KalkidanTilahun (Lily) - Manew Manew Endante Manew Live Worship

  Рет қаралды 318,312

Love and Care Ethiopia

Love and Care Ethiopia

5 жыл бұрын

Song by KalkidanTilahun (Lily) - Manew Manew Endante Manew
Concert in Addis Ababa MKC Church
Dedicated to Love and Care Volunteers Team

Пікірлер: 113
@abereta
@abereta 3 жыл бұрын
Recently I faced unexpected difficulty in my life. I say, Lily your songs were one of my healing remedy. God bless you !!!
@frewmekonen860
@frewmekonen860 3 жыл бұрын
may God the almighty be with you on every step of your life my brother...
@abereta
@abereta 3 жыл бұрын
@@frewmekonen860 God bless you!
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu 19 күн бұрын
we love God aswel as youtoo❤❤❤❤❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ድድ
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዝማሬ ለእግዚአብሔር መልካም ነው Oh the voice is. Amazing Glory GLORY GLORY TO JESUS
@TADESDR3
@TADESDR3 5 жыл бұрын
ህይወት የሆነችኝ ዘማሪ፣መዝሙራን ስከፍት እፈወስ ነበር፣
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 5 ай бұрын
I love more Jesus
@nebiyougessese
@nebiyougessese 2 жыл бұрын
Lily you are like Mary Moses sister lead the people in victory
@tmwk3492
@tmwk3492 2 жыл бұрын
Yes
@hayelayforsido7743
@hayelayforsido7743 5 жыл бұрын
ብዙ ግዜ አዳምጭዋሁ አላውቅም ዛሬ ግን በእንባ ነው የጨረስኩት ጌታ ያብዛልሽ የኔ እሀት::
@favfor4455
@favfor4455 5 жыл бұрын
One of my all time favorite singer! More Grace Lily!!
@blessing468
@blessing468 5 жыл бұрын
Mine too :)
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 4 жыл бұрын
Amen amen tabarki geta yibarikishi babizu hulachumi TABARAKUU
@xavierleandro188
@xavierleandro188 3 жыл бұрын
I guess it's kind of randomly asking but do anyone know of a good place to watch new series online?
@abigilbirhanu6388
@abigilbirhanu6388 5 жыл бұрын
አሜን ስምህ ታላቅ ስራህ ታላቅ እልል ልል ልል ልል ልል!!!!!!!!
@yadessategene9526
@yadessategene9526 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ብርክ በይልን እንኳን የጌታ ሆንሽ
@keyatadaba2248
@keyatadaba2248 5 жыл бұрын
inde igziabiher yallee yelem besemay bemidir, ayigegnim lezelealem, temechitognal lene lehiwote, yanesal kemot, yaskemital kesewu terta, yaskedal yaramidal.halleluyyaa! igiziabiher yibarkish
@abiytadesse5587
@abiytadesse5587 9 ай бұрын
I really miss those beautiful old days where by all servants of God do humble themselves to worship God.
@AkberetBirhane-ex4dx
@AkberetBirhane-ex4dx 2 ай бұрын
Amen amen amen
@amanuelethiopianchurch
@amanuelethiopianchurch 4 жыл бұрын
We, at Amanuel Ethiopian Church love Lily and we do enjoy worshiping God with her songs. Blessings!
@edenzewdu5025
@edenzewdu5025 5 жыл бұрын
This is my 20 times at least to listen this songs in a day again and again im very blessed by your songs. Betisha may Almighty bless u more and more.
@honhany8874
@honhany8874 4 жыл бұрын
Amen Amen egizabher yemasegen Lily yena konjo setamere Tebarke zemenshe yebarke erajam edema tena yeseteshe 😍😍😍😍😍❤❤❤❤👈wedded
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 8 ай бұрын
i love JESUS giving us his soul and our lord is preciouse lord he deserve our worship lord JESUS YOUR ARE SO FAITHFUL ABA WEDIHALEW
@saranigatu5341
@saranigatu5341 5 жыл бұрын
My favorite singer Lilye
@saragemeda6769
@saragemeda6769 5 жыл бұрын
Lilyee Ma best singer..Bless you
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz 3 жыл бұрын
ብሰማሽ ፣ብሰማሽ ፣ብሰማሽ የማልጠግብሽ አትጠግብ ነሽ ለኔ
@zoarex5189
@zoarex5189 2 жыл бұрын
Love and blessings from Maryland - Am blessed hearing your songs.
@toliakassa7173
@toliakassa7173 Жыл бұрын
Who is like The Lamb Who was slain B4 the foundation of the Universe 🌌 ? He is infinitely Wonderful, there's no one like Him in the whole Universe 🌌, When he ascended on high he made captivity itself a captive; and he gave gifts to his people.” Lili is one of those priceless Gifts, I always praise The most High God 4 her unequivocally anointed heavenly hymns that manifests the presence of The Living God among us & transcendes our sous to the very presence of the Most High God, what a stunning previledge is worshipping the Most High God with the myriads of angels in the heavenly places.
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 3 ай бұрын
I love You Lilly wonderful 🌹🌹🌷💑💝😘ውድድ ነው
@addisalambazzabih5005
@addisalambazzabih5005 5 ай бұрын
Amem amennnnnnnnn
@rahelworku8286
@rahelworku8286 3 жыл бұрын
🌸🌺ሊሊዬ ሁሌም አዲስ ተባርኪልኝ 😍
@Libanos
@Libanos Жыл бұрын
Lilly is full of spirit
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 2 жыл бұрын
ሊሊዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ።እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ።
@debdeb9817
@debdeb9817 4 жыл бұрын
Beautiful talent. Love you. From America!!! ❤️
@hermelaasmamaw5476
@hermelaasmamaw5476 3 жыл бұрын
god bless you
@shalomdr7shalomdr757
@shalomdr7shalomdr757 4 жыл бұрын
Gbu all brothers and sisters Amen
@jesusislord5480
@jesusislord5480 5 жыл бұрын
Leleyeeeeee Tebareki yene mar!!!
@heypodig6074
@heypodig6074 4 жыл бұрын
I praise God for the grace in you!
@semawitkidane8102
@semawitkidane8102 4 жыл бұрын
Bless u More Liliye
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 3 жыл бұрын
ሊሊዬ የኔ ጀግና ዘመንሽ ይባረክ።
@merejaeth2801
@merejaeth2801 10 ай бұрын
Bless you
@kingaby3281
@kingaby3281 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥሽ
@shalomdr7shalomdr757
@shalomdr7shalomdr757 4 жыл бұрын
Amen Hallelujah
@liusilas4308
@liusilas4308 3 жыл бұрын
elellllllllllllllllelelele ......my soul rejoice by your worship
@millionmilikas416
@millionmilikas416 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ንየሚመስለውማንምየለም
@bathabilesibanda164
@bathabilesibanda164 5 жыл бұрын
God bless you dearest sister
@cherinetshambel4972
@cherinetshambel4972 Жыл бұрын
Geta euesus yibarikish❤❤❤❤❤
@kemureheusen6354
@kemureheusen6354 3 жыл бұрын
Amn Amn amn amn 🤩🤩💞💕💓💖
@shalomdr7shalomdr757
@shalomdr7shalomdr757 4 жыл бұрын
Amen
@holyholy4488
@holyholy4488 5 жыл бұрын
ሊሊ ተባረኪ
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 3 ай бұрын
🌹💝🌹💝🌹🌹💝🌹🌷🌹💑💑💑ሊሊዪ የእሱስ ቆንጆ እኮ ነሽ tanks Lilly 💑💑😘😘😘😘😘💝🌷🌹💝🌹💝🌹💝🌹💝💝🌹💝💝🌹💝🌹
@jonebiniyam4124
@jonebiniyam4124 4 жыл бұрын
አንተ ታላቅ፣ስም ታላቅ፣ስራኽ ታላቅ፣አሜን።
@jonieuole2551
@jonieuole2551 5 жыл бұрын
Abooooooo Liliyeeeee I love u my #1
@efesondawit9995
@efesondawit9995 4 жыл бұрын
wow liliye blessed
@mesifnmelese3343
@mesifnmelese3343 5 жыл бұрын
god bless you!
@ephraimgebreyesus
@ephraimgebreyesus Жыл бұрын
Perfectly Song
@eyueladane-fl5on
@eyueladane-fl5on Жыл бұрын
God bless you ❤❤❤❤
@mehretumathewos2017
@mehretumathewos2017 5 жыл бұрын
Blessed
@tigistkasaye1760
@tigistkasaye1760 3 жыл бұрын
Remain blessed
@asratermias4976
@asratermias4976 4 жыл бұрын
betsi thank u be blesseb
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 6 ай бұрын
Lilly tefashe
@sebletilahun495
@sebletilahun495 Жыл бұрын
lilisho
@user-yc4gs1yr2o
@user-yc4gs1yr2o 4 жыл бұрын
ይገባሀል
@EmebetFerede-mz2re
@EmebetFerede-mz2re 7 ай бұрын
አረ ማነዉ ማንም
@user-yc4gs1yr2o
@user-yc4gs1yr2o 4 жыл бұрын
ሀሌሉያ
@hanariyatesfaye1057
@hanariyatesfaye1057 3 жыл бұрын
Liliye blessed
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 6 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ስዘም ሰምቼ በጣም ደስ አለ ሊሊዬ
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 6 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ስዘም ሰምቼ በጣም ደስ አለ ሊሊዬ
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 6 ай бұрын
ለእግዚአብሔረ ስዘምሬ ሰምቼ በጣም ደሰ አለኝ
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 6 ай бұрын
Hullgzme arsashem Lilly
@mukashemaredempta8886
@mukashemaredempta8886 4 жыл бұрын
Anyone to help with translation of the song in English?God bless you
@josietadesse3032
@josietadesse3032 4 жыл бұрын
it is saying who is there like you God.
@josietadesse3032
@josietadesse3032 4 жыл бұрын
and the other part where it is saying kibir isetihalew, it is saying I give you glory Lord
@lizpasha7697
@lizpasha7697 5 жыл бұрын
Interpretation please
@havemercyonme2422
@havemercyonme2422 5 жыл бұрын
Liz Pasha God is great and His name is great. All glory be to the one who is on the throne. All those who fear God bring Him glory.
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
there is 1 dislike he is dr zebene
@user-dq6hc7jn4h
@user-dq6hc7jn4h 5 жыл бұрын
Workalemahu Degene you killed me lol
@meazaoshone4293
@meazaoshone4293 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
haha ay penxe zerfe sitimexa gize teneqaqachu, , , gena be sekaram ena be setegna adariwochi tiqedemalachu
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 5 жыл бұрын
Workalemahu Degene እግዚአብሄር የለቦናዋን አይን ከፈተላት ክብር ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳዉ ለናዝሬቱ እየሱስ ይሑን አንተንም እሱ ይርዳህ
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
@@edenseyoum2096 amen amen yihun yihun , thank you lennem
@blessing468
@blessing468 5 жыл бұрын
Kiristos le hatyategna new rasun asalifo yesetew. Bizu yetetewelet bizu yizemral!!
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
@@blessing468 amen.!!
@selamyihun2077
@selamyihun2077 3 жыл бұрын
remove adds
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዝማሬ ለእግዚአብሔር መልካም ነው Oh the voice is. Amazing Glory GLORY GLORY TO JESUS
@ZelalemLemaM
@ZelalemLemaM 5 жыл бұрын
Lily no words my sister....you have surrender your sound for the Glory of God. Bless you!
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 5 ай бұрын
I love more Jesus
@tigistkasaye1760
@tigistkasaye1760 3 жыл бұрын
Remain blessed
@biruktesfaye2967
@biruktesfaye2967 Жыл бұрын
Amen
@gessesebegifeye5215
@gessesebegifeye5215 5 жыл бұрын
ሊሊ ተባረኪ እግዚአብሄር ይባርክሽ!ዘመንሽ በጌታ ቤትይለቅ!!
@blessing468
@blessing468 5 жыл бұрын
I can't get enough of this. How I love you and your songs Liliye. Tebarekilin!
@belstialemayehu6595
@belstialemayehu6595 5 жыл бұрын
የዘወትር 1ኛዬ ሊሊ !!! ተባረኪ።
@tekaambachew8183
@tekaambachew8183 4 жыл бұрын
Praise God for such all time Gospel song ! Bless u abundantly honorable Lily!!!!!!!
@lizpasha7697
@lizpasha7697 5 жыл бұрын
Halleluyah!! I looove the Halleluyah part
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 5 жыл бұрын
Esey yenea konjo tebareki keber esetalehug le Eyesus yenea wed yenea adag yenea memekiya
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 5 жыл бұрын
Lishaye my favourite singer ever
@dawitu3192
@dawitu3192 4 жыл бұрын
What a great worship! Praise God bless you all
@debebeshimekit440
@debebeshimekit440 5 жыл бұрын
Liliye May God bless you and your Family.
@eyobnegusie5526
@eyobnegusie5526 5 жыл бұрын
anchin lemeglets kalat yelegnim.....ke nefsyaye nw mwedish liliye..
@amangudata908
@amangudata908 5 жыл бұрын
manem yelam enda isu ! waaqayyo si haa eebbisu
@esraelkanbata4939
@esraelkanbata4939 5 жыл бұрын
God bless you betiye u are graceful ladies .. i always lesson your songs ... may almighty god give you long lasting life
@ramayouns9321
@ramayouns9321 5 жыл бұрын
My lovely sister God blessed all family again and again
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 5 жыл бұрын
Amen bless u kale
@abigiyasamrawit9716
@abigiyasamrawit9716 5 жыл бұрын
Amennnñnn hallelujah #ALMIGHTY Lord bless u more ma beautiful!!!
@tagayyohanis5741
@tagayyohanis5741 5 жыл бұрын
endate chya gethane salmelke ewullhu lili tbrke
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
penaxixan teneqaqu zendiross
@zelalemnigussie4974
@zelalemnigussie4974 4 жыл бұрын
Lily God bless you. Nett Time i would linke to se you in Traditional clothing. God bless you 🔔🇪🇹🔔
@firehiwotguluma9177
@firehiwotguluma9177 5 жыл бұрын
ጭፈራ አምልኮን ወደ church ያመጣችው ጋለሞታ.
@melsesabiso3287
@melsesabiso3287 4 жыл бұрын
ማን ነህ ድገማው አስክ
@melesewajino1584
@melesewajino1584 4 жыл бұрын
Maferiya.....
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ።እግዚአብሔርን የማትፈሩ ተሳዳቢዎች።
KalkidanTilahun (Lily) - Weha Weha Endayel Live Worship
14:05
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 128 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,6 МЛН
KalkidanTilahun (Lily) - Nefsen Befitih Afesalew Yihew Live Worship
10:17
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 105 М.
KalkidanTilahun (Lily) - Abetu Live Worship
12:55
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 290 М.
KalkidanTilahun (Lily) - Mesganan Tewdalhena Live Worship
9:24
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 79 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
Kalkidan Tilahun(Lily) - Kibir Esetihalew
22:14
Zetseat Tv
Рет қаралды 191 М.
AZEB HAILU VOL. 2
1:13:57
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 674 М.
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 761 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 56 М.
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,7 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 819 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,2 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 166 М.