Kaleb Show: የወላፈን ድራማ ተዋናይት ንግስት ስለ ቀድሞ ፍቅረኛዋና ከአብዮት ጋር ስለመሰረተችው ትዳር ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረች

  Рет қаралды 568,754

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

4 жыл бұрын

የወላፈን ድራማ ተዋናይት ንግስት ስለ ቀድሞ ፍቅረኛዋና ከአብዮት ጋር ስለመሰረተችው ትዳር ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረች

Пікірлер: 1 800
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 жыл бұрын
እኔም እንዳች ልጅ እወዳለሁ እኔ ግን እግዚአብሔር የሰጠኝን እቀበላለሁ ሀሳቤ ግን 8ልጅ ነው 4ሴት /4ወድ ልጅ እፈልጋለሁ የርግልሽ በሉኝ ወገኖቸ
@selamf1101
@selamf1101 4 жыл бұрын
አብይ የፍቅር ሰው ንገሩት እንደምውደው endetemeneciw yeunelch
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 4 жыл бұрын
ያርግልሽ አብሽሪ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ያሳክልሺ።
@vipqatar8617
@vipqatar8617 4 жыл бұрын
ያርግልሽ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 жыл бұрын
@@vipqatar8617 AMEN
@zahraal4307
@zahraal4307 4 жыл бұрын
የሶስት ወር እርጉስ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው የርጉዝን ነገርያረገዘ ያውቀዋን
@hanikayoutube7228
@hanikayoutube7228 4 жыл бұрын
ጓደኛ አገኘው
@iconnectlb1195
@iconnectlb1195 4 жыл бұрын
Yasregezesh yigchisha egna mn ageban
@daniyo1997
@daniyo1997 4 жыл бұрын
Yiwusadishe😂🤣
@hayah7816
@hayah7816 4 жыл бұрын
ክክክ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክ ለጊዜው አርግዤ አላውቅም
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 4 жыл бұрын
የንግስቲ አነጋገር ማነው እንደኔ የተረዳው👍👍
@merkatomedia
@merkatomedia 4 жыл бұрын
ሃቢዮት ይህቺን ልጅ ጠበቅ አድርግ ማርያምን ምርጥ ብረት መዝጊያ ነው ያገኘህው መልካም ትዳር ይሁንላችሁ🙌🏽
@banchu3147
@banchu3147 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ጥሩ መልስ ነው የመለሽው ምድረ ወረኛ ስትቀደዱ የነበራችሁ አሁን ግቡና መልሶን ስሙ
@rahmamohammed636
@rahmamohammed636 4 жыл бұрын
ይስጥሽ
@mekditube331
@mekditube331 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወሬና ወረኛ ይጥፋ አቦ
@messimessi6672
@messimessi6672 4 жыл бұрын
ንግስትየ ስሜትሽ በጣም እንደተጎዳ ታስታውቂያለሽ እውነት ነው አንች አርቲስት ስለሆንሽ የብዙ ሰው እርእስ ሆንሽ እንጅ ስሜትሽን ሴት የሆነች ሁሉ ታውቀዋለች እና አይዞሽ እህይ አሁን እግዚአብሄር ክሶሻል
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ንግስትዬ ስትይ እኔን መስሎኝ ክክክ
@hiklhikl9951
@hiklhikl9951 4 жыл бұрын
ትግሥት ለአቢውት ምራጥ ሚስት ሆኝው
@bekaluzeab5710
@bekaluzeab5710 4 жыл бұрын
c
@asterfantahun6417
@asterfantahun6417 4 жыл бұрын
"ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴን አልቀይርም" ያከበርሽው አምላክ ይክብርሽ!
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ሀገር እያፈረሰ ያለው በአሁኑ ሰዓት የወሬ ጫፍ ይዞ መሮጥ ነውና ሰዎች ሆይ የሰውን ነውር ኣትከታተሉ ንግስትየ ደርባባ እወድሻለሁ😘😘😘
@zain64zain22
@zain64zain22 4 жыл бұрын
ሠዉ ገፅታን ያያል አምላክ ግን ዉስጥን ያነባል ዉለዱ ቤታቹ በፍቅር ይሞላ
@user-ol9xn4tk5x
@user-ol9xn4tk5x 4 жыл бұрын
#ጎሽ👏👏👏 100%✅ ውዴ❤❤❤
@granpro4963
@granpro4963 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@user-ip6ts9ox7f
@user-ip6ts9ox7f 4 жыл бұрын
አሜን ዘራችሁ ይብዛ።
@maserat1616
@maserat1616 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር፣መልካሙን፣ትዳር፣ያርግላችሁ
@zain64zain22
@zain64zain22 4 жыл бұрын
@@granpro4963 አሜን
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 4 жыл бұрын
አንችም ደርባባ ነሽ አቢወትም የሚያሳዝን ሰው ነው በናቱ ሞት ያዘነ የናቱ ምትክ ሁኒለት አፍቃሪ ሰው ይመስለኛል በርች
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ነው
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 4 жыл бұрын
F .M LOVE በእርግጥ አፍቃሪ ሊሆን ይችላል ግን እልህ እና ሀይለኝነት አለበት ሰይፉ ላይ ሲናገር ነበር እንግዲ ፈጣሪ ፍጻሚያቸውን ያሳምረው
@user-pv5ez5bc5b
@user-pv5ez5bc5b 4 жыл бұрын
ልክ እደናት ትከባከበው
@getuestu7646
@getuestu7646 4 жыл бұрын
tebarek wendmea
@bezawitbelete1404
@bezawitbelete1404 4 жыл бұрын
Egziabher yesteh endezih new mibalew
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በምንም ይመን እምነቱ ላይ ጠንካራ ሰው እወደለሁ እኔም መቼም ሀይማኖቴን አልቀይርም
@ashuuuashuuu.1986
@ashuuuashuuu.1986 4 жыл бұрын
Tkklnshi ehta
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
Yebelagn lache esasi yekedemechewa emineti mereta sayehon temereta new orthodoxs Tewahido yehonechew 👉 orthodoxs Tewahido eminetachen tekedimaleche egn manim ayekedimatim ::egzyabihere hoye salimereteh selemeretekegn ameseginihelew bekedehi melasa kegurereye yetareki
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 4 жыл бұрын
Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij Yeblgn leanchi setye algebagnm manm sew tegdo aydelm emnet weyem hayemanot yemenorew so behaymanot mezalfu yebka bay negn
@alinalin1736
@alinalin1736 4 жыл бұрын
@@mekditubeselamethiopia7049 ayi yiblagn yiqoyi
@elsaabel9483
@elsaabel9483 4 жыл бұрын
Ewnateshen new yena wead
@user-sm7qy9mv4k
@user-sm7qy9mv4k 4 жыл бұрын
ስወድሽ እውነት ገደብ የለኝም እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ አቢም ምርጥ ሰው ነው
@user-jf4dh6uo3x
@user-jf4dh6uo3x 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ምንም አልልሽም እንደምኞትሽ ልጅ በልጅ እመቤቴ ድንግል ማርያም ታድርግሽ እና አብዮትን አደራ እንደናት ሁኝለት ስወድሽ
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 4 жыл бұрын
ማስታወቅያ አይተን ወርዱብሽ ትክክል ነሽ ምንም ስህተት የለሸም በጉጉት ነበር እምጠብቅሸ እርጋ ያልሽ ማር
@solitube6448
@solitube6448 4 жыл бұрын
ንግስትን ድሮም ደስ፡ትለኝ ነበር ይበልጥ አሁን፡ደሞ፡ወደድኩዋት።በጣም ድርብብ ያለች የተረጋጋች።አንደበተ ርትኡ ነች።ጎበዝ ጥቂት በጥራቃ አርቲስቶች ካንቺ ብዙ ሊማሩ ይገባል።ጎበዝ፡በርች ።ጨዋ እንዳሳደገሽ አንችን አይቶ መገመት አያቅትም።
@sarafiseha8919
@sarafiseha8919 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
አሜን
@noureldeenidrees5
@noureldeenidrees5 4 жыл бұрын
Are bakesh lelawes wore.....
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 4 жыл бұрын
አምን🙏🙏🙏
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Amene Amene
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 жыл бұрын
አሜን
@nejatabdu8454
@nejatabdu8454 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መልካም ትዳር ይሁንላቹ ተጋብታው ከመለያየት በጊዜ መለየት ይሻለል ለሁሉም የተሸለውን ሚመርጠው ፈጣሪ ነው
@mulua8195
@mulua8195 4 жыл бұрын
Kmenta
@sofiibatii7906
@sofiibatii7906 4 жыл бұрын
እንኳን ሙሉ ንግግሯን ሳልሠማ ብዙ አላወራሁ ንግስት አስተዋይ ምርጥ ሴት ነሽ እወድሻለሁ አላህ መልካም ትዳር ያድርግልሽ አብዬት እዳትጎዳት ተንከባከባት አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
@umunabel7583
@umunabel7583 4 жыл бұрын
አሚን አላሁማ አሚን
@zahraaeth3909
@zahraaeth3909 4 жыл бұрын
ameeen Allahuma ameeen
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 4 жыл бұрын
ሀይማኖቴን መቼም አልቀይርም አለች ንግስት ፍቅሬ! እኔም እዳንቺው የእኔ ውድ
@adiyamz.8055
@adiyamz.8055 4 жыл бұрын
Negeseteya yena gobaze das belogal yana wede gen negeseteya enam maserat efalegalaw pls አንቺ ደሞ እኔን ቦታ ስጭኝ pls pls yana kojoooooo... Betam efalegalaw pls...
@adiyamz.8055
@adiyamz.8055 4 жыл бұрын
Kalabena atam kachalek pls..
@mekkayesuf1822
@mekkayesuf1822 4 жыл бұрын
መብትሺ ነዎ እህቴ መጨረሻሽን ከአቢውት ጋር ያሳምርልሺ ምርጫሺ ነው ማንም አያገባው
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ጠላት አይይብሽ እመቤት ማርያም በ ቀሚስዋ ሽፍን አርጋ ከክፉ ትሰውርሽ ትዳርሽ ፍጻሜው ይመር የሴት ልጅ ስኬትዋ በትዳርዋ ደስተኛ መሆንዋ ነው
@abbytigabu4763
@abbytigabu4763 4 жыл бұрын
ጣጣ የላትም ፍታ ያለች ልጅ ናት
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 жыл бұрын
አች ጎበዝ ነሽ አዱ ሲሂድ አዱን በሴኳድ የሚተካ ልብ አለሽ እኔ የመጀመራያየን ልረሳው አልቻልኩም ።
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ በህይወቴ ቃለመጠይቅ ደጋግሜ ስሰማ የኔ ንግስት
@asli2032
@asli2032 4 жыл бұрын
ህይወት ሁሌም ብዙ ቻሌጅ አላት እኛ ከምናስበው አምላክ ፈቅዶ የሰጠን መልካም ነው "ንግስቲዬ" የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላቹ 👏👏
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 4 жыл бұрын
ይቅር ትበለኝ ኢንስቲግራም ላይ ገብቸ እወድሽ ነበረ በካሌብ ሾው ልጠላሽ ነው አልኩዋት ሙሉውን ስትሰሚ ትረጅኛለሽ ብላ መለሰችልኝ ግን ለምንድነው ለወሬ የምንቸኩለው ራሲን ታዘብኩት እወድሻለሁ ንግስትየ
@selam9713
@selam9713 4 жыл бұрын
ስደት ለኔ መንፈሳዊ ትምህርት ቤቴ ነው በስጋ ባልባረክም መንፈሳዊ ትምህርት ግን እንደ ምግብ ተመግቢያለሁ ስደት ለኔ ወርቅ እንደማፈስ ነው እንኳንም ተሰደድኩ ከስጋ ህይወት ይልቅ ነብስ ይበልጣልና እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ እንድሆን የመረጥከኝ ጌታ
@user-xf9tg8cw6z
@user-xf9tg8cw6z 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ ሂወት ይቀጥላል ብዙ ፈተናዎች አሉ አሁንም የበለጠ ጠንካራ ያድርግሽ ሰው ምን አልክ ካልሽ ብዙ ያወራል ለአሉባልታ ቦታ አትስጪ ትዳርሽን አላህ ይባርክልሽ 💕💕
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ኩሩ ታናሽ አህቴም እንዳቺ ድንቡሽ ያለች ስለሆነች እና አንቺም ጠንካራ ኦሮቶዶክስ ስለሆንሽ ከነባለቤትሽ እኮራባችዋለሁ መልካም ትዳር ቅድስ ሚካኤል ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን 💞💞💞💞💞💞💝💜💛💝💜💛💝💜💝💜💛💝💜💛💝💜💛💝
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜነው የካልብን ኢትረዢው ሙሉውን ሳይ ንግስት የእውነት ደስ የምትይልጅነሽ እግዚአብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@gegeyemareyamliggegeyemare6370
@gegeyemareyamliggegeyemare6370 4 жыл бұрын
ንግስት ቆንጆ ንግግርሽ ደስ ይላል በርች ካሌብ ግን ጥያቄህ በአንድ ነገር ላይ እየደጋገምክ ጫና አረክባት በጣም ቢሆንም እሷ መልሷ ደስይላል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 4 жыл бұрын
ደስየሚል ውሳኔ ነው ከእግዚያብሄር በላይ የለም እመቤቴ እስክትሞቱ አትለያቹ 😘😘😘😘
@atitgebmoges5336
@atitgebmoges5336 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ኦርቶደክስነቴን አልቀይርም የኔ ምርጥጥጥጥጥ ጌታ ካችጋ ይሁን
@user-cq7xv2ir2y
@user-cq7xv2ir2y 4 жыл бұрын
ንግስት ስውድሽ..እግዚአብሔር ትዳራችሁን.የአብርሃም እና.የሳራ.ያርግላችሁ.
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ እርጋታሽ አነጋገርሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ደስታሽን ያብዛልሽ ባለፈው ስትሰድቧት የነበራችሁ ሰዎች ግን ምን ተሰምቷችሁ ይሆን እንደዚህ ስትሰሟት አሁን !!!
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ ግርምምምም ብለውኝ ነበር የእውነት ጫፍ ይዞ ወሬ ይሄው ነው ፀፀት ነው
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 4 жыл бұрын
@@user-nl4jc6ce8c በጣምምም እውነት ደስ የምትል ልጂ ናት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ ሁላችንንም
@abrehammathewos7893
@abrehammathewos7893 4 жыл бұрын
ወለየ
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 жыл бұрын
ምን አይነት ውብ እና አስተዋይ አርቆ አሳቢ የልጅ አዋቂ ነሽ እግዚአብሔር አይለይሽ የትዳር ጓደኛሽ አብዮት የኪነ ጥበብ ሰው ሆኖ ደስተኛ ቢመስልም በእናቱ ሞት ምክንያት ፍዳ ያየ በቀለኛ ያልሆነ እንደ ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ እና እንደ ፈጣሪው በየመድረኩ ሰዎች በጠየቁት ቁጥር የሚአረጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው የሚል ልጅ ነው ነገር ግን በጣም ክርስቲያን ነው የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል እግዚአብሔር ቃል አንቺም መልካም ሴት ለባለቤቷ ዘውድ ናት ይላል የእግዚአብሔር ቃል ፈጣሪሽ የአቢዮት ዘውድ ለዘለዓለም ያርግሽ እናት እና ሚስት ሁኝው ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ አሜሪካ ብተሄጅም ውብ እና አስተዋይ ሴት ነሽና በሁሉም በነባለቤትሽ አቸናፊ ትሆኛለሽ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደ ውጭ ስንወጣ ትሰሚያለሽ ባብዛኛው አስተሳሰባችን ግን አገር ቤት ነው ነጭ አይደለንም ኢትዮጵያውያንም አንመስልም የተሳከረብን ነን ይህን ስልሽ ጥሩ ጎበዞች በሥጋም በነፍስም የተሳካላቸው አሉ ነጮቹ የሴት መብት የሴት መብት ሲሏቸው እውነት መስሏቸው ሕይወታቸው ተበላሽቶ ተንሳፈው የቀሩትን እግዚአብሔርና አሜሪካ ይቁጠራቸው እንዳቺ ላለች እፀ ሕይወት ግን በዘሯት ቦታ በቅላ ትገኛለች ከ10 ልጆችሽም ጋር ሳልሞት ለማየት ያብቃኝ ኢትዮጵያዊ ወንድምሽ
@user-gv4no1gb9h
@user-gv4no1gb9h 4 жыл бұрын
የስውን ልጂ በትዳር የሚያጣምረው ፈጣሪ ነው ስው የራሱን ድክመት ሳይሆን የስውን ድክመት በመፈለግ የተጠመዴ ነው አይዞሽ እህቴ ይሄ የጥቅም ጉዳይ አይደለም ፈጣሪ ላንቺ የጻፈው ስለሆነ ነው አብዬትንና አንቺን ፈጣሪ በስላምና በፍቅር ያኑራችሁ♥
@user-ee9vx8oz2o
@user-ee9vx8oz2o 4 жыл бұрын
አቦ ውዶቼ❤ ካላስቸገርኳችሁ Like👍👍 ግጩኝ አምሮኝ ነው😜😘😘😘
@amenaaamenaa2662
@amenaaamenaa2662 4 жыл бұрын
ያው ገጨሁሺ
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብም አደርግሻለሁ ከፈለግሽ
@saratube1230
@saratube1230 4 жыл бұрын
@@user-ci7mb7if2l ሠብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
@saratube1230
@saratube1230 4 жыл бұрын
ገጨሁሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
ላይክ ብቻ ከሆነ እገጪሽ አለሁ
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ትዳራችሁ ያማረ ይሁን ለፍሬ ያብቃቹ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እኔም ብዙ ልጅ ቢኖረኝ ደሥ ይለኛል
@nanati5922
@nanati5922 4 жыл бұрын
ደግ አረግሽ እሱም ካልተመቸሽ ተይው ወሬ ሚያቦኩም ያብኩ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወረኞች
@user-sy9wk4dc8m
@user-sy9wk4dc8m 4 жыл бұрын
እደው በፈጣሪ ስም ይቅር በይኝ እኔም አመቸሽ ነበር ወላሂ ጫፍ ይዞ መሮጥ ነው ሀገራችንን እያፈረሳት ያለው አይ በራሴ አፈርኩ
@kidumekonen2113
@kidumekonen2113 4 жыл бұрын
Betam bewnet
@mediasefa2242
@mediasefa2242 4 жыл бұрын
Haha
@mahlettesfaye9644
@mahlettesfaye9644 4 жыл бұрын
እንደት እንደተመቸሽኝ የኔ ቆንጆ እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጠን
@egizabheryimesgen8375
@egizabheryimesgen8375 4 жыл бұрын
Neima youtub kk
@ameryilove5438
@ameryilove5438 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
ልባም ሴት ነሽ። ያጋጥማን። እኔ የማውቃቸው ብዙ ልጆች እድህ የገጠማቸው አሉ። ግን ዋና እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው። 😘😘😘
@user-pv5ez5bc5b
@user-pv5ez5bc5b 4 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ ሰው አንዱ ቀለበት ጠሮበታል አንች ደግሞ ተመርክኮ አግቢኝ የሚልሽ በዛ የኔ ምርጥ
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
ክክክክ
@user-xo4zu7tn5g
@user-xo4zu7tn5g 4 жыл бұрын
Kkkkk
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@elleni6379
@elleni6379 4 жыл бұрын
Hahaha
@letarikmekonen6878
@letarikmekonen6878 4 жыл бұрын
ለሰዋ የዘነበ ለኛም ያካፋለን ይሆናል አይዞን
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 4 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ነሽ!!! የቀድሞ ፍቅረኛዋን በተመለከተ ጨዋ የሆነ መልስ ነው የሰጠችን::
@wagayealebachw7549
@wagayealebachw7549 4 жыл бұрын
ጉራጌዎችን በጣም ነው የምወዳቸው የኔ ልዩ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@zebuzebu2785
@zebuzebu2785 4 жыл бұрын
ንግስትዬ መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንልሽ የምትቸዋት ሰዎች ረጋ ብላቹህ ስሙ ከማውራት በፊት ማዳመጥ ይቅድም በርቺ። ማር
@fafitube7519
@fafitube7519 4 жыл бұрын
የኔ ማር ትክክል ሰው ያስባል አምላክ ይፍፅማል
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 4 жыл бұрын
በደብ ያዥው ባልሽን እህቴ አደራሽን የናቱ ምትክ ሁኝለት እህቴ በጣም የምወደው በደረሰበት በደል እጅግ የማሳዝነኝ ልጅ ቢኖር አቢዮት ነው ምስኪን
@fafitube7519
@fafitube7519 4 жыл бұрын
@@user-yg2ln4rw2d ምንድነው የደርሰበት በደል
@bablu8793
@bablu8793 4 жыл бұрын
ደስ ስትይ ስነስርአትሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ልክነሽ ህይወት ይቀጥላል መልካም የትዳር ዘመን ያድርግልሽ እንደኔ መልካም የምትመኜላት ላይክ አሳዩኝ
@sarasara-xl2sw
@sarasara-xl2sw 4 жыл бұрын
ትዳርሽን ያስምርልሽ ንግስት በጣም ነው የምወድሽ ባዩሽ ከበደ ጋር ያላችሁ ፍቅር በጣም ያስቀናል ባላችሁ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛላችሁ ለባዩሽ ከበደ ያለኝ አድናቆት በቃላት የሚገለፅ አይደለም
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 жыл бұрын
በሉ እስከ መጨረሻው ሳታዳምጡ እንዳትሳደቡ
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እናተ ተጨነቃቺሁ እሳ ስራዋ ነው ያሰደባት
@enateenate4185
@enateenate4185 4 жыл бұрын
KKK ewnt
@wwq5063
@wwq5063 4 жыл бұрын
ክክክክ
@elleni6379
@elleni6379 4 жыл бұрын
Hahaha
@getuestu7646
@getuestu7646 4 жыл бұрын
🤣
@user-ud3xk8ql8f
@user-ud3xk8ql8f 4 жыл бұрын
የምር ግን አምሮብሻል የውነትም አቢዬ እረፍትሽሽሽ ነው እድሁ ፊዚካልሽ ይለያን
@netsanetnega5889
@netsanetnega5889 4 жыл бұрын
Iwenat new
@morningmorning1191
@morningmorning1191 4 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ እኔም አንድ ነገር ልናገር ያብርሃም የስራ ጋብቻ ይሁንላቹህ በእውነት ትልቅ ሴት ነሽ አስተዋይ ወንድም ሆንሽው ሚስት አረ ብዙ ብዙ እግዚአብሔር ከመከራ ከችግር ከብዙ ነገር ይጠብቃቹህ ቤታቹህ ሁል ጊዜ ሙሉ ይሁን ደግሞም ይሆናል ኤርትራዊ ወንድማቹህ መቸስ አበዛከው እንደማትይኝ እርግጠኛ ነኝ በአሁኑ ዘመን ኢትዮጵያኤች ክፉ ነገር ስለ ሚቀድማቸው የነሱንም ጨምሬ ነው የጻፍኩት ሰላምሽ ብዛት ብዛት ይበል
@mahletbekele2270
@mahletbekele2270 4 жыл бұрын
ስለ አንቺ ያወራሽው በጣም ደስ ይላል ስለ አብዮት ግን ትንሽ የተምታታ ነገር ነው ስለዚህ እራሱ ቀርቦ ሲጠየቅ አብረን እንሰማዋለን
@user-kn1bw4mk6e
@user-kn1bw4mk6e 4 жыл бұрын
ንግስቴ ስወድሽ እኔም እንዳች ለቤተሰብ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ሴትም እኔ ብቻ ነኝ ያሉኝም ሶስት ወንድሞች ብቻ ነዉ
@user-fg4mo7dj1l
@user-fg4mo7dj1l 4 жыл бұрын
ወላሂ እላችሗለሁ ሀገራችንን እያፈረሰ ያለዉ ያልተረጋገጠ ወሬ ነዉ እኔ የተናገረችዉን ነገር በቀጥታ ነበር የተረዳሁት መልሷ እንደዚህ እንደሚሆን እርግጠኛ ነበርኩ ። ምንም ሌላ ትርጉም የሚያሰጥ አልነበረም
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
Agerachenen yemamesew mechaw Jeware mehemmd new
@wankowanko8964
@wankowanko8964 4 жыл бұрын
@@mekditubeselamethiopia7049 ere bakachuh ke jawar lay wuredu
@uuyy1546
@uuyy1546 4 жыл бұрын
@@wankowanko8964 ለምን እንወርዳለን አገርእያመሰ አይደል የስራውን ይሰውና አላህ
@user-gs3uz3wp3w
@user-gs3uz3wp3w 4 жыл бұрын
ይህን comment እንደምትናቢው እርግጠኛ ነኝ መጀመሪዬ በጣም እወዳሻለሁ መልካም ፍቅር ውብዬ ትዳር ይሁንልሽ
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 4 жыл бұрын
ካሌብ ወንድሜ የቀድሞ ጎረቤቴ አሁን ግን በስደት ነው የምኖረው ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሾውህን በጣም ነው የወደድኩት በርታ ተበራታ ንግስትዬ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ተበራቺ መልካም ትዳር ይሁንልሽ አገራችንን ፍቅር ሰላም አንድነትን ይስጥልን አሜን!
@rahimahussenrahimahussen812
@rahimahussenrahimahussen812 4 жыл бұрын
አቤውትን ስለሰጠሺ አላህ እድለኛ ነሺ ለምን ብትይ አቤውት በእናቱ ሞት ውስጡ የተሰበረ ነው ለሴት ልጅ መጥፎ የሚመኝ ሰው አይደለም እረግጠኛ ነኝ ጥሩ ሂውት ይኑራቸሁል
@camu945
@camu945 4 жыл бұрын
አይገርምም እኔም 10 ልጆችን መውለድ በጣም ነው ምፈልገው በይ አኔም ላንቺ አንቺም ለኔ ዱአ እናድርግ
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
ግን በዚህ በተወደደ ኑሮ 10ልጅ ማሳደግ አይከብድም
@camu945
@camu945 4 жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል ሊከብድ ይችላል ግን አያቶቻችን ልጅ ሀብት ነው ይሉ ነበር አልሰማ ብለን ነው እንጂ እስካሁን የት በደረስን ሚሊንየር እንሆን ነበር 😆
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
@@camu945 ክክክክክክክክክክ ልተኛ ስል ፈታ አረግሽኝ ድሮ ነዋ አሁን አስበሽዋል በዚህ ኑሮ 10 ተጨምሮ 😂😂😂
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
@@camu945 10 ይበቃል 5 ሴት 5 ወድ 👌👌😂😂😂 ያሳካልሽ. ግን ባሉ አለ 😳😳
@zahraaeth3909
@zahraaeth3909 4 жыл бұрын
ensha Allah
@temritemri9139
@temritemri9139 4 жыл бұрын
እውነቱ እሷጋር ስላለ ምንም አይመስልም እና እህቴ ሰው ማውራት አይሰለቸውም አሁንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰቱችሁ ገአብየ ጋር ያኑሮችሁ ምኖቴ ነው
@frehiwetsendek2232
@frehiwetsendek2232 4 жыл бұрын
የኔ ማር እውነትሽን ነው ሀይማኖት በምንም አይቀየርም እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክላቹ
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 4 жыл бұрын
አይ አሽሩካ ቀን አይውጣለት ሾካካ የወንድ አልጫ ሰው ሁሉ እንዲጠላሽ በሰው አፍ አስገባሽ አላህ የስራው ይስጠው እንዴት አባቱ እንዳስጠላኝ አንቺ ግን በርቺ እንደ ስምሽ ንግስት ነሽ ውዳ 💪❤✔✔
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
ሄደሸ ለሱ ንገሪይው አሉባልተኛ😂😂😂😂
@selam9713
@selam9713 4 жыл бұрын
እሱን ሰውየ አትከተሉት ጅብ ነው
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 4 жыл бұрын
@@selam9713 ወላሂ ለራሱ ነግሬዋለሁ ኮሜንቴን ካገኘሽው እየው ማማዬ ለራሱ ከመናገርም አልፎ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳልፈልግ ተሳደብኩ
@tajuahmed1518
@tajuahmed1518 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እውነትም ሾከከ አለክ ልቦነ ይስጠን
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
Ashrukan atktelut ye KZfaq turtgna new! ywend wergna
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ሰውን ዝምበያቸው ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው
@halimaawelweloyewa6839
@halimaawelweloyewa6839 4 жыл бұрын
ንግስትዬ እኔስ በፊትም ምንም ያልሉሽ የለም ከመስማት ውጭ አሁንም መልካም ትዳት ይሁንልሽ ወልዳቺሁ ሳሙ. ምቀኛቺሁን አይኑንም አፉንም ይዝጋላቺሁ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
የኔ ወርቅ ደርባነትሽ ጨዋነትሽ እንደስምሽ ውነትም ንግስት ነሽ ተባረኪ ካለ እግዚአብሔር ፈቃድ ምንም አይሆንም አይዞሽ በርቺ ውብ ነሽ:: ሚጡዬ ጏደኛሽ የእውነት ሰው ነች ብልህና ወርቅ የሆንሽ ነሽ::
@hasnaumar8304
@hasnaumar8304 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ያልፈቀደው ነገር በምክንያት ነው የሚያገናኘውም እርሱ ያልፈቀደውንም ነገር እንደዛው
@user-mn5zj4zm1u
@user-mn5zj4zm1u 4 жыл бұрын
አቤት ኮመቶች ቡጭቅ ቡጭቅ እደ ጥላት ገንዘብ 😀😀😀😀 አረጋችኃት ነበርኮ አሁን ደገሞ የኔ ደረባባ የኔ ጨዋ የኔ ውብ ........ ለማንኛውም ምርጦች ለሁሉም ነገር ሙሉውን ካያችሁ በኃላ አሰተያየቱ ይደረሳል በተረፍ ውድድ ሁላችሁንም
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
እኔ የለሁበትም ግን ስለሷ የሰማሁት ዛሬ ነው አሹካ ይቅርታ ሲል እጂ ከምኑም የለሁበትም
@user-mn5zj4zm1u
@user-mn5zj4zm1u 4 жыл бұрын
@@nasatnasat1663 እኮንም አልኑርሸበት👍 😍
@rabu8621
@rabu8621 4 жыл бұрын
የመጀመሪያሽ አይመስልም ነበር ወላፈን ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ በጣም ነው የምወድሽ
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 4 жыл бұрын
ተመስገን አንድ ጸጉር ወደዚ ወደዛ በጅ የማይነካካሰው ተገኘ
@user-ng9kj5cx5i
@user-ng9kj5cx5i 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-ng9kj5cx5i
@user-ng9kj5cx5i 4 жыл бұрын
ewunetm👌
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 4 жыл бұрын
@@user-ng9kj5cx5i ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ
@selahulenagar7424
@selahulenagar7424 4 жыл бұрын
Kkkk
@alhamdulilahforeverything340
@alhamdulilahforeverything340 4 жыл бұрын
Nigist Tizazu kkkkkkkkkkk
@user-db5wt9ug8k
@user-db5wt9ug8k 4 жыл бұрын
ንግሰትየ እግዲ ቻይው ቡጨቃውን ገና በማሰታወቂታው ጀምርውሻል🌹🌹🌹🌹
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
እርፍቴ ነው አልሽ ባልሽን ውለዱ ክበዱ 😍😍😍😍
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 жыл бұрын
ንግሥትዬ ቆንጆ አርጋታሺን ስወድልሽ አና በሕይወት ዉስጥ ብዙ ነገር ይመጣል ይሄዳል አንኳን ቀለበት ሰው ወሎዶም ይለያያል ስለዚህ ስለሰው ወሬ አትጨነቂ የኛ አገር ሰው ምልስራ ብሎ ሳይሆን የምያቅደው ስለማን ላዉራ ብሎ ነው ለዛም ነው ማንነታችን ታች የሆነው
@user-bx8ht5ju2g
@user-bx8ht5ju2g 4 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ንግሰት ደስ ስትል እንኳንም ያሽሩካን መልክት አላየሁት ነሆነ ነገር ሳልል አልቀርም ነበር የኔቆንጆ እኔም ልጅ እንዴት እንደምወድ አይደርስ ነዉ አራት ልጆች እንዲኖሩኝ ምኞቴ ነዉ ከስደት መልስ ምንስ ይሄን ሶፋ በየቀኑ እጎተትን ወገባችን ተሰብሯል ብቻ ፈጣሪ ይርዳን ንግስትና አቢዎት እንኳን ደስ አላችሁ
@belentubea7309
@belentubea7309 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ራጋ ያልሽ ነሽ በጣም እወድሻለሁ 😍❤
@user-uo2vd6zc2u
@user-uo2vd6zc2u 4 жыл бұрын
ይመችሽ የኔ ቆንጆ ከምር ምስኪን የዋህ አመስጋኝ ፈታሪውን የፈጣሪን እናትምየሚወድ ባል አቢወት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እናት
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 4 жыл бұрын
ንግስትየ የኔ እቁ የምትፈልጊውን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያርግልሺ የኔ ልዩ የምወደው ወድሜ የአብዩት ስለሆንሺ እጂግ በጣም ደስስስ ብሎኛል ውዴ የኔ ልዩ በቤተክርስቲያን ስላገባቹ የባስ ደድድ ነው ያለኝ አየሺ ንግስትየ ውዴ ካለማዊ ነገር የእግዚአብሔር ያለበት ነገር እዴት ደስ የደሚል ፍቅር እወድሻለሁ እሺ ፍቅር ወልደሺ ለማየት ያብቃሺ የኔ ማር
@zemzemhassne2726
@zemzemhassne2726 4 жыл бұрын
ወላሂ ጉራጌ ልጅ በጣም ይወዳል እናቴ ልጅ ሲቆጠርም መከላከያ ሲወደድም አትወድም ውለዱ አሳድጋለው ትላለች😍😍
@omranxz.4391
@omranxz.4391 4 жыл бұрын
ንግስትዬ እንዲው ዝም ብለሽ ትመችኛለሽ በርችልኝ አሪፍ የትዳር ዘመን እመኝልሻለው
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 жыл бұрын
መልሶቿን በማስተዋል ላደመጠ በጣም ግንዛቤ ይሰጣል
@werkatefera258
@werkatefera258 4 жыл бұрын
የኔ ውብ የፈለጉት ይበሉ የውስጥሽ አንቺና ፈጣሪ ነው የሚያቀው ትዳርሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ ማር ጥሩ ሚስት ሁኝለት እሱም እናት የለውም አንቺም በቀድሞ ላይፍሽ ተገድተሽም ይሆናል ስለዚህ ጥሩ ባል ሁንላት አብዮት አድናቂሽ ነኝ አብዮት አንተም ምርጥ አርቲስት ነህ አድናቂ ነኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም የተባረከች ሚስት ነው የሰጠች የኔ ልዩ እኔም ጉራጌ ነኝ 6 ስድስት ልጆች እፈልጋለሁ የፈጣሪ ስጦታ ከሆነ የኔ ንግስት ውድድድ ነው የማደርግሽ😘😘😘
@user-vv5ht4tu1n
@user-vv5ht4tu1n 4 жыл бұрын
ትግስት ካለን የትም እደርሳለን ግን የለንማ ፈጣሪ ይርዳን በተለይ በስደት ያለን
@user-th9dm5ct8c
@user-th9dm5ct8c 4 жыл бұрын
በትክክል አሜን አሜን አሜን
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
አቢወት አንኳን ደስ አለህ እናቴን በግዜ እንደማጣቴ ሀዘኑ ይገባኝ ነበር ትስስራችሁ ደሞ ደስ ይላል ጣጣ የሌሌው። ወጭ የማይጠይቅ ሳይጠና ብዙ ሰው ያወቀው ነገር ነፋስ የወስደዋል ከምር ይመቻችሁ
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ ንግስቲዬ የኔ ቆጆ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ አቢዩትንም በጣም እወደዋለሁ ❤❤❤❤💋💋
@selinadelo1306
@selinadelo1306 4 жыл бұрын
እንዲ አይነት የተረጋጋ ኢንተርቪው እና መልሶቹ የተረጋጉ ጥያቄው ግልፅ የሚጣፍጥ እጅግ በጣም ያማረ ቆይታ ካሌብሻ እናመሰግናለን እምማረው ጋዜጠኝነት ቢሆን አንተን መሆን ፈልግ ነበር ነገር ግን አደለም ለማንኛውም እናመሰግናለን ካሌብ እህቴ ንግስት ወንድሜ አቢ ሰው ያሰበው ሳይሆን ፈጣሪ ያሰበው ከምንም በላይ ነው ማንም ምንም ይበል ሁሉም የራሱን እንጂ የናንተን ኑሮ አይኖርም በተለይ ለማንም ማብራራት አይጠበቅባችሁም ፈጣሪ ይባርካቹ አቦ
@meseretyirdaw7213
@meseretyirdaw7213 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምንም ማስረዳት አይጠበቅብሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት አይቶ አቢዮትን ስለሰጠሽ እድለኛ ነሽ የእውነት ቅን ነሽ የኔምርጥ ፈጣሪ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
ታድለሽ የሚወድሽን እንደዚህ በኩራት የምታወሪለት ባል ስላገኘሽ ወረት አይግባባቹ ተባረኩ።
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 4 жыл бұрын
ንግስትዬ በጣም ነው የምወደሽ ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ ለምትሳደቡት ልጆች ይቅር ይበላቹ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
ወንድን በወንድ የተካሽ ቆንጆ ስንቱ ቢሆን ብዙነገር ሲልነር ጀግና ብየሻለሁ አስተዋይ ከእርጋታሽጋ😘😘😘😘
@foziatube691
@foziatube691 4 жыл бұрын
እሷ አብራርታ ነው የተናገረችሁ እኛ ሰወች ግን ቅንጫቢ ሰምተን ሰውን ከመተቸት እንቆጠብ
@selammekonennethiopia2110
@selammekonennethiopia2110 4 жыл бұрын
Tkkkl fozia
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 жыл бұрын
ይህ ቀጅቀጃ ነዋ ገና ለቲዩብ ላይክ ብሎ የሌለ ስም የሚያጠፋ
@semira5742
@semira5742 4 жыл бұрын
Sah Ewnetshin New Fozia Mohammed
@user-ol9xn4tk5x
@user-ol9xn4tk5x 4 жыл бұрын
#እኮ✅ ውዴ ያሳዝናል #ፈጣሪ ልብ ይስጠን😒
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ይሄንን ጫፍ ይዞ መሮጥ አይደል ሀገር እያፈረሰብን ያለ
@linamussafa5031
@linamussafa5031 4 жыл бұрын
ችኩል አለመሆኔ ደስ የሚለኝ በባለፈው ማስታወቂያ ላይ ምንም አይነት ስድብ አልሰደብኩሽም 👏
@user-rk2mx7fg8h
@user-rk2mx7fg8h 4 жыл бұрын
እኔም እዳንችው ነኝ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
እኔ ሲጀመር ማስታወቂያውን እራሱ አላየሁትም
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 4 жыл бұрын
እንደሚጡ ወይም እንደባዩሽ መልካም ጓደኛ ይስጣችሁ ንግስትዬ በርቺ ጎበዝ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አይለያችሁ እላለሁ ካሌብ ደግሞ ውስጤ ነህ
@etegenetgetachew3010
@etegenetgetachew3010 4 жыл бұрын
የተአምረኛው የመጥምቁ ዮሐንስ ልጅ ነኝ Amen 🙏
@user-gc5mm8co4u
@user-gc5mm8co4u 4 жыл бұрын
ንግስት በጣም እወድሻለው ግን አድ ነገር ተሳስተሻል ማንኛውም ሰው ያገባል ይፋታል ባች አልተጀመርም ግን አድ ወድ ተበርክኮ ለአዲት ሴት ቀለበት ይዞ ታገቢኛለሽ ሲላት አወ አገባሀለው ስትለው ነው ቀለበቱን የሚያስርላት አችም እደዛ ነሽ ግን አወ አገባሀለው ብየው ነበር ግን በመሀል ያለ መስማማት ተለያየን ብትይ ያምርብሻል እህት አገባሀለው አላልኩትም አትበይ እሽ አቢወት ጋር ተጋብተሻል እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ትዳራችሁ ይባርክ 5 እሴት 5 ወድ ውለዱ 10 ልጅ መውለድ እፈልጋለው ስላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አቢወት ንግስት እወዳችሀለው
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 4 жыл бұрын
ኮሜታተሮች እስኪ ለነገር ከመሮጥ እሷን ለመሳደብ ከመጣደፍችሁ በፊት መጀመሪያ እምትለውን ስሙ እደዛ ያለችበት ምክነያት ይኖራታል ቀለበቱን ስለተቀበለችው ታፈቅረዋለች ማለት አይደለም
@bashbash2775
@bashbash2775 4 жыл бұрын
ደሞ ያለችው ሳልወደው አልተቀበልኩትም ግን ፈጣሪ አልፈቀደውም ነው ለመቀጠል ነው ነገር እዴት እደምናጣም እኮ
@zenbomer2946
@zenbomer2946 4 жыл бұрын
ጉራጌ +አማራ = ኢትዮጵያውያን 💚💚💛💛❤❤
@kunfelyekunnew6926
@kunfelyekunnew6926 4 жыл бұрын
be Tikikil
@helina3753
@helina3753 4 жыл бұрын
Zenb Omer በለው 😂😂 ልንገላገላችሁ ነዋ😬
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
በትክክል እኔ አማራ ባሌ ጉራጌ በቃ በሀገር ጉዳይ አንዳይነት ስሜት ነው ያለን ጉራጌ ውስጤ ነው
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 4 жыл бұрын
ትትክክል
@mahletmasresha3869
@mahletmasresha3869 4 жыл бұрын
እውነት ነው ለኢትዮጲያ ጠ/ሚ የሚሆን ልጅ ይውለዱልን
@biskutnegash5790
@biskutnegash5790 4 жыл бұрын
እንደ ፈጣሪ ፍቃድ አይደለም 10 ከዛም በላይ ይኖራችዋል እመቤቴ ከናንተጋ ትሁን ንግስት@አብዮት መልካም ሰው
@Hanna-gl1bp
@Hanna-gl1bp 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እውነት ነው ሰው ወረተኛ ነው ሰው ከበበሽ አልከበበሽ ለወሬ ነው እግዚያብሄር ብቻ አይለይሽ ምክንያቱም የጅማሪ የፍፃሜ አምላክ ነው ድንግል ማረያም መጨረሻቹ ታሳምርላቹ በርችልን
@kenebeker8651
@kenebeker8651 4 жыл бұрын
ትግስት አምላክ ትዶርሽን ይባርክልሽ ❤️💕💕💕
@user-fi7nj5ko2l
@user-fi7nj5ko2l 4 жыл бұрын
ንግስትዬ ስወድሽ እኮ 👍💖💖💖
@marta8540
@marta8540 4 жыл бұрын
ውውውውውውውውይይይይይይ የኔማር ንግስትዬ ስወድሽ ፈጣሪ ትዳራቹውን ያብረሀም የሳራ የያእቆብ የርብቃ የሰላምና የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ ♥♥♥♥♥♥♥♥
@hanantube4346
@hanantube4346 4 жыл бұрын
ማሬ ንግስትዬ አድናቂሽ ነኝ በሁላ ነገረሽ አሁንም ፈጣሪሽን እንዳትሪቂ ሰው ከቱ ነው ከማዉራት ዉጭ ምንም አያመጣም የኔ ቆንጆ እዉነትሽ ነው ጉራጌ ልጅ ይወዳል ያሰብሹ ሁላ ያሳካልሽ
@makiamuhalden1726
@makiamuhalden1726 4 жыл бұрын
እኔ ግን ምን ሆኜ እንደሆነ ባላቅም ይሄንን ፕሮግራም በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН