አካል ጉዳተኛ ልጇን ከሠራተኛዋ ጋር ተባብራ የምትበድለው ጨካኝ እናት

  Рет қаралды 56,093

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 149
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ወድ የኢስላም ልጆች. እንኳን ለትክበርው ሺህ እሮመዳን በሰላም አደርሳችሁ መልካም የኢባዳ ወር
@tiag8974
@tiag8974 Жыл бұрын
ላንቺም ውድ የሙስሊም ልጅ❤
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
እንኳን እብሮ አደረሰን ግን ደግሞ ሺህ ረመዳን ሳይሆን ሸህር ነው ሸህር ማለት ወር ነው
@zzx4738
@zzx4738 Жыл бұрын
አለይና ወአለይኩም ❤
@mreamama
@mreamama Жыл бұрын
ደምሩኘ ❤
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 Жыл бұрын
ላንቺም መልካም ረመዳን
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
😭😭ሰንት አይነት ቤተሰብ ተብዬዎች አሉ በፈጣሪ ወይኔ!!
@l_kale3046
@l_kale3046 Жыл бұрын
ወይ የእስራኤል አምላክ በጣም ልብ ይሰብራል😢💔💔
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w Жыл бұрын
አምላከ እስራኤል በምድር ላይ ያሉ ህፃናትን አንተጠብቃቸዉ 😢😢😢
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Жыл бұрын
እረ በስመአብ እንደዚህ አይነት በደል በእናት ሲፈፀም ማየት ያማል 😢😢😢
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ወይኔ ጉዳቹ በሰማይ ቤት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የአምላክ ያለ ውስጤ ተንሰፈሰፈ አሁንንስ የአገር ቤት ታሪክ እየከበደኝ ነው መስማት 😭😭😭😭😭😭😔
@rawdaali8287
@rawdaali8287 Жыл бұрын
ያ ኡመተል ኢስላም እንኳን ለታላቁ ለተከበረው ወር ለረመዷን ፆም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yordanos3444
@yordanos3444 Жыл бұрын
እኔም ስንት በደል እና ግፍ በእናቴ ተፅሞብኛል አሁን ግን እግዚአብሔር ደርሶልኝ ከዛ ሁሉ ጪቆና ወጥቻለሁ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ 🙏🙏ረመዳን ብሩክ እንዲሆን ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😘🌺🌺🌺🌺
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
@@user-qs1mt1nl3e አይባልም ሱበሀን አላህ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
እናመስግናልን
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Жыл бұрын
ውይ የኔ ምስኪን ለምን ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@user-wn2sc9wv9h
@user-wn2sc9wv9h Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን ንፅህ ልብ ፍጠርልኝ😢😢😢
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
ጠዋት ማታ ጨለማ ውስጥ ያለ በቂ ምግብ😓 የሰማዮ አምላክ ሰምተው ለተባበሩት ፍርድ ይስጥ
@mreamama
@mreamama Жыл бұрын
ደምሩኝ ❤😊
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይሥጣቸው ብዙ ይኖራል ለተጨነቀ ሁሉ ፈጣሪ ይድረስ
@user-pf3vx4wk1o
@user-pf3vx4wk1o Жыл бұрын
ዉድ የእስለም ልጆች ኡከን ለታለቁ የረመደን ወር በሰለም አደረሰቹ መልከም የእበደ ወር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም እስከሚለቀቅ እደት እደምቸኩል 💝ሙስሊም እህት ወድሞቸ እንኳን ለታላቁ ሸህ እሮመዳን አደረሳችሁ እሮመዳን ከሪም❤🎉
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
ጆሮዬ ነው? ደጋግሜ አዳመጥኩ ፣ከ76 አመት በኋላ? ? በዚህ እድሜ ይወለዳል? ከመልቀቃችሁ በፊት ኤዲት አድርጉ እንጂ።
@elsateklay5454
@elsateklay5454 3 ай бұрын
እናትነት ልዩ ስጦታ ነው ልጅ ከውስ ሲወጣ ልብን ይዞ ነው ሚወጣው ልጅ ሲያለቅስ እናት ደም ነው ምታለቅሰው ልጅዋ ሲያዝን ከሱ በላይ ነው በሐዘን ምትመታው ልባን ይዞ ነው አብሮ ሚወጣው ምን አይነት ክፋ ልብ ቢኖር በልጅ ይጨከናል 😢😢😢በጣም አዝናለው
@sameeramohamed2580
@sameeramohamed2580 Жыл бұрын
አቤትጭካኔ እናትበልጆእደዚህመጨከን😢
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
ይገርማል ይደንቃል ሁሉንም ማለቴ አይደለም ግን አንዳንድ እናቶች ግን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶች የሚያስብሉ ናቸው ።ለተጨቆኑት እግዚአበሔር ይድረስላቸው
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አሰተማሪም አሳዛኝም ያዘለ ፕሮግራም እናመሰግናለን ለእኛ ልቦና ይሰጠን መልካም ቀን
@rahwatekestekidane6909
@rahwatekestekidane6909 Жыл бұрын
ልጄ የግዛቢሄር ስጦታ ስለሆነ ተመስገን ብሎ መቀበል ነው አይደለም ለስራተኝየ አሳልፊ ልሰጥ ለናቴም ልትነካብኝ አልፈልግም በተለይ አፍ ለሌለው ልጅ እግዛቢሄር ነው የሚመልስለት
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
በዳዮቹ እግዚአብሔር አምላክ የእጃቸዉን ይክላቸዉ🙏
@user-rn5vf9wb4n
@user-rn5vf9wb4n Жыл бұрын
ወይ አምላኬ ምን ጉድነው ውድ የእስላም እምነት ተከታዮች እሕት ወድሞቼ እንኳን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላችሁ ❤️😍😍😍😍😍
@SikoSilo-kk9ki
@SikoSilo-kk9ki Жыл бұрын
እንናመሰግናለን❤
@rev.chudinatoministries2057
@rev.chudinatoministries2057 Жыл бұрын
Egziabher hoy yeker belen
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ማህበርሰቡ ነው ብዙ መቀርፍ ያለበት ባህል አለን የወርደ አስተሳሰብ ነው እኛ ሀበሻወች ያለን
@gegez3074
@gegez3074 Жыл бұрын
እግዚኦ፣ጭካኔ፣ምን፣አይነት፣ዘመን፣ደረሰን፣እናትም፣በልጇላይ፣እደዚአይነት፣ግፍ፣ትፈፅማለች
@mimim9982
@mimim9982 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ስንት አይነት ጉድ አለ ይሄ የፈጣሪ ቁጣ ነው ፀሎት ዱአ አርጉ
@parisdavid7526
@parisdavid7526 Жыл бұрын
Ay egziabher yechalekew gud
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o Жыл бұрын
መልካም ፆም ሙሱሉም እህት ወንድሞቼ❤️🙏
@peace8494
@peace8494 Жыл бұрын
አጎትየው ተባረክ ❤
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ቲሪክ ነዉ ነገር ግን እናትየዉ አምና ስትቀበል ሌሎች የሚሉትን ባትሰማ እነሱም ያፍራሉ ሊያሳድግ የወሰደው ሰዉየ ይባረክ
@romangebru5846
@romangebru5846 Жыл бұрын
Good job 👍
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ ጉዴ ኧረ በፈጣሪ ስም በጣም አመመኝ ፕሮግራሙን መጨረስ አልቻልኩም!!!!! እኔስ እናትም አባትም አላቅም!!! በማደጎ ነው ያለሁ!!! እንኳንም እናት አልኖረኝ!!! አባቴም እናቴም 2 አመቴ ነው የሞቱት በአደጋ አሉ!!! ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏
@alemderesma5224
@alemderesma5224 Жыл бұрын
Aye wedmo hulum 1 adelew get yeker yebelen yesw schikanye
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 Жыл бұрын
ለምን ግን 😭እግዚአብሔርን አትፋራም እንዴ 😭😭ውለዱኝ አላለም እኮ እሱ የኔ አባት አስዝናኝ
@liyamogessara7282
@liyamogessara7282 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ሁፍፍፍፍ😭😭😭
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በጣም ከባደነው
@user-si1zc1hd9g
@user-si1zc1hd9g Жыл бұрын
የአላህ ምን አይነት ዘመን 😭ነው 😢😢
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ❤❤😢😢
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
ወይ የጭካኔ ጥግ የኔ ጌታ እዴት ነዉ አጀቴን የበላኝ 😭😭😭
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
በጣም ትክክል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እውነት ያ በብር የተደለለውም አስተማሪ ጭምር መከሰስ አለበት ሰራተኛዋም ጎረቤቶችም ጭምርእናት እንዴት በዚህ ልክ ጨካኝ ትሆናለች
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 ያሣዝናልእደዚህአይነትፍጡር የሚፈጠረውልጅ የባተሠብ የዛርመናፍሥቶች ናቸው ምክንያትም ቡናእያፈሉይለማመናሉ። ልጂሢፈጠር እደዚህይሄናል ጸልዩጹሙ ሥገዱ ሀይማኖታዊነገርን ፈጽሙይሄነው 😢😢😢😢😢😢
@emantube691
@emantube691 Жыл бұрын
ውድየኢስላምልጆች እንክዋን ለተከበትው ሸህሮመዳን በሰላምአደርሳችሁ(አደርሰን )መልካምየእሮመዳንወርያድርግልን
@kamilaabdala2131
@kamilaabdala2131 Жыл бұрын
Subahanallah 😭😭😭😭
@user-fq5fe2jm9p
@user-fq5fe2jm9p Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አቤት ጭካኔ በጣም ያማል
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Жыл бұрын
selam
@rev.chudinatoministries2057
@rev.chudinatoministries2057 Жыл бұрын
Egziabher hoy yardage wetaochen tadgzchew
@sabamengsteab1240
@sabamengsteab1240 Жыл бұрын
💔💔😭😭😭eway shger kmze aynte chkana ufff 😢😢mskenay ahhh 2 gzea tbdlu rgmti ada 💔😭
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
ስንት ዓመት ተፈረደባቸው በጉጉት ነበር የጠበቅሁት ይህ ነገር ድራማ ነው እንዴ???? ፍርድ የተሰጠባቸው ወንጀል ከሆነ ፍርዱ ይነገረን አለበለዚያ አመኔታ ያሳጣል ድራማ ይመስላል
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 7 ай бұрын
ኸረ ድራማ በሆነ እኔ ዘገነነኝ አሰብኩት እየተመታ እየተራበ በጨለማ ቤት መናገር አይችል ለ19 አመት በዚህ መልኩ እኔ ለማሰብም ከበደኝ 😢😢
@bettyaddisu
@bettyaddisu Жыл бұрын
ፈጣርዬ ምእናይነት ግዜ ነው የደረሰነው አንዳዴ ከሰውኛ የወጣ ነገር መሰማት ይከብዳል ፈጣሬ የላቸውም
@user-cd7nx7hx1l
@user-cd7nx7hx1l 5 ай бұрын
የኔ ውድ ተራኪው ውይ ገራሚ ነው❤😊🎉
@meronkonjo7824
@meronkonjo7824 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ 😢😢😢😢
@romejesus7094
@romejesus7094 Жыл бұрын
Betam yasazinali
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መሃሪ ነው እሳት ሚስማር አለማዝነቡ እግዚአብሔር ይፋረዳቺሁ የናት አረምኔ
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
😭😭 😭😭😭😭😔🙌
@aminaahmad8342
@aminaahmad8342 Жыл бұрын
❤❤❤
@natsneteuob21
@natsneteuob21 Жыл бұрын
yegermal and enat endat endazi tadrglsh ebbab metfo sew nat ftari nay eda yahaba😢😢😢
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Жыл бұрын
መታሰር አለባቸው
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 Жыл бұрын
Geta eysus yibarkichuu tabarkuu tabarki kibir yesus yuni
@HorutZenebeRoot
@HorutZenebeRoot 3 ай бұрын
Ewunet betam tiru timerte new
@jmedia4639
@jmedia4639 Жыл бұрын
😢😢😢
@ehisjames
@ehisjames Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
👍👍👍
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
አይይይይይ ማይሠማ ነገር የለ ሑሑሑሑሑ
@parisdavid7526
@parisdavid7526 Жыл бұрын
Be Eyesus semmmmm 😭😭😭😭😭😭😭😭
@idilamadanu2407
@idilamadanu2407 Жыл бұрын
yecikane xig😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እደዛ የመከራ ልጁን እንዲሂ ታደርጋለች፡እግዚኦ
@anisahnurmala5114
@anisahnurmala5114 Жыл бұрын
☝☝☝☝☝☝
@jamilshhill4413
@jamilshhill4413 Жыл бұрын
😥😥😥😥
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
ወይኔ ይቺም እናት ትባላለች ከናአቶች እኩል እናት ተባለች አውይ😢 ስለህይወት ፕሮግራም አቅራቢ የምታቀርብት ትምርት ሰጭ ነው
@salehahabheshawitk98
@salehahabheshawitk98 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
😭😭😭😭💔
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Жыл бұрын
ግን የኛ ማህበረሠብ ይህን አመለካከት መቸ ነው የሚታወቀው እናቱ አልፈጠረችው አላህ ፈጠረው እይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ohbg8196
@ohbg8196 Жыл бұрын
💔💔💔💔😢
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Men beye endemtsef qalat atahu. Geta gin yefeterten ayetelem😢
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ዘንድሮኮ የማንሰማው ጉድ የለም የአላህ ይች እናት ሳትሆን አውሬ ናት
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@romangoshu8510
@romangoshu8510 Жыл бұрын
Enkuan dehna metachu slehiwotoch😊
@hiwotadmasu7591
@hiwotadmasu7591 Жыл бұрын
እደው የሰው ልጅ ጭካኔ ከሴይጣን አይበልጥም😭😭
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
ብሷል እንጂ
@hiwotadmasu7591
@hiwotadmasu7591 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እውነት አሁንስ መፈጠሬ ነው ያስጠላኝ አለመስማት አለማየት ለካ ጥሩ ነው
@classclass3379
@classclass3379 Жыл бұрын
Bekerstos sm
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
የዛሬውስ ሰቀጠጠኝ:: የበለጠ እንክብካቤ ከዘመድ, ከጎረቤትም ከወላጅም ያስፈልገው ነበር እንጂ ጭራሽ ይህን ያህል አመት ስቃይ , በጣም ያሳዝናል::
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
💔💔💔💔😰😰😰
@bezalove558
@bezalove558 Жыл бұрын
Enkuwa dena metashu
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Жыл бұрын
አረ በስማም ወልድ ልጁ ዉለዱኝ አላላችሁ ምን ያድርጋችሁ አረ ስንት አረመኔ ጨካኝ ቤተሰብ አለ😢😢😢😢
@hayatomar4575
@hayatomar4575 Жыл бұрын
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ደስ ሲል
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
የ ሀጂ ሙፍቲህ ልጆች እንኳን አደረሳችሁን ዉድ ጓደኞቼ መልካም ፆም
@wardanega4857
@wardanega4857 Жыл бұрын
Kkkkkkk😂😂
@SikoSilo-kk9ki
@SikoSilo-kk9ki Жыл бұрын
kkk
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፖሊስ ሀገራችን አሉ ግን እረ ማመን ከበደኝ የማውቀው ሰውን ሲደበድቡ ነው
@zeeyinably171
@zeeyinably171 Жыл бұрын
አላህ ይፍረድባቸዉ
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Жыл бұрын
Egizow merina kiresetos
@geneteden4343
@geneteden4343 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😨😨😨💔💔💔💔ይህ ችግር ብዙ ቤት አለ በ KZfaq ብቻ ሳይሆን በሬድዮ ጭምር ብታስተላልፉት የብዙ ሕትጻናት ችግር ይቀረፍ ነበር 🙏
@semiramohammed-hl1qb
@semiramohammed-hl1qb Жыл бұрын
አይ የኛ ሰው ፈልገውት ያመጡት ይመስል
@hadiautozone8449
@hadiautozone8449 Жыл бұрын
ከ 76 አመታት ነው ሰዓታት የ ጭንቀት???
@parisdavid7526
@parisdavid7526 Жыл бұрын
Ay Ethiopia hegu eko new sew Hulu endelbu yehonew
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
እፉ የኔ ሚስኪን ይቺ ጨካኝ
@thaibabd2528
@thaibabd2528 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
አቤትትትት ጭካኔኔኔኔኔ😢
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Жыл бұрын
What goes around comes around , angeteshe laye yalewe senselete ke mali wesha gar abre asereleshalwe trust me
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
እናት እንደት ዘጠኝ ወር አርግዛ ለወለደችው ልጅ እንደት እንዲህ ትጨክናለች
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ መተናል
@user-zr2uv1pk2r
@user-zr2uv1pk2r 4 ай бұрын
አብሮውሽ ከሚሰሩት ሴቷቹ 0 ወዶቹ አደኛ
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 7 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 103 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 36 МЛН
(오렌지카운티) 커넥션교회 창세기 시리즈 6 류광환 목사
34:33
커넥션 교회 Connection
Рет қаралды 37
የት ናት? | Yet Nat?
24:44
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 398
የባሏን እናት የምታሰቃየው ሴት
19:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 184 М.
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,2 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,5 МЛН
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 6 МЛН