ካንሰርን በፈገግታ አመለጥኩት። ባለ ታሪክ ሜሮን ፈቃዱ።ክፍል 1....

  Рет қаралды 39,321

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

8 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
እግር መቆረጥ ህልሜ አልነበረም።

Пікірлер: 88
@afiyatube_
@afiyatube_ 8 ай бұрын
ብዙ ጣፋጭ ነገር አለ ግን እመኑኝ እንደጤና ጣፋጭ ነገር የለም ጤና ያላችሁ ፈጣሪያችሁን አመስግኑ በሆነ ባልሆነዉ አታማሩ ጤና ሲኖር ነዉ መብላትም ማጌጥም መስራትም የሚቻለዉ
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg 8 ай бұрын
“በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።” - ሮሜ 8፥37
@merlu1997
@merlu1997 8 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ደሞ ፈገግታዋ❤❤ ገኒ የሁሉም እናት ትህትናሽን ስወድልሽ❤❤
@hareggebre
@hareggebre 8 ай бұрын
ሜሪዬ ቆንጆ የሰፈሬ ልጅ ጀግና እኮ ነሽ ለብዙዎች ጥንካሬ ነሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ🙏💯❤️
@gafat
@gafat 8 ай бұрын
ሜሪ ጀግኒት የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ ስታወሪ ውለሽ ብታድሪ አትጠገቢም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ❤❤❤
@seada.tube.
@seada.tube. 8 ай бұрын
ፈጣሪ ለባሮቹ ከሰጣቸው ስጦታወች ውስጥ የመጀመሪያው ጤና ነው አላህ ጤና ይስጠን
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 8 ай бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 8 ай бұрын
ጥንካሬን የስጠሽን አምላክ አመስግነዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን. .
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 8 ай бұрын
ኧረ ሙሉ ጤና ያላችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ ቀልድ ይመስላል🙏🙏
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 8 ай бұрын
አሜን.አሜን🙏🙏🙏
@mmn6040
@mmn6040 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ😓
@tirsitabebe5718
@tirsitabebe5718 8 ай бұрын
Music is too much
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@afiyatube_
@afiyatube_ 8 ай бұрын
ትክክል ሲደስብን ነዉ የሚገባን
@moneali7435
@moneali7435 8 ай бұрын
እግዛብሔር እንኳን ማረሽ አሁንም ጨርሶ ይማርሽ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 8 ай бұрын
እኔም ወንድሜ ከተቆረጠ 15 ቀኑ ነው ይቆ ረጥ ተብሎ ሲወሰን በጣም አለቀስን እሱም በስኳር ምክንያት የመጣበት ነው 8ወር እየተፋቀ አጥንቱ ሲጠቁር ቁስሉ ይሸትና ይጠቁር ነበር ሲፍቁት በእንቅልፍ ኪኒን መተኛት አቅቶት ሲሰቃይ እንቅልፍ ልተኛ ስቃዩና ህመሙን ከኔ ላይ አንሱልኝ አላቸው ይኸው አሁን የሰላም እንቅልፍ ይተኛል ስቃዩ ቆሟል ምግብ ይበላል እህቴ አንቺ በክርስቶስ ሰላም ተሞልተሻል ጌታ ይባረክ
@fayroz7658
@fayroz7658 7 ай бұрын
😢😢
@user-Eden819
@user-Eden819 8 ай бұрын
የኔ እናት ስታወሪው ቀላል ይመስላል ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ብቻ እግዚያብሄር ይመስገን
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 8 ай бұрын
የሰጠንብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@maregemengistu2954
@maregemengistu2954 8 ай бұрын
ገንዬ የኔ ምርጥ እናት የዚች ጀግናት ክፍል ሁለት ታሪክ ይፍጠን አፌን ከፍቼ ነው የሰማሀት
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ባለፈው በሌላ ምድያ አይቼሽ በጣም በአቋም ደስ ብሎኝ ነበር በድጋሜ ስለአዬውሽ ደስ ብሎኘል ፈጣሪ ይበርክሽ ከአውን በኋለ ችግር ሰይሆን ጌታን ማመስገን ብቻ ነው የኔ ቆንጆ ገንዬ ምን ብዬ ልናገር ለአንች ያለኝ ፍቅር ልዩ ነው ተባረክ
@user-sz8di2nz3b
@user-sz8di2nz3b 8 ай бұрын
Betam bertu nech egziabeher yemesgen amen 🙏 🙌
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 8 ай бұрын
ያረቢለከልሀምድ ለሠጠከኝነገርሙሉ ጀግናነሽ አላህሂዲያይሥጣችሁ
@fayroz7658
@fayroz7658 7 ай бұрын
አዎ እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ የፔንጤ መዝሙር አቃለው ከዛ ውስጥ አውታሩን መስፍን ጉቱን በጣም እወዳቸዋለው
@crpanafricachrstian3385
@crpanafricachrstian3385 8 ай бұрын
Wawee She is strong Meron Bravo. You are Gegineete....
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 8 ай бұрын
God is great ur so breve god bless 😊you geni tabareki Mery u give us to look back to our self bec we never thank to our lord
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ያለውን ሰሪ ነውና አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ ፍልቅልቅ
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d 8 ай бұрын
ቆንጆ,ጠንካራ,ዘናጭ!!!
@estegenetguzaw2994
@estegenetguzaw2994 8 ай бұрын
you are the best mother god bless you .
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 8 ай бұрын
Jegena nashe mashallah allhamdulillah ewdeshalwe
@fifiyeliana7564
@fifiyeliana7564 8 ай бұрын
Amazing story yene konjo
@lemlemteklay333
@lemlemteklay333 8 ай бұрын
Yene konjo
@yeabsisamuel4356
@yeabsisamuel4356 8 ай бұрын
she is strong!!!!........ can't wait for part 2
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 8 ай бұрын
ምረጥ ሰወነሽ እግ/ር ላንቺያለውን ቆንጆውን ያመጣልሻአል
@lovepower1440
@lovepower1440 8 ай бұрын
Weyenee endet des yelal sakish ❤ egezehaber kiberun yiwesed.
@lulyatsegabu2552
@lulyatsegabu2552 8 ай бұрын
Yeni jigna God always with you 🙏
@funnyday240yididiya5
@funnyday240yididiya5 5 ай бұрын
ጀግና ጀግና ነሽ ዳግም አትዘኝ
@BetelhemFekadu-in5wc
@BetelhemFekadu-in5wc 8 ай бұрын
Geniye part 2 please😢😢
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
@SeniTade-tk7nj
@SeniTade-tk7nj 8 ай бұрын
ተመሥገንልኝ የድንግል ማርያም ልጅ
@estifanoszerihun4377
@estifanoszerihun4377 8 ай бұрын
Enem 2001 lay tikur Anbesa sikoret, betam tesekayche neber. Him emu menorin yastela neber, sikayu kebad new. Zarem yamegnal
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 8 ай бұрын
Ana gare kareba ayehate betam tanekara nate alhaa yehamrelse❤
@hiwottemtime7188
@hiwottemtime7188 8 ай бұрын
Am first to comment meriye❤ geniye❤
@azebta5238
@azebta5238 8 ай бұрын
ሜሪዬ እንደምን ዋልሽ? እኔም ግራ እግሬ ተቆርጧል። ከሆነ ብኃላ ማዘንና ማልቀስ ዋጋ እንደሌለው ማወቅ አዋቂነት ነው እና በርቺ ብአካል ብንገናኝ ደስ ባለኝ።
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 8 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 8 ай бұрын
በጣም የምወዳት ጠንካራ ሴት
@MunaMohammad-vf3dk
@MunaMohammad-vf3dk 8 ай бұрын
ወገኖቼ በዱዓ(በፀሎት) አስቡኝ ልጄን የአይን ካንሰር ታማሚ ነበር አንድ አይኑም አውጥተውቶዋል 4ተኛ ዙር ኬሞ ወስዶ 2ዙር ቀርቶታል የኔ ውድ ልጅ ገና የ4 አመት ልጅ ነው🥹 እና የኔ ውድ ምንም እንዳይሆንብኝ በሰውነቱ ጠፍቷል የሚባል ወሬ ያሰማኝ🤲
@hasethussain6002
@hasethussain6002 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@fireeyfir4076
@fireeyfir4076 8 ай бұрын
የኔ እናት ገበዝ🥰🙏❤
@user-mh6yd4yj5u
@user-mh6yd4yj5u 7 ай бұрын
በስመአብ ወልደ መንፈስ ቅዱስ (ገነት ንጋቱ ) ወደጀዋለው
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
ግኒ አረየጀመርሽው ስራ በሽታላይ እንዳይጥልሽ የብዙዋችንን ጭንቀት እያዳመጥሽ እንዴት ትኖሪያለሽ እራስሽን አስቀድሚ ዋዋዋ
@user-xj4wo3mj4m
@user-xj4wo3mj4m 8 ай бұрын
Baxam gobazi nesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@smms6004
@smms6004 8 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ብርቱ ሴት❤❤❤❤
@user-bx2hu5zv7k
@user-bx2hu5zv7k Ай бұрын
Merye yene jegna akibarish negn betam naw yemiwedish ❤❤❤❤
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 8 ай бұрын
Really blessed
@muntbaba1713
@muntbaba1713 5 ай бұрын
I never seen strong lady like meron may Allah bless you my sister.she is inspiring please anyone who know her TikTok address
@zeritufetene
@zeritufetene 8 ай бұрын
Egeziabeher ymesgen kesetu gedel edemawetan
@user-by6ze1jq6e
@user-by6ze1jq6e 8 ай бұрын
ብርቱ ሴት ነሽ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 8 ай бұрын
Konjo brave
@gemilediris5220
@gemilediris5220 8 ай бұрын
ጎጉቻለሁ.ይህ.ፈገግታ
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyobtade2146
@eyobtade2146 8 ай бұрын
እግዜአብሄር
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 8 ай бұрын
ገኒ ቆንጆፕሮግራም
@FunnyDragon-uh2st
@FunnyDragon-uh2st 4 ай бұрын
ዋው አቤት ኮፊደስ❤❤❤
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 8 ай бұрын
ERE AYSMAMEE
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 8 ай бұрын
Please geny aysmame
@fantu1202
@fantu1202 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤yen konjoo
@rahelgetachew79
@rahelgetachew79 7 ай бұрын
ገኒ ሙዚቃው በጣም ይረብሻል
@user-iv2mu6ut7f
@user-iv2mu6ut7f 8 ай бұрын
ere mndnew dimts yelewum eko
@NitsuhMakonen-mf3es
@NitsuhMakonen-mf3es 8 ай бұрын
❤❤❤
@samichotv
@samichotv 8 ай бұрын
fitare kanchga yewun awunm yena ete
@biruktawitdagnachew668
@biruktawitdagnachew668 7 ай бұрын
እንዴ ቆይ ሀና ለይ ቀርባ በህክምና ስህተት ቆረጡኝብላ አልነበር
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 8 ай бұрын
የእደገና አምላክ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 8 ай бұрын
ለምንድ ነዉ ሌላ ቦታ ኢንተርቪ የተደረገዉን ሰዉ የምትደጋግሙት View ይቀንስብሽል። ተመልካችም ይሰለቻል።
@solomonalemualemu3762
@solomonalemualemu3762 8 ай бұрын
Genibetamiwedishalu
@sortinaser7746
@sortinaser7746 8 ай бұрын
❤❤Yene konjo❤❤❤
@user-rl4nv3jg9p
@user-rl4nv3jg9p 8 ай бұрын
ገኒዬ እኔ እህቴን እጇን ተቆርጧልና ግን እጇን በፍፁም አታሳይም ትሳቀቃለች የትንሽ የገጠር ከተማውስጥ ነው ያለችው በምን አይነት መልኩ የምክር አገልግሎት መስጠት ትችያለሽ
@user-pu8pp1zw4b
@user-pu8pp1zw4b 6 ай бұрын
😢
@YaredUae
@YaredUae 8 ай бұрын
ድምፅ የለውም
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s Ай бұрын
ישועה הוא המשיח אמן 💪💪💪💪
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e 8 ай бұрын
ፈጠሪ የተመሰገነ ይሁን
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 8 ай бұрын
እኔምለው ግን አርቲሥቶች ሀብታም ነበር የምትመስሉኝ እዴት አልያሙህዲን ሊያሳክምሺ ቻለ ሥት ዲሀእያለ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂አቤት.ወሬ.መጀመሪያ.ስለራስሽ አስቢ
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 8 ай бұрын
@@amalnohaleb1405 ማለት የምን ሥራ
@user-rl4nv3jg9p
@user-rl4nv3jg9p 8 ай бұрын
ገኒዬ እኔ እህቴን እጇን ተቆርጧልና ግን እጇን በፍፁም አታሳይም ትሳቀቃለች የትንሽ የገጠር ከተማውስጥ ነው ያለችው በምን አይነት መልኩ የምክር አገልግሎት መስጠት ትችያለሽ
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 8 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 22 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
ሴቶችን በጣም ነዉ የምጠላዉ::ባለ ታሪክ ሜሮን አብርሀም...
37:53
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 50 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 8 МЛН