"ከዛሬ ቀን ጀምሬ ገንዘብ ከለመንኩህ ግደለኝ አልኩት ስጋዬን አድኖ ህልሜን አሳጥቶኛልና" የቡና ሰአት /በእሁድን በኢቢኤስ /

  Рет қаралды 285,035

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on : linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 586
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 3 жыл бұрын
Thank you so much guys! I am humbled by your love and appreciation.
@selamawityared2571
@selamawityared2571 3 жыл бұрын
good bless you bro thank you so much
@maranatatube6951
@maranatatube6951 3 жыл бұрын
Jegna nek bartalni
@temesgenhailu5793
@temesgenhailu5793 3 жыл бұрын
U r #1
@tsionmekre
@tsionmekre 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምና ጤናን ያብዛልክ
@user-mf1pz7tn1v
@user-mf1pz7tn1v 3 жыл бұрын
የኔ ሱስ ማን ያዘዋል እሸቱ እናመሰግናለን ❤
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 3 жыл бұрын
ኧረ ባካችሁ ይህን ድንቅ ሰው እድል ስጡት ወጣቱን ይቀይርልን You tube ብዙሀኑ አይጠቀምም በtv ያንቃልን ተባረክ ማኔ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
በትክክል እያንዳንዷ ያልካት ነገር ትክክል ናት አምላክ የውስጥ አይናችንን ይክፈትልን
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 3 жыл бұрын
የሚገርም ፣ አእምሮ ነው ያለህ! ኢትዮጵያ የወጣቶች ሀገር ናት፣ ብዙ ወጣቶች ከአንተ ሊማሩ ይችላሉ። በሕይወት መንገድ ውስጥ የበዛ ማስተዋል ፣ ትእግስት እና ለመማር ዝግጁ መሆን ይገባል። በርታ! በጣም ጎበዝ ነህ!!
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 3 жыл бұрын
ማንያዘዋል ምርጥ ሰው.... We love you
@butforbj5333
@butforbj5333 3 жыл бұрын
ህ ሁሉ
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hdKKfsiEsc7enH0.html
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u 3 жыл бұрын
እዉነት እመኑኝ በዚ ልጅ ንግግረ ከጉድጓድ ነዉ የወጣሁት ሁሌም አመሰግነዋለሁ
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
እንበሳ!!! የሚያሰተምር ሲገይ ተማሪ ከሌለ ምን ዋጋ እለው። ሰለሆነም እንኮን ከጉድጉድ ወጣህ/ሸ። እሁን ደግሞ ለይፉን በደንብ ተጠቀምባት / ተጠቀሚበት። መልካሙን ሁሉ ተመየሁልሽ/ልህ።
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 жыл бұрын
ዕድሜ.ጤና.ይስጥህ.
@alistube9671
@alistube9671 3 жыл бұрын
ህልሜን እየኖርኩ እሞታለሁ 😍በጣም አሪፍ ነው ሁላችንም ህልማችን መኖር መቻል አለብን።
@wututesfaye896
@wututesfaye896 3 жыл бұрын
ህይወትን ተረድተሀል ስለአእምሮክ እግዚአብሔርን አመስግን
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 жыл бұрын
ማንያዝዋል ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው እናመሰግናለን
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Mare endemamer emelsalehu
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 жыл бұрын
@@gentandhabty እሺ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አቾንበረታያ 👍👍
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new serg
@user-wn4gy2zy9p
@user-wn4gy2zy9p 3 жыл бұрын
እንዴት እንደማከብርህና እንደማደንቅህ ብታውቅ!! አላህ እውቀቱን አብዝቶ አበዛዝቶ ይጨምርልህ😘! ገራሚ ሰው ነህ።
@mekasja6442
@mekasja6442 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርው ጉበዝ ነው የነበርበትን አይርሳም አብዛኛው ሲለወጥ የነበርበትን ይርሳና ድሀን ይጨቁናል ትዝህ ይማሩ ባለሀብቶች እንድሁም ቦለቲክኞች
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
አንተንና ስነወርቅን ደጋግሞ ቢፈጥራችሁ ብዬ ተመኘው ዘመንህ ይባረክ
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ኡኡኡኡፍፍፍፍ ቃላትህ ልብን ነው የሚያረካው በቃ ብርሃን ነው የሚያሳየው ደስ ሲል ሀሳቦችህ በትክክል እራስን መመልከት ነው ዘመኑ ወንድሜ ተባረክልኝ !!!አድናቂህ ነኝ ከልብ !!
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hdKKfsiEsc7enH0.html
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ድንቅ ስው ነህ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን መቅዲ በጣም አምሮብሻል ደግሞ ጥሩ ስው ነው ያቀርብሽልን ጎበዘ በርቺ
@ethio-eritreamotivation9285
@ethio-eritreamotivation9285 2 жыл бұрын
የብዙ ወጣቶች የሕይወት ትልቅ መምህር ነህ ማንዬ ! #Respect 🙏😍
@muhamedahemed5505
@muhamedahemed5505 3 жыл бұрын
ማንያዘዋል በጣም አክባሪህ ነኝ በርታ ወንድሜ!የአስተዳደግ ታሪካችን መመሳሰሉ በጣም ገርሞኛል
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
እውነት ነው ማን ያዘዋል እንደ ስምህ ማንም አይ ዝም በርታ ጎበዝ በማርያም ሳደንቅህ !!!
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@tmaniacell3485
@tmaniacell3485 3 жыл бұрын
መቅድዬ ዛሬ በ ብና ሰኣትም ያቀረብሸው። ጥሮ ትምህርት ነው።ከቤሮት ነው።ምከታተላቹበጣም ትምህርት ነው።
@biltek2030
@biltek2030 2 жыл бұрын
Amazing!!! ዓለምን የገባውና የተረዳ ሰው፡፡ እንዲህ ዓይነት ሰዎች ያስፈልጉናል፡፡
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 3 жыл бұрын
ማኔ የኔ ምርጥ ። መቅዲ ከዚህ በፊት ጠይቄሽ ነበር ማኔን ጋብዥልኝ ብዬ ። ስለጋበሽው እናመሰግናለን 💕
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 жыл бұрын
ዋው ማንያዘዋል አቤት አነጋገሮችህ ድቅነው በርታ አገራችንን ይጠብቅልን
@bobbybuilder9126
@bobbybuilder9126 3 жыл бұрын
What an amazing guy, very motivating, inspiring encouraging etc. I love the energy. thank you ebs for inviting him to share his insight.
@remedanmohammed6060
@remedanmohammed6060 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ሃሳብ ነዉ በየሳምንቱ እንደሱ ጥሩ ትምህርት ያስተምራል ብላችሁ ያሰባችሁትን ብትጋብዙን ደስ ይለናል
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
አቶ መባል ያንሰዋል በጣም የምወደውና የማከብረው ጀግና ለብሱዎች ምሳሌና ጉልበት የሚሆን ነው እንደሱ አይነቱን ፈጣሪ ይብዛልን እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ For any reason if I come to Ethiopia I’m hundred percent sure I’ll get in touch with him he’s amazing God bless him more power and success for him love you dear🙏🏻😘💕👏❤️
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 жыл бұрын
These amazing boy አለማድነቅ አይቻልም ትልቅ አቅም ችሎታ ከዚህ ልጅ ብዙ ነገር ትማራላችሁ ወጣቶዎች ጎራ በሉ ወደቤቴ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ l have a big dream👍😍❤
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
ቲጂዬ ለኔም ቤተሰብ ሆነሽ አግዢኝ እኔም ህልም አለኝ፣
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/r92hpbeAsdWWmH0.html
@kiyashow6928
@kiyashow6928 3 жыл бұрын
Proud of you
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 жыл бұрын
እሺ ይቻላል
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
@@tigistdreamtube7025 Amesegenallehu, yene wudd ehet.
@amanuelabreham6172
@amanuelabreham6172 2 жыл бұрын
እይታህን በጣም ነው የምወድልክ። ተግባርህ ከስም ጋር ይጣመራልና በርታልን ፤ወንድሜ የብዙ ወጣቶችን ህይወት የሚቀይር ጥሩ የሚበላ ነገር አለክና በርታ ።
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማን ያዘዋል እሸቱ እኔ ከ9 አመቴ ጄምሮ ቤተሠብን አላሥቼገርኩም የሚበላም አልነበረንም በጣም ችግር ነበረ ቤት ከዛን እኔ ሠው ቤት ገባሁ ከዛን ጄምሮ እሥካሁን በሠው ቤት ነኝ ጭራሽ በሥደት ካረብ ልጅ ጋር እየተቃጠልኩ አለሁ ከዛኔ ጄምሮ የምሠራው ሊጠራቀም አልቻለም ቤተሠብ ሥለማግዝ ማን ያዘዋልን መከታተል ሥጄምር ተሥፋ አደረኩ ባለኝ በትንሽ ነገር ሥራ መጄመር ፈልጋለሁ አመሠግናለሁ
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hdKKfsiEsc7enH0.html
@bighabesha
@bighabesha 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ!! hulum melkam yihonal
@hayatmohamed9671
@hayatmohamed9671 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሁሉንም የሚአይ አላህ ውለታሽን አያጠፍውም በጥፍ ይከፍልሻል ለጎርምሳ ከምታበይ ቤተሰብ ይብላው
@user-cz1qn1qg3q
@user-cz1qn1qg3q 3 жыл бұрын
አብሽር እህቴ ሁላችንም ነን ፈጣሪ ለኛ ያለውን ሁሉ ያሳካልናል
@eyerusalemtadelefeleke2226
@eyerusalemtadelefeleke2226 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ እናት
@mulubakali8145
@mulubakali8145 3 жыл бұрын
ዉይ ይሄንልጅ በጣም አወደዎለዉ ሞራሉ ዉስጤ ነዉ
@tewoldedesta6738
@tewoldedesta6738 3 жыл бұрын
manye......my hero, i remember every moment in campus (you did it)
@abrhame3111
@abrhame3111 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መልክት ነው የተናገርከው ሁሉ ትክክለኛ ህይወት የሚቀይሩ መልክት ናቸው
@mzibelete3707
@mzibelete3707 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን። የእውነት መምህር ነህ።
@zekewoszke197
@zekewoszke197 3 жыл бұрын
አሸናፊ ታየን ባውቃቸው ብየ ተመኘሁ ክብር ይግባቸው እንደ አንተ አይነት ወርቅ ሰው ቆፍረው ለሀገር ስላበረከቱ። በርታ በርታ!!
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hdKKfsiEsc7enH0.html
@sofoniasyemane2030
@sofoniasyemane2030 3 жыл бұрын
የምር ከማስተማር አልፎ ትልቅ መፅሀፍ የሚወጣው ሰው ነው ። እግዛቤር ይጠብቅህ ።
@luel8814
@luel8814 3 жыл бұрын
One of my favorite programs of Ebs .I learn a lot of valuable things out of all those people who share their experiences. I like the way he perceive things .tnx
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
መቅድዬ አቤት ወላጆችሽ ካንቺ ሁኔታ ይታያል እንዴት እንዳሳደጉሸ!!! አቤት እውነተኛ እረ እንዳተ ሁሉም ቆሻሻውን ባረገፉ!! ሀገር እንዴት በተለወጣች!! ውነትም ሁሉ ነገር ውሸት ሆኖ እኮ ነው የተቸገርነው!!! ትክክል!!!
@user-fc7gg8nm6e
@user-fc7gg8nm6e 3 жыл бұрын
እንደ ማዘዋል ያሉትን ያብዛልን የሚለው ነገር ሁሉ ጠብ አይልም እውነትም የሒወታችን ሹፌር እኛው ነን
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ማንያዘዋል ፈጣሪ ብቻ የሚያዘው ደስተኛ ሰው ተባረክ ተባረክ አምላክ ያለው ደስተኛ ነው፡፡
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ማኔ ለኔ አንደኛ ነህ በጣም ነው ማከብርህ
@hopegrace993
@hopegrace993 3 жыл бұрын
What a powerful message delivered with so much passion. Thank you for being real in a fake world. May God bless you.
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
እውነትም ማንም ሰው አያዝዝህም ማን ያዘዋል ጎበዝ በርታ ጎበዝ በማርያም ስወድህ በርታልኝ
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Wude demrigni emelsalehu
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ።
@daved5683
@daved5683 3 жыл бұрын
Amazing personality and mind. Thank you EBS for providing!
@lemtube9931
@lemtube9931 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አነቃቂ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Wudoche endemamer emelsalehu
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hdKKfsiEsc7enH0.html
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hdKKfsiEsc7enH0.html
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ ስሰማህ ብውል የመትሰለቸኝ ወጣት ነሁ በርታ በተለይ በሱስ ላይ ያሉ ወጠሰቶች ቢሰሙህ ሀገራችን የት በደረሰች ነበር እግዚአብሄር እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ebs በጣም እወዳቸዋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ልብ ነው የሚያስፈልገው እግዚአብሄር ይመስገን።ብቻህን ከሮጥክ የትም አትደርስም። አምላክ አብሮህ ከሆነ ዘግይተህም ብትነሳ ትቀድማለህ።
@kalkidan4051
@kalkidan4051 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነፍ አመት ኑርልን 👏👏👏
@demekezewdie268
@demekezewdie268 3 жыл бұрын
Great inspiring speach , tnx alot bro. ebs continue programs like this.
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ጠንካራ ሰው ነህ:: ወጣቶች ? ከዚህ ልጅ ብዙ መማር ይችላል:: ብትያንስ 18 ዓመት ከሆናችሁ በሁዋላ? ከወላጅ ምንም አትጠብቁ :: ያገኛችሁትን ስራ ሰርታችሁ እራሳችሁን አሸንፉ:: ህይወት ይቀየራል ይለወጣል::
@freweinikidane6173
@freweinikidane6173 3 жыл бұрын
ዋዉ የምትገርም ወንድም ነህ እንዳንተ ኣላፍ ይብዙልን ተባረክ
@glorytube5977
@glorytube5977 3 жыл бұрын
I love speech we need a lot of people like you. Thank you so much
@khadijaka5422
@khadijaka5422 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 3 жыл бұрын
ድንቅ ንግግር ነው👏👏👏👏👍
@dabashetsegaye3861
@dabashetsegaye3861 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ምን አል ከዛሬ 5 አመት ይህን ሞራን ቢኖረኝ ስደት አልመጣም ነበር በርታና አበርታን
@afromedia3945
@afromedia3945 3 жыл бұрын
ማኔ እኔ ስላንተ ቃል የለኝም በቃ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ከማለት ውጪ አንተ ስታወራ እራሴን ነው ማየው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@Turme..
@Turme.. 3 жыл бұрын
This world needs intellectual people like you man. it is so good to be true... We thank you a lot. # BIG IT UP Homie!!!
@zerubabeljember9387
@zerubabeljember9387 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your experience with us!!! I learn many things from you!! thank you Mane
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
Manye you r so blessed thank you have precious and marvelous idea !!! stay blessed
@tube-qm5di
@tube-qm5di 3 жыл бұрын
ማንዬ ስወድህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@alialemi3587
@alialemi3587 3 жыл бұрын
እንዴ አንተ አይነት ሰው ያበዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏የምገርም ትምርት ነው 👍👍👍
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/r92hpbeAsdWWmH0.html
@Me-di2dn
@Me-di2dn 3 жыл бұрын
What a lovely person he is? Amazing guest!
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q 2 жыл бұрын
በጌታ ስም ኧረ እንዳንተ ባል እግዚአብሔር ይስጠኝ ትክክል ነህ። ይሄማ ከፈጣሪ ነው የሚገርም ነው ተባረክ አሁንም ቀጥል.
@nichoye9161
@nichoye9161 3 жыл бұрын
በጌታ የሚገርም መልዕክት ብቃት ማኑ እናመሰግናለን
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
ደፈፈፈ
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hdKKfsiEsc7enH0.html
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 3 жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም ላንተ እግዚአብሄር ከዚህም በላይ እውቀትን ይግለፅልህ ወንድሜ
@sintayehumergiyaw2043
@sintayehumergiyaw2043 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን.እግዚአብሔርይጠብቅህ
@user-fc9or4yk8e
@user-fc9or4yk8e 3 жыл бұрын
ዋውው አንደኛ ብያለሁ በርታልን ወንድማችን 👍👍🙏🙏
@lemlemali8996
@lemlemali8996 3 жыл бұрын
We needs motivational speaker like you:)🙏
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hdKKfsiEsc7enH0.html
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hdKKfsiEsc7enH0.html
@ketemaassefa8441
@ketemaassefa8441 3 жыл бұрын
Thumb up bro.follow your dream.amazing motivational speaker.i agree what you have talked.God bless you.
@selamteka8059
@selamteka8059 3 жыл бұрын
ማንያዘዋል ምርጡ ሰው የሂወት አስተማሪዬ ነህ አመሰግናለው በርታልን
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m 3 жыл бұрын
በሳቅ ልሞት ወይኔ ሆደን ኣመመኝ አጅሽ ኣገጭሽ ላይ ኣርጊው ሲላት ጉንጫዋ ላይ ኣረገችው ኡፍፍፍፍ አንደ ዛሬ ስቄ ኣላቅም ፣ በነገራችን ላይ የምታቀርቢውን ሁሌ አከታተላለሁ ኣስተማሪ ቁምነገር ያላቸው ናቸው ኣድናቂሽ ነኝ ። አውነትም ማን ያዘዋል ሁለቴ ነው ደጋግሜ የሰማሁት ዋው ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ምርጥ ሰው ኣንደኛ ብየሃለሁ
@tsionmekre
@tsionmekre 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምና ጤናን ያብዛልክ
@biruktesfaye8391
@biruktesfaye8391 2 жыл бұрын
ማኔ ህይወትን የተረዳህበት ያየህበት እይታ በጣም ደስ ይላል እራስህን አግኝተሀዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም ስወድህ ያንጀቴን ነው የተናገርከው
@giusepemaru3346
@giusepemaru3346 3 жыл бұрын
Engineer Manyazewal I'm glad to see you. It is such a nice explanation I appreciate you!!!
@ermiassamuel6492
@ermiassamuel6492 2 жыл бұрын
Wow what an energy of positivity, you are really motivating Ethiopians
@user-ck4zg7bf3m
@user-ck4zg7bf3m 3 жыл бұрын
it is 100% true and thank you so much for your true perception!
@Mia.0777
@Mia.0777 3 жыл бұрын
This guy is so intelligent and passionate. “You know I’m saying?” Is hilarious though! 😂
@livebklke9328
@livebklke9328 3 жыл бұрын
ጅግና ነክ እናመሰግናለን ተባረክ
@mathdeme5060
@mathdeme5060 3 жыл бұрын
Hi Girl, I realy like this Talkshow. I just watched your Talkshow just by Chance. Hopefully people are going and willig to learn from this motivation talk and an advice how to face life. The People in Ethiopia must leave behind a tranditional Way of thinking. Which has never been helping to change their life ever since. For ethiopian Poverty is not god given but it is Simply unwillingness to let go out of the status quo. Thanks 👍🏻 Regards.
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 3 жыл бұрын
Very powerful message God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 жыл бұрын
I can't get enough from you 👏👏👏 Respect 💯.
@temesgenhailu5793
@temesgenhailu5793 3 жыл бұрын
Manyazw eshetu is best motivator and life coach . thank you so much
@genet410
@genet410 2 жыл бұрын
በጣም ብሩህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 3 ай бұрын
ማኔ ኣንተ በጣም ጅግና ነህ ትለያለ❤❤❤ ኣንተን ስሰማ ዕረፍቲ የሰመኛል
@eyobyishak5233
@eyobyishak5233 Жыл бұрын
Awesome perspective and amazing energy
@mimizerom3158
@mimizerom3158 3 жыл бұрын
Everything you said is true!! Definitely you will do something big in the near future.Bless you more!!!
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hdKKfsiEsc7enH0.html
@zelalemgebeyehu2689
@zelalemgebeyehu2689 3 жыл бұрын
Manyazewal, one one of the for Ethiopia. Thank you, Am energized.....
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 жыл бұрын
ስምቼ የማልጠግብህ ስው
@roundomovalleytour
@roundomovalleytour 3 жыл бұрын
That's my life, and thank you for describing it well. Bless you brother
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 3 жыл бұрын
Really really this guy unstoppable and blessed
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 жыл бұрын
You are brillant ethiopan god bless you my brother
@gebeyawagdew121
@gebeyawagdew121 3 жыл бұрын
እፎይ በጣም ጎበዝ ልጅ ድንግል ማሪያም ትከተልህ
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
God gives to human being wisdom in all religion because God loves people and God does not want us to be poor. Thank you Mekdes for interviewing menyazewal. Thank you Ebs . God bless you all
@user-qk7bs9jk5j
@user-qk7bs9jk5j 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ እናመሰግናለን አለማድነቅ አይቻልም👍👍
@lizazewdu1514
@lizazewdu1514 3 жыл бұрын
Amazing! I like your energy!!!
@tiyonmulu7219
@tiyonmulu7219 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የቀየረኝ በጣም እናመሠግናለን በርታ ማኔ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
አስተማሪ ካስተማረው ይልቅ ሒይወት ያስተማረው ይበልጣል ወንድማቺን ካንተ ብዙ ተምርያለሁ 👍
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
well said . Wow I am amazed at these days how God gives all these talented people that realized their talent. And I can not thank enough ebs for bringing all these talented people who have God given wisdom which is useful for the people .
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/r92hpbeAsdWWmH0.html
@deenatsige3583
@deenatsige3583 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@behailuteklu1106
@behailuteklu1106 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እጅግ በጣም ትለያለህ አቦ ተባረክ
@bettygetu8959
@bettygetu8959 3 жыл бұрын
ጌታዬ ልቤን ቀይረው
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,3 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,3 МЛН