ካህኔ by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

  Рет қаралды 4,925,249

Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

Жыл бұрын

ካህኔ by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
CORNERSTONE RECORDING
DIRECTOR MIKIAS KASSAHU

Пікірлер: 1 100
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Жыл бұрын
እነዚህን የመዝሙር ቪዲዮዎችን የተመለከታችሁ፣ባርኮታችሁንና ፍቅራችሁን በፅሁፍ ለነገራችሁኝ ሁለ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ ።በጣም አመሰግናለሁ!! እወዳችሗለሁ
@benkut25
@benkut25 Жыл бұрын
Amen kzfaq.info/get/bejne/d713ndOHp7S9Zac.html
@danielkebede108
@danielkebede108 Жыл бұрын
Azebye, wedededded....my sister in Christ. I am listening your song for thanks giving day while I am giving thanks to Gid fir all he does to me!!!!
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Жыл бұрын
መልካም የምስጋና ቀን
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 Жыл бұрын
I'm a Muslim but I love your songs Azeb. Stay blessed!
@elsademsa5139
@elsademsa5139 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@RomAbera280
@RomAbera280 7 ай бұрын
I'm Orthodox ለመጀመሪያ ነው ሳይሽ።ለመጀመሪያ ነው ስሰማ የመጀመሪያውን መዝሙር ።በእውነት ውስጤ ሃሰት ተሞላ ። መዝሙር እጽፋለሁ እና ስለ ክህነቱ እና ስለ አንድ ጊዜ በደሙ ገብቶ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠ የሚያስረዳ ነው ...የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እኮ አንድ ቀን እንዘምራለን አብረን ኣ የጌታ ታዓምር አያልቅምና። ተባረኩ ሊቀ ካህናችን ጌታ ከፍ ይበል።
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 7 ай бұрын
እውነቱ በርቶልሻል ዳስ ይላል ተባረክህ
@fenetbedo3224
@fenetbedo3224 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤getaa yi wedishali ihete iheni getaa taqabayi
@RomAbera280
@RomAbera280 7 ай бұрын
@@fenetbedo3224 ሶስት ጊዜ ተቀበልኩት ግን back አደረኩ ሰላሜ ግን የለም ደስታም የለም ያለሁበት በጣም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው ።one day you will hear my story !😢pray for me
@user-nh7cm3bw4i
@user-nh7cm3bw4i 5 ай бұрын
Kiristose Hiwote mangade ena birhane nw
@user-yz9gd8kv5s
@user-yz9gd8kv5s 5 ай бұрын
Getaymsgn
@fenanbefkadu4276
@fenanbefkadu4276 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ:: በዝማሬዎችሽ ሁላችንም ተባርከናል! ካህኔ my favorite song! 💜
@tinsaetariku9489
@tinsaetariku9489 Жыл бұрын
Fenu yet teftesh new kingdom sound atetayem
@asratchannel
@asratchannel Жыл бұрын
ፍና እንቺም በጌታ በረዳሽ ፀጋ የአዘብ ፍለግ በመሆንሽ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ።God bless you
@addisalemnegash2903
@addisalemnegash2903 Жыл бұрын
My favorite song too! Bless you both!
@abigailseyoum630
@abigailseyoum630 Жыл бұрын
አንቺንም እንወድሻለን
@Partiy1632
@Partiy1632 Жыл бұрын
@@tinsaetariku9489 fsltljj
@MezmurLyricsHDOfficial
@MezmurLyricsHDOfficial 2 ай бұрын
ይህን መዝሙር ከሰማሁ ሁሌ በልቤ የመዳኔ ነገር እና የመነቃቃት መንፈስ ይመጣል😊 ይህን የምታነቡ የጌታ የመስቀሉን ፍቅር ፣ ከነበርንበት ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ብርሃን የማውጣቱን እና በእውነተኛ ፍቅሩ እኛን የመዉደዱ በቃ በፅሁፍ የመግለጽ አቅምም የለኝም ይህን ሁሌ በልብችን እያሰብን ይህን ጌታ እናመስግነው 🙏🙏 መድህናችን ኢየሱስ ❤ ብቻ አዚ ተባረኪልኝ❤🙏🙏
@tisogobana9200
@tisogobana9200 2 ай бұрын
❤❤❤
@tsegaagago8093
@tsegaagago8093 Жыл бұрын
ካህኔ .... በአብ ቀኝ ያለኸው፤ ካህኔ .... የነብሴ ጠበቃ፤ ካህኔ .... መከራዬ እንዲቆም፤ ካህኔ .... ሀዘኔ እንዲያበቃ፤ ካህኔ .... የጥልን ግድግዳ፤ ካህኔ .... በሞትህ አፈረስክ፤ ካህኔ .... ለበደሌ መስዋዕት፤ ካህኔ .... ደምህን አፈሰስክ፤ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ !!!! 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍❤❤❤❤ my favorite song! አዚቲ ስላንቺ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!! we love u😘😘😘😘😘
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
God bless you 🙂🙂
@lalisatolesa1045
@lalisatolesa1045 Жыл бұрын
​@@muluayele8381😮😮 no I'm mm hmm FM en ok rlc RV ex ex TN RV be GM TN GM TN um hmm hmm TN um I'm hmm TN TN RV to um RV um um hmm in I'm😮😮😢😮
@davouboniface3449
@davouboniface3449 8 ай бұрын
What is the meaning of (dink sirota) my wife is pregnant and will soon put to bed, I'm naming my baby with a beautiful Amharic name, suggest three, like praise, God fearing, love, thanks
@denale-vf3ek
@denale-vf3ek 6 ай бұрын
⁠@@davouboniface3449misgana (praise), fikir (love)
@REPLACE_TUBE
@REPLACE_TUBE 5 ай бұрын
​@@davouboniface3449(Dinik sitota) means in English special gift.
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ካህኔ ኢየሱስ አንተ ነህ አዙዬ ተባረኪልኝ 🙏🙏💎💎💎💎🥰🎸🎻🎬🎤🎹🎼🥁
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 Жыл бұрын
ሱሬ እንወድሀለን!!!
@addisalemnegash2903
@addisalemnegash2903 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ነፍሴን የሚሞላትን የሐሴት ብዛት ለመግለጽ ይከብዳል። 😭
@Binyamyonas
@Binyamyonas Жыл бұрын
ሊቀካህናት ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን 🙏🏿
@Ana-kw2bd
@Ana-kw2bd Жыл бұрын
ቢኒ ወንድማችን ተባረክ
@efoyafrica-psychologistama2633
@efoyafrica-psychologistama2633 Жыл бұрын
“የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ፣ እንዲሁም ከአቤል ደም የተሻለ ቃል ወደሚናገረው ወደ ተረጨው ደም ደርሳችኋል።” - ዕብራውያን 12፥24 (አዲሱ መ.ት)
@asratchannel
@asratchannel Жыл бұрын
ቢኒ ጌታ በረዳንክ ፀጋ የአዘብ ፍለግ ተከታህ በመሆንክ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ።God bless bro
@samihq944
@samihq944 Жыл бұрын
9
@betelhemgetachew4697
@betelhemgetachew4697 Жыл бұрын
@@efoyafrica-psychologistama2633 ።።።ለቸለደፀፀፀፀፀፀፀፀ
@robeltesfaye9092
@robeltesfaye9092 Жыл бұрын
ይሔንን መዝሙር የሰማችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን 💚💚💚♥️♥️♥️♥️
@elondaeentertainment1710
@elondaeentertainment1710 Жыл бұрын
amen bro
@soli7487
@soli7487 Жыл бұрын
Amen 🙏
@kpok8786
@kpok8786 Жыл бұрын
Amennnnnnnn
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
Amen
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
አሜን
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 9 ай бұрын
እኛ ወንጌላውያን ዓይመማኖታችን ይሄ ነው….ኢየሱስ ካህነናችን ነው! ኢየሱስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው! በእግዚአብሔር ፊት ያቆመን ያከበረን የበዛው የእግዚአብሔር ፀጋ እና በእኛ ላይ የገነነው ምህረቱ ነው የምትል ናት ስብከታችን! ከወንጌል ዓይማኖት ውጪ ያላችሁ በመልካም ሥራ ብዛት ለመጽደቅ ምታትሩ ወደ ፀጋው ወንጌል ፈጥናችሁ ምጡ …”የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የህግ ፍፃሜ ነው።”
@eth-family
@eth-family Жыл бұрын
ሊቀካህኔ ኢየሱስ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን 🙏🏼 ባንተ በኩል ወደ አብ መግባት ሆነልን 🙏🏼🙏🏼
@edengenet5529
@edengenet5529 Жыл бұрын
የማይሻር ክህነት የኢየሱስ ክህነት ነው! ሊቀ ካህን ኢየሱስ.
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
amen ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ
@sebelhaile7651
@sebelhaile7651 4 ай бұрын
I am ortodox but this song❤❤ keber hulem legeta le eyesus chrstos geta yebarkesh ehetachen😊
@abemelekbesha3713
@abemelekbesha3713 Жыл бұрын
ሊቀ-ካህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን 💜💜💜
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 5 ай бұрын
❤❤❤
@batistutabatigoal7382
@batistutabatigoal7382 Жыл бұрын
እዉነትም መዝሙር ከጌታ ጋር የመገናኛ ቋንቋ ነው ሲባል ። በዚ መዝሙር ልባችን በሃሴት ሶሞላ ታወቀን እኮ ኣባቴ !! መቼም ሁልግዜ ለጌታ ክብር ስትዘምሪ ኑሪ ኣዜ 1ኛ ነሽ ........ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@milkessanegeriofficial
@milkessanegeriofficial Жыл бұрын
I was high school student 15 years back. I can't understand Amharic by then. They used to open this song again and again in Our NGO Library ( CMF Library ) . I fell in love with this song by that time and really wished if I one day understand what it really meant! Now, I sing it for my friends and family joyfully. God bless you more for this generational gift, Azebiye. Kahine ❤️❤️❤️❤️.
@mulatutamirat
@mulatutamirat 7 ай бұрын
Blessed
@asnakechtesemaofficialchan7027
@asnakechtesemaofficialchan7027 Жыл бұрын
አዜቢና ብሩክ ሴት ባንቺ ላይ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ ሁሌም ዘምሪ ለምልሚልኝ የኔ ውድ ❤️❤️🙏🙏
@kbdfitness5031
@kbdfitness5031 Жыл бұрын
Dear ❤❤❤
@KidstGirma-vy8xm
@KidstGirma-vy8xm 2 ай бұрын
በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል ከነአሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል ካህኔ እንደመልከጼዴቅ ካህኔ ለዘላለም ሹም ነህ ካህኔ ለኔም ሕይወት መዳን ካህኔ ምክንያቱ አንተ ነህ ካህኔ በማይጠፋው ክህነት ካህኔ በማይሽረው ሞት ካህኔ የምትማልድልኝ ካህኔ ቆመህ በአብ ፊት ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x) ካህኔ በአብ ቀኝ ያለሀው ካህኔ የነፍሴ ጠበቃ ካህኔ መከራዬ እንዲቆም ካህኔ ሀዘኔ እንዲያበቃ ካህኔ የጥልን ግድግዳ ካህኔ በሞት አፈረስህ ካህኔ ለበደሌ መስዋዕት ካህኔ ደምህን አፈሰስህ በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል ከነአሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል የካህናት አለቃ የበጎች እረኛ የእውነተኛዋ ድንኳን መካከለኛ በኔ ፈንታ የሞተ የሆነልኝ በዛ ነፍሴ በጣም ረክታለች ለእርሱ ስትገዛ መድህኔ የመቀበርያዬን መድህኔ ጉድጓድ የደፈንከው መድህኔ የሕይወቴን ጨለማ መድህኔ ገለል ያደረከው መድህኔ በሞትና በኔ መድህኔ መካከል ገብተህ መድህኔ ሕያው አደረከኝ መድህኔ አንተ ተችሎህ ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x) መድህኔ ዛሬስ ብርሃን ነው መድህኔ ቀን ሆኖ ለነፍሴ መድህኔ ባንተ ተሰበረ መድህኔ ለቅሶና ትካዜ መድህኔ ፍጻሜዬ እንዲያምር መድህኔ የመጨረሻዬ መድህኔ አንተን መጠጋቴ መድህኔ ልክ ነው ምርጫዬ ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 Жыл бұрын
ከን አሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል 🙌
@keitasekoukeitasekou7569
@keitasekoukeitasekou7569 Жыл бұрын
❣❤❤
@negashbirrmeji6679
@negashbirrmeji6679 Жыл бұрын
አንድ ቀን በአካል እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ...ከዚህ በፊት በአካል ከአንቺ እና ከባለቤትሽ ጋር 1995/96 ጋር በSIM Ethiopia በኩል ላንጋኖ ለአስራ ምናምን ቀን እኛን አገልግላቹናል እኔን ጨምሮ ብዙቻችን የጌታ እየሱስን መንገድ አልጀመርንም ነበር...ነገር ግን ብዞቻችን አሁን አብዛኞቹ በጌታ ቤት አለን...በእናንተ አገልግሎት ተባርከናል...ደሞ እኛ ቤት ውስጥ ማንም በጌታ ሳይሆን ካሴትሽ ተገዝቶ ይደመጥ ነበር...አሁንም ከምርጦቹ መዝሙር ሊስቶች ውስጥ ያንቺ ካሴቶች አሉ...ከላንጋኖ ስንመለስ አቃቂ አካባቢ ስትወርዱ ከባለቤትሽ ባርች ጋር በፍቅር ነበረ የተለየናቹ... እህታችን አዜብ ኃይሉ ባንቺ የሚሰራው ጌታ ብዙዎችን አስመልጣል 😇😇😇
@tihitnagirma8514
@tihitnagirma8514 4 ай бұрын
@robsentesome223
@robsentesome223 Жыл бұрын
በማንኛውም ጊዜ ይህ መዝሙር አይጠገብም\አልጠግብምም!!!😇
@merryath8900
@merryath8900 Жыл бұрын
በተከታታይ ሁለት ሳሚንት ሲሰማና ስዘምር ነበር አሁን ዩቱብ ስገባ ተለቆ አገኘሁ በጣም ምወደው ዝማሬ ነው አዚዬ የተባረክሽ ሴት በረከታችን ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ እወድሻለሁ❤🥰
@amaryatube
@amaryatube Жыл бұрын
ለካህናት አለቃ ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ይገባዋል
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 Жыл бұрын
(ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 7) ---------- 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ #ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም #ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ #ሊያድናቸው ይችላል። 26፤ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም #የተለየ #ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ #ካህናት ይገባልና፤ 27፤ እርሱም እንደነዚያ #ሊቃነ #ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።
@lulusworld8653
@lulusworld8653 Жыл бұрын
Geta yebarkeh. Thank you for sharing this verse 🙏🏽
@user-fe3rr6um2z
@user-fe3rr6um2z 5 ай бұрын
geta ybarkh wendme❤❤❤❤❤❤❤❤😮
@hybye9712
@hybye9712 Жыл бұрын
ሰምቼ ኮ አልጠግብም ኮ መዝሙሮችሽን ተባረክልኝ
@looniesey4428
@looniesey4428 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚህ መዝሙር ብዙዎች ተባርከናል ብዙዎች ደግሞ ከጨለማ ወደ ብርሀን ተመልሰናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባረክ::
@afena100
@afena100 Жыл бұрын
This is one of the best spritual songs of the century.
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
አዜብዬ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ያነሳሽው ጉዳይ የደህንነታችን መነሻ የሆነውን የአዲስ ኪዳን መሰረት ነው። መንፈስ ያለበት ዝማሬ። You are a blessing for this generation. We ❤ u.
@terefeadane4782
@terefeadane4782 Жыл бұрын
መዝሙሮችሽ ድርሰቶች አይደሉም ጌታዬ መንፈስ ቅዱስ የሰጠሽ ናቸዉ ።ካህኔ የሚለውን ዝማሬ በመሰማሁ ቁጥር በመንፈስ ቅዱስ እጥለቀለቃለሁ ጌታ 100 እጥፍ ይባርክሽ።
@user-oi5kh5vu7j
@user-oi5kh5vu7j 4 ай бұрын
ተባረኩ አለማት ላይ ያሉ ሰዎች በጌታ ስም ይገዙ ኑሩልኝ❤❤❤
@GospelTube1531
@GospelTube1531 Жыл бұрын
የብዙዎቻችንን ህይወት የሚነካ ዝማሬ ነው ። በእውነት ተባረኩ ። ፀጋው ይብዛላቹ ።
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 Жыл бұрын
ሊቀካህናችን ኢየሱስ🙏💥 አዚቲ ብሩክ ነሽ ወድሻለው😍
@degagaadimasu5131
@degagaadimasu5131 Жыл бұрын
የዘለአለም ካህነ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 ገታ ይባርክሽ አዝቡዋ
@jobiraw
@jobiraw Жыл бұрын
ዴቭ ግን የእውነት ትውልድ አፍርተሃል። በጣም ድንቅ እና ጥርት ያለ ስራ ሰርታችኋል ማዳመጥ ለማቆም ተቸግሬ አለሁ። What a cross generational blessing it is....!!! sad for not attending the concert.
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 Жыл бұрын
ሞት ያልከለከለው ካህኔ ኢየሱስ ነው ለኔ አዚቲ በረከታችን ነሽ ይብዛልሽ😍
@woinewoine5413
@woinewoine5413 Жыл бұрын
ካእኔ የጥልን ግርግዳ ካእኔ በሞት አፈረስህ ካእኔ ለበደሌ መስዋዕት ካእኔ ደም አፈሰስህ እልልልልልል ጌታ አብዝቶ አዜብዬ ይባርክሽ 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
@woinewoine5413
@woinewoine5413 Жыл бұрын
Powerful You are Blessed WoW👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@HOPE-xc3lm
@HOPE-xc3lm Жыл бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስ እናመሰግንሀለን ለዘላለማዊው ሊቀ - ካህንነተህ።
@danielabebe4604
@danielabebe4604 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን አንተን እንዳዉቅ ስለ እርዳህኝ ሁሌም አመሰግናንሀለዉ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ebawendimu7669
@ebawendimu7669 Жыл бұрын
ሊቀ ከህናት ኢየሱስ ክበር ላንተ ይሁን 🙌
@mintesinotdesalegn6351
@mintesinotdesalegn6351 Жыл бұрын
አዜብዬ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ያነሳሽው ጉዳይ የደህንነታችን መነሻ የሆነውን የአዲስ ኪዳን መሰረት ነው። መንፈስ ያለበት ዝማሬ። You are a blessing for this generation. We ❤🙏🙏🙏🙏
@birukbrookm.9809
@birukbrookm.9809 Жыл бұрын
I have never seen such a beautifully composed music within such a beautiful lyric. This song will live for decades if not millennia coming.
@ethiocanvas5808
@ethiocanvas5808 2 ай бұрын
Its Enku Girma !! what a genius
@yayeniabebateshome5308
@yayeniabebateshome5308 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ክብሩ ለካህንናችን ለመድሃኒታችን ይሁን
@eshetuseyoume
@eshetuseyoume Жыл бұрын
ክብር አምልኮ ውዳሴ ለሚገባው ብቻ ክብር ለአንድ አምላክ ክብር ለታረደው መድህናችን እንዴት እጅግ ደስ ያሰኛል አዜብ ዘመንሽ የብርሀን ነው ይብዛልሽ ይጨምርልሽ ዋጋሽ በሰማይ እልፍ ይሁን
@yoyabb842
@yoyabb842 Жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ክበር ክበር መድሀኒቴ ሆይ ክበር ክበር። መድህናችን አየሱስ ብቻ ነው ከምስጋና ውጪ ምንሰጠው የለንም ሚስማማ አለ🥰🙏
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ ቢኖር !!ይኸው ነዉ ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ
@robsentesome223
@robsentesome223 Жыл бұрын
God bless you AZEB for this beautiful spiritual song. Thank you very much
@mouawecell3097
@mouawecell3097 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይህን ካህኔ እየሱሴ ሃሌሉያ ክብር ጌታ እየሱስ እልልልልልል በእየሱስ ስም ትባርክህ ❤❤❤
@tadelekebede3274
@tadelekebede3274 Жыл бұрын
አስረግጣ ዘመረች ጌታ ይባርካት አዜብን
@mercyayele344
@mercyayele344 Жыл бұрын
ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክብር 🙏🙏🙏🙏 Azebye our blessing ❤️❤️❤️በብዙ ተባረኪ❤️❤️❤️
@mahderk8288
@mahderk8288 Жыл бұрын
Our High Priest Lord Jesus Christ All Glory Belongs To You❤️🙏🏻 God bless u Azeb
@promissosi4129
@promissosi4129 Жыл бұрын
ተባረኪ ከዚህም በላይ ለምልሚ
@ytlearn19
@ytlearn19 Жыл бұрын
እ/ር ዘመንሽን በምስጋና የተሞላ ያርገው ተባረኪልን
@asfawtagesse850
@asfawtagesse850 Жыл бұрын
የተወደድሽ aziti ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ
@temesgenabrham162
@temesgenabrham162 Жыл бұрын
በዘመኔ በረከታችን ነሽ ❤ አዜቤ 😍 በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ ሌሎች እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ በእውነት ውስጤ በጣም ይቀጣጠላል መዝሙሮችሽን በሰማሁ ቁጥር. አዚዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው🥰🥰🥰🥰
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 Жыл бұрын
አዜብዬ አንቺን ለዚህ ትውልድ በረከት ነሽ ብርክክ በይልኝ 🙏🙏
@melkamuzewdie3328
@melkamuzewdie3328 Жыл бұрын
ቃላት ያጥሩኛል አዚዬ፣ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ፣ ፀጋውን ያብዛልሽ
@naolb6723
@naolb6723 Жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ነው❣️ #Stay_Blessed😇🙏🙏🙌🙌
@elsachala3640
@elsachala3640 Күн бұрын
ዘመንሽን በሁሉ አቅጣጫ ይባረክ በዘመናት መካከል ጌታ ሰው አለው ጌታ ብቻ አስተማማኝ ጌታ ፠፠፠፠
@melkamubersissa616
@melkamubersissa616 7 ай бұрын
ይህ መዝሙር ሰምቼ አልጠግብም ኑሪ ለዘላለም ❤❤😊😊
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን ይሄ ትውልድ እንደዚህ ሲያመልክ ከማየት ውጭምን ደስ የሚል ነገር አለ ተባረኩ🙌
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
አሜን አሜን ይህን መዝሙር በህይወቴ አይቼዋለሁ። የጌታ ስሙ ይክበር።
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ሊቀካህናች ኢየሱስ ነው በአብ ቀኝ ያለው ተባረኪ አዚዬ
@yoditlegese6381
@yoditlegese6381 Жыл бұрын
እሰይ የተወደደሽ በጌታ እህቴ እንኳንም መዝሙሮች በራስሽ እደገና በመዘመሩ ተደስቼአለሁ ልዩ መስዋአት እንከን የሌለው የሚለውን ዝማሬሽን እባክሽ ዘምሪው በብዙ የተባረኩበት ነው በተረፈ ዘመንሽ ልጆችሽ ትዳርሽ እየሱስ ዳግም እስኪመጣ ድረስ ተባረኩ ሻሎም
@redeteskeziya3024
@redeteskeziya3024 Жыл бұрын
ካህኔ ለእኔም ህይወት መዳን ምክንያቱ አንተ ነህ አሜን
@Gospeltubeforworld
@Gospeltubeforworld Жыл бұрын
ሊቄ---ካህኔ በአብ ቀኝ ያለሄዉ ካህኔ የነብሴ ጠባቅ! ሊቄ-ካህኔ መከራዬ እንድቆም ካህኔ ሀዜኔ እንድያበቃ! ሊቄ-ካህኔ የጥልን ግድግዳ ካህነ በሞት አፈረስህ! ሊቄ-ካህኔ ለበደለ መስዋት ካህነ ደምን አፈሰስህ! ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ? ምን ሰጣለሁ ከማመስገን በቀር ? ሀለሉያ!!!!!!!!!
@degifegunguma
@degifegunguma Жыл бұрын
የተከበርሽ ውድ
@yokamoyotona4623
@yokamoyotona4623 11 ай бұрын
እህት አዜብ ሀይሉ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ መዝሙሮችሽ ውስጥ ጠልቆ የሚገባ ነው ሁሌ እሰማለሁ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ!!!
@wondimagegngirma1980
@wondimagegngirma1980 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ አዜብ ! ኢየሱስን ያለ መጋረጃ በግልፅ ያሳየ መዝሙር ክብር ለጌታ ይሁን ። በርቺ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ❤!
@birhanuwada9329
@birhanuwada9329 Жыл бұрын
ካህኔ አዘታየ ዘመንሸ ይለመልም❤❤
@Mihireteab_Belete
@Mihireteab_Belete Жыл бұрын
Yeshua the high priest👑👑👑👑👑👑👑 yes yes It is true our priest Jesus That is our center of new testemant Jesus is the high priest not only priest, high priest, not like Aaron, like melechtzedk there is no ending for his kingdom, because he is alife . G-d Bless you
@Mihireteab_Belete
@Mihireteab_Belete Жыл бұрын
👍
@eliass.firisa9427
@eliass.firisa9427 Жыл бұрын
this is an exceptional worship, the words, the message ..everything is pouring directly from holy spirit..."man yadinegn nabr moto yene bota"...
@biniyamgirma8263
@biniyamgirma8263 Жыл бұрын
ሊቀ ካህኔ እየሱሴ🥰🥰🥰
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ጌታየ ሆይ ልበል ክበር ክበር አዜብየ ጸጋው ይብዛልሽ 💗
@berni_wondmu
@berni_wondmu Жыл бұрын
Owwww stebkew yenebere mezmur 🙌🙌🙌
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አሜንንንንንን ክብሩን ሁሉ ጌታ እየሱስ ይዉሰድ♥♥♥
@nati5318
@nati5318 Жыл бұрын
ካህኔ የጥልን ግድግዳ ካህኔ በሞትህ አፈረስክ፣ ለበደሌ መስዋዕት ደምህን አፈሰስክ፣ ተባረኪ አዜብ
@girumanteyigzaw2639
@girumanteyigzaw2639 10 ай бұрын
ሃይ አዜብ መዝሙርሽን ደጋግሜ እሰማለሁ እጅግ ሲበዛ ግሩም ነው :: የድምፅሽ አወጣጠና አወራረድ አንዲሁም ቅላፄሽ ድንቅ ነው ጌታ ይባርክሽ::
@Servingthetruth24.
@Servingthetruth24. Жыл бұрын
I hear this song every day , praise the name of jesus
@mtigistdemeke6975
@mtigistdemeke6975 Жыл бұрын
አዜብዬ ቆንጆ ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ ውድድድ
@georgebanga4040
@georgebanga4040 Жыл бұрын
Much love from Nairobi Kenya
@lilymolla6358
@lilymolla6358 Жыл бұрын
አረ ያንቺ ደግሞ ሞገስሽ ይለያል:: ጌታዬ በክቡር ደሞ ይሽፍንሽ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@hana-dy3in
@hana-dy3in Жыл бұрын
God bless you aziti❤️
@user-lq1zs3uo8h
@user-lq1zs3uo8h 11 ай бұрын
Ooooo geta hoyi simih biruk yehun getan yeteqebelkubat ehe. Mulu mezmur new ehewu zare 8 amet honeng bageta kahonkugn geta yibarek sela zemarit azebiye getan ejig arige akebralwu hulem malselechish zamari kebizochun anduwa nesh uuuffff birrrrrrkkkkk bay we love you ❤❤❤❤ halelujaaaaa elililili
@ETStonners
@ETStonners Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልሽ ከልጅነት ጀምሮ የተነካውበትን መዝሙር የሰጠሽ ካህናችን ኢየሱስ ይመስገን 🙏🙏
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
ስላም የሀገሬልጆች ባሁኑስአት አገራችን ስላሞን አታለች ሁላችንም በየሀይማኖታችን ዲአ እናዲርግ በጦርነት የስቱ ይወት የስቱ ህፃናት የስቱወጣህ ህይወት ይቀጠፋል ምንይሻለናል ያገራችንን ስላም ይመልስልን
@hannabamaw6076
@hannabamaw6076 Жыл бұрын
Yene konjo, Geta zemeneshen yibark! Endanchi Yale yibzalen.
@Waadako
@Waadako 10 ай бұрын
Amen egizihabiher ulun chay new esu madireg yichilal
@kebupetros4109
@kebupetros4109 Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ የዝማሬ ፀጋ እግዚአብሔር ስለ ሰጠሽ ጌታ ይባረክ። ተባረኪ !!!
@BirukSamuel-oq1qn
@BirukSamuel-oq1qn 8 ай бұрын
አዚ ለበጉ ክብር የሚሆን አዲስ ቅኔ ከአንደበትሽ አይታጣ። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏‼️
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu Ай бұрын
አዜብየ አነች በረከትነሽ ተባርከሽ ለበረከት ሁኝ መዠሙሮችሽ በሀይለኛው ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ❤ እወድሻለው ጌታእየሱስ ይምርልሽ!!!
@mimi-fl8no
@mimi-fl8no Жыл бұрын
Wow I worship like I'm at the church in side my house.alots of ❤❤❤❤ azebiye
@amanahmed8838
@amanahmed8838 Жыл бұрын
Wonderful worship song! Thank you for sharing.
@user-fs6sg5hg2p
@user-fs6sg5hg2p 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤ተባረክሽ ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን 🙌🙌🙌
@TakeleFekadu
@TakeleFekadu 2 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ጌታ በሰጠሽ ዝማሬዎችሽ በጣም ነው የምንባረከው
@helenblessed6254
@helenblessed6254 Жыл бұрын
Amazing Amen 🙏 Hallelujah Hallelujah Hallelujah ❤❤❤❤❤Azu be blessed Sister ❤
@SelamuKirubel
@SelamuKirubel Ай бұрын
ካህኔ ሁሌም እግዚአብሔር ነው ሊቀ ካህኔ
@girmadukale
@girmadukale 5 ай бұрын
አሜን አሜን አዜብየ ዜመንሽ ይባርክሽ መንፈስ የምያርስ መዝሚር አሜንንንን❤
@user-bq7pt3kx7d
@user-bq7pt3kx7d Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ ለለሙ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክሽ
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 10 ай бұрын
I love hearing this song God bless you dear Azeb.
@johnayannto3456
@johnayannto3456 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ
@misganabalilo599
@misganabalilo599 7 ай бұрын
ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ❤ተመስገን ሊቀካህኔ❤
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 402 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 13 МЛН
AZEB HAILU VOL 1 እምቢ Embi
1:04:19
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 415 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
AZEB HAILU VOL. 2
1:13:57
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 668 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 795 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 739 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 21 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН