“.... እሱነው ጭንቀት የሆነብኝ” ተዋናይት ንግስት ፍቅሬ | Nigist Fikre | Seifu on EBS

  Рет қаралды 470,209

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 жыл бұрын

“.... እሱነው ጭንቀት የሆነብኝ” ተዋናይት ወላፈን ድራማ ቤዛ ንግስት ፍቅሬ | Nigist Fikre
ከሰራችው ፊልሞች ውስጥ " በዛ በክረምት | Beza Bekiremt " ፣ "ባንዳፍ | Bandaf " ፣ " ውሃ እና ወርቅ | Weha Ena Werk "
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 899
@user-ik1wi6qu6v
@user-ik1wi6qu6v 4 жыл бұрын
ሰይፉ ስለመደፈርም ሆነ ስለ ግብረ ሶዶማዊያን በደንብ ለህዝብ እንዲያስተምር መምህር ደረጀ ነጋሽን ጋብዝልን በማርያም በእናትህ
@ericbank5553
@ericbank5553 4 жыл бұрын
seyfu memeher derejayn dabezeien
@selamawitgeremew5328
@selamawitgeremew5328 4 жыл бұрын
አዎ በጣም እንፈልጋለን ግን ሁላችንም የሳቸውን ኢንተርቪው በየ ፌስ ቡኩ ታግ እና ሼር በማድረግ ሁሉም ሰው ግንዛቤ እንዲኖረው ማድረግ እንችላለን።
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 4 жыл бұрын
ነበረ መቸ የሚጠቅም የሚያመጡትን መቸ ይሳካላቸዋል ይህ ቢሆንማ ሲጀመር መቸ ሰሙት መምህር ደረጀ ነጋሽን
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 жыл бұрын
እረ ጋበዘልሽ እንዴ ሞኝ ገና ምንም አላወቅሽም ሚስጥሩን ምስኪን
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
@@ericbank5553 ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉkzfaq.info/get/bejne/Y6ujYKij1569pYE.html
@user-se1ge6we1h
@user-se1ge6we1h 4 жыл бұрын
እኔ የምለው እነዝህ የሚደፍሩ ሰወች ቢገደሎ በጣም ጥሩ ነበር
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 4 жыл бұрын
I am 29 years old I am never been alone God is with me all the time
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
እስከዘለዓለም የሚረዳንና የሚሸከመን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
የንግስት አድናቂዎች 👍
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ተዋናይት እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን እድልን እስኪ እንደኔ የሚወዳት👍ይግጨኝ😉
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 4 жыл бұрын
ናንሲ እንደመር
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 4 жыл бұрын
አንቺን ነው የወደድኩሽ እና ላንቺ ገጭቼሻለሁ
@fayezayantaleiije4426
@fayezayantaleiije4426 3 жыл бұрын
Seifu Edelawarken Akerbeline 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
እርፍ ትርካ ለመስማት ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ kzfaq.info/get/bejne/Y6ujYKij1569pYE.html
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
@@sahibashikuroali6619 ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉkzfaq.info/get/bejne/Y6ujYKij1569pYE.html
@selamawitgeremew5328
@selamawitgeremew5328 4 жыл бұрын
ንግስትዬ በመጨረሻ ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው። እድሜያቸውን፣ ሒወታቸውን ለልጆቻቸው ሰተው የኖሩ፣ አባት መጠሪያው የሚያንስባቸው ትልቅ ቦታ ያላቸው አባቶችን ስምና ክብር የሚያሳንስ ስለሆነ ነው። ግን ቢሆንም ይሄ ነገር ፈንድቶ ወቶ ጥሩዎች አባት መጥፎዎቹን መንጥረው ያውጡልን። መደፈር የሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለጆሮ በሚቀፍ ሁኔታ የወንዶችም ሆኖል። ወንድ ውንዶችንም ሴቶችንም እያበላሹ ነው፣ በተመሳሳይ ሁኔታ ሴቶችም ሴት ህፃናትን እና ሴቶችን እየደፈሩ እና እያበላሹ ነው። ስለ ኢትዮጵያ ዝምአንልም። ሰይፉ እባክህ በአሁን ሰዓት ለህዝቡ የሚጠቅመውን ነገር አቅርብ እኛ የሰው ልደትና የህይወት ታሪክ ሰልችቶናል ያለህበትን ቦታና ተሰሚነት ተጠቅመህ ትልቅ ለውጥ እንዲመጣ አድርግ። ሳቅና ጨዋታውን እንደርስበታለን አሁን እኛ ትታመናል። ቀጣይ የክብር እንግዳህ መሆን ያለበት" መምህር ደረጄ ነጋሽ (ዘወይንዬ)" ነው ።እባክህ!
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም እንደ እናት የሚሆን አባት አለ አባቴ ነፍስህን ይማረው 😭😭😭💔
@user-ol9xn4tk5x
@user-ol9xn4tk5x 4 жыл бұрын
#ወረኛ የፈለገውን ያወራ #ይበል ውዴ❤❤❤ #ጥሎብኝ አብዮትንም #አንቺንም ስወዳችሁ❤ #እግዚአብሔር ፍቅረ ሰላሙን #ያብዛላችሁ❤❤
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 4 жыл бұрын
እኔ የምለዉ አባት ልጁን ከደፈረ ወላሂ እቃዉን መቆረጥ አለበት ተሰቃይቶ እድሞት
@wewee8660
@wewee8660 4 жыл бұрын
በሱ አይጨከንም
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 4 жыл бұрын
እዉንት ነዉ እስማማለሁ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@wewee8660 subscribe enderarge konjo
@Sam-ct9kv
@Sam-ct9kv 4 жыл бұрын
Tekllll
@Sam-ct9kv
@Sam-ct9kv 4 жыл бұрын
@@wewee8660 mn malet new besu aychekenm😡
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 4 жыл бұрын
በል ሴፉዬ በዚህ አጋጣሚ መምህር ደረጀን ዘ ወይንዬን አቅርብልን እሳቸው ከአስር አመት በፊት ነው ዝም አንልም ሲሉ የኖሩት በናትህ ሴፉ አቆርብልን
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
ማነህ/ሽ የባረክ የእውነት በቃ እውነት ነው ለአመታት ግብረ ሲዶም እንቃወማለን ስለ ኡትዮጲያ ብዙ ዋጋ ከፍሎበታል ይቅረብ ሰይፋ ሁላ የዋዛ ፈዛዛ ባየያረገው መልካም ነው
@user-dj3mf1ix9q
@user-dj3mf1ix9q 4 жыл бұрын
ወንድሜ እኔም ሁሌ ማስበው ነገር ነው ግን ኣያደርገውማ ብዙ ሺ ምክንያቶች መደርደር እንችላለን........ ኣሁን ግን ትንሽ ክፍተት ስላለ ሊያቀርበው ጥሩ ነበር
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 4 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ኮሜንት ዛሬ አስደሰተኝ መምህራችን እድቀርብ ሰለምትናገሩ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
ንግስትየ ስወድሽ አይዞሽ ማማየ ይናፍቀኛል አለች እውነት ነው ምንም አይሖንም ጠርቶ የማይጠግባት ድንግል ማርያም ትጠብቀዋለች ይሕ ቀን አልፎ ትገናኛላችሁ
@emufamely5167
@emufamely5167 4 жыл бұрын
ስይፍ ሁልጊዜ የምታቀርበው አርቲስት እና በሃብት ተዋቂ ሰዋቸን ብቻ ነው አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ እስካሁን አላየህም ብዬ አላምንም በሬክስ ሀበሻዊ የሚባል የዩቱቢ ብር ላይ የሚሰራ የስደተኞች ወድም አለ እና እባክህን አቅርበህ እንድታናግረው የሁሉም ድምፅ ነው አቅርበህ የሱን ጀግንነት ባንተ ሚዲያ እንዲቀርብ እፈልጋለሁ የምፈልገው እኔ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ፈቃደኛ የሆኑ ብዙ አሉ እንደምታቀርበው ተስፋ አለን የስንት ሰው እንባ አባሽ ጀግና ልጅ ነው
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 4 жыл бұрын
ንግሥትዬ ሥወድሽ እኮ የኔ ውብ ሠይፉዬ ውሥጤ ነሕ የኔ መላጣ 💛💛💛❤❤👌 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@user-lf7tt5ys6r
@user-lf7tt5ys6r 4 жыл бұрын
ዋው ቆንጆልጅ ነሽ እረጋ ያለች እግዚአብሔር በትዳርሽ ተደስተሽ እምትኖሪ ሁኒ አቢወት በጣም ጥሩልጅ ነው ወልዳችሁ ሳሙ
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 4 жыл бұрын
ታዋቂ ሰዎች እንደዚህ ማህበራዊ ነገሮች ላይ ድምፅ ሲያሰሙ ደስ ይላል። 👉የተሰጣቸውን #ማነብነብ(መተወን) ብቻ ሲሆን ይደብራል።በርቱ💪💪 እናመሰግናለን ከጎናቸው እንሁን
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 4 жыл бұрын
ንግሰት ፍቅሬ አድናቂሸ ነኝ የኔ ውድ ሰይፍሻ ምናለ ከፂምህ ለራሰ ፀጉርህ ትንሸ ባካፍልህ ለማንኛውም ያምረብሀል.....
@yewalolij3604
@yewalolij3604 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-ui3jg2tf5w
@user-ui3jg2tf5w 4 жыл бұрын
እኔም አባቴ የእናትንም የአባትንም ቦታ ሸፍኖ ነው ያሳደገኝ ልጅ ሆኜ ልብሴን አጥቦ ፀጉሬን አበጥሮ ተንከባክቦ ነው ያሳደገኝ ብዙ መልካም አባቶች አሉ
@saada4895
@saada4895 4 жыл бұрын
የኔም አባት እንደዛው ነው እስከ ሰባተኛ ክፍል ፀጉሬን እሱው ነበር የሚያጥበኝ እንደናትም ነው አባቴ ሁሌም ይኑርልኝ
@seadatube42
@seadatube42 3 жыл бұрын
እሱማ በጣም መልካም አባቶች ሙልተዋል
@seadatube42
@seadatube42 3 жыл бұрын
ለአባቶቻችን እረጂም እድሜ ጥሮው አሩገው ላሳደጉን ተቸግርው ላሳደጉን
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
ንግስቲ የኔ ሴት❤ ሴፉሻ ፂም ያምርብካል😍
@ethiofocusmedia7854
@ethiofocusmedia7854 4 жыл бұрын
በስደት አለም ላይ ላላችሁ ፈጣር ለሀገር በሰላም ያብቃችሁ🙏 ዝናቡን አድርጎት እግዜር ሳኒታይዘር: ኮሮናን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር።
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ስይፉ .....ተው ግን እድለወርቅ ጣሰውን ጋብዝልን ?
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@seyahabeshatube854
@seyahabeshatube854 4 жыл бұрын
እድለ ወርቅና ሳያት ዴምሴ ጋር ሰይፍ ፀብ ነው መሰል ሁለቱም ፈርጦች ናቼው ብዙ ግዜ ከተለያዬ ሰው እንዳቀርባቼው ቢጠየቅም እሱ ግን አሻፈረኝ ብሏል
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
ይሄም የኔ ጥያቄ ነው👍👍
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 4 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነዉ ግን አፍ ያለሽ ያግባሽ …………… እድለወርቅ አትቅለበለብ ሞያ በልብ ናት 👌👌👌👌
@user-tm1ue3hg5q
@user-tm1ue3hg5q 4 жыл бұрын
@@seyahabeshatube854 አዎ ቁም ነገር አስመሰለበት እኔ ራሱ ስት ግዜ ጠየኩት ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ
@user-yn5it1lq8s
@user-yn5it1lq8s 4 жыл бұрын
ሞትማ ቅጣት አይደለም ሊሆንም አይችልም አንድና አንድ "ሸቀጣቸውን መቁረጥ" ብቻ ነው መፍትሄው።
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 4 жыл бұрын
ንግስቲ .#ደርባባና #እዩኝ እዩኝ የማትል #አርቲስት ናት አድናቂሽ ነኝ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@KsaKsa-sj3dx
@KsaKsa-sj3dx 3 жыл бұрын
የኔውዲ
@user-tb5sg9jl5r
@user-tb5sg9jl5r 4 жыл бұрын
እግዜር ዝናቡን አድርጎት ሳኒታይዘር ኮሮናን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 4 жыл бұрын
አሜን
@appuae5733
@appuae5733 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 жыл бұрын
ዝም አልልም ብሎ ዝም ማለት ሳይሆን መንግሰት በህገመንግቱ የደፈረ መግደል የሚል መሰፈር አለበት ወንጀሉን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት
@ayelekbetteseo6010
@ayelekbetteseo6010 3 жыл бұрын
ዋው እር ሰይፉ ምን አይነት ህግ ነው ያለ በኢትዮጵያ እር ዘግናኝ ነው እኔ ብዙም አላቅም አገሬን ሰለቅ ምሰማው እውነት ከሆነ ያሳዝናል
@user-mt3fx1nn3t
@user-mt3fx1nn3t 4 жыл бұрын
እስኪ ብሬክስ ሀበሻው ይቅረብ የምትሉ
@user-re8hf5yf2x
@user-re8hf5yf2x 4 жыл бұрын
ይቅርብ
@De-tj1vk
@De-tj1vk 4 жыл бұрын
Kkkk
@user-zf3qj9kp8d
@user-zf3qj9kp8d 3 жыл бұрын
ይቅረብብብብብብብ
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 3 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነው ብሬክስ እና ዝካርያሰ የማማ ዝናሽን ወሳኚ ሰወቺ ናቸው
@embetmano6474
@embetmano6474 3 жыл бұрын
Aree yekerbe
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 жыл бұрын
ንግሥትዬ የኔ መልካም
@user-su2bl6qy1w
@user-su2bl6qy1w 4 жыл бұрын
ንግስትዬ በዚሁ አጋጣሚ በጣም ነው የምወድሽ
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 4 жыл бұрын
ተው ሰይፍየ ጆሲን አቅርብልን
@zbintbaba5405
@zbintbaba5405 4 жыл бұрын
ጆሲ ና ሠይፋ እኮ ሆድና ጀርባ ናቸው
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 4 жыл бұрын
@@zbintbaba5405 ለምን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@zbintbaba5405 subscribe enderarge konjo
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 4 жыл бұрын
እረ
@zbintbaba5405
@zbintbaba5405 4 жыл бұрын
@@user-yo4dc5br7u ማለቴ ተጣልተዋል ግን ለምን ከምትኝ በምን ብትይኝ ይቀለኝ ነበር😂😂😂
@user-dg1cy5if8z
@user-dg1cy5if8z 4 жыл бұрын
_የሶራን ፊልም በጣም ነዉ የምወደዉም የሚያሳዝነኝ ፍልሙን ተከራይቸ አይቸዋለሁ በጣም ትልቅ ትምህርትነዉ_
@consciencecrown1243
@consciencecrown1243 4 жыл бұрын
ንግስት በጣም የምወድሽ ምርጥ ሴት ምርጥ አሰራር አቦ ይመችሽ
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
ዋው የአብዮት ንግስት እርጋታሽ ደስ ሲል 💖💖💖💖
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 4 жыл бұрын
አንበሳነሽ ግብረሰዶማውይን መቃወምሽ የመጀመርያ ጊዜ በርቺ ማማዬ
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 4 жыл бұрын
ንግስቴ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪ እንዳልዘረጋው ምርጥ ፀጉር አላት አትፈታተናት
@user-fm7wp1pn7l
@user-fm7wp1pn7l 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ተመስግን እድሜምይጠቅማል እግዚአብሔር ይመስግን ተከባክቤይ ለያዘው ፀጉሬ ውይ
@ayshumar9079
@ayshumar9079 4 жыл бұрын
Confidence yastelahal💪💪
@ahlam212
@ahlam212 4 жыл бұрын
😂😂
@yehatube9286
@yehatube9286 4 жыл бұрын
Fr Fr She is glowing up 💖💖💖
@zedbb1303
@zedbb1303 4 жыл бұрын
ዉይ አንቺ ልጅ ሥወድሽ የሆነ ገራገር ትመሥሊኛለሽ ድምፅሽም ደሥ ይለኛል ሠላምሽ ይብዛ
@meyatube6010
@meyatube6010 4 жыл бұрын
ሞት ለደፋሪዎች መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 4 жыл бұрын
የተፈጥሮ ፀጉር👌እርጋታሽ👏 ንግስትዬ ስወድሽኮ የኔ ውድ😘❤😘
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 4 жыл бұрын
ገረሙሽ እንደመር
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
የኔ አባት ማርያምን እንቁ አባት ነው አባቴ ለኔ ያለውን መጨነቅ ፍቅር አይቼ የመልካም አባቶችን ስም ያጎደፉ አባቾች መኖራቸውን ሳይ ልቤ አዝኗል
@user-zf3qj9kp8d
@user-zf3qj9kp8d 3 жыл бұрын
ብሬኪስ ሃበሻዊ ይቅረብ
@medinayoutube6575
@medinayoutube6575 3 жыл бұрын
Awe yikreb
@user-gt4em2gg1k
@user-gt4em2gg1k 4 жыл бұрын
መሀመድ አል አሩሲን አቅርብልን የው የተበልከውን አትሰመም ብዬ ነው አለምሰገድን እና እድለወርቅን እምቢ ብለሀል ፀብነቹ እንዴ
@fafitube8254
@fafitube8254 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@fafitube8254 subscribe enderarge konjo
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 4 жыл бұрын
ክክክክ
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ሴይፉ አረበኛ ይችላል እንዴ መሀመድ አማረኛ አይችልም
@misgetsmeneh900
@misgetsmeneh900 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ እባክህ ይችን አድርስልኝ። ብዙዎቹ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ስለሚሰሩት ነገር ምናለ ቢያነቡ። በዚህ በረቀቀ ዘመን ሰው እንዴት 5 ደቂቃ እንኳን ወስዶ ጎግል አያደርግም? ጀኔራላይዝድ አንጃይተር ዲዝኦርደር😔😔 የራስሽን ገፀ ባህርይ እንዴት የበሽታውን ስም መጥራት ያቅትሻል? ማንበብም ማማከርም አትወዱም ለዛ ነው። Generalized Anxiety Disorder ነው ሚባለው። ለምን ስሙን በትክክል አልጠራሽውም ሳይሆን ፊልሙን እንደመስራትሽ መጠን ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ያልተነካውን የብዙ ሰዎች ችግር የሆነውን Mental Health ጉዳይ Advocate ለማድረግ እድል አግኝተሽ ነበር። ግን አንቺ ብቻ ሳትሆኝ ሌሎችም ስለሚሰሩት ነገር አለማወቅ ብቻ ሳይሆን ለማወቅም ፍላጎት የላቸውም። ይሄ እጅግ እየተለመደ አሳፋሪ መሆን ጀምሯል። ባለፈው "Dilated Cardiomyopathy" ለማለት ዲያላይሲስ ካርዲዮማዮታቲ ሲባል ሰማን። አጠራሩን ለምን ተሳሳቱ ሳይሆን አርቲስት ማለት ስለነዚህ በሽታዎች አውቆ በዛውም ለማህበረሰቡ ማስተማር ሲገባው ስለሚሰራው ነገር አለማወቅ ግን አሳፋሪ ነው። መስተካከል ያለበት ሁሉም ሊያስብበት የሚገባ ነገር ነው።
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 4 жыл бұрын
የአብዮት ምርጥ ሚስት የሀገሬ ልጅ በጣም ነው ምወዳቹ የምቶዷቸው ❤❤❤
@user-su2bl6qy1w
@user-su2bl6qy1w 4 жыл бұрын
እኔ ግን ለንደነዚህ አይነት አባቶች ሳይሞቱ ገና በነፍሳቸው በሳት ማቃጠል ነበር ከዛ በዛው እየተቃጠሉ ነፍሳቸው ይውጣ በእውነት እኔ ብሆን ለማቃጠል ዝግጁ ነኝ
@ejdjdjfjdjhddj6611
@ejdjdjfjdjhddj6611 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 4 жыл бұрын
የኔ ንግስት ውድድድድድድ
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት ንግስቲ ትዳርሽ ያማረ ምርጥ ሰው አግኝተሻል ወልዳችሁ ሳሙ
@ahmelahmel1485
@ahmelahmel1485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
አለምሰገድና እድለወርቅ ባባ ታሪኩን አቅርብልን ሰፍዬ ተው ተው በፈጠረህ
@gelilafafantaye9942
@gelilafafantaye9942 4 жыл бұрын
ANJAITER DESORDER😂😂😂😂😂😂😂
@tsionaklilu8286
@tsionaklilu8286 4 жыл бұрын
Ngstye suwedsh eko....betam yeteregagash lij nesh andua lij hule shiruba sitsera anchin new yemimesilew, esuam lik endachi yamrbatal🥰🥰
@albadr666
@albadr666 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ንግስቲ ቆንጆ
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 4 жыл бұрын
ንግስትዬ የኔ ውብ በጣም ነው የምወድሽ አብሶ ማተብሽ ከአንገትሽ ለይተሽው ስለማታውቃ ይበልጥ አከብርሻለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ ሰፍሻ እባክህ *#ደረጀ** ***#ዘወይን* አቅርብልን የዘመናችን ዕንቁ ነው
@menkirketema5904
@menkirketema5904 4 жыл бұрын
10:27 😂😂😂 Natural beauty, ያላት: ቆንጆ: ኢትዮጵያዊት:ነች::
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 4 жыл бұрын
Wow Seifu, Nice beard!
@user-ln6ww3ez2q
@user-ln6ww3ez2q 4 жыл бұрын
እስቲ መምህር ደረጀ ነጋሽ አቅርብልን ሴፈ እባክ ሰግብርሶዶም እሱ ብቻ ነው ሚጮኽልን እባክህ የህዝብ አቤቱታ ያቅርብልን ሀገራችን ወደዴት እየሄደች እንደሆነ እንጃ
@tube3507
@tube3507 4 жыл бұрын
እረ በጣም ኢትዮጵያ አስጠላችኝ አባት ልጁን የምደፍርባት ሀገር ኢትዮጵያ ወንዶች ወንዶች ህፃናትን የሚደፍርባት ሀገር 😭😭😭😭 እረ ወዴት እየሄደች ነው 😭😭😭በቃ አረ ዎይ የደፈሩ እቃቸው እየተቆረጠ ይገደሉ ።አለቀ እዴ አይደብራቸውም ማሠቡስ አደለም መድፈር ማሠቡ 😭😭
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 4 жыл бұрын
ነፄ ቆንጆ ❤
@edombekele6564
@edombekele6564 4 жыл бұрын
Negesety my organic women ever I like ur attitude ,character , ur speech ur wonderful actors love you so much my number 1 I wish good health and peaceful life for you & your husband my sweet heart my God be with you🙏🙏🙏tnx seyfesha🎈🎈🎈
@sofifamily
@sofifamily 4 жыл бұрын
Seifu የራስህ ፀጉር ጽም ላይ ወርዶበታል ያምራል 😃😁
@jalaljad
@jalaljad 2 жыл бұрын
Very beautiful and enjoyable. This wonderful and high performance of the fine acting. All respect and appreciation for these viewers, Queen of cinema and drama. I wish you more brilliance and success.
@onelovennn5506
@onelovennn5506 4 жыл бұрын
Yene konjo
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w 7 сағат бұрын
የኔ ቆጆ❤ ስወድሽ ውለጂ ክበሪ
@meronwg9509
@meronwg9509 4 жыл бұрын
እውኅትሽን እግዚአብሄር ይባርክሽ !!!!!!
@somawabk1524
@somawabk1524 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ልህልት
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 4 жыл бұрын
Sewadat yene Wub ❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Hi Kong endte nes
@zibebalbrahimlbrahimrt300
@zibebalbrahimlbrahimrt300 3 жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይት ነሽ ዋው
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 жыл бұрын
Yene konjo kuru ergatash betam arif Lij nesh 🙏♥️💕🥰💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙌
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
ደስ ያልሺኝ ሄማንት ሄር አልጠቀምም ስላልሽ ተመችተሽኛል በዚሁ ቀጥይ።
@user-uo8pf4eb3c
@user-uo8pf4eb3c 4 жыл бұрын
ይችን አርቲስት እሚወድ ላይክ እርጋታዋ ሁሉ ነገሯ የተባረከች ከምንም ነፃ ሴት
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 4 жыл бұрын
Nigisti yene konjoo
@user-xu1vt7wj8c
@user-xu1vt7wj8c 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ❤️😘❤️😘
@senaitfeleke9466
@senaitfeleke9466 4 жыл бұрын
Gobezi chewa liji neshi ❤
@zdhabeshawit9047
@zdhabeshawit9047 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወድሽ የኔ ውድ ሠላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@user-cc5ey7qq2h
@user-cc5ey7qq2h 8 ай бұрын
ንግስቲ የኔ ውድ ስወድሽ
@hanantube4346
@hanantube4346 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ሁሌም አድንቅልሻለሁ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
ምርጥ ሴት❤❤
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 4 жыл бұрын
የተፈጥሮ ፀጉር እና ከዱቄት ነፃ ረጋ ያለች አርቲስት አየዉ ልበል
@lifeonmenorlemen632
@lifeonmenorlemen632 4 жыл бұрын
Duket atawukimmmm mlt nw wendem 🤦🏽‍♀️😹😹😹😹
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 жыл бұрын
ድንቄም የሚታየው ዱቄት የማነው ታዲያ😁😁😁😂😂😂😅😅😀😀
@alemgetachew5777
@alemgetachew5777 4 жыл бұрын
@@bltanyagetachew6659 kkkkkkkkkkk
@abinethaile901
@abinethaile901 4 жыл бұрын
በስሱ አለ ሂሟንም ሜካፑም 😂
@drawingbynati
@drawingbynati 4 жыл бұрын
What the matter ??
@fatyakelifa5122
@fatyakelifa5122 4 жыл бұрын
ንግስትዬ የምወድሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@merymeryem1910
@merymeryem1910 4 жыл бұрын
Yene konjooo marr
@user-ld3ch4vy4j
@user-ld3ch4vy4j 4 жыл бұрын
የምወድሺ ምርጥ ስው
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 жыл бұрын
Tekekel new yene wede enamesegenal Zem alelem 😥😥😥🤦‍♀️💔
@imaniman1068
@imaniman1068 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ በፊትም ጀምሬ ምክንያቱም በተፈጥሮ ማንነትሽ ነው የምትኮሪው
@user-wu4th7sv3d
@user-wu4th7sv3d 4 жыл бұрын
ያማል
@mounamohmad6032
@mounamohmad6032 3 жыл бұрын
የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ልብ ብለው ያንብቡት ✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡ ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡ ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡ ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡” ✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@Yf-ix9fx
@Yf-ix9fx 4 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ
@zebibtyyallhbariya5901
@zebibtyyallhbariya5901 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ቁም ነገር አለው ግን በአሁኑ ሰአት ደግ ልቦቺ ጠፍተዋል ጭካኔ በዝቶአል ልባቺንን አላህ ያራራልን
@mishu372
@mishu372 4 жыл бұрын
በራስህ ፔጅ ላይ ፃፍልኝ ሼር መረግ እፈልጋለሁ ደስስስ የሚል መልእክት አለው።
@susuyehasune8896
@susuyehasune8896 4 жыл бұрын
Yana mar betam new yemiwedish fetare yitebikish
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ብሬክሰን አቅረብልን 🙄 ሰይፈሺ ቅን ሰው ነው ቅንም አይገለፀው😘 አቅረብልን
@user-if7hr8uh6v
@user-if7hr8uh6v 4 жыл бұрын
😳🤣🤣🤣🤣
@user-cx6bu6mj7e
@user-cx6bu6mj7e 4 жыл бұрын
ቤትሽ ጥሪው
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
👍😘
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 4 жыл бұрын
@@user-if7hr8uh6v ምን ያስቃል
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 4 жыл бұрын
😂😂😂😂አንቺ ቤት ጥሪው
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ሥወድሽ
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 4 жыл бұрын
Protect yourself and your family from coronavirus ❤️🙏
@user-tz4yp9ub6b
@user-tz4yp9ub6b 4 жыл бұрын
ልክነሽጀግና
@hayatzawdy2384
@hayatzawdy2384 3 жыл бұрын
ትክክል
@sameerasameera1809
@sameerasameera1809 4 жыл бұрын
ወላሂ እደኢስላም እኳን የደፈረ የሰረቀ እጁ ይቆረጣል አረሱል አሚን ነብዩመሀመድ ያጸደቀት ሸሪአዊ ህግ አሁንም አረብ ሀገራትላይ አለ እኛም አገራችላይ እደዚህ አነት ህግ ቢኖር እካን መድፈር ለመስረቅም አሞክሩም ነበር ይዘገንናል
@honhany8874
@honhany8874 4 жыл бұрын
Yena konjo setamere adenqeshe negn egizabher yebarkesh selamun yabezaleshe 😍😍😍❤❤❤❤
@worekenshegetie2441
@worekenshegetie2441 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@user-qj5fq7rh8b
@user-qj5fq7rh8b 4 жыл бұрын
እንዴት ነዉ የደፍብሽ ዉበቱ 😍
@user-cn4xz2gj7h
@user-cn4xz2gj7h 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 4 жыл бұрын
ምነው corona እንዲህ ተጋነነ የእኛን ህይወት ስለነካ ነው እንዴ? ህይወት ምን ያህል ከባድ መሆኑን ለማወቅ እስቲ ዳሎል ጨው በማውጣት ህይወታቸውን እድሜ ልካቸውን እንዴት እንደሚገፋ እንመልከት እነሱም አላማረሩ
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 жыл бұрын
ንግስቲ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ
@lijalembayu1572
@lijalembayu1572 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ተዉ ግን ሬኬብ አለማየሁን አቅርብልን
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ንግስቲና ሰይፍሻ
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 123 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 6 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 17 МЛН