አያቴ ተደፍሬ ዝም በይ አለችኝ:: በ13 አመቴ አካል ጉዳተኛ ደፈረኝ:: ባለ ታሪክ ፋሲካ በቀለ ...ክፍል 1...

  Рет қаралды 58,985

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

5 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
• በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የህፃን... የዘማሪት ፍቅርተ "የምህረት ልጅ"የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 96
@Gebreshewaye
@Gebreshewaye 5 ай бұрын
ፈገግታሽ ደስታሽ ምንም ያልተፈጠረ ነው የሚመስለው ጀግና ነሽ ዘመንሽ ሁሉ በደስታ የተመላ ይሁን
@ShewaMngesha
@ShewaMngesha 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪበመሆኑ ሴት እህቶቻችንን ከችግር ለማውጣት ያለሽን ቆራጥነት በጣም አድንቄሻልሁ በርች እሽ፡፡
@GdN-pv9zu
@GdN-pv9zu 5 ай бұрын
ልክ እደኔ እናት ምንም አይመስላትምነበር ቢያመኝ ቢደክመኝ እስኪ ልጀ ምን ሁነሽነው ምን ትፈልጊያለሽ ከአፍዋ ወቶ አያውቅም የማስታውሰውምየለኝ በጥቅሉ የናት ፍቅር የለኝም😢 ግን እቤትስላለችብቻ ደስተኛነኝ በ15አመቴ ነው ከቤት የወጣሁት አሁን 25አመቴ አንዲምቀን ነይ አትለኝም ስሪ አይዞሽ እዚህም ብመጭ ችግርነው ትለኛለች😢ግን ፈጣሪየን የማመሰግነው እደእናት የሚሰፈሰፍ እደአባት የሚመክር አባት አለኝ ሁሌ ስልክ ደውዬ እሱን ካላገኘው ደስታ አይሰጠኝም አባቴለኔ በቃሁልነገሬነው።አላህ እረጂም እዲሜ እዲሰጥልኝ ዱአ አርጉልኝ❤😢
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
የኔዉድ እኔም ላባቴ ለየትያለፈቅረአለኝ እናትናአባቴበልጅነቴ ተለያይተዉአባቴአሳደገኝ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
😢😢😢
@user-gr9ex4ro1m
@user-gr9ex4ro1m 4 ай бұрын
እስኪ አትፍረጂባት የኔዉድ አዳደየም እኮ ተፈጥሮ አስቸጋሪ ነዉ ማለቴ እናትሽ. ዝምተኛ ሁና ይሆናል ግን ልበ ለልጆቾ አዛኝ ነዉ በጥላቻ አትይዉ እናት ናት እና 😢😢
@user-bg8gh5pl5v
@user-bg8gh5pl5v 4 ай бұрын
እናትምን ጊዜም እናት ናተ እህቴ በችጊር ጊዜ ልሄን ይችላላ
@zehraissa5162
@zehraissa5162 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 5 ай бұрын
ያቺ ኣደገኛ እድሜ እስክታልፍ ለቤተሰብ ተላቅ ተጽእኖ ናት
@stgeorge7371
@stgeorge7371 5 ай бұрын
የሴት ልጅ ፈተና ግን ብዛቱ
@fatomaahmed4435
@fatomaahmed4435 5 ай бұрын
የእውነት አካል ጉዳተኞች ከያዙ አይለቁም በጣም ሀይለኞች ናቸው
@TheSkyman55
@TheSkyman55 4 ай бұрын
Awoo liknesh hayilegnanachow
@tege6254
@tege6254 Ай бұрын
😂😂😂
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 4 ай бұрын
አካል ጉዳተኞች ፈጣሪም ክፋታቸዉን አይቶ ይመስለኛል እንደዚህ ያረጋቸዉ።
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 5 ай бұрын
ከላያቸዉ ላይ ያለዉ ሰይጣን ነዉ የኔናት እግዜአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 5 ай бұрын
በጣም ጠንካራ እና ግልፅ ነሽ ብዙዎች ያለፈ ታሪካቸውንሲናገሩ ያለቅሳሉ በርግጥ ውስጣቸው ተጎድቶ ነው ጥሩ ሰው ስለገጠመሽ ቶሎ ሁሉንም ልትረሽ ችለሻል በርቺ ሁሌም ፈገግታሽነ ቀጥይ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ውዷ ያሀገሬ ልጅ❤
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
በነገራችን ላይ ከዚህ ንግግር ትልቅ የሕግ ምርምር ማድረግ ይቻላል። ጥሩ ምሣሌ ነው ያወራችው
@user-fl9tt5uy4f
@user-fl9tt5uy4f 5 ай бұрын
ምታወሪዉ ወሬ ሲጥም በመደፈርሽ በጣም አዝናለሁ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 ай бұрын
ገኒዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤በጣም ያመዝናል 😢😢😢😢😢
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 5 ай бұрын
የምትይው ሁሉ ትልቅ ስህተት ነው ይህ ልጅ የስንት የሴት ልጅ ሕይወት እንደሚያበላሽ እይ በሽታው ሆነ አልሆነ ልጅ ትልቅ ወንጀል እየሰራ ዝምታም ፈጥሮ ለሌላው ብዙ ደካማ እህቶች ውድቀት ነው ማሳሰር ነበረብሽ ለአንቺም። ይህ ገጠር ብዙ ግዜ ቢፈጠርም ልጅ ትልቅ ወንጀል እየሰራ ይኖራል ማለት ነው
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 5 ай бұрын
ያገሬልጅ
@jemo5716
@jemo5716 5 ай бұрын
ሥርቆት ሡሥ ይዞሻል ማለት ነዉ። እናትሽንም ይቅር በይ።።።ከይቅርታ ጋር በድጋሚ መሥረቅ ከጀመርሽ ሡሥ ነዉ የሚበጀዉ እናትሽን የ ይቅር በይ።።።።እናትሽን ይቅር ካልሽ ብዙ ነዉ በረከቱቱቱቱ
@rozaqatar1653
@rozaqatar1653 5 ай бұрын
Zare. Bexame. Amerobeshali. Yemire. Gane
@kebromgoytom7356
@kebromgoytom7356 5 ай бұрын
ገነት ንጋቱ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሽ
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 5 ай бұрын
የት ነው ያለች
@sabatelwede5087
@sabatelwede5087 5 ай бұрын
Zm blessé smyat ende mesy
@user-rl4nv3jg9p
@user-rl4nv3jg9p 5 ай бұрын
የኔን ታሪክ ደገመችው
@SamriSamrita
@SamriSamrita Ай бұрын
3:35 Aeyizoshe
@user-jr9mm3ny7v
@user-jr9mm3ny7v 23 күн бұрын
Sijemer anchis yedessie legi ayideleshim endezihm ayinet ayat yelem
@azebteshome750
@azebteshome750 5 ай бұрын
እህቴ:የመምህር::ልጅ:ነኝ:አንድም:ቀን:መድሎ:ተደርጎልኝ:አያውቅም:በስራዬ:እና::በልፋቴ::ነበር:እዚህ:የደረስኩት:እንደውም:የመምህር:ልጅ::ብዙ:ጫናና:መደብደብ:ይበዛበታል:በሰነፍ:ተማሪዎች:ማርክ:ጨምሪልኝ:እየተባለ:ስለዚህ:ሁሉንም:መምህሮች:አንድ:ላይ:አትደምሪ:የንፁሐን:መምህሮችን:ስም:አታጥፊ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
ትክክል ያው የተማሪ ሀሜት አለአደል እንደዛ ነው እንጂ የተማርኩትም እመምህር ቤት ተቀጥሬ እየሠራሁ ነበር እና ምልልሽ ፈልጌ ነው ጎብዝ ተማሪ ነበርኩ ግን ከሥራ ጫና ብዛት ትምህርቴ ሢቀንሥ የምሰራባትን መምህር ትምርት ቤት ከምትገመገሚ ያንቺን ሣብጀክት ጨምሪላት ሥትባል በፍፁም አላደርገውም አለች እኔም አልፈልግም ነበር ከሥራው ሁሉ ከሙሥና ፅድት ያለ ከላብሽ በታች እምትከፈይበት ሥራ ማለት መምህርነት ነው የተከበረ ሙያ ነው እሷንም አመሠግናታለሁ መክራኝ ቀጣይ እንዳሥተካክል የጥናት ስአት እደምሰጠይ ያልሰራሁት እደማይጠቅመኝ መከረችኝ አልሀምዱሊላሂ በራሤ ጠንካራ እንዲሆን እንደውም ሠበብ ሆናኛለች
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 4 ай бұрын
የተወሰኑት አሉ የማዳላ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
ገነት አለበበስ❤
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 5 ай бұрын
ገነት ባለገመናዎችን ሙሉ ምስል አታሳይ። ቢፈቅዱልሽም ትክክል አደለም። ፈረንካ ብቻ አደለም ማሰብ ያለብሽ። የሚደርስባቸውን ጫና ማስወገድ የሚቻለው ምስል ባለማሳየት ነው።
@SistNat
@SistNat 5 ай бұрын
እውነት ነው ነገ ምን
@yeshewasemeru3041
@yeshewasemeru3041 5 ай бұрын
What is the whole purpose of this channel?
@zadamariam7676
@zadamariam7676 2 ай бұрын
Faje jama degolo newu ketemachewu desse ruke newu
@woyintube617
@woyintube617 5 ай бұрын
ሰላም ገንዬ እንኳን ደህና መጣሽ አንዳኛ ነኝ❤❤❤❤ዉዶቼ እስክ ቤተሳብ ሁኑኝ እነ ዳሥ አሰኙኝ ያሰዉ ደስታ ያምያስደስታችዉ በ መርያም😢❤❤
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 5 ай бұрын
አፋቅራሂደች ብር ሰረቀች. እያሉ ቡናመጠጫ ሁነሽነበር አይዝሽ. የኔውድ የኔቀበጥ እኔ አውቅሻለሁ
@tube5188
@tube5188 5 ай бұрын
አለሁልሽ ደምሪኝ እመልሳለሁ
@tube5188
@tube5188 5 ай бұрын
ደምሪኝ እመልሳለሁ
@woyintube617
@woyintube617 5 ай бұрын
​@@tube5188Wude demreshalew eko beft beteseb nen
@user-je3dv5jr5j
@user-je3dv5jr5j 5 ай бұрын
ገኒ እኔ ስደት ነኝ አገር ስገባ ከአንች ጋር የልቤን እውነት ማውራት እፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ውድድነው የማደርግሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
@merrywubshet3126
@merrywubshet3126 Ай бұрын
Geni ene Eko siwedish
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 5 ай бұрын
እንደነሽ ፋሲካ
@AyshsaMuhammed
@AyshsaMuhammed 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
እኔም ታናሽትመታኝነበረ
@redwave4776
@redwave4776 5 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 5 ай бұрын
አድገሻልማሽአላህ
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 5 ай бұрын
ታቂያታለሽ እንዴ😂
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 5 ай бұрын
@@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 አወ
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 5 ай бұрын
@@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 አወ
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 5 ай бұрын
ወንድዬ በሚል ስም የሚጠሩ ወንዶች ግን አንድ አይነት ጭካኔ ነው ያላቸው ጉድ እኮ ነው ተገጣጠመብኝ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 4 ай бұрын
ግንእኮ የዞራ ልጅ 8አመት ነው ፍቅር ይጀምራሉ ሳስበው የዘመኑ መክፍት የሰው መበላሸት ያገሪቶ መበታተን ሁሉምነገር በጣምነው እሚያስፈራኝ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢😢
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
እኔ ቃና ሲጀመረ ተገጠረ እከተማየገባሁበት
@nigistihishe8475
@nigistihishe8475 5 ай бұрын
😮😅😅😅😅😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
የመክሊትዬ እናት❤❤❤
@user-rn5vm8kr4o
@user-rn5vm8kr4o 4 ай бұрын
ቃና ሲጀምር የ13 አመት ልጅ ነኝ ትላለች እንዴ😊😅😅😅😅
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 ай бұрын
ካለች መቀበል ነው ።አዚህ ካለነው ያዋለደ ማንም የለም። የኔ ልጅ 14 አመቷን ጨርሳ 15 ልትዝ ነው ነገር ግን ከዚህች ልጅ በጣም ነው የምትገዝፈው ያያት ሰው ሁሉ ትልቅ ሴት ነው የሚያደርጋት
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 ай бұрын
ዋናው ቁም ነገሩ አሁን ምን ላይ ነሽ??? የሆንሽ ጠይም አሳ መሳይ ነገር
@MeronAster
@MeronAster 19 күн бұрын
😂😂😂
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 5 ай бұрын
Gani betasabe naghie endeat Nash you never respond
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 5 ай бұрын
አይዝሽየኔ ቀበጥ እሰፈር መቸም አፋቅራሂ ደች ከአባቴ ቡር ሰረቀች. እያሎቡና መጠጫሁነሽ ነበር አይ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
ጉድ
@samiraseed1131
@samiraseed1131 5 ай бұрын
አሏህ ያስችላት እህህህ
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 5 ай бұрын
የሰፈሬልጂነሽ እኔም የፋጂልጂ ነኝ
@RahmiYube
@RahmiYube 5 ай бұрын
እእእእ
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 5 ай бұрын
@@RahmiYube ምነው
@RahmiYube
@RahmiYube 5 ай бұрын
ጃማ ያለች መስሌኝ አችደሞ ፋጅ አልሽ ለዛነው
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
እኔ እራሱ አልሰማኝ ብሉ ሁለቴየነዉየሰማሁት
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 5 ай бұрын
​@@RahmiYubeፋጂ እና ጃማ አንድ ነው
@zadamariam7676
@zadamariam7676 2 ай бұрын
Fake eko ledesse kereb ayebalemb jama newu ketemawu 200birr newu ledesse
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 5 ай бұрын
የኔ ቢጤ ነበርሽ 😂😂😂😂እኔም እናቴ በሌለችበት ዱቄት ቡና ቆጮ እየሰረኩ እወስድ ነበር ታናሽ እህቴ ቆይ እናገራለሁ ስትለኝ 50ሳንቲም እሰጣት ነበር ከዛ ማዘር ስታዛት ተነሺ ስትለኝ ላንቺ ስትላት እስዋ ታምጣ ትላለች የቅድሙን ስትለኝ የግድ እታዘዛለሁ 😂😂😂
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@RahelYayina
@RahelYayina 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fritaabelachew3077
@fritaabelachew3077 4 ай бұрын
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 5 ай бұрын
ሴት ልጅ አይቁምባችሁ እንጂ ከቆመባችሁ እኮ መተርጊስ ቢጠመድባችሁ አተመለሱም እኮ ወላሂ ይሄ ታርክ እኛም ሰፈር ነበር እሷን እየመስለች ደግም😂😂😂
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
ምን
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 5 ай бұрын
@@user-rw9cz1fh4q ማለት
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 5 ай бұрын
@@user-rw9cz1fh4q አይነበብም እንዴ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
@@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 አልገባኝም ይተረጉም።
@Adme1244
@Adme1244 5 ай бұрын
እንዲህ አይባልም ስርአተ ቢስ አትሁን በአደብ እንድታወራ አላስተማሩህም
@user-ql5ly7mf9i
@user-ql5ly7mf9i 5 ай бұрын
ሴት ና ብርሌ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የላቸውም፡፡
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 5 ай бұрын
ማነው ያለው
@user-mj3dy6ji6r
@user-mj3dy6ji6r 5 ай бұрын
ሾከከ
@user-rh9gl4rw4e
@user-rh9gl4rw4e 5 ай бұрын
ጭንቅላትህ ይፍርስ ቀፎ
@user-kk3hw7ep4n
@user-kk3hw7ep4n Ай бұрын
ደካማ ማንነትህ ሴትናት
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
ያንተም እናት
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ለመጀመሪያ ጊዜ የት ተዋወቅን😳?
22:30
MenbiWorku
Рет қаралды 1,6 М.
ሰርጉ ሲደርስ ታሰረ።ባለ ታሪክ መስከረም ሮሀ ክፍል 1...
39:37
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 87 М.
የእኛ ቀናት #94 ልጄን ፍቅር ያዘሽ ወይ? ስላት ትን አላት፡፡
27:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 431 М.
በጸጉሬ ምክንያት ስራ አይቀጥሩኝም!  ባለ ታሪክ የእኔ ነሽ
21:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 36 М.