//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ጭው ብሎብኝ ምላሴን አላበኝ 🤣 ንፋስ ውጠህ ና "🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 340,882

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 426
@seidseid2312
@seidseid2312 3 ай бұрын
ለመላው የእስልምና እምት ተከታይ ወች እኳን ለተከበረው ወር በሠላም አደረሣችሁ ረመዳን ሙባረክ ❤❤❤❤
@user-fp8wf5vz4x
@user-fp8wf5vz4x 3 ай бұрын
አለይነ አለይኩም
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 ай бұрын
እኳንአብሮአደረሰን
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 ай бұрын
,እንኳን አብሮ .አደረሰን🍇🍇🍒🍒🍒
@zeyinb902
@zeyinb902 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-xc5dn6lm9l
@user-xc5dn6lm9l 3 ай бұрын
አላህ ይባርክ ፊ
@DagemawiYtemgn-xb9ld
@DagemawiYtemgn-xb9ld 3 ай бұрын
ለእስልምና እምነት ተከታይ ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለክርስትና እምነት ለፋሲካ ፆም በሰላም አደረሳቹሁ መልካም ፆም
@AbeEnaKal
@AbeEnaKal 3 ай бұрын
Amen amen enkan abro address
@mezmurorthodoxfaaruuortodo9557
@mezmurorthodoxfaaruuortodo9557 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 3 ай бұрын
አሜንንን
@edomedom4342
@edomedom4342 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ረመዳን ነገ ነው ?
@user-bv9ic6oq1q
@user-bv9ic6oq1q 3 ай бұрын
Amen😢🎉
@helanhelan50
@helanhelan50 3 ай бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኮን ለታላቁ ለአብይ ጾም በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን ጾሙን የሰላም የበርከት ያድርግልን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@Zaneb-fu7nr
@Zaneb-fu7nr 3 ай бұрын
ዘንድሮ ሙስሊሞችም ክርስቲያኞችም ባንድ ሆነ ፆማችን ለሀገራችን ሰላም ባንድ ዱአ እናርግ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ
@seblemamo6478
@seblemamo6478 3 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
@user-rh9gl4rw4e
@user-rh9gl4rw4e 3 ай бұрын
እኔ ምለው ይሄ ፕሮግራም ያለው ብቻ ነው እንደ ማለቴ አርት ላይ ያለ ብቻ ነው ለምን ለድሀ አትጋብዙም ቢያንስ ብዙ ችግርን ልትሸፍንላቸው ትችላለች ይች ብር ለእናንተ ግን የሻይ ናት እየተሳሰብን እንጂ
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 3 ай бұрын
ታዋቂአንጂአይሣተፍም፣ባለፈዉ እንደዛቢዬ፣የሥድብመአት፣ወረደብኝ ሀቅመናገሮ፣እዚጋአይቻልም፣ተሣዳቢ አለ❤❤😂😂
@user-pq5ww5mx8s
@user-pq5ww5mx8s 3 ай бұрын
Kerbesh atint litgichi libela
@user-rh9gl4rw4e
@user-rh9gl4rw4e 3 ай бұрын
@@user-pq5ww5mx8s ደች ብላ ውሻ ና ልርዳህ
@user-rh9gl4rw4e
@user-rh9gl4rw4e 3 ай бұрын
@@rahmahteak9719 ጉዳይ አይኖርኝም ወላሂ ግን ከምሬ ነውኮ ወላሂ
@EthioEthio-rp9pm
@EthioEthio-rp9pm 3 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤
@user-ny9gp5so4q
@user-ny9gp5so4q 3 ай бұрын
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለረመዳን ፆም እንኳን አደረሳቺሁ አደረሰን ❤🎉🎉🎉🎉
@user-yz2yu1cw3p
@user-yz2yu1cw3p 3 ай бұрын
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ በዚህ ፆም ከፈጣሪ እምንታረቅበት ፀሎታችን እሚሰማበት አንድነታችን እሚመለስበት ሞትና ጦርነት በቃችሁ እምንባልበት አገራችን ሰላም እምትሆንበት ፈጣሪ ያርግልን 🙏🙏🙏
@zeyinb902
@zeyinb902 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@user-hg3nr8qq1g
@user-hg3nr8qq1g 3 ай бұрын
በእውነት አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤❤🎉🎉
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 ай бұрын
,እንኳን አብሮ አደረሰን🍇🍇🥀🥀🥀🥀🥀
@emebettadesse8143
@emebettadesse8143 3 ай бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ፆም ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የሰላም የፍቅር የበረከት ያድርግልን
@user-ie9wy5xu2t
@user-ie9wy5xu2t 3 ай бұрын
Amen
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሪ አደረሰን
@jamelahkadasah
@jamelahkadasah 3 ай бұрын
አሜን፫እንኳንም አብሮ አደረሰን❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤
@44-dr9eu
@44-dr9eu 3 ай бұрын
Amen
@user-zk9tr2gh5u
@user-zk9tr2gh5u 3 ай бұрын
መላውየእስልምና ሀይማኖት ተከታዬችእኳን ለተከበረው የሮመዳን ፆም አደረሳችሁ አላህ ፆመው ከሚጠቀሙ ያድርገን❤❤❤❤
@zeyinb902
@zeyinb902 3 ай бұрын
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 3 ай бұрын
እልልልልነገ ታላቁ ረመዷን ፆምይጀመራል አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉ደስስ ብሎኛል አይዞን እነሸቃሊት እንበርታ😢
@wyimam9103
@wyimam9103 3 ай бұрын
እሺዉዴ
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 3 ай бұрын
ሸቃሊትየሚለዉቃልስጠላዉ ይቅርታና
@yig3
@yig3 3 ай бұрын
እኔም​@@RahemaXd-vm2pw
@hiwot8723
@hiwot8723 3 ай бұрын
በመላው አለም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለታላቁ ለአብይ ጾም አደረሳችሁ
@SamiraSamira-qd7lj
@SamiraSamira-qd7lj 3 ай бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጄች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
@fevenfseha867
@fevenfseha867 3 ай бұрын
Amen amen amen
@abayabay3382
@abayabay3382 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bv9ic6oq1q
@user-bv9ic6oq1q 3 ай бұрын
❤❤🎉🎉❤😢
@merrymegra
@merrymegra 3 ай бұрын
መቼ ነው ሚገባው ፆም
@fevenfseha867
@fevenfseha867 3 ай бұрын
Nege (tomorrow)
@MemeMeme-jh6pq
@MemeMeme-jh6pq 3 ай бұрын
ለመላዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤😊😊
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 ай бұрын
wow ዛሬ ትንሱ ተመልሷል እዝቃለን እዝቃለን😂😂😂 የኢስላም ልጆቺ እረመዳን ሙባረክ ❤ እንዴሁም የኦርቶዶክስ ልጆቺ እንኳን አደረሳቺሁ ለፃም መልካም ፆም ❤
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች እንጅካን ለጌታ ፆም አደረሰን🎉🎉🎉🎉
@user-eb3kv1lj9c
@user-eb3kv1lj9c 3 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤
@nooraalfares6949
@nooraalfares6949 2 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጻም ነው በለሽ አስተካክለሽ ፃፊ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Ай бұрын
እኻን አብሮ አደረሰን ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 3 ай бұрын
የትንሱ እዝቃለን እዝቃለን የሚላት ነገር ስታስቀኝ😂😂😂😂😂 እንኳን ለታላቁ ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 3 ай бұрын
እሩመዳን ሙባረክ የሙስሊም እህቱቸ
@EkramEmran-ph2pi
@EkramEmran-ph2pi 3 ай бұрын
ሀበይ ለ1445ለኜይ የረመዳን ሶመን ቦጋሬት አጄጄሙ አጄጄነ ረመዳን ሙባረክ
@MunaKadir-fo1ds
@MunaKadir-fo1ds 3 ай бұрын
ሀበይ በድም አጄጄና❤
@user-pu8pp1zw4b
@user-pu8pp1zw4b 2 ай бұрын
በድም
@9375hreda
@9375hreda 2 ай бұрын
ሀበይ በድም አጄጄና❤❤❤🎉
@mahamedredi1709
@mahamedredi1709 10 күн бұрын
ላረፋይ ሀበይ በሳላም አጄሙ
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 3 ай бұрын
ትንስሽ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል እንዝቃለን እንዝቃለን 😂😂😂 ተመለሰ👍
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እንዝቃለን የሚላት ቃል በራሷ ውበት አላት😂😂😂😂
@PrincessAngelaXOXO
@PrincessAngelaXOXO 3 ай бұрын
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአብይ ጾም አደረሳችሁ ለሙስሊሞች ሮመዳን ከሪም ጾም ለማትወዱ ርኩስ መናፍቃን ተቃጠሉ.
@menberekidane3664
@menberekidane3664 3 ай бұрын
Somin yemintabeyibet anadirgew
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ዋው
@NigstAdmase
@NigstAdmase 3 ай бұрын
🤣🤣🤣
@yonasTubeYou
@yonasTubeYou 3 ай бұрын
Lengeru Alebabesesh manenetshen Yenageral Erasesh west Yemilawn Erkuset betnelekchi noro atetabeyim nebrr …Ye Tsadik Aynoch Wederasu Nachew … Ye Hatiyateng sew aynoch gen wede wechi nachew … ሉቃ 18:10-14 10 …ሁለት ሰዎች ሊጸልዩ ወደ መቅደስ ወጡ፥ አንዱ ፈሪሳዊ ሁለተኛውም ቀራጭ። 11 ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ፡- እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህat ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤ 12 በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ፡ አለ። 10 እንዲህ ሲል፡- ሁለት ሰዎች ሊጸልዩ ወደ መቅደስ ወጡ፥ አንዱ ፈሪሳዊ ሁለተኛውም ቀራጭ። 11 ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ፡- እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህ ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤ 12 በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ፡ አለ። 13 ቀራጩ ግን በሩቅ ቆሞ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ ሊያነሣ እንኳ አልወደደም፥ ነገር ግን፡- አምላክ ሆይ፥ እኔን ኃጢአተኛውን ማረኝ እያለ ደረቱን ይደቃ ነበር። 14 እላችኋለሁ፥ ከዚያ ይልቅ ይህ ጻድቅ ሆኖ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱን ግን የሚያዋርድ ከፍ ይላል። እግዚአብሔር የንስሀ እና ራስሽን ብቻ የማየት ጊዜ ይስጥሽ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
ዉድ ሙስሊም እህት ወድሜቼ እኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ
@zeyinb902
@zeyinb902 3 ай бұрын
🙏❤
@hawwaksa44
@hawwaksa44 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@BH-id8px
@BH-id8px 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ ሁለት ጋደኛሞች አቆማለሁ ሲለው እዚህ ደርሰህ አንድ ነው የቀረን አለው እንዲህ ነው ጎበዝ ተያያዙ ዛሬ አዝናናችሁን ለወጣቱ ደረሳችሁለት ኤቢዬስ ተባረኩ በወጣ ይተካእ
@UMAbdelah
@UMAbdelah 3 ай бұрын
✍️ህልምሽን አጥብቀሽ ያዥ እና መቸም ተስፋ እንዳትቆርጭ። በቆራጥነት እና በፅናት ቁሚ መንገዱ ምንም ያክል አስቸጋሪና አድካሚ ቢሆንም መቸም ቢሆን ወደ ህልምሽ መጓዝ አንዳታቆሚ በአላህ እምላለሁ የምትፈልጊውን ታገኛለሽ። ከትንሽ ጊዜ በኋላም ቢሆን ወደ ሕልማችን እንደርሳለን ኢንሻ አሏህ። ~
@user-vv1ip5sh5g
@user-vv1ip5sh5g 2 ай бұрын
አሜን
@Awesttube
@Awesttube 3 ай бұрын
ከሀገሪቷ ሁኔታ አይብስም😂😂😂 አቡ😂😂
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 3 ай бұрын
Iwnetun new kezi aybesem😂😂
@geez2115
@geez2115 3 ай бұрын
ሱሬ የሰው ልጅ ሺ ቃላት መደርደር አይጠበቅበትም ሁለት ቃላት አንድም ቃል ብዙ ሺ ነገሮችን ታስረዳለች ተናጋሪው ጥበበኛ ከሆነ የምር ሱሬ ጸሀፊ ከባድ መሆንህን ይች ንግግር በቂ ነች በርታ ዋው እውነት ሲነገር ሰው ይደነግጣል ለካ ክው ነው ያልኩት የምር ክብር ያለህ የሚገባህ ወጣት ነህ👍
@zebibahammed6401
@zebibahammed6401 3 ай бұрын
Yewunet gobez newu lemejemriya gize lb bye sayewu
@zehara5680
@zehara5680 3 ай бұрын
ልክ ነህ ይሁን ከአገሪቱ ሁኔታ አይበልጥም
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 ай бұрын
የአባቶቻችን ልጆች ነን ለስሚ አንድ ቃል በቂ ነው ድል ለፋኖ 💚💛❤👊
@ww5440
@ww5440 3 ай бұрын
እኔን የሚያስቀኝ እንዘቃለን የሚለዉ የትንሱ ጩኸቶ ነዉ😂😂😂
@samri1215
@samri1215 3 ай бұрын
እኛም እንወህዳልን ትንሱዬ 🙏❤️እንኳን አደረሳቺሁ አደረሰን መልካም የ ንስሐ ከእግዚአብሔር ጋር የመታረቂያ ግዜ ይሁንልን 🙏❤🙏❤
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw 3 ай бұрын
ለመላው ኦርቶዶክሳዊየን እንኳን ለጌታችን ፆም በሰላም አደረሳችሁ
@user-zm9xo7ds8z
@user-zm9xo7ds8z 3 ай бұрын
ሁለት እቁወች የዘመናችን አስቂኝወች መልካም ቀጠሎ😂😂
@user-pm2lz9xq2v
@user-pm2lz9xq2v 3 ай бұрын
ሱሬዬ ስትስቅ እንዴት ደስ እንደምትለኝ 😊😊❤❤
@user-zv2bt6iu3l
@user-zv2bt6iu3l 3 ай бұрын
መልካም የፆመ ወራት
@alemabera3458
@alemabera3458 3 ай бұрын
ለቃጠሎ ፍልሚያ ሞቅ ደመቅ የሚያረገው ትሳኤ አቅራቢ ሲሆን ነው የጨዋታው አድማቂ ነው
@masaratsahli8436
@masaratsahli8436 3 ай бұрын
ትሰዬ ሰለተመለሰክ ደሰ ብሉኛል ባንተ ነው የሚያምረው እ ❤❤❤❤❤
@Mulu-nw4dx
@Mulu-nw4dx 3 ай бұрын
በዛብህ ለምነትህ ያለህፍቅር ደስይላል በርታልኝ
@hawwaksa44
@hawwaksa44 3 ай бұрын
ወዮ ትንሱ በጣም ነው ያሳከኝ እንዝቃለን ሰትል
@EloheeBirhanuu
@EloheeBirhanuu 3 ай бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የዐቢይ ፆም እና ለእስልምና ተከታዮችም እንኳን ለርመዳን ፆም በሰላም አደርሳቹ አደርሰን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@AyantuDida
@AyantuDida Ай бұрын
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
ሱሬ አማራ ነው መሰል የጦርነቱ ነገር አሳስቦታል አንሸነፍም ያባቶቻችን ነው ማሸነፍ አለ እውነት ነው
@edanayale7644
@edanayale7644 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ለሱ አሪፍ አይደለምይሔኛዉ ኮሜንት
@yordanosnega7442
@yordanosnega7442 2 ай бұрын
ሁለቱም
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq 3 ай бұрын
ለሞላውእስልምና ተከታይበሙሉእኳንለተከበርውእሮመዳንአደርሳችሁ አደርሰን❤❤❤❤❤❤
@SebleGizachew
@SebleGizachew 3 ай бұрын
ለተመልካች ጋብዙ እና እኔንም ጥሩኝ እንዴ ሁሌ ተመልካች ጎመጀው እኮ 😅😅😅😅
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 3 ай бұрын
እንኩዋን ለታላቁ ወር አደረሰን የባለፈዋ ልጅ ግን ትንሱን አገኘችዉ ይሆን እንዝቃለን በሚለዉን የምታደንቀዉ
@user-ei2lo2qs8p
@user-ei2lo2qs8p 3 ай бұрын
ትሱ እዝቃለን እዝቅ አለን የምትላት ነገርስ ያለፈዉ ሳምንት ለት አላየሁም ነበረ😂😂😂😂😂
@user-ej1im2nz2r
@user-ej1im2nz2r 3 ай бұрын
ፕሮግራሙ በቀጥታ የኢትዮጵያን ሁኔታ ይገልፃል ቢባል ውሸት አይሆንም
@asaada2118
@asaada2118 3 ай бұрын
ትንሱ እንኳን ደህና መጣህ የዛሪዎቹ ደግሞ ይለያሉ
@user-pe7wd9ix6i
@user-pe7wd9ix6i 3 ай бұрын
እዝቃለን እዝቃለን እዝቃለን ትሱዬ እንኳን ደና መጣህልን ውድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ ለመላው እስልምና ተከታዮችም እንኳን አደረሳቹሁ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ምንፀልኝበት ያድርግልን ❤❤❤❤
@ashiaashia7169
@ashiaashia7169 3 ай бұрын
ለመላው የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፃም በሰላም አደረሰን ❤❤❤ ለእስልምና እህት ወንድሞቼ እንኳን ለረመዳን ፃም አደረሳችሁ ❤❤❤ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🎉
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 3 ай бұрын
ሰወዳቹሁ ፍቄ ማደላ ቁጩ እራሱን መሰልክ ባለማህተቦቹ ወድማቻችን ሰላማቹሁ ብዝት ይበል ❤
@njvip9277
@njvip9277 3 ай бұрын
ውድ እህት ወድሞቸ እኳን ለታላቁ ረመዷን አደረሠን ውዶቸ በዱዓ አንረሳሳ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@abonsehbiratu2215
@abonsehbiratu2215 3 ай бұрын
ሱሬ፡ስለመጣህ፡ደስ፡ብሎኛል፡አቃጥለን፡ተባረክ፡❤
@BH-id8px
@BH-id8px 3 ай бұрын
ኤቢዬስ እናመሰግናለን ትንሱን ስለመለሳችሁ ትንሱዬ ዛቅ ዛቅ
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 3 ай бұрын
ሁለቱንም ስወዳቸው እኮ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
ይከ ልጅ ትልቅ ሰው ሆነና ቤቶችን ከተውኩ ምዘመን 😂😂😂😂 በቃ እኔም አረጀሁ ማለት ነው😂😂😂 ሳሳዝን
@user-np4nq8gd5n
@user-np4nq8gd5n 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@LubabaHusien-xc2od
@LubabaHusien-xc2od 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ashiaashia7169
@ashiaashia7169 3 ай бұрын
ትንሱዬ እንኳን ተመለስክ ❤❤🎉
@GutaMulatu
@GutaMulatu Ай бұрын
ይህንን መልክት የምታነቡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@tgabab6759
@tgabab6759 3 ай бұрын
ይቺ እንዝቃለን የምትለዋ ቃል እንዴት ደስ እንደምትለኝ አልገባችሁም እኔ ስስቅ እነሱ ሲነዱ አቤት አቤት
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 3 ай бұрын
ትንሱየ የኔቃጠሎ እኳን ደህናመጣችሁ ሥወዳቸው ልጆቹን😅😅
@jamelahkadasah
@jamelahkadasah 3 ай бұрын
እንኳን ለፋሲጋ ፆም በሰላም አደረሰን መደሀኒአለም አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤
@TigistAssefa-zr6kn
@TigistAssefa-zr6kn 3 ай бұрын
ትንሱ ስለተመለስክ ደስ ብሎናል በርታልን 😁😁😁👍
@mulu_muleta
@mulu_muleta 3 ай бұрын
የቤቶች ትዝታዎች የኔ ልዩ ፍቃዱየ
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 3 ай бұрын
እዝቃለን እዝቃለን ትንሱ እንኳን ደህና መጣክ😅 ሁለቱም ጎበዝ ዎጣቶች ናቸው በዜ ግን ከቤቶች ውጪ ሌላ ፊልም ብትተውን 😊
@user-mv4io6lk1x
@user-mv4io6lk1x 3 ай бұрын
ሶስቱንም በጣም ነው የምወዳቸእ😊😊
@ninanina-gj9iv
@ninanina-gj9iv 2 ай бұрын
ሀለቱንም እወዳቸዋለው ደስ ብሎኛል እኩል በመሆናቸው
@kujappum5180
@kujappum5180 3 ай бұрын
እኛ ኢትዮፕያዉያን ሙስሊም ክርስትያኖች 9:08 እንኳን ለተከበረዉ እረመዳን እና ለአብይ ፆም በሠላም አደረሰን ሠላም ለኢትዮ
@user-ux8ct7si3m
@user-ux8ct7si3m 3 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አደረሳችሁ
@EyobAshenafi-ni9ne
@EyobAshenafi-ni9ne 2 ай бұрын
ዛቁ ዛቁ ከማለት ዕቃው ውስጥ በመጠኑ ቃጠሎውን በማድረግ አንድቸርሱ ማስገደድ is the perfect challenge
@GAlaxyA-gv2dg
@GAlaxyA-gv2dg 3 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክስ እምነት ላብይ ጾም
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 2 ай бұрын
😂😂😂ወይው በሳቅቅቅ ይሄን ፕሮግራም ስወደው😮😅 እኔማ ሲያቃጥለኝ ጆሮየን ይነዝረኛል😅
@josephwaite1317
@josephwaite1317 3 ай бұрын
Bezy ahune en shashewa afachewene yezegalu. You are the best. Sury well done.
@eyerusm5965
@eyerusm5965 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሰዋድህ
@user-mw5eg8jm3w
@user-mw5eg8jm3w 3 ай бұрын
እንዝቃለን እንዝቃለን አይ ትነሱ😂😂😂😂
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 3 ай бұрын
ይሔን ፕሮግራም የሚወድ ማነው😂😂😂😂😂😂
@user-dl3of2zx5u
@user-dl3of2zx5u Ай бұрын
የጥፋት ልጆች መልእክቱ ገብቶኛል ለአለም ብር ብዬማ አላላግጥም መልእክት ንሰሀ ግቡ የገባው ገብቶታል!!
@Seni_ethio
@Seni_ethio 3 ай бұрын
ፍቄ ግን የመጨረሻውን ተፍቶት ነው ሳያላምጥ ውጥት ነው 😂😂😂😂 ግን በጣም ደስ የሚል ነበር ሱሬ በስማም 😂😂😂😂
@abduseid9503
@abduseid9503 3 ай бұрын
😂 ጭዉታን የገለፀበት ነገር ተክክል😂
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 3 ай бұрын
የኔ ምርጦች የምወዳችው የሚያስቁኝ ተዋናኞች ❤❤❤❤
@etalimahufukado9722
@etalimahufukado9722 2 ай бұрын
እኔምለዉ ይሄ ፕሮግራም በፆም ዶሮ የሚበሉ ክርሰቲያን ሰዉች በጣም ተገረማላቹ እግዚአብሔር ይቀር ይበላቸው
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 3 ай бұрын
ትሱ እኮን ደህና መጣህ ናፍቀሀኝ ነበር ስምት ለት አንተ ስላላቀረብክ
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv 3 ай бұрын
አረ ደስ ስትሉ አይዛን😂😂😂😂
@user-dm9py6fe4j
@user-dm9py6fe4j 2 ай бұрын
ሀሀሀሀ በጣም ነው ዘና ያረጋቹህኝ🎉
@Fixlix
@Fixlix 3 ай бұрын
ከሀገሪቱ ሁኔታ አይብስም😂😂😂 editer 👏👏👏👏👏shorout 👏
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 3 ай бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yr2em2hm3o
@user-yr2em2hm3o 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@lealembishaw6565
@lealembishaw6565 2 ай бұрын
where can we get the souce?\
@user-en9og1rj4b
@user-en9og1rj4b 2 ай бұрын
I’m enjoying with sura and fike 😂😂😂
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 2 ай бұрын
ባለማተቦቹ ሱሬና ፍቄ በጣም እምወዳቸዉና እማደንቃቸዉ ተዋናዮች
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v 3 ай бұрын
እንዝቃለን መጣ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 2 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤አቃጥለህ ልትገላቸው ነው እንዴ ትንሱ😂😂😂
@tespanichaltai
@tespanichaltai 2 ай бұрын
ከዚ ኢንተርብ ስቱውጡ ቃጥታ ዎደ ህስፍታል 😂😂😂😂❤❤
@qhhshssh185
@qhhshssh185 3 ай бұрын
የዛሬዎቹ ስወዳቸው የምር ❤❤❤
@hayu684
@hayu684 3 ай бұрын
አቡ ረዱን አታቃጥልብኝ 😂በዜ ያንተን ማደግ ሳይ መዳም ቤት ያረጀሁ መሰለኝ ቤቶች እንደተጀመረ ነው ከሀገር የወጣሁት ኤ😢
@labeba3450
@labeba3450 3 ай бұрын
ዉድየኢስላምልጂችእንኳንአደረሳችሁረመዳንሙባረክ🎉🎉🎉🎉
@user-ym6hc9sr5u
@user-ym6hc9sr5u 3 ай бұрын
Wow baxmi arfi 👏👏😂😂😂😂baxmi amsgilalow
@genitube5211
@genitube5211 3 ай бұрын
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እዲሁም ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆማችንን ፀሎታችንን ይቀበልልን ፈጣሪያችን🙏
@holy8976
@holy8976 3 ай бұрын
ትንስዬ እኳንደና መጣክ
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 3 ай бұрын
በጣም የምወዳቼዉ ልጆች
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 3 ай бұрын
ጎበዝናችሁ😅😅😅
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 3 ай бұрын
በዜን የሚወድ
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 3 ай бұрын
ያራዳ ልጆች ስወዳችሁ 😍🙏🏻
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 3 ай бұрын
ይመቻችሁ የአራዳልጆች።
@user-on2bz9hp9p
@user-on2bz9hp9p 3 ай бұрын
ሳምንት ለት እሄ እንዝቃለን የሚለአው ጩሀት ናፍቆኝ ነበር
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 23 МЛН
Can you beat this impossible game?
00:13
LOL
Рет қаралды 71 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 51| 9Gnaw Shi Part 51
28:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 216 М.
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
A4
Рет қаралды 6 МЛН
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Разрезанный Человек 🤯
0:31
MovieLuvsky
Рет қаралды 3,9 МЛН