No video

"ካንቺ በቀር ሌላ 5 ሚስቶች አሉኝ..." ክፍል 1 - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?

  Рет қаралды 100,810

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ጃሉድ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #ገና #አሲናገናዬ#AbbayTv #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #washewende

Пікірлер: 90
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አገባባቹን እንዴት እንደ ምወደው የሙዚቃው ግጥም ገራሚ ነው ይመቻችሁ የሳቅ ምንጮች 🥰
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም በጣም ተመችቶኛል 😃👍👍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እውነት ደስ ስትሉ መቼም የማትሰለቹ ከእንግዶች ጀምሮ ❤😘
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ቀጣይ ደረጀን ጋብዙልን
@secret.1-t4f
@secret.1-t4f Жыл бұрын
ማርቆስ ስህተት ነው የሰራኸው የወንድሟን ሞት በዚህ ሰአት ማስታወስ የለብህም ። በዛ ላይ እሷ በየትኛውም ሚድያ ተናግራው የማታውቀውን ነገር ካለፈቃዷ ሚድያ ላይ መግለጽ ስህተት ነው ። ስሜታዊ ስትሆኑ የምትዘባርቁት ነገር አለ ተጠንቀቁ
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
ትክክል ያለቦታዉ ነው የተናገረው
@titukedu2456
@titukedu2456 11 ай бұрын
በአደባባይ የሚታወቅ ነዉ ልጆቹ ሠርቀዉ ተያዙ አይደለም የተባለዉ
@user-om9hb8lr3l
@user-om9hb8lr3l 9 ай бұрын
እዴ እና አልዋሸ የሆነውነው የተናገረው
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ወይኔ ይሄ ፕሮግራም እውነት በጣም በፍቅር እየወደድኩት ነው የመጣሁ ኧረ ይመቻችሁ በርቱልን
@kiamgos1442
@kiamgos1442 Жыл бұрын
ደምስ ምርጥ ነህ .. ፍልፍሉ ቅመም ነህ ማርቄ ጥሌ አሌክስ ልዩ ናችሁ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
እኔ ከፕሮ ግራሙ ይልቅ አገባባቸው ነው ዘና የሚያረገኝ እየመለስኩ ደጋግሜ የማያቸውስ ነገር😂😂😂😂😂
@Hayat-ck3uy
@Hayat-ck3uy Жыл бұрын
አስረስንእና ጥላሁንን በጣም ነው እመወዳቸው
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የሳቄ ምንጮች ማርቂ ድምፅህ በጣም ቆንጆ ነዉ በተረፈ በጣም እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም ፍልፍሉ አሌክሶ ደምስ ማርቂ ጥሌ
@F1234
@F1234 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ብርቅዬ ❤❤ከሆኑት የሀገራችን ኮሜዲያኖች ጋር ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏 እወዳቸዋለሁ ❤ ፡ ፡
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በጣም ከመወዳቸው ሰውች ናቸሁ
@nadinadi599
@nadinadi599 4 ай бұрын
ማሪቆስ ይችላል❤❤❤❤
@hanakebede282
@hanakebede282 Жыл бұрын
ሓሓሓሓ አይ ከቱዎች። አውሩ ሣቁ ጭወገን። ስውው እርዳታ እየፈለግ። ምድረ። አድር ባይ። ይይመቻችሑ💔💔💔
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 11 ай бұрын
የፍልፍሉ አረማመድኮ ትለያለች😂😂😂😂😂
@user-ns8hq5rl1d
@user-ns8hq5rl1d 2 ай бұрын
የሚገርም ፕረግራም ነው ዪመቻቹ
@ermikeku153
@ermikeku153 10 ай бұрын
ጄሪዬ ትመቸኛለች
@nadinadi599
@nadinadi599 4 ай бұрын
ዋው ይመቻቹህ❤❤❤❤
@becalm1645
@becalm1645 Жыл бұрын
መድረክ መሪው መስቀለኛ ጥያቄው ላይ ግዜ ስጣቸው በፈጠረህ
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 Жыл бұрын
ፕሮግራማቹ ቆንጆ ነው የምታስተላልፈትን መልክት ግን እያስባቹበት. ደምሴ ምን ማለት ነው 5 አሉኝ ማለት አንተ ድንገት እየቀልድክ ይሆናል ግን ቃልዳቹ እያሳቀ ቁምነገር የሚያስተላልፍ ነው ስለዚህ አስቡበት!.
@elsatariku6006
@elsatariku6006 Жыл бұрын
ኸረ የመዝናኛ ፕሮግራም ነውኮ
@kiyakiyaa7353
@kiyakiyaa7353 Жыл бұрын
እረ በጣም እየቆያቹ ነው እረ ቀን በቀን ኑልን
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Baxam baxam dase yamel pirogeram nw laa comedenyanochachen edame ena xena yesxalen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 Жыл бұрын
ያው ጄሪ ባሌ ባሌ ጫወታ must ነው ። please get visa and perform in us state. We will love to see you.
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ጥሌ ግን ሁሌም ጨብሰህ ነው እንደ የምትመጣው ፊዝካል እንደዛ ነገር ነው ከይቅርታ ጋር 🥺🥺
@sofitube2197
@sofitube2197 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ እምትሉበት ታስዝናናላችሁ አብሺሩ በዚሁ ቀጥሉበት
@zccvv915
@zccvv915 Жыл бұрын
የምር ምርጥ ጨዋታና ቀደዳ ነው ባይቋረጥ ባይ ነኝ
@saravera4082
@saravera4082 Жыл бұрын
ምርጥ ናችው 🎉❤❤❤
@ethiotv7
@ethiotv7 Жыл бұрын
INTRO 👌🔥
@secret.1-t4f
@secret.1-t4f Жыл бұрын
ለዝምድና ለምታቀርቧቸው እንግዶች ወንበር አዘጋጁ እስኪጨርሱ በክብር አስቀምጧቸው
@sadaaalebachew1838
@sadaaalebachew1838 Жыл бұрын
በርቱ በጣም ነው ደስ የምትሉት ባለ ማኅተቦች
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ወድጀው ልሞት ነው
@asmera2105
@asmera2105 Жыл бұрын
Betam nawuo meudahuo ❤❤❤❤❤❤❤
@topking4866
@topking4866 Жыл бұрын
አረ ፍልፍሉ
@ziyadshemsu6657
@ziyadshemsu6657 10 ай бұрын
❤❤❤
@anbesasrat5457
@anbesasrat5457 Жыл бұрын
ራስኮም🤣
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ወጥ በጭራ kkkkkkkkk
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ላስቬጋስ መድፍ የለም።
@nebaman9771
@nebaman9771 Жыл бұрын
respect for our comediyans
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 Жыл бұрын
Thank you for show
@zemikaeltadese880
@zemikaeltadese880 Жыл бұрын
በናት ደምሴ ማርቆስን ቀንሰክ ምትኩ ፈንተኤን አምጣልን ቀልድ ምቴጋ ቀራኮ
@brookzeleke9447
@brookzeleke9447 Жыл бұрын
በሙሉ ለዛቢሶች ናቹሁ
@eyasugetachew4553
@eyasugetachew4553 Жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ ብዙ ታሪክ አለው እሱን ጋብዙት።
@zedoargoba1257
@zedoargoba1257 Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ግን ለምንድነው ፓርት 2 ሚዘገየው ሁሉም እኩል ይለቀቅ --
@anesakebede1475
@anesakebede1475 Жыл бұрын
Amazing program l love it ❤
@sarakebede7561
@sarakebede7561 Жыл бұрын
ድምፃቹ አይሰማም ስታወሩ የደምስ ብቻ ነዉ❤
@hayyata564
@hayyata564 Жыл бұрын
ወይድሲል
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e Жыл бұрын
ስወዳችሁ ገራሚ ፕሮግራም
@ethotube5531
@ethotube5531 Жыл бұрын
ኸረ አሌክስ አንዳንዴም ወንድ ሁን ሁሌ የቤት እመቤት
@uniqueentertainment800
@uniqueentertainment800 Жыл бұрын
First comment 😂😂😂😂😂
@merongetnet7633
@merongetnet7633 Жыл бұрын
filfilu he is so creative and funny 😁
@kidslife2496
@kidslife2496 Жыл бұрын
የማርቆስ ዳንስ ቢያንስ አንዴ ቢታይ please
@sofitube2197
@sofitube2197 Жыл бұрын
ፍልፍል መቸ ነው እምታርጀው ሁልግዜም ያው ነህ
@mindaytadesse9826
@mindaytadesse9826 Жыл бұрын
እባካችሁ የ አሰረሰን በምን መንገድ ማግኘት ይቻላል
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
አትቆራርጡት አንዴ ልቁልን
@user-dl2jp7rh9w
@user-dl2jp7rh9w Жыл бұрын
ኧረ ምን ጉድ ነው በመቁረቢያ ሰዓታቸው ቂጥ ለቂጥ እያጋጩ ይጨፍራሉ በዚህ እድሚያቸው 🤔
@secret.1-t4f
@secret.1-t4f Жыл бұрын
እንግዳ ለምን ታቆማላችሁ ወንበር ጠፍቶ ነው
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
አረ ላሽ ስሜታቹሁ ይቋረጥ አልልም
@kidistakalu3557
@kidistakalu3557 Жыл бұрын
ትንሽ ግን ፍልፍሉ የሚጠቀማቸው ቃላቶች ለሚድያ አይመጥንም አሁን አሁን አወኩ እያለ እሚያወራው ደስ አይልም
@kub8813
@kub8813 Жыл бұрын
1000 gezaa chebchebaa era kanesut
@smtube3485
@smtube3485 Жыл бұрын
አገር. አሮጌ
@callmesamry7777
@callmesamry7777 Жыл бұрын
Part 2 yilekek😊❤
@sersur9830
@sersur9830 Жыл бұрын
ማርቆስ እያፈላ ነው
@derejezewdu8069
@derejezewdu8069 Жыл бұрын
jilochi
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
ሎክስ ኮለመጠጣት ሥራየለክም እንዴ አሥሪ ብርጭቆ የምትጎነጨዊ ደሞ እኮ አጠጣዉም ለሙድ ነዉ የምታነሣዉ
@user-ep1qq2yz4q
@user-ep1qq2yz4q Жыл бұрын
ከፕሮግራሙ የበለጠ የሚያዝናናኝ በመሀላቹ ያለው ጨዋታ ነው በርቱልን
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 Жыл бұрын
በርቱ ማገዶ ቢፈጅም መብሠሉ ግድ ነው ኮርኩራቹ ማሣቅ ነው ኑሮው እደቀልድ አያሥቅማ
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
Menew tefachu?
@becalm1645
@becalm1645 Жыл бұрын
ወንበር ለእንግዳ አቅርቡ
@zemzmzemzm6347
@zemzmzemzm6347 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mohammedsiraj8404
@mohammedsiraj8404 Жыл бұрын
እናንተ ተናፍቃችሀል
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
ምነው ቀራችሁ ?????
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
ተናፍቂዎች በጉጉት ስጠብቃቹሁ ነበር በሉ ተበርጠቁ
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 Жыл бұрын
Unsubscribe Abbay bushty TV
@smtube3485
@smtube3485 Жыл бұрын
በስተርጅና. መጃጃል
@secret.1-t4f
@secret.1-t4f Жыл бұрын
ኮሜዲያን ናቸውኮ አንተ ፓለቲካ አደንዝዞሀልና ሰው አይዝናና እንዴ እድር ቤት ሄደህ ቆዝም
@geniyemahritlij6710
@geniyemahritlij6710 Жыл бұрын
አንዳንድ ሰው ግን ማርያምን ጅል ነው ማድነቅ የሚያማችሁ ነገርስ🤔🤔
@smtube3485
@smtube3485 Жыл бұрын
ለዛ. ለሌለው. ነገር. ማድንቅ. ምን. ማለት. ነው. ኮሜዲ. ድሮ. ቀረ.
@kiamgos1442
@kiamgos1442 Жыл бұрын
ባለጌ
@geniyemahritlij6710
@geniyemahritlij6710 Жыл бұрын
@@smtube3485 በድሮ በሬ ያረሰ አለ እንዴ😏😏 እየሄድክ ባክህ
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 Жыл бұрын
አንተ በአበበ ባልቻ ድምፅ እየፎገርክ የምትበላው ተባኖ ብሃል ሌላ ድምፅ ፈልግ።እናንተምአንጋፋዎቹ ምርጥ ስራ ስሩ የወረደ ነው በዚህ ጊዜ።
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 Жыл бұрын
Bushty director abelashachut ayedel dedeb hula mechem aysakalachum...fire the director and the camera man who gave us eye issues... knowing now 12 graders can't spell there own names...we can expect dummy director and camera man...Alex Felfelu and friends... leave Abbay TV And let's watch the same show in your KZfaq channel
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 33 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 347 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10