ካሲናው ጎጃም | በቅርብ ቀን | Aschalew Fetene (Ardi) | SewMehon Films | 2023

  Рет қаралды 222,293

Birbaux Records. SewMehon Films

Birbaux Records. SewMehon Films

Жыл бұрын

Birbaux Records. SewMehon Films
ካሲናው ጎጃም | በቅርብ ቀን | Aschalew Fetene (Ardi) | SewMehon Films | 2023
Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
by Subscribing @Birbaux Records.
#BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
unauthorised use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

Пікірлер: 344
@BirbauxRecords.SewMehonFilms
@BirbauxRecords.SewMehonFilms Жыл бұрын
የሲኒማ ፊልም የምንለቅበትን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ kzfaq.info/get/bejne/hr6Kmcx8ttjRp3U.html
@bagerlayendale1041
@bagerlayendale1041 Жыл бұрын
😊😅😅😊😮😊
@geremewworku4981
@geremewworku4981 Жыл бұрын
I can't wait to see this music video my favorite guy God bless you and God bless Amhara 🙏 ❤
@Userfortruth
@Userfortruth Жыл бұрын
ያዋልዳል በሬ ያዋልዳል ላም የእናጅሬው አገር መለኛው ጎጃም መሆን ነበረበት ምክንያቱም በሬ አይወልድም የማይሆነው ቢሆን ግን ያዋልደዋል ካልን "መለኛ" ነው ማለት ነው የሚሆነው። ልምላሜው ጋር ያልተገጣጠም ነገር አለው።
@mcmcmc809
@mcmcmc809 Жыл бұрын
መቼ ነው የሚለቀቅ
@Markan_love
@Markan_love 5 ай бұрын
​@@Userfortruthከንደገና በራስህ ዝፈነው😏ሀበሻ መንቀፍ እንጂ ማድነቅ አይወድም😕😊
@sosinayilkal121
@sosinayilkal121 Жыл бұрын
ንፁህ ልብ፣የዋህ ህዝብ ፣እንግዳ አክባሪ የእኔ ጐጃም ❤❤❤ Thank you guys🙏 can’t wait to the amazing video clip
@kalistar9269
@kalistar9269 Жыл бұрын
Nice expression....my lovely gojjam❤
@itworld2529
@itworld2529 Жыл бұрын
❤️
@cecet745
@cecet745 Жыл бұрын
እውነት ነው!!ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው!❤
@melesseweshete935
@melesseweshete935 8 ай бұрын
​@@cecet745።ሸ😮።ጀሸተደዘጠዝቨ😂ቭ
@Cocomelon-tb8fz
@Cocomelon-tb8fz Жыл бұрын
ቀጣይ በወሎ እና በ ሸዋ አንጠብቃለን 😍😍😍 1ክ like መግባት አለበት ❤️❤️❤️❤️ 1 አማራ 💚💛❤️
@haileabcitron6395
@haileabcitron6395 Жыл бұрын
#Abeni አወ እኔም ጎጃም ሳይለቀቅ የወሎና የሽዋውን እያሰብኩ ነው
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi Жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ !!! አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ! ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ !!! 💚💛❤️💪👏👏💕
@aschukiya1446
@aschukiya1446 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጥበብ የሰጠ በሚቀጥሉት የመላው ኢትዮጵያዊያንን እጠብቃለሁ በርቱ
@Artinstitut106
@Artinstitut106 Жыл бұрын
ስናምር ♥️🛖♥️💜ትውልዴ ወደ አቀስታ ደቡብ ወሎ ነው እንደጎጃም እምወደው ሰው የለም ደጀን ማርቆስ ባህርዳር ነበር እምገኝ♥️♥️🧡💜የውሰጤ የልቤ ጎጃም ጠላታችን ተቀብሮ በአይን እስካያችሁ መድሀኒዓለም በጎናችሁ ይቁም♥️ፍቅሬ ብዙ ነው♥️
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@soliyana6111
@soliyana6111 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ጎበዝ ... ደሞ ለቤተ አምሐራዋ ወሎ፣ ደሞ ለመሐል አገርዋ ሸዋ ዝፈንና አማራዬ ብለህ ታጠቃልለዋለህ 💛
@addisalemkassa1440
@addisalemkassa1440 Жыл бұрын
Here we go again‼️😍😍😍 ካሲናው ጎጃም‼️ What a melody, what a rhythm, what a flow, what an authentic flavor አስቻለው ፈጠነ ትለያለህ ‼️🙏 can't wait to hear the full version‼️❤️
@cecet745
@cecet745 Жыл бұрын
He is really good 👍🏼 Can’t wait to hear it too!! 🥰🥰
@manalebihmengistu1608
@manalebihmengistu1608 Жыл бұрын
He is the best singer of the year!!
@Seblewengel_Candels
@Seblewengel_Candels Жыл бұрын
እኔ በአይኔ አይቻቸዋለው የኔ ጎጃም የዋህ ትሁት ህዝብ ክፍ አይንካቹ ❤️
@mekdimekdi025
@mekdimekdi025 Жыл бұрын
ቃል የለኝም የእውነት ይችላል አቤት ድምፅ አቤት ባህላችንን ምንም ያለተቀነሰ ስራ ❤❤❤❤❤
@ye_kasu_lij
@ye_kasu_lij Жыл бұрын
የሆነ ሰርግ ቤት ውስጥ ያለሁ ሚመስለኝ ነገርስ // the feeling specially when you are part of this beautiful culture and you are far like thousand's Mile its very sad 😢 thankyou #asche big love + respect👏👏👏👏👏👏
@ZUHALian
@ZUHALian Жыл бұрын
I was feeling that as well
@ye_kasu_lij
@ye_kasu_lij Жыл бұрын
@@ZUHALian don't worry maybe one day we will meet that what we missed and am excited to see the full song
@nardosnardos1435
@nardosnardos1435 Жыл бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ❤❤❤❤
@endrismuhammed853
@endrismuhammed853 Жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩ አማራ ይለያል❤❤
@yabsrasolomon1838
@yabsrasolomon1838 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደስስ ሲል ፅድት ያለ እውነተኛ ሙዚቃ 💚💛❤️
@habeshaxo7659
@habeshaxo7659 Жыл бұрын
My Gojjam 🙋‍♂️👏🏽
@lidiyabrhanu1229
@lidiyabrhanu1229 Жыл бұрын
ህዝቤ ይለያል❤ አማራየ
@user-mk8ve1hx1m
@user-mk8ve1hx1m Жыл бұрын
ኧረ ወየው ደስ ሲል 😍😍አማራነት ውበት 😍😍
@hayathayat9049
@hayathayat9049 Жыл бұрын
በሚቀጥለው ወሎ
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 Жыл бұрын
እኔም ልል ነበር🥰🥰🥰
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ወሎ ሸዋ Coming soon................ #አማራየ❤
@BirbauxRecords.SewMehonFilms
@BirbauxRecords.SewMehonFilms Жыл бұрын
በቅርብ ✊🏽✊🏽✊🏽
@negusofthenilenegros1996
@negusofthenilenegros1996 Жыл бұрын
@@BirbauxRecords.SewMehonFilms Thank you & the artist for bringing Amhara music & video to its original style. More life and success to you guys.
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
Yess my Amhara royal family 👑👑👑 my human be the owner culture the owner food the creator Ethiopia 🇪🇹 u the owner u will win soon 🔜 I love you heart ❤️ ❤👑👑👑🇪🇹🇪🇹
@tsegehanaloulseged7296
@tsegehanaloulseged7296 Жыл бұрын
የዋህ,ደግ,ሀቀኛዉ አማራዬ❤❤❤
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 Жыл бұрын
ይህን መልካም ህዝብ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በምህረትህ አስበው!!!!
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 Жыл бұрын
አማራ😍😍😍
@fekadumihret78
@fekadumihret78 Жыл бұрын
So sensational ❤❤! አይ ጥበብ!
@yordanosadigo
@yordanosadigo Жыл бұрын
Gojam yebereket bota ❤ I am from Gonder much love to you Gojjam ❤❤❤
@abyssinia8533
@abyssinia8533 Жыл бұрын
ጎጃም ወለላዉ በጉጉት እንጠብቃለን ❤
@anchnalamsalu4731
@anchnalamsalu4731 Жыл бұрын
እንደኔ የቸኮለ ማን ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@yezinanegash
@yezinanegash Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ወገኖቻችን በምህረቱ ይጠብቅልን ወንድማችን አስቻለው እናመሰግናለን ብርቧክስ ሪኮርድ እናተንም እናመሰግናለን 🙏🏽💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@mesfinmenassie6401
@mesfinmenassie6401 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው አማራ አማራ❤
@gragnabiy1823
@gragnabiy1823 Жыл бұрын
ዋውውውውውው እንዲህ እያደረጋች እውነተኝውው የአማራን የአማራ ህዝብ ትቧ ባህል አውጡልን እንጅ!! ተባረኩ!!
@tegegneyesigat1858
@tegegneyesigat1858 Жыл бұрын
መቸ ነው ሙሉ የሚለቀቀው ያጎጎል,❤❤❤
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
የኔ ደጉ ወገኔ አማራየ ማኛ ነጭ ጤፍ ሀገር ጎጃም አማራ የወሎና ሽዋንም ሰርተህ እንደምታስደምመን እርግጠኛ ነኝ መልካም እድል
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Жыл бұрын
አቤት አቤት ስራ ቱባ ባህል ጎጃም የሰው አገር ምርጥ አገር🙏
@jrethio8618
@jrethio8618 Жыл бұрын
አንተን ስሰማ ልቤ ይረበሻል በቅፅበት ወደ ተወለድኩባት ሰፈር ልቤ ይከንፋል ላይደርስ ነገር ክሊፑ ሲያልቅ ስነቃ እዛው የስደቴ ቦታ ላይ እራሴን አገኛለሁ የምር አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@NunuB
@NunuB Жыл бұрын
😍 Hopefully this is a series with Wello and Shewa next soon!🤞🏾
@BirbauxRecords.SewMehonFilms
@BirbauxRecords.SewMehonFilms Жыл бұрын
Definitely 👍
@redietshimekach4466
@redietshimekach4466 Жыл бұрын
​@@BirbauxRecords.SewMehonFilms Yay❤❤
@NunuB
@NunuB Жыл бұрын
@@BirbauxRecords.SewMehonFilms Thank you guys! Excited for it already 😁😁
@meluzzz811
@meluzzz811 Жыл бұрын
​@@BirbauxRecords.SewMehonFilmstherapist malet enanten new
@ras2472
@ras2472 Жыл бұрын
facts
@ELMASSDREAM19
@ELMASSDREAM19 Жыл бұрын
🙆‍♂🙆‍♀wow! I love Ethiopian forever
@tarikent8618
@tarikent8618 Жыл бұрын
Wow መደመጥ ያለበት ሙዚቃ❤
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ አሰቼ ጀግና ነህ በርታ አማራ ብዙ ያልተነገረና ያልታየ ዉብ ባህል ባለቤት ነዉ❤
@negedetobia
@negedetobia Жыл бұрын
ግሩም ነው!❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ በርቱ ❤️❤️❤️💕💕
@zd6344
@zd6344 Жыл бұрын
ደልቂ ደልቂ ጎጃሜ ደልቂ...... የተዋጣለት ስራ እንደሚሆን እተማመናለሁ ፣ ገና ከጅምሩ ያምራል
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
እንዲህም ያለ የለም ፤ ወዝ በጥራት ከኢትዮጵያ አልፎ የአለም ዙፋን ላይ በኩራት የሚቀመጥ ውልዉል ወይራ ስራ ፤ አፋችንን አስከፍቶ ዝንብ የሚያስገባ- የድብርት ደመናን የሚበትን የሚበታትን ድንቅ ስራ ። ድንቅ ቀረፃ ወ * cinematography* ድንቅ ጣዕመ ወ ድምጽ
@befkrualemayehu7926
@befkrualemayehu7926 Жыл бұрын
አስቼ ምርጥ ሰው በጣም ምርጥ ነው❤❤❤❤
@amaresahle5458
@amaresahle5458 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ የአገርን ፍቅር የምታሣይበት አብሮነትን የሣየኸን ነህ እድሜ ይሥጥህ
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
ዋውውውው እጠብቃለን❤
@madenam5687
@madenam5687 Жыл бұрын
ጎንደሬ ነኝ❤ ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ ነዉ ❤ ስለዚህ ለሁሉም መዘፈን አለበት😊😊😊💚💛❤💪
@Goe38b
@Goe38b Жыл бұрын
I can't wait anymore so excited
@fikiryibeltal9094
@fikiryibeltal9094 Жыл бұрын
በርቱ ምርጥ ሥራ እየተሰራ ነው።
@titits9047
@titits9047 Жыл бұрын
ጎንደሬ ሁኝ ግጃምን አለማፈቀር ከባድ ነው ጎንደር ካሉ ወሎ❤️ ጎንደር ካሉ ግጃም ጎንደር ካሉ ሽዋ ጎንደር ካሉ❤❤❤❤😊
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
እውነት እውነት ናት
@zebibamekonen698
@zebibamekonen698 Жыл бұрын
That is right ❤❤❤
@zebibamekonen698
@zebibamekonen698 Жыл бұрын
1 Amara lehulo amara
@ethiojapan5557
@ethiojapan5557 Жыл бұрын
What a lyrics with a nice vocalist. I can't wait bro. Thanks and keep it up. You are shining as usual.🥰
@bizutibeb
@bizutibeb Жыл бұрын
የኔ ጎጃም 💚💛❤️
@mesi5948
@mesi5948 Жыл бұрын
❤❤❤❤ጎንደሬ ነኝ ጎጃም ሙቼ ነው የምወዳቹ የምር❤❤❤
@anchnalamsalu4731
@anchnalamsalu4731 Жыл бұрын
እኔ ም በጣም ነው የምዎዳችሁ ❤❤
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
🤔
@mesi5948
@mesi5948 Жыл бұрын
@@user-vn3fb5gd2n 🙄😏
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
@@mesi5948 😄🙈 ❤
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ሰራ ነው ውድም ይመችህ👌
@zinashabebaw9376
@zinashabebaw9376 Жыл бұрын
መታደልከ ፍቅር በፍቅር ❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅከ ቀጣይ ምን እንጠብቅ
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 Жыл бұрын
ጎጃም ማለት ቃሉ አማርኛ ሲሆን ትርጉሙም ፥ ጎጇም ፣ ቤታም ፣ ቤተኛ ፣ የስልጣኔ ምንጭ ማለት ነው። የሰው ልጅ በዋሻ ፣ በየዛፉ ሰሌን ሰርቶ በድንኳን ይኖርበት በነበረ ዘመን ጎጆ ቤት በመስራት የሰው ልጅ ቤት ሰርቶ እንዲኖር አድርገዋል::
@Markan_love
@Markan_love 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ስወደው የሀገሬ ዘፈን እንደወረደ😢በቀን 12 ጊዜ እሰማዋለሁ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@salelshwoldeyes3432
@salelshwoldeyes3432 Жыл бұрын
የእኔ የዋህ ህዝብ❤❤❤
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 Жыл бұрын
ዋውውውውው ወሎ ሸዋ እንጠብቃል
@user-ek7kf9xe9t
@user-ek7kf9xe9t Жыл бұрын
שיר יפה אח הקטן של גונדר
@tarikuzewdie4449
@tarikuzewdie4449 Жыл бұрын
Wow amazing work as usual ❤️‍🩹 can’t wait ✌️
@user-rk3xz6zc3q
@user-rk3xz6zc3q Жыл бұрын
ወሎ ቀጥሎ ሽዋ እንጠብቃለን አድናቂህ ንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@brahanugzachew923
@brahanugzachew923 Жыл бұрын
ኑርልኝ አባቴ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ልጆቾን ይባርክ
@hilinadaniel7339
@hilinadaniel7339 Жыл бұрын
💚💛❤️ I love u Amhara forever
@yahabeshalij7284
@yahabeshalij7284 Жыл бұрын
አማራዬ🥰🥰❤❤❤
@TGST645
@TGST645 Жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ነው ለሸዋም ጀባ በለን❤❤
@user-ti8df3ij4j
@user-ti8df3ij4j Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው
@climatefascism9870
@climatefascism9870 Жыл бұрын
I can’t wait
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
ግሩም ሥራ ነው😍💙።
@eyuelzelalem215
@eyuelzelalem215 Жыл бұрын
Cant wait 🎉
@lediamulugeta5226
@lediamulugeta5226 Жыл бұрын
እዉይ ጎጄ♥️🤌🏽
@kidatube3326
@kidatube3326 Жыл бұрын
ርሽርሹ ጎጃም❤
@tigist79
@tigist79 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ወንድሜ!!
@kng4900
@kng4900 Жыл бұрын
በለው እስክስ ምታ ጎጃም ይሄ ፍቅር ጀግና ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነው
@wubegzierkebede1566
@wubegzierkebede1566 Жыл бұрын
ምን ዓይነት የንስር ዓይን እንዳለህ እኮ ❤❤❤
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 Жыл бұрын
My gojam magiw❤❤❤
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
አመለኛዉ ጐጃም የየዋሆች የቅኖች የምስኪኖች የጀግኖች የሃቀኞች አገር ደግም ኩሩ ህዝብ ደግሞም መሬቱ ለም ቅብየዉ ለጋ በሬዉ የሰባ ፈረሱም ጀግና አመለኛዉ ጐጃም መልካም ህዝብ ባለ ብዙ ታሪክ የመኩዋንንት አገር የብዙ ቋንቋዎች እና ባህሎች በገለጫ ጐጃም የጥቁር የጠይሞ እና የቀይ ህብረ ቀለም ሰው ሕዝብ ባለ ዥንጉርጉር ማህፀን ለምለሚቱዋ ጐጃም የባህል የቅርስ የዶግማ የቀኖና የሐይማኖት አገር የብዙ እምነቶች ህብር ሃገር ጐጃምጌጥ ናት ለወቀበት
@Hule758
@Hule758 Жыл бұрын
❤Yes Of Course Gentle Family's Thanks To "God"
@yabsiraseyoum5076
@yabsiraseyoum5076 Жыл бұрын
We wannna see now
@DJEskesta
@DJEskesta Жыл бұрын
እውነትም ጥበብ ጠርታሃለች አስቸ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ነብስ ዘራህበት❤❤
@user-nz6hb2un7u
@user-nz6hb2un7u Жыл бұрын
በርቱልን ደሞቼ❤❤❤❤
@addiskonjo2703
@addiskonjo2703 Жыл бұрын
wow what an amazing music ?
@-Remhay
@-Remhay Жыл бұрын
በለው ወሎና ሸዋ አንድ እንጠብቃለን
@sintayehutefera4448
@sintayehutefera4448 Жыл бұрын
Wow 💞💞💞🌹
@MimiMimi-oj1gf
@MimiMimi-oj1gf Жыл бұрын
አሰይ በርቱ ደሞቼ❤ አንድ አማራ❤❤❤
@abrahamtsegaye9220
@abrahamtsegaye9220 Жыл бұрын
yezendro award Best artist of the year- Aschalew Fetene Best album of the year- Aschalew Fetene's Best single of the year- Aschalew fetene's Best music video etc
@user-yg8ep4bz4j
@user-yg8ep4bz4j Жыл бұрын
ለምለሚቶ ጎጃም አማራዬ💚💛❤🔥🔥🔥👌👌👌👌
@wendoukosam234
@wendoukosam234 Жыл бұрын
Oh my god i really love this song ❤❤
@kiyadeju5725
@kiyadeju5725 Жыл бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነው።ቶሎ የሸዋ፣ወሎ፣ራያ ልቀቅልን አደራ።
@oddaa647
@oddaa647 Жыл бұрын
ዓማራው ❤❤❤❤❤
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 Жыл бұрын
My Amhara 😍😘
@mesenbecha_Fmaddis_97.1
@mesenbecha_Fmaddis_97.1 Жыл бұрын
another masterpiece
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Жыл бұрын
Amazing
@yordanosadigo
@yordanosadigo Жыл бұрын
Aschalew ....I have not seen a talented person like you are ❤
@isrufitsum4570
@isrufitsum4570 Жыл бұрын
Bro this makes me goes goosebumps , waiting for it :) . I hope you continue the series
@Abch-bq7dx
@Abch-bq7dx Жыл бұрын
I can’t wait ❤
@zizukhalifa9173
@zizukhalifa9173 Жыл бұрын
የወንዜ ልጅ 🎉🎉🎉🎉
@senaitabiy
@senaitabiy Жыл бұрын
Part 3 & 4 Shewa & wello #gojam_gonder_wello_shewa ❤❤❤
@zebra8028
@zebra8028 Жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ 🎉
@mickygene
@mickygene Жыл бұрын
Can't Wait 😊
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Жыл бұрын
እንግዴህ ያዝ እንግዴ❤
@yabiyeabsira9244
@yabiyeabsira9244 Жыл бұрын
ጥበብ😍❤❤❤🔥🔥🔥
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 61 МЛН
ድምጻዊት ታድላ ፈንቴ አስገራሚ ቀረርቶ
6:06
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 132 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 115 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 2,9 МЛН
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 151 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 190 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 409 М.