No video

ካናዳ አለች የተባለችው እናት ምላሽ ሰጠች! ልጅ DNA ትስጥልኝ!

  Рет қаралды 73,440

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 768
@tirsitdalota
@tirsitdalota Ай бұрын
ሰትየዋ እውነት ከያዙ ለምን ይደበቃሉ እየዋሹ ይመስለኛል
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 Ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው..!!!😭😭
@OppoCell-jj5sw
@OppoCell-jj5sw Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው መደበቅ ለምን አስፈለገ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
የኔም ሀሳብ ይሄ ነው ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉እድሜ ይስጥልን ዋሽታ ነዉ
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 Ай бұрын
Tikekel
@WeynshetAgzaw-ke1wx
@WeynshetAgzaw-ke1wx Ай бұрын
እናቱ ባትሆን ኖሮ በግልፅ ሚዲያ ትመጣና ትናገር ነበር ድምፃን እንኳን እንዲተላለፍ አልፈለገችም😢
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Ай бұрын
ብዙም ባይሆኑ አሉ ባለፈው ተመሳሳይ ታሪክ መሲ ቤት ቀርበዋል
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
Sebscrab.arguje🎉🎉🎉
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
በማይመለከታት ነገር ለምን ድምፅም ሆነ ምስሎ ይታያል ጌዴታ አለባት እንዴ ወንድ አደለችም የወለደችውን የምትረሳው
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Ай бұрын
@@Mercy-mw9ntአንቺ በሁሉ ቦታ መልስ የምትስጭ ዝም ብላ ወልዳ ቢሆንስ የአሁን ቤተስቦን ዋሽታ ቢሆንስ የምትኖረው
@WeynshetAgzaw-ke1wx
@WeynshetAgzaw-ke1wx Ай бұрын
@@Mercy-mw9nt ወንዶች ሰልፍ ይወጡብሻል
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Ай бұрын
እናት ተብየዋ DNa ትስጥና ልጅ ቁርጡን ይወቅ ደሞም እናትህ እሷናት ከተባለ ልጅ የማወቅ መብት አለው አይዞን😢አባታችን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
❤❤🎉🎉በትክክል እኔ የሚመስለኝ እናት ተብየዋ እናቱ ነች ለምን እዉተኛ ከሆነች ለምን ድምፅ እንዳይሰማ እና ምስል ላለመታየት ፈራች በጣም ጨካኝ ነች 😢😢😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
ምርመራ አታደርግም በጣም ዉሸታም ናች
@abay3517
@abay3517 Ай бұрын
ይቺ እውነተኛ ብትሆን ምስልም ድምፅም ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆንዋ ድብቅ ውሸታምነትዋን ይገልፃል ሀቅ ቢኖራት አትደበቅም አሁንም ከምትሽለጠለጥ እውነቱን ትጋፈጥ ውሸትም የውሸት አባትም አጋንንት ነው እናት ባትሆንም በአግባቡ ምርመራ አድርጋ በሁለቱም ወገን ሰላምን ታማጣ በእምቢተኝነት ከፈጣሪ አታመልጥም ህሊናዋ ይምከራት።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ወንድ አደለችም እኮ የወለደችውን የሜትረሳው ለምን DNA ትሰጣለች
@Razan-l4d
@Razan-l4d 28 күн бұрын
​@@Mercy-mw9ntጅል
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x Ай бұрын
ዲዬንዬ ይታይ እናት አፍራ ነው መጣሎን ለባሎም ድብቃ እዳይታወቅ ነው መካድ አጅትስ ያስችላል ፀፀት አለ ፍጣሪን እንፍራ ጎረቤት መስክሮ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ዘረመል = ዲኤንኤ (DNA)
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
❤❤❤😢በትክክል የእሷ ልጅ ነዉ
@user-tn9rx7cv9g
@user-tn9rx7cv9g Ай бұрын
ሀባሻ ለይሉኝታ ይሞታል እናት ይሉኝታ ይዞታል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ካናዳ ያላችሁት እህቶቼ ናቸዉ የሚላችሁ የወይዘሮ ቦ ጌ ልጆች በፈጣሪ ስም የዚህን ሰዉ ልብ ለማሳረፍ DNA በመስጠት ተባበሩት
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ዘረመል = DNA
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
አይዛህ አባቴ❤❤❤ላንተ እግዚአብሔር አለህ❤❤ ሰውወለደዶ ይጥላል እግዚአብሔር አይጥልም❤❤❤😢😢
@tirsitdalota
@tirsitdalota Ай бұрын
በ DNA ይረጋጠጥ እውነታው ይውጣ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
DNA ትስጥ የምትሉ 🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉❤❤😢ታያላችዉ DNA አትመረመርም ለምን ዉሸት ስለሆነ የምትናገረዉ
@saraass1202
@saraass1202 Ай бұрын
ይመለኛል ይች ሴት እናቱ ነች ቤተስብ የማያቀው ልጂ ምክንያቱም ለምን ድምፅም ፎቶዋን እንዳይለቀቅ አለች ምን አልባት ተደብቃ ወልዳ ይሆናል አሁን ውጪ ሀገር ትዳሯ እንዳይበጠበጥ ነው
@saraass1202
@saraass1202 Ай бұрын
ከህቷ ጋ DNAትመርመር
@RuhamaTaddesse
@RuhamaTaddesse Ай бұрын
እንዴት አወቀች እናቱ እነሱ እንደሆኑ? ያሳደጉት እኮ በጣም አዛውንት ናቸው ። በጣም ያሳፍራል
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ወንድ አደለችም የወለደችውን የምትረሳው ለምን ዲኤንኤ ትሰጣለች
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
አይዞን መምህር እውነት ሁሌም አሸናፊናት ፈጣሪ ይርዳህ።
@salemeyu9858
@salemeyu9858 Ай бұрын
ካህዲ እናት ኖረች አልኖረች ምን ታደርጋለች ተዋት ብቃ እግዚአብሔር አባትህ እመ ብርኅን እናት ትሆንልሀለች
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
እውነት ይቺ እናትም ብትሆን ጥሩ ሰው አይደለችም ጥንቅር ትበልብክ እመቤቴ አለችልክ❤❤ አይዞክ አንቅርክ ትፍት
@sabatecle978
@sabatecle978 Ай бұрын
😂
@embebabayru2163
@embebabayru2163 Ай бұрын
የማንነት ጥያቄ ነው ሴትዬዋ ፈለጋት አልፈለጋት ለልጆቹ ማንነታቸው ማወቅ የተፈጥሮ ግዴታ ነው
@sabatecle978
@sabatecle978 Ай бұрын
@@embebabayru2163 esume becha aydelem wedefit betam yekerebe zemedamoche ligabu yechelalu. Metewaweke bebezu aktacha wesage newe. Kyame, bedele begenuget gize yagatemale lejoche lay siyalefe yemiametawe teseno eyayenewe newe. Degageme lemalete yemefelgewe lejochwa adegewale yedebekute mestre binore zara ewenetu afteto metole menegagre newe meftehewe. Edeme le technology meftehe zare beejachene newe. Setet kalewe yekereta eteyekalehu belole. Beendezi aynete yesente lejoche hiwot temesesakelole!
@mlgglm9051
@mlgglm9051 Ай бұрын
አይባልም የማንነት ጥያቄ ይመለስለት ለምን እውነት ይደበቃል
@19tahsase
@19tahsase Ай бұрын
ያልወለድኩትን ልጅ ማለቱ እዚህ ጋ ምናመጣው መልስ ሊሆን አይችልም።ሴት እኮኖት አማማ እንዴት? ሌሎች ልጆች የልጅ ልጆች ሊያዩ ይችላሉ ካልወለዱት DNA አልሰጥም ለምን ይላሉ? በህግ አምላክ ነውር ነው!! ይሰጡልን አለበለዚያ የካዱት እግዘብሔርንም ጭምር ነው (የሚያመልኩት)ከሆነ።
@MercyMolla
@MercyMolla Ай бұрын
no yesua adekem aewelduchem
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Ай бұрын
ድምጿም ሆነ ምስሏ እንዳትጠቀሙ መከልከል መብቷ ነው ነገር ግን እናቱ አይደለሁም ካለች DNA ታድርግ እውነተኛ ከሆነች ምን አስፈራት ወይም ደሞ ስለ እውነተኛ ወላጆቹ የምታውቀው ነገር ካለ እውነቱን ትንገረው ሳስበው ግን የሆነ የደበቀችው ምስጥር አለ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ
@bimeshimynegal2725
@bimeshimynegal2725 Ай бұрын
አይዞክ አንተ እሷ ብትክድህና ብትጥልህም እግዚአብሔር ጥሎ አልጣለህም ! Forget her !!
@tigetad5649
@tigetad5649 Ай бұрын
እናት ወ/ሮ ቦጌ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለው DNA ሰጥተው እውነቱን ማውጣት ነው :: የፈሩት ነገር አለ !!! እናት ባይሆኑ አይፈሩም!!!!
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 Ай бұрын
Aow ergtegna negn
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # አሰለፈችደበበገሳ ​@@aselefechdebebegesa97
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ሰው ግን ጤነኝ ነው እኔ ሴት ነኝ ያልወለደችውን ሰው ኤንዴት ዲኤንኤ ትሰጣለች
@sabatecle978
@sabatecle978 Ай бұрын
@@aselefechdebebegesa97 ergetega kehonu yemyawekute mistre ale malete newe. Bekebreto weldewalena ewenetune yaferetu! Ewenet tedebeka atenorme.
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Ай бұрын
​@@Mercy-mw9ntአለመውለዷን በምን አወቅሽ/ ክ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሆነ ነው እንጂ እሄኔ ሀብታም ቢሆን እየየ ብላ ትቀበለዉ ነበር ስለሌለዉ ነው 😊
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
😢😢😢😢በትክክል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል ወንድሜ ጥንቅር በይ በላት እግዛብሄር አለክ ያሳደጉክን ተንከባከባቸው ❤ እነሱ ናቸው ቤተሰቦችክ
@user-yt6sd8ge5m
@user-yt6sd8ge5m Ай бұрын
አይ አሁን እንዲህ ደሀ ብትሆን አሜሪካ ብትሆን አልቅስ ነው እምትመጣ
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Ай бұрын
ብርቅ አይደለም ይች ቆሻሻ በእርዳታ ነዉ ምትኖር እህን ጊዜ ሰራተኛ ስለነበረች አሳፈራት
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
YETAWEQE. EKO. NEW. BEQRB. ANDUWA. EBS. LAY. AFUWAN. MOLTA. LE. ABUEA. NEW. YESETEWACHEW. ALECH. BETE CHRISTIAN. DEJ. TLAW. WEDYAW. AKETATLA. WELEDECH. TLELQ. WENDMOCHUN. ASTEWAWEQECH. !
@mulugetahabte9309
@mulugetahabte9309 Ай бұрын
እውነት አትቀርም ድምፆንና ምስሏን መደበቅም መብቷ ነው እናት አይደለሁም ስትል ግን ዲኤንኤ አድርጋ ሲረጋገጥ ነው ነፃ የምትሆነው።አባትም ቢሆን መልስ ይስጥበት።
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ዘረመል = [ዲኤንኤ]
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ወንድ አደለችም እኮ የወለደችውን የምትረሳው
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Ай бұрын
@@Mercy-mw9ntየሚክዱ እናቶችም አሉ በልጅነት ሲወልዱ ይጥላሉ።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
@@eshetneshteklehaymanot9615 አልወለደችውም ታፍራላችሁ ዘረመል ተሰርቶ
@Woineshet
@Woineshet Ай бұрын
​@@Mercy-mw9nt አንቺ ሴትዮ በየኮሜንቱ ሥር ምን አባሽ ያልከሰክስሻል ? በኔጌቲቭ መልስ ኮሜንት የሚሰጠውን ሰው እንድትመቺ ሴትየዋ ቀጥራሻለች ፣ ወይም ልጅነቱ ከተረጋገጠ የሚቀርብሽ ጥቅም አለ። የሆንሽ መሀይም ድንጋይ ራስ ጥፊ !! ::
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Ай бұрын
ለማንኛውም ቢሆንም ባይሆንም ልጁ እንዲያርፍ እናትየው dna ይስጡ
@natanemu9304
@natanemu9304 Ай бұрын
ባለጌ ነሽ ወየም ነክ
@user-xf4tz1ij1j
@user-xf4tz1ij1j Ай бұрын
ስድብ ለምን አስፈለገ​@@natanemu9304
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Ай бұрын
@@natanemu9304 ባለጌ ብሎ የሚሳደበው ነው እራሱ ባለጌ ከመሬት ተነስቶ የሚሳደብ እንከፍ ባለጌው አንተ ወይንም አንቺ ነሽ ምን አደርግኩ ልጁ እንዲመረመር እፈልጋለው አለ ምን ችግር አለው ብትመረመር ሴትየዋ ልጁ እንዲረጋጋ ከሆነ ሆነ ካልሆነ ይቀራል
@senaitdadi3698
@senaitdadi3698 Ай бұрын
ታሪክህ በጣም ያስዝናል ወንድም ግን ሴትይዋ ምስሌ ኣይታይም ብላ ያለችው DNA የምታደር ግ ኣይመስለኝም ምክንያቱም እውነቱን ስለምታውቀው ነው ኣንተ እግዚአብሔር ረድቶህ እናትና ኣባት እግዚአብሔር ስጥቶህ እዚህ ደርስሀል ስለዚህ እኔ እነደሚመስለኝ ይህቺህ ሴትዪ ጭራሽ ኣታስፊልግህም
@nike7267
@nike7267 Ай бұрын
ሴትየዋ እዉነት ቢኖራት ራሱ ለልጁ ስትል DNA ብታረግለት ባይሆንም እረፍት ያገኛል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉🎉የእሱ እናት እሷ ነች ሌላ የለም ምክንያቱም ለምን እራሷን ደበቀች በምስል ለመታይ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ልጆቿም ማድረግ ይችላሉ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Ай бұрын
ትክክል
@StmarryTega
@StmarryTega Ай бұрын
Right
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ጉዳዩውስጥ ሳትኖር ለምን ትታያለች ባልወለደችው ልጅ ዲኤንኤ ትሰጣለች​@@azebtufa7389
@weinshetbelihu4256
@weinshetbelihu4256 Ай бұрын
እናት ባትሆን እራሷን አትደብቅም ነበር።ይህቺ ሴት እናቱ ናት ምክንያቱም ፍርሀት ይመስለኛል በመስኮት ብቅ እንዳትል ያደረጋት
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
በዘመነ መረጃ ፡ ታሪክን ደብቆ ማኖር አይቻልም።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ምንእዳአለባት ባሎለደችው ሰው ሚዲያላይ የምትወጣው ፍርድ ኤንደራስ ነው
@tigistt7227
@tigistt7227 Ай бұрын
​@@Mercy-mw9ntእንዴት አወቅሽ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
@@tigistt7227 100%አልወለደችውም አቃለሁ ነገ DNA ሲሰራ ታፍራላችሁ
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Ай бұрын
@@Mercy-mw9ntወረኛ
@tizuarage8391
@tizuarage8391 Ай бұрын
መሲዬ ታሪኩ ያሳዝናል ክቡር ላሳዳጊዋቹ ።ገን እህቲቱ መሰጠት ትችላለች እኮ አምላክ ይርዳህ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
በልጆች በኩልም ዝምድናን ማረጋገጥ ይቻላል። 🧬
@user-fj7jh9jk8i
@user-fj7jh9jk8i Ай бұрын
እኔም በዚህ አሳብ እስማማለሁ ይህ ስው ማንንቱን ማወቅ አለበት
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Ай бұрын
በዲኤን ኤን መረጋገጥ አለበት እናቱ ካልሆኑ ለምን ሚዲያ ላይ መቅረብ ፈሩ እናቱ ሆነው አሳፍሯቸው ነው ልቦና ይስጦት ነፍሳቸውን ይማረውና እውነቱን ነው እነሱ በሆኑልክ እናትና አባትክ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
እውነት እናት ከሆንሽ ዳግም በደል አታድርሽበት እውነቱ ልብሽ ያውቀዋል መቼም ልብሽ አያርፍም ንሰሀ ይሁንሽ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቂው አንቺ ብትጥይው እግዚአብሔር አንስቶ ሌላ እናትና አባት የሚሆኑት ሰጠው አሁን የአንቺ እርዳታ የሚፈልግበት ጊዜ አልፎአል እርሱም በልጅ ባርከው
@natanemu9304
@natanemu9304 Ай бұрын
እዉነተኛ ሰዉ ይጋፈጣል ለየትኛዉ ጊዜ ሰዉን ማታለል ይቻላል ጌታን ግን እዴት አዴት አናታልላለን እናት እባክሽ ከዚ ብሀላ ስንት አመት ትኖሪያለሽ እባክሽ ልብሽ ይራራ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
She is bad mom she is Layer
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
She's road both time
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክነው
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 Ай бұрын
ወጪው ማለት ለDNA የሙስፈልገው ለመተባበር ዝግጅ ነኝ
@narditube4378
@narditube4378 Ай бұрын
እኔም በአቅሜ አግዛዋለሁ የ DNA
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 Ай бұрын
What’s the point spending money on doing DNA tests if she denied him ?? Her answer is clear she don’t want him if he’s hers or not !!
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@fikerfiker7922 Denying a truth is not acceptable in a civilized country. Children have a right to verify their potential parents.
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 Ай бұрын
@@fikerfiker7922 አማነች ወይም ካደች እሱ አደለም ጥያቄው መልሱ ነው ጥላው ነበር ወይ
@user-wd2sc8sy6x
@user-wd2sc8sy6x Ай бұрын
ተባረኪ የውስጥ ጥያቄ ነው ያለበት ማረፍ አለበት ደሞ መፍቱ ነው
@hanaassefa7693
@hanaassefa7693 Ай бұрын
እናትየዎ ጋር እዉነት አለ አፍራ ነዉ ግን እግዛብሄር ቅን ፈራጅ አሞላክ ነዉ እባክሽ እርጂዉ በጣም ያሳዝናል
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 Ай бұрын
ሴትየዋ እውነትን ከያዘች ለምን ፈራች??? ያላስተዋለችው ነገር ከዚህ ሁሉ አመት በኃላ ተደብቆ ቀርቷል ያለችው ሚስጥሯ አይኑን አፍጥጦ መጥቷል ባልጠበቀችው መንገድ ከሰው መደበቅ ይቻል ይሆናል ዛሬ አቅሙ አለኝ ብላ ክዳለች ግን እግዚአብሔር ጥበበኛ ነው ነገ ደሞ በአላወቀችው መንገድ ያጋልጣታል ላይጨርስ አይጀምርም ወንድሜ ጠብቅ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
😢😢😢እሺ እናቱ ላትሆን ትችላለች ግን የምታውቀው ሚስጥር ይኗራልና ሃቁን ትናገር ካልሆነ ግን በግድም ይሁን በውድ ድኤን ኤን ትስጥለት ምንአልባት አሁን ያለችበት ትዳር ስመሰርት ልጅ እደሌላት እደሆነ ያሳወቀችው ምንም ማድረግ አይቻልምና እውነቱን ታውጣ😢😢አይዞህ ወንድሜ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
ትክክል ፍንጭ ሊኖር ይችላል
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ዘረመል = [ዲኤንኤ]
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
በግድ የሚባል ነገር የለም።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
ከሴትዮዋ ጋር ብዙ ካወራሽ ፣ ሰውየው the same thing እየደጋገመ ከሚያታክተን ፣ እሷ አውቃለሁ የምትለውን በዝርዝር ብትነገሪን ይሻል ነበር።
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Ай бұрын
እውነተኛ ከሆኑ ድምፅም ምስልም አይተላለፍ ማለትን ምን አመጣው?
@tsehaygulema8188
@tsehaygulema8188 Ай бұрын
ይህ ሰው የዘመናት ጥያቄውን በዚህ በሰለጠነ ጊዜ ይፈታል ብሎ መጣ ግን እኛ ዘመኑ ሰለጠነብን እንጂ እኛ አልሰለጠንም ወ/ሮ ቦጌም እናቴ ብሎ ይመጣል ብለው በፍፁም አላሰቡም ለምን ስልጣኔው ወደኋላ እየጎተታቸው ስለዚህ አሁን ይህ ልጅ ሌላ ንስሀ ያልገቡትን እዳ አወጣባቸው እና ድምፄም ምስሌንም እንዳታወጡ ብለው እርፍ አሉ ትዬ ቦጌ ልጆቾ ቢመክሩት እላለሁ ከሰው ቢደበቁ እግዚአብሔር አለና
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp Ай бұрын
እናት በልጃ ማፈር የለባትም ዲኤንኤ መመር አለባቸው😢😢
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ዘረመል = [ዲኤንኤ]
@user-vd4fy2vk7h
@user-vd4fy2vk7h Ай бұрын
መሲዬ አንቺን ጌታ ይባርክሽ, ነገር ግን ግለሰቧ ነፃ ከሆነች ለምን ፈራች , የሚያሳየው እራሷን መደበቅ ፈለገች? አእምሮ ታላቅ እሰርቤት ነዉ !
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Ай бұрын
ለባልዋ ደብቃ ይሆናል
@sintawoldesenbet7973
@sintawoldesenbet7973 Ай бұрын
ደንግጣ ነው ምንም ልጅ እንደሌላት ስላወራች አሁን ልጁን ስታይ ደንግጣ ነው🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 Ай бұрын
ህዝቡ ወዴት ወዴት እየሄደነው እሄ ሞት የሚባለው የዘላለም ቤታችንን እየረሳን ይመስለኛል ወይስ እስክነ ሀጥያታችን ተሸክመን ወደ እግዚአብሔር የምንሄደው
@yeshizelelew3542
@yeshizelelew3542 Ай бұрын
ልጅ የለኝም ብላ ትዳር መሰርታ ሊሆን ይችላል ካለበለዚያ ምን አሰደበቃት ሚዲያ ላይ ወጥታ አደለውም ለምን አትልም::
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 Ай бұрын
@@yeshizelelew3542 ታዲያ ያቺ የቁርጥ ቀን ስትመጣስ ንስሀ ሳይገቡ ነው የሚሄዱት ለነገሩ የአሁን ዘመን ንስሀ አባት በገንዘብ የተገዛ ነው ይቅር ይበለን ፈጣሪ አባቴ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል ያ ነው ሊሆን የሚችለው። ብዙ ሰዎች ከባባድ ዉሸቶች ተሸክመው ነው ትዳር የሚመሰርቱት።
@user-sl3ev6kd1e
@user-sl3ev6kd1e 26 күн бұрын
Legohane. Aferanewe lemene. Atekerebeme
@hanahana4519
@hanahana4519 Ай бұрын
ሰው ይርሳል ይክዳል እግ ለለዘላለም አይክድም 🎉❤🎉❤🎉❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
እግዚአብሔር ✅ እግ ❌
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Ай бұрын
ለምን መደበቅ ፈለገች መልኩዋም እንዳይታይ ለምን ፈለገች እውነተኛ ሰው ከሆነች ለምን በግልጽ ወጥታ ለምን ሀሳብዋን አትገልጽም
@SelamawitTekle-yp6om
@SelamawitTekle-yp6om Ай бұрын
Ende zim bilo metayet ale ende?
@haimanotgeathun4264
@haimanotgeathun4264 19 күн бұрын
ለምን የለም እውነተኘ ከሁነች መደበቅን ምን አመጣው ከሰው ብንደበቅ ከእግዝያብሔር መደበቅ አይቻልም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Ай бұрын
እናት ካልሆነች ፊት ለፊት ቀርባ እኔ እናትህ አይደለሁም ከፈለክ DNA ምርመራ እናድርግ እግዚአብሔር ትክክለኛ እናትህን ያገናኝህ ነው እሚባለው የ7 እናት የልጅን ነገር እምታውቅ ሴት ድምፄም ምስሌም አይታይ DNA አልመረመርም ማለት ምን ይሉታል ይሄ በራሱ መልስ ነው⁉️እናቱ ትመስለኛለች እውነታውን እግዚአብሔር እና እስው ያውቁታ:: አይዞህ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር አለህ ወንድማችን:: ልጆችህ ይደጉልህ ይብዙልህ🙏
@natanemu9304
@natanemu9304 Ай бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile Ай бұрын
ሴትየዋ እየዋሹ ይመስለኛል
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
Yes that's true
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Ай бұрын
​@@demekechgonfa-is2yiላይሆን ይችላል ባለፈው ተመሳሳይ ታሪክ መሲ ቤት ቀርበዋል
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
@@sonia-ee9er okay
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Ай бұрын
​@@sonia-ee9erላይሆንም ይችላል ግን ራሷን ነፃ ለማድረግም DNA መስጠቱ ምን ችግር አለው
@felenuna8034
@felenuna8034 Ай бұрын
ይሄ ታሪክ ከባድ ንስሀ የሚያስፈገው ነገር ነው በማናውቀው ነገርም ፈራጅ መሆን ይከብዳል ግን አንድ ነገር ልብና ኩላሊትን የሚመረምር ፈጣሪ አለና ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብንተው
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Ай бұрын
ለምን ምርመራ አያደርጉም አሁን ቴክኖሎጅ እረቆ እያለ ለምን በምርመራ ቁርጡን አያቅም
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Ай бұрын
ምን አልባት በወለደችው ሰአት ልጅ ነበረች አሁን አብረዋት ያሉትም ልጆች አያውቁም ይሆናል ከዚህ ጊዜ በውሀላ ልጄ ማለት ከብዷቸው ይሆናል
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Ай бұрын
እናትዬው አሁን ያለችበት ህይወት እንዳይበላሽ ባሏን ደብቃ ይሆናል እንጂ እሳት ከሌለበት ጪስ አይታይም ሰው አያየኝም አይሰማኝም አልጋለጥም ማለት በሰማይ የሚኖር አባታችን የሰማይም የምድርም ጌታ ጨለማን ገላልጦ የሚያይ እንደሰው አይቸኩልም ቀን ጠብቆ እውነት ይወጣል ለዚህም ነው የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው !!! ተብሎ የተማርነው እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው አይዋሽም ውሸትን መጥፎ ነገሮችን ሁሉ ይፀየፋል በስህተት በድፍረትም ቢሰራ ይቅር በለኝ ብሎ ይንበረከካል ይፀፀታል !!!እና እናቴ ተፀፀቺ እና ዲኤንኤ አድርጉ ካልሆነ ለምን ፈራሽ???
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Ай бұрын
ችግር የለውም እኮ እናት አይደለሁም አለች አይደል በቃ እንደ እርዳታ ቁጠሪውና ዲኤንኤ በማረግ ተባበሪው መልሱን ሲያገኝ እረፍት ይኖረዋል አንቺ ካልሆንሽም ይቅርታ ይጠይቅሻል ፊለጋውንም ይቀጥላል ማለት ነው
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ዘረመል = [ዲኤንኤ]
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 Ай бұрын
እውነት እናት አይደለሁም ባይዋ ጋር ካለ DNA ይስጡዋ ታዳያ ምን ችግር አለው!
@teferaamsal1404
@teferaamsal1404 Ай бұрын
እኔ ይሄንን ታሪክ አውቃለሁ አጋፋሪና ወሮጌጤ ተጥሎ ያሳደጉት ናቸው
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ከየት ተጣለ ማንጣለው
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Ай бұрын
@@Mercy-mw9nt ምን አገባሽ
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Ай бұрын
​@@Mercy-mw9ntሜርሲ ሰላም ነው?
@sibhataklilu1336
@sibhataklilu1336 Ай бұрын
እናት የተባሉት DNA ለመስጠት ፍቃደኛ ካልሆኑ ኢትዮጵያ ያሉት የሴትየዋ እህት DNA ለመስጠት ፍቅደኛ ከሆኑ ፍንጭ ማግኘት ይቻላል ።
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
ትክክል
@Maryg05
@Maryg05 Ай бұрын
ትክክል አወቃለሁ እንደዚ ያደረጉ
@saranegash7147
@saranegash7147 Ай бұрын
Telekolleg👍🏾
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Ай бұрын
የኔ አባት አይዞህ ላንተ እግዚአብሔር አምላክ አለህ😭😭💜💜💜💜መሲዬ የኔ ወድ❤❤❤
@saratasahi590
@saratasahi590 Ай бұрын
ሰትየዋ ም ነው ፈራች አይ ሰው ለብር የ ፈለ ጋት መሰላት አንተ ፈጣሪ ሀህ ❤️🙏
@saratasahi590
@saratasahi590 Ай бұрын
ፈርታ ነው ምክንያቱ በልጅነ ሰው ሳቅ ጥላው ነው ለክብራ ብላ ግን በ ፈጣሪ ዘድ ያሥጠይ ቃል ☝️😭😭😭😭😭😭🙏
@vivia7255
@vivia7255 Ай бұрын
Be strong she is your Mum She is hide here self because she is not proud for what she done
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
@@vivia7255 yes she is guilty order in the court ⚖️⚖️
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Ай бұрын
አቤት ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እናት ያ የተኛበት አንጀት ስትወልድ ምጧ ስታየዉ ፍቅርዋ እንዴት አድርጓት ነዉ እንደዚህ ሽምጥጥ ያደረገችዉ ወንድሜ የምልህ አይዞህ ነዉ እግዚአብሔር በፈጠረዉ ፍጡር ግድ ስለሚለዉ መልካም ሰዉ ላይ ጥሎህ በመድሀኒአለም እርዳታ እዚህ ደርሰህ በዝተህ ተባርከሀል 1 እኚህ እናት ያልተረዱት ልጆች አድገዉ በሆነ አጋጣሚ ጋብቻ ሊፈጠር ይችላል 2 ከሰዉ ቢሸሸጉ ከፈጣሪ መሽሽግ አይቻልምና ይቺ ምድር ጊዜያዊ ድንኳን ነች አንድ ቀን መጠራት አለ ክርስቶስ ፊት ለፍርድ መቅረብ አለ እና ከክርስቶስ ፊት ከመቅረብ የሰዉ ፊት አይሻልም እግዚአብሔር እድሜ ሲያበድረን መንቃት አለብን እናቴ እናት ብትሆኑም ባትሆኑም ለጅ ለናት ያለዉን ፍቅር አሁንም ወልደዋልና ያዉቁታል ስለዚህ የዘመኑን ቴክኖሎጂ ተጠቅመዉ ሆኑም አልሆኑም ወንድማችንን ያሳርፉት እርስዎም እርፍ ይበሉ ከሆነም ይቅርታ ጠይቀዉ ከአምላክሁ በንሰሀ ታርቀዉ ጥሮት ቢለሰ ልጅ የአምላክ ስጦታ ነዉ እና
@tinsaebelete958
@tinsaebelete958 Ай бұрын
DNA አናትም አባትም ይስጡ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
የዘረመል ምርመራ በልጆችም በኩል ሊረጋገጥ ይችላል።
@almazabtew2301
@almazabtew2301 Ай бұрын
በጣም ይገር ማል እኔ ልጆቸ እናታችን አደለሸ ሲሉኝ ገርሞኝ ነበር እናትም ይክዳል እንዴ
@natanemu9304
@natanemu9304 Ай бұрын
በዚ ዘመን ያሎለደች ማህፀን የታደለች ነች እናቴ
@altubeti7567
@altubeti7567 Ай бұрын
​@@natanemu9304ተይ አትበይ መውለድ የሚፈልግ ብዙ አለ በልጅ አምሮት የሚንገላታ
@natanemu9304
@natanemu9304 Ай бұрын
ለካ እናትም ልጆን ትክዳቸለች ለምንስ ዲኤን ኤ ፈራች አቤት ጊዜ የመጨረሻዉ ዘመን
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
😢😢😢😢
@yeneMB
@yeneMB Ай бұрын
Kaleweledechise
@MercyMolla
@MercyMolla Ай бұрын
wera
@tigistt7227
@tigistt7227 Ай бұрын
​@@MercyMollaዘመዳቸው ነሽ እንዴ😮
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 Ай бұрын
በትትክክለኝ መንገድ በህግ ከተጠየቀ ልጅ እናቱን የማወቅ መብት አለው
@mek20897
@mek20897 Ай бұрын
እውነት ከልወለደችው ለምን ፈራች
@user-cx4lm3ef5i
@user-cx4lm3ef5i Ай бұрын
እነዚህ ቢመጡም ዘር አይሆኑም እናት ባትሆኑኳ እናት የተባለውን ስም ስለሰጣት ልታመሰግነው ይገባል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል እንዴት ይሆናል አባትም እናትም እንደዚ አይነት መልሰ እግዝዬ ምን አይነት ዘመን ደርሰን የወለድትን የሚክዱ ግዜው ሰልጥናል ከሆነ ሆነ ካልሆነ አልሆነም ነው ወንድሜ አይዞክ እግዛብሄር አይጥልም በርታ እሳ ከሆነች ህሊናዋን ይቆጥቁጣት አይደለሁም ካለች ቁርጥ መወለድ ቃንቃ ነው አይዞክ ያሳደጉክም ቤተሰቦችከ ናቸው❤❤❤
@MercyMolla
@MercyMolla Ай бұрын
aleweldutem
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Ай бұрын
@@MercyMolla በቃ ያንቺ ነው በጣም አሽቃበጥሽ
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 Ай бұрын
እናት ከሊሆኑ ለምን ድምፅና ምስል ፈሩ መሲዬ??!!!😭😭
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Ай бұрын
አባት ተብየውስ ምን ይላል ድምጽን ለምን አጠፋ
@hssana8939
@hssana8939 Ай бұрын
እህቷ መውለዷን ባታምን ኖሮ የምን ልጅ እህቴን እኔ አቃታለሁ ኬት የመጣ ልጅ ለሷ መንገርም አያስፈልግም ትለው ነበር ትመጣለች ያለችው ልጅ እንዳላት ያቃሉ ግን የት እንደገባ አያቁም እውነት ያለው አንተ ጋር ነዉ እውነት ቢኖራት ፊለፊት ትመጣ ነበር ድምፄም አይሰማ ያለችው ልጇ ነህ ምን ችግር አለው ድምፃ ቢሰማ ለስማቸው የተጨነቁት ለልጁ መልስ ባትሰጡትም ጌታ መልሱን ያስከፍልሻል
@Emanu2018
@Emanu2018 Ай бұрын
ለምን ፈራች እራስዋ ናት ባለጌ ናት ብርሽን አውቀዋለው
@user-wd2sc8sy6x
@user-wd2sc8sy6x Ай бұрын
የሆነ የተደበቀ ነገረ አለ ግን እስካውን ሳያቅ መኖሩ ይገርማል
@Emanu2018
@Emanu2018 Ай бұрын
የድሮ ሰው ሚስጥር እያለ​@@user-wd2sc8sy6x
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w Ай бұрын
ልጇ ካልሆነ ለምን ፊት ለፊት ቀርባ መልስ ማትሰጥ ምን አስፈራት ድምጼም ፎቶየ እንዳይታይብኝ ለምን ትላለች አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያውቃል
@TamiratErabo
@TamiratErabo Ай бұрын
ይችህ እናት የተባለች ሴት ለምን ታንገረግራለች እሱ አሁን ትልቅ ሰው ሆኖአል የማንነቱን ጥያቄ ለማገኛት ነው እንጅ.
@ZebenayMenbere
@ZebenayMenbere Ай бұрын
ለምን ፈራች እናት ተበየዋ አንተ የእውነት እናትና አባት ፈጣሪ ሰጥቶአል፡፡እሷም የስራዋን ይስጣት !
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
መምህር ብርሃኑ አይዞህ እግዚአብሔር አለ ተስፋ እንዳትቆርጥ ወይዘሮ ቦጌ እውነተኛ ከሆኑ ለምን በምስል ለመታየት እንኳን አልፈቀዱም ?
@lemlemokay1348
@lemlemokay1348 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 Ай бұрын
በሰመአብ ምናይነት ክፉ ዘመን ነዉ ይሄ ሰው አድጋል ብዙ ዘመን ክፊውንም ደጉንም አሳልፉለል ሲሆን እነሱ ነበሩ መፈለግ የሚገባቸው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@seidashefa9989
@seidashefa9989 Ай бұрын
DNA የሰጥና እውነቱ ይታወቅ እሱም እርፍ ይበል።
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Ай бұрын
እናትየውም የተነሳ ስሟን ለማጥራት ለራሷም ይጠቅማታል
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 Ай бұрын
ሴትየዋ እናት ከሆኑ ይሄ ጥሩ እድል ነው ንሰሀ ለመግባት ሆነ ልጁን ይቅርታ ለመጥየቅ ጥሩ አጋጣሚ ነው ካልሆኑም ለእሱ እረፍት ሲሉ DNA ቢሰጡ መልካም ነው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ አቶ ብርሀኑ
@kaltubeofficial5444
@kaltubeofficial5444 Ай бұрын
አይዞ በርታ ማወቅ አለብክ
@Azitube-kx4oz
@Azitube-kx4oz Ай бұрын
በውስጣችን እምነት ሊኖርን ይገባል ወገን ለዛም ነው መተዛዘን የጠፋው የምትሉ 👍👍
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Ай бұрын
እውነተኛ ከሆነች ለምን ፍራች
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 Ай бұрын
ለጣለች እናት ለጣለ አባት ፍለጋ ምንም ስሜት የለውም።የጣሉኝ ቀን አበቃ ወላጅነቱ
@mimigobena4327
@mimigobena4327 Ай бұрын
የሰው ልጅ መሰረቱ እናትና አባት ነው ቤተሰብህን ፈጣሪ ያገናኝህ ወንድምዬ🙏😍
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Ай бұрын
አባትየው በህይወት ካለ ከማን እንደወለደ ሚስቱን ያውቃል
@user-jp7rp7sr5t
@user-jp7rp7sr5t Ай бұрын
ሚሊየነር ነኝ ብለሀ ብትወጣ ኖሮ ከዲዬኔ/DNA በፊት ቀድማ ነበር ቁርጥ እኔን ነው የሚመስለው የምትለው።
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ዘረመል = [ዲኤንኤ • DNA)
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Ай бұрын
😅😅😅😅እውነት ነው
@alemituali6406
@alemituali6406 Ай бұрын
አባቱ ቢገኝ እውነቱ ይገለጣል። እሷም ተገልጣ ትወጣለች
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 Ай бұрын
በኔ አመላከት ለምን እራሳቸውን መደብፕቅ ፈለጉ እሽ ልጁ እንዳለው DNA ለማድረግ ብትተባበር እውነቱ ይታወቃል !!!!
@Ismael-isa
@Ismael-isa Ай бұрын
ታገኛቸዋለህ አይዞህ።ጠንካራ አባት ልጅ ነህ
@user-mk5bf7cr7h
@user-mk5bf7cr7h Ай бұрын
ሴትዮዋ ለምን ፈሩ
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 Ай бұрын
የሴትዬዋ ግግም ማለት ጥቅም ፈላጊ መስሏት ይሆናል
@MercyMolla
@MercyMolla Ай бұрын
👎👎👎
@tigistt7227
@tigistt7227 Ай бұрын
​@@MercyMollaሜርሲ ሞላ ኧረ ሼም ለሁሉም መልስ ሰጥተሽ ትችይዋለሽ እውነት ተደብቃ አትቀርም
@fatumamahmud-wk1ku
@fatumamahmud-wk1ku Ай бұрын
እንካን የቤተሰብ ፈለጋ ሰው ዋሽቶህ እውነታው እዲወጣ እንፈልጋለን አላህ ቤተሰብህን ያገናኝህ ካላመነች እናት ዲኤንየ ትስጥልለት እወነት አይታመም ።።።።🎉🎉🎉።።።።
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d Ай бұрын
አይዞሕ እግዚአብሄር ይርዳሕ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Ай бұрын
አይደለም! ለባሏ አልተናገረችም ነበረና ልጆቿም አያቁም እህቷም አታቅም ነበረና የውስጧ ሚስጥር ስለነበረ ነው የሚመስለኝ
@mimacle
@mimacle Ай бұрын
ከወይዘሮ ቦጋለች እሕት ላይ sample ተወስዶ ለምን DNAው አይሠራም? ከወንድማችን ጋር የሚግባቡ ከሆነ!
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ናሙና = Sample ዘረመል = DNA
@teferaamsal1404
@teferaamsal1404 16 күн бұрын
የቦጌ እህት ሰብእና አላቸው ዲኤን ኤን ቢሰጡለት
@SenaitJira
@SenaitJira Ай бұрын
ወይዘሮ ቦጌ እናትሽ ነሽ ለዚህ ነው እንዳትታይም ድምፅሽም እንዳይሰማ የፈለግሽው እውነተኛ ሰው አይደበቅም በሌላ አታሳቢ ልጅሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ደርሶዋል ነገ ታሪክ ይወቅስሻል ቲቸር ብርሀኑ የሁላችንም የእውቀት አባት ነው
@user-sy2nk3of5r
@user-sy2nk3of5r Ай бұрын
ሰላም መሲ እንዴት ነሽ የፕሮግራምሽ አድናቂ እና ተከታታይ ነኝ ብዙ ቤተሰብ የሚፈልጉ ታቀርቢያለሽ ነገር ግን የብዝዎቹ መጨረሻ አይታይም
@senikidane5375
@senikidane5375 Ай бұрын
She need DNA prove, she is deny it’s not about money or relationship. About be truthful and deny his entire life. He moved his life he Bless great parents. Good luck
@aklilugebreyesusmengiste2943
@aklilugebreyesusmengiste2943 Ай бұрын
መሲየ፡ይህ፡ጉዳይ፡እስከመጨረሻው፡ሂጅበት፡።
@user-fs5jm7zr1g
@user-fs5jm7zr1g Ай бұрын
እናት ፈቃደኛ ካልሆነች ልጆችዋ ቢመረመሩ መልካም ነው
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Ай бұрын
ሰራተኛ ስለነበረች ይሔ አሳፈረሽ😢 ለምን ወጠሽ ፊት ለፊት አትናገሪም ,ባለጌ ካናዳ ብርቅ አይደለም
@MercyMolla
@MercyMolla Ай бұрын
🤮🤮🤮🤮👎
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Ай бұрын
መሰረት ሰላም ያን የ ዘላለም ምትኩ ከቲክቶከር ያለሱ ፍቃድ ሰራሽበት እሱም ብዙ ሰዎች ወቅሰዉሻ በተለይ ዘላለም ተናደደ ይቅርታ ጠይቂዉ ብዝዎቻችነ ሼር ኣርገነዋል እንዳንቺ ግን ኣልሰራንበትን ብዙ ነገር ብለሻል ያለ ኣባት ፍቃድ አሉ ዝነናል ይቅርታ ጠይቂዉ በማታዉቂዉ ጉዳይ ነሽ የገባሽዉ ።
@sisgalan1089
@sisgalan1089 28 күн бұрын
በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ይርዳክ ወንዱሜ👏❤👏
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
አባትየው እናቱም ከሁለት አንዳችሁ እውነቱን ተናገሩ እባካችሁ በዉስጥ መረጃውን ብትሰጥ አባትየው ነገ ሞት አለ በፈጣሪ ፊት መጠየቅ አለ ስሜ ሂወቴ ይበላሻል ብላችሁ ከሆነ ነገሩን የደበቃችሁት ከአምላክ ፋርድ አታመልጡም እውነቱን አዉጡ ታሪኩን የምታውቁ የሰፈር ሰው ዘመድ ጎረቤት መረጃ ብትሰጡ ለዝግጅት ክፋሉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
DNA አልሰጥም ካለች እውነተኛ እናት ነች አለቀ ይሄ ምልክት ይሁናችሁ :: ምነው የወንድሜ ወይም የእህቴ ልጄ በሆንክ ካለ ዘር ከሚቀሩ አይዞህ እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ አሳድጎናል ይህ ለገብርኤል ሰፈር ልጆች ቀርቶ ለማንም ግልፅ ነው አለቀ :: ብርሃኑ መልካም ሰው ነው አውቀዋለሁ በህዝቡ ዘንድ የተወደደ እድሜ ይስጠው አቅርቢልን በአካል ከተቻለ እባክሽን
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ዘረመል = DNA
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Ай бұрын
Yalechiyu sew ager new indet new
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @@mashaallhsss3479
@Emanu2018
@Emanu2018 Ай бұрын
ኧባትየው ቢገኝ ጥሩ ነበር መሲዬ ተባረኪ
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h Ай бұрын
ትክክል በርት💔💔💔
@aberashalemu600
@aberashalemu600 Ай бұрын
ምን ችግር አውነተኛ ሰው ከሆነች ለምን ዲነኤ አትሰጥም? ባትሆን እንኩዋን ለልጁ ስትል ከሰው ብትደብቅ ከእግዛብሄር አይደበቅም
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ዘረመል = [ዲኤንኤ]
@natanemu9304
@natanemu9304 Ай бұрын
ምን አስፈራሽ አናት ካልሆሽ አፈር ያስበላሽ ለምነስ ዲኤን መሰጠት ፈራሽ እግዚዎ አቤት ጊዜዉ ሲያስፈራ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
😢😢😢😢አረ ጊዜው አይደለም አንዳንዱ ሰው በተፈጥሮ ጨካኝ ናቸው እህህነው እኔኮ ልጄ እስትፋሴ ነች ያለእሷ መኖር አልችልም
@almasbh6100
@almasbh6100 Ай бұрын
​@@HananHano-yb3pvትክክል ጊዜው አይደለም
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ዘረመል = [ዲኤንኤ • dna)
@MercyMolla
@MercyMolla Ай бұрын
👎👎👎
@tigistt7227
@tigistt7227 Ай бұрын
​@@MercyMolla 💤✋🙏 Please stop
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН