#ተስማማኝ_ቀሚስሽ

  Рет қаралды 16,700

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Ай бұрын

#ውድ ተመልካቾቻችን ስለምትከታተሉን ከልብ እያመሠገንን ላይክ ለተመልካች እንዲደርስልን ሼር እና ሠብስክራይብ እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን

Пікірлер: 79
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
ክብራን ተመልካቾቻችን ሁሌም በምንለቀው ቪዲዮ አይታችሁ ስትጨርሱ አስተያየታችሁ ለኛ ስለሚጠቅመን ኮመንት እንድትሠጡን እንጠይቃለን
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
እሽ እናደርጋለን ግን አትሠሙንምጂ ክከነ አበጀሽ ጋርም ስሩ ጨርሱት የነብርቁን 😢
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Ай бұрын
እሽ
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
ተዉጂ ጉና 😂 ​@@user-eu9ib2gv9r
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
😳​@@user-eu9ib2gv9r
@user-sol321
@user-sol321 Ай бұрын
ከልጆች ጋ ስለምናይ ለልጆች የማይመጥን ነገር አታብዙበት ። በተረፈ ምርጥ ናችሁ ቀጥሉበት
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
ተመልካቾቻችን ተጋበዙልን
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi Ай бұрын
፰ ነኝ ላይክ በሉኝ አማራዎች🤩🤩🤩😍🥰🥰💚💛❤🤩🤩🤩👆
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki Ай бұрын
ብርቁ በሳቅ ገደልይ 😅😅 አሪፍ ነው ቀጣይ አገራችን ሰላም ያርግልን💚❤💛
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
እርዛሬ ወዴት ሄጄ ልሳቅ እኛቤት ስይጣንመቱዋል እያለ የገባበት ቦታ እየጠቆመ እር 😂😂😂😂ብርቁዬ ትችላለህ ያንስብሃል ሁሉም ንገርህ እኔጃ በጣም በጣም ንው ከአንጀቴ የሚያስቀኝ እሁሁ😂😂
@kidist56
@kidist56 Ай бұрын
ከነአበጀሽ ጋር እንደመጀመሪያው ብትሰሩ ሀሪፍ ነበር።
@eshetalemu3498
@eshetalemu3498 Ай бұрын
ታዴን እና አበጀሽን ብታካትቷቸው አሪፍ ነው ። የገጠር ባህሉን ሲስሩ የማያምርባቸውን አሶጧቸው
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k Ай бұрын
ኧሯ ብርቁ.ዊሽማችን የም መስል ሰጠን አላልክም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@son-no4pt
@son-no4pt Ай бұрын
ታዴ እና ብርቁ አብረው ቢሰሩ የሌለ ጥምረት ብርቁ ትችላለህ አቦ ይመችህ 🎉🎉🎉
@Concordtv123
@Concordtv123 Ай бұрын
እሺ እናደርጋለን ነገር ግን ሁሌም ለኛ ስታደርሱን ላይክ ሼር ማድረግ እንረሳለን ተመልካቾች እባካችሁ ቪዲዮውን ላይክ አድርጋችሁ ጀምሩ
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂 አይይይ ብረቁ
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Ай бұрын
አይ ሁሉም በየፊናው ሆኖ ቀረ የናተ ነገር በጣም ደብሯል😭
@samerah6427
@samerah6427 Ай бұрын
የሳቄ ምንጮች ❤❤
@yonaschekol-ln3tn
@yonaschekol-ln3tn Ай бұрын
Wowww nertu Maledawoch Arif Sera New
@Muna336
@Muna336 Ай бұрын
ዋውውው ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ የኛ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf Ай бұрын
መቸም ወድጃችሁ አልጠግብም ብዙ ድራማኮ አይቻለሁ እንደናንተ ግን ስሜቴን የገዛው የለም !!! ውድ የወንዜ ልጆች!!! እኔ ውጭ በስደት ዓለም ሆኝ እናንተን ስመለከት ደግሞ ትዝታው አደከመኝ ።ብቻ አደራ እንዳናጣችሁ።ደግሞ የሁላችሁን ሂወት ታሪክ አጫውቱን ።ኢንተርቢው ተደረጉ ።
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
ቦታዉ ሲያምር
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Ай бұрын
በረቱ በመቀጠል የአያ ታዴ ልጂ አድጋለች መልሰ ብሰጡን ለተመልካች ክብረ ሰትሎ❤❤❤❤❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የምወዳችሁ ነገርስ ያገሩ ውበት ደስ ሲል አረጓደ ቦታ እወዳለሁ ብርቁና ጨረቃ ውሰዱኝማ እናተጋ ስደት ምርርርርርርር ብሎኛል😢😢😢
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw Ай бұрын
ገመረኝ አለ ብርቁ😂😂😂😂😂😂
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w Ай бұрын
በርቱ አሪፍነው❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ደምሬኝ በቅንነት❤
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
መጀመሪነኝዛሬ,እንኳንደናመጣቸሁወዴቺ❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to Ай бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁን
@HHg-rq3vg
@HHg-rq3vg Ай бұрын
መገን ብርቁ😂😂😂😂😂
@AminatMoges
@AminatMoges Ай бұрын
የጨረቃ ልጂ ስታምር አያታዴ እንደለፍህም አልቀረህ😂😂😂😂
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 Ай бұрын
❤❤❤ውድድድ
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g Ай бұрын
ወይብርቁ😂😂😂❤❤❤
@rashidkhoori
@rashidkhoori Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔበረቱ
@TsinaGetnet
@TsinaGetnet Ай бұрын
Begugut nw emntebkachihu tolo tolo nulen❤❤❤❤❤❤❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Ай бұрын
❤❤❤❤ብርቁ ❤❤❤❤❤❤😂😂
@tube6497
@tube6497 Ай бұрын
❤❤😂😂😊
@ethiotach3460
@ethiotach3460 Ай бұрын
በርቱ❤❤
@user-bu1po2xx3o
@user-bu1po2xx3o Ай бұрын
አይ ብርቁዬ እዴት እደምወድህ እኮ ብታቅ የምር ትሰራዋለህ እኮ የሳቄምጭ አተካለህ በሩጫነዉ ሰደፍ የማየት የምሮጠዉ ግን እመዋን እደድሮዉ ሁላችሁም አብራችሁ ሰሩ በፈጣሪ ❤❤❤😅😅😅😅
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Ай бұрын
አያ ታዴ ብርቁ ይች የወለደቸዋ እመዋ ሁነው ሁሌም ቢሰሩ ፕፕፕፕ አደኛ እኛም ደስ እያለን ነበር የምናይ ምን ዋጋ አለው ግን በሰላማቹህ ነው የመዋ ወድምስ ያ ቆፍጣናው ሰውየስ የት ገቡ
@user-nm6wm9gq9h
@user-nm6wm9gq9h Ай бұрын
❤😂❤❤❤❤😂😂😂❤❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Ай бұрын
በርቱ በጣም አስተማሪ ነው❤🎉❤❤❤❤🎉❤🎉
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
እኔልጂቱ,እንዳተቀር,ህፃኗ,ትቻትየመጣሁትን,ህፃን,ታስታውሰኝአለቺ,ማርያም,ታስድጋት,ውዴዴዴዴዴ❤❤❤❤❤❤
@Muna336
@Muna336 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yk1bq3oq5i
@user-yk1bq3oq5i Ай бұрын
በርቱ አረፋ ነዉ❤❤❤
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
ተከታታይ ስሰሩ ከፍል ስጡት 1 አንድ 2 ሁለት እያላቹህ. በተረፈ በረቱ
@user-zp9ju3nk7s
@user-zp9ju3nk7s Ай бұрын
ጎበዞች ናችሁ በርቱ
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
😁😁😁
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
በርቱልን ውዶችየ❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
እር ብርቁ ሽንቴን አስለቀቀኝ እውንት ንው የምለው እንባዬ ጠብ ንው ያለው ውሸማችንን መስሎ ብርቄ አለኝ እንደገና ደሞ ስይጣን ንው ብሎ ድንጋይ መወርወሩ😂😂😂😂😂😂😂😂
@YalewSisay-vp3tu
@YalewSisay-vp3tu Ай бұрын
ዋው ምርጥ ነበር
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Ай бұрын
Ayii biriku desi iko newu mitilewu jili sitoni😂😂😂
@YASHIPqlk
@YASHIPqlk Ай бұрын
Azemneteggmna yemasele hhulaye shebweera ale🤣🤣🤣😭🤣🤣🤣
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Ай бұрын
እረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
@AyehuDamtew-zu3fe
@AyehuDamtew-zu3fe Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sarasesaye
@sarasesaye Ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤❤😂😂😂
@SmilingKoi-bb1sz
@SmilingKoi-bb1sz Ай бұрын
❤❤❤❤😂❤😂❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YalewSisay-vp3tu
@YalewSisay-vp3tu Ай бұрын
ምርጦቼ እመት ጥሩዓለም ቀሽት ናት እኳ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o Ай бұрын
ብርቁዋ😂😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Ай бұрын
አረ ቀጣይ በሞቴ😂😂😂😂
@user-oe4kf3ul5d
@user-oe4kf3ul5d Ай бұрын
❤😂❤😂😂❤😂❤😂
@user-sv6db3ru3m
@user-sv6db3ru3m Ай бұрын
አስተያዬት የምትሰሙ ከሆነ አብራችሁ እንደ በፌቱ ስሩ ከነታደሰ ጋር አመሰግናለሁ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Ай бұрын
😘🤣
@YASHIPqlk
@YASHIPqlk Ай бұрын
Koye enateywa eyatekukuwaleche lejetuwa tesekayeye eda🤣🤣🤣🤣🤣
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Ай бұрын
በቃ ብርቁ እንደዚህ ነው መስራት ያለብህ ይህን ቻናል አንተን ለማየት እመጣለሁ አበጀሽ አያ ቴዴ ቢኖሩ ደግሞ በለወበለው
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m Ай бұрын
Emigerm new wyi brku
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 Ай бұрын
የአብዋ ልጅ አደገች አያ አዴ ጋ ውሰጃት ልጁን ይያት ለምን ተለያያችሁ አረ ጨርሱን ያቆማቹትን ከነ አበጀሽ አያ ጥልዬ ጋር
@Muna336
@Muna336 Ай бұрын
ቀጣይይ please
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
ልጅሽን የምታዝላት ልጅ ታሳዝነኛለች😢 እስቲ ዳሪያት ለጥሩ ባላባት
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
የሰውልጅ መልሺ
@KENZI___2
@KENZI___2 Ай бұрын
እታለም አጀቡሽ ግን ረጋ በይ የገጠር ሰው ምሰይ
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 Ай бұрын
የምታቀርቡት ጡሮ ሁኖ ነገር ግን ነጭ ልብስ ክብር አለው እማድቤት እየለበሳችሁ አትግቡ
@user-sp5dq8gx7l
@user-sp5dq8gx7l Ай бұрын
አበጀሽ አና አያ ታዴ የለሉበት አያምረም እምጡልን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
በቃ ተለያይተው ንው የሚስሩት አውቀናል ስለዚህ እባካችሁ እናሳድጋቸው ስፕስክራይፕ ሼር እናርጋቸው ቆዬ ይህው ባይቻል ንው ለብቻቸው ቻናል ከፍተው የሚስሩት ያሉበትም ቦታ ይለያያል👍🙂
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
አይለያዩም ዉሸታም​@@chuchumike3286
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x Ай бұрын
የማርያም ብቅል እየፈጨው ነው 🥹😢❤
@MeseretShiferaw-kk5wr
@MeseretShiferaw-kk5wr Ай бұрын
K😅
@MeseretShiferaw-kk5wr
@MeseretShiferaw-kk5wr Ай бұрын
Ça te te te tjpp
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 18 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 46 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
ያላንተም አይሆን አዲስ የገጠር ድራማ ( Yalantem Ayhone) New Ethiopian Dirama 2024
32:46
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 56 М.
አናዳጅ ነደደ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Anadage Nedede New Ethiopian Dirama) 2024
30:43
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 57 М.
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 33 М.
ገጥመን መስሎኝ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Getimen Mesilogn New Ethiopian Dirama) 2024
40:01
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 28 М.
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 16 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
Девушка великан ходит по городу #фильм #кино
0:48