''ካሳ ገብሬ በቴፕ ልቅረፅህ አለኝ'' | ቆይታ ከ ዘገየ አስፋው ጋር | ጊዜ ግስ @NBCETHIOPIA

  Рет қаралды 52,651

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

3 ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#ዘገየ_አስፋው #zegeye_asfaw #gize_gis
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 381
@takelefufa8255
@takelefufa8255 2 ай бұрын
Obbo Zegeyye, truly, a man capable of presenting with fundamental reasoning, now and then. Long live!
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 ай бұрын
ጌታዬ ስለ አገልግሎቶ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@hassanjibicho
@hassanjibicho 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ ተራማጆች ልጆ አሏት እኮ ! እና ኦቦ ዘገየው አስፋው እናመሰግናለን ። የእድገትና የሕብረት ዘመቻ መልካም አፈጻጸም ነበረው ። ስለዚህ የማአታት አደራ መጠበቅ አለብን
@user-qk6bg9jo1o
@user-qk6bg9jo1o 2 ай бұрын
Thank you NBC and Ato Zegeye for Wonderful Lesson!
@hailemeskeltessema8764
@hailemeskeltessema8764 2 ай бұрын
ጋሼ ዘገየ እየቀጡ በሰፈር ጨዋ እንድንሆን አብረን አድገናል ።በመሬት አዋጅ ጊዜ መለዮ ለባሹን ወክዬ በዩኒበረሲቲ ተዘግቶብን አዋጅን ሲያስጠኑን አብሬአቸው ነበርኩ።ያልተናገሩት ነገር ቢኖር ተራማጅ ያደረጋቸው ቤተሰቦቻቸው የናጠጡ ባለርስት ነበሩ ።ቤተሰቦቻቸው በጭሰኞቻቸው ላይ የሚያደርሱትን በደል በመቃወም ትግል መጀመራቸውን አውቅላቸዋለሁ ።የበቾ ባላባቶች ዘር ናቸው
@nesredinmuhammed6000
@nesredinmuhammed6000 2 ай бұрын
ያ የ 60ዋቹ ትውልድ የማይድን ህመም በሽተኞች የሀገር ነቀርሳ የተለያየ እድል ብታገኙም ዛሬም ስራችሁ ለንስሀ አላበቃ እያለ ጭቃ ላይ ስትንከላወሱ ታልፋላችሁ ዘገየም በፍትሀዊነት ስም ፊውዳሊዝምን የሚታገል ቢመስልም በበታችነት ስሜት ከተጠቁት የእንትን ብሔር ፅንፈኝነት አቀንቃኝ ነው ። አዲዮስ 😢
@anteneh41
@anteneh41 2 ай бұрын
ደንቆሮ ስድ አደግ የመለሰ ዜናዊ ጫጩት
@user-ov5iz2do5c
@user-ov5iz2do5c 2 ай бұрын
ታሳዝናላችሁ የትግል ጎዳችሁን እንኳን የመከራ ዘመናችሁ ጊዜ ቤተሰብ ዞር ብላችሁ የማታዩየስልጣን ጥመኞች ህዝቡን አታጋጁ በቃችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ
@muhammedjemal7889
@muhammedjemal7889 2 ай бұрын
Thank you so much Biruk for inviting this gaint!
@Userxfj38535
@Userxfj38535 2 ай бұрын
አባቴ ከተማ ወጥቶ ፍርድ ቤት ተቀጠረ። ምናልባት ደሞዙ ከ50 ብር አትበልጥም ይመስለኛል። ግን መሬቱን ከነማረሻ በሬዎቹ የሰጠው የሲሶ እንዲጭን የተስማማው ገበሬ ደርግን ሰምቶ ወርሼሀለሁ ከንግዲህ ምንም አልጭንም አለ። ታዲያ በ 50 ብር ደሞዝ 5 ልጅ እንዴት ያሳድግ🤔ይህ ዘረፋ ወይስ ህግ ማክበር። ሲጀመር ደርግ ሃገር በጠበጠ እንጂ ምንም ያደላደለው ፍትህ የለም። ስንት ባዶ መሬት እያለ የግለሰቦችን ሀብት መውረስ ምኑ ነው ህጋዊ ድርጊት🤔ሩሲያ ስላደረገችው ኢትዮጵያ መቅዳት የለባትም🤔ይህ ድርጊት ባብዮት ስም አሜሪካም ተፈጽሞ ቢሆን ኖሮ ፤ አሜሪካ ዛሬም ደሃ ስለምትሆን አዳሜ መሰደጃ አታገኝም ነበር🤔🤔
@yonasdesalegn3357
@yonasdesalegn3357 2 ай бұрын
Thank u so much !u nailed it properly!
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
ወንድሜ ስርአቱ ነው የሶሻሊዝም አመለካከት ነው
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 2 ай бұрын
100%TIKIKIKL , TEBAREK WENDIME. Ethiopian Be Alemm Yediha Misale Enditihon Yaderegu Chirakoch Nachew demo zaremm dires Aff Alen bilew yizebarkalu .
@user-ry5xb7wg4m
@user-ry5xb7wg4m 2 ай бұрын
እንዲህ ቢሆንኖሮ እንዲህ ይሆንነበር :የሚባል ነገር የለም ቀድሞም ሊሆን ስለነበር : መስድድን ያደነቅ ነህ
@Userxfj38535
@Userxfj38535 2 ай бұрын
@@user-ry5xb7wg4m ይህን ሰሞን ህዝቤ በገፍ እየገባ አይደለም እንዴ🤔😆
@danielasfaw6427
@danielasfaw6427 2 ай бұрын
አቶ ዘገዬ አስፋው ሳያውቁት ቀርተው አይደለም ይህ ሃያ ሁለት ሺህ ጋሻ ወይም የራስ ብሩ ሶስት ሺህ ጋሻ እየተባለ የሚነገረው ስማቸው እንጂ እነሱም ሆኑ ልጆቻቸው እንኳን ሊጠቀሙበት ዞር ብለው ለአንድም ቀን ያላዩት ጋራ ሸንተረሩን ሁሉ እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል እነዚህ ስማቸው የተጠቀሰው ሰዎች እነሱም ሆኑ ጭሰኞቻቸው አልምተው ጥቅም ላይ ያዋሉት በጣም ጥቂቱን ምናልባትም በመቶዎች ጋሻ እንኳ አይቆጠርም ። ሌላው የገጠር መሬት አዋጅ የካቲት 25 1967 የከተማ ቤትና ትርፍ ቦታ ዓዋጅ ሐምሌ 19 1967 ተብሎ ይስተካከል ።
@dadatadesse
@dadatadesse 2 ай бұрын
የከተማ ቤቶች ዐዋጅ የታወጀው ሐምሌ 19 ቀን 1967 ዓ.ም ነበር። ከገጠር መሬት ዐዋጅ አምስት ወር በኋላ ነው።
@afronile6199
@afronile6199 2 ай бұрын
ሰውዬው ከፍጥረቱ ቀጣፊ የኦነግ ካድሬ ነበር
@NurilignFirisa
@NurilignFirisa 2 ай бұрын
@@afronile6199አንተ ምን ታውቃለህ ስለ ሀገር አባት ባንዳ ነበር ዛሬም አንተ ቀጥለሃል
@afronile6199
@afronile6199 2 ай бұрын
@@NurilignFirisa ዘገየ እስፋው ኦነግን ሲሰራ አንተና መሰሎችህ የከብት ጭራ ስር ነበራችሁ እነ አባሀሬ ዛሬም ስለ አገር አታውቁም እንደ አያቶችህ የከብቶችህን አዛባ የወደቀበትን ቦታ ኬኛ እያልክ የምትራረድ አራዊት ነህ ::ተሰርቶ የተሰጠውን አገር ማስቀጠል ያልቻለ ዘገዬ በሚሊዮኖች ደምየታጠበ የኦነግ ነፍሰ ገዳይ እርቅ ኮሚቴ ብሎ ሲመጣ የሞራል ደሀ ህሊና ቢስ የእንጨት ሽበት ነው አንተ የነሱ ሽፍጥ ተጠቂ ባዶ ራስ ስለሆንክ እንደ ሙሉ ሰው ትቆጥረህ አይፈረድብህም መኢሶኖችን እና ኢህአፓን ያስጨረሰ መስሪ ጨካኝ ነው ::
@Gochu1132
@Gochu1132 2 ай бұрын
Hamle19 /69 new😊
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 ай бұрын
@@afronile6199and you were amhara ortho facist cadre??
@user-jq4jy8cq7c
@user-jq4jy8cq7c 2 ай бұрын
Long life to you Mr. Zegeye !
@user-pv5zh9ww1l
@user-pv5zh9ww1l 2 ай бұрын
አቶ ብሩክ ማለፊያ ጠያቂ ነህ ፡፡ነገር ግን አቶ ዘገየን ያህል ሰው አግኝተህ ስታበቃ በሚገባ በርካታ ጥያቄዎችን አደራጅተህ የጠየቅህ አልመሰለኝም ፡፡ ‹‹ሌላ ቀን…›› እንዳልከው ስለ ህይወታቸውና ወደፊት ታሪካቸውን ለማዘጋጀት ምን እንደሚያስቡ፣በወቅቱ የነበሩትን አብዮተኞችና ያሆኖቹን ፖለቲከኞች እያነጸጸሩ እንዲናገሩ ወዘተ. ብትጠይቃቸው ሸጋ ይመስለኛል፡፡ በርታልን!
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 2 ай бұрын
አቶ ዘገየ አስፋዉ ትክክል ነዉ የተናገሩት
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 ай бұрын
ስለ አቶ ዘገዬ አስፋው የስልሳዎቹ ፖለቲከኞች ማንም በመጥፎ አያነሷቸውም thank you sir
@thomashailemarkos6744
@thomashailemarkos6744 2 ай бұрын
This was a very significant step forward, no matter who were enrolled, zegeye Asfaw was really was a hero intellectual at that time, we should appreciate him than condemn him.
@mathiasgizaw3567
@mathiasgizaw3567 2 ай бұрын
Happy to see you Ato Zegeye confidently explaining on what you know as a government official. Many are not around to do the same.
@destakebede6889
@destakebede6889 2 ай бұрын
Thank you NBC (Ato bruke) for interviewing this Legendary man Ato zegeye.
@berhanumoreda
@berhanumoreda 2 ай бұрын
የከተማ ትርፍ ቤቶችና መሬት ይዞታ አዋጅ በሐምሌ 19, 1967 ዓ.ም ነበር። 1969 አይደለም። ይታረም።
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 ай бұрын
በዚህ ሰአት የልእልት ሰፊ መሬት እንዳላቸው ማውራት ምንድነው የሚፈይደው⁉️ምናልበት ሰዎች የመጨረሻ ጊዜያቸውን እንኳን ጥሩ ነገር ቢናገሩ ምን አይነት ርግማን ነው ያልታደለ ህዝብ
@yohannesmulu1096
@yohannesmulu1096 2 ай бұрын
ለምን እንዲደበቅ ፈለጉ እርሶ?
@Guest-me8ks
@Guest-me8ks 2 ай бұрын
22 ሺውን ጋሻ መሬት ተከፋፍሎ ታዲያ የሐረርጌ ሕዝብ ለምን ሐብታም ሳይኾን ቀረ? ወሬ ብቻ፣ ፋንዲያ አንጎል።
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 ай бұрын
@@yohannesmulu1096 ውሸት ነዋ በጠራራ ፀሃይ የጋላ ካድሬዎች የሰው ብት እያፈረሱ መሬቱን እየተቀራመቱት አይደል እንዴ 👎🤮
@dhaile8772
@dhaile8772 2 ай бұрын
ታሪክ የሚባል ነገርን መስማት ጭንቅላትህን ያሳምመሃል አይደል?😅
@tatageresu
@tatageresu 2 ай бұрын
አይዞን 😂😂😂
@tegenesisay8543
@tegenesisay8543 2 ай бұрын
I think the country would benefit a lot from such authentic narratives of a true account ❤
@TewodrosNegash
@TewodrosNegash 2 ай бұрын
Obbo Zegeye's truly intellectual prowess, dedication and passion is inspiring, and today's generation will learn a lot from this. @NBC - thank you for honoring him!
@te4844
@te4844 2 ай бұрын
Thank you so much for Gash Zegaye and NBC Ethiopia for the interview. I think this generation got the multi-pronged land tenure and an overview of the prevalent oppression system our monarchs put in place.
@solomondesta6891
@solomondesta6891 2 ай бұрын
ችግሩን በማጋነ ን የተጋነነ መፍትሄ ሲሰጥ ነበር። ለመሬትም ሆነ ለብሔር ጥያቄ የተጋነነ መፍትሔ ስለ ተሰጠ የማንወጣው ማጥ ውስጥ ገብተናል። በሽተኛውን በ overdose አክማችሁ ልትገሉት ነው።
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 2 ай бұрын
በትክክል። የበለጠ አቆረቆዟት። ሀገሪቱ ሀብት እንዳታፈራ አመከኗት። ሁለት ቤት ያለዉ ወርሰዉ ሁሉንም አደኸዮት
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 2 ай бұрын
ዛሬ ገና መልካምና በእውቀት የተሞላ ሰራሁ እንጂ ተበደልኩ የማይል የኦሮሞ ልሂቅ አየሁ። እውነተኛና ትሁት አባት በመሆንዎ አመሰግኖታለሁ።
@geneneoda7920
@geneneoda7920 2 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@genetdebele6057
@genetdebele6057 2 ай бұрын
አባቴ ህንካን ለዚ አበቃዎት ጊዜው የውነት ነው❤❤❤🙏🏾
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 ай бұрын
ምኑ ነው እውነት የዚህ አይነት የእንጨት ሽበቶች የዘሩት መርዝ ነው ኢትዮጵያን እያፈረሱት ያለውን👎🐕
@DameKumera
@DameKumera 2 ай бұрын
Wonderful lesson for generation.
@tarekegngebreyesus
@tarekegngebreyesus 2 ай бұрын
Thank you so much Ato Zegeye for your thoughtful reflection. It gives us memorable lesson. I really appreciate your role in the process of land governance both in the Imperial and Derg eras . On this occasion I would also appreciate the media for organizing such a wonderful peogram, and we still except similar others.
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 2 ай бұрын
Great!!!.
@almayewejjega904
@almayewejjega904 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሞትች ሁ የዛኔ ነ ው
@ROBE-sp1dk
@ROBE-sp1dk 2 ай бұрын
ሀይ ብሩኬ , እንዴት ነህ. ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል. በርካታ ታሪኮችን እንድናውቅ አርጎናል. በርታ
@danieltessema4270
@danieltessema4270 2 ай бұрын
Those students weren't Oromos! They were majority Amharas who were disgusted by the system. Now you're narrating the alternative truth!
@hamzaahmed-eq5nx
@hamzaahmed-eq5nx 2 ай бұрын
Thank You,Sir !
@tewadroseyas9698
@tewadroseyas9698 2 ай бұрын
Tekekelegna mesekerenet new edmie ena tena Egziabehier yestelen.
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 ай бұрын
It is a rare opportunity to serve actively and productively under four different Ethiopian regimes :- the Emperor, Derg (Military), EPRDF and PP. Obbo/Ato Zegaye Asfaw is a lucky and blessed man for such opportunity. I wish him long life with good health 🎉❤
@user-qk2zv2pz6x
@user-qk2zv2pz6x 2 ай бұрын
ZEGEYE ASFAAW GREAT PERSON!!!WISH YOU LONG LIFE AND GOOD HEALTH 1:06:34 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yonasbekele3435
@yonasbekele3435 2 ай бұрын
የከተማ ትርፍ ቤትና ቦታ የታወጀው ሐምሌ 19 ቀን 1967 ዓ.ም ነው፤ በ1969 ዓ.ም አይደለም !
@dabiesetenna7840
@dabiesetenna7840 2 ай бұрын
All educated Ethiopians, pls pay attention for peace and unity as per🎉. We’ve to come together as Ethiopian and African. ❤!!
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
🙄🙄 Focus on uniting your village. Other Africans are not like you. They're civilized . Pan Africanism was started by us when we were civilized!! AU is still standing as a witness ተረት ተረታችሁ ነው የሰለቸን!!!!! እራሷ ገርፍርሳጠእራሷ ካልጠገንኩ ባዮች።።።Education is not a solution for የደረሰውን ጭንቅላት . Therapy is expensive የበሸተኞች ጥርቅም።።
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
All current problems are created by the so-called fake Liberation fronts who are supposed to be educated 🙄🙄 What they don't have is enough hospitals to treat their sickness ታከም።።
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
ሀገር እያፈረሱ "Africa unite' 🙄 ትንሸ አይከብድም??? በአፍሪካ ጭንብል አትደበቅ፣ ያንተን አይነቱ፣ ጓሮውን፣ በስርአት መያዝ ያልቻለ። " አፍሪካ" ብሎ ሲለፈልፍ፣ ማየት፣ ነው የሰለቸን።።
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
I don't want to come together with any criminal tribalists!!!
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
@rasayifat5726 ስለ infrastructure ብዙ ሳትንጠራራ።። እንዳንተ በዘር ተከፋፍለው፣ መስመር፣ እያሰመሩ፣ እንዳህያ አይራገጡም!!!! They have civilized 21st-century mentality
@atd605
@atd605 2 ай бұрын
Absulutely correct about slavery! Tolf Fanno wants to bring that regime again!!
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 2 ай бұрын
Tinbe Galla you might be go back to madgaskar that is your infinite
@cushticethiopia3133
@cushticethiopia3133 2 ай бұрын
The fundamental & most relevant to current politics is the question who formulated the land tenure system & how it had come to existence? Land to tiller or land to the owner (indigenous) people?
@anteneh41
@anteneh41 2 ай бұрын
ወንድሜ የአጠያየቅህን መላ ቀይረው እባክህ አንተብየኢሀዴግ ልክፍት ስላለብህ እስታይልህ አይደላኝም
@temesgenfentaw5310
@temesgenfentaw5310 2 ай бұрын
ሰሙ ብሩክ ተግባሩ ተላላኪ
@user-sb8ip2ef3t
@user-sb8ip2ef3t 2 ай бұрын
አሁን እንደዚህ ሲሉ ለገበሬው መሬት የተሰጠው ይመስላል ነገር ግን መሬቱን ለመንግስት ካድሬ ሰጥተው ሲያበቍ መንግስት ተብዬው በፈለገ ጊዜ ለልማትና ኢንቬስትመንት እያለ ጉቦ ተቀብሎ የከተማ ሆነ የገጠር መሬት የሚነጥቅልበት ስራአት የፈጠሩ በቅንዓት ያበዱ ስለ ኢኮኖሚ ምንም የማያውቁ የድሀ ገበሬ ልጆች እንቅስቃሴ ነው. መሬት አሁንም ቢሆን ለአራሹ ወይንም ለዜጋ አልተሰጠም.
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 2 ай бұрын
የምቀኛ ስርዓት አስፍሮ እኮ ነዉ እንደ ጥሩ ነገር የሚቀባጥረዉ። በአጭሩ ሁሉንም የማደህየት ፖሊሲ ተክሎ ፣ ሀገር አቆርቁዞ እኮነዉ እንደ ጥሩ ነገር የሚያወራዉ። ዛሬ ህዝቡ የኢኮኖሚ ነፃነት ኑሮት የመንግስት ባሪያ እንዳይሆን መሬትየህዝብና የመንግስት ነዉ በሚል ሰበብ የመንግስት ጭሰኛ ያደረገዉን ስራ እኮ ነዉ እንደ ጥሩ ነገር የሚያወራዉ። ዛሬም በመሬት አዛዥ ናዛዥ መንግስት ነዉ። ከፈለገ የጣሪያ እና ግድግዳ አስቦ ያፈርስልሃል። ለልማት ቅብጥርሴ እያለ ከርስትህ ይነቅልሃል
@wmwhim7944
@wmwhim7944 2 ай бұрын
በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመን አባቶች ልጆቻቸውን እንዲያስተምሩ ይገደዱ ነበር ግን አንድም ምሁር የተማርነው ተገደን ነው ብለው አይናገሩም፣ ችግር የፈጠሩት የባንዳ ልጆች ትምህርት ቤት ገብተው አርብኛውን እና የአርበኛችን ልጆች ከንጭ ጋር በመዶለት ንጉሱን እና አርበኞችን ፈጅተው ንብረቱን ወረሱት እነዚህ አብዮት አመጣን ብለው አገር ያፈረሱ ምሁሮች ሁሉ እንፋረዳችኋለን፣ አንፋታችሁም፣ አገሪቷን ነፃ ያደረገው በድህነት እየማቀቀ እናንተ ባንዶች ከተማውንም ገጠሩንም ወርሳችሁ ስታፈርሱን ዝም ብለን አናያችሁም ፋኖ ያሽንፋል ባንዳ ለፍርድ ይቀርባል፣
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 2 ай бұрын
እንኳን22 ሺ 2 ጋሻ መሬት አልነበራት፤በረግጥ መሬት የባለሀገሩ ነጸር ራስህን ለምን 99በመቶ መሬት የግለሰብ ነበረ? ለምነ ጭሰኛ ነበርኩ ካለክ መሬት የሚሰጠው በአስተዋፅኦ ነበር፤በዛ ላይ፤ኢትዮጵያ ውስጥ ተሰደው ሲገቡ ለሰራ በጭሰኝነት ይቀጠራሉ አንጂ ባለቤት ካልሆንክ መጤ ነህ ማለት ነው፤በቀላሉ
@user-le4rn6mx3f
@user-le4rn6mx3f 2 ай бұрын
Iwunetegha Tarik,kewokitu iwuqu tagayi
@derejetaye1605
@derejetaye1605 2 ай бұрын
እንደብና ቤት ወሬ አለባብሰው ማለፍ ነው። የተማረ ሰው የሚሰጠው አሰተያየት አደለም።
@afronile6199
@afronile6199 2 ай бұрын
ትክክል ከዘገየ አስፋው የሞት ወጥመድ የተረፉ ምስክሮች ይጠየቁ
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 2 ай бұрын
@@afronile6199ሰውየው መኢሶን ኦነግ ነበር ነብስ ገዳይ
@ShalomA38
@ShalomA38 2 ай бұрын
ማስረጃ ወረቀት ያሳዩ :: መሬት ለአራሹ ቢሰጥ ጥሩ ነው ግን የተወሰደባቸውም እንደ ዜጋ ታይተው ቢሆን ልማታቸውን በዘመናዊ መንገድ እንቀጥሉ ቢደረግ ጥሩ ነበር :: አሁን ሁሉም ደ ሐ አራሽ የተባለውም ባለባቱም ሐገሪቷም በቒጡ ዘጭ ብሎ ለማኝ ሆነ ::
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 2 ай бұрын
ማን ያርዳ የቀበረ- ማን ያውራ የነበረ። አመሰግናለሁ አቶ ዘገዬ ስለ ኮሎኔል አጥናፉ ዕውነተውን ስለ ነገሩን። በእርግጥ ኮሎኔል አጥናፋ አባተ ሀቀኛ እና ለሕዝብ የወገኑ ሰው ነበሩ።
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 2 ай бұрын
መንግሥቱም ይህንኑ በገደምዳሜ አመልክቷል።
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
Feudalism existed in all parts of the world. Only in Ethiopia, folks sit on their behind still talk about it & politize it! Even in the US until recent time, there was 'share cropping'. Landowners own the land, and the farmers share the crops. That's exactly what existed in Ethiopia. In 2024, you all better talk about the mess you created & current choas!!
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 2 ай бұрын
Well Said Thank you.
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
@gabigebreal7620 The sad part they talk about feudalism but never created a better world for the 99.9% who's living without basic needs. Farmers still pushing pairs of oxen by hand as ancient civilizations. No access to hospitals, electricity, clean water etc.. Their agenda is only fingerpointing, talking about tribalism while the 'few' getting rich from corruption. Very unproductive bunch!!
@chaladisasa5707
@chaladisasa5707 2 ай бұрын
@@gabigebreal7620you are trying to justified nonsense. Now you are trying to bring it back now way. Go to hell never gonna happen.
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
@rasayifat5726 ዘባራቂ!! Go and Google about the definition of Feudalism . ደንቆሮው ፣ share croping ማለት ገባር/ አርሶ ከመሬት ባለቤቱ ጋር ፣ የሚጋራ፣ ወዘተ ማለት ነው።።። አንድ ምሳሌ ሰጠሁህ እንጂ።። ፊውዳሊዝም፣ አውሮፖ፣ ኤሸያ ሁሉም ሀገራት industrial revolution በፊት፣ የነበረ ስርአት ነው።።ለምሳሌ፣ ፈረንሳይ፣ የፉሬንች፣ ሬቮሊሸን፣ በባላባት፣ እና በፔዛንት፣ መሀል የነበረው ፣የኑጉሳዊ፣ ስርአትን ያቆመ ነው።። አንብብ የኛ ደንቆሮ።። በመቱልህ ከበሮ፣ ከመደነስ።።። በራሰህ ጮንቅላት ተጠቀም።።። በአለም በሙሉ ፋብሪካ፣ manufactuing & industry በፊት፣ ካፒታሊዝም፣ ሳይፈጠር፣ ስርአታቸው፣ ፊውዳሊዝም ነው።። ኢትዮጵያም ፣ኢኮኖሚው ግብርና ነው፣ የመሬት ባለቤት ከመሬት ላራሹ (ሶሻሊዝም) በፊት፣ የግል ነበረ፣፣ መሬት፣ ከቤተሰብ እየተላለፈ፣ የመሬት ባላባት፣ ነበረ።። ጭሰኛ (peasants) አርሰው፣ ይካፈላሉ (sharing the crops) . ገብሽ? ያንተ አይነቱ ድንጋይ እራስ፣ 50 አመት ሙሉ በቂጡ ተቀምጦ፣ ያላዝናል። አንድ እርምጃ ሳይራመድ።።
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
@@rasayifat5726 ባነበበ፣ እውቀት ፣ ባለው፣ አትቅና።።።አንብብ!! ምነው የኛዎቹ፣፣ እናንተ ብቻ በአለም ላይ፣ በ2024 ጠብደል ቦዘኔ ሁሉ፣ ስለ feudalism እራስምታት ሆነብህ።። እሰቲ ስለዛሬህ፣ አውራ።። አለም የሚያውቅህ፣ የሰው ሸክም በመሆንህ ነው።።
@solomon7899
@solomon7899 2 ай бұрын
What is " Transitional Justice?"
@paythom8860
@paythom8860 2 ай бұрын
Who gave her
@hassanjibicho
@hassanjibicho 2 ай бұрын
ነፃነት በጋራ ነው ያለን ።ወደፊት ላይ ማተኮር አለብን ።ሁላችንም ባለን እውቀት እና ልምድ ኮሚሽኑን ማገዝ አለብን ።
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ቀ/ኃ/ሥ/ ከነቤተሰቦቻቸው፡ ኃጢያታቸው፡ ወደ፡ ወህኒ፡ ውርደት! ኮ/መንግስቱም፤ የሰው፡ ደም፡ እልከኝነት፤ እውቀት፡ ማነስ፡ ከአገር፡ አወጣው፤ ህወሓት፡ የትግራይን፡ ሕዝብ፡ ውርደት፡ አልብሶ፡ አስፈጃቸው!
@abykijana9803
@abykijana9803 2 ай бұрын
Shimagilew malete nigusu yihin yakil min atefu.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 ай бұрын
@@abykijana9803your greedy Amhara king could have transferred power to one his children the most logical thing a father could have done he didn’t thus exposing the country and the people to the calamities we are facing today . The result of Amhara greed
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 ай бұрын
I have a great respect for Obbo Zageye . We donot have any thing the Unite us we are different we don’t share any common value . The best thing for the people of the empire is to fashion to go our seperate ways peacefully if not there won’t be any country to speak of in the next three or four years.
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
​@@ebsamohamed5845ዘረኞች ቦታ ስለሌለ ወጣ ወጣ በሉ
@melakuayalew5078
@melakuayalew5078 2 ай бұрын
Feudalism is alive and kicking well in the present day Ehiopia. This time the feudal lords are the ethno political cadres who are controlling and selling land at an astronomical figure . Their politcal power rests on total control of land .We need land reform and privatization to dismantle the Oromo Tigray feudal cadres political stranglehold on the economy and the country as a whole .It's appropriate once again to say down with feudalism.
@husseinsaeed9642
@husseinsaeed9642 2 ай бұрын
ሀምሌ 19/ 1967 የከተማ መሬቶች እና ትርፍ ቤቶች ዐዋጅ የታወጀው
@biniyammengistu-kk2dk
@biniyammengistu-kk2dk 2 ай бұрын
dr le hagerachen ladergut astewatso amsegenotalew
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 2 ай бұрын
This man is great man of the century in Ethiopia 🇪🇹 history 👏
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 ай бұрын
Tebeda shutam
@alliswell2990
@alliswell2990 2 ай бұрын
እንዴ ምን አደረገህ የፈለገውን ማድነቅ ማሞካሸት አይችልም እንዴ? ደግሞም የኢትዮጵያን ታሪክ በአቶ ዘገየ አስፋው ልክ የቀየረ አምስት ሰው መጥቀስ አይቻልም ዋጠው! @@gheremewaraghaw4993
@lakomelzaa
@lakomelzaa 2 ай бұрын
ጥሩ ታሪክን የተመረኮዘ ጥያቄና መልስ ሆኖ ሳለ ተጠያቂው በንግግራቸው ማሃል ቁልፍ የሆኑ ቃላትን አጉል ልምድ በሆነ "እንትን" በሚል አላስፈላጊ ቃል ቁምነገሩን ዋጋ አሳጥቶታል። ሌላው" you know" የሚለውም አስፈላጊ አልነበረም።
@lakomelzaa
@lakomelzaa 2 ай бұрын
​@@rasayifat5726​@rasayifat5726 ምነው እንትን አበዛሽ? እንትን የሆንሽ መሰልሽ።
@lakomelzaa
@lakomelzaa 2 ай бұрын
@@rasayifat5726 you know ከ21ኛው ክ/ዘ አላዋቂ እንትን ጋር ይሄንን ያህል እንትን you know ተገመትሽ። ሃሳሳቤንና ትዝብቴን መስጠቴ ለአንቺ አይነቷ እንትን ሳይሆን ለኛ አይነቶቹ ነገርን በደንብ ለምናዳጥ ነው፡ ደርሶ ቱግ ማለትሽ እንትን you know.
@berhanemoges389
@berhanemoges389 2 ай бұрын
1,200 metres by 800 metres, አንድ ጋሻ ሲሆን አንድ ልዕልት 22ሺህ ጋሻ መሬት ነበራቸው ማለት ምን ማለት ነው? ኧረ እየተስተዋለ!
@jjharun-dt4ew
@jjharun-dt4ew 2 ай бұрын
አንድ ጋሻ 40 ሄክታር ሲሆ ን አንድ ሄክታር 100 ሜትር በ 100 ሜትር ነው ::
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 2 ай бұрын
Zegey has the date wrong. July 26, 1975 GC or Hamle 19, 1967 EC was the date of the Proclamation of the Nationalization of Urban land and extra houses.
@Anjulo959
@Anjulo959 2 ай бұрын
Great guy, i worked under his ministerial era inside the Ministry of Agriculture. Enlightened and progressive person of the era. It's great to see him still doing well. Thanks for bringing up the oldies' memorable moments
@fayisalata5678
@fayisalata5678 2 ай бұрын
@hoppyhope9751
@hoppyhope9751 2 ай бұрын
Go and ask uk what she have around the world queen Elzabat
@hassanjibicho
@hassanjibicho 2 ай бұрын
እኔም በአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ላይ እምነት አለኝ ።የመንግስት ቅርፅም ይቀይራል ። ሕዝባዊ መንግሥት ይመሠረታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 2 ай бұрын
ንግስት ኤልሳቤት አፍሪካን ትገዛ ነብር ሥንት ጋሻ? የድሮ ወሬ that was then lets go forward
@bekelutesfa6124
@bekelutesfa6124 2 ай бұрын
Ahun men yehun newe yemtlut yangize sedeb neber Ahun bihon megedel newe
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 2 ай бұрын
አሁንም ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት! የደርግ ዘመንን እውነተኛ ታሪክ ይህ ትውልድ እንዲያዉቅ ተደርጓል ። ብዙ መልካምና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የነበሩበት ዘመን ነበር ። እንደወያኔና ዛሬም ሌብነት ያልነበረበት ጊዜ ነበር ። ጋዜጠኛ ወንድሜን አደንቀሃለሁ። የደርግ ዘመን እውነታን ፣ጠንካራና ክፍተታቸውን ጭምር ይህ ትውልድ እንዲያውቅ ቢታደርጉ ሁሉንም ለመመዘን ይጠቅማል ።አመሰግናለሁ ።
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 2 ай бұрын
ወንድሜ ጋዜጠኛ አቶ ብሩክ እባክህን ድላችን ሀውልት አጠገብ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ከውጭ ሀገር አስመጥተው ያሳሩትን የሚያምር የውኃ ፏንቴን ወያኔ አዲስ አበበ እንደገበ ነቅለው ወደ መቀሌ ወስዷል የሚባለው እውነት መሆን አለመሆኑን በሙያህ አጣርተህ ቢታቀርብልን እናመሰግናለን ።
@dawitgetachew6832
@dawitgetachew6832 2 ай бұрын
በጠም ውሸት ይበዛዋል በዘር አማራዉን ከነበረበት እንዳያርስ ተፈናቅሏል !!
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 ай бұрын
እብዶች ናችሁ ደርግ ዘር አለየም የጎጃም ገበሬ አቶ ኮ አምፀዋል ነቀር ጭሰኝነት አንገፍግፎት። ሌላው ሀገረ ገዢ ተብሎ ወደ ደቡብ ምስራቅ የተነሰራፋ ተላላኪ ፊውዳል እኩል ተካፍሏል ነው እነደተለመደው ለስግብግቦችጨብቻ መሰጠት ነበረበት። ደግነቱ ላይመለስ ሄደ
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 2 ай бұрын
Megedadel ?
@KemalKedir500
@KemalKedir500 2 ай бұрын
He is our hero. He tells the truth.
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 ай бұрын
Shutam galla
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 2 ай бұрын
ግን እኮ የኢትዮ ህዝብ የንድ፡ግለሰብ ንብረት ቀታችሁ ላንድ ብትሰጡም የትም አልደረሰም አሁንም እያከክነው የቁልቁለት ጉዞ።
@zelkashyetbark219
@zelkashyetbark219 2 ай бұрын
አቶ ዘገየ እትብቶ የተቀበረበት ሐገር እንደው አይተውት ያቃሉ ከአዲሰ አበባ ሰንት ኪሎ ሜትር ነዉ 2 ሰዓት ይጠየቃል አሁንም ድረሰ የአካባቢው ነዋሪ ውሃ እንኳን የለውም እንደው ፀሐይ ሣትጠልቅቦት ???
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 2 ай бұрын
ኢሕአፖ በሱማሌ ጦርነት ተቃውሟል ስትል እርግጠኛ ነኝ ማስረጃ ማቅረብ አትችልም ይህን ሁሉ ዘመን መዋሽት በዚህ እድሜ እንኳን ንስሃ ብትገባ ይሻላል
@sarechetk3597
@sarechetk3597 2 ай бұрын
How do you see favoritism, the existing power sharing? Can't it be the source of conflict?
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 2 ай бұрын
Dr. Belay Abay or Ato Belay Abay???.
@yohanneswkidan6094
@yohanneswkidan6094 2 ай бұрын
የእናነተ ትውልድ የፈጠረው ችግር ሀገራችንን ዋጋ እያስከፈለ ነው
@mariemuller9904
@mariemuller9904 2 ай бұрын
Ye innessu tiwlidd yefetterew chiggir sayhon , ke innessu tiwlidd befit yetefettre chiggir new .
@aematz-youTube
@aematz-youTube 2 ай бұрын
ዋጋ እያስከፈለህ ያለው በዚህ ዘመን ጊዜው በፈጠረው ልክ ማሰብ ያለመቻል ነው:: ዛሬ ላለህበት ያለፉትን ዘመን መውቀስ ዛሬን አያሻሽልም:: ቢያንስ የደሃውን መንገላታት አይቶ ፍትህ ለሁሉም ብለው የተነሱትን ዛሬ ላይ ሆኖ መውቀስ የዛሬው የአሃዳዊነት መንፈስ ንፉጎች ናቸው:
@AmanuelAbraham-mv8vp
@AmanuelAbraham-mv8vp 2 ай бұрын
The Root couse of 1960 Question and Struggle is about. Land and life of Ethiopian Farmer's to day Ethiopian Farmers no Have Ultimate Right and responsibility on Land but Politicians not know the root cause why 75% of Population is Lural and 80 % of Economic Sector is Agriculture if we Farmers life change all Problem in Ethiopia minimize in 90 %
@dawitkirosabreha
@dawitkirosabreha 2 ай бұрын
Meret learasbu yetawejew hamle 1967 new
@sarechetk3597
@sarechetk3597 2 ай бұрын
I appreciate A to Zegeye's balanced views. Diversity is an untapped resource in Ethiopia. Rather is considered as a disadvantage. One thing I don't understand is we forget the level of development of society during feudalism. It was the system that dictated the then rulers to rule the way they did. Had the Gurage, Oromo, Welayta, or any other ethnic group been in power, would they rule differently or rule oud side the feudal way? Doesn't time or era determine the weapons, way of thinking N behaving and so on. I am not supporting any group. Just for the sake of being fair.
@meskelemenna8712
@meskelemenna8712 2 ай бұрын
terefe betoche awage Hamel 1967 tebelo bestekakel
@oumermohammed268
@oumermohammed268 2 ай бұрын
በከተማ ውስጥ አንድ ሰው ምን ያህል ካሬ ሜትር ቦታ እንዳለውና ፣ በገጠር ደግሞ ምንም ያህል ጋሻ መሬት እንደ ነበረው ለማወቅ ከፈለጋችሁ መሬት ለራሹና ትርፍ የከተማ ቤትና ቦታ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት የቀረበውን ማብራሪያ የውቅቱን አዲስ ዘመን ጋዜጣ ፈልጋችሁ ብታነቡ በባለባቶች፣ መሰፍንትና ልዑላን ቤተስቦች በከተማም ሆነ በገጠር የእያንዳንዱ ይዞታ ማወቅ ትችላላችሁ።
@user-hq8sw3oh4b
@user-hq8sw3oh4b 2 ай бұрын
Ras Gabbana Daccee was a victory field general who defeated 250,000 Mahadist Sudan Army at battlefield of Najo in Wollaga in less than an hour in 1880s. Ras Gabbana has taken Gojam King Tekele-Haimanote a POW at battle Emebabo. Ras Gabbana today deserves the rankings of Fields Marshall General. Who's a F.M today?
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 ай бұрын
why do you say the land tenur system the so called ?
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 2 ай бұрын
ያን ያህል አብራችሁ ታግላችሁ በሁዋላ አማራ ጨቋኝ ብላችሁ ተለያያችሁ እንዲያውም በትግላችሁ ጊዜ የአማራው ልጆች በሕይወት ብዙ መስዋዕትነት ከፍለው የቆድሞውን ስርዓት ቀይረዋል ሆኖም እስካሁን ድረስ የብሔር ጭቆና አለ እንዴት ትላላችሁ በተለይም እንደርስዎ ያሉ ምሁራን ?
@tesfayesebsebe2932
@tesfayesebsebe2932 2 ай бұрын
ከጃጁ አይበጁ።
@BekeleGutema-ss4zz
@BekeleGutema-ss4zz 2 ай бұрын
የከተማ አዋጅ የወጣው በ1969 ሳይሆን በ1967 ነበር።
@mehariredaie591
@mehariredaie591 2 ай бұрын
የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት 1969 ሳይሆን ሐምሌ 1967 ነው ።
@ketemadidadugo2417
@ketemadidadugo2417 2 ай бұрын
ልዕልት ተናኝወርቅን የኣሁናን አዲስ ኣበባን 17 እጥፍ የዛሬ ስድስት ዓመቱዋን የትግራይ ክልል 18% ይዞታ ከሐረርጌ ብቻ እንዲይዙ የፈቀደውን ዘመንና ስርዓት አሁንም የሚናፍቁ የትየሌሌ መሆናቸውን ሳይ የሀገሪትዋ ዕጣ መተበይ እጅግ ያስቸግራል:: የትግራዮቹን በመሬት ስሪት ያላቸውን ተራማጅነት መቼም ሳላደንቅ ኣላልፍም::
@ABG72
@ABG72 2 ай бұрын
ወይ ሂሳብ አታውቅ ወይ ታሪክ አታውቅ ወይ የሰማኸውን አታመዛዝን ምን ይሻልሀል?
@teklumark4122
@teklumark4122 2 ай бұрын
ወልቃይትን ከበላው ከኤፈርት የወሰደውን አይደርስበትም
@tttwo2861
@tttwo2861 2 ай бұрын
​@@ABG72Thank you
@tttwo2861
@tttwo2861 2 ай бұрын
😅 አታስቀን/ቂን እስኪ
@daadhigd893
@daadhigd893 2 ай бұрын
የዝያ የጭራቅ ስርዓት ናፋቂዎች አከርካሪያቸው ተቀንጥሶ መቼም ወደማይወጡት ጥልቅ ገደል ውስጥ ይቀበራሉ እንጂ ካሁን በኋላ ቀና ብለው የሀገር አደጋ አይሆኑም።
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 ай бұрын
ታዲያ ምን አለበት ከተሠራበት ደን ከተተከለበት ኢትዮዽያዊ ናቸው የውጭ ዲያሥፖራዎች እና ኤምባሲዎችስ ይሰጣቸው የለም ከበታችነት ስሜት ወጥቶ ለእድገት እናስብ
@bekelutesfa6124
@bekelutesfa6124 2 ай бұрын
Yemote sewen eresa alasaref kemalet ahun lalenebet mefthe felgu.
@nebiyu1996
@nebiyu1996 2 ай бұрын
መሬት ላራሹ በ1967 ሲታወጅ የዩኒቨርስቲና ከአስረኛ ክፍል በላይ የሆኑ ተማሪዎች በዘመቻ ላይ ነበሩ። አርትስ ፍኩልቱ በዋዜማው ሄጄ ለተማሪው ተናገርኩ የሚለው ለእኔ አጠራጣሪ ነው።
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 2 ай бұрын
ለምን?
@nebiyu1996
@nebiyu1996 2 ай бұрын
ግልጽ መሰለኝ ተማሪውም ሆነ አስተማሪው እድገት በህብረት ላይ ነበር። ዘመቻ ጣቢያ እየለቀቁ ከየቦታው የወጡትን ሳጨምር ዘመቻው የተጠናቀቀው በ1968 መጨርሻሪ ላይ ነው
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 ай бұрын
ተፈራ ወ/ ጻድቅ ነበሩ ከነባለቤታቸው በድርግ አምቦ አካባቢ በግፍ የተገደሉት የትምህርት ሚኒስትር
@mariemuller9904
@mariemuller9904 2 ай бұрын
Indih aynet wuyiyyitoch hullee bittakerbu KZfaq lewessrdachew minnim yemayawku wettatoch tillik timhirt yemmiset inna bizu limmarubbet yemmichilu tillik Programm nebbere .
@alemayehumulatu5356
@alemayehumulatu5356 2 ай бұрын
እኔ ሸዋ ጅሩ መስመር ደነባ አድጌአለሁ። ጭሰኛ ማለት ቦታ ጠባቂ ነዉ። ይኸዉም ባለእርስቱ በአካባቢዉ የማይኖር ከህነ ታማኝ የህነ በቦታዉ አካባቢ ቤት ሰረቶ የሚኖር ሰለሆነ የሰራዉ ቤት ባሀቤቱ እስከፈቀደ ድረሰ ብቻ ሰለሚኖርበት ጭሰኛ ይባላል። እያበሰለበት እያጨሰበት ስለሚኖር ባለመሬት አለመሆኑን የሚያመለክት ነዉ። ባለእርስቱ ቤት ተቀጥሮ የሚሰራ ገበሬ ትዳር የመሠረተ ወይም የሚመሠርት ከሆነ ጎጆ ቤት በባለርስቱ ጊቢ ዉሰጥ ሠርቶ ይኖራል። ልጁ ሲያድግ ከፈለገ በእረኝነት ላለበት ባለመሬት ወይም ለሌላ ሰዉ ሊያስቀጥረዉ ይችላል። ሚስቱ ላይ ባለርስቱ እንደፈለገዉ የማዘዝ መብት አልነበረዉም። እንደጎረቤት በሥራ ላይ መተባበር እንጂ እንደባርያ የማስገደድ ሁኔታ አልነበረም። ጭሰኛዉ በመጋዞ መሬት ከባለርስቱ ወስዶ አርሶ፣ ዘርቶ፣አጭዶ፣ ወቅቶ ከባለመሬቱ ጋር እኩል ምርቱን ይካፈልና ከአሥር አንድ ለባለርስቱ ለግብር እንዲሆነዉ በብልጫ ይወስዳል እንጂ ከአራሹ ከመቶ 70 አይወሰድበትም። ጭሰኛም ሆነ የመጋዞ አራሽ ለአንዳንድ ሥራዎች ለትብብር ይጠየቃል። ባለርስት ማለት በዉርስ ለቤተሰብ የሚተላለፍ መሬት ነዉ።
@ismailmohammednur8243
@ismailmohammednur8243 2 ай бұрын
የረሳከው ነገር ባለእርስቱ ልጁን ለጭሰኛው ይድራል የጭሰኛውን ልጅ ያስተምራለታል አየክ አዳሪ አዳሪ ነው አንተ አዳሪ ነበርክ ወይም የአዳሪ ልጅ ነክ
@asmaremeshesha9886
@asmaremeshesha9886 2 ай бұрын
Yeketema botana turf bet. B1967 tawoje.
@ylemma4211
@ylemma4211 2 ай бұрын
Ato Zegeye is not interviewed thoroughly. He knows AAll events of Wezz lig, Detention of Asefa Chabo and Baro tumsa's issue
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 2 ай бұрын
ዘመቹ ዘመቻ ጥሎ የተመለሰው( ኢቫኩዌት) :- ፩: ደርግ ጊዜውን ስለ አራዘመው: ፪: ደርግ ዘመቹን በውሻት ስሙን (የገበሬን ሚስት እናልጁን ደፈረ፣ ዘመቹ ጥቁር ወተት አምጣ ይላል፤ እና የዶሮ ወተት አምጡ ይላል በማለት )ስለ አጠፋው ነው።
@jaffershurie862
@jaffershurie862 2 ай бұрын
መሬት የሕዝብ ነው ሲባል መሬቱን የሚጠቀምበት ሰው ለሕዝብ የሚጠቅም በግብር መልክ የሚከፍለው አንድ ግዴታ አለውም ማለት ነው:: እናንተ ግን ያደረጋችሁት መሬት ላይ በማረስ የተሰማራ ዜጋ እንደ አገር ባለቤት ተቆጥሮ የተቀረው ሕዝብ ግን እንደ ባዕድ የሚታይበትና ለመሥራት አይደለም ለመተንፈስ እራሱ በወታደርና በፖሊስ የሚሸበርበት አገር እንዲፈጠር አድርጋችሁ ወይም እንዲፈጠር ደግፋችሁ ሕዝቡ የበለጠ እንዲራራቅ ጭምር ምክንያት ሆኗቹኃል:: የኢትዮጵያ ገበሬዎች ድሮም ዛሬም የመንግሥት የቁም እስረኞች ናቸው:: እንደእኔ እንደኔ የ1950ዎቹም የ1960ዎቹ ትውልድ መሬት ለግብርና ባለሙያና ለኢንዳስትሪ አልሚ የሚል ዓላማና መፈክር ነበር የሚያስፈልጋችሁ (ይሄን ከ25 አመት በፊት ለአቶ መለስ ዜናዊም ነግሬዋለው:: አቤ ጉበኛም ቀደም ብሎ በአልወለድም ድርሰቱ በድንብ አድርጎ መክሮናል:: በተረፈ የአንድ አገርን ሕዝብ በጎሣ በመደብ በገጠርና በከተማ ሸንሽኖ ኃላቀርነት እንዲስፋፋ ማድረግ "ከቡዳ ፖለቲካ” ወይም Sadistic Politics የዘለለ ምንም አዎንታዊ ፋይዳ አልነበረውም የለውምም:: አገር የሚያድገው የአገሪቷ ዜጎች በሙሉ ሊጠቅሙባቸው የሚችሉባቸው ሐሣቦችና ሥራዎችን ስናፈልቅ ነው::
@bethsucks7712
@bethsucks7712 2 ай бұрын
Ena men yetebes???? Yane beans sew aymotm neber sew destanganeber
@wediyohaness-jp8qt
@wediyohaness-jp8qt 2 ай бұрын
አዋጁ 1967,ሐምሌ19,,ሲሆን ማሻሻያ አዋጁ ነው 69,,ዓም የወጣው
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 2 ай бұрын
የገጠር መሬት የካቲት 25 ቀን 1967 ነዉ የከተማ ሐምሌ 19/1967 ነዉ
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 6 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 77 М.
Cute ❤️🍭🤣💕
0:10
Koray Zeynep
Рет қаралды 22 МЛН
ToRung short film: 🙏baby save water😍
0:28
ToRung
Рет қаралды 33 МЛН
Прости пап 🤣🤣❤️
0:16
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,7 МЛН
9 сынып оқушылары: ЖАЛАҢАШ МАССАЖ/ KOREMIZ
46:23
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 380 М.