ከዘማሪት ሰላም ደስታ ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 119,750

Wolaita TV | ወላይታ ቲቪ

Wolaita TV | ወላይታ ቲቪ

Жыл бұрын

Пікірлер: 205
@tilahunwolde5831
@tilahunwolde5831 Жыл бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጢአት ሁሉ ያነፃል አሜን ኑ ወደ ኢየሱስ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 10 ай бұрын
ዘማሪት ሰላም ደስታ በጣም ነው የምንወድሽ አንቺ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ እንቁ ስጦታችን ነሽ ተባረክ ውድ እህታችን❤🎉❤🎉❤
@biruktawitasefaasefaadema9328
@biruktawitasefaasefaadema9328 Жыл бұрын
ሰላምዬ ስወድሽ እኮ በጌታ ፍቅር ለመዝሙር ያለሽን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ለብዙዎች አስተማሪ እና ታላቅ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
@namastemark
@namastemark Жыл бұрын
እጅግ ደስ ይላል። ተወዳጇ የወንገል አባታችን አቶ ደስታ ልጅ ተባረኪ
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ሰላሜዋ እንዴት እንደምወድ የኔ ሴት ❤❤❤ ሰሰፊው ሜዳ ተገባዶ በቃ ልንቃ ናናና ሙሽራዬ ናና ኢየሱስ ጌታዬ 😢😢❤❤❤
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
በጣም ይቺ አለም ዝጋለች የሚለው ፓራግራፍ ላይ ስደርስ እሰይ እያልኩ ነው የምዘምረው አለምን ማንቋሸሽ የእየሱስን ውበት ስታይ ነው
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
@@saraworkneh1620 በትክክልልል
@user-bb4cy6np8o
@user-bb4cy6np8o Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉ የአባቴ የክርስቶስ ልጅ ጌታን በአንቺ ዉስጥ የያሁበት በዚህ መዝሙር ነዉ ጌታ ፈጽሞ ይበርክሽ ኑሪ በቤቱ ለዘላለም በሁሉም ክርስቶስን ባህር አይብሸለሁ❤❤❤❤❤
@zebdewoszekarias6830
@zebdewoszekarias6830 Жыл бұрын
I appreciate Wolaita Television letting her join us on this holiday. ''Sefiwu meda tetenako...'' is my favorite song of hers; may God richly reward her throughout her life.
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
Wowow የኔ ቆንጆ ሳሉ የሚወዲሽ የእግዚአብሔር ሴት 🥰❤🙌ብሩክ ናችሁ ተባረኩ ❤ፀጋ ይብዛላችሁ 🙌በጌታ በኢየሱስ ስም
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
ሰላምዬ ድንቅ አርጎ የሰራሽ የጌታዬ ብሩክ❤🙏
@meazinegash4760
@meazinegash4760 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከዚ በላይ ይጨምርልሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅልሽ
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘማሪት መዝሙሮችሽ እጅግ ባርከውናል። የወላይታ ቲቪንም እጅግ አድርጌ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ።
@LeulMarkBonja
@LeulMarkBonja Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘላለምሽን ይባርክ!!!ሰላሚዬ እንወድሻለን!!!
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Жыл бұрын
የክርሰትና መረዳትሸ አሰተዋይነትሸ ርጋታሸ የጌዜ ርዝመት ሳይሁን እግዛብሔር ነው ማሰተዋልን የሚሰጥ
@habtamuteshome4591
@habtamuteshome4591 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ትዳርሽን አገልግሎትሽን ይባርክ🙏🙏🙏
@agegnehulegese3583
@agegnehulegese3583 Жыл бұрын
የአባቴ ልጅ ተባረክ!! በጣም ነው ምወድሽ❤
@tageseerose974
@tageseerose974 Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውውውው ሰላምዬ ደስ ይላል ❤❤❤ደሞ ፀጉርሽን አየውት በጣም ነው ያማረብሽ😂😂😂😂 እግዚአብሔር ሞገሱን ይጨምርብሽ እወድሻለሁ ❤❤
@naol22
@naol22 Жыл бұрын
በጣም ነው ያማረብብ ብሎ ሳቅ ኧረ ኢሞጂ አጠቃቀም 😔
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ዘማሪ ሰላም እግዚአብሄር ይባርክሽ 🙏🏽👍🏽👏🏽❤️🇪🇹 I really like you Selam God bless you & your beautiful 😍 family
@t.t6233
@t.t6233 10 ай бұрын
የልዑል እግዚአብሔር በረከት ካንቺና ከመላው ቤተሰቦች ጋር ይሁን አሜን። በተረፈ ለተከበሩ እናትሽን እና አባትሽን ደስታ አንሴሞ ሉልቻን ሠላም በይልኝ እኔ ገተ ዘብሔረ ብላቴ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ስፊ አትወሰኚ መንፈስ ቅዱስ ካንቺ ጋር ነው❤
@ephremaklilu
@ephremaklilu Жыл бұрын
ሠላም እንደስምሽ ነሽ የተረጋጋሽ !ተባረኪ ገና ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን..
@beka461
@beka461 Жыл бұрын
የጌታችን የአምላካችን ስም ይክበር። የልብአችንን የነፍሳችንን ዝማሬ በእህታችን በኩል የሰጠን።
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Жыл бұрын
በልጅነት ጌታን ማገልገል መጀመር ዕደልኛነት ነው።ታድለሻል በርቺ!
@aynalemlale1007
@aynalemlale1007 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ በጣም ዝማሬ ሽ ይባርካል ተባረክ ፀጋ ይጨምሮልሽ
@NoMathe-pj6oh
@NoMathe-pj6oh Жыл бұрын
ጌታ በቤቱ ያኑሪሽ ሳላምየ እውነት በንች አንድቤት የምዎጣ የሁሉም ነገር ተባክያልሁ❤❤❤❤❤❤❤
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
ሰላም ከሰርግሽ በኃላ ተፍተሽ ነበርና አሁን ሳይሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ ይስፋልሽ ያብዛልሽ ::
@martamarr4323
@martamarr4323 Жыл бұрын
አንቺ ኃያል ሴት ነሽ ሰላምዬ ተባረካ❤❤❤❤
@lidiyagoagodebo9771
@lidiyagoagodebo9771 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ እግዚአብሔር ዘመንሺ ህዎትሺ ጌታ እየሱስ ይባረክ ጻጋዉ ይብዛልሽ የኔ ዉድ በርቺ እግዚአብሔር ካቺ ጋራ ይሁን 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘📖📖📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲🤲🤲💘💘💘🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪
@user-mw3ls1uv4f
@user-mw3ls1uv4f 6 ай бұрын
እ/ግር ይባረክልሸ
@muluskitchen8125
@muluskitchen8125 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት እህት ዝማሬዋ ሁሉ በተለይ ስፊው ሜዳ ...
@MisaelTesfaye-ql7hr
@MisaelTesfaye-ql7hr Жыл бұрын
Humble and Beautiful singer 🥰❤
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ዘማሪት ሰላም ደስታ እንወድሻለን ❤❤ ከአርባምንጭ
@tututube7062
@tututube7062 Жыл бұрын
ዋውውውውው ድንቅ ቃለ መልልሰ ነው ተባረኩ
@RihobotElias12
@RihobotElias12 Жыл бұрын
amen ye kirstos dim ke hatiyat ke bedle hulu yanitsale....mu favorite and special song I sense spirit of God on it
@getaware8888
@getaware8888 Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ ልዩ እህቴ ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል ጌታ ይቀቀለው።❤❤❤❤❤❤
@burtukanalemayo4124
@burtukanalemayo4124 Жыл бұрын
ዉድ yabete ብሩክ ሳሉዬ ተባረክልኝ ዝማርይቺሽ በጣም ነው የተባረኩባቻው ከነሱም ዉስጥ ዕለታዊ መስዋዕተ ላይ የማልረሳቻው እንዳንተ የዎደደኝ ማነው እና ሳፊው ሜዳ ተጠናቆ እጅግ በጣም ተባረክልኝ ደግሞ ዎፈር ብለሺልኛል በደሙ ተሸፈኚ
@user-qc9ok1gl1u
@user-qc9ok1gl1u 4 ай бұрын
ብሩኳ እህታችን ሰላምዬ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
@user-gn9lf4bq1o
@user-gn9lf4bq1o 8 ай бұрын
ልዘምሪ ባልሽበት ቅፅበት ሻሽን አለመርሳትሽ ሚደነቅ ነው ተባረኪ በጣም ወድሻለው❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርክሽ
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Жыл бұрын
ስሉዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ አስተዋይ ሴት🥰🥰
@tesfaneshteferi4592
@tesfaneshteferi4592 9 ай бұрын
Selamiye yene tafach endet ende miwodish tebarekilgn❤❤❤❤
@mehretmehret729
@mehretmehret729 Жыл бұрын
Amennn be.geta.yibarekishi.tebareki❤❤❤
@ABENZROYDA
@ABENZROYDA 3 ай бұрын
ናናናና ሙሽራዬ የጌታን መምጠት ይበልጥ እንድናስብ አድርጎኛል ተባረክ 🔥💥
@samygebre6136
@samygebre6136 Жыл бұрын
Betam mwedshi emakebrshi eht.siriat yemtaki...wbetshi cream sayhon mogosu....alebabesshi...geta betam ybarkishi.berchi...lelela msale neshi❤.bebzu tebareki
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ።
@HappyAnteater-fu4tg
@HappyAnteater-fu4tg 6 күн бұрын
ሰሊዬ በጣም ነው መዝሙሮችሽ ደ ስ ሚለው ተባረኪ
@amanuelandmaste3752
@amanuelandmaste3752 Жыл бұрын
ሰላምዬ ዘመንሽ ይባረክ🥰
@netsaneteniyew6948
@netsaneteniyew6948 Жыл бұрын
ሰላምዬ እንኳን አደረሳቹ ❤❤
@cherinetyohannes5644
@cherinetyohannes5644 Жыл бұрын
GOD Bless YOU ALL!
@kimemitunegusie3556
@kimemitunegusie3556 Жыл бұрын
WOLAITA SODO is my childhood country still I feel like home. God bless you.
@almlimm9525
@almlimm9525 Жыл бұрын
Wow, what amazing grace, keep worshiping Jesus Christ the son of God. Yes he is risen!!! God bless!
@marylama7953
@marylama7953 5 ай бұрын
ተባረክ ሰልምይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
@burukanjamo7510
@burukanjamo7510 Жыл бұрын
ሠልዬ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ቆንጆ ተባረክ
@kon-ys7fb
@kon-ys7fb Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻አሜንንን ውውውውው 🙏🏻🙏🏻😘😘ታባረክ ታባረክ 🙌🙌❤️❤️😘😘🙌🙌
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Жыл бұрын
God bless you more !!❤❤❤❤❤
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 5 ай бұрын
May God Bless you Dear Beloved Sister!
@meazatiruneh6827
@meazatiruneh6827 7 ай бұрын
ሰላም ለጌታ ያለሽ ፍቅርና አክብሮት በላይሽ ይታያል ርግት ያልሽ አስተዋይ ነሽ አይወሰድብሽ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Жыл бұрын
Amennnnnn Thank You Lord Jesus!!❤❤❤😇😇😇
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 Жыл бұрын
My Favorite Song Hallelujah Amen 🙏 🙌 👏
@Abdi6119
@Abdi6119 6 ай бұрын
Ameen hallelujah god bless you My sister
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 Жыл бұрын
Selamye like her very much she's very Blessed one more Blessings to you and your Beloved Families 🙏 ❤
@comceill3436
@comceill3436 Жыл бұрын
ሰላምዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@muluskitchen8125
@muluskitchen8125 Жыл бұрын
ተባረኪ በተለይ ፓስተር ኤደን ባቀረበችው ስለ ልጆች አስተዳደግ ላይ ትክክል ተናግረሻል
@asefawodajo1997
@asefawodajo1997 Жыл бұрын
ሰላም ደስታ ተመስገን ሆነልን።
@masaratmasarat7886
@masaratmasarat7886 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፃጋን ያብዛልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@melatialemayu
@melatialemayu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ❤️❤️
@efratamelaku1690
@efratamelaku1690 Жыл бұрын
You are our blessing selamye we love u so much 🥰🥰
@bizuneshdoyamo3150
@bizuneshdoyamo3150 Жыл бұрын
Bless you.
@reemalhammadi9055
@reemalhammadi9055 Жыл бұрын
Amen Ameeeeeeeeen.tebarekiy❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilahunkassa1741
@tilahunkassa1741 Жыл бұрын
May God bless you!
@asnakechgasho9005
@asnakechgasho9005 Жыл бұрын
የቤት ስራ ይጠበቅብሻል ሰሉ እንዳትወርጂ❤❤
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እማ
@IsraelErdachew
@IsraelErdachew 4 ай бұрын
ዋው🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ዘሜንሽ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤
@user-hq1oy8ly4n
@user-hq1oy8ly4n 5 ай бұрын
Betam des aleng geta😘ybarek tewedag tebareki
@user-qs2st5bm3v
@user-qs2st5bm3v 2 ай бұрын
Ene hul gize migermegn meshefafenish new aytachu kehone ezi program lay erasu mezmur sezemirna teyake seteteyek and aydelechm tseguruan eyeshefenech neber sizemr yeneberw selamiye anchi ahun lay letenesu ebur ebur lemilut tekebabitewna besuri medrek lay lemiwetu set agelgayoch masaya ena memariya dink set nesh tebarekilgn y ❤
@workineshbissa6145
@workineshbissa6145 Жыл бұрын
አሜን❤❤
@FayeraaShambel-bq7sf
@FayeraaShambel-bq7sf Жыл бұрын
Ooooo God bless you
@hirutayele5030
@hirutayele5030 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@elsabirhanu7803
@elsabirhanu7803 Жыл бұрын
God Bless You
@temesgendawit3753
@temesgendawit3753 Жыл бұрын
Kbr Yihun lebezachen , bebizu tebareky selamuwa
@wandewasennigussie2332
@wandewasennigussie2332 Жыл бұрын
ግሩም !
@meazalachore9638
@meazalachore9638 Жыл бұрын
Stay blessed 😇
@dagmawirobe8517
@dagmawirobe8517 Жыл бұрын
God bless you ❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
Tebareki ፀጉርሽን ምትሸፈፈኚው ለዘላለም እዳታቆሚ ደስይላል
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus Жыл бұрын
ኢየሱስ ያድነናል ✞✞✞✞
@kinenlegetatube1
@kinenlegetatube1 Жыл бұрын
#Be Blessed Seli!!! 🥰🥰🥰🥰
@siyumzebdiyos1382
@siyumzebdiyos1382 8 ай бұрын
በብዙ ተባረክ
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
እማከብራት እምወዳት ዘማሪ ሽፍን ብላ አትገላለጥ ተባረኪ 💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Waaaaaaaaaaw selamiye betam new miwedishi,,,,,, tebarekeligni konjo❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@merkinemogiso2016
@merkinemogiso2016 Жыл бұрын
God bless you more
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
Zemarit selami tebaraki!!!
@markhandy3471
@markhandy3471 Жыл бұрын
ተባረኪ
@perasimtube2685
@perasimtube2685 Жыл бұрын
Wow betam desi yilal WTv tebarkulin girum gize
@HannaYirdachew
@HannaYirdachew Ай бұрын
Endet endemewedesh selamye zemenesh yelemlem banchi zemari bezu tebarekialehu tebareki ehete
@user-jt4qd5sp8i
@user-jt4qd5sp8i 2 ай бұрын
Ewnet geta eyeserabesh nw edilegna nesh selam enewedeshalen❤❤
@etagubasa4420
@etagubasa4420 Жыл бұрын
Amen Amen tebarek❤❤❤
@EfiremGenetu
@EfiremGenetu Жыл бұрын
Gazetegnawa nani gobez neshe ewdeshalehu selameye tebarki
@user-lf9uq8qk3f
@user-lf9uq8qk3f Жыл бұрын
ሰላምዬ ተባረኪልኝ ❤dosasi
@user-zf4sq6ny2i
@user-zf4sq6ny2i 6 ай бұрын
Amerobesh selayew dese belognal zemensh yebarek
@mulatucheru9867
@mulatucheru9867 Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜንንንን 🙏🙏🙏
@firomsatesema17
@firomsatesema17 Жыл бұрын
Tebareki
@Fratubeuser-nf1ie3yx8y
@Fratubeuser-nf1ie3yx8y Жыл бұрын
ስወዳት እኮ አስተዋይ ሴት ናት♥♥♥♥😘😘😘
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
LAA TANA SAMEELA BITII?
43:39
Wolaita TV | ወላይታ ቲቪ
Рет қаралды 7 М.
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
14:38
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 523 М.
ዘማረ ጳዉሎስ ካባቶ ታጌ መተና Zemari Paulos kabato TAGE METENA
6:57
SINGER PAULOS KABATO OFFICIALLY
Рет қаралды 45 М.
Selam Desta  ናና ሙሽራዬ New Ethiopian Gospel Song 2020
5:53
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 3 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН