ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን በክርስቶስ እንለምናችኋለን || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sbket

  Рет қаралды 178,843

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 229
@tewodros877
@tewodros877 Жыл бұрын
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን። ዳግማዊ ቅዱስ ጳውሎስ! እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን።
@abiyfantahun2894
@abiyfantahun2894 Жыл бұрын
አሜን
@user-uq2oy8db5h
@user-uq2oy8db5h 17 күн бұрын
❤​@@abiyfantahun2894
@molawendimnew9080
@molawendimnew9080 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን! ያሰማልን ቸሩ መድኃኔ ዓለም እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት የብርሐን እናት❤ ወላድተ አምላክ ድንግል ማርያም ሁልጊዜም ከጎነወት አትለዬወት🙏 በይተ ማርያም ስለእመብርሐን እኔን ደካማልጅወትን እርሰወ ካሉበት ጣናቅዱስ ቂርቆስን ተሳልሜ በረከት እንዳገኝ ገብረኪዳን ብለው በፀሎት ያስቡኝ?🙏
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
Amen amen amen qale hiwet Yasemalin Abatachni
@user-uw6sr2hj9t
@user-uw6sr2hj9t Жыл бұрын
ዳግማዊ ቅዱስ ጳውሎስ ነዎት አባታችን! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እርሰዎን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን።
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
አባ፡እድሜዎት፡ይርዘም🇻🇳🙏🇪🇹
@mequaninttafese1559
@mequaninttafese1559 Жыл бұрын
ዳግማዊ ቄርሎስ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን።
@martatiga6552
@martatiga6552 Жыл бұрын
አባቴ እኔ በጣምምምም እንደምወዶት እግዚአብሔር ያውቃል።ፀሎቶት ትድረሰኝ ይፍቱኝ አባቴ።
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@yohanneshabtom-iv5jz
@yohanneshabtom-iv5jz Жыл бұрын
እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!! በረከትዎ ይደርብን አባታችን!!!
@hanogg8115
@hanogg8115 Жыл бұрын
Kale hiweten yasemalen Abatachen 🙏 bereketot yedereben Abate🤲🤲❤
@zamzam4778
@zamzam4778 Жыл бұрын
የኔ አባት ቃለሔወት ያሰማልን🙏😍
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አባታችን ቃለሕይት ያሰማልን አሜን🙏 ድንቅ ትምሕርት ነበር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏
@user-lb9qy3ex3g
@user-lb9qy3ex3g Жыл бұрын
ቃለህዉት ያሰማልን አባታች ን እድሜናጤና አብዚቱ ይስጥልን አምላካችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@millonphoto811
@millonphoto811 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን በርድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንቅ ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልዎት አባታችን
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Жыл бұрын
"ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን በክርስቶስ እንለምናችኋለን"! ቅዱስ ጳውሎስ ያሳለፈውን ዘመን ካለንበት ዘመን ጋር አነፃፅረው ያስተማሩበት እፅቡ ድንቅ ወቅታዊ ትምህርት ነው አባቴ። ቃለ-ህይወትን ያሠማልን፣ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ትባርክልን ትቀድስልን። እውነት ድንቅ ትምህርት ነው ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን 🙏🤲🙏
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z Жыл бұрын
ለአባታችን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@user-oy1wz7sn7u
@user-oy1wz7sn7u Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ያድልልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ry8319
@ry8319 Жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሙት ይብዛልን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት በእድመ በፀጋ ይጠብቅል ያኑርልን ፈጣር አሜን፫🌾🌾🌾✝️✝️✝️_
@weldetekelhaimanotwegebrem1284
@weldetekelhaimanotwegebrem1284 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም በተማርነው እድንጠቅምበት ያድርገን:: የወጡትን ግን በእግራቸው ሳይሆን ከልባቸው ይመልስልን::
@bezasemma3273
@bezasemma3273 Жыл бұрын
ስጦታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን
@SenuAsefa
@SenuAsefa Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@kokobeworku1232
@kokobeworku1232 Жыл бұрын
በእውነት በዚህ ዘመን እርስዎን የመሰለ አባት የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የሰማነውን በልባችችን ያሳድርብን አሜን።
@menaze4203
@menaze4203 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ትምህታቸውን በጣም እከታተላለሁ እማራለሁ እራሴንም እመረምርበታለሁ ሁሌም እራሴን እንዳስብ ነውእና የሚያስተምሩን ለዘመናችን እንድናያቸው እንድንማር እንድን ገሰፅ የፈጠረልን አባት ናቸው ይህንንም ስላደረገል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰምተን የምንድን ያርገን
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳ ለዓብይ ጾም አደረሣችሁ ጾሙን የሰላም የፍቅር የምህረት ያድርግልን አሜን ፫💒🕯
@user-ok6vc7mw1o
@user-ok6vc7mw1o Жыл бұрын
እውነተኛ አምላክ ያስታርቀን።
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንአባታችን
@Eman-ys6hs
@Eman-ys6hs Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን
@sumayaftna4684
@sumayaftna4684 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰሰማልን አባታችን
@tsehaidirba7328
@tsehaidirba7328 Жыл бұрын
Wada.an.anqu..Abatachin..qala.hiwota.yasamaln❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@brhane90
@brhane90 Жыл бұрын
ኣባታችን ቃለሂወት የስማዓልን ፡እግዚኣቢሔር የተመስገነ ይሁን ኣሜን፡
@user-hn2mq6sp7i
@user-hn2mq6sp7i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏
@user-uf2xe6nm7x
@user-uf2xe6nm7x Ай бұрын
በዚህ ጭንቅ ዘመን እርስዎን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክ አሜን።
@mesismart1332
@mesismart1332 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ::
@hannagetachew4160
@hannagetachew4160 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!
@nathanteferi2678
@nathanteferi2678 Жыл бұрын
እንዴት በናፍቆት እንደምጠብቃቸው በስመአብ ☺️☺️☺️❤❤❤ እድሜ አብዝቶ ይስጥልኝ
@fggh6526
@fggh6526 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@molomolo1018
@molomolo1018 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን 🥰🥰🥰
@alemnishbiru8260
@alemnishbiru8260 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ፫አሜን አባታችን ሰላምዎት ይብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ➕🕊
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! የኛን ሀገር ታሪክ ነው የሚመስለው አሁን ሐይማኖታችንን ያለጥርጥር እንከተላት እግዚአብሔር ሆይ እኛን በእውነተኛ ፍቅር እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ ብቻ እርዳን
@tigabedagewtigabedagew5686
@tigabedagewtigabedagew5686 Жыл бұрын
Mhemerchen kalyhwoityasemalenamennnnnamennn
@menberktawu3372
@menberktawu3372 Жыл бұрын
Abatachin yewunet erejim edimena tena ystot kale hiwetn yasemaln ❤❤🙏🙏🙏🙏
@abrhitakalu5013
@abrhitakalu5013 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድመና ጤና ይስጥልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እንደ እናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን መጨረሻችንን ያሳምርል🙏
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@mikihabeshaw
@mikihabeshaw Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ዱንቁ መምህራችን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለህይወት ያሰማልን አባችን🍃🙏
@fyry8481
@fyry8481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን
@zaharaza3316
@zaharaza3316 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያስማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@fnti2276
@fnti2276 Жыл бұрын
አሜን አባታችን. ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@myhopeGod
@myhopeGod Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭አባዬ የምሰማወት ምስጥ ብዬነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን
@Ayal19
@Ayal19 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 Жыл бұрын
አባተቺ ዒርሜና ጤና እይጦተ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-tn8ei7by5l
@user-tn8ei7by5l Жыл бұрын
አባታችን ቸሩ መድኃኒተ አለም እድሜ ከጤና ጋር ይሰፀልን አባቴ ሸ አመት ይኑሩሌን አባ ቃለህይውት ይሰማልን❤️❤️❤️✝️
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Жыл бұрын
amen kale hiywet yasemalen erejemun edimana tena yistelen
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin 💒💒💒💒🙏🙏🙏
@Setna1312
@Setna1312 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏
@user-fl5kt3ll4o
@user-fl5kt3ll4o Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ለይ ይደርብኝ 🤲🤲🤲
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን💞🙏
@user-be3cx7wz8g
@user-be3cx7wz8g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኩቡር አባታችን ፀጋ በረከት ያብዘሎት በዕድሜ ያቆየልን🙏በፀሎታቹ አስቡኝ እኔ ደካማ ወለተ ልባኖስ እያላቹ እኔስ ደክሚያለሁ በሃጥያቴን ብዛት 😭🙏
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን፫🕊🌹
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአምላካችን ቸርነቱ አይለየን
@azyebhaile422
@azyebhaile422 Жыл бұрын
God bless you, our Father 🤲🙏
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Жыл бұрын
ቃለ ይህውት ያሳማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር እንደ እርስዎ አይነት አባቶችን ያብዛልን
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Ай бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የርሶ አይነት አባቶችን መድሃኒያለም ያብዛልን በድሜ በጤና በፀጋው በቤቱ ያቆይልን❤❤❤🙏🙏🙏
@maryamenate8406
@maryamenate8406 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን🌿👏
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 Жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙌👏
@tgdddrre
@tgdddrre Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እረዝም እድሜ ይስጥልን አባታችን❤❤❤
@seasea3019
@seasea3019 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤️✍️❤
@mekdesbiruk372
@mekdesbiruk372 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
@efremzebenay5961
@efremzebenay5961 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ለእኛም በልባችን ያሳድርልን።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq Жыл бұрын
Amen amen amen abatachn berktot ydresn!!! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Belaynesh2121
@Belaynesh2121 Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው አምላከ ቅዱሳን የሁላችን አምላክ እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከተዎ አትለየን✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
@temsgnamlaky6373
@temsgnamlaky6373 5 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን❤
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 15 күн бұрын
ኣሜን(3)ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን❤
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ከእድሜ ከጤናጋር🙏
@asnakech9413
@asnakech9413 Жыл бұрын
Amen AmenAmen 🙏🙏🙏🙏🙏
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 6 ай бұрын
❤አሜን❤ያስታርቀን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤አሜን❤
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Egziabher hoye maren yiker baln, 🤲🙏🙇⛪
@user-ic1qr2vn1j
@user-ic1qr2vn1j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን !
@sste2838
@sste2838 Күн бұрын
Amen amen amen
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Amen Amen Amen! May Almighty God open our eyes and hearts to follow what you taught us. May God continue keeping us safe and healthy your spritual lives!? May we/I have your blessing 🙏 Thanks God is Love and we do Love you Thankfully. 🙏
@mereatfantaye7678
@mereatfantaye7678 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ድንቅ ትምህርት 🙏🙏🙏
@andud9200
@andud9200 3 ай бұрын
በዚህ ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@mentamirasrat7008
@mentamirasrat7008 Жыл бұрын
ከባታችን ቃለህወትን ያሰማሌን
|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket
1:32:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
የቅዱስ ሚካኤል የዝማሬ ስብስቦች 480p #ማህቶት#ebstv#21studio#አቡጊዳ#siyfu on ebs
1:00:24
ስትጸልዩ እንደ ግብዞች አትሁኑ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:41:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН