Selam Desta በቂ ነው [ Beki New ] [ New Ethiopia Ethiopian Gospel Song 2020/2021 ]

  Рет қаралды 839,761

Selam Desta Official

Selam Desta Official

3 жыл бұрын

#Selam_Desta #New_Ethiopian_Gospel_Song_2020/2021

Пікірлер: 923
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 жыл бұрын
‎እኔ፡ አለባበስሽን፡ አይቼ፡ ‎እግዚያብሔር፡ አምላካችንን፡ ስላንቺ፡ አመሰገንኩት፡፡ ምክንያቱም፡ በአለም፡ ካለው፡ እየሱስ፡ የሰጠን፡ ውበት፡ ይበልጣልና፡፡
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hLh0lbV3l7nUo6s.html
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
አንቺን እግዚአብሔር ለምድራችን በረከት አድርጎ ስለሰጠን አብዝቴ የፀጋውን ባለቤት አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ዳርቻሽን ያስፋው ብዢልን ...!!! ተባረኪልን 🙏👏🙌❤👐🎼🎺🎹💎✨🎤🎸🎻
@sensltderama8826
@sensltderama8826 3 жыл бұрын
እውነት ሱርዬ ተባረክ
@bettybbc777
@bettybbc777 3 жыл бұрын
አንተም እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት ወንድም እኔ በአንተ መዝሙሮች ተባርኪያለው ....ደግሞ ቅንነትም ጭምር አይቼብሃለው ...ይብዛል አይወሰድብ ዘመንን በሱ ቤት ይለቅ
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ በብዙ ሳሬዬ📖🙏
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 3 жыл бұрын
Amen tebarek
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️Antenemeee Surafelyeee!!
@milkiyassamuel874
@milkiyassamuel874 2 ай бұрын
አትውረጂ እየጨመረ የሚያስኬድ የጌታ ክብር ያግኝሽ አዲስ ዝማሬ ይዘሽልን ስለመጣሽ ትውልዱ የሰው መዝሙር ላይ ሙጭጭ ብሎ እያሳሰበን ነበር ጌታ ይባረክ ስላንቺ
@tamiratgalana
@tamiratgalana Ай бұрын
ፍፃሜህ /ችሁ ሁላችሁ ያማረ ይሁን
@mesfinbalay4844
@mesfinbalay4844 3 жыл бұрын
በጌታ እየሱስ ጅማሬሽን ሳይሆን ፍፃሜሽ በጌታ እያየሽ መጨረስ የሁንልሽ አሚን
@MrEskindir
@MrEskindir 3 жыл бұрын
No words ....ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው!….ሰላም ….እንደነ ሊሊ 30 አመት የአገልግሎት Anniversary እንድታከብሪ ጸጋው ይብዛልሽ…. ይህ መንፈስ አይወሰድብሽ!
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ በኔ ላይ ነው ፣ ብዙ ሰዎች እግዚአብሔር በሰጠኝ ፣ በዝማሬና በቃልመገለጥ ጸጋ እየተባረኩ ነው እናንተም ከዚህ በረከት ለመካፈል ቻናሌን ሰብሰክራይብ ያድርጉ
@johntalila9854
@johntalila9854 3 жыл бұрын
Geta zemensh,agalgilotsh ybrek selamiye betam liyu zemire new
@praisethelord1843
@praisethelord1843 2 жыл бұрын
Pop
@praisethelord1843
@praisethelord1843 2 жыл бұрын
@@johntalila9854 aa
@praisethelord1843
@praisethelord1843 2 жыл бұрын
Ñ kk
@user-pr9gz4ri6v
@user-pr9gz4ri6v 3 жыл бұрын
የእኔም ህይወት ያለ ኢየሱስ ልክ እንዲህ ባዶ ነው ከመገኛው እርቆ መኖር እረ እንዲህ ከንቱ ነው የህይወት እንጀራ ተግቤ የህይወት ውሃ ረክቼ ከእርሱ ወዴት እሄዳለሁ መገኛዬ አንድና አንድ ነው በረከቴ ኢየሱስ ብቻ ነው😍😍😍 our blessing Selamisha yeabate lij lemlimi
@abeltizazuofficial3848
@abeltizazuofficial3848 3 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ባርኮት ምን አለ ከዚህ በላይ ከዚህ በላይ ደስታስ ምን አለ ከዚህ በላይ አለም የሌላትን አገኘሁ ከላይ ከሰማይ Ma God bless you more😍😍
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIk.html
@medanashebir6090
@medanashebir6090 3 жыл бұрын
#ሰላምዬ አንቺን የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን! you are just a WOW GIRL.
@berhanehirigo5208
@berhanehirigo5208 3 жыл бұрын
Uyc
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ሆይ ዝማሬሽ አለባበስሽም ሁሉ የተባረከ ነው በርቺ ለአምላኬ ዘምሪለት ሙዚቃ ተጫዋቾችም ሁሉ ብርክ ያድርግልኝ ጌታ
@fikreselam4636
@fikreselam4636 3 жыл бұрын
ከህይወት የመነጨ መዝሙር ነፍስን ያነቃል የእግ/ርን በጎነት ማሳያት ይችላል፤ መዝሙር ዝላይ አለመሆኑን የሚያሳይ አገልግሎት፤ በቃሉ የተቃኘ አለባበስ፤ ዘመንሽ የደስታና ፍስሀ ይሁን
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 жыл бұрын
Please be write እግዚአብሔር not እግ/ር
@aynalemh9590
@aynalemh9590 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲ ነው በአለባበስሽ ብቻ አንደበትሽ ሳይከፍት ይመሰክራል በዚ ዘመን ላሉ ማስተማሪያ ስላረገሽ አምላኬን አመሰግነዋለው መሸፍፈን ባንቺና በመስከረም ጌቱ ተገልፃል ጌታ ይጠብቅሽ
@alexgirma9802
@alexgirma9802 2 жыл бұрын
በእውነት መንፈስ ቅዱስ በሀይል በአንቺ ላይ ነው በመዝሙሩ በጣም ተነክቼአለሁ ተባረኪ ያብዛልሽ
@mesfinakineda5550
@mesfinakineda5550 2 жыл бұрын
የአለባበስሽ የንግግር ቅድስና ሳራሱ ባንቺ ላይ መንፈስ ቅዱስ በሃይል እየሰራ መሆኑ ሌላ ምስክር አያሻም በብዙ ተባረኪልን
@tesfatekie6719
@tesfatekie6719 3 жыл бұрын
ኣሜን የሱስ ለኔ በቂ ነህ። ስላ ኣሰብክኝ ኣመሰግናለሁ የሱስ። ኣንተ ለኔ መልካም ነው፡ መድሃንየ። ስላ ኣፈቀርክኝ ተባረክ። የሱስ ጌታ ነው።
@user-yw5gm4bi6j
@user-yw5gm4bi6j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ዘመን ዘላለምሺን ይባርክ ሰላምዬ በእውነት ስላቺ መግለጥ ቃላት ያጥርኛል ። የጌታ መንፈስ የተሞላብሺ እህት ነሺ። በጣም በዝማሬው ተባረኬአለው አና በጣም ነው የምወድሺ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙌🙌🖐
@nar405l
@nar405l 3 жыл бұрын
የ መዝሙሩ lyrics ይሰማል ሁሉም እና ደስ ይላል በጣም 👍🏽 እግዚአብሔር በበረከቱ ያትረፍርፍሽ
@tigistmulatu6350
@tigistmulatu6350 8 ай бұрын
What a blessed song right from heaven ! Jesus centered ! God bless you !!!
@rizikigilbert3972
@rizikigilbert3972 3 жыл бұрын
Am so happy to see a singer singing to God dressed in modesty, may God bless and continue on using you!!!
@fikrulemaro3255
@fikrulemaro3255 3 жыл бұрын
Egzer amlak iske tigu teshekimo yakumsh fitunm yabralsh
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIk.html
@meseretkassa7415
@meseretkassa7415 3 жыл бұрын
I'm so glad to see dressing like this in this generation glory to God you are wonderful 💞❤️
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hLh0lbV3l7nUo6s.html
@wegahtamichael9291
@wegahtamichael9291 3 жыл бұрын
@Gezahegn Belsti bhlljqaiodöf6oofurkfiixcnkgltogoifjjwörirolfmx mn m.mmiö2il3hdlfujrjfkkdiuzkel6rlufki3l4ktgg3ummuöhgeheuokmkrmzrsdu8futi3jjeidi2oghej8lemoksekiýiiköktlkikkfĺķrkmf7o
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 3 жыл бұрын
ሐሴት የሚሞላ ፀጋ የተሞላች አንድ የትውልዳችን በረከት- አሁንም ብዝትዝት ይበልልሽ ውድ እህቴ!
@mesibrhane78
@mesibrhane78 3 жыл бұрын
የተባረክሽ ብሩክ ነሽ ባች ዉስጥ የከበረዉ እየሱስ ይባረክ ለዘላለም አሜንንን 🙏🙏🙏🙏
@wondwossenalemayhu2995
@wondwossenalemayhu2995 3 жыл бұрын
አሹዬ ድንቅ ዝማሬ ነዉ የስላሴ አንዱን መድሃኒታችንን የሹዋን በሚገርም ሁኔታ በግጥም እና በዜማ ገልጠህልናል ተባረክ።
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIk.html
@user-it8ut8fj3s
@user-it8ut8fj3s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያከበሩትን ማክበር ልማዱ ነው በምትቆሚበት መድረክ የ የሱስ ህልውና ይሸታል ከዚ በላይ ክብሩ እንደሚገለጥብሽ ያስታውቃል ከዚ በላይ እየሱስን ሁሌ በዘመንሽ ሁሉ ከፍ እድርግዊ ይብዛልሽ ተባረኪ
@TibebuHayeso
@TibebuHayeso Жыл бұрын
በፍት ትራፍክ መንጃ ፊቃድ ነበር የምጠይቀዉ አሁን ግን የሰላም መዝሙር ነዉ የምለዉ የኔ ቆንጆ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ዉድ እየሱስ ብቻዉን በቂ ነዉ!!!!!!!!💯🎆♥💽▶⏩⏭⏯✝🎤🎧🎷🪗🎸🎹🎺🎻🪕🪘
@GenetBaqala
@GenetBaqala 17 күн бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ፡ተባረክ፡ እግ/ር አሁንም፡ ደጋግሞ ጸጋውን ያብዛልሽ።ድንቅ ሴት ነሽ።
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 3 жыл бұрын
ኢየሱስ በቂና ከበቂም በላይ ነው ለኔ🙏🙏🙏
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ የጥበብ ፣ የእውነት ፣ የመገለጥ፣ የኃይል ፣ የምክር ፣እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ በክርስቶስ በኩልባንተ ውሰጥ ይሠራል ፣ ቻናሌን ተቀላቀል ፣ ተባርከሀል🙏❤
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIk.html
@elisayimer2910
@elisayimer2910 3 жыл бұрын
ትክክክክክል
@hiwigelaye5481
@hiwigelaye5481 3 жыл бұрын
እኔ ዝቅ ብዬ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ሰላንቺ 😭😍❤❤❤❤❤❤❤
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIl1.html
@Rippedsad
@Rippedsad 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር፡አብዝቶ፡የባረከሽ፡ ዘማሬ፡ብቻ፡ሳትሆኝ፡ወንጌላዊትም ነሽ፡ይብዛልሽ፡መስከረም፡ጌቱን፡ሳደ ቅና፡ስባረክበት፡ጌታ፡አንቺን፡የመሰለ ሰጠን፡እሱ፡ስሙ፡ለዘላለም፡የተባረከ ይሁን፡አሜን፣አሜን፣አሜን፡እንዳንቺ የመሰሉ፡ብዙ፡ወጣቶች፡ሴቶችይፍ ጠርልን፡ያስነሳልን።
@redietzenebe3562
@redietzenebe3562 3 жыл бұрын
16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 'የዮሐንስ ወንጌል 3:16-17-18
@berhanehirigo5208
@berhanehirigo5208 Жыл бұрын
Ytfdsz
@healingtube9082
@healingtube9082 3 жыл бұрын
Preach it girl , good girl with her modesty dressings!
@kingroyaldavid
@kingroyaldavid 3 жыл бұрын
Selam'ye this is the foundation of the Gospel! God bless you more and more!
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ደሰታ ባንተ ተፈጽሟል
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIk.html
@praisethelord1843
@praisethelord1843 2 жыл бұрын
@@desugedi8259 aaaaaaaa
@praisethelord1843
@praisethelord1843 2 жыл бұрын
@@tafachbekel6934 in
@netsanetEniyew
@netsanetEniyew Ай бұрын
ሰላምዬ ተባረክልኝ❤❤ኢየሱስ ብቻውን በቅ ነው::🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 9 күн бұрын
ያለ እየሱስ ምን አለ ሁለ ነገር እየሱስ ነው ውዴ ትባርኪ በብዙ ጻጋውን ይብዛልሺ አልፍሽ ህጅ በቃል 30 60 100 የፍሬ ዘመን ይሁንልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤god is Lord god is good god is My Ebert my best ✝️🛐🥰🥰🥰 yes
@octo8tako
@octo8tako 2 жыл бұрын
Don't understand a word but feel the lord's energy in everything!
@ermiassiyum
@ermiassiyum 2 жыл бұрын
" He that believeth on him is not condemned: but he that believeth not is condemned already, because he hath not believed in the name of the only begotten Son of God. " (John 3: 18)...... She said those who believe in him will have the eternal life but those who don't will not.. the knowledge of this world didn't showed us the love of God father but Jesus so for those who want to know God by their knowledge they can't! Only by believing in his son we know the God father! this is what she speaks as well as her songs, having Jesus is overwhelming!
@girmadansa9276
@girmadansa9276 3 жыл бұрын
Thank you father God,son Jesus Christ and Holy spirit about Singer Selam!! It's pure gospel 100%!
@senaitgirmay723
@senaitgirmay723 3 жыл бұрын
በቂ ነው ከበቂም በላይ። ጎይታ ስምካ ይባረክ።
@hannagebreselassie4281
@hannagebreselassie4281 2 жыл бұрын
Amen
@bekijoy3044
@bekijoy3044 3 жыл бұрын
Thank u jesus...God bless u selam. Betam new yetebarekut... "Eyesusin setognal"
@user-gk6cd3gu8l
@user-gk6cd3gu8l 3 жыл бұрын
ሰለምዬ ዘመንሽ ይባርክ ጌታ ይባርክሽ በቃ ነው ከበቂም በለይ እየሱስ በቃ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@eziramatewos3178
@eziramatewos3178 3 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ባርኮት ምን አለ ከዚህ በላይ ከዚህ በላይ ደስታስ ምን አለ ከዚህ በላይ አለም የሌላትን አገኘሁ ከላይከሰማይ
@kalkidanbrehnu7288
@kalkidanbrehnu7288 3 жыл бұрын
አቼ የተባረክሽ የተለሽ ያባቴ የእየሶስ ልጅ ተባረኬ ዘመንሽ ይለምልም...😍😍😍😍😘🙏🙏👏
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ በውሰጥሸ ነው ፣
@mogesabebe4821
@mogesabebe4821 3 жыл бұрын
በዘመናቾን እግዚአብሔር ከሰጠን እንቁ ዘመሪዎቾ ምርጧ ነሽ !! ሙሉ አልበምሽን አዳምጨዋለሁ የሚገርሙ ዝማሬዎቾ ናቸው ሰውን ወደ ጌታ የሚያስጠጉ . ከዚህ የዝማሬ ከፍታ እንዳትቀንሽ አደራ!! ተባረኪ
@temesgenmulatu8734
@temesgenmulatu8734 3 жыл бұрын
AM so blessed with this amazing worship may God bless you dear SELAMIYE !!!!!!!
@tsegagirmay845
@tsegagirmay845 3 жыл бұрын
ሰላምዬ ተባረኪ የእግዚአብሔር ፀጋ አሁንም በእጥፍ ይብዛልሽ እወድሻለሁ❤❤😇😇🙏
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIk.html
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 3 жыл бұрын
ድንቅ አልበም #አልደራደርም ቃል የለኝም 👌 ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደሰማውት ጥኡም ዜማ ድንቅ መልክት ተባረኪልን ሰላምዬ ይብዛልሽ
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 жыл бұрын
ፍጹም በረከት ውሰጥሸ ነው! ቻናሌን ተቀላቀይ ፣
@user-vz3rd8zg2x
@user-vz3rd8zg2x 3 жыл бұрын
Wow ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪ ካንቺ ብዙ እንማራለን በአለባበስሽ በጣም ቀናሁ ፀጉርሽን ሸፍነሽ ሁሌም ስታመልኪ ደስ ትይኛለሽ ይህ ነው ቃሉም የሚለው ለበረከት ሁኚልን
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIk.html
@jossy2268
@jossy2268 3 жыл бұрын
ሰላምዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ የምርጦች ምርጥ ነሽ!! ገና ርዕሱን እንዳያውት ነው ወደ ኮሜንት የሮጥኩት። በዩቱብ ላይ ኮሜንት ለመስጣት እንደ ዛሬ ቸኩዬ አላውቅም። በቃ አንደኛ ነሽ!!❤❤❤❤💯💯💯💯
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ በኔ ላይ ነው ፣ ብዙ ሰዎች እግዚአብሔር በሰጠኝ ፣ በዝማሬና በቃልመገለጥ ጸጋ እየተባረኩ ነው እናንተም ከዚህ በረከት ለመካፈል ቻናሌን ሰብሰክራይብ ያድርጉ
@barekabaranggo8171
@barekabaranggo8171 3 жыл бұрын
አሜንአሜንተባረክውደ
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIk.html
@mahitta2248
@mahitta2248 3 жыл бұрын
@@tafachbekel6934 sirah yimeskir :)
@gezahgn75
@gezahgn75 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ድንቅ ድምጽ ያማረ ዝማሬ፤ በመንፈስ እረሰረስኩ፤ ይብዛልሽ፤ ብሩክ ነሽ!
@tekelaykebede4032
@tekelaykebede4032 Жыл бұрын
ተባሬክል ኑርልኝ አችን ለኛ ያስነሳልን ገታ ይባሬክ እሬጀም እድመ ኑርልኝ በመዚሙርሽ በጣም ተባርከወለው በቅነው እየሱስ ድቅሂትነው እድገታን ማገልገል ተገልጦልሻል አሁንም ይገለጥልሽ
@saratamirat3995
@saratamirat3995 3 жыл бұрын
Geta hoy temesgen kezih belay tegeleci ...eske meder chaf yegeta sm banchi yexera....zemensh yelemlem .....🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤👈
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
አሜሜን እልልልልል እልልልል ሃሌ ሉያያ🙌🙌 የአባቴ ውድ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ ስላምዬ📖100💗
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboImM.html
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ዘልአለምሸ ይለመልም ጸጋ በብዙ ይጨምርብሸ ለትውልድ መፍቴህ ሁኝ
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Ай бұрын
10:44 እልልልታሽን እንዴት እንደምባረክበት በየሱስስም ይብዛልሽ🔥🔥🔥
@samuelwakayo2924
@samuelwakayo2924 2 жыл бұрын
Blessed ዘማሪዎች ሁሉ እንደ አንች እየሱስን ብዜመሩ ምን አለባቸው? አንች ደግሞ ልዩ ነሽ ተባረክ!!!!!
@ratolesa196
@ratolesa196 3 жыл бұрын
The core of gospel teaching Jesus is more than enough
@mekdeshailu4549
@mekdeshailu4549 3 жыл бұрын
እህቲ በጣም ድንቅ ነሽ ተባሪካለው ጌታ አይውሰድብሽ ጌታ ያስፋሽ
@mercyeya
@mercyeya 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስ ከበቂም በላይ ነው አሜን ተባረኪልኝ
@Jet1972p
@Jet1972p 2 жыл бұрын
አባታችን ሆይ እንጂ አባቴ ሆይ አላለም አለሙን ሁሉ ነው ያዳነው የግል ብሎ ነገር የለም እኔ የማምነው እየሱስ የሁላችንም ነው አዝናለሁ
@zermas3979
@zermas3979 5 ай бұрын
አይባልም bro ሳትቀበለዉ አባትክ አልነበረም ስትቀበለው ነወ አባትክ የሆነው ስለዚህ ሁላችንም ስለተቀበልነው ለሁላችንም አባታችን እእንላለን ሳንቀበል በፊት ግን እንደዚህ አንልም ደሞ የጅምላ መዳን የጅምላ እምነት የለም የግል እነጂ
@alemrikitu3980
@alemrikitu3980 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አለባበስሽ ደስ ይላል ለሎችም ከአንቺ ብማሩ ጥሩ ነው
@Lifewith_Jesus
@Lifewith_Jesus 3 жыл бұрын
ዉድ እህቴ ተባረኪ። እግዚአብሔር በየዘመኑ ለራሱ መልካም ምስክር አያጣም።May the Lord God bless you more abundantly.
@Tamagn
@Tamagn 3 жыл бұрын
Yes ኢየሱስ ከበቂም በላይ ነው።
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 3 жыл бұрын
አሜን እኔ ተባርኪያለሁ እግዚአብሄር ልጁን ኢየሱስን ገልጦልኛል
@user-fq5wm3sp6s
@user-fq5wm3sp6s 3 жыл бұрын
እስይ ጌታ ሆይ ስምህ ይባር እልልልልልል ያንተ መሆን ምነኛ መታደል ነው ብዙ ስላም ብዙ ደስታ የማያልቅ እረፍት አሜንንንን ስላምዬ አንቺ የተባረክሽ
@sayedaasma163
@sayedaasma163 3 жыл бұрын
Selisha God አብዝቶ ይባርክሽ እውነት ጌታ ዘመንሽን ጨርሶ ይባርከው 😊
@mesfinsileshi6956
@mesfinsileshi6956 2 жыл бұрын
ስለ አንቺ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ቀብቶ ላነሳቸው እህቶች ምሳሌ ስለሆንሽ ልቤ በጣም ተደስቷል። አንዳንዶች ጋ ያጣኋቸውን ክብር ስላገኘሁብሽ ተባረክልኝ።
@mariamabrahim6059
@mariamabrahim6059 3 жыл бұрын
ተባረኪ ሰላምዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ካለባበስሽ ጀምሮ አገልግሎትሽ ትውልድን ያንፃል ይህ ህልዋና ለዘላለም አይዎሰፍብሽ
@amblessed8657
@amblessed8657 3 жыл бұрын
Yes so true Amenn 🙏
@user-pe3fg7oo4y
@user-pe3fg7oo4y 6 ай бұрын
እየሱስ በቂና ከበቂ በላይ ነው ለኔ አሜን እንኳን የእየሱስ ሆንኩኝ የዘላለም ህይወት አግኝቻለሁ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️
@emebetaschalew1
@emebetaschalew1 3 жыл бұрын
May God bless you more my girl. Love it and i got blessed when you sing and worship
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
ኡፍፍ ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 11 күн бұрын
እየሱስ በቅ ነው እውነት ነው ሰላምዬ 😘😘😘😘ተባረክ የኔ እናት 😘😘
@danydan6662
@danydan6662 3 жыл бұрын
Wowww Tebareklin ...BeEwnet Tsegash kelay mehonun ENEM RUQq Hager hunie Samelk neber. EWNET EYESUS KRSTOS YE-EGZIABHER LIJ YENIA YEZELAALEM EJIG YELAQQE STOTACHN NEWWWW...HALLELUJAH
@tamirutakele9331
@tamirutakele9331 3 жыл бұрын
አንቺን እግዚአብሔር ለምድራችን በረከት አድርጎ ስለሰጠን አብዝቴ የፀጋውን ባለቤት አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ዳርቻሽን ያስፋው ብዢልን ...!!! ተባረኪልን
@telilafekadu9022
@telilafekadu9022 3 жыл бұрын
God bless you Aboundantly, This is the Voice of the Gospel .
@berhanehirigo5208
@berhanehirigo5208 2 жыл бұрын
D
@berhanehirigo5208
@berhanehirigo5208 2 жыл бұрын
A
@hannamekonnen6106
@hannamekonnen6106 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኪልኝ ሰላምዬ እውነት ነው እግዚአብሔር በቂ ነው
@user-ov1hl8gi2t
@user-ov1hl8gi2t 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ እህት ተባረኪ ጌታ ዘመንሽን ያሳምረው ያስውበውa
@mintesinotyohannes5724
@mintesinotyohannes5724 3 жыл бұрын
omg, what a song... blessed girl !!!
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት ለኛ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ayinlemayinlem8341
@ayinlemayinlem8341 3 жыл бұрын
አሜንንን እልልልልል
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
@@ayinlemayinlem8341 አሜን አሜን አሜን
@ayinlemayinlem8341
@ayinlemayinlem8341 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ተባረክ
@reditkk4184
@reditkk4184 3 жыл бұрын
💖💖💖TEBAREKILGN!!! EWNET NEW EYESUS KE BEKI BELAY NEW! 🎉🎉🎉
@HannaBadeg-yb2dm
@HannaBadeg-yb2dm Жыл бұрын
በቂያችን የሆነው ኢየሱስ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏 አሜንንንንንንንንንን እወድሻለሁ እናቴ ብርክ በይልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 3 жыл бұрын
እንዴ ስምሽ ሰለምሽ ብዙ ይሁን ሰለሜዋ ቃልም በአንች አፍ እንዴት እንዴምጠፍጢ።ታበርከሸል
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIl8.html
@enkuruha6363
@enkuruha6363 3 жыл бұрын
ፍጻሜሽ ክብር ይሁንልሽ!
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
Ameen Selamiye geta abzitoo yibarkish ❤🥰🙏🙏❤❤❤🙌🙌🙌🙌
@user-lp1uh1tc3b
@user-lp1uh1tc3b 8 күн бұрын
I have jesus christ in my life.i am so happy by my life.i don't have this world's material but christ is above all he give me an everlasting life when I imagine my life with jesus christ in heaven I feel better .we all worship him there.amen
@jesuslovesme2396
@jesuslovesme2396 3 жыл бұрын
Praise to almighty GOD. You are blessed my Sister. Yes Yes Yes JESUE IS ENOUGH.
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርህ ይመስገን♥ ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ እህት
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboImM.html
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen tebarek biysusim igzabher amlak ybareksh Tsegawn yabzalish selamy Tsegawn yabzalachu tebareku biysusim hulachum
@yezelalmaamlaka1378
@yezelalmaamlaka1378 3 жыл бұрын
በእውነት ብሩክ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ!
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboImM.html
@Yidne_Blessed
@Yidne_Blessed 3 жыл бұрын
አሜን ❤ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤
@tedlagichamo2576
@tedlagichamo2576 3 жыл бұрын
ሰላምዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ranatube6397
@ranatube6397 3 жыл бұрын
ምን አለ ሁሉም እንዳች ልብሱን ቢያሳምር ተባረኪ አዎ በቂ ነው ከበቂም በላይ
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIl_.html
@liusilas4308
@liusilas4308 3 жыл бұрын
elelllelellelelelelelelellelelelelelele.................bego setota fisum berket yesuse nwean yberhant abte......elelelelelelellelelellelel..........the sprit of praise be upon you moreee!!!
@dannym2978
@dannym2978 3 жыл бұрын
Endanchi yalut mebzat alebachew, btm btm asdenkeshegnal geta ymesgen slanchi... Well dressed👌 Biblically sound🖐 Perfect voice👌 Bka des mil worship!!!
@danydan6662
@danydan6662 3 жыл бұрын
Daniel-Egziabher Dania neww malet endeHone...asteyayeth betam ye-Danianetn tsega yaleh ymeslenial..betam YSMAMALEHU KE ASTEYAYETH..tebarek !!
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIl9.html
@dannym2978
@dannym2978 3 жыл бұрын
@@danydan6662 Amen and Thank u my friend... she is just a great singer ena leza new endzi yetsafkulat...😊
@kvvgfhhdddgkkhhjgdrteyutuc3052
@kvvgfhhdddgkkhhjgdrteyutuc3052 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@derejekebede7900
@derejekebede7900 3 жыл бұрын
Waw........... Amazing Song !!!! God bless you !!! I bless you In the of Jesus Christ Forever !!!
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ በኔ ላይ ነው ፣ ብዙ ሰዎች እግዚአብሔር በሰጠኝ ፣ በዝማሬና በቃልመገለጥ ጸጋ እየተባረኩ ነው እናንተም ከዚህ በረከት ለመካፈል ቻናሌን ሰብሰክራይብ ያድርጉ
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboImg.html
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል ክብር ምስጋና ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንንን 👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤ሰላምዬ ስወድሽ የኔ ዉድ እህት ጌታ ይባርክሽ አዲስ ዝማሬ እየመጣ ነው በይኝ 🥺💖💖❤️❤️💞💞💞
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏elelelelelelel yabate beruke leberket hugeleg 🙏❤
@sarademissie7649
@sarademissie7649 3 жыл бұрын
God bless you Selam, musician and the greatest drummers
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIk.html
@rahelsolomon4607
@rahelsolomon4607 3 жыл бұрын
Thank you God for this amazing day Geta abezeto yebarekesh selam
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboIk.html
@addisberhe8656
@addisberhe8656 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ።እውነት ነው ጌታ ከበቂ በላይ በቂ ነው።አሜን እልልልል ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰደው።
@nebumulat59
@nebumulat59 3 жыл бұрын
Yene konjo tebarekilegn! menalebet edanchi hulume getan biyaagelele geta hoye temesegen geta siredaa new abezeto tsagawen yabezalesh yene ehite, tebarekeshaale kzih abezeto geta yebarekesh.
@rahelmantineo989
@rahelmantineo989 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት ያርግልሽ ተባረኪልኝ ❤️
@kalebdekeba35
@kalebdekeba35 3 жыл бұрын
ሰላምዬ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርክሽ
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboImB.html
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 3 жыл бұрын
Yabzalsh TEBAREKI Kbr LEGETA YHUN
@agabosp6188
@agabosp6188 Жыл бұрын
Sister Selam,u are an example for this generation. God bless you! Jesus is Lord!!
@negashgebre1974
@negashgebre1974 3 жыл бұрын
Selam God bless you more. Very exciting song. I am so happy when I hear this song. Thank you very much. Don't give up my sis.
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eLmFf6h51LeboImM.html
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
14:38
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 524 М.
Selam Desta - እዉነተኛ -  Ewnetegna - New Ethiopian Gospel Song 2020
6:28
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 112 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 64 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
8:46
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 6 МЛН
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2 МЛН
Selam Desta - አልደራደርም [ New Ethiopian Gospel Song 2020_2021 ]
21:08
Endet Yehonal Alelem (እንዴት ይሆናል አልልም) - Samrawit Caesar
13:41
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 2,4 МЛН
"በቂ ነህ ከበቂም በላይ!!!" ዘማሪት ሀይማኖት ሙርጋ @You Go City Church
16:35
ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024
10:12
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 507 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 112 МЛН