Yetekelekele Episode 48

  Рет қаралды 274,241

Kana Television

Kana Television

3 жыл бұрын

የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 435
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 3 жыл бұрын
ከኔ ወ/ሮ ፈርደቢስ አይነት ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን!
@ajezaadccgg9027
@ajezaadccgg9027 2 жыл бұрын
አሜን ክክክክ
@user-st4qr3ot6v
@user-st4qr3ot6v 2 жыл бұрын
ኣሜን😥🙏🙏
@saadahassan6427
@saadahassan6427 8 ай бұрын
አሚን
@ksanetdesta8452
@ksanetdesta8452 3 жыл бұрын
በሽር በጣም ያሳዝነኛል ፌርደቢስ ደሞ የኔ ማዳም ትመስለኛለች ማዳሜ በልጆችዋ ትዳር ጣልቃ ትገባለች እሄ ድራማ ግን በጣም ያስተምራል ማነው እንደኔ ምወደው 👍
@fantayagdew9950
@fantayagdew9950 3 жыл бұрын
ትክክል ናሽ እህቴ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 8 ай бұрын
በትክክል ትልቅ ትምህርት አለው
@user-zb3eo5uu3s
@user-zb3eo5uu3s 3 жыл бұрын
ማድሜዜልን ስወዳት
@hgjh3058
@hgjh3058 2 жыл бұрын
ማድሟዘል ስወዳት ❤️😍😍😍
@kalyewaxs9331
@kalyewaxs9331 3 жыл бұрын
ማድሟዘል ስወዳት
@user-bj8pt4eh6u
@user-bj8pt4eh6u 3 жыл бұрын
እኔም💘💘💘💟💟💟💘💘💘
@masratfekado3597
@masratfekado3597 3 жыл бұрын
@@user-bj8pt4eh6u 11
@saaybaha6449
@saaybaha6449 3 жыл бұрын
እኔም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@AB-yj8nl
@AB-yj8nl 2 жыл бұрын
Anem
@SumeyaTahir
@SumeyaTahir 6 ай бұрын
Anem
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ በጉጉት ምጠብቀው ይህን ድራማ
@msratmm365
@msratmm365 3 жыл бұрын
እኔ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
@@msratmm365 እሺ ፍቅር
@user-cj9vd9nx5z
@user-cj9vd9nx5z 3 жыл бұрын
me number 1
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
@@user-cj9vd9nx5z woow me too
@hayatkanjo2067
@hayatkanjo2067 3 жыл бұрын
እኔም በጣምነው የምጠብቀው
@user-ln4oy6lg7k
@user-ln4oy6lg7k 3 жыл бұрын
ፈሪዴቤስ ባትኖር ይሄ ፍልም ምን ይውጠዉ ነበረ
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 3 жыл бұрын
ወይዘሮ ፌርዴቢስ አቃጥላ ልደፍኝ ነው ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 3 жыл бұрын
ፈርደቢስ የድራማው አስኳልና ድምቀት ናት ደሞ እምትናገረው እውነት ነው
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 3 жыл бұрын
እኔማእኮ ልሞት ነው ዊ
@helenhabe8123
@helenhabe8123 3 жыл бұрын
፡ምን በወጣሽ
@selamtube7575
@selamtube7575 3 жыл бұрын
እናም አቃጠለቺኝ
@user-yn3ik5qd6h
@user-yn3ik5qd6h 3 жыл бұрын
ወይዘሮ ደነዝን ያገባል አድናን
@user-ms8xm5xg9y
@user-ms8xm5xg9y 3 жыл бұрын
ቡለንት እና ኒሀልን ስወዳችሁ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ሰው ማለት እንደ አቶ አድናንና እንደ ማድማዜል ነው
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
ከነኛችበት እንዳትቀሰቅሻት ዜናውን እንደሆነ ነገ ስትነሳ ትነግሪያታለሽ አለች ነስሪን የኔ ውድ❤❤
@azebeazebe335
@azebeazebe335 3 жыл бұрын
ፒተር እኮ አንዳንዴ ቁርጥ ይቺ በስባሳ እናቱዋን ሆና ቁጭ ትላለች
@user-ql5qz7hn7o
@user-ql5qz7hn7o 3 жыл бұрын
ኤሊፍ ንፁህ አፍቃሪ ነች
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 3 жыл бұрын
ማደማዜ በጣም ክብር ያላት ስት ናት ስወዳት
@zabibaawoll3318
@zabibaawoll3318 3 жыл бұрын
አድናን ያገባው ፊርዲብስን ወይስ ቢተርን ውይይይ ወይዘሮ ፊርዴብስ አቃጥለሽ ልደፌኛ ነው የተርገምሽ
@tsehaytsehy8343
@tsehaytsehy8343 3 жыл бұрын
ጓደኞቼ የወይዘሮ ፌርዴቢስ አይነት አማት አይስጣችሁ 😁😁😁😁 የሆነች እሮቦት🤓🙉🙉
@user-iz8rm9xc9c
@user-iz8rm9xc9c 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
በስመአብ ጌታዬ ይቺን የመሠለች አማት ከሚሰጠኝ ባላገባ ቆሜ ልቅር መቋቋም አልችልም ነገሯን
@saadahassan6427
@saadahassan6427 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@mna5649
@mna5649 3 жыл бұрын
የማድማዜል ፎንቃ ሊደፋኝ ነው
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ቡለት የሆነ ነገር ድብልቅልቁ ወጣቷል ግን ማንም ሰው እንደትልቅ ሰለማያየኝ ምንም አይነግረኝም አለ❤❤
@user-el2dl3oh5d
@user-el2dl3oh5d 3 жыл бұрын
ውይ ቤሉል እኔን ብቻ እኮነው መሣም የቀረው 😂
@aeytt1015
@aeytt1015 3 жыл бұрын
አችንም አድቀን አይቀርም ጠብቂ
@abdullah7231
@abdullah7231 Жыл бұрын
ቤሉልና ቢተር ለደበቅ ብሞክሩም ጠግርሯችኋል አይ ፍ ፎንቃ
@user-zf4yk5fo7i
@user-zf4yk5fo7i 3 жыл бұрын
የዚህን ፊልም መጨረሻ ያሳየኝ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እየበላን እጠብቃቸዉ አላለም እሡሌማን🤣🤣🤣
@user-ne5cg2to7o
@user-ne5cg2to7o 3 жыл бұрын
ኣቶ ኣደነን በጣም አየሳዘዝኝ ነው
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ የምር ስወደው ሲበዛጨመልካምና አስተዋይ አባትና ፍቅር የሆነ ባል ነው
@user-yj9sb4qs2n
@user-yj9sb4qs2n 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን😍😍😍😍👍👍👍
@fafiyebabaw7529
@fafiyebabaw7529 3 жыл бұрын
ይህ ፊልም በጣም ያሰጠላል መበሻሸቅ ብቻ ኡፍፍፍ🥴🥴
@nuhamintsegaye3128
@nuhamintsegaye3128 2 жыл бұрын
ካስጠላ ለምን ታየዋለህ ታዲያ
@lisnok8643
@lisnok8643 3 жыл бұрын
በታም ያስቃል ይዚህ ሁሉ ስው ያለው ዬወሬ ጉጉት ክክክክክክክክክክክ ዘና አደርገችሁኝ ሁለችሁንም ውድድድድድድ
@niema8807
@niema8807 Жыл бұрын
ወ አይ ወንዶች ወጥ ቀማሽም ቤሉል ትክክለኛ ወንዶችን ይገልፃል😮😮😮😮😮😮😮
@user-eb3kh5uv3r
@user-eb3kh5uv3r 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-ik6cs6yh1r
@user-ik6cs6yh1r 3 жыл бұрын
ኤሊፍ ውዴ ስታሳዝን
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ ልን
@Starlove-fl2yg
@Starlove-fl2yg 3 жыл бұрын
My fobrait flim Danke.
@sbsbsdbbvbdd6288
@sbsbsdbbvbdd6288 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 3 жыл бұрын
ፌርደቢስ ምን አባሽ ልሆን ነው እምትይው🤔አቤት ጥራቱ እኮ በጣም ነው እሚያስደምመው😍
@aminayoutube3872
@aminayoutube3872 3 жыл бұрын
ይለቀቅልን እኔ በጣምነው የጓጓሁት በናታችሁ ጨርሳችሁ ልቀቁልን
@husseinhussein2133
@husseinhussein2133 3 жыл бұрын
ማድማዜል እና አድናን ስወዳችሁ ፈርደቢስ ጨጓራየን አቃጥለሽ ገደልሽኝ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 8 ай бұрын
እኔም😢ይች ዶማ
@user-tf2lt1mq1j
@user-tf2lt1mq1j 3 жыл бұрын
ቤሉል ሰው ሳይሆን ታክሲ ነው ስናድድ ያገኘውን ሁሉ መሳም
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@Zahra-hn4vv
@Zahra-hn4vv 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-oh7mp2gx4g
@user-oh7mp2gx4g 3 жыл бұрын
ፍርዴቢሥ የያዘችው ካራክተርየተሣሣተነው በጣም ቀፋፊነው በእውነት አሧን እማላይበት አገር ወዴትልሒድ ኒሀል ውዴ እወድሻለሁማድማዜል እወድሻለሁ ቤሎል ደሞ ምንሆነህነው🙄
@genigeni5953
@genigeni5953 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ .ኮሜቶቹም በያላችሁበት እኳን ደህና መጡ 😘
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 3 жыл бұрын
ዩቱብ ጀማሪ ነኝ እሄን ዩቱብ የከፈትኩት ለርዳታ ነው እና የእናንተን እገዛ እሻለው ወገኖቼ መጠየቅ ምትፈልገትን ጥያቄ አባቶችን አቅርቢ መልስ እንድታገኙ አደርጋለው ሰብስክራይብ አርጉኝ ያለ እናንተ ማናለኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድንግል ትከተላችሁ
@nahijoy4264
@nahijoy4264 3 жыл бұрын
Allow us to download
@user-cl7xd6fu7z
@user-cl7xd6fu7z 3 жыл бұрын
ማድማዜል የኔ ዉድ ሥወድሽ የኔ ልዕልት
@elsabettebarekeliya8277
@elsabettebarekeliya8277 3 жыл бұрын
Wowwww nice
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 3 жыл бұрын
Well come
@weweee9072
@weweee9072 3 жыл бұрын
Egezabhar hoy Ethiopian ageran and hzebane adera 💒❤🇪🇹👏.ehut and wedmoch. Enkelef ebi kalenge 9.ken honenge. Mefeteha kalachehu.
@user-bk4dx1oi9z
@user-bk4dx1oi9z 3 жыл бұрын
እረ መዳሜ መጥራት ራሴ ልፈንዳ ነው በተለይ እስቲ መልካም ግዜ ይሁንለን ውደ እላማችን ተስክቶ ውደ ሃገራችን ይብቃን ውዲ እ/ያውያን
@fatumasharaweyimam9945
@fatumasharaweyimam9945 3 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ
@girumhaile17
@girumhaile17 3 жыл бұрын
ዛሬም እንደትናንቱ እናመሰግናለን
@user-oh7mp2gx4g
@user-oh7mp2gx4g 3 жыл бұрын
ቬሎል ቃሥ እያልክ አለአረ አሣከኝ😂😂😂
@fikrehabesha5744
@fikrehabesha5744 3 жыл бұрын
tanxs
@user-rq5vi2qo7c
@user-rq5vi2qo7c 3 жыл бұрын
ሚስኪን አድናን አቃጠለችህ ቢተር
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
ከ faspook ዘረኝነት እና ፓለቲካ አስጠልቶኝ ወጥቸ እሄው ዩቱዩብ ላይ ፊልም እና ድራማ ስጠብቅ እውላለሁ ቀደምኮ ከአመት አንዴ ነበር የምገባው 😂😂
@manawkumar6122
@manawkumar6122 3 жыл бұрын
enym
@user-rg7jt7qe1d
@user-rg7jt7qe1d 3 жыл бұрын
እኔም ማር
@tizitateferi2451
@tizitateferi2451 3 жыл бұрын
የዛሬ 6,አመት ነበር ያየውት ግን እንደዝ ትርጉም የለውም በጣም ያዝናናል ያስተምራል
@hanasefa7889
@hanasefa7889 3 жыл бұрын
10 amet alfotal Eko ye Nihal wendim bulant gormiso btayiw Adnan arjito
@user-fl8zp4jq7x
@user-fl8zp4jq7x 3 жыл бұрын
@@hanasefa7889 ምን ላይ ላገኘው ችላለው ላያቸው ፈልጋለው?
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 3 жыл бұрын
Wow Nice
@tesfayechalla3939
@tesfayechalla3939 3 жыл бұрын
ሕይወት ትገርማለች እኛ እንደመራናት ሳይሆን እርሷ እደመራችን ነው ይገርማል ሰው የዘራውን ነው የሚጭደው ያጨደውን ነው የሚበላው !!!
@Love-zs2we
@Love-zs2we 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቢተርን የሚጠላት
@seidseid5918
@seidseid5918 3 жыл бұрын
የኤሊፍአፍቃሪነኝላይክኮመት
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሁሉምነገር ድብልቅልቁ ወቷል ግንማንምሰዉ እደትልቅ ሥለማያየኝ ማንምአይነግረኝ አላለም ቡለት🤣🤣🤣የኔዉድ❤️❤️👈
@AhmedAli-pw1it
@AhmedAli-pw1it 3 жыл бұрын
ቤሉል አላበዛሀውም ያችንም ያችንም
@sofetube5297
@sofetube5297 3 жыл бұрын
ማዳም ልትዎጣ ነው Yessss 😁😁🤪
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 3 жыл бұрын
የኔዋታለች
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
ደስ ሲል😂😂እኔግን ብትኖር ባትኖር አልጨነቅም 😂
@inaamabubeker3382
@inaamabubeker3382 3 жыл бұрын
Sofia Seid bekenenet subscribe adrgn enem adergeshalehu
@yezn4604
@yezn4604 3 жыл бұрын
የኔ አልወጣችም ክክክክ
@user-lc8ti1on3u
@user-lc8ti1on3u 3 жыл бұрын
እንኳንዴስያለሽየኔስ ሀያ አራትስአትአትወጣም🙄🙄🙄🙄
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 3 жыл бұрын
ወይ ወይዘሪ ፌርዴቢስ በሰውቤት መሞላቀቅ ልጆቹ ስለመጡ በሩን ዚጌው አላለችም 😂😂🙄
@felekutsega5493
@felekutsega5493 3 жыл бұрын
ፈርዴቢስ የተባለችውን ሴት ሰይጣን እራሱ ይቀናባታል ።ስታናድድ
@genigeni5953
@genigeni5953 3 жыл бұрын
እኔማ ጨጓራየን ላጠችው ይች መናጢ ውሻ
@hayatmuhhamad4854
@hayatmuhhamad4854 3 жыл бұрын
@@genigeni5953 በጣም አቃጠለችኝ
@mekdi5359
@mekdi5359 3 жыл бұрын
እኔም የሆነች በሽታ ነገር ነች ኡፍ ማድሜዜ ልን በያዘችው ካሳ ነበር ማለት ስታናድድ
@zednuru2262
@zednuru2262 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጅ ኤሊፍ ከሳዘነችኝ የማይወደንን ሰው ማግባት ይሄ ነው ትርፉ
@amentube6132
@amentube6132 3 жыл бұрын
ቤሉል ግን ምን አይነት ወጥ ቀማሽ ነው😜 በፈጣሪ።ፌርዴቢስን የወለደች እናት የጂጂ ኪያ እናት ሳትሆን አይቀሩም።😁
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vy6jh8sm8w
@user-vy6jh8sm8w 3 жыл бұрын
😆😆😆😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
ክክክክ በትክክል
@amentube6132
@amentube6132 3 жыл бұрын
ክክክክክ የምሬን ነው ያገኛትን ሳይቀምስ አያልፍም እኮ አደራውን ወደ እኛ ሀገር እንዳይሄድብን እዛው በፀበሉ እናቴ ።ሆይይይ
@mimi-pw6ip
@mimi-pw6ip 3 жыл бұрын
😂😂
@aaaass1001
@aaaass1001 2 жыл бұрын
ፌርዴቢስ እና የያልተፈታ ህልም ሽሪን ያቃጡሉኛል
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 жыл бұрын
Malmazel tigistuwa wooow😘
@user-jl9ii3di8i
@user-jl9ii3di8i 3 жыл бұрын
ቤሉልዬ ምንም አልፈርድብህእ😥ፍቅር ነው😂😂😂
@user-pe8xf1bw4y
@user-pe8xf1bw4y 3 жыл бұрын
ናዐም መዳም ኡፍ አፍሽ ይዘጋ ልክ ማየት ሥጀምር ነው ምትጠራኝ😏
@user-ww8hv6rm2s
@user-ww8hv6rm2s 3 жыл бұрын
ክክክ
@asnakuhailegiorgis3169
@asnakuhailegiorgis3169 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-rg7jt7qe1d
@user-rg7jt7qe1d 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fafihabshawit5667
@fafihabshawit5667 3 жыл бұрын
ክክክ
@imandhd7835
@imandhd7835 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ የኔማር አሣቅሺኝ
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 3 жыл бұрын
ፍርደኞቹ ክፍል 26 ልቀቁልን
@user-pj9kh6yr9d
@user-pj9kh6yr9d 3 жыл бұрын
እዳለቁ ስራየን ሳልጨርስ ክክክክ👌👌👌😄
@fanoosfff3456
@fanoosfff3456 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@helenhabe8123
@helenhabe8123 3 жыл бұрын
ክክክክ
@fantayetaye4045
@fantayetaye4045 3 жыл бұрын
ኑር የሚለውንም ከሙሀነትጋር የሰሩትን አቅርቡልን
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣🤗 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት! ዳዊት ፅጌ kzfaq.info/get/bejne/j7BypaRjqr_Ho30.html ባባ/ታሪኩ ብርሃኑ kzfaq.info/get/bejne/ma5noseGrLevaaM.html ካሳሁን ፍሰሃ ማንዴላ kzfaq.info/get/bejne/iLSbabVotbe0pI0.html
@ababababy4681
@ababababy4681 3 жыл бұрын
Yeteklekel fikir
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣🤗 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት! ዳዊት ፅጌ kzfaq.info/get/bejne/j7BypaRjqr_Ho30.html ባባ/ታሪኩ ብርሃኑ kzfaq.info/get/bejne/ma5noseGrLevaaM.html ካሳሁን ፍሰሃ ማንዴላ kzfaq.info/get/bejne/iLSbabVotbe0pI0.html
@hafahafa2494
@hafahafa2494 2 жыл бұрын
እኒየ ከ ኒሃል ሰዉ በታም የምወደው ሰው ነ
@hdgskgshhs5334
@hdgskgshhs5334 3 жыл бұрын
ዋው
@user-jv8gq7kj6t
@user-jv8gq7kj6t 3 жыл бұрын
አድናን ሲያሳዝን😫
@wagayewalde1773
@wagayewalde1773 3 жыл бұрын
enamesginalen
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
Dese ymielwe uelwem mesekwete alew😊
@user-vz3up1yw1q
@user-vz3up1yw1q 3 жыл бұрын
ሰላም ለዝ ቤት ገና አድስ ጀማር ነኝ እንዴት ነዉ ፍልሙ እንደ #ኤምርና ፈርሀ ከሆነ እከተለዋለሁ ወይ ፈርሀየ እዝ አየኋት
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 3 жыл бұрын
የለም ኢሚር ቤሉል ነዉ
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 жыл бұрын
መቼ መች ነው ሚለቀቀዉ ቆይ
@bettyabr5339
@bettyabr5339 3 жыл бұрын
Beyekanu kesegno eske arb
@besabesa5671
@besabesa5671 3 жыл бұрын
Fitih le elif kkkkkk
@user-lc8ti1on3u
@user-lc8ti1on3u 3 жыл бұрын
ወይኔ ቤሉል በቢተር ሊያብድ ነው እኮ🙄
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
እሶም ልታብድነውበሱ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 жыл бұрын
Ende ato adnan ayinet sew new magbat mifeligew🍒
@susutube7232
@susutube7232 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ተጀመራ
@lidiya8452
@lidiya8452 Жыл бұрын
❤❤❤😢
@goitomkedir1822
@goitomkedir1822 3 жыл бұрын
የንስር ዐይን ልቀቅሉን እባካቹ
@ElieCell-nr2eq
@ElieCell-nr2eq 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@abelromantic3670
@abelromantic3670 4 ай бұрын
Bihter I love you 💗
@plsletshit1k75
@plsletshit1k75 3 жыл бұрын
Can you guys upload MISTER please guys
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 3 жыл бұрын
ከደ ቤሉል አይነት ወድ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ አቦ እደ አባትም እደናትም ሁኖ አሳድጉት ምድነው መማገጥ ወሻ
@zebibhaleka1909
@zebibhaleka1909 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk wedo aydelema fkr yembal neger eyale mn selam ale batwedm metfolay ykethal
@user-xu7gu1bo7t
@user-xu7gu1bo7t 11 ай бұрын
ጥሩ
@kidistewonde5295
@kidistewonde5295 3 жыл бұрын
ቤሉል እማትረባ የአብትህን ሚስት ታፈቅራላህ ውይ
@sedtgawaleje2913
@sedtgawaleje2913 3 жыл бұрын
እንዴ ምን ያርግ እሷም እኮ አፍቅራዋለች አቀራረባቸው ትክክል አይደለም ሁሁቱም ናቸው
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
@@sedtgawaleje2913 እሶም እሱም ጥፍተኞ ናቸው ግን ቤሉል ግን ልክ እንደ ልጁ ከሚያየው ሚስት ጋር መሳሳም ማይፍ
@kidistewonde5295
@kidistewonde5295 3 жыл бұрын
እሷስ መቼም እሱ ግን በጣም ያናዳል
@Hadiya-xs5ix
@Hadiya-xs5ix 10 ай бұрын
የእናት ምቀኛ
@gjfj7617
@gjfj7617 3 жыл бұрын
ፌርደቪስ ምን ኣይነት ድፍረት ነው
@Wubit234
@Wubit234 3 жыл бұрын
ፈርዴብስ ግን የጂጂ ዝሆን እህት ትመስላለች ልክ እንደ ጂጂ ኪያ ፀብ ስትወድ 😳
@user-py2pt1us9j
@user-py2pt1us9j 3 жыл бұрын
ሃሃ የዴንዲ ምርመራ አደረግሽ እንዴ
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@helentesfaye5575
@helentesfaye5575 3 жыл бұрын
Tekatelku
@besabesa5671
@besabesa5671 3 жыл бұрын
Enemilew gin echi lij bijamawun atkeyirim ende 🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 3 жыл бұрын
የትኛዋ😁
@user-pj9kh6yr9d
@user-pj9kh6yr9d 3 жыл бұрын
ዋ መዳም ትዘልብኛለች ነገርኩ 😀😀😀👌
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣🤗 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት! ዳዊት ፅጌ kzfaq.info/get/bejne/j7BypaRjqr_Ho30.html ባባ/ታሪኩ ብርሃኑ kzfaq.info/get/bejne/ma5noseGrLevaaM.html ካሳሁን ፍሰሃ ማንዴላ kzfaq.info/get/bejne/iLSbabVotbe0pI0.html
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@etsegenetsisay9713
@etsegenetsisay9713 3 жыл бұрын
ቤሉል ጦዘ በፒተር ወቼው ጉድ
@mtcellmtcell512
@mtcellmtcell512 3 жыл бұрын
ይለቀቂ
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣🤗 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት! ዳዊት ፅጌ kzfaq.info/get/bejne/j7BypaRjqr_Ho30.html ባባ/ታሪኩ ብርሃኑ kzfaq.info/get/bejne/ma5noseGrLevaaM.html ካሳሁን ፍሰሃ ማንዴላ kzfaq.info/get/bejne/iLSbabVotbe0pI0.html
@uaekfn7348
@uaekfn7348 3 жыл бұрын
Alekume ende
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ነሥሪንታሥቀኛለች🤣🤣🤣
@zenpnesru9070
@zenpnesru9070 3 жыл бұрын
ፌሬዴቢስ መጥፎ ሰው ነሽ
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 3 жыл бұрын
Madam ferdebis your so noti
@Birtukan21
@Birtukan21 3 жыл бұрын
ክክክክክል
@tsigeberhe4039
@tsigeberhe4039 3 жыл бұрын
እረ እሷን ይድፉት
Yetekelekele Episode 49
43:45
Kana Television
Рет қаралды 280 М.
Yetekelekele Episode 39
41:14
Kana Television
Рет қаралды 268 М.
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 43 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 40 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
Yetekelekele Episode 80
42:27
Kana Television
Рет қаралды 294 М.
Yetekelekele Episode 33
42:03
Kana Television
Рет қаралды 188 М.
Yetekelekele Episode 34
43:59
Kana Television
Рет қаралды 234 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 15 | Eta Fenta epsiode 15
43:27
Kana Television
Рет қаралды 135 М.
Yetekelekele Episode 84
39:19
Kana Television
Рет қаралды 282 М.
Yetekelekele Episode 46
40:27
Kana Television
Рет қаралды 289 М.
Yetekelekele Episode 76
41:12
Kana Television
Рет қаралды 322 М.
Yetekelekele Episode 36
44:03
Kana Television
Рет қаралды 218 М.
Yetekelekele Episode 148
40:29
Kana Television
Рет қаралды 411 М.
Yetekelekele Episode 53
39:42
Kana Television
Рет қаралды 308 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
🤣❤️
0:46
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 932 М.
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 2,9 МЛН
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 987 М.
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17