No video

ካፒቴን መሆን ነበር የምፈልገው

  Рет қаралды 230,061

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
yodkiyu@gmail.com
eshetumelese.com
#comedianeshetu
#serawit
#football
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 330
@betinspiration6460
@betinspiration6460 4 жыл бұрын
እሼ ልክ የውጪ ሀገሮች ኘሮግራም ላይ እንደሚያደርጉት ለኛም ድምፅ ስጠንና ማንን እንደምታቀርብልን እንምረጥ እድል ስጠን። እጅ ይባረክ፣
@Senny77
@Senny77 4 жыл бұрын
ጨዋታቹ በጣም ደስ ይላል እንግዶችህ ዘና ብለው እንዲጫወቱ ማረግህ እኛንም ዘና አርጎናል ከጀርባ ያለው ድምፅ ብና እና ሳቁም የጨዋታው ድምቀጥ ሆኗል ሰርሽ በጣም የምወደው ሰው ነው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ብታምንም ባታምንም በቀደም ባቀርበው እያልኩ ነበር ማርያምን ስወደው ሰውየውን እዴሜህን ያርዝመው እሼ ፍቅር
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ፣ሽመልስ አበራ፣ አለማየሁ ታደሰ፣ እና ሸዋፈራሁ ደሳለኝ በጣም ደስ የሚሉኝ ተዋንያን ናቸው።
@Wondistudio
@Wondistudio 4 жыл бұрын
በጣም የገባቸው ናቸው፣ ሰምተህ የማትጠግባቸው ናቸው።
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 3 жыл бұрын
እውነት ለጥበብ የተፍጥሮ ናቸው
@alisemir2527
@alisemir2527 3 жыл бұрын
ሠራዊትና ሙሉዓለም ጊዜ የማይሽራቸው የማስታወቂያ ባለሙያዎች እንዲሁም ድንቅ አርቲስቶች ናቸው። በደፋሮች የተሞላውን የማስታወቂያ ስራ እንደገና ነፍስ እንዲዘሩበት ያስፈልጋል። ጀግናን ማቀጨጭ መቼም ልማዳችን ነው።
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 4 жыл бұрын
አቶ ሰራዊት ጨዋታህ አፍ ያስከፍታል:: አምላክ ላንተ የሚሆንህን ቦታ ቀድሞ አዘጋጅቶልህ ነበር እግዜር ሁሌም አዋቂ ነው:: ያሳለፍከውን ታሪክ ስላጫወትከን አመሠግናለሁ::አዘጋጁም ተባረክልን::
@olanstube5925
@olanstube5925 4 жыл бұрын
እሼ ሰይፉ ፋንታሁንን አቅርበው አንተ ፕሮግራም ላይ እሰከመቼ ይሆን እሱ ብቻ ጠያቂ ። እስኪ ስይፉ ይቅረብ የምትሉ like በማድረግ ድጋፋችንን እንግለፅ
@betinspiration6460
@betinspiration6460 4 жыл бұрын
እሚቀር አይመስለኝም
@user-wr5xq4vw3b
@user-wr5xq4vw3b 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን ዕድሜ ይስጥልን ጌጥ ናችሁ እናተ💕💕💕
@adanechegulema8229
@adanechegulema8229 4 жыл бұрын
ዋዉ አፍ የሚያስከፍት ጨዋታ ነው በእውነት እንዴት ቆንጆ አነጋገር ነው በናታቹ ሰራዊት ፍቅሬ አልጋ ስትል ምን አስታወስኝ መሰለህ እኔ በልጅነቴ ማሳደጊያ ነው ያደኩት በአባቴ በጓድ መንግስቱ ሀይለማርያም ጊዜ እና አለባበሳችን የአልጋ አንጣጠፋችን ስርአታችን አመጋገብ ስነስርአት የሰው አክብሮት ታላቅ እንዴት እንደምናከብር ታላላቆቻችንን ምን ብለን እንደምንጠራ አንድነታችን ፍቅራችን ምን ብዬ የቱን ላስቀር ዘር በተለይ አናውቅም እና ስልጠናው ላልከው ትክክል እኛን ሲያሣድጉን ልክ እንደናንተ አልጋችን በስመአም እንዴት እንደምናነጥፍ የደርግ ስርአት ባሁን ሰአት ቢኖር እንዴት ሀገር ወዳድ እንደምንሆን
@adicho5964
@adicho5964 2 жыл бұрын
Quality is very important but after 30 years the generation wants quantity They don't know how to respect people, families
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
ቆየት ያለ ትዝታ ሲወራ በጣም ደስ ይላል እሼ ሰራዊት ፍቅሬ ከልብ እናመሰግናለን
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 4 жыл бұрын
እሼ ይሄን የመሠለ ታሪክ ከሳቅ ጋር እንድንሰማ ስላረከን እናመሠግናለን ሠራዊት ፍቅሬ ምርጥ ነገር አካፍለሀናል ምስግን ሁልሽንም ሚቀጥለውን ክፍል በጉጉት ጠብቃለሁ 😘❤😘❤
@yonaszewdu5673
@yonaszewdu5673 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ አሁን እራሱ ፊልም እየሰራ ይመስላል ግርማሞገስ ያለው ሰው አክብሮቴን እገልፃለው
@bezahaile5557
@bezahaile5557 4 жыл бұрын
ሰራዊት በጣም የማደንቅህ አርቲስት ነህ ድርሰቶችህ በጣም ልዩ ናቸው የቃላት አመራረጥህ በጣም ነው የሚደንቀኝ እኔ እና መሰሎቼ እናንተን እያየን በማደጋችን እድለኞች ነን እባክህን አሁንም የቻልከውን ነገር በአርቱ እረገድ ብታደርግ ለዚህ ትውልድ እላለው እናመሰግናለን
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 4 жыл бұрын
ሰራዊት ኣተ እባብ ኣስድግጦህ ተቀጣህ እኔ ያንን ኣፈር ተሸክመን የምንሄደው መገድ ላይ ደፍቼ ተቀጣሁ ሰራዊት ወደሗላ መለስከኝ. ክብር ምስጋና ለመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ይገባችሗል
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 3 жыл бұрын
@@comedianeshetu እሼየ የኔ መልካም ሁሌም ተከታታይህ ነኝ አተ የተባረክህ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ በሄድህበት ሁሌም ተሰሚ አሸናፊ ያርግህ ተባረክ
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 4 жыл бұрын
ሰርሽ ምርጥ ሰው ያራዳ ልጅ እናንተን እያየን ስላደግን በጣም እድለኞች ነን በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ አባቴ
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
🌻🌻እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 2013 የሰላም የፍቅር የለዉጥ በስደት ያለነዉ ወደ ሀገራችን የምንገባበት ክፉ የማንሰማበት ዘረኝነት እና ኮሮና የሚጠፋበት ያርግልን
@tesfudeee1132
@tesfudeee1132 3 жыл бұрын
እሼ በጣም ነው ማደንቅህ እኮን አደረሰህ አሳብህ ሁሉ በአዲሱ አመት ይሳካልህ።
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 4 жыл бұрын
ግሩም ነው። ነገሮችን እንዱህ አዋዝቶ፣ አጣፍጦ መናገር ትልቅ ተሰጥኦ ነው። ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች።
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 жыл бұрын
ውይይይ ሰራዊት እና ሙሉአለምን በጣም እወዳቸው ነበር:: አከብራቸዋለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: ስራችሁን ማየት እንጏጏለን.... 🙏👍
@melatbekalu4043
@melatbekalu4043 4 жыл бұрын
Antent sayik semayawi feres tez yilegnal beza lay wubetek mechem ayiresam u are the best actor 😘😘
@betinspiration6460
@betinspiration6460 4 жыл бұрын
እሼ እጅግ ለመስማት እየጓጓሁ ነው ያቋረጠው ቀጣይ ክፍሉን እባክህ፣ ደግሞ የጋሽ ሰውነት ቢሻውንም ቀጣይ ክፍሎች ልቀቅልን
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 4 жыл бұрын
በጣም የማደንቀዉ አንደኛ አርቲስት ስራዊት ፍቅሬ ጀግና ነህ
@adeibekele8802
@adeibekele8802 4 жыл бұрын
በጣም ፡ የምወደው፡የማከብረው፡ ምርጥ፡ተዋንያን፡ የፈጠራ፡ችሉታ፡ ያለው፡ ወንድሚ፡ ሰራዊት፡ ፍቅሬ፡ እንኳን፡ አየዉክ ፡እግዚአብሄር፡ ከነ፡ ቤተሰብሽ፡ ጤና፡ እንዲስጥሽ፡መልካሙን፡ ተመኘሆ።
@HilinaT-ef5pz
@HilinaT-ef5pz 4 жыл бұрын
He is so talented and icon We need to see him on the movie industry by acting or writing He have such talented Respect for serawit
@menejat9904
@menejat9904 4 жыл бұрын
ሰርሽ የሚገርም ድንቅ አርቲስት ነው እኮ በጣም ነው ምወድህ። ረጅም እድሜ ሰርሽዬ
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
Much Love and Respect for Seresh no matter what happened nothing can change the Love and respect i have for him. he was at wetederena with my brother.
@Wondistudio
@Wondistudio 4 жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ የገባው ምርጥ ሰው፣ በራስ መተማመኑ አሁንም ድረስ ይመቸኛል፣ እድሜና ጠና ይስጥህ አቦ !
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 4 жыл бұрын
Serawit Fikirea, edimeana tena yisitihe❤🙏🙏🙏💚💛❤
@sintesinte9763
@sintesinte9763 4 жыл бұрын
በጣም የምወድህ የማከብርህ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 4 жыл бұрын
Sersh demshen endet nafke neber. Betam akbarih ena adnakih neign. ❤❤❤❤❤💚💛❤👍👍👍👍1000%👍👍👍
@dichagena3726
@dichagena3726 4 жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ ሀገራችን ውስጥ ካሉ አርቲስቶች ጎበዝ ከሚባሉት ውስጥ ነው።ከረዥም አመታት በኋላ ህዝብ የሚወደው አይነት ቃለመጠይቅ በማድረጉ እጅግ ደስ ይላል።እስከዛሬ በግልፅ ያልተሰማው ሀገሩን በውትድርና ያገለገለበትና ገጠመኞቹ በጣም ደስ ይላሉ።ለሀገራችንም በነፃ ለሰጠኸው ግልጋሎት እናመሰግንሀለን።በዚሁ አጋጣሚም በወቅቱ የብሄራዊ ውትድርና የሁለት አመት ነፃ ግልጋሎት ከሰጡና ዛሬም በህይዎት ካሉ ታዋቂ ሰዎች መካከል ሰራዊት የጠቀሰው ኮሜዲያን አስረስ፤ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ፤ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ እንዲሁም ሌሎችን የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ልባሙ ኮሜዲያን እሸቱ በጋራ ቢያቀርባቸውና ያሓቸውን ገጠመኝ ቢያካፍሉና ለአዲሱ ትውልድ የሀገር ፍቅርንና መስዋእትነትን ሊያስተምር ይችላል ብዬ አስባለሁ።እሼ ንም ሰራዊትም ምስጋና ይድረስልኝ።
@samimtku1547
@samimtku1547 3 жыл бұрын
ወዳጄ እጅግ በጣም አስተማሪ አና አዝናኝ ቆይታ ነው ይቀጥል ብያለሁ !
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 4 жыл бұрын
አረ እሼ እያስደመምከን ነው ፡በውነትእውነትም ጀግና መፍጠር ፡ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ፡thank you kete .የ ሀገራችን ምርጡ ሾዉ እንደሚሆን አልጠራጠርም ፡፡አንድ ቀን ቴዳችንንም ፡በአንተ እናያለን ፡በቃ የቤተሰብ ስሜት አለው ጨዋታው ደስ ይላል ፡ደስ ይበላቹ ፡ሰራዊት የኪነ ጥበብ አባት ፡ኑርልን ፡big respect our legend .
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 4 жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬን ከልጅነቴ ጀምሬ በጣም ነው የምወደው እሱ እና ሙሉ አለም ደስ ይሉኛል።
@Kinetibebu
@Kinetibebu 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። ጥያቄዎቹ አዝናኝና ያልተለመዱ አይነት ስለሆኑ አቀራረቡ ይመቻል።
@user-fb8ke3xw2y
@user-fb8ke3xw2y 4 жыл бұрын
እንኳ. አደረሳችሁ. 20 13 ብሩክ አመት. ይህንን ልክ. በርታ. እሽቱ።
@mulugetabiamesh9091
@mulugetabiamesh9091 4 жыл бұрын
ላብ ደምን ያድናል!!! አሁን ለኑሮ የምንሮጠው ሩጫ የወደፊቱ ህይወታችንን ይሰራል።
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 4 жыл бұрын
Serawet feqera you are amazing guy I appreciate you!
@romanzewde6700
@romanzewde6700 3 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ነው ደስ የምትለን ያንተን ፕሮግራም አይሰለችም በርታን
@fecarn0438
@fecarn0438 4 жыл бұрын
አዳዴ እንባዬ ሊመጣ ሲል ደግሞ እስቃለሁ ምክንያቱም ወታደሮቻችን የሚከፍሉት ዋጋ ሳስበው በቃ ቃላት ያጥረኛል እኛ ኦርቶዶክስ ስንፀልይ ወታደሮችምሰራዊቱን ንጉሡንም ጠብቅል እንላለን ወደእግዚአብሔር እናም እሽ በርቱ አተም ከጀርባ ያላችሁት ሁላችንም በርቱ ፍሬ ያሉት ሰውች ስለምታቀርቡል እግዚአብሔር ያበረታችሁ አሜን በድጋሚ ሰራዊት ፍቅሬ ስላየውት በጣም ደስበሉኛል ጤና እድሜ ያድለተ።
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ ሰው ሰራዊት 🙏 እሹ በርታ ብዙ ያልታዮ ፊቶችን እቅርብልን? ከሁሉም ሀይማኖት ተቁዋማትም ትልልቅ ሰውችን ጋብዝልን?
@user-ev4tc5zq7j
@user-ev4tc5zq7j 4 жыл бұрын
እውነት ትችላለህ አሼ የምርጦች ምርጥ ነህ
@lelateshome7627
@lelateshome7627 3 жыл бұрын
Wow this is the most underrated KZfaqr ጀግና
@hermib6845
@hermib6845 4 жыл бұрын
wow classic interview ,this should have atleast part 4
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 4 жыл бұрын
እሸቱ ቆንጆ ነገር ነው የጀመርከው እናመሰግናለን!! እባክህ እንግዶችህን ስታናግር ማቆላመጥህን ተወው።
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ያሁን ልጆች እንደ እሼ አምልጣችሁዋል ከጦርነት ፈጣሪ ይጠብቀን
@ibroderena7698
@ibroderena7698 4 жыл бұрын
That is true story what setawit talk to donky im also part of the second geniration
@wome8375
@wome8375 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱 እሼ አድናቂህ ነኝ ከዚህ ዝግጅት በፊት ንብረታቸው የወዱመባቸውን ኢንተርቪው ስታደርጋቸው በጣም አዘንኩ አሁን ደግሞ ይህን ፕሮግራም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው ግን አተኛም እንዴ ?
@kiyalegesse1740
@kiyalegesse1740 3 жыл бұрын
ዘርሽ በጣም ነው የማደንቅቅ የምወድክ አንተ ማለት ለኔ በማስታወቂያ 2 ኣሊያም 3ኛ ግዙፍ ጀግናዬ ነክ እቺ እድሜ ግን በትኒሹ 53 እንደሚያልፍክ 9:22 ላይ ብትናገርም 1977 ወደ ጦር ማሰልጠኛ ብትገባም 23:43 ላይ የMJ ዘፈን ማክሰኞ, ኅዳር 21 1975 ነበር የተለቀቀው ዘፈኑ ልክ እንደተለቀቀ ከጨፈራችሁበት በማህል 2 አመት አለ ....... ለማንኛውም አምላክ የማቱ ሳላን እድሜን ይስጥክ
@-observation401
@-observation401 4 жыл бұрын
Eshetu: You are the best comedian I have ever seen. But your laugh is fake! Yes, it is fake! If you can't genuinely laugh, just smile.
@solot.5304
@solot.5304 4 жыл бұрын
ወንድሜ ብዙም አያስቅም ግን አንተ ዝም ብለህ ት
@solot.5304
@solot.5304 4 жыл бұрын
ትገለፈለህ ግልፍጥ ፈገግ በል ከማያስቀው ላይ መገልፈጥ ግን ያስጠላል ምክር ነው ??
@FsimulatorX
@FsimulatorX 3 жыл бұрын
9:30 He told him "abezahew" LOL
@marthayiseni
@marthayiseni Жыл бұрын
How could you possibly know that? Very rude btw. Just enjoy the show. Inappropriate comment
@masiyyymasiyyy7101
@masiyyymasiyyy7101 4 жыл бұрын
ዋውውው ገራሚ ታሬክ የምውደው ለአንድ ወር ገብቼ መቆየት የምፈልግበት ቦታ ወታደር ቤት ብቃ የእውነት ትክክለኛ ሰው ኢትዮጵያዊ ነት ውስጥ ተተክሎ ሐገር ማለት ምን ማለት እንደወን የምታውቅበት ቦታ
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 4 жыл бұрын
ምርጥ ቃለመጠይቅ ነውወልብ እናመስግናልን እኔ ይጦላይ ልጅ ነኝ የውተደር ስልጠና በጣም ከባድ ነው ክብር ልመከላክያ ወታደር
@liya1048
@liya1048 4 жыл бұрын
Respect this great man
@henokalemu2997
@henokalemu2997 4 жыл бұрын
yes i am pretty sure you are right sis.He big man&comedian.
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 4 жыл бұрын
ስደትና የውትድርና ህይወት እንድነው
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 4 жыл бұрын
Wow..I like this program....thanks Eshea
@rowcellel209
@rowcellel209 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የምል ፕሮግራም ነው
@princessmekelle81
@princessmekelle81 3 жыл бұрын
Serawitye ur My Favorite eko Much Love wiz much respect❤❤
@tonygebresalassie65
@tonygebresalassie65 3 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ የማደንቀው እና የማከብረው አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ:: ኢንተርቢው ራሱ እንዴት የሚስብ ነው እምሰራውን ስራውን ረስቼ አፌን ክፍቼ በመስማት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እምትመች አርቲስት ነህ
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 4 жыл бұрын
Same generation similar life styles and so interestingly
@abebafentaw5184
@abebafentaw5184 4 жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ በጣም የምወድህ የማደንቅህ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ !😍😍😍❤❤❤
@natanesrom8618
@natanesrom8618 4 жыл бұрын
እንደ ትልቅ ጋዜጠኛ ሁን ያቀረብከው ሰው ከባድ ሚዛን ነው ክብር ስጠው ሰራዊት በጣም የማከብርህ ምርጥ አክተር
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በጣም 💚💛❤🙏👍👍
@alemmola2895
@alemmola2895 4 жыл бұрын
💚💛❤🤣👍
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛ
@liyaeshetu5485
@liyaeshetu5485 4 жыл бұрын
በቀጣይ ደግሞ ሙሉአለምን አቅርብልን
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@selamabera8756
@selamabera8756 4 жыл бұрын
Selam ensu enm sera lektru new yehduet
@selamabera8756
@selamabera8756 4 жыл бұрын
Hoenem kerem leba new ye weyane suer albash new le hezeb alkomem
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 4 жыл бұрын
እውነት ነው ጠፍታለች ፡
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
Good to see you angafawu artist Serawit Fekre, I want see beside you Muleualemye. Huletachehunem Wddddddddddd
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 4 жыл бұрын
Weyne Serawit fikre we love you 🥰🥰🥰🌼🌼🥰🥰🌻🌻🥰🥰🤴🤴🤴🤴
@tenanisro9218
@tenanisro9218 3 жыл бұрын
💚💛❤የኢትዮጵያ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ነው ያለው ማን ነበር?ትክክል ነው ሰራዊትን አር የነካው እንጨት አድርጎ አመት ሳይሞላው ደግሞ ሰርሽ ምናምን ኧረ ኧረ ኧረ 💚💛❤
@mekdelawithaile7714
@mekdelawithaile7714 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እሸቱ እባክህን ሳቕህን ተቆጣጠረዉ ምንም ትርጉም የለለዉ አሳሳቅህ ፕሮግራሙን ታሳንሰዋለህ ስለምወድህ ነዉ የምተችህ
@tirste2744
@tirste2744 3 жыл бұрын
እሼ አንተ መልካም ሰው እረ መሰረት መብራቴ አቅርብልን
@romanguta735
@romanguta735 4 жыл бұрын
Amazing interview, Legend Serawit Fikrey we all love you so much . I was do angry you had disrespectful interview with rude betty bit now Eshetye sew akebarew . Please do part 2 with Sweawit 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 Жыл бұрын
በትክክል ነው
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 3 жыл бұрын
ስደት አስረሳችሁኝ ክክክክክክ ቆይ ታዚዤ ልምጣ
@Betty_nigatu
@Betty_nigatu 4 жыл бұрын
ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም WOW 👏👏👏
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 4 жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ ሸዋፈራዉ ቃል የለኝም ስወዳቸዉዉዉዉ
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
SERAWIT FIKRE Stylish and Humerus brother ,Thank you bro for your Unweavering Service ✅
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 4 жыл бұрын
ሄን ኢንተርቢው ዛሬ ጨክኘ ሰማሁት እባብ የሚለውን ሳይ ፈርቸ ስንትቀን ሙሉ ከራሴ ተከራክር ፍርሀቴነ አሸንፌ ሰማሁት
@samsonbezabeh325
@samsonbezabeh325 4 жыл бұрын
Your best video so far !
@marthamillion6848
@marthamillion6848 4 жыл бұрын
ዋው ሰራዊትን እንግዳ ስላደርክ እናመሰናልን 😂 በጣም ነው የምወደው
@Wondistudio
@Wondistudio 4 жыл бұрын
ሰሬ ምርጥ ሰው ነው። ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ፣ የሆድ የሆዳቼንን ሼር እናድርግ !!
@deribemulugeta1145
@deribemulugeta1145 11 ай бұрын
ሰራዊት እዉነትም ሰራዊት ነህ የማሰልጠኛ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ ክበርልኝ።
@meselechketema7990
@meselechketema7990 3 жыл бұрын
ለዚህ ጎበዝ ትውልድ፤ አዲሱ ጄኔራሽን፤ ይህ ሥልጠና ቢጨመርለት እንዴት ወርቅ ይሆን ነበር።
@etsube1092
@etsube1092 4 жыл бұрын
I love it!!! We need part 2???😂😂😂
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
እንደ እውነትም በሰራዊትነት ስራ ይሰራ ነበር እንደ እኔ እኮ ስሙ መስሎኝ ነው
@hailemichaelbelete2990
@hailemichaelbelete2990 4 жыл бұрын
እኔ ደስ የሚል ሰው ሰራዊት ስራዎቹም ፅድት ያሉ ናቸው
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 4 жыл бұрын
ከምንምበላይ የምወደውና የማደቀው አርትሲት አቶ ሰራዊትፉቅሬና ሙላለም ታደሠ በጣም ነው የምወዳቼው😍😍😍😍😘😘😘
@helengilazgi8675
@helengilazgi8675 3 жыл бұрын
እሼ ደስታዬ ከምገልፀው በላይ ነው ሰራዊት ፍቅሬን ጋብዘህ ስላቀረብከው በጣም ደስብሎኛል, የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ አንድ ክበብ ውስጥ ቲአትር አማር ነበር እናም ስጨርስ ሰራዊት ፍቅሬ ነው የስመረቀን እና ሾው ላይ ስታቀርበው በፍቅር ነው የተከታተልኩት. በጣም ነው የማመሰግነው.
@misikernigatu5254
@misikernigatu5254 4 жыл бұрын
የመጣ ዕድል ሁሉ ለእኛ አይደለም the biggest communication problem is we do not listen to understand we listen to replay ዓለም በዚህ መልኩ ናት እንያት እንከተላት
@newg3441
@newg3441 4 жыл бұрын
Very good narration skill!
@genetmehari2793
@genetmehari2793 4 жыл бұрын
Thank u eshi my favorite serawit fekery much respect 🙌 🙏 ❤
@wshasas9495
@wshasas9495 4 жыл бұрын
እሼ ምርጥ በጣም እናመሠግናለን በሙያቸው የተከበሩ በልጅነት አምሮ የማንረሳቸው ሰዎች ባንዳንድ ሚዲያ እየቀረቡ የሚሸማቀቁበትን ጊዜ ማየት እንዴት ሰልችቶን እንደነበር ጀግኖቻችንን እያከበርን ጀግኖች እዲፈጠሩ ስለምታደርግል ከልብ አመሠግናለሁ
@yonasgilamichael4493
@yonasgilamichael4493 3 жыл бұрын
Eshe betame arif new berta
@hannaendalew4179
@hannaendalew4179 4 жыл бұрын
እሄ ሰውየ በጣም ነው ምወደው thank you donkey tube 😍🙏🏽
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው እሹዬ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 4 жыл бұрын
ዋውውውው ነው እሼ ፕሮግራሙ ቀጣዩ በጉጉት እንጠብቃለን
@Bezawitification
@Bezawitification 4 жыл бұрын
Hahahahaha great chewata gobez eshe
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 4 жыл бұрын
እውነት ክብር ይገባቸዋል ወታደሮቻችን
@biniam2301
@biniam2301 2 жыл бұрын
ትግራይ ውስጥ በደንብ ተድምረዋል 🤣🤣🤣🤣 I swear I’m not even laughing 😂 soon 🔜 we will start chopping them
@ezedinahmed8530
@ezedinahmed8530 4 жыл бұрын
ምነው ባላረጁ ብዬ ከምመኛቸው እና ልጅነቴን እንዳልረሳ ካረጉኝ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች መሀል ግምባር ቀደሙ ሰው ሰራዊት ነው ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሰርዬ
@kidistdamtew8716
@kidistdamtew8716 3 жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬን ከልጅነቴ ጀምሬ በጣም ነው የምወደው እሱ እና ሙሉ አለም ደስ ይሉኛል። eshe yemecheke
@solona2000
@solona2000 4 жыл бұрын
Journalist has many great questions...
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
ሠለም ሠለም የሀገሬ ቤተሠቦች በጠም ድግ ሠዉ እድሜ ያረዛምል💘💖💖💖💔💔💔💔👌👌👌👌
@samirafikado13
@samirafikado13 4 жыл бұрын
እኔ ግን ድንቅ ትለኛለክ አንተ ልጅ ደሞ ጋዜጥኝነትም ትሞክራለክ ከነትና በለጥክ እኮ ጀግና ነክ ይህን ሳልልክ አላልፊም
@humble305
@humble305 4 жыл бұрын
Much respect to you eshe and to serawit
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 71 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН