No video

#ካስማ_3

  Рет қаралды 8,164

Ademina Academy - أكاديمية آدمينا

Ademina Academy - أكاديمية آدمينا

2 жыл бұрын

#Dana_Tv
#ከረሱል_ጋር
#Bright_Production
#Dana_Production
#Kasma
#Harima
#Bereka
#1_ወቅፍ_ለ1_ሀሪማ

Пікірлер: 73
@seadetube7879
@seadetube7879 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኛኳ እዛው ወረባቦ ተወልደን አባቶቻችን ሲያነሱጂ በቅጡ አናቀወትም ወረባቦ በርግጥ የኢልም መፍለቂያ ውብ ሀገሬ ናትና አላህ መሻሂሆቻችን ይጠብቅልን ወድም አደም ሙሀመድ እስኪ ባለሙያ ባልደረቦችህ አላህ መልካም ጀዛን ይክፈላችሁ እኛ በእግራችን የምንፈራውን መንገድ እናተ በዚህ መልኩ መካቃኘታችሁ የሚደነቀወ ነው 💝
@tecnomediya5098
@tecnomediya5098 2 жыл бұрын
ወሏሂ እዉነት ነዉ በኛጋ ያሉት ማሻይኾች አብዘሀኞቹ ከወረባቦ ናቸዉ የኢም ሀገር
@user-jn9ok4ng4n
@user-jn9ok4ng4n 2 жыл бұрын
የኔ አባት አያት ናቸው በነገራችን ላይ እብራሂም ሀኪም የኔ ምርጥ አያት
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 2 жыл бұрын
አቦ በረካ ሁን ወንድም እድህ አይነት የእውቀት አባቶችን ማስተዋወቅ ጀዛኩምአላህ
@user-go8kv1jh9o
@user-go8kv1jh9o 6 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድም ይህን ቆንጆ ታሪክ ስላካፈልከን ጀዛከላህ
@user-po7kj6sh4i
@user-po7kj6sh4i 7 ай бұрын
. እደዚህ አስተዋዉቅልን በዛሬ ዘመን መሀይሙ ነዉ ታዋቂ የሆነዉ
@anshayemam5926
@anshayemam5926 2 жыл бұрын
ሸህ እብራሂም ሀኪም አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን ያረብ ጎለጀረሣ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል
@hadra7104
@hadra7104 2 жыл бұрын
ወንድም ሰኢድ አባተ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@user-os5qr9en7w
@user-os5qr9en7w 2 жыл бұрын
ያረብ እድሜያቼውን ረዘም አድርገው አላህወይ ሥላየኋቼው ዴሥ ብሎኛል 😭😭😭😭ግን እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭😭
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አሏህ ይጦውል ኡምሩኩ ያሸይኽ
@user-po7kj6sh4i
@user-po7kj6sh4i 7 ай бұрын
አሏህ በጀነት ያኑራቸዉ❤❤❤❤❤❤
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 2 жыл бұрын
ማሻዓሏህ ተባረከሏህ ጀዛከሏህ ኸይር 👍👍👍👍
@user-er6gj5db7b
@user-er6gj5db7b 2 жыл бұрын
አላህ እድሜያቸውን ያሥረዝምልን አባቶቻችን 🤲🤲🤲🤲
@hadra7104
@hadra7104 2 жыл бұрын
ወይ አገሬን አሳየህን ወንድሜ አላህ እድሜቸውን ያርዝምልን
@user-os5qr9en7w
@user-os5qr9en7w Жыл бұрын
እኔ ልቤተሠበረ ዛሬ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭አላህ ይራሀማቸው ወይኔ
@user-qq1do5dk7y
@user-qq1do5dk7y Жыл бұрын
ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አሏህ ጀነልፊርደውስን ይወፍቃችሁ ያረብ
@user-kg5le6nw3z
@user-kg5le6nw3z 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ደረሣ የሚወድ
@medinaabdu8550
@medinaabdu8550 2 жыл бұрын
አለሁልሺ 😘😍
@MMm-zk9ix
@MMm-zk9ix 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህኸይር
@naheemarak5213
@naheemarak5213 2 жыл бұрын
ማሻአላህ፡ያረብእረሽም፡እደሜ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 2 жыл бұрын
Alehamdulillah ademina selayehuh antena Mohammed batin Allah yetebeqachew fe kulu mekan yarab 8qen yelale akababew selam nw
@user-he8ni4hg8e
@user-he8ni4hg8e 2 жыл бұрын
የኔዋ አካዮየዋ አላህ በእርሜላይ እድሜ ይስጥልን ያአረብ
@ustazmuhammedaminadem5147
@ustazmuhammedaminadem5147 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هذا الشيخ الجليل الحبيب أنا قرأت عليه التفسير محمد أمين مسجد أقصى أدس أببا جزاكم الله خيرا أنا لما رئيته فرحت جدا وتذكرت ما كنت عليه وكنا نغسل ثوبه كل يوم الجمعة وأنتم الله يجزيكم
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
Jzkumullah Ademina media 🙏🙏🙏
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@naheemarak5213
@naheemarak5213 2 жыл бұрын
አላህአክበር፡አላህአክበር፡አላህአክበር፡አላህአክበር
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 2 жыл бұрын
Allah afeyawn yesetachew lelochem elemawoch agerachewnm selam yaregew wollo ye eulema ager nat Allah yetebeqat yarab anta qader ala kulu leyse Lena melejae wela menjae ela elek yarab yarab yarab
@user-jd4jo2vl6x
@user-jd4jo2vl6x 2 жыл бұрын
አያጉድ አላህ እድሜ ያስረዝምልን
@user-mz2ti7tl7j
@user-mz2ti7tl7j 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የአያቶቸን አገር አሳየሀኝ ጀዛክአላህ ኸይር አላህ እደሜያቸውን ያስረዝምልን ከጤናጋ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ አንተ ድረስልን ያረብ🙏🇪🇹👍
@toibahassen3089
@toibahassen3089 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር አዘጋጅታቺሁ ያቀረባቺሁልን ወንድሞቻቺን
@nefisaabdurahmn5402
@nefisaabdurahmn5402 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር
@firdewsahmed1375
@firdewsahmed1375 2 жыл бұрын
Yemigerm sira new bertu
@AkAk-vj3pj
@AkAk-vj3pj 2 жыл бұрын
ማሻአላ አላህረጂም እዲሜ ከጤናጋር አላህይስጥልን
@Shsusu
@Shsusu 2 жыл бұрын
ማሻአላህ. አገራችን
@heyuweloyewa4304
@heyuweloyewa4304 2 жыл бұрын
መሻአላ
@gagaali6090
@gagaali6090 2 жыл бұрын
‏جزاك الله خير يا آدم الله يرفع درجاتك الله يوفقكم في الدنيا والآخرة يا رب
@hawaahmed640
@hawaahmed640 2 жыл бұрын
Allah fafiya ena edmie yistachew
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
Inalilahiwenailhirajun Allah yerhamachew
@ku-iw3fm
@ku-iw3fm 2 жыл бұрын
አሎህ ይጠዉል ኡምሩክ ሸይከና
@jaaajaaa1378
@jaaajaaa1378 2 жыл бұрын
አላህ፡እድሜያቸውን፡ያርዝምልን፡💚💚💚💚💚💚፡እናተንም፡ጀዛችሁን፡አላህ፡ይክፈላችሁ
@seadaabate5767
@seadaabate5767 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜንም አየሁት ጀዛክሏህ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 2 жыл бұрын
Maalesh engelezeja zefen yemeselale hoho eyalek Baraka Allahu fek
@meymunabelette9553
@meymunabelette9553 2 жыл бұрын
Assalamykum Allah yteln
@seadahassen996
@seadahassen996 2 жыл бұрын
አሏህህህ አሏህ እድሜዎን አሏህ ያርዝመው። አገሬ
@medinaabdu8550
@medinaabdu8550 2 жыл бұрын
ማሻአላህጎለጀርሳዩ😍😘😍
@toibahassen3089
@toibahassen3089 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅልን ኣሊሞቻቺንን
@hiratube8651
@hiratube8651 2 жыл бұрын
Masha allah alah rejim edime yistachewu
@Shsusu
@Shsusu 2 жыл бұрын
አላህ እድሜቸውን ያርዝምልን ያረብብብብ
@aaksdjskn5345
@aaksdjskn5345 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤☝አህዋክበር🌷
@seadahassen996
@seadahassen996 2 жыл бұрын
አሏሏሏህ ሠንት ፍጠረት አለ ያረብ
@zadyoutube7062
@zadyoutube7062 2 жыл бұрын
May Allah grant us life and health
@tarsiasala9467
@tarsiasala9467 10 ай бұрын
አላህ የቆይልን
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 жыл бұрын
እሰከልፈታቸው እንከባከባቸው !!! በአሁን ዘመን ወላጅ ለልጁ ጥሪት ትቶዋል ይባላል ነገር ግን እኞ ሙሰሊሞች በተለይ የወሎ ህዝብ ከተቀመጠልን ጥሪት የምናውቀው በቁጥር ነው አይናችንን እንግለጥ በጥራዝ በጥራዝ ሆኖ መደርደሪያ ላይ ተከማችቷል የመጠቀምና አያያዙን የማሳመር ጉዳይ የኞ ሰራ ነው እርዳታም ቢሆን አንድ ሰራ ነው !
@user-oq9vp7mj7c
@user-oq9vp7mj7c 2 жыл бұрын
መሸአላ ይጠውል ኡምርክ
@user-er5mj9wr8i
@user-er5mj9wr8i Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@radiant92023
@radiant92023 Жыл бұрын
❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏
@abulkhairmuhammed2887
@abulkhairmuhammed2887 2 жыл бұрын
ሸይኽ ኢብራሂም ሀኪም የተፍሲሩ ሊቅ አሏህ ረጅም ኡሙር ይረዝቀዎት አፍያ ጋር 💚💚💚
@rabyasaeed3293
@rabyasaeed3293 2 жыл бұрын
አላህ ከአፊያ ጋ እድሜ ይስጥልን
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 жыл бұрын
እረበና አለሚን እረጅም እደሚ ከጤና ጋ ይወፍቀችህ
@semiraahmedymam3662
@semiraahmedymam3662 Жыл бұрын
🤲🤲🤲
@abdulwasienesro
@abdulwasienesro Жыл бұрын
በቅርቡ አልፈዋል አላህ ይማሮዎት
@hadra7104
@hadra7104 2 жыл бұрын
አሁን ፐራንክ ቢሆን ስንት ሽ ላይክ ባርጋችሁ ነበር አጂብ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 2 жыл бұрын
Yehenw yemeyamerew wollo lay selawat selu mush hoho yeferenj qelase medegem
@semiraahmedymam3662
@semiraahmedymam3662 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲❤
@mdvip4305
@mdvip4305 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ይጠዉል ኡምርኩ ተሻላቸዉ ወይ አሟቸዋል ብለዉ ነበር
@user-km5sc3vj9h
@user-km5sc3vj9h 2 жыл бұрын
ወርቆቸዋ ጨረቃወቻችን ኮኮቦቻችን ፀሀይወቻችን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 ሀያት ይስጣችሁ
@tecnomediya5098
@tecnomediya5098 2 жыл бұрын
አሏህ ያቁያችሁ እናንተ ናችሁ ኢልሙን ባግባቡ ቀርታችሁ የምታቀሩት
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 2 жыл бұрын
እረ ተው ላይክና ዲስላይክ የተምታታባችሁ ቆሻሾች አላህን ፍሩ ሙስሊም ካልሆናችሁ ደሞ አትዩት ዲስላይክ ለምን? ምን ጎደለ?
@medinaabdu8550
@medinaabdu8550 2 жыл бұрын
ለይተው ስለማያውቁ ነው 🙄
@user-mz2ti7tl7j
@user-mz2ti7tl7j 2 жыл бұрын
የማያውቁ ይሆናሉ ለይተው
@MMm-zk9ix
@MMm-zk9ix 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ እድሜ ሁ ይርዘምልን ሸይህ ኢብራሂም ሀኪም የኔ አባት ማሻአላህ ተባረከላህ
ከሀሪማዎቻችን || የለሊስ ሀሪማ
29:53
Dana Production
Рет қаралды 3,1 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 44 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 29 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
#ካስማ_3 || #KASMA_3 || ከሀሪማዎቻችን || የኢጂርሳ ሀሪማ ሙሉ ታሪክ [ክፍል 4B]
31:17
Ademina Academy - أكاديمية آدمينا
Рет қаралды 2,1 М.
#ካስማ_3 || #KASMA_3 || ከሃሪማዎቻችን || የጫሌ ሃሪማ ||  [ክፍል  7 B] @danatv6506 @minbertv1
25:21
የሸይኽ ኢድሪስ (ባቲ) ሃሪማ  ክፍል 1///ካስማ///ከሃሪማዎቻችን
10:19
Bright Production /ብራይት ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 7 М.
ካስማ || KASMA||ከሃሪማዎቻችን|| Part 1 C
14:08
Bright Production /ብራይት ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 3,1 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 44 МЛН