No video

ተደብቃ የኖረችው ምድረ ገነት-- ጎርጎራ

  Рет қаралды 188,021

Central Gondar Zone Communication

Central Gondar Zone Communication

3 жыл бұрын

#ጎርጎራ #ጎንደር #ድንቅ_ልጆች #seifuonebs #ገበታለሀገር #ፕሮጀክት

Пікірлер: 145
@amareworku3784
@amareworku3784 Жыл бұрын
ፈጣሪ አዱልቶ የባረካት አገር ትመሰለኛለች። ግን ልበ ኑፁ መሆን ይጠበቅብናል። መተዛዘን: መፋቀር: መተጋገዝ: ጠበል ጠጡ የጡቱን መመለሰ ይቻላል: ቅንነት ይጠበቅብናል።
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 Жыл бұрын
የሚገርመው እኛ ያገራችንን ውብት ና ሀብት ሳናውቅ. ምእራባውያ. እስከ ከርሰ ምድር ሀብታችንን ለመቀራመት ሊያጠፉን ይታትራሉ ብፈጣሪ ፍቃድ እዚህ ደርሰናል ልቦና ይስጠን
@user-nn2yn5si8x
@user-nn2yn5si8x Жыл бұрын
ጎርጎራን የመጎብኘት እድል እግኝቻለሁ በእውነትም እጅግ የሚያምር ቦታ ነው! እሱንም የኛ ነው ካላሉ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Жыл бұрын
Kkkkkkkk hhhhhhh 😁😅😂😂😂🤣🤣
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
እኮ አይሉም አይባልም @ ጎርጎራ ከተማ እድያውም የአፄ ሀይለስላሴ ዘመን መንግስት እኔ በደርግ ግዜ ወታደር የነበሩ አሁን ጦረተኞች በብዛት የሚኖሩባት ሁለገብ ኢትዮጵያ ነች ብዙ ኦሮመኛ ቋንቋ ተናጋሪ ነበሩ አሁን ላይ አላቅም
@ghdh7067
@ghdh7067 Жыл бұрын
አሁንም አሉበት አርጂተዋል ባለፈ በአሚኮ ቴሌቪዥን አይቻቸዋለሁም የኦሮሞ የቀድሞ ወታደሮችን ሌሎችም ቢሄሮች አሉ
@ghdh7067
@ghdh7067 Жыл бұрын
አልሰማህም አልሰማሺም አባይ ተቆጣጥረን ጉሮሯችሁን ባንዘጋ እኛ ሠው አይደለንም ሲሉ ነበር ጎንደር ያሉ ገዳም የትግሬ ጠበብቶች ናቸው የገነቡት እያሉም ስሉን አማራ ማለት ፈላሻ ነው ምንም መቆሚያ ቦታ ታሪክ ስንባል ነበር ጠበቅ አድርጋችሁ ከእጂ የወጣ አፉፍ ነው
@Israelbelegn
@Israelbelegn 3 ай бұрын
ጤነኛ አይደላችሁም እኮ ..... እንደው ከሁሉ ተባልታችሁ ትችላላችሁ ልብ ይስጣችሁ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪያችን ይመስገን ሀይቁ ታሪኩ እንዲጠፋ 27 አመት ብዙ ተስርቶበት ነበር ኡሂን ደግሞ የትንሳኤዋ ጊዜ ነው አብይን አለማመስገን ግን ፈጣሪ ን ማሳዘን ነው
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
Exactly 👌🇪🇹
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ስንት ነገር መስራት ሲቻል መሬት የጠበበን ይመስል, ክፉ ፓለቲከኛች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ እና በደንበር እየተገፍፍን ህዝብ ለህዝብ ያጫርሱናል😢
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ነጮች መልአክ መስለው ከምድረ ገጽ ሊያጠፉን ሀገራችን ለመቀማት እርስ በእርስ ያጫርሱናል።
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg 2 ай бұрын
Yehen bota belo Abiy learekesew new enge le Amhara hezb asebo ayedelem 😢
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
​@@afriman-fv7lgcreepy negative thinkers Komeche Buda
@samiradaoudshifa5692
@samiradaoudshifa5692 Жыл бұрын
ጎንደር ምንጊዜም ጎንደር ናት ውቢቷ ጎንደር በጣም ጥሩ ህዝቡ ና ጀግንነት የፈለቀባት ሀገር እስከ እለተ ሞቴ እወድሻለሁ ውዷ ሀገሬ ኑሪልኚ
@user-ho7xe3fs6q
@user-ho7xe3fs6q 2 ай бұрын
aye gura bech ahun gonder mn alate ech koshasha demo
@ayalewwaltie4103
@ayalewwaltie4103 Жыл бұрын
ጎርጎራ የምፅዋዉ አንበሣ የኮሎኔል በላይ አስጨናቂ ትዉልድ ቦታ በመሆንሽ ሁል ጊዜ አስታዉስሻለሁ።
@stephanieadams9702
@stephanieadams9702 2 ай бұрын
What is the meaning of Gurgura ? Is that in Agew language?
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 23 күн бұрын
የጀግናው የኮሎኔል ገናናው ሽፈራው የትውልድ ከተማና አገር ናት።
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 Жыл бұрын
ይህንን ሃሣብ አውጥቶ በተግባር ላሣየን መሪአችን እረጅም ዕድሜ ከጤነት ጋር ይስጥልን
@samiabera7894
@samiabera7894 2 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ፈጣሪያችን ይመሰገን እናመሰግናለን መሪያችን
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
Thanks our visionary prime minister Dr.Abbey continue making Ethiopian great again no matter how the insider and outsiders enemies working together he is making Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹 great again Amen 🙏
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
መልካም ዝግጅት ነው በርታ!!!!
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv Жыл бұрын
እግዜር ይጨመርበት እናመሰግናለን
@marthatesfaye3778
@marthatesfaye3778 Жыл бұрын
ይህ ነዉ አገርን መውደድ ማለት በተግባር አገሩን ከፍታዋን የያስተዋወቀ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ ወጣቱ መሪ ኢትዮጵያ በአለም ስሟ ነግሷል የዳቦ ቅርጫትም እየተባለች ነው አንገታችን ቀና አድርገን መራመድ ጀምረናል ፍርሃቱ ሰቀቀኑ ከአእምሮአችን በመውጣቱ በራስ መተማመን ነግሷል መሪያችን አጅግ እናመሰግንሃለን!!!!
@yonasfikir7200
@yonasfikir7200 2 ай бұрын
Banda
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 2 ай бұрын
ስለ የትኛው ኢትዮጵያ ነው የምታወራው 😂
@fissehamulugeta5015
@fissehamulugeta5015 2 жыл бұрын
ምርጧ ጎርጎራ ዋው
@endalegebre2083
@endalegebre2083 3 ай бұрын
በርታልን ድንቅ መሪ
@deborahcroft2876
@deborahcroft2876 Жыл бұрын
This is beautiful. It moves me inwardly in a way that I don't even have words for. Blessings to all, Always.
@stephanieadams9702
@stephanieadams9702 2 ай бұрын
They only show Greek churches ⛪.
@kedijaumer5956
@kedijaumer5956 Жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ሀገረ ከፈ ብለሸ ታይ አብያቸን እናመሰገናለን
@stephanieadams9702
@stephanieadams9702 2 ай бұрын
How come there is no mosques in Gurgura ?
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ደስ የሚል ቦታ❤
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
ዶክተር አብይ ገና ብዙ ይሰራል ዘረኞቹ መጥፋት አለባቸው እሱ እንዲሰራ ከተፈለገ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
አቤት ምርጥ አገር እኮ ነዉ
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 Жыл бұрын
It’s so beautiful 😍 I can’t wait to visit Goregora👍❤️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹thank you for your service!!!
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Жыл бұрын
በዚህ ሁሉ የፖለቲካና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ሆነን የዚህን ያክል ሃገር ማሳመር እና መገንባት ከቻልን እንደ ወያኔ እና ሸኔ ያለውን በሽታ ከነቀልን ከዚህየተሻለ ብዙ መስራት ይቻላል።
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 2 ай бұрын
ምነዉ ጃዊሳ(ፋንዶ)ን አላካተትክም?
@ermiasbezuwork5868
@ermiasbezuwork5868 Ай бұрын
ዘኪ እምለውን አላውቅም በጣም ነው ደስ ያለኝ
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 Жыл бұрын
Please regional Governments learn from Dr.Abiy.
@JemilaHussen-fh4ko
@JemilaHussen-fh4ko Ай бұрын
ፓለቲከኞችን ዘረኞችን ቢያጠፋልን እኮ ሀገራችን ሰላም ነበር ሀገራችን ሌሎች ሀገር ሰወች። መጥተው። የሚሰሩባት ትሆን ነበር እኛም ስደት በበቃንን አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ስላስጎበኝህን እናመስግናለን በርታ
@bruktawitgirma4446
@bruktawitgirma4446 Жыл бұрын
ESAY EGZHABHER YEMESGEN!yhun belanale.amen.
@workyeskitchen8370
@workyeskitchen8370 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ አንቺን የመሠለ ከቶ የት ይገኞል❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም
@musiebiks1589
@musiebiks1589 Жыл бұрын
አቤት ሲያምር
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
እንኳን ቀን ወጣልሽ ሐገሬ፡
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገር የሚጠቅም ለህዝብ ፍትህን የሚያመጣ እውነተኛ የሀገር መሪ ይስጠን
@user-yi1qw2fq2d
@user-yi1qw2fq2d 3 ай бұрын
ጎንደርን የሚያት መንግሰት አልነበረም ጎርጎራ እንኳን ለዚህ አበቃሸ ዙሮ የሚያይሸ መንግሰት
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ሰላምን ያምጣሌን
@user-rr9wt5bq2g
@user-rr9wt5bq2g 3 ай бұрын
አቤት አገሬ ኢትዮጵያ እንዴት ታምራለች
@nabutetv913
@nabutetv913 Жыл бұрын
I appreciate you, be strong
@chuchuyeshitla7733
@chuchuyeshitla7733 Жыл бұрын
👍👍👍keep it up!
@esubalewgize160
@esubalewgize160 2 ай бұрын
ይህን መሰራቱን ሳላደንቅ ባላልፍ በውሰጡ ያለውን ሳጥናኤላዊ ዕቅዱን መረዳት ያሰፈልጋል ይመሰልሃል ለጎርጎራ መዘመን ያደረገው ከዛሰ በተደጋጋሚ ሄዶ ምን ዓይነት ፍተሻ በገዳማቶቻችን በእውር መሪው (ዳንኤል ክብረት)ያደረውን ወደኋላ ተመለሰና እሰካሁንሰ በቤ/ክርሰቲያናት በምዕመኗ በገዳማቶቿና ገዳማት አባቶቿ በየቤ/ክርሰቲያኗ ያሉ ተማሪዎች ላይ የፈፀመው የቅርብ የሃዘን ትዝታችን ነው(አንተ ከረሳኸው)ከዛሰ በራሱ አንደበት ሰለ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሃይማኖት ምን እንደተናገረሰ ይረሳል (ኦርቶዶክሰ ቤ/ክርሰቲያን የምትባል በዓይኔ ማየት አልፈልግም እኮ ነው ያለው)ታዲያ የጎርጎራ /ጣና ገዳማትን "ጉብኝት"ፍተሻ ለበጎ ነውን?????
@abiy88dfabachew76
@abiy88dfabachew76 2 жыл бұрын
Wooooow sitamire mayeti efeligalehu
@alemayehu7036
@alemayehu7036 Жыл бұрын
ይህ ሃውልት ምንድነው ከአንድ መልካም ነገር ጋር ሁሌ የሆነ ኢትዮጵያዊ መልእክት የሌለው ነገር ማጋጠም?
@JohnWalker-vt8zj
@JohnWalker-vt8zj 4 ай бұрын
አናንት ጎርጎራዎች የኔ ሰው አባቴ ነው እስኪ አፋልጉኝ ሙሉቀን ካሳ ይባላል
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Жыл бұрын
ለምለሟ ሐገሬ
@user-bd5ot1qf7g
@user-bd5ot1qf7g 4 ай бұрын
መልካም ነው ትንሽ ሠርቶ ብዙ ማውደም ግን ጥሩ አይደለም
@abisinya117
@abisinya117 23 күн бұрын
አማራ ሀገር ይሁን የምትሉ like 😊❤
@demissiegeneamo6964
@demissiegeneamo6964 Жыл бұрын
Hello Gorgora!
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 Жыл бұрын
Good job
@centralgondarzonecommunica7751
@centralgondarzonecommunica7751 Жыл бұрын
Thanks
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 3 ай бұрын
ወርጉራ ወርቋ ሀገሪ❤❤❤
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 3 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው አማራ መብቱን በጡንቻው ከአስከበርን እንሰራውአለን ጄግኖችነን። ዓለምም ያቃል። ውስጣዊና ውጫዊ ጠላቶቻችን አውቀናል ቀሪው እዳው ገብስነው። በርታ ጄግናው የአማራፋኖ።
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Жыл бұрын
ጎርጎራ በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ እንዴት አንቀላፍታለች ትላለህ? አማራ 27 ዓመት በወያኔ ሞግዚት አስተዳደር ነበረች ይኸውም መሪዎቿ ትግሬዎች , ኤርትራዊ የነበሩ ስለሆኑ የአማራን ክልል በጀት መሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ሲጠቀሙበት የነበረው ለትግራይ ልማት ነበር ምክንያቱም የወያኔ መርህ ትግራይ እስክትለማ ሌላው አገር ይድማ ነበር። ስለዚህ ጎርጎራ የተፈጥሮ ፀጋዋም ውብ በመሆኑ ይኸው እንዲሁ አረንጓዴነቷን በፈጣሪ ቸርነት ተጠብቃ ስላግኟት ማልማት የግድ ይላቸዋል; አማራማ 31 ዓመት ሙሉውን በክፉ ጎረቤት ሰላሙን አጥቷል አሁንም የሰማይና የምድር ባለቤት እሱ ይድረስላቸው!!! 😭😭😭💔💔💔
@user-kf8oz9uc3t
@user-kf8oz9uc3t 3 жыл бұрын
💚💛♥
@user-dq1op1ut8i
@user-dq1op1ut8i 2 жыл бұрын
ለማየት አለመጓጓት አይቻልም
@salamst8116
@salamst8116 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@wendyteshager6490
@wendyteshager6490 Жыл бұрын
ወኢኦጵይሀይማኖት አባቶች እስኪ እዩት የቶመስቀል አለዉ ይህ ደግም የቶ መስቀል ሴጣናዊ ምልክት ነዉ እረ መርምሩ
@bekalumolla9173
@bekalumolla9173 Жыл бұрын
Thank you
@samsungsam2379
@samsungsam2379 2 жыл бұрын
አቤት ውበትና ማማር እጅግ ድንቅ ነው ሆኖምአንድ የምጠይቀው ነገርቢኖር አደባባይ መሰሉ ላይ ያለው አርማ ትርጉሙ አልገባኝም እና የገባችሁ አስረዱኝ አመሰግናለሁ።
@amaremersha
@amaremersha Жыл бұрын
መልካም ጅማሮ
@MojaTdnj
@MojaTdnj 2 ай бұрын
ህዝቡን ለሥራ፣ ለልማት እና ለሰላም እንዲነሳሳ አበርቱት። ተፈጥሮ ያደለውን በረከት እንዳይመለከት የሥልጣን ጥማት ባናወዘው ቡድን አይሰቃይ፣ ተነሱ እንሥራ እንለወጥ...
@edechahurissa3139
@edechahurissa3139 2 ай бұрын
እድሜ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን፣ ለዚህ ከሀዲ ዘረኛ ሽፍታ ማህበረሰብ አይገባውም ነበር።
@senushikore7663
@senushikore7663 Ай бұрын
The only word I can give you is “Dedeb” Yehechi 👉🇧🇯 yemitela Oromuma TPLF leader bezere yemiyagadel sele gorgora chenekew😡 Amara Ethiopiaiwi newe selezi Telatachew masewetate mebetu newe
@salamsa9966
@salamsa9966 7 ай бұрын
❤አገሬ
@wondmayele9886
@wondmayele9886 Жыл бұрын
ሰይ ሰይ ናፈቀኝ
@user-kf8oz9uc3t
@user-kf8oz9uc3t 3 жыл бұрын
መልካም ሥራ ነው እናመሰግናለን ነገር ግን ቶ መስቀል ለምን ሴራ ነው የተቀመጠው??? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተ ክርስቲያን የቶን መስቀል እዳናስር በአጽንዎት እያስተማለችን ነው ብዙ ጊዜ ቶ የሚወዱትና በተለየ የሚያምንበት ኤልያሳውያንና ቴዎድሮስን ናፋቂ ናቸውና ውድ ወገኖቻችን ከይቅርታ ጋር ጎርጎራ ላይ ሊሰራ ከታሰበው ሥራ ያየሁት የቶ መስቀልን በተመለከተ ዝም ባትሉ መልካም ነው ለሊቃውንት አባቶቻችን አሳዮአቸውና ተወያዩበት???
@gizachewgessesse6753
@gizachewgessesse6753 Жыл бұрын
"መልህቅ"" ነው. የጥንት ከተማና ወደብ ስለሆነች ነው ፣
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u Жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴👌👌👌👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💓💓😇😇😇😇😢🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯💯💯💯💕💕💕💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@rasmiskir8118
@rasmiskir8118 2 жыл бұрын
የፈረሰ ቤተ መንግስት እና ገዳም ብቻ ነው ያለው? ይሄንን ማየት የማይፈልግስ በምን ሊዝናና ይችላል?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
ይህኛው ረጅም ታሪክና ቅርሶች የጥንት ገዳማትን የአርኪዮሎጂ መረጃዎችን የያዘ ስለሆነ የተለየ ያደርገዋል። ቱሪስቶች ይህን ለመጎብኘት ይሰለፋሉ።
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
💚💛❤😍😍😍😍🍀🌿🌿🌿🍀🌿🌿🌿
@abaynehbeneberu4858
@abaynehbeneberu4858 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍😍😍😍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@wendesentemeselew6366
@wendesentemeselew6366 3 ай бұрын
የ" ቶ" ቅርፅ ያለው ሀውልት ለምን መስራት አስፈለገ ምንታሪክ አለው ? ሌላ ታሪክ ያላቸው ነገሮች ጠፍተው ነው? በግብረ ሰዶም ምልክትና መገለጫ ማድረግ ለምን ተፈለገ? ያሳዝናል የአውሬው ሴራ መቼም በኢትዮጵያ ላይ አይሳከለትም ይጠፋል እንጅ
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 2 ай бұрын
Ask Dr. Meskerem Lechisa. She explains this as one the of the values in Orthodox church. However it is seen in the ancient Egyptian idol worship...
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын
Susni yos akece walehu malete be maxhaf now yema kacew gorgora be zefen sitamri botawa temesgen
@mesfinadafre1839
@mesfinadafre1839 3 ай бұрын
weregna neh
@MultiYohannis
@MultiYohannis 21 күн бұрын
ayzon fano berta.
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 4 ай бұрын
DENKE NEWENA HULUME LEMENEME ASEBOBETE YEHUNE MENE WEYEME LE MANE HULUME YE HAGERUNE HABETE YE MITEKEMEBETE KENE KEREB YEHONAL YEHE CERAKE LE ETHIOPIAWE ASEBO SAYHON YASEREWENE YASERUTENE ESUNA ESUNE MESAYOCU YAWEKALUNA::TELKE TENEKAKE YASFELEGAL YE BETEKIRISTYANACENEN MEBETE ENA KERESE BE MAYENEKA HUNETA LIHONE YEGEBALE YATEFUTE SAYANSE LELA TEFAT AYASCAME ENA
@akliluabera7782
@akliluabera7782 3 ай бұрын
ጎርጎርበልክየሰይምክነገርነውእሺ
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@terameddamte3255
@terameddamte3255 Жыл бұрын
ማባበያ ነው ንቃ ዋ ዋ
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 Жыл бұрын
ከኦሮሚያ. ክልል አይ ብል ጥም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
ሁሉም አካባቢ የተፈጥሮ ቁንጅና አለው። ይህኛው ረጅም ታሪክና ቅርሶች የጥንት ገዳማትን የአርኪዮሎጂ መረጃዎችን የያዘ ስለሆነ የተለየ ያደርገዋል። ቱሪስቶች ይህን ለመጎብኘት ይሰለፋሉ።
@stephanieadams9702
@stephanieadams9702 2 ай бұрын
All are Greek churches ⛪. How come the Amhara Muslims don’t have any mosques 🕌?
@RoseLyrics-mz7mm
@RoseLyrics-mz7mm 2 ай бұрын
Is that a true cross sign? why tow ?
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 ай бұрын
The poll. Now, war for peace. Peace !!! Why they kill them !!! Life first, life first. Life first !!! They have the right to live, live !!!
@Fth1919
@Fth1919 5 ай бұрын
Yet neq mehed efelgalew
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
ጎርጎራ ከተሰሩት ሶስት የባሕር ዳርቻወች በጅምሩ የቀረ መሆኑን በሚገባ እናውቃለን
@selamlalem3040
@selamlalem3040 Жыл бұрын
መልካም ስራ ነዉ ግን መጀመሪያ ያለዉ ምስሉ የመስቀል ምስል ከታች በኦ ፊደል አልያም በዜሮ ሚመስለዉ ከታች ከሁለት በኩል ሹል ምልክት መወገድ አለበት ይህ የ666 ምልክት ኢሊሙናቲዎች በሚስጥር የሚጠቀሙት ነዉ
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
የ6666 ምልክት አይደለም መልህቅይባላል
@selamlalem3040
@selamlalem3040 Жыл бұрын
@@gabrielhaileyesus3026 እሺ ግን እነሱም እየተጠቀሙበት ነዉ ሊያዉም ከ20 አመት በፊት መስቀሉ ታስሯል ብሎ አንድ መፅሔት ላይ አንብቤአለዉ
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 Жыл бұрын
@@gabrielhaileyesus3026 ወንድሜ ቀናነትህ ግሩም ግን ከኢሊሚናቲ ጋር ፈፅሞ አይገናኝም።ይህ የመርከብ ማቆሚ ያሲሆን መልሕቅ ይባላል።ተባረክ ወንድሜ
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 Жыл бұрын
@@selamlalem3040 ወንድሜ ፍፁም ስህተት ነው።ተራ ትርክት ነው።ተባረክ
@engedazerefu9864
@engedazerefu9864 Жыл бұрын
ይሄ እኮ መስቀል ሳይሆን፣ መርከብ ሲቆም ባሕር ወስጥ የሚለቀቅ መልህቅ(anchor ) ነው።
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 2 ай бұрын
JBC
@alsisay6837
@alsisay6837 3 ай бұрын
ምንድነው ? ዜና ነው የሚያነበው?
@zeynebmuhamed171
@zeynebmuhamed171 2 жыл бұрын
የኛ ነው ትሉ ይሆናል አታፍሩም
@Dena.E
@Dena.E Жыл бұрын
@zeyneb በጎንደር እና በባህር ዳር መካከል ያለች ከተማናት። ጣና ጎንደር እና ጎጃምን ያጠቃልላል። ካርታ ላይ እይው
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
የኦሮሞነው
@user-qm9jl9gr8y
@user-qm9jl9gr8y 8 ай бұрын
​@@hewan676😂😂😂አረ ተዉ ጥሩ አደለም ኢትዮጽያ በሚለዉ እንሰብ ጎበዝ ሀገራችን ትደግበት😢😢😢
@hewan676
@hewan676 8 ай бұрын
@@user-qm9jl9gr8y 😜😜😜😄😄😄😄
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 3 ай бұрын
ጉርጉራን ያሳመራት አብይ አይደለም ብዙ ዘመናትን አስቆጥራለች አድሷት ሊሆን ይችላል እንጅ ድሮም የተዋበች የፈርንጆች መንደር ከሆነች ቆይታለች ለ ፪ አመተ ያህል ተምሪባታለሁ ያየሁትን ነው የምነግራችሁ
@Hule-adis
@Hule-adis 25 күн бұрын
ምድረ አጎንባሽ ሁላ። የአማራን መሬት በአማራ ስነልቦና እንዲገነባ ነዉ የምንፈልገዉ። እናንተ ግን ዘርህን እያሳደደ አንገቱን የሚቆርጥ ጋላ አብይ አህመድን ገፅታ ለመገንባት ስትሽቀዳደሙ ማየት ያማል። ዛሬ ላይ ኦሮሞ ኦሮሞን ከፍ ለማድረግ በሚሮጥበት ዘመን እናንተ ግን የራሳችሁን ዘር አማራን ታስጨፈጭፋላችሁ። አዝናለሁ በጣም
@kenenyew9083
@kenenyew9083 3 ай бұрын
ከተማሩት ጋራ አኩል ለታዎጉ ማይሸት መስሉኣችሁ አረሳ ኣተደበቁ
@kenenyew9083
@kenenyew9083 3 ай бұрын
we already know that you just say it and make it look good on paper but when it comes on the ground, none of them are true !!!! Enough is enough !!!
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 ай бұрын
@maretatesfaye እኛን ደግሞ አንገታችንን አስደፍቶናል በግሬደር ዘመዶቻችንን ሲገፈትር ከረሳሽው ብዬ ነው ላስታውስሽ ብዬ ነው
@Shbru-cw3zh
@Shbru-cw3zh 2 ай бұрын
አሠራሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለምን በሀገሩ ወይም በዞኑ ስም አይሰየምም ጎርጎራ አላላ እንጦጦ አንድነት በአንድ መሪ በሚል ስም ተሰጥቷቸው ነው የተመሠረቱት እኔ ግን ውቢቷ ባህር ዳርን የመሠረቷትን ቀደምት መሪዎችን ሳላደንቅ አላልፍም
@dereje71
@dereje71 Жыл бұрын
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 3 ай бұрын
እያዳንድሽ የባዳ አጨብጫቢ ሁሉ ሰላም ሰላም ትያለሽ ጄግና እየተዋጋ እግዚ አብር ያለሽ ወይም ያለህ እሳትና ውሃ ይዠልህ ቀሪቤአለሁ እጂህ ከወደድኸው ጨምር ነው ሚለው መጻፉ። የፈጣሪን ስም በከንቱ አታንሱ። አማራን ሚጠፋ በርህ ላቆሞ እያንኳኳ ነው ወጠህ በእግዚአብሄር ስም ተከላከል። እሱነው የተቀደሰው ሰላም ሚያመጣው። ሊገል የመጣ ቢለምኑት አይለመንም።
@hannahdavid4547
@hannahdavid4547 2 ай бұрын
ወሬ ወሬ ወሬ አንደኘ ከአለም በወሬ 0-- ሰራ ሰውን በሰላም የኑር መጀመራ እባክ,
@yeshewendem7097
@yeshewendem7097 3 ай бұрын
ተደብቃችሁ የምትኖሩስ የአብይ ፍረፍሪ ለቃሚወች ጎርጎራ ዛሬም አለ ነገም ይኖራል ሰው ግን አንዴ ነው በዚች ምድር የሚኖረው ምናቸ ምስኪኑን ህዝብ ለፍርፍሪ አሳልፍችሁ ባትሰጡት ነገ ትሞታላችሁ አሰቡበት!!
@konjitesubalewslays
@konjitesubalewslays Жыл бұрын
አይይ እዛም ሔዶ ታሪካችንን ሊያጠፋ ነው ?እኔ በ በኩሌ አብይን አላምነውም። ያለ አንዳች ምክንያት አይኑን አልጣለበትም
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 2 ай бұрын
ብአዴኖች የሰ ዶሙ መንግሥት ቅጥረኞች ካልተጠረጋችሁ ሠላም አይኖርም
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
ጎርጎራ የተቀደሰች ቦታ ነች ጎርጎራን ማደስ ያለባት ኦርቶዶክስ ነች ::::የአብይ ኦነግ እድሳት አትፈልግም:: በድሳት ስም ታሪክ ለማጥፋት ነው መስቀል አደባባየ ይ አድሳለው ብሎ ከኦርቶዶክስ የነጠቀው :::ወገኔ ንቃ
@tesfaybrihane5969
@tesfaybrihane5969 2 ай бұрын
Abiy lisera kkkkkkj
@kelejoco406
@kelejoco406 3 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ቦታ ለኢሉሙናቲቭ ማምለኪያ ተሰጠ ለአብይ አህመድ?
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 3 ай бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 3 ай бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 3 ай бұрын
@abaynehbeneberu4858
@abaynehbeneberu4858 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍😍😍😍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት - The iconic National Palace
10:17
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 68 М.
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН