#ካንቺጋ

  Рет қаралды 22,062

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Ай бұрын

ዉድ ቤተሠቦቻችን #ማለዳ_ቲቪን ወደው እና ፈቅደው ስለሚከታተሉን ከልብ እያመሠገን የቻናሉ እድገት በእጅዎ ነው እና ላይክ ሼር እና ሠብስክራይብ እያደረጉ እንዲያበረታቱን በትህትና እንጠይቃለን ።

Пікірлер: 72
@Concordtv123
@Concordtv123 Ай бұрын
ዋው ዛሬ ሦስተኛ ነኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
የናፍቆቴመፅናኛ,እንኳንለሰኔሚኪኤልአደረሳቺሁአደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@FatumaMuhamedtube
@FatumaMuhamedtube Ай бұрын
አይ ጎጃም ለምለሙ እንደት እንደሚያምር የጎጃም ልጆች እዚህ ካላችሁ ቢቼና እና ቁጥቋጥ ጓደኛዬ ጠፍታብኝ ነዉ አፋልጉኝ ድንቄዬሁ ጌትነት ትባላለች
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
አማራወች ነን ጎጠኝነት ይውደም አያስፈልግም እሽ
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 Ай бұрын
ብርቁ 😂😂😂😂 ሚጣዬ የኔ ቆጆ እድግ በይልኝ ማማዬ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@user-ii8cj9so4p
@user-ii8cj9so4p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samerah6427
@samerah6427 Ай бұрын
በስማም ቦታው ሲያም ደብረ ማርቆስየ❤
@asetermoges7815
@asetermoges7815 Ай бұрын
ልዩ ቦታው ማን ይባላል
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Ай бұрын
​@@asetermoges7815ጎጃም❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@3alemhh176
@3alemhh176 Ай бұрын
ማማዬ እመብረአን ታሳድግሸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@alainfef176
@alainfef176 Ай бұрын
❤❤❤እናትግን. ለምድነው. ሽምግልና. ብንሄድ. አያታዴ. እነመዋ. ጋር. ብናስታርቃቸው
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
አልተጣሉም ራስ መቻልያስፈልጋል
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Ай бұрын
ቢሆንም አንዳንደ ባሳደጋችሁት ቻናል በትዋናይ ቲቪ አብራችሁ ብናያችሁ ደስ ይለናል ❤
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Ай бұрын
እኔ ብርቁ ብቻ ነው የማስቀኝ😂😂😂
@Makkah_-od1ze
@Makkah_-od1ze Ай бұрын
ሠላም❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Ай бұрын
ወይኔ ባል እና ሚስቶች ከኃላ እና ከፊት ሲሄዱ ደስ ሲሉ ሴቷ ሲያምር የእግሯ አጣጣር እና የነጠላዋ ወልዱ ደግሞ ያለው ግርማ ሞገስ ውይ አማራነት ታድዬ ❤❤❤❤❤❤ስታምሩ እመቤቴን❤❤❤❤
@user-lz1ts1jo7x
@user-lz1ts1jo7x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lz1ts1jo7x
@user-lz1ts1jo7x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Ай бұрын
ኧረ በለው “ቀሚሱን እንደሆን አብረን ለብሰነዋል “ ብላው አረፈች የሚገርም እመነት ነው ለማረጋገጥ ቤተክርስትያን ይዛው ሄደች አንበሳ ሴት
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 Ай бұрын
ወይኔ ሰፈሬ ካሜራው ቢዞር የኛ ቤት❤❤❤ሀገሬ ናፈቅሽኝ 😢😢
@asetermoges7815
@asetermoges7815 Ай бұрын
በጣም የምወደው ሀገር ነው ግን እህት የት ነው ሀገሩ
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 Ай бұрын
debremarkos
@asetermoges7815
@asetermoges7815 Ай бұрын
አመሰግናለሁ እህት ሠላም እደሬልኝ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Ай бұрын
​@@asetermoges7815ጎጃም❤
@getnetzemo6094
@getnetzemo6094 Ай бұрын
​@@asetermoges7815ደብረ ማርቆስ
@user-lh3kn4te4l
@user-lh3kn4te4l Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ሀገሬ ይናፍቀኛል የቦታዉ ማማር😢😢😢😢😢😢
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my Ай бұрын
መግቢያው ላይ ቀየር አደርጉት ነጭ ቡቡኒ ቀይ በሬ ወይበግ ይደረግ ወይ ብርቁን አሳሳዩን አደራ ላሟ ራሷ
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Ай бұрын
ብርቁ ዜብራ መሰለ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@belaynehyirdawsty9965
@belaynehyirdawsty9965 Ай бұрын
ብርቁ ብራቮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@Muna336
@Muna336 Ай бұрын
ቀጣይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@Muna336
@Muna336 Ай бұрын
@@MaledaTube-fs9to እሽ በርቱልን💕💕💕💕💕💕
@NebaNeba-td1xq
@NebaNeba-td1xq Ай бұрын
❤❤❤
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw Ай бұрын
ብርቁቀሚሱን ለበሰዉ በሳቅ😂😂😂😂
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Ай бұрын
በርቱ የዛሬው ይለያል ሁላቹህም ትችላላቹህ❤🎉❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo Ай бұрын
Eshi
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Ай бұрын
Ayii biriku😂😂😂😂😂
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
የቀሚሥ ለባሹ ሚሥት ባልሽን ተከታተይ ለሊት ምን ሆኖ ነበር
@saidsd1013
@saidsd1013 Ай бұрын
😂😂😂
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 Ай бұрын
ወይኔብርቁ ሆድቆሰለ😂😂 ያተስ ከፋ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@zemenutarekeng2573
@zemenutarekeng2573 Ай бұрын
እንዳወቀ በሳቅ እያፈረሰኝ ነው😂
@user-eo1sm6oq7v
@user-eo1sm6oq7v Ай бұрын
Edet nw emtamrut ❤❤❤❤ 😂😂😂
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Ай бұрын
ውይ ጢስ ሲጤስ ማይት ናፍቆኝ ነበር 😢😢😢
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
5000 ሰው ምናለ ላይክ ብታደርጉ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Ай бұрын
❤❤❤❤🎉❤🎉❤
@zedtube-xe6zh
@zedtube-xe6zh Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HEYATN-hs7cu
@HEYATN-hs7cu Ай бұрын
የዛሬው ይለያል ብርቁየ አተከለለህ እማየው አይመስለኝም😅😅😅
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@HEYATN-hs7cu
@HEYATN-hs7cu Ай бұрын
@@MaledaTube-fs9to ok Ok
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr Ай бұрын
ጀረኪና የእኛ ባህል አይደለም ማድጋ ወይንም ከሸክላ የተሰራው ነው ውሀ መቅጃችን።
@fasikadamtie573
@fasikadamtie573 Ай бұрын
er weyna berku besak atgdelign weyna ke ante gar nebr mesrat
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን እባካችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልን ።
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 Ай бұрын
እብድ እብድ ጨዋታ አበዛችሁ
@mamimami1739
@mamimami1739 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 Ай бұрын
እብድ እብድ ጨዋታ አበዛችሁ
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 Ай бұрын
እብድ እብድ ጨዋታ አበዛችሁ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Ай бұрын
እብድ እብድ አመለካከት ተመለከታችሁ የሰላም አይናችሁን ክፈቱ
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 28 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
پیشگویی دقیق ماه نو✨️🌚
15:54
Bahar.tarott
Рет қаралды 1,9 М.
ሰሩልን  ምርጥ አዲስ የገጠር የገጠር  ድራማ (Serulin New Ethiopian Dirama ) 2024
30:05
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 50 М.
"አዲስ አምሯት" ምርጥ የገጠር ድራማ(Addis Amruat New Ethiopian Dirama) 2023
19:37
ሳፕስክራይፕ ላገበርና  ዘና ፈታ
4:06
Sbetna tube ( ስበትና)
Рет қаралды 255
ልድፋዉ አዲስ ምርጥ ሊታይ የሚገባ የገጠር ድራማ(Lidfaw New,Ethiopian Dirama) 2024
54:46
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 75 М.
የሽፈራው ጉድ - አዲስ አስቂኝ ድራማ
18:13
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 39 М.
#ቅን_ልቦች #እናት አዲስ ሊያዩትየሚገባ ድንቅ ቪዲዮ
37:49
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Рет қаралды 14 М.
ድቁላት አዲስ የገጠር ድራማ ( Dikulat New Ethiopian Dirama ) 2024
37:15
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 77 М.
AAAAH
0:10
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 18 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 19 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 22 МЛН