No video

Kassahun Eshetu & Konjit Shanko - AWDAMET (አውዳመት) - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

  Рет қаралды 2,289,958

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Music : Kassahun Eshetu & Konjit Shanko - AWDAMET (አውዳመት) - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
HAPPY ETHIOPIAN NEW YEAR!!
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hotethiopianmusic
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2016 Hope Music

Пікірлер: 391
@addisdejene9684
@addisdejene9684 Жыл бұрын
በእውነቱ እድሜ ፀጋ ነው እጅግ በጣም አምሮባችኋል በዓሉ ከዚህ ሙዚቃ ጋር ልዮ ነው ቀስ በቀስ እንደ እርጎ ልብ ላይ አርፎ ይጥማል ተጨማሪ ሌላ የበዓል ሙዚቃ ጠብቃለሁ። ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ክብሯ ለዘለዓለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@amuamu7098
@amuamu7098 6 жыл бұрын
አቤት ግዜ ይሄ ከወጣ እንኳን 2 አመት ሆነው እንደዘበት ካመት አመት በሰላም በጤና በፍቅርና በመተሳሰብ ከቁጥር ሳያጎድል ያሸጋግረን አሜን ፫
@wondwosenbeyene1796
@wondwosenbeyene1796 Жыл бұрын
ካሳሁን እና ቆንጂት 1ኛ ናችሁ። በጣም የሚገርም ብቃት ያሳያችሁበት የአውድ አመት ዘፈን ነው።
@frankkongossa3117
@frankkongossa3117 5 жыл бұрын
I love Ethiopia... Luv this song from Cameroon.
@samsontadese2878
@samsontadese2878 3 жыл бұрын
Hahaha
@hannataye2636
@hannataye2636 8 жыл бұрын
amen enkuan abro aderesen ,! addisu amet yeselsm yetena ydfkr yadrgln ethio hagerachinn ytebkln! enamesegnslen ,
@alexrastaw
@alexrastaw 5 жыл бұрын
ከመቸውም ግዜ ይህ በላይ ስላም ፍቅር የበዛበት አውደአመት ነው መጪውን አመት ላገራችን ለህዝባችን የእውነት ስላም እድገት አንድነት ይስጠን ፈጣሪ የድንግል ልጅ ...
@freymahari3028
@freymahari3028 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ያገሬ ልጆች አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እማማ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 እወድሻለሁ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔🙏🙏🙏
@ewnetayineger9852
@ewnetayineger9852 7 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዘፈን, ቆንጆ ቦታ አሙራረጥ, እና በጣም ቆንጆ የሀገራችንን የባህል ልብስ አመራረጥ። እባካችሁ ይህንን የቻይንና ቁምጣና ካኒቴራ አትጨምርሩበት። ለመልካም ትብብራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
@teshomelegesse4643
@teshomelegesse4643 2 жыл бұрын
What a lovely song is it? I think it creates a big nostalgia for the people who are living in abroad.
@akliluelias301
@akliluelias301 Жыл бұрын
I am what ethiopian son! I love this song so much this song is really explain our identity,,,thanks so much Kassu and Konjityee luv them!!😍😍
@slmasalm8811
@slmasalm8811 8 жыл бұрын
melkam adis amet yadrgln agerachn egzabiher ytebkln Amen
@MihiretSamatesafe
@MihiretSamatesafe 11 ай бұрын
Wow beautiful l miss Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makilove8307
@makilove8307 8 жыл бұрын
ቆንጆ my sis በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ወድጄዋለሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን አሜን
@tew3368
@tew3368 8 жыл бұрын
ካስዬ! በጣም ደስ የሚል ዜማ ነው፤ መልካም አዲስ አመት!!!
@Lamalam77
@Lamalam77 11 ай бұрын
Am really love Ethiopia by all means
@user-rk4tm4nu3o
@user-rk4tm4nu3o 8 жыл бұрын
እስቲ ጌታሆይ መላ በለን ሰላም ፍቅርን አንድነታችንን መልስልን በብዙ ተፈራርቆብን የኖር ህዝቦች ነን በደም መፍሰስ የምናመጣው ለውጥ የለም አንተ ካልገባህበት መጪውን አመት ቸር ቸሩን አሰማን በቃቹ በለን
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመኑን የሠላም የደሥታ የፍቅር ያድርግል እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ይባርክ
@slehulum1842
@slehulum1842 3 жыл бұрын
Happiy newu year 2014
@user-rn9gq2rl2p
@user-rn9gq2rl2p 6 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች ይሄን የመሰ ባህላችንን ፍቅራችን ሊያደፈርሱ የተነሱትን አላህ ልቦና ሰቶቸው ባድነት እምኖር ያርገን
@user-do6fm6ub3m
@user-do6fm6ub3m 8 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ የኢትዮጲያ ልጆች በሰደትም ለምኑኖረው ጌታ እንድቀን ላገራችን ያበቃናል
@hanagethone4078
@hanagethone4078 6 жыл бұрын
ጥቅም እምሻው
@user-xe7lz5hs8o
@user-xe7lz5hs8o 11 ай бұрын
Happy New year
@user-ok8cb1ib3q
@user-ok8cb1ib3q 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እኔ ከሃያ ጊዜ በላይ አድምጫለሁ እናም ቀጥሉበት 👏👏😘😘😘
@linakidane1345
@linakidane1345 2 жыл бұрын
2014 still we listening
@eframgbermichalgbermichal8307
@eframgbermichalgbermichal8307 8 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ !! ቆንጆ እና ወጣ ያለ ነው ኑሩልን
@endalewerdaw8187
@endalewerdaw8187 Жыл бұрын
We are Ethiopians!
@salala5678
@salala5678 8 жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት እግዜአብሔር ኢትዮጵያ ን ሰላም ያርግልን
@sari6818
@sari6818 8 жыл бұрын
This is so amazing. I love it so much. Thank you for such a great traditional music.
@habyamusisaysisay92
@habyamusisaysisay92 3 жыл бұрын
፧፧በቀ፤ለለለለለለለ
@mrbabusanorrna8142
@mrbabusanorrna8142 Жыл бұрын
happy new year Ethiopia Iove you 😍😍😍
@workberobi2430
@workberobi2430 4 жыл бұрын
መልካም አዲሥ አመት እኛም በሥደት ያለነው በሠላም ለአዲሥ አመት ያሥርሠን
@kuwait7583
@kuwait7583 8 жыл бұрын
ማማዬ አገሬ ደስ እዳለሽ ለዘላለም ኑሪ አምላክ ሆይ ያገሬን ሰላም ሁሌም አሰማን በቃቹ በለን አሜን
@k_uthios7485
@k_uthios7485 8 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ! መልካም አዲስ አመት ይሁንልን !
@user-yn9td3jb4p
@user-yn9td3jb4p 7 жыл бұрын
እውነት ወይኔ አሁንስ ወዳ ቀጣይ አመት አገሬ እንደሆንኩ ተስፋ አለኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አቦ ስታምሩ ውፍፍፍፍፍ ♥♥♥♥
@tigistjmoana6257
@tigistjmoana6257 8 жыл бұрын
አሜን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን
@gannetganet4646
@gannetganet4646 6 жыл бұрын
Tigist Moana
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 8 жыл бұрын
እንኳን.አብሮ.አደረሰን ዘድሮም.እዚ.ችጋራም.ቤት.ላሳልፍ.ነው እስቲ.አተ.ታውቃለህ.ጌታየ እናመሰግናለን
@sarajhon.betamekonejonewya3094
@sarajhon.betamekonejonewya3094 8 жыл бұрын
ekane abero aderesene amen
@sebleortodox.fayyewaawosag6908
@sebleortodox.fayyewaawosag6908 8 жыл бұрын
ምን ችጋራም ቤት ችጋራም ሀገር ነውጂ ማር ባህል የለው እሩዛም የሆነ ሀገር ስደተኞች አይዞአቹ እግዚአብሄር ያውቃል እራሳችሁን አጽናኑ ዋናው ነገር ሀገራችን ፍቅር ያርገን አሜን፡፡
@YtHg-np7oy
@YtHg-np7oy 3 ай бұрын
😢😢😢አዬ ትዝታ
@ashenafitesfaye6731
@ashenafitesfaye6731 Жыл бұрын
lemelaw yesew lij enkwan aderesachu😘😘😘😘😘😘😘
@deresegemeda4222
@deresegemeda4222 Жыл бұрын
Every time when I listen this new year song, some thing touch my hear! Amazing lyrics with sweet melody! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቻን ይባርክ!!!
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 6 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-qs7ti4fq3x
@user-qs7ti4fq3x 8 жыл бұрын
እንኮን አደርሳችሁ ውድ የሀበሻ ልጆች ይህን ዘመን የሰላም የጤና ስደት የሚቆምበት ለሀገራችን ሰላምየ ሚሰፍንበት ያርግልን ለዝህ አመት ያብቃን እግዝብህር ይመስግን እልልልልልል
@hanagethone4078
@hanagethone4078 6 жыл бұрын
ወሎየዋ ቡዛየሁ በላይነህ አገሬቦረና መካናሰላም
@naomibelay
@naomibelay 5 жыл бұрын
I like this song🤩🤩🤩🤩🤩🥳🥳🥳
@አንድሀገር
@አንድሀገር 8 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት.. በተለይ አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች እና ወንድሞች.. .....።
@user-sw6jn3rr3g
@user-sw6jn3rr3g 8 жыл бұрын
Amen
@user-bc3xq5oy6k
@user-bc3xq5oy6k 8 жыл бұрын
አሜን
@user-fz3rq2zx9k
@user-fz3rq2zx9k 8 жыл бұрын
amenn
@hanabogale2110
@hanabogale2110 8 жыл бұрын
አሜን
@frehailay6751
@frehailay6751 8 жыл бұрын
Amen lehulachin yene mar
@gfffejggehggrhgrgghgutrsfe2312
@gfffejggehggrhgrgghgutrsfe2312 8 жыл бұрын
አቤት ሢያምረባችሁ፡ wawawawawawawawwwawአብሮ ደሥ ይበለን ፡፡😍😍😍😍😘
@naodadunia189
@naodadunia189 8 жыл бұрын
እንካን ለኣዲስ ኣመት በሰላም ኣብሮ ኣደረሰን:: አዲሱ ኣመት የሰላም :የፍቕር:የጤና:የብልፅግና ና ኣንድነት ያርግልን ፈጣሪ ኩሉ ኣለም:: አሜን!
@hannademssie4028
@hannademssie4028 7 жыл бұрын
Wow Beautiful, I miss Ethiopia 😍❤️❤️❤️❤️
@sharaalli2918
@sharaalli2918 11 ай бұрын
እንኳን አደረሠን
@emahabeshawi9276
@emahabeshawi9276 8 жыл бұрын
♥♥እንኳን ኣደረሰን ያገሬ ልጆች ፈጣሪ አገራችንን ይባርክልን መልካም ኣዲስ ኣመት 2009♥♥
@dubai4666
@dubai4666 8 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ይሁንልን ሀገራችን ሰላም አድርግልን
@yosseftube2945
@yosseftube2945 8 жыл бұрын
woooow betam dess ylal ,enkuan le adis amet beselam aderesachihu. ♥♥♥
@tajeetiopia4095
@tajeetiopia4095 6 жыл бұрын
Woooow$🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@soloking621
@soloking621 8 жыл бұрын
Love this 🇪🇹👌🏾
@ekruwolloyewa3032
@ekruwolloyewa3032 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለሀገራችን ሰላም ያርግልን በሀገራችን ሰላም ያብዛልንን!! እግዚአብሔር 2009 ለሀገራችንን በሰላም በጤና ሁላችንንም ለሀገራችንን ያብቃንን!
@user-bt8gy5os3q
@user-bt8gy5os3q 8 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት አይንህ ይጥፋ አሁንስ ትዝታ አላስቀምጥ አለኝ እንኳን አደረሳችሁ
@user-sw6jn3rr3g
@user-sw6jn3rr3g 8 жыл бұрын
Ayzoshe. ehite. e/r. balew. sati hulum yiderisal
@etagebruno1594
@etagebruno1594 8 жыл бұрын
ስደትዐይኑይጥፋኡፍፍፍፍፍዘመንመልለወጫመጣመቸይሆንበአገሬየማሳልፈው
@etagebruno1594
@etagebruno1594 8 жыл бұрын
ስደትዐይኑይጥፋኡፍፍፍፍፍዘመንመልለወጫመጣመቸይሆንበአገሬየማሳልፈው
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 8 жыл бұрын
አይዞሽ ሆዴ
@galiglaia2655
@galiglaia2655 7 жыл бұрын
እሙዬ ድንግል እናቴ
@atiloveatifkre7617
@atiloveatifkre7617 8 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደርስን
@tesfitkubrom8730
@tesfitkubrom8730 3 жыл бұрын
Happy celebrity day our Christ brothers sisters mothers fathers Eritrean Ethiopa I love our beautiful culture wish u love peace our brothers sisters
@wondimagegnabule7327
@wondimagegnabule7327 2 жыл бұрын
ETHIOPIA God bless Us!
@ethiopialezelalemtinur7926
@ethiopialezelalemtinur7926 8 жыл бұрын
2009አገረችን ሠላም ያርግልን
@mekonnendamtetemesgen6267
@mekonnendamtetemesgen6267 5 жыл бұрын
GRUM ZEFN
@birtukanayalew8616
@birtukanayalew8616 8 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ይሁንልን ለሁላችንም በያለንበት ።
@mulugebeyaw9310
@mulugebeyaw9310 8 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mihrethaileselassie9065
@mihrethaileselassie9065 5 жыл бұрын
Birtukan Ayalew Hi
@user-ps9te7lm4r
@user-ps9te7lm4r 8 жыл бұрын
አሜን ♥አሜን ♥አሜን ♥♥
@abelkidanemariam6485
@abelkidanemariam6485 6 жыл бұрын
happy new year 2011 ✅ happy new year 2012 ✅ happy new year 2013 ✅ happy new year 2014
@buzayaayalew9821
@buzayaayalew9821 8 жыл бұрын
እደው እውነት ወገኔ ይደሰት ሀዘን ይጥፋልን ጌታ ሆይ በቃ በለን
@mesitakale5957
@mesitakale5957 8 жыл бұрын
Amen
@user-mj9uu4qq5o
@user-mj9uu4qq5o 8 жыл бұрын
+Mesaye Takale amen
@azebgolden120
@azebgolden120 8 жыл бұрын
አሚን አሚን
@etaferahunigatu3246
@etaferahunigatu3246 7 жыл бұрын
Buzaya Ayalew
@user-ce3np1gn5y
@user-ce3np1gn5y 6 жыл бұрын
Buzaya Ayalew አሜን አሜን አሜን
@tenagnyemariyamelegtenagne9298
@tenagnyemariyamelegtenagne9298 8 жыл бұрын
አሜንእንካን አብሮአደረሰንአዲሱንአመት የሰላምየፄና የብልፅግናያድርግልንበሥደት ያለንውንም በሰላምለሀገራችንያብቃን።
@bxhx2053
@bxhx2053 Жыл бұрын
ዋው ናፈቀኝ አገሬ😢😢
@aynogashaw4457
@aynogashaw4457 8 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@eyerusalemtadesse7104
@eyerusalemtadesse7104 8 жыл бұрын
I love it konjet ye sefra legi i am so proud of u did great job !!!
@user-zp1kn3fn2y
@user-zp1kn3fn2y 8 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ሰላም ለኢትዮጲያ
@wubshetbayissageleta3322
@wubshetbayissageleta3322 7 ай бұрын
ኑርልኝ ወንድሜ ❤❤❤❤
@getnetalemu4427
@getnetalemu4427 Жыл бұрын
Very good song and dance for Awdamet !!!well done! !
@mesitakale5957
@mesitakale5957 8 жыл бұрын
እንኳን አደረስን መልካም አዲስ አመት እኛም በስደት ያለነውን እግዚአብሔር በሳላም ላገራችን ያብቃን
@ethiolove3899
@ethiolove3899 8 жыл бұрын
Amen lhagerachin yabkan
@tgarega7942
@tgarega7942 8 жыл бұрын
amen
@tgarega7942
@tgarega7942 8 жыл бұрын
amen
@tgarega7942
@tgarega7942 8 жыл бұрын
amen
@kjhbnnn7527
@kjhbnnn7527 8 жыл бұрын
amen amen amen
@HelloWorld1947
@HelloWorld1947 8 жыл бұрын
Let us thank the Lord for brining us into another year in safety. Ethiopia is surrounded by the most hostile and volatile nations on earth and yet is the safest country in Africa! Happy 2009!!! And it's a privilege to be Ethiopian. እንኩዋን ፣ አብሮ ፣ አደረሰን። 🌻🌻🌻🌻🌻
@HelloWorld1947
@HelloWorld1947 7 жыл бұрын
Africa's Best Oh, look who's here! Good to see you again, filth!
@gizework
@gizework 7 жыл бұрын
Aksum አክሱም ፣ ንግሥት i love your comment. Thank you!
@selamlehagery5718
@selamlehagery5718 7 жыл бұрын
forget hostile neighbours, what about the enemy within?
@SalamSalam-zg1fd
@SalamSalam-zg1fd 8 жыл бұрын
መልካም ኣዲስ ኣመት ለመላው ያገሬ ሉጆች ኣገራቺን ሰላም ያርግልን በስደት ያለነው በሰላም ወደ ኣገራቺን ያብቃን
@baravo80
@baravo80 4 жыл бұрын
It's Amazing no words tirdshnale Music this is who we are Ethioipans.....tnxs God u Mack me ETHIOPAN and ortdoxs as well love from (Mengefixe
@user-ds5nc4ik8s
@user-ds5nc4ik8s 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ውድ የሀበሻ ልጆች ሀገርም ውስጥ ከሀገርም ውጭ ያለንው በሙሉ መልካም አድስ አመት ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት ፈጣሪ
@sebleortodox.fayyewaawosag6908
@sebleortodox.fayyewaawosag6908 8 жыл бұрын
አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን፡፡
@jojolove.s2578
@jojolove.s2578 8 жыл бұрын
Amin Amin Amin lanechim enkun20009 beslam aderseshi👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@nibrteadisumissumysis5443
@nibrteadisumissumysis5443 8 жыл бұрын
አሜን
@kadijakadeeja7354
@kadijakadeeja7354 8 жыл бұрын
wey embye tenankgh enkan abro adrsen hagrachenn selam yadrglen.
@otb2925
@otb2925 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር። አድሱን አመት የፍቅር የሰላም። ሁሉም ባለበ ደስታችንን ያብዛልን አሚን አሚን አሚን
@maletelave9107
@maletelave9107 8 жыл бұрын
Amen anekone abro aderse sedeta ufffff ayeno yetfa agerahen agezabhre yetbeklan selame fekeri anedneta yhonelan beswe agera sente adese ameta aselfeko, ahone geba metwelah emaye etuopian, telbije, memota medeseta begre newa besedate yelhwa wegnoha agezabhre lagerhwe yabekhwe melkam adesa amete yhonelane
@lemlemaychilu6490
@lemlemaychilu6490 8 жыл бұрын
መካራችን በደስታ ይቀይርልን 2009 አ .ም እንኮን አደርሳችሁ ውድ የሀገሪ ህዝቦች እወዳችሄለሁ ኢትዬጰያዬ እማማዬ ሰላምሽን ጠዋት ማታ ይስፈንንን
@hanagethone4078
@hanagethone4078 6 жыл бұрын
lemlem Aychilu
@yeabtxx1146
@yeabtxx1146 8 жыл бұрын
Amazing work Kasish.. respect brother.. Happy New Year to ma brothers and sisters.. one love.
@Love_Ethiopia1
@Love_Ethiopia1 8 жыл бұрын
Enkuwan Abero adersen ! Betam yameral ! 👌🏽👌🏽👌🏽👍🏻👍🏻👍🏻
@addisudaniel519
@addisudaniel519 3 жыл бұрын
betam arif ye addis amet musica new ina degmo belela ye awdamet musica indemnayachu tesfa inadergalen
@gibayegilcho7451
@gibayegilcho7451 2 жыл бұрын
Wonderfull Kasish Ethiopia !
@sarimirbozayo5918
@sarimirbozayo5918 6 жыл бұрын
ኢትዬብያን ህዝብ በሞሉ እንኳን ደስስ ለሜል አዴስ አመት አደርሰን በጣም ታምራላችሁ
@salamwondimu5951
@salamwondimu5951 8 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንል ሰላሙንና ፍቅርን ያብዛልን
@huluf1949
@huluf1949 6 жыл бұрын
መልካም ባአል አይ ሰደት መች ይሁን የልብ ሀሰብ ሞልቶ።ውደ ቅድስት ሀገራ የምገባዉ
@makilove8307
@makilove8307 8 жыл бұрын
Wow konjoo betam Des yelale Enkuan adersachu👍💖
@BirhanuAnnaye-es7mx
@BirhanuAnnaye-es7mx 11 ай бұрын
🥰🥰🎶
@emebethailu3341
@emebethailu3341 8 жыл бұрын
😚melkam adiss amet yihunlachu betam new mitamrut konjye
@kokotube2088
@kokotube2088 8 жыл бұрын
aminnnnnnnnnnnnnnnnn yeselam yedseta adise ameti yehuneline
@yehyatraboulsi3769
@yehyatraboulsi3769 8 жыл бұрын
ufffffffffff sidet aynu yitifa lene awudamet aydelm 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 8 жыл бұрын
melkam addis amet egziabhaer agerchnene selam yabzabate yebrkate
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 8 жыл бұрын
አሜን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የመሞቱን ነፍስ ይማር
@hagerelucy5014
@hagerelucy5014 8 жыл бұрын
wow harif new cheferaw gen mkome abzachehu engi harif new
@bekalumolla2794
@bekalumolla2794 3 жыл бұрын
Best of best ....my best music ever
@koristorus3040
@koristorus3040 11 ай бұрын
Happy new year
@QQQQ-ep8ot
@QQQQ-ep8ot 8 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ይሁንልን። ሰደት። ላለነውም ላገራችን ያብቃን
@sadesadebtamtruonwokttiopt4267
@sadesadebtamtruonwokttiopt4267 8 жыл бұрын
amnyrbeswoyokl
@user-we3lp2rf9h
@user-we3lp2rf9h 6 жыл бұрын
Q1Q2ዋውውው ታምርያለሽ
@Sara-wg7hw
@Sara-wg7hw 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር አዲሱን ዓመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን አሜንንንን ሰላምን ለሀገራችን ያድለን
@ttmarr1623
@ttmarr1623 8 жыл бұрын
ውይ ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛልን የእናቴ ድፎ እና እጣን ቄጠማው ናፈቀኝ
@saramamo5703
@saramamo5703 8 жыл бұрын
ዋው እንካን አደረሳችሁ ውዳ የኢትዮጵያ ልጆች
@sofiaa1438
@sofiaa1438 8 жыл бұрын
ameleky hegerahen berekelen selamon abezalen besedet yaleneuenem kewegenahen gagerahen abekan
@kedestwooow4897
@kedestwooow4897 8 жыл бұрын
መልካም በአል አገራችንን ስላም ያድርግልን በስደት ያለነውን ለአገራችን ያብቃን
@teshaymegnesha262
@teshaymegnesha262 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danadanawit1833
@danadanawit1833 8 жыл бұрын
enkan abro aderesen betam betam arif sra new
@yasminbl
@yasminbl 7 жыл бұрын
I love this song and video even tho I don't understand what it's saying
@TJ-vb6nu
@TJ-vb6nu 3 жыл бұрын
That why they say music an international language
@TJ-vb6nu
@TJ-vb6nu 3 жыл бұрын
Or universal language
@tsigegebrezihar4859
@tsigegebrezihar4859 8 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ውድ የሃገሬ ልጀዎች
@biniambizen624
@biniambizen624 3 жыл бұрын
Abet ehe new miyamrbn ethiyopyawyan 😘😘😘
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,4 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
የአውዳመት ሙዚቃ ስብስቦች
20:12
JOMUZE ጆሙዘ
Рет қаралды 250 М.
Amsal Mitike Awdamet
10:37
henok48
Рет қаралды 3,3 МЛН
Awdamet - manalemesh Dwbe
7:09
zateta
Рет қаралды 7 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН