ካናዳ ሀገር ሚስት እና ልጆቹ በእዳ አሲዞ እዚህ ሚስት አግብቶ ያዝነው

  Рет қаралды 114,528

Endalk Tube

Endalk Tube

Жыл бұрын

ካናዳ ሀገር በተበደረው ብዙ ብር ሚስቱን እና ልጆቹ ለችግር እንዲዳረጉ እዳው ሚስቱ ላይ አድርጎ በተበደረው ብር ወደ ኢትዩጲያ መቶ ከሚስቱ ተደብቆ ቤት ሰርቶ ሚስት አግብቶ እየኖረ ከሁለት አመት በሁላ ያዝነው
ለማስፈተን ለማሰለል ለክትትል ከፈለጉን
ቴሌግራም
0941563055
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::

Пікірлер: 674
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
በስደት ባል ፍቅረኛ አለኝ የምትሉ ትምህርት ዉሰድበት 👍👍👍
@user-my9gd7up5z
@user-my9gd7up5z Жыл бұрын
እኔ ይህው 4አመት የሰራሁትን ተካፈለኚ የኒካ ባሌ ከባዲነው ብቻ
@rozenamd2084
@rozenamd2084 Жыл бұрын
@@user-my9gd7up5z ayezosh ema enem endachewu negn takrey yeswu lab ayetkmem meslot nw gobez hugn jegena set hugney tetkewalsh
@user-my9gd7up5z
@user-my9gd7up5z Жыл бұрын
@@rozenamd2084 እሺ እማ 🥰🥰🥰
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@user-my9gd7up5z ማማየ ደምሪኝ እመልሳለሁ🙏🙏
@rozantube2640
@rozantube2640 Жыл бұрын
sbskryb adrgwg marohya
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
አንተ ማለት ምርጥ የደህንነት መርማሪና ወንጀለኞችን ከአገርህ ማጥራት ላይ ስላለህ ተባረክ
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
የካናዳዋ እህቴ ፈጣሪ ያበርታሽ 😭ግን አሁንም አልረፈደም ነይና ቶሎ ቤትሽን ተካፈይ ከዚ በኋላ መቸም ትዳር አይሆንሽም ይሄ ገንዘብ አምላኪ ነው አይረባም ወየው ሰው😢😢😢
@wddss8555
@wddss8555 Жыл бұрын
ልጆቺን እራሱ አይፈልጋቸወም ይሄ ደነዝ አይ ወዶቺ አፈር ብሉ
@user-pf8so8ue6z
@user-pf8so8ue6z Жыл бұрын
@@wddss8555 እኔም?😳🙄😡
@wddss8555
@wddss8555 Жыл бұрын
@@user-pf8so8ue6z ይቅርታ ወዲሜ አዳዴ ጡሩም አሉ 🌷አብዛሀኛውግን ደጋ እራስ ናቸው ለኛ ለቅሶ ምክኒያት የሆኑ
@emufekre7263
@emufekre7263 Жыл бұрын
አይእዳል የተመታክ ይሄንን አጭበርባሪ ባልና ሚስቶችን አጋልጥ በርታ ግን ፊትክን ሸፍን ወድም
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@wddss8555 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጊዜው ከብዶል ታማኝ ሰው ጠፍቶል በስደት ባል ፍቅረኛ አለኝ የምትሉ ትምህርት ውሰድበት
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ዘንድሮ የማንሰማው የለም አላህየ ምንድነው የሚሻለን ልቦና ይስጠን
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
አላህ ሆይ አንተ ጠብቀኝ ከመጥፎ ሰወች
@sinteetasfaye6547
@sinteetasfaye6547 Жыл бұрын
በርታ እንደዚህ የሚያጭበርብሩ ስውችን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው
@jshhs1285
@jshhs1285 Жыл бұрын
Endalk ዎንድም ፈጣር ይጠብቅ 😘 በርታልን የኔ ዎንድሜ 🙏🙏🙏💯😍
@asrerparistan9076
@asrerparistan9076 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ምን አይነት አረመኔ ሰው ነው የልጆቹን እናት እንዲህ ማድረግ ? መቼም ብትካፈለውም ለልጆቹ አይደለ እንዴ? እግዚአብሔር አያሳካልህ ኑሮህን መና ያድርግብህ !
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኔ ታሪክ እየሰማሁ ያለው መሰለኝ 😭 እግዘብሔርን ቀን አለው ።
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
ባልተቤቱ ማለቴ የልጆቹ እናት ቶሎ ወደ ሐገርሽ ገብተሽ ገንዘብሽንተካፈይ
@officailethio6154
@officailethio6154 Жыл бұрын
በጣም ኡፍ ኡፍ ተቃጥላ ሰርታ ለበላተኛ ያማል
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@officailethio6154 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
👌🙏🤲❤️😭😭
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Жыл бұрын
ቶሎ ገብተሽ ተካፈይ ስደተኛዋ የኔ ከርታታ አሳዘንሺኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭😭ምን አይነት ጊዜ ነዉ የደረሰነው እግዚኦ
@alemhailemariam3682
@alemhailemariam3682 Жыл бұрын
በጣም
@shitushifa54
@shitushifa54 Жыл бұрын
batame yasazenal yan. misskin. asazanchgiok😭😭
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@shitushifa54 ውዶቼ ደምሩኝ
@medimedi9001
@medimedi9001 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደዚ ዓይነት ሰዎች ፈጣሪ ልቦና የስጣቸው
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አደገኛ ስራ ነው የምትሰራው ።
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 Жыл бұрын
ይህ ከዳተኀኛ እግዚአብሄር የስራህን ይከፍልሀል ። በድብቅ የተሰራው ወደ ብርሀን ይወጣል ። እንኳን ያዝከው ፡ ጌታ ይባርክ 🙏🏽
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
አላህ ሆይ ከንደነዚህ አይነት ሰዉች አንተ ጠብቀን🤲
@hayah5385
@hayah5385 Жыл бұрын
አቤት ምናይነት ዘመን ነዉ ወዱም ሤቱም እማይታመንበት
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 Жыл бұрын
አጋይስት አለም ስላሴ ከደዚህ አይነት ከሀዲ ይሰውረን አቤቱ ጌታ ሆይ እሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 Жыл бұрын
ወይ ወንዶች ጭካኔ ለሷ ባታስብ ለልጆችህ .....!😌
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Жыл бұрын
ተባረክ እንዳልክዬ ሌቦችን እንደዚህ አዋርዳቸው ብቻ እራስህንም እየጠበክ የዛሬው ደሞ ምን አይነቱ የባሰበት እራስ ወዳድ ክፉ ሰው ነው ::
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 Жыл бұрын
አባቱ ምርጥ ሁለት ልጆች የሰጠችህን እናት ህይወት እንዲቀየር ዋጋ ከፍላ ካናዳ ያመጣችህን ጠንካራ ሴት በእንደዚህ መልክ ግፍ መስራት ህሊናህ እንዴት አስቻለህ በጣም አሳዛኝ looser ነህ : ዋጋ ያስከፍልሃል እህቴ በርቺ አይዞኝ::
@hasethussain6002
@hasethussain6002 Жыл бұрын
እንደዚህ የምታደርገው ወንዶች እድሜ ልካችሁን የምታቃጥላችውን ይዘዝባችው እኔም የዚህ ተጠቂ ነኝ አረብ አገር ተቃጥዬ በገዛውት ባጆጅ ተክጃለው
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i Жыл бұрын
ከምን እደደረሱ አሳውቁን መጨረሻውን ልክ ሀብን ሚዲያ
@user-bp4tc4ls3y
@user-bp4tc4ls3y Жыл бұрын
ውንድማችን በጣም ጥራ ስራ ነው ይምሰረው በዝሁቀጥልበት በረታ አስተማራነገረነው ለሁላችንም ትምህረ ይምንውስድበት ነው
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እንዳልክየ አይይይ እንደዛሬ አሥቀኸኝ አታውቅም ደንበኛ ገዝ እኮ ነህ 😁ለማንኛውም እራሥህን ጠብቅ አባቴ ሰው ከባድ ነው 🌾
@zedtesfaye4620
@zedtesfaye4620 Жыл бұрын
እበላለሁ ብሎ ተበላ ስግብግብ ምን አይነት ሰው ነው በጌታ እግዚአብሔር ሁሌም በተገፉት ጎን ነው እንዳልክ ወንድም ከእግዚአብሔር ጋር አራስህን ጠብቅ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
ጨካኝ ሰውነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠው እህቴ አይዛሽ
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 Жыл бұрын
ካናዳ ያለሻት ሚስቱ ባስቼኩያይ ቤቱን ሳይሸጠው ተሎ አገር ግቢ
@serkalemteklemariam9956
@serkalemteklemariam9956 Жыл бұрын
Nege Lezicheme yawe nehe egiziabhare yiferedebhe🙏🙏🙏
@user-ot9on4mk2d
@user-ot9on4mk2d Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fozeya
@user-fozeya Жыл бұрын
ብትሄድም በሱ ስም ከሆነ ፍይዳ የለውም 🤔🤔
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
ውይ ምን አይነት ጨካኝ ነው ያውም የልጅህን እናት ከባድ ነው እንዳልክ ራስህን ጠብቅ ።
@genetdemile6580
@genetdemile6580 Жыл бұрын
ማጋለጥህን ይቀጥል ነገርግን ባለጉዳዮቹ ይህንን ጉዳይ ከአወቁ በኋላ የሚወስኑበትን ውሳኔ እና መጨረሻውን ብታሳውቀን መልካም ነው።
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
😢😢😢ካናዳ ያለሺው ይሄንን ጉዲ ሥሠሚ ምን ይሠማሽ ይሆን አይ ወንዶች
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 Жыл бұрын
ወይ የሰው ልጅ ለዚች አጭር እድሜ በሰውላይ ግፉ መስራት እግዚአብሔር ያያል
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Are betam yasazenal yasaferal
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
አቤት የሠው ክፍት
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 Жыл бұрын
ሁለተኛ ነኝ እንዳልክ ራስህን ጠብቅ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ አላገባሁም አልወለድሁም በስደት ነኝ ግን ወደፊት እዴት ትዳርን ላስብ ልጅ ወደፊት እፈልጋለሁ ግን ማነዉ የሚታመን ኧረ በእግዚአብሔር በደላችን በዛ እግዚአብሔርን ሁሌ እያሳዘንን እዴት ለሀገራችን እንፀልይ ውይ ሰዉ ዉይ ሰዉ
@merry-osmi
@merry-osmi Жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ መከራችን
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 Жыл бұрын
ነፍስህን ይሽጠዉ አይ ስንት ነገር አብራ አሳልፋ ንብረት ያሸሻል እረ ባለትዳር ወንዶች የምትይዙ ሴቶች ነገ በኔ በሉ እባካችሁ
@gennirevival9527
@gennirevival9527 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የእጄህን ይስጣሃል ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ምንአይነት እራስ ወዳድና ጨካኝ ነው ይሄ ባል ተብዬው እዚያ የወለዳቸውን ልጆች ከምንም አልቆጠራቸውም እግዚዎ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እህቴ አንቺ በርቺ ለልጆችሽ መጎበዝ አለብሽ ንብረትሽንም ከድኚ ቶሎ
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Жыл бұрын
እንኩአን ደና መጣክ እንዳልኬ እረ በርቱልን አጋልጡልን እነዚን አጭበርባሪ ዘራፊዎች በፕሮግራማቹ ብዙ ሰው ታድናላቹ ያየ ይጠነቀቃል ይድናል ከእንደነዚ ለምድ ለባሽ አስመሳይ ዘራፊ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏
@kidusmeten3198
@kidusmeten3198 Жыл бұрын
amen🙏🙏🙏😭😭
@lubabatube7742
@lubabatube7742 Жыл бұрын
ይመችህ እንዳልክ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እነሱ ደዚ የሰው እንባ ማይፈሩት አላህ ይዘንላቸው ያረብ ገባድ ነው
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 Жыл бұрын
ሰላም እንዳልክ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ባክህ ሴቶች ደግሞ አስተውሉ መረምሩ ከማግባታችን በፊት በደንብ እናጥና
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
እዴት ይታወቃል ዉሥጡ የሠዉ ሆዱና የዝንብ ወንዱን አይታወቅም
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
@@alinaalina212 demerign
@jannybaehwihdiwjdhi7294
@jannybaehwihdiwjdhi7294 Жыл бұрын
Hi
@officailethio6154
@officailethio6154 Жыл бұрын
@@alinaalina212 ክክክክክ ከባዱ ጊዜ ፀልዩ ሚበጀንን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
እር እር ጉድ ምነ ቢጠልፍህ አፍፍፍ 😭😭😭😭 እድሜህ ይጠር
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb 7 ай бұрын
እንዳልክ ይህ ልጅ ጏደኝው ላይ መድሀኒት ያረገው ከእንጀራ አባቱ ጋር ተባብሬነው ብሎል ስለዚህ ለልጁ እንዲጠነቀቅ መንገር ነበረብህ የኔ ወንድም ለበጎ ስሪህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
@y9gh956
@y9gh956 Жыл бұрын
አንተ ልይ ግን ሰዉድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አድናቁህነዉ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
አይሳካልክ አቦ አጀቴ ቆሰለ ስሰማክ ሴቶች ወንድ እንዳታምኑ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
የልጆች እናት ናት ምን አለ ብታካፍል ምን አይነት ጅብ ነው😔
@user-tc5fo9no1s
@user-tc5fo9no1s Жыл бұрын
የልጆቹ እናት ከርታታዋ ቶሎ ሀገር ገብተሽ ተካፈይ ንብረትሽን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን ትውልዶች ገንዘብ ወዳጆች ይሆናሉ አለን አስቀድሞ የድንግል ማርያም ልጂ ጌታ መድሀንያለም አስቀድሞ ነግሮን ነበር በቅዱስ ቃሉ ይገርማል የልጆቹ እናት እንደዝህ መሆን ስግብግብ ባለጌ ውሻ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Жыл бұрын
ቀውስ ነህ እሺ ከልጆችህ በላይ ምን አለ ስግብግብ ያዝኩት ስትል ከጅህ ይበተን የጅህን ይስጥህ ፈጣሪ!!!
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ በማሪያም ደምሪኝ🙏🙏
@user-og6dl8tp2u
@user-og6dl8tp2u Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ ምን አየነቱ ስግብግብ ነው የልጆቹን እናት እንደዚ😏
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ ሳትበላው ሙት አልልህም ፍርድ የእግዚአብሔር ይስጥህ
@merry-osmi
@merry-osmi Жыл бұрын
ውድ የእንዳልክ ቤተሰቦች እኔንም አበረታቱኝ ከመዳም ኩሽና የመዳም ቅመም ነኝ
@makditube1887
@makditube1887 Жыл бұрын
hi
@ameieworkgima3849
@ameieworkgima3849 Жыл бұрын
Berche
@merry-osmi
@merry-osmi Жыл бұрын
@@ameieworkgima3849 ከቤት ጎራ በሉ
@hayutube2065
@hayutube2065 Жыл бұрын
ጠይብ ደምሪኝ
@merry-osmi
@merry-osmi Жыл бұрын
@@hayutube2065 ነይ እሽ
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
አይ ጉድ ዘንድሮ 😭 ማን አምነን እንኑር እግዚአብሔር ሆይ አንተው ጠብቀን 🙏
@sinafkesh1157
@sinafkesh1157 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደልክን ካክፉ ጣብቅልን ካንታ ባታች የሚስክኖች ለብ አትራፊ ሰው ነው
@lambadyna
@lambadyna Жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉት VIDEOS ዋና ዓላማ ከዩቲዩብ ኩባንያ ክፍያ ለማግኘት ነው። እኛን ለማስተማር አይደለም፣ ዓላማው ለገንዘብና ለገንዘብ ብቻ ነዉ። እንደዚህ ያሉ ቪዲዮዎችን ባለመመልከት ሁሉንም እናስወግድ ። በጊዜ እና አዕምሮአችን እየተጫወቱ ነው
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l Жыл бұрын
ወይኔ ድፍት ያርግህ ከሚስትህ ደብቀህ ምን ልታረገው ነው ነገ ጥለኸው ልትሄድ ነፍስህን ።ዳቢሎስ ይሽጠው
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
2gnawa Mesete Mekerawe yehonale
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@melaku6462 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 Жыл бұрын
ምርጥ ያራዳልጅ ካሜራ 💪🌹ውይ ስው ኡኡኡ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ንቂ ሚስት ተብየዋ ዋ ለራሴ አለች አልቃሽ
@samrofi9642
@samrofi9642 Жыл бұрын
ፈጣሪ ወዳጅ ያሽሽብህ 😭😭ነቀዝ
@roseadugna2666
@roseadugna2666 Жыл бұрын
አቤት ሰው ይገርማል እንዳልክ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ህዝባችን ወዴት እየሔድን ነው
@keyaa5394
@keyaa5394 Жыл бұрын
እግዜኦ አረ ቁመን መቅረታችን ነው ጎበዝ
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
ሳይበላው ይሙት ባሌጌነው በእውነት😢😢😢😢😢
@madanuae3894
@madanuae3894 Жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ እንዳልክ😍😍😍👈
@King-sn9gz
@King-sn9gz Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት,እግዚአብሄር 2ተኛ ሚስት ደርብ ብሎ ይሰጣል??እግዚአብሄር ይቀጣሃል
@haymanotyeholashet6741
@haymanotyeholashet6741 Жыл бұрын
እዳልክ እልህ ይጠብቅህ
@good8574
@good8574 Жыл бұрын
ኣረ ምን ይሻለናል ሴቱም ውንዲም መተማመን ጠፋ ለሁላችን ኣምላክ ይቅር ይበለን ለሁላችን
@eyeru1901
@eyeru1901 Жыл бұрын
ያሳዝናል እፍ እፍ እኔ ለራሲ እጅጉን አዘንኩኝ እረ ያማል ያማል
@helenabebe9251
@helenabebe9251 Жыл бұрын
ወይ ጭቃኔ የልጁን እናት ለብር ብሎ መለወጥ ውይ ውይ ማን ይታመናል 😭😭😭
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚአብሔር ይህንን ሰራችንን እያየ እንዴት ይቅር ይበለን ደግሞ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያሰለፈልፈው ተመልከቱ አቤትትትት ይቅር በለን
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Жыл бұрын
እውነት ነው
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@JonathanSarah1234 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@marksam5315
@marksam5315 Жыл бұрын
ድራማ እንደሚመስል በደንብ ያስታውቃል ቀይር ባክህ
@lilyberhe3244
@lilyberhe3244 Жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ነው ስንት አይነት አውሪ የሆነ ስው ነው ያለው አስተሳስቡ ራሱ ይገርማል አንድ አሶላ ተካፉሎ እንደዚህ አውሪ መሆን አይገርምም በጣም አውሪ ስው ነው
@ethyopiaehtyopia22
@ethyopiaehtyopia22 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወዶች መብት ቢኖረኝ ቤዚል አርከፍክፌ ማቃጠል ነበር ከዛ ማንም የሴት መብት ለቅሶ ክደት ለዛውም በሰው አገር እውነት መቀጣጫ ይሆን ነበር ማንም ዞር ብሎ አይጎዳትም ነበር እውነት ከባድ ነው ሆ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
እውነትሽን እህቴ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@rakibgirma7019 ቤተሰብ አርጉኝ
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
ግን ማን ይታመናል ስለባለጉዳይዋ ሆኜ ሳስበው በጣም ልብ ይሰብራል በልጆቿ አባት ስትበደል ደርሰሽበታል ይሄ ልክስክስ መተሽ ተካፈይው
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
እሽ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-ll7br4ld8i ውዶቼ ደምሩኝ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
እረ እንዳልክ ሰውየውን አስይዘው ቦታውን እንዳይሸጥባት
@ethyopiaehtyopia22
@ethyopiaehtyopia22 Жыл бұрын
ወይ እመብርሀን እናቴ ማልሰማው ማላየው ነገር ማዳሜጋ ሁኜ የለም ሆ እኛኮ የማዳም ቅመሞች ምን እናቃለን በመብርሀን ጅሎች እኮ ነን ነጭ ወረቀት ተመስገን እኔ ከማዳሜ ሸፋጣ ፍቅር ውጪ ምንም አላቅም እድሜ ለማዳሜ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
ወድማችን እንክዋን ደና መጣክ 👏😍😍😍😍
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Жыл бұрын
ካናዳ በጣም ከባድ ነዉ ልጆችህ አሰይዘ በዛ ላይ እዳ ዉሰጥ አሰገብተ አቤት ጌታ ሀይ ይቅር ይበለህ ካና የሰራ አገር ነዉ ካልሰራ ካሩጥክ አትኖርም ለዛ ነዉ አገሩን ያልወደደክዉ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
አይይይ ወድ አያችው ይሄንን ጉድ እግዝኦ ሰው ማመን የማይቻልበት ዘመን ላይ ደረሰን
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
የሠዉ ሆዱ የዝንብ ወንዱ አይታመንም እና መጀመሪያለፈጣሪያችን እዉነተኛ ታማኝ ካልሆንን ለሠዉ ምንም እምነት የለንም ብቻ ሠዉ ከሐድ ሑኗል መጨረሻችንን አላሕ ያሣምርልን
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h Жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ሰው ነው በፈጣሪ ጉድሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ግፈኞች እንዲህ ያዋርዳቸው ምን አይነት ዘመን ነው
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየደምሪኝ🙏🙏
@alemalem7864
@alemalem7864 Жыл бұрын
እራስህ ጠብቅ ወንድማችን በርታ
@kalkidankal1578
@kalkidankal1578 5 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ከዚህ አይነቱ ሂወት ጠብቀን😢
@taibataiba202
@taibataiba202 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ በውነት እዳ ልክ ይመችህ ምን አይነት ግዜ ደርስን የልጆቹንእናት እህቴአይዞሽ አላህላችሲልነው ያጋለጠው ቶሎህደሽ አፍጫውን ያዥው ማንእንመን
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
ይህንን ቻናል በዚህ ሳምንት ነው የተቀላቀልኩት የተፕሰተውን ሁሉ ግን አይቸ በሳምንት ጨርሻለሁ በጣም ያሳፍራል በፍጽም ሀበሻች እድህ እንሆናለን ብየ አስቤም አላውቅ በጣም አጭበርባሪወቹ ያሳዝናል. ስሜት አምላኪ ወጣቱ ሁኖል በአንዳንድ መልካም ሰወች ያለን መሬቱ ሰማዩ ያልተደባለቀው
@wddss8555
@wddss8555 Жыл бұрын
በጣም እሙ ሂባየ 🌷🌷🌹🌹 እኔ እክታተለዋለሁ በተለይ ስደት ሁና ሀገር ባል ያላቸው አብዛሀኛው ልክስክስ ናቸው ለጥቅም ያደረነው ሰው አሁን አዳዴ ጡሩ ወዶቺም ይኖራሉ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
@@wddss8555 የሌላ ሀገር ዜጎች የሚፈጽሙት ማጭበርበር እኛ ላይ መሆኑ. ምኑን ከምን ልንገርሽ ይዘገንናል በወጀል ስራእሚተዳደርት ሁሉ. ምንም ያክል የኑሮ ውድነት ቢኖር ቆሎበልቶ ለምን አያድርም በሀላል. አድስ ትውልዳችን እዳያበላሹቸው በስ
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ተው ራስህን ጠብቅ ሴቶች ጡት እንጅ ልብ የለንም ጥፋቱ የኛ የሴቶች ነው😏😏😏
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Жыл бұрын
yed
@hirutbaka152
@hirutbaka152 Жыл бұрын
Amarayitu lb yalachewu bzu setoch alu Wend wustu aytawek tekemso aytay bal bla agebachiwu beswa lay gf Sera yalasebechiwu getemat eswa MN atefach? Tyakewu leanch newu ? Yesetoch tfat newu yaleshiwu
@etoeto9814
@etoeto9814 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም አዋርድ
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg Жыл бұрын
እንዳልክዬ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስክን እየጠበቅህ ከፈጣሪ በታች ከይቅርታ ጋር አንድት ቃል እምትጠቀማት ነገር አለች አብ ሽር እምትለዋ አብ ማለት እግዚአብሔር አብ ማለት ነው ሽር ማለት አብን ሻር ማለት ነው ስለዚህ አትጠቀመዉ በተረፈ ሰላምክ ይብዛልን
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 Жыл бұрын
እየ ፕሮግራም ግን እውነት ክወነ በጣም ብዙ ሰው ይዋረዳል እግዛብኤር ይፍረድብ ባለጌ ነው።
@yilem1073
@yilem1073 Жыл бұрын
ምን አይነት ባለጌ ሰው ነው በልጆቹ እናት ላይ እንዲ አይነት ክህደት ሲያናድድ ቶሎ መጥታ ንብረቷን መካፈል አለባት
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 Жыл бұрын
አቤት የወዶች ውሸት በሤት የምትጫወቱ ወዶች አላህ ይድፉችሁ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ አንዳንዴስ ቆሞ መቅረት ይሻላል ምን ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የገባው የሰራዊት ጌታ ይቅር ይበለን ማንስ ነው የሚታመነው ከእግዚአብሔር ውጪ እህቴ ቶሎ አገርሽ ገብተሽ ብርሽን ተካፈይ እግዚአብሔር ያበርታሽ አሜን 🙏🙏🙏🙏
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 Жыл бұрын
ምኑ የተርገመነው በአላህ ቢያስ ለልጆቹ አያስብም ሳትመጣብኝ ይላልእዴ
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
ወንድሜ እራሰክን ጠብቅ ፈጣሪ ያግዝ
@elsareyes3026
@elsareyes3026 Жыл бұрын
ወድሜ እግዚያብሄር ይጠብቅክ ከክፍ ነገር እደዚ አይነቶቹን ልቦና ይስጣቸዉ በርታ አተን ያለማድነቅ አይቻልም እንወድካለን
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
ሲጀመር ተራርቆ ፍቅር ይሄው ነው ስደተኛ እህታችን በይ ገብተሽ ንብረትሽን ተካፈይ ሴቶችም ወንዶችም እስኪ ታማኝ ሁኑ ምን አለ ታማኝ ብንሆን ይገርማል እዳትካፈለኝ እዳትካፈለኝ አለ እኮ ይገርማል ብር ብር እዳልክ ብር ብለህ ቅር አላህ የስራህን ይስጥህ ስግብግብ ነገር ነህ
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Жыл бұрын
ያራድዬ ልጅ ለጥ ነው ያረግሺው በጣም ነው የተመቸኝ ጠያቂው እሱ ግን ሰግጥ ያለ የልጆቹ አምላክ ይፍረድበት ገብጋባ ነው
@rabha7553
@rabha7553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ በእውነት የራሴን ቁስል ነው የቀሰቀሰብኝ ይህ ቪዲዮ እኔ 14አመት ሙሉ በአረብ ሀገር ለፍቼ የሰራሁትን ቤት እንዲሁም ሁለት ቦታ የገዛሁትን መሬት የልጆች አባት ከዳኝ ልክ እንደሱ ከሌላ ሴት ሁለት ወለደ ይህ ብቻ አይደለም ይባስ ብሎ የሰራሁት ቤት ውስጥ አገባ እኔም በሰው ሀገር በሽተኛ ሆኜ ቀረሁ ሁላችሁም ጸልዩልኝ ቢያንስ ልጆቼን ለቁምነገር አድርሼ እንድሞት በእውነት ልብ ይሰብራል ውይይይይይ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
መስቀሉ ስያምር መኪና ውስጥ ያለውን❤❤ እኔ እኮ የሚገርመኝ እንዳልክ ምንድነው የምታስነካቸው ሚስጥራቸውን እርግፍ አርገው የሚነግሩህ😅 ሰውዮው እንከፍ ነገር ነው ሚስትዮ ነይ ገንዘብሽን ተካፈይ ዝም ብለሽ
@user-sn3dj5vk1l
@user-sn3dj5vk1l Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-sn3dj5vk1l ደምሩኝ
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 Жыл бұрын
ደሙ ፈጣሪ እረድቱኝ ይላል እዴ ውሻ
@user-lx1wc8ng9e
@user-lx1wc8ng9e 10 ай бұрын
አቤት የልጆቾን እናት ትቶ ጌታ አጋለጠክ
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 124 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 468 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
እንዴት ያለ ውል ቤት ግዛልኝ ይባላል
24:23
ተጠንቀቁ!  ብዙዎቹ እየተጭበረበሩ ነው።
44:30
በ አንድ ቀን የፈረሰው ትዳር
27:25
Endalk Tube
Рет қаралды 129 М.
ባሌ የአባቴ ምትክ  ነው
28:04
Endalk Tube
Рет қаралды 70 М.
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 25 МЛН
Выпил сок у сестры 😂 #shorts
0:52
Julia Fun
Рет қаралды 2,7 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 25 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 9 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 9 МЛН