Yetekelekele Episode 46

  Рет қаралды 289,734

Kana Television

Kana Television

3 жыл бұрын

የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Yetekelekele Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 242
@mohammededris7491
@mohammededris7491 3 жыл бұрын
በእውነተኛው አለም እንደ አድናን እና ማድማዜል ያለ ሰው ማግኘት ከባድ ነው
@halluni
@halluni 3 жыл бұрын
So true
@fantayagdew9950
@fantayagdew9950 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Betam wedey
@kkm3674
@kkm3674 2 жыл бұрын
ሳህ
@AsefuBerhanu
@AsefuBerhanu Жыл бұрын
ዴኒዝ አና አድናን ብጣዕሚ እየ ዝፍትዋም❤❤❤❤❤❤
@ferdos6459
@ferdos6459 3 жыл бұрын
በሽር ያሳዘናቹ እስኪ😥
@user-bj8pt4eh6u
@user-bj8pt4eh6u 3 жыл бұрын
እኔ 😭
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
የቢተር ቤተሰብ ለዚህ ቤት አይመጥኑም አቶ አድናን ማድማዜል ነበር ማግባት የነበረበት
@user-cl7xd6fu7z
@user-cl7xd6fu7z 3 жыл бұрын
በሽርን አድናንን ማድማዜልን እሚወድ እንደኔ
@saaybaha6449
@saaybaha6449 3 жыл бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-st3bp7nx6e
@user-st3bp7nx6e 2 жыл бұрын
እኔ😘😘😘😘😘
@KidsTab-ei5uj
@KidsTab-ei5uj 11 ай бұрын
I am👍☺
@abelromantic3670
@abelromantic3670 4 ай бұрын
Ene betam new miyastelugn Mewedachew demo bihter ena beluln new
@user-ms8xm5xg9y
@user-ms8xm5xg9y 3 жыл бұрын
ማድማዜል የኔ ማር እወድሻለሁ ሁሌም መልካም ስው ነሽ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
በሽር አሳዝኖኛል ከምር ማነው እንደኔ ያሣዘነው እስኪ ምስኪን ዴኒዝዬ የኔ ውዷ የአድናን ቤት ልዕልቷ እሷ ነች
@arditube5698
@arditube5698 3 жыл бұрын
ኒሀል ግን ስታሳዝን ምሰኪን ናት ሁሉም ሰው አብረዋት እንዲኖሩ ነው ምትፈልገዉ
@user-tf2lt1mq1j
@user-tf2lt1mq1j 3 жыл бұрын
የታዴለችው ከፍቅር ነፅ የሆነችው ልጅ ሰራተኛዋ ወፍራሟ ሴት
@meymunamohammedyasin2516
@meymunamohammedyasin2516 3 жыл бұрын
Nesrin😂
@tube4655
@tube4655 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@zenitmohamohammed3762
@zenitmohamohammed3762 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@naeemanaee9996
@naeemanaee9996 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@BandrBandr-wu8xi
@BandrBandr-wu8xi 5 ай бұрын
በትክክል
@mna5649
@mna5649 3 жыл бұрын
የማድማዜል አፍቃሪ ነኝ
@serafre1536
@serafre1536 2 жыл бұрын
😁😁😁😁
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 3 жыл бұрын
ዛሬስ ወረኛ ሰዉና እራስ ወዳድ ሰው እንዴት እንደሰለቸኝ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እኔም
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
ውይ የካቲያ አይነት እኔም አጋጥማኝ ነበር ሊያውም የሃገሬልጅ ሃበሻ ናት ተውኝ አረ እንደውም ካቲያ ትሻላለች ይቺ ቁም ስቅሌን ስታሰቃየኝ ውይይ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ቢሮ ቤት ቀይረውኛል አያድርስባችሁ እህቶቼ
@titihabeshawit9076
@titihabeshawit9076 3 жыл бұрын
ለምን በጥፊ ኣትያትም ነበር
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
አሚን
@xjuddhhhxidbfkf7325
@xjuddhhhxidbfkf7325 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔም አጋጥማኝ አለይ አላህ ይጠብቃችሁ
@meeenezi5522
@meeenezi5522 2 жыл бұрын
😂😂😂 እኔም ገጥሞኛል እሡዋ ማዳም እንድታርረኝ ብዙ ውሸት ትነግራት ነበር እኔ ደሞ ፈጣሪ እንዲያባርራት እለምን ነበር ግን አሸነፍካት አልሀምዱልላህ
@lozafeseha304
@lozafeseha304 Жыл бұрын
ቢተርን እና ቤሉልን ኒሀልን እወዳቸዋለሁ
@zibebalbrahimlbrahimrt300
@zibebalbrahimlbrahimrt300 3 жыл бұрын
በሽር የኔ ምስኪን ውይኔ
@user-cl7xd6fu7z
@user-cl7xd6fu7z 3 жыл бұрын
በሽርየ አይዞህ አሣዘንከኝ ምርጥሠዉ ነዉ
@wizagarowizagaro3853
@wizagarowizagaro3853 2 жыл бұрын
ሁሉም ሳው ባ ፍቅር አብዱሃል 😹😹😹😹😹😹😹😹😭😭😭
@user-cc2gu4gu6f
@user-cc2gu4gu6f 3 жыл бұрын
አይ ሁሉም የተለያየ አፍቃሪ ነው ሲያሳዝኑ ሂወት እንድህ ነች አፍቃሪ እና ተፈቃሪ አይገናኝም
@bartukenmekonen2686
@bartukenmekonen2686 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
በጣም
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
ከ1 እስከ 45 ሳላለቅስ አይቼ ነበር ዛሬ በሽር አስለቀሰኝ😭😭😭
@user-kl9kk3hu8m
@user-kl9kk3hu8m 3 жыл бұрын
Betam new yasilekeseg
@kidistyesufie
@kidistyesufie 11 ай бұрын
እኔንም አስለቀሰኝ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 8 ай бұрын
እኔም😢
@user-el2dl3oh5d
@user-el2dl3oh5d 3 жыл бұрын
ፒተር ቤሉልን ማማለሊያ ነው ልብስ የገዛችው 😝😎😃
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
ለራሱ ደንዝዟል አሱ 😂😂
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
አወ 😂😂😂😂😂😜
@saadahassan6427
@saadahassan6427 8 ай бұрын
አዎን
@meeenezi5522
@meeenezi5522 2 жыл бұрын
ማድማዜን በምንድነው ምትፅፈው 😂😂😂
@saadahassan6427
@saadahassan6427 8 ай бұрын
ዋናው መጥፎ ነው
@DiltataDiltata
@DiltataDiltata 2 ай бұрын
በዶሮ ጭራ😅😅😅
@lovethes3150
@lovethes3150 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@dawitgeti5657
@dawitgeti5657 3 жыл бұрын
ሱሌማን ይለያል
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rre2049
@rre2049 3 жыл бұрын
አቶ አድናን ቤት ፍቅር እደኮረና ጨፈጨፋቸው ክክክክ
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 3 жыл бұрын
በሺርየ የኔ ማር ኣይዞህ
@hananhappy74
@hananhappy74 3 жыл бұрын
Thanks ❤❤❤
@meskeremalmaw6182
@meskeremalmaw6182 3 жыл бұрын
Thanks
@bemnetalemu5990
@bemnetalemu5990 3 жыл бұрын
Thank you kana
@gardeninn
@gardeninn 3 жыл бұрын
We will watch more on KZfaq pls release more
@user-lu3tm9bu2z
@user-lu3tm9bu2z 3 жыл бұрын
ዴንዝዬ የኔ ልእልት
@user-pi5qw9hz6f
@user-pi5qw9hz6f 3 жыл бұрын
Nohat betam gobez neh 👉♥️🙏
@user-oh7mp2gx4g
@user-oh7mp2gx4g 3 жыл бұрын
ውይ ካቲያ ነገረኛነሽ እዴውበፊልሙብቻነውግን ፈራሁልሽ
@eexx2956
@eexx2956 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@mekulove169
@mekulove169 3 жыл бұрын
Video tolo tolo belachu lekakut ehe film ya 2016 nw ba lela konka aytenal 🤗
@kidusalem8124
@kidusalem8124 3 жыл бұрын
በሽር አይዞህ
@user-ms8xm5xg9y
@user-ms8xm5xg9y 3 жыл бұрын
የአድናንን ትእግስት አለማድነቅ አይቻልም
@xjuddhhhxidbfkf7325
@xjuddhhhxidbfkf7325 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ እህህህህህ ምን ታረጋለይ ብለሽ ነው ያዘሻትን እያረገይ ነው አሀ
@birukgezahegn2317
@birukgezahegn2317 3 жыл бұрын
arif!!!👏👏👏👏
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 жыл бұрын
በሽር የኔ ምስኪን ስተሰዝን👍👍👍👍
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
በሽር አስለቀሰኝ😭😭😭
@saadahassan6427
@saadahassan6427 8 ай бұрын
እኔም😢
@user-zu5gb5dm2n
@user-zu5gb5dm2n 3 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@abbasamin9817
@abbasamin9817 3 жыл бұрын
Mashalla 💯
@user-yj9sb4qs2n
@user-yj9sb4qs2n 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እናመሠግናለን
@ayutf2822
@ayutf2822 3 жыл бұрын
Nice
@cr7hs628
@cr7hs628 Жыл бұрын
Happy birthday beluxh 🎂🧁🍰🍰🧁🍰🧁🍰🧁🍰🍰🍰🍰🍰🧁🍰🍰🧁🍰🧁🍰🧁🎂🍰🧁🎂🧁🍰🎂🍰🎂🧁🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍨🍧🍬🍭🍩🧁🍫🍭🍭🧁🍩🍦🍨🍧🥮🥮🍧🍧🍨🍦🍭🍬🍫🧁🎂🍩🍰🍕🌮🥪🥞
@xjuddhhhxidbfkf7325
@xjuddhhhxidbfkf7325 3 жыл бұрын
በያሽው ሰንያ ነበር ጆረሽን ማለት አቲካ ነሽ ማነሽ እቦ ሞዛዛ
@marinyat4609
@marinyat4609 3 жыл бұрын
Wazero varedabisin alemadenak ayichalem
@finannega9939
@finannega9939 3 жыл бұрын
Ebakachu noor
@najma1302
@najma1302 3 жыл бұрын
Wow 👌
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
❤❤❤Tnx
@user-pe8xf1bw4y
@user-pe8xf1bw4y 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን💖
@MyLove-ef8hm
@MyLove-ef8hm 2 жыл бұрын
Yene wude bashir ayizo😍😘
@kooayala7665
@kooayala7665 3 жыл бұрын
😍😍😍
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ወሬ ለምድነዉ እምቆፍሪ አለበሽር ጀሚላን🤣🤣🤣🤣
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 3 жыл бұрын
በሽርየ የኔ ሚስኪን
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
አሁን ይመስለኛል ፌርደሚዝ ስለ ቤሉልና ስለ ቪተር ብትነግረውም አያምናትም ማለት ነው
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
አያምናትም ብዬ አስባለሁ በፊቅር ታውሮ
@jossylove914
@jossylove914 3 жыл бұрын
I like it, but lot lot of advertising, bitte please, think
@ndsams4234
@ndsams4234 2 жыл бұрын
ማድማዜል የኔ የዋህ
@salemmati7098
@salemmati7098 3 жыл бұрын
Wuyyyy bihaterye yene yewah kemejemerya eskemecheresha destegna sathon memota new miyakatilegn 😒😭😭
@slamslam3294
@slamslam3294 3 жыл бұрын
Waw Bertu
@HH-vl3iw
@HH-vl3iw 3 жыл бұрын
ይህ ፍልም በጣም ያሳዝናል መባል ያለበት ህይወት በደረጃ ነበረ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ውስብስብ ያለ ነገር ነው
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 3 жыл бұрын
ውስብስብ ነው የተከለከለ መባሉም ያስኬካል ቢህተር ከባሏ ውጭ ስትወሰልት
@UaeUae-mh9ml
@UaeUae-mh9ml 9 ай бұрын
ኑሀል የኔቆጆ
@betezemare4882
@betezemare4882 3 жыл бұрын
Selam selam endet nachu
@goitomkedir1822
@goitomkedir1822 3 жыл бұрын
ታዳኙ ልቀቅሉን እባካቹ?
@genigeni5953
@genigeni5953 3 жыл бұрын
ካቲያንና ፈርዴብስን አድላይ አድርገህ ከላይታቸው እሳት መልቀቅ ውይ
@hamzina5691
@hamzina5691 3 жыл бұрын
Kkkkkkk drama eko naw
@user-oh7mp2gx4g
@user-oh7mp2gx4g 3 жыл бұрын
ኒሀልየኔውድ እምትናገሪውን ነገርከመናገሪሽበፊትእምትናገሪውን ማሠብአለብሽውዴ ቢተርደሞአሥመሣይነሽ
@onlinesra
@onlinesra 3 жыл бұрын
የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠቡቃቹ። ዩትዩብ ጀምራያለው ሰብስክራይብ አድረጉኝ አመሰግናለሁ...
@user-cc1bp3if3j
@user-cc1bp3if3j 3 жыл бұрын
እባካቹ ፎቶ እየለቀቃቹ አታጋጉን
@thgastbsggsg7014
@thgastbsggsg7014 3 жыл бұрын
enamesgenalan
@negredosprinter5513
@negredosprinter5513 3 жыл бұрын
Nihal betam ewedshalew eunet
@sss1w143
@sss1w143 3 жыл бұрын
ካትያ እረወሬማመላለስሽንአቁሚ
@BatiyaMosa-rh5vy
@BatiyaMosa-rh5vy 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
እንዴ ቃና በዚ ጀመራቹ አላየውም በቲቪ ስለማይ
@melekotgg.1250
@melekotgg.1250 3 жыл бұрын
Hi
@user-bz8uy2hu1w
@user-bz8uy2hu1w 3 жыл бұрын
እናመስግን አለን ቃናወች
@eyobseraye___
@eyobseraye___ 3 жыл бұрын
Etipiapia weste mn yayel Sera fete sew endale new meyasyew
@helentesfaye5575
@helentesfaye5575 3 жыл бұрын
47 yetal
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 3 жыл бұрын
ዋዉ መመቸት ብቻ
@asdfhxidheidksk2dsaa604
@asdfhxidheidksk2dsaa604 3 жыл бұрын
Eere frdenechu bezi lkekut
@sart8552
@sart8552 2 жыл бұрын
እምትበሉት ምግብ የቅርነው እደኪኪኪኪኪ
@makuimik3632
@makuimik3632 3 жыл бұрын
ምናለ በሽር ጀሚሌን ቢያፈቅር
@betezemare4882
@betezemare4882 3 жыл бұрын
Ewnt nw
@merdiidres719
@merdiidres719 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@merdiidres719
@merdiidres719 3 жыл бұрын
ያላቻ ጋብቻ 😂
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
እምትመጥነው ጀሚላ ናት
@betlhembetlhem7434
@betlhembetlhem7434 3 жыл бұрын
Yemnwudewun senketl yemewudenen enatal new ngeru
@samadvpiyyad2995
@samadvpiyyad2995 3 жыл бұрын
Super
@yokidssoundsofanimals1456
@yokidssoundsofanimals1456 3 жыл бұрын
Beshir gn siyasazn
@semiramohammed1385
@semiramohammed1385 3 жыл бұрын
Love
@user-tf2lt1mq1j
@user-tf2lt1mq1j 3 жыл бұрын
ሸካካዋልጅ ሰራተኛዋ ስታስጠላ
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Efffff betam
@girumhaile17
@girumhaile17 3 жыл бұрын
#ማድማዜል
@yutub1531
@yutub1531 3 жыл бұрын
Enkan dehna metachuh
@fefilnurlamewadag9430
@fefilnurlamewadag9430 3 жыл бұрын
እባካቹሁ በአረበኛ ሥሙን ንገሩኝ
@sintube8955
@sintube8955 3 жыл бұрын
Ishqil mamnu yebalal
@Temima3
@Temima3 3 жыл бұрын
العشق الممنع
@fajacskshakscske8626
@fajacskshakscske8626 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ቀጥልበት
@hayathayat6898
@hayathayat6898 3 жыл бұрын
አድማዜ ነብሥነገርነሽ
@fatumasharaweyimam9945
@fatumasharaweyimam9945 3 жыл бұрын
እናቱን የሚወድ ፎቶዉን በመጫን ሰብስክራይብአረጉኝ በተረፈ እናመሰግናለን
@noortube1673
@noortube1673 3 жыл бұрын
ነይ እንዛመድ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
አረኩሽ አችም አርጊኝ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
@@noortube1673 ነይ ወደእኔም ደመርኩሽ
@etuethiopia4186
@etuethiopia4186 3 жыл бұрын
@@noortube1673 ደመርኩሽ እንደማመር
@etuethiopia4186
@etuethiopia4186 3 жыл бұрын
@@eladeneladen8095 ደመርኩሽ እንደማመር
@lidya2663
@lidya2663 3 жыл бұрын
ወይ አድናን ሙሲባ ሆኑበት እኮ
@hawisweet4407
@hawisweet4407 3 жыл бұрын
Aye nihal keafe yameweta kalate bamenm mamelese yekabedal
@kalalebgn8775
@kalalebgn8775 3 жыл бұрын
ኣየ ጀምሌ
@mahliethadgu8636
@mahliethadgu8636 3 жыл бұрын
Madmaza lwhanta tnsh baza
@user-cc2gu4gu6f
@user-cc2gu4gu6f 3 жыл бұрын
ካቲያ ስታስጠላ አቃጣሪ እጭ ምን ያስጠላኛል አቃጣሪ ሰው
@fajacskshakscske8626
@fajacskshakscske8626 3 жыл бұрын
እወነት
@tigistdemeke2023
@tigistdemeke2023 3 жыл бұрын
እኔም
@mugminam4065
@mugminam4065 3 жыл бұрын
Like
@edenhailu3494
@edenhailu3494 3 жыл бұрын
er benatachu hulim lkekul des yemil dram nw
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 жыл бұрын
Beshir nistu ፍቅር new yeyazew uff
@user-uu1dv7ni8f
@user-uu1dv7ni8f 3 жыл бұрын
አሁን አድናን አይኑን ይገልጣን
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
መቼም አይገልጥም ደንዝዞአል
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
@@user-ue9kl7cx9y 🤣🤣
@sedtgawaleje2913
@sedtgawaleje2913 3 жыл бұрын
የቤሉል እና የቢተር ፎንቃ ሰላም አለው በሸር ሲደብር የሆነ ሾካካ ኒሀልም አትመቸኝም የቀውጢዎቹ አፍቃሪ ነኝ
@genigeni5953
@genigeni5953 3 жыл бұрын
በሽር ምናደረገ ፎቃ ይዞት እኮነው አሁንስ እኔም በሽርን አፈቀርኩት 😘😜
@sedtgawaleje2913
@sedtgawaleje2913 3 жыл бұрын
@@genigeni5953 ክክክክክክ እኔ ደግሞ ቤሉልን ፎንቃ ከያዘሽ አይቀር ቤሉልን ተደረቢ
@user-vy6jh8sm8w
@user-vy6jh8sm8w 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@fgghfggg2362
@fgghfggg2362 3 жыл бұрын
ቤሉል ና ቢተር ስለሚፍላለጉ ነውኳ በሽርና ደሞ።ኒሀን አታፍቅርውም
@elsabettebarekeliya8277
@elsabettebarekeliya8277 3 жыл бұрын
47 ebakish
@elsabettebarekeliya8277
@elsabettebarekeliya8277 3 жыл бұрын
Are 48 49
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 3 жыл бұрын
የቀራችሁ መስሎኝ ነበር
@asteraster3101
@asteraster3101 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Wubit234
@Wubit234 3 жыл бұрын
ካቲያ ደሞ የማዳም አሽቃባጭ 👊 ኒሃል አይንሽን ግለጩ በሽር አፍቃሪሽ ነው አይኑን በማየት ብቻ ሊገባሽ ይገባል
@sasaa6587
@sasaa6587 3 жыл бұрын
ጭራሽ አይኗን አትገልጥም ኒሀል ቤሉልን ነው እምታገባው
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 3 жыл бұрын
ክክክ ካቲያ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 жыл бұрын
ለወሬ ነው እኮ ክክክክክክክክክክክ
Yetekelekele Episode 47
39:56
Kana Television
Рет қаралды 261 М.
Yetekelekele Episode 36
44:03
Kana Television
Рет қаралды 218 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 11 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 88 МЛН
Yetekelekele Episode 80
42:27
Kana Television
Рет қаралды 294 М.
Yetekelekele Episode 39
41:14
Kana Television
Рет қаралды 268 М.
Yetekelekele Episode 48
41:15
Kana Television
Рет қаралды 274 М.
Yetekelekele Episode 100
41:07
Kana Television
Рет қаралды 405 М.
Yetekelekele Episode 34
43:59
Kana Television
Рет қаралды 234 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 15 | Eta Fenta epsiode 15
43:27
Kana Television
Рет қаралды 139 М.
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 2,1 МЛН
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 1,1 МЛН