұрын
Beautiful I miss my country❤ ❤❤❤❤yeloza maryam lj negn k Texas
@zenawzelalem5038
@zenawzelalem5038 Жыл бұрын
እናታለም ጎንደር ሌላ ቃል የለኝም ሰላምሽ ይብዛ
@heryasaleh9130
@heryasaleh9130 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን
@user-ff5gs3oi3p
@user-ff5gs3oi3p Жыл бұрын
Bemiketelew enatalem tedan asayun be egeziabher ❤❤❤❤❤
@ruhamatube627
@ruhamatube627 Жыл бұрын
ፀዳ እዳስቀመጥሻትነው መቀሳቀስ አትወድም😄🤣🤣
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Жыл бұрын
ፋሲል ግንብ ስትደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፋችው ስትገቡ ትልቅ ታሪክ ያለው ሰፈር ታገኛላችው 11 ቀበሌ ይባላላል እየ ሰፈር የፋሲል ግንብ እና ጃንተከል ዋርካ አካል ነው ቅርስ ነው ታሪካዊ ቤቶች ይበዙበታል ብዙ ቱሪስቶች ይጎበኙታል በጠቅላላ የጎንደር የስልጣኔ ቀደምት ሰፈር ነው በደንብ ብታስጎበኙን መልካም ነው
@marioramos5930
@marioramos5930 Жыл бұрын
Thanks , Gondar has changed a lot !!!! Thanks again , your video has refreshed my memory.
@selamltube337
@selamltube337 Жыл бұрын
መኪናው ውስጥ ያለው ያክል ነው የተሰማኝ ጎንደርየ❤❤❤
@discoveryet2345
@discoveryet2345 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@getnetkasie1519
@getnetkasie1519 3 ай бұрын
ጎንደር የደጋጎቹ አገር የጀግና መፍለቂያ I missed Gondar የትዉልድ ስፈሬን ቤቴን ስላሳየህኝ በጣም አመስግናለሁ thank you
@almyyoutube95
@almyyoutube95 Жыл бұрын
አገሬ ጎንደር እዴት እደናፈቀኝ
@muluf7616
@muluf7616 Жыл бұрын
My beautiful city I Love you ❤️💕 Love 💕 ❤
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН
Interview with Artist Yerga Dubale - Cultural Music Ambassador - Part 1
31:03
ታላቁ ድልድይ  በትልቁ ወንዝ ላይ
2:54
Bahirdar City Communication Office
Рет қаралды 1,5 М.
ተደብቃ የኖረችው ምድረ ገነት-- ጎርጎራ
15:25
Central Gondar Zone Communication
Рет қаралды 188 М.
ደብረታቦር ኢትዮጵያ South Gondar Debretabor Ethiopia
51:18
የጎንደር ታሪክ/Gondar of History
11:00
Birhan Entertainment
Рет қаралды 5 М.
#amharakererto_ቀረርቶ_ማሲንቆ#ድንቅ ልጆች-seifu on EBS
14:49
Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 191 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН