በሾፒንግ ምክንያት ትዳሯን ያበላሸችው ሴት

  Рет қаралды 162,324

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #thiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 201
@yega657
@yega657 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕግ ደነዞች ይህ የሷ ጥፋት እንጂ የልጆች እና የሱ ቤት መንካት አይገባም ነበር በእዳዋ ልክ መቅጣት በእስር ወይም በስራ ነበር ቅጣት
@amazingworld8175
@amazingworld8175 3 жыл бұрын
አይ አይመስለኝም ይህ ለማስተማር ነው እንጂ እንዲከፍሉ ይደረጋል እንጂ
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ከንደዚ ሱስ እግዚአብሔር ይጠብቀን እኔም ብር ከሌለኝ ይጨንቀኛል ይሄ ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ስነ ህይወት
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
እስቲ ያላየነው እንይበት ዝም በሉ 🤔 👉ለሴቶች እስተማሪ ነው 👍
@zadtube2313
@zadtube2313 4 жыл бұрын
የለመዴ ልማዲ ያሰርቃል ከማዲ አለቺ አያቴ በጣም ያሳዝናን ልጆቿ ባሏ ኡፍ ብቻ ከባዲ ነዉ ጊዜያዊ አስተሳሰብ ይሄ ነዉ መዘዙ የለቱን ዴስታዋን አይታ የዘላለም ዴስታዋን አጨለመቺ ኤልሲና ብስሬ እናመሰግናለን ተራኪዉን ሳላዴቅ አላልፍም ብቻ በርቱ አስተማሪ ነዉ የሳምት ሰዉ ይበለን
@fatekadi9027
@fatekadi9027 4 жыл бұрын
እቺንማ ሚጥሚጣ ማጠን ነው ስታስጠላ ሴት አሰዳቢ ስንት ሴቶች አሉ ለቤታቸው እና ለልጆቻቸው ሲሉ ሳይበሉ በላን ብለው እየራባቸው ያሚያድሩ
@Hh-dp7yt
@Hh-dp7yt 4 жыл бұрын
በጣም
@user-kw2lq9he9p
@user-kw2lq9he9p 4 жыл бұрын
ትክክል
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 4 жыл бұрын
ትክክል
@eslamphone7101
@eslamphone7101 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 4 жыл бұрын
እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ የአማረኝ ሱስ ቢኖርብኝም ካገኘሁ ከራሴ አምሮቴን አሟላለው ።ከሌለኝ ግን እንዳማረኝ ይቀራል እንጂ ብድር የሚባል ነገር አሎድም ።ሆኖም ግን ፕሮግራሙ በጣም አስተምሮኛል ።አመሰግናለው
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 4 жыл бұрын
እኔም እናቴን አስቸግር ነበር ተበድራ እንድገዛልኝ ሁሉ አደርግ ነበር አሁን ትልቅ ስሆን ግን ኖ በፍጹም
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 4 жыл бұрын
@@DomaFf-kj4ew ኧረ እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ ሆሆ! የዚን ያህል ሳይድ ኢፌክት ይኖረዋል ብዬ አስቤ አላውቅም ።
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 4 жыл бұрын
@@user-rz7zh3qi1l ልጅ ሆነሽ የሚታስቢውና ካደግሽ በኋል ያለው አስተሳሰብ በጣም ይለያያል በእርግጥ ጥቂት ተጽኖ ቢኖረውም ግን አንዳንድ ሰው ደግሞ በእድሜው ልክ አያድግም ለዛ ነው
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Er aysflgem
@kalkidantedla9576
@kalkidantedla9576 3 жыл бұрын
43553
@tikurabaytransportplcmarke4223
@tikurabaytransportplcmarke4223 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ኘሮግራም ነው ብዙ ቤቶች ውስጥ ይህ ችግር ይኖራል
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ጎበዝ ናቹህ በሰአታቹህ ከች አላቹህ ምን አይነት አሳፋሪ ሰው ናት ለልብሰ ለቃ ተብሎ ብድር አለ በሰማም ደፋር ናት አሰቸኮይ ችግር ካልገጠመ በሰተቀር ለአርባ ነገር እሂን ሁሉ ብድር ይገርማል
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 4 жыл бұрын
ፍርዱ ግን ልክ አደለም ቤቱ እኮ የቤተሰቡ ውርስ ነው የውርስ ንብረት እንጂ አብረው ያፈሩት ንብረት አደለም በጣም ያዛዝናል::
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 4 жыл бұрын
ቤተሰቦን ጉዳች ጥሩ ነበር ትምህርት ነ ዉ ለሌሎቹም እናመሠግናለን ።
@user-id9cj9un3x
@user-id9cj9un3x 4 жыл бұрын
በጣም ደሥይላል አዋ ያሥተምራል አን ሸአላህ የሣምንትሠው ይበለን
@user-gx3yx4fj1l
@user-gx3yx4fj1l 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንዴት ይገርማል በጣም አስረማሪ ነዉ እኔብድር አልወድም ይጨነቀኛል ከተበደርኩም
@fanayeagebreyesus342
@fanayeagebreyesus342 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ያስተምራል
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሰጥኮ በጣም ብዙ ነገሮች አሉ አቤት አቤት
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
እንደ ሱስ ነዉ ይገረማል ከመጥፎ ነገር ሁሉ አንተው ጠብቀን ያረብብብብብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሊም ከፍ በይልኝኝኝኝኝኝ
@ethiohani589
@ethiohani589 4 жыл бұрын
በርቱ በጣም አስተማሪ ነው
@asnakechnegatu7119
@asnakechnegatu7119 4 жыл бұрын
የ ስለ ሕይውት አዘጋጆች እቅራቢዎች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳይው አደረሳችሁ እናመስግናችዋለን ጥሩ ትምህርት ሰጪ በመሁኑ የዛሬው ግን ድጋሚነው
@rutatube8848
@rutatube8848 4 жыл бұрын
Subአርጊኝ የኔ ቆንጆ
@arwaim1966
@arwaim1966 4 жыл бұрын
Asnakech Negatu cm
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 4 жыл бұрын
ውይ ባልዬው ሚስት ሳይሆን እዳ ነው ያገባው አንገበገበችው እኮ ምን አይነቷ የቀን ስራ ነች
@eslamphone7101
@eslamphone7101 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@wagayedesalegh4501
@wagayedesalegh4501 2 жыл бұрын
ይህ እሚያሳየው ቤተሰቦቻ አስተዳደግ ጉድለት ነው ወላጆች ልጆችን ሲያሳድጉ በልክና አቅማቸውን ባገናዘበ መልኩ መሆን አለበት የተመኘችውን ያማራትን ሁላ ሲገዙላት ኖረው ባቅሟ ልክሙኖር አቃታት ከረሷ አልፋ እዳው ልጆቿንና ባሏን ጎዳቿቸው ለልጆቿ ራሱ የሌባ ልጅ መባል የሞራል ውድቀት ነው
@adanechhaile8958
@adanechhaile8958 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ እኔም ልክ እንደሷ እቤት የሆነ ነገር ገዛዝቶ መግባት ደስ ይለኛል ባዶ እጄን ስገባ ደስ አይለኝም ግን በራሴ ብር ነው ቢሆንም ሁሉም ነገር አግባብ አለው
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 жыл бұрын
በስማአም ይሄን ያህል ጌታ ሆይ ሰወረን 5 ተበድሬ የማልተኛ እኔ አለሁ ተመስገን ሆ
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 4 жыл бұрын
በተፈጥሮዬ ብደር አልወድም
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 4 жыл бұрын
እኔም አበድራለሁ ግን ብድር አልጠይቅም ብድሬንም ካልመለሱ ስጡኝ ማለት ይከብደኛል
@ethio2280
@ethio2280 4 жыл бұрын
በጣም የማያሳዝን ታሬክ ነው
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
ታርኩ ተደግሟል ከዚህ በፊት ይህንን አይቻለዉ
@user-cd8qe3fx2i
@user-cd8qe3fx2i 4 жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
አላሕዋከደዚሕአይነትያውጣን
@user-jo9ob6ge9w
@user-jo9ob6ge9w 2 жыл бұрын
ሜሪየ በርችልኝ የኔ ወርቅ ነገር 😘
@user-jo9ob6ge9w
@user-jo9ob6ge9w 2 жыл бұрын
ብስራቴ ማለቴ ነው ይቅርታ ማሬ 🙏🙌
@romangoshu8510
@romangoshu8510 4 жыл бұрын
Yeterakiw dimst betam yamral
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 4 жыл бұрын
ጎበዞችናችሁ በሰአታችሁ ከች አላችሁ
@user-lw3vy2xf7x
@user-lw3vy2xf7x 4 жыл бұрын
astemari tarik new enamesegnalen
@cicitadesse9103
@cicitadesse9103 3 жыл бұрын
Tasazelaech , Yehe ke welajochwa ye asetedadeg godelet yemetabat ye senelebona cheger new. Hekemena beteleyem muyawi yesenelebona meker yasefelegeat neber. Meskin Ethiopia weset endih ayenet ena mesele chegeroch ende kelale weyem ye balechegeru tefat becha tederego new be abezagnaw yemitayew. Yehe gen tekekel ayedelem
@kasubediru5452
@kasubediru5452 4 жыл бұрын
Betam yasazinal abo
@arega3874
@arega3874 4 жыл бұрын
እረ ይህን ድራማ ተደግሟል
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
በጣም.ይገርማል.ሱስነው
@saytsayt164
@saytsayt164 4 жыл бұрын
በህይወትይ የምፈራው ነገር ብኖር ብድር ነው
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v Жыл бұрын
ጥሩነው
@DireDawa5
@DireDawa5 4 жыл бұрын
Bisrat gamachu I love you.
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 4 жыл бұрын
Betam yesezenal helafinat yelelet ser nat
@demekearagaw3769
@demekearagaw3769 4 жыл бұрын
ረአፈርበበላቺ ይሔምን አይነትዲዲብናነዉ ?ምንእሚሉትስ ሱስነዉ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 жыл бұрын
እሂ በሽታ ነው ምስኪን እግዚአብሔር ይማራት
@zemenesigntir1736
@zemenesigntir1736 4 жыл бұрын
Enante amhargna atawkum mndnew shopping meshegor mehonu new algebagnm
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 жыл бұрын
መጥፎ ሱስ ነው የፈጣሪ ያለህ ግን ያኔ ልጅ እያለች የሆነ ነገር አድርገው ቢገስጣት እንድህ ባልሆነች ነበር
@fisshawgebrale3013
@fisshawgebrale3013 Жыл бұрын
ተጨማሪ ምለው አለኝ በዚህ ሚዳ በርግጥ ፍርድ የተስጠባቸውን ነው የተወስነባቸውን ነው ምታቀርቡ ይህ ስው ግን ቤቱ ባራጅ ከመሽጦ በፈት ይህ ጉዳይ ለህዝብ ቢቀርብ ኖሮ ብዙ መልካም ስዎች አሉ ይረዱት ነበር እዳውን በመክፈል ካለፈ ክረምት ...
@xxtxtentacionmyking4453
@xxtxtentacionmyking4453 4 жыл бұрын
ውይ እኔም ስደት ከወጣሁ ስምንት ኣመቴ ያማረኝ እገዛለው ብድር እካ ኣልወድም ለሌላም ቢሆን ግን እውነት ይሄ ሃያል ሱስ ነው😔 ግን ባልዬው ሚስኪን
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ያንች ተቃራኒ ያማረኝን ገዝቸ አላእቅም ብሩ ግን ሳላስበው ይጠፋል በሆነ ባልሆነእ
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
👏👏👏
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ እንዴት ቤቷን ትገነባለች እንጂ እንዴት ታፈርሳለች
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 4 жыл бұрын
Amen amen amen 😭😭😭😭😭😭
@user-gl4rh8ce6z
@user-gl4rh8ce6z 4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል
@tigistwoldekirkos3720
@tigistwoldekirkos3720 2 жыл бұрын
Oh my God Bisrat Gemechu WHAT DID YOU DO TO YOURSELF ???!!!
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
በእውነትየሚገርምነውእንደዚአይነትስውአ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
በአል ስለሆነ የታየውን ደገማችሁልን
@yordistube3715
@yordistube3715 4 жыл бұрын
Betam yasazenal😢
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
በሥማአብ ምን አይነት ሠዉ ናት እኔ እንኳን ይህ ሁሉ ብርና አምሣትሚም ታስጨንቀኛለች
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
Yetedegeme new Libel
@betelhemdafar5253
@betelhemdafar5253 4 жыл бұрын
We watch this already
@zeki9199
@zeki9199 3 жыл бұрын
The Court has made a big mistake by ordering the sale of their houuse to pay back 100,000 ETB. Why the husband and her twin kids are responsible for the wive's crime? Plus there would have been a payment plan court decision if the husband is responsible according to the outdated Ethiopian justice system.
@enebsiemizgeba4487
@enebsiemizgeba4487 2 жыл бұрын
ለአስተያየት ግን ስልካችሁን ብትሰጠን ጥሩ ነበር
@netsaagame541
@netsaagame541 4 жыл бұрын
ይህ የተደገመ ነው ባአል ስለ ሆነ ነው የደገማቹት እንካን አደረሳቹ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 жыл бұрын
Besemame yegermale endte tesfeshi atasebem woledalechi mine yemtale bela asadgewcha godate arfe temhirte New
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ወደ ፀበል እና ልክ እንደ አልኮል ሱስ ስለሆነ በሆስፒታል የስነልቦና ክትትል ያስፈልጋት ነበር። ብዙ ጊዜ ልጅን በልጅነት ስርአት ማስያዝ የሚባል ለዚህ ነው ይገርማል
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 4 жыл бұрын
ይሳውረን ነው ወይ ጉድ ስንት አይነት ጉድ ነው ያለው አይነገም ብላ አሯን ቤት ውስጥ አረች አሉ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
Kkkkkkkj አሮን በቤት ውስጥ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
More Or Extra Credit Is Not Good For Husband & Wife & For Single & For Family
@abushephraim7330
@abushephraim7330 2 жыл бұрын
💓❤መጨወተ
@user-kj1tw4sk4h
@user-kj1tw4sk4h 2 жыл бұрын
አረ ልጆቹ ደሞ ሲያምሩ
@tsiondaniel1482
@tsiondaniel1482 3 жыл бұрын
Lelaw baxefaw lemnes lelaw yegodala Axfiw bexfatu lek yeqexaa balbetuwa ena lejochuwas men axefu betachew yetewesedew eko ensus man alachew
@tezu111
@tezu111 4 жыл бұрын
yetaye new
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 жыл бұрын
የአሰተዳደግ ጉደለትና የተዳር ምንነት አለማወቅ በጣም ያሳዝናል
@melatbekalu4043
@melatbekalu4043 4 жыл бұрын
Lemendenew yemedegemut gen tarik kalekebachu tewet atedegemuben🤨🤨
@loveisthepartoflifegodislo9216
@loveisthepartoflifegodislo9216 3 жыл бұрын
Bedir be bedri atrif by aguday malet yeh new
@addistelhun7745
@addistelhun7745 4 жыл бұрын
ምን ያክል የመበደር ሱስ ኑርዋት ነው ይሄን ያክል ብር የተበደረች የፈጣሪይ ያለህ እኔ ድሮ ቀን ስራ ስሰራ 50ብር ተበድሬ ልጁን አጣሁት ከዝያ ቤህሩት መጣሁ ግን ሁሌም አረሳውም እንዴው አንዴ ደውየለት አምሳ ብርህን እንዴት ልስጥህ ብየ አልሁት ሳቀብኝ እህቴ ከዚህ ከአምሳብር የበለጠ አንች ናፍቀሽኛል ብሎ አለኝ እናም ብድር እንቅልፍ አያስተኛም ባለቤቴ ጋ ቢሆንም እሱ ሳያውቅ ምግብ እንኳን በምላት አልፈልግም ብቻ ባል ይስጠኝ እንጂ
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 4 жыл бұрын
Teru asetamare progeramie nawe selalyawetemie bedagamiemie batame dase belogalie
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
እሄ እኮ ሰይጣን ነው እንጂ ብቻዋን አይደለችም ፀበል ቢያስገባት ጥሩ ነበር ባሏ ደሞ ሲያሳዝን እጁን እንኳን አይሰነዝርባትም ባልየው የኔ ምስኪን እንዳንተ አይነት ባል ነው ማግባት የምፈልገው
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 4 жыл бұрын
ይህ እኮ የታየ ነው የቆየ ነው
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
Eko
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 4 жыл бұрын
ላላየነው መደገሙ ጥሩ ነው
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 3 жыл бұрын
አንተ /ቺ ካያችሁት ለምን አትተኛም!!!
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 3 жыл бұрын
@@unitityisstrenght6578 ክክክክክክክክክክ እንዴ ምነው
@roseabie3643
@roseabie3643 4 жыл бұрын
Wyyy sete denze sw ale amelake hoyy selebaji eysbesbechi mechershwan temlketu nfete chkelatochi temlesu be lebese gezebachun atechersu
@gnniethio1070
@gnniethio1070 4 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው አላፊነት የጎደለው ሕይወት ለቤተሰቡ ስብራት
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
Adena neni
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
የአስተዳደግ ችግር ነው ይሄንን ተጽኖ የፈጠረው ይበላት
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 4 жыл бұрын
እኔምለው ወዱእየተናገረአደል እናተበምሀል ለምንታቋርጣላችሁ እሱአደውምበደብነውየሜገለፀው
@asmerettewolde3543
@asmerettewolde3543 4 жыл бұрын
Betam astemari new yegermal
@amelework8204
@amelework8204 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ በጣም ደፋር ነች ጭራሽ ሌብነት ውስጥ ገባች😕እኔ በሕይወቴ ብድር እሚባል ነገር አልወድም እንቅልፍ አይወስደኝም
@httm3608
@httm3608 3 жыл бұрын
Min halafinat yegodelat set nat ichi
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 4 жыл бұрын
ተበድሬስ ላጌጥ ለምን ጥቅር ብሎ አይቀርም
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 4 жыл бұрын
ትክክል እማ
@elihamethiopia9069
@elihamethiopia9069 4 жыл бұрын
yena bixa nate ena rasu beran be eka megzat new mechresw 😪😪😪
@beletekassa1943
@beletekassa1943 2 жыл бұрын
የልጆቿ ስም ብድር እና እዳዬ ነዉ የሚባለዉን አጣሩልን እስኪ
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
ቱ ምን ዓይነት ዕዳ ናት ባልየዉ ሚስኪን ነዉ አቦ ባለን እንደሰት በሌለንም እናመስግን ጋይስ
@yordiyordi2859
@yordiyordi2859 Жыл бұрын
እኔ የማበደር ሱስ አለብኝ ምን ላድርግ
@user-on2ns9yc2q
@user-on2ns9yc2q 4 жыл бұрын
ይህነው ችግሩ ያለአስፈላጌ ወጭ ያሳዝናል
@momo4419
@momo4419 3 жыл бұрын
ግንልክነውታሪኩሁሉምእንደአስተዳደግይወሰናልእኔቤተሶቦቸምግብሲያቀርቡእንጅራሳያልቅየትሪአይጨመርምበዛውአድጎብንሳልጨርስእንጀራአልጨምርም
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 жыл бұрын
ምን አይነቷ ንቅል ናት በፈጣሪ🙆🙆🙆🙆 እንዲህ አይነት ሱስም አለ???
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔
@see5404
@see5404 4 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 жыл бұрын
እዳዚአይናት።ሚክርጡሩአይዳላሚ።ልጂንባሚክርናዉ።እጂ
@user-ej6eg8ni5d
@user-ej6eg8ni5d 4 жыл бұрын
እችማ ሚስት ሳቶን ሚጥ ናት እራስ ወዳድ ናት ለቤተሰቧ ያላሰበች
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 4 жыл бұрын
Men tedegagemalachu ye youtube turtegni sera fet hula
@user-jm9ir1ry6p
@user-jm9ir1ry6p 4 жыл бұрын
ተበድሬ ላጊጥ ጉዶ እኮ ነው ሆሆሆ ክፉ ልማድ ነው
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 жыл бұрын
እኮ ታየኝኮ እንደ መበደር የሚያስጠላኝ ነገር የለም😒
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 жыл бұрын
እንዛመድ እህት ወንድሞች በእናታችሁ
@abdelmenanumer1733
@abdelmenanumer1733 4 жыл бұрын
Malet
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
tenafaki ekon dehna metachihu
@weinnysissay659
@weinnysissay659 Жыл бұрын
Ychi tosegna set.
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
መጥፎ ልማድ
@merserttsegaye7889
@merserttsegaye7889 4 жыл бұрын
Way gode ena sose Matatena hate menamene ymaselge nabare lakame edazeme aynate soseme ala batame ygaremale
@hananhanan-hq7mx
@hananhanan-hq7mx 2 жыл бұрын
ጉድ
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 63 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
ከገዛ እህቷ ባል ያረገዘቸው ወጣት ታርክ
35:33
ኣባቱ በግፍ የተገደለበት ታዳጊ
28:36
Sile HiwotTV
Рет қаралды 127 М.
የFacebook የወሲብ ቅሌት እና ዘረፋ
31:34
Sile HiwotTV
Рет қаралды 603 М.
የእስራኛው ሚስት ጉድ
25:04
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
Поздравляю, ты нашел (-а) оригинал ❤️🥹
0:17
𝐈𝐭𝐬 𝐒𝐨𝐟𝐢𝐤𝐨.𝐌𝐚𝐥𝐢𝐧𝐤𝐚
Рет қаралды 2,9 МЛН
No es por nada pero ya estoy a otro nivel de fuerte 💪🏻😅
0:15
World’s Largest Jello Pool
1:00
Mark Rober
Рет қаралды 50 МЛН
🤣ПОКУПАЕТ МАШИНУ У ДЕВУШКИ
0:35
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 9 МЛН
Необычное растение! 😱🌿
0:27
Взрывная История
Рет қаралды 2,4 МЛН