Ketarik Mahder- የመንግስቱ ሀ/ማሪያም ልጅ ዶ/ር ትዕግስት መንግስቱ በአባቷ ላይ በሚናፈሱ አሉባልታዎች ማዘኗን ተናገረች - NAHOO TV

  Рет қаралды 149,916

Nahoo TV

Nahoo TV

5 жыл бұрын

የመንግስቱ ሀ/ማሪያም ልጅ ዶ/ር ትዕግስት መንግስቱ በአባቷ ላይ በሚናፈሱ አሉባልታዎች ማዘኗን ተናገረች

Пікірлер: 480
@faithzewede8611
@faithzewede8611 3 жыл бұрын
የእንቺ ብቻ እባት እይደልም በመጀመሪያ በኩራት የኔ እባት ናቸው እሳቸው ሲወጡ የስድስተኛ ክፍል ነበርኩ ግን ብዙ መልካም ነት የነበራቸው ጀግና ኢትዮጵያዊ ህዝቦን እና እገራቸውን የሚወዱ የኢትዮጵያ የመጨረሻ ጀጀግናዉ መሪ እሳቸው ብቻ ምናቸው!!!!! በዘር ሳይክፋፍሉ ኢትዮጵያን አንድ እርጎ ማስተዳደር ብቻውን ጀግንነት ነው !!!!
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 4 жыл бұрын
መንግስቱ ኃ/ማርያም፡ጀግና መሪ ነቸው፡ መንግስቱ ፡ ብሄር የለላቸው፡ ኢትዮጵያዊ መሆ ናቸው፡ይጋልፃቸዋል፡፡ድንባሪ ፡አስካበሪ፡ አገር ወዳድ፡ለአገር ክብር፡ቅዲሚያ የሚሰጡ፡ትልልቅ ተቀማት ፡የገነቡ፡መ/ትምህርት ያቐቐሙ።
@thomassbahtu1503
@thomassbahtu1503 6 ай бұрын
You are 100% true but Country does not only lead by love of country. Leadership is a wisdom, patiance and experience what mengstu lacked.
@user-rf6ht3gj8b
@user-rf6ht3gj8b 4 жыл бұрын
በደፈናው ከምናወራ እውነቱን ቢነግሩን ጥሩ ነው እራሳቸው
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 4 жыл бұрын
በመግደሉ ይቅርታ ቢጠይቅ መልካም ነበር መንግስቱ ገዳይ ነው ገዳይ ነው የምትሉ ግን ያልገደለ መንግስት ማን አለ ??
@beletetom107
@beletetom107 4 жыл бұрын
አብይ ብቻ
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 4 жыл бұрын
@@beletetom107 kikikiki
@user-gg7xf8jb5y
@user-gg7xf8jb5y 3 жыл бұрын
@@beletetom107 kkkkk አይይማ ጨረሰን
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 жыл бұрын
ልጅየዉ እኮ አባታን ልክ እንደመልአክ አድርጋ ነዉ የተናገረችዉ ከመንግስቱ የበለጠ አረመኔ የለም
@sawawarsy2606
@sawawarsy2606 3 жыл бұрын
ወንድሜ ማንም መንግስት ይገላል ግን እንደዚ ደደብ ገዳይ በየትም ሀጉር ሆነ ሀገር ታቶ አያቅም የሰውነ ልጀ ከነነብስ ጉድጎድ ውስጥ ከነ ነብሳቸው በጅምላ የሚቀብር አንድ የሰብአዊነት ተፈጥሮ የሌለው እንዳንተ ደደብ መሆን አለበት
@user-ki9wq2lb9z
@user-ki9wq2lb9z 4 жыл бұрын
ስራውን ስለሚያቅነው ጋዜጠኞች የሚሸሸው የሕብደም ስላለበት ቢቀርብም ይሄ ስለሆነ ቀርቦ መናገር ያሳፍረዋል ምን መልካም ነበር ሰርቶ ነው የምትፈልጉት የእናቶችእንባ ባለበት ቦታ ይፍረደው
@user-gg4bb8ls5d
@user-gg4bb8ls5d 2 ай бұрын
ሥራቸውን ስለሚያውቁ ሚዲያ ላይ አይወጡም ያልከው የዛሬ መሪዎች ሚዲያውን የሞሉት ቅዱስ ሰለሆኑ ነው እያልክ እዳይሆን እና እዳታስቀኝ
@dagmermias688
@dagmermias688 4 жыл бұрын
መሰረተ ትምህርት ማን ጀመረው?
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 3 жыл бұрын
መንጌ እናቶችን ራሱ እንዲማሩ አድርጎል ልጆችም በሳቸው ግዜ በሚገባ ነበር ሚማሩት ብዙ መጽህፍ አይቻለው ኑሮ በዘዴ እርሻ እጅስራ ....እነዚህ የምሳሰሉ ነበር ለትምህርት ትልቅ ስፍራ ይሰጣሉ በሳቸው ግዜ ባልኖርም መፅሀፎቹ እስካሁን አሉን አፄ ሚኒልክ ደግሞ ትምህርት ቤቶችን በመክፈትጽ አዋጅ በማስንገር ህፃናት ከ7ዓመት ጀምሮ እንዲማሩ ወጪውን ንጉሱን እንደሚሸፍኑ ልጆቹን የማያስተምር እንደሚቀጡ እንደህግም ደንግገዋል
@user-in9vg8sp6x
@user-in9vg8sp6x 3 жыл бұрын
አባክሽ አንቺ አንደምትታይው አሱንብናይና ቢያናግረን ደስ ይለናል ኢትዮጵያውያን በጣም ይወዱታል እንወደዋለን ጌታ እድሜን የሠጠው ይቺን ሀገር ሣያያት አይሞትም አሁንም የተናገረው ትንቢት ተፈጽሞል ጠላቶቹ ተደምስሰዋል አንድ ቀንግን ኢትዮጵያ ይመጣል እኛም እንቀበለዋለን ጋዜጠኛ አስቲ ይህንን ለልጁ ንገራት
@user-ow5xe5hj3v
@user-ow5xe5hj3v 3 жыл бұрын
@@selamawitalemayehu3038 9 gna kifil hogne meserete timhirt br kebele astemrialehu. abebe beso bela
@mametohem7990
@mametohem7990 3 жыл бұрын
በመንግስቱ ሃይለማረያ ግዜ ትንሽ ትልቁ እዲማር የማያደርጉ እሳቸው ነበሩ
@ermiasasmare3117
@ermiasasmare3117 3 жыл бұрын
@@user-in9vg8sp6x .
@selamdemisse6299
@selamdemisse6299 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ስግስትዬ ጀግናው አባትሽ ለኢትዬጵያ ሀገሩ ጥልቅ ፍቅር ያለው ነው ለኔ ድግሞ ትንቢት ተናጋሪም ነው እግዚያብሄር ስለሚወደው ነው ይህን ሁሉ ታሪክ እድሜ ሰቶ የሚያሳየው ዛሬ የሀገሬ ሰው በየት በኩል እናግኝው እያለ ነው እግዚያብሄር ፍቃድ ሆኖ የኢትዬጵያን ትሳኤ እንዲያይ የልብ ምኞቴ ነው መጌ ለኢትዬጵያ ህዝብ አባት ነበር እንወደዋለን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጠው
@riyadhriyadh9785
@riyadhriyadh9785 3 жыл бұрын
ለምን ኮሌኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ምርጫውን እንዲሰተፉ ነገሮች አይመቻቹላቸውም።
@user-md3wr5lg3x
@user-md3wr5lg3x 3 жыл бұрын
መንግስትና ጡጥ አንዴ ከወደቀ አይንሳም
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Oh oh oh oho. Mengistu yashenifal. Abiyin derashun yatefalin neber i wish menge will back
@Mirkuzz
@Mirkuzz 5 жыл бұрын
You can fool the current generation, but those who lived through Mengistu's time know how cruel and inhumane he was.
@selammichael2784
@selammichael2784 3 жыл бұрын
Absolutely true
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
It's true
@selambekele2023
@selambekele2023 3 жыл бұрын
ይቅር መባባል ለሀገራችን ፈውስ ነው። መንግስቱ ለብዙሃኑ ጭቁን ሕዝብ የመጡት ምንድን ነበረ ቢባል መሬት ላራሹ ቤት አና ትመህርት ። ለማምጣት ያሠቡት ነገር አንድ የሆነችውን ኢትዮጵያን የባህር በር የላት ሀገር ። ይሕን ለማደረግ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የብዙዎች ሠወች ሕይወት ጠፍቷል ወይም ባክኖአል። ትልቁ ሊጤንበት የሚገባው ነገር አላማው ለምን ነበረ? እሳቸውም ሆነ ፖርቲያቸው ይቅረታ ሊጠይቁ ይገባል ። ሠውም ይቀር ከማለት ውጭ ሌላ ምን ምርጫ አለው። በዛሬና በ50 ዓመት መካከል ብዙ ለውጥ አለ። ጊዜን ማሰብ ጠቃሚ ነው።
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 Жыл бұрын
People of God should always walk not by situation but through the revelation of the Holy Spirit. The more you believe in God, the more He reveals himself. the more He reveals himself to you. the more you will believe in Him. and you know, you have Him . And you will believe Him for everything in your life.
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 3 жыл бұрын
መንጌ አባቴ የአንቺ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም አባት ነው ጠላት ቢጠላውም ኢትዮጵያን ይወዱታል መንጌ ፍቅርና ዜግነት ነው
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i 4 жыл бұрын
አይዞኝ እኔ ልንገርሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሰራ አያቅም አባትሽ ነግሯቸዋል ምን አለ በሉ ብሎ ያሉት ከጆሮዬ ያቃጭላል አስተምረናል አንዋሽ ከመሀይምነት ኢትዮጵያ ያወጣ ዳሩ ያገሬ ህዝብ የስራ ሳይሆን የረገጠን ነው የምትፈልጉት
@SurafelGashaw-hp7wj
@SurafelGashaw-hp7wj 6 ай бұрын
የጀግና ልጅ በመሆንሽ አከብርሼለሁ ደ/ር።
@berhantesfai8066
@berhantesfai8066 4 жыл бұрын
ይገርማል ተግስት አባትሽ የገደለው ከተራ ሰው ጀምረሽ እስከ ጅነራሎች የገደለ ከነዚ የተገደሉ ሰዉች. አንዱ አባትሽ ቢሆን ንሮ ምን ባልሽ ነበር?
@user-jx2kq7pw1z
@user-jx2kq7pw1z 4 жыл бұрын
ሞት አይቀርም ቀንህ ከደርሰ ትሞታለህ አሁንስ ሞት መች ቀርልህ ባንድ ኢትዮጵያዊ 50 ሱዳኒ እፈልጋለሁ ያለውን ጀግና ሳላደቀው አላልፍም
@tigraycountry5674
@tigraycountry5674 4 жыл бұрын
That's very true. Birhani you very wise
@berhantesfai8066
@berhantesfai8066 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ያለ ጥርስህ ብረት ብትቆረጥምበት አያምህም ሰለዚ ለስዋ ይሄ ተራ ነገር ነው።ሰንት ፒአርቢ ስንት ወጣት በቀይ ሽብር ስንት ዩኒቨርሲቲ ልጅ ዘመቻ ተብሉ ጅብ የበላዉ የኤሪትራ ህዝብ ሲቃጠል በታንክ ሲረገጥ ምን ብሎ ያማታል እስዋማ በሰላም ተምራ. ምን ያማታል ስንት ይሄን ጨሬሼ ቤተሰብ እረዳለሁ ትዳር አገባሎሆ ብሎ የቀረ አፈር የበላዉ አያማትም ለስዋ ተረት ተርት ነው
@derartutulu7522
@derartutulu7522 4 жыл бұрын
የአንቺ አባት እርኩሱ መለስስ ?
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 2 ай бұрын
እና የጭካኔው ጥግ ለምን ይዋሻል አይለስላሴን መንፈስ ገሎ ነው ቤተመንግስት የቀበረው? ወይስ መንጌ ሳያውቅ ሌላ ግለሰብ ገደለ ልትይነው እሺ በከርቸሌስ በዶዘር ተቆፍሮ የተቀበሩትስ ሚኒስትሮች ማንገደለ አጎቴ እኮ መንግስቱ ነው የገደላቸው
@endaletessema5521
@endaletessema5521 3 жыл бұрын
j እምትባል ደንቆሮ ወይ አንብብ ወይ ጠይቅና ተረዳ። መሰረተ ትምህርት የዘመናት ብቻ ሳይሆኑ እነሱንም ያስተማሩት ጃንሆይ ያስተማሯቸው ናቸው። መንግሥቱን ማድነቅ፣ መውደድ ያንተፋንታ ነው ግን እውነቱን አታዛባ። በጃንሆይ ዘመነ መንግስት ወላጆች ልጆቻቸውን ከትምህርት ቤት እያስወጡ ወደ ቤት እንዳይወስዱ በፖሊስ ያስጠብቁ እንደነበር ታውቃለህ? በመንግሥቱ ጊዜ በፈረቃ በቀን ሶስት ጊዜ እና የማታ በአጠቃላይ በቀን አራት ፈረቃ እንደነበረስ ታውቃለህ? እንደ ዘመኑ የዘር አቀንቃኞች በጭፍኑ መደገፍ ወይንም መንቀፍ ተገቢ አይደለም። መሠረተ ትምህርት በጣም ውጤታማ እና ጠቃሚ የመንግስቱ ስኬቶች መሀል ነው። መንግስቱን ለማድነቅ ጃንሆይን መንቀፍ አላዋቂነት ነዉ።
@tgcofe2621
@tgcofe2621 3 жыл бұрын
Very intelligent very deciplined lady, you can see colonel Mengistu raised her very well.
@mulugetagebre9406
@mulugetagebre9406 4 жыл бұрын
አባትን መውደድ አንድ ነገር ነው በሀገር ና በትውልድ ላይ መንግስቱ የፈፀመው ግፍ
@tagelalemayehu4296
@tagelalemayehu4296 4 жыл бұрын
Mengistu leserawenkefat yehonu tikit sewochen gelo lihon yechelal lezawom be adebabay ..........be milion yemikoteru tsere hizeb eyetebalu yetgedeli bezih 27 amet wost yelum legel tekem lezawom !!!!!!
@Check675
@Check675 5 жыл бұрын
የምትገርም ነህ! ደግመህ እንደአዲስ የምታሰማን ያንኑ በድጋሚ ነው?
@user-sj6rz5dw2v
@user-sj6rz5dw2v 3 ай бұрын
ያንን የደርግ ሥርዓት ውስጡ አሳልፌአለሁ ጓድ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ጥሩ ኢትዮጵያዊ መሆናቸው፣እግዚአብሄርም በምህረት ተቀብሎኣቸው ረጅም ዕድሜ እንደሰጣቸው፣ለግድያ የሚፈልጓቸው ሁሉ እንዳልተሳካላቸውና በሕይወት እንኳን እንደሌሉ የዘኪዮስና የአስቴር ዕድሜ እንደ ተሰጣቸው ያሳያል።አሁንም ረጅም ዕድሜ እመኝላቸዋለሁ።
@hailegebregziabiher7916
@hailegebregziabiher7916 4 жыл бұрын
yalefew tarik alfewal gin ahun mengstu lethiopia hzb ykrta biteyk nsaha bigeba መሞት አይቀርም የነበረው ስህተት እና ጥሩ ሀሳብቀርቦ በቢሰጥ ሀገራችንህዝብ ጥረሩ ትምርት የሀሆነናል ሰው መመተቱ አየቀርም የነበረው ችግር በጣም አሰቀቃቂ መንግሰተቱ የወዋህ ለሊሀሆን ይችላል በግለሉ ስርአኣተቱ ግን ጨከካኝ እነና ገደዳይ ነው
@kenebeker8651
@kenebeker8651 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም አባቱ ያስባል ግን መንግስቱ እንደሰው ቢሶሶት ወያኔ ግን ስንት ነገር ነው ያደረገው የሰውን ስጋ መብላት ኑበረ የቀረው
@nalah4990
@nalah4990 5 жыл бұрын
በወያኔ ግዜ ሞባይል እሚዲያ ላይ ስለሚወጣ ስለነበር ነው በመንግስቱ እንኳን ካሜራ ልትይዝ አየሄኝ ብሎ ነበር የሚረሽነው እንተ በአይናችሁ ሬሳ አይታችሁ አታቁም በሚድያ ካልሆነ በቀር እኔ በቀን በቀን አዲሳባ ውስጥ ሬሳ እየተሻገርን ነበር ት/ቤት የምንሄደው በጣም ናይት ሜር ነበር በዛ ሰአት ሞባይል ቢኖር ኖሮ ዛሬ ስለመንግስቱ ምንነት ይታወቅ ነበር ባላቸውን አስረው ሚስቶቻቸውን ይደፍሩ ነበር መንገድ ላይ ከት/ቤት በኋላ ከቤት አንወጣም ነበር እስርቤቱ ሞልቶ የሰውን ቤት እየነጠቁ እስር ቤት አደረጉ ይሄን የጻፍኩት ከሚሊዬን አንድ በርሰንት እንደውም አይሞላም የጻፍኩት
@ayenabebaberhanu5151
@ayenabebaberhanu5151 4 жыл бұрын
እውነት መንግስቱ ጨካኝ ካልሆነ ሐይለስላሴን ገድሎ ለምን ቢሮስር ቀበራቸው ስትሔድ ይሄንንም ጠይቀው
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 4 жыл бұрын
@@nalah4990 ትክክል ወያኔ ይሻላ ልትይ ነው
@nalah4990
@nalah4990 4 жыл бұрын
እንደመንግስቱ ጨካኝ የለም በሱ ሰአት ሞባይል አለመኖሩ ረዳው እሁድ የጨፈጨፉትን ሰኞ ጥዋት በየአስፋልቱ ተጥለው ከዛ በትልቅ ጭነት መኪና እንደቆሻሻ ይጭኑና ጫካ ለጅብ ይጥሉ ነበር ቤቸሰብ ካለቀሰ ይገደል ነበር በአንድ ቀን ስልሳ የተማሩ ገደለ ያለቀውህዝብ ቤቱ ይቁጠረው ወያኔም ያው ነው ግን መንግስቱን የሚወዳደረው ሂትለር ብቻ ነው በአገራችን ሰላም ያውርድልን እንደገና ያንን አያሳየን
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 жыл бұрын
@@mahletmulat6420 አረ በናትሽ እፈሪ ደርግንና ኢሀዲግን ልታወዳድሪ ነዉ እንዴ እኛ ምስክር ነን ምሳ በልተዉ እራት የማይደግሙ እድሜ ለመለስ የስራ በር ከፈተላቸዉ የቤት ባለቤት አደረጋቸዉ በኢሀዲግ ጊዜ የሞተ ሰዉ እየረገጥሽ ትሄጂ ነበር እንዴ
@netsanetbezabih3035
@netsanetbezabih3035 4 жыл бұрын
የፀረ አንድነት ሀይሎች ያሉትን ብሉ መንጌn እወደዋለው ሳይሆን አፈቅረዋለው አይገለፀውም፤
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 4 жыл бұрын
መንጌ በሐገር ፍቅር የተቃጠለ ስው ነው viva
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 жыл бұрын
but he was stupid.
@fatimanuru6149
@fatimanuru6149 4 жыл бұрын
እባትሽ የስንት ስው ደም ስለጠጣ እኔ እንችን ብሆን እደበቅ ነበር የተማ ሩትን ይገድል ነበር እንቺ እባት ተባለ ብልሽ ልብ ተቃጠ ቤተስቦቻን ያለቁብን አልተቃጠልን መስለሽ የስንት የተማረ ሬስ ደም እለበት ወንድምሽ ወይ ልጅሽ ሲገደል ሬሳ ለመውስድ የጥይት ይከፈል ነበር እና እባትሽ ሲነሳ ልብሽ ይቃጠላል በጣጣም ትገርሚያለሽ👎🏿
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 4 жыл бұрын
@@fatimanuru6149 ቡሽትይ
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 жыл бұрын
@@mahletmulat6420 ደርግ ሰዉ ገዳይ
@abduls8233
@abduls8233 2 ай бұрын
ዶክተር አንቺንም ውድ ዘመዶችሽን አለህ ይጠብቃችሁ።
@user-zc4cl2ep9m
@user-zc4cl2ep9m 3 жыл бұрын
ተግባሩ፡ነው፡ጋዜጠኞች፡የማያነጋግረው፡ብሱ፡የተነሳ፡ኣባቶቻችን፡እናቶቻችን፡ወንድሞቻችን፡እህቶቻችን፡ኣጥተናል፡እታፍሪም፡ደግሞ፡ስለ፡ኣባትሽ፡ጥሩነት፡ትናገሪያለሽ፡የማታፍሪ፡ልጅ፡ነሽ።ለፍርድ፡መቅረብ፡ኣለበት።
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 4 ай бұрын
አባትነት ከአገር አይበልጥም።ኢትዮጵያን እየወደደ ከዕዉቀት ማነስ የገደለ፤ የተማረዉንና ጓደኞቹን የጨረሰ!!!!!!
@samhabesha1203
@samhabesha1203 4 жыл бұрын
ቤተመንግስቱ ኃይለማርያም እወደዋለሁ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Me too menge a nebessa neu
@faaprivate2788
@faaprivate2788 4 жыл бұрын
ዶ/ር ትዕግስት መንግስቱን ምን ነካት? አባቷ የኢትዮጵያ መሪ እንደነበሩ አልነገሯትም? ሌላው "የተማረ ሰው አይወድም" ያለውስ ማነው? መሠረተ- ትምህርት እኮ የኮለኔሉ ውጤት ነው።
@fantasennay
@fantasennay 3 жыл бұрын
Good point, I try to mention these point , if I was reading these I would not write it. Any way you put it good she should know that their could be some mistskes during his leadership period.
@GirmaKebedetessema
@GirmaKebedetessema 2 ай бұрын
ለዕድሜና ለጤናቸው መርዘም የሣቸ ውን የሥራ ሚዛን ይገልፅ ይሆን ?
@danielzKebena
@danielzKebena 3 жыл бұрын
Oh you are defending that cruel monster? I would do the same if he were my father and had opened opportunities for me to be successful! Under his adminstration, thousands were killed in clear daylight!
@mekoninurgaha4815
@mekoninurgaha4815 4 жыл бұрын
Is this video released on January 2019?????
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 3 ай бұрын
የኔ አባት ድምጽህ ን እንስማው ለታሪክ ይቀመጥ
@minlarghikochito991
@minlarghikochito991 4 жыл бұрын
ከፋ ክልላዊ መንግስትና እርሱን በራሱ ማስተዳደሪ የምችል በሕሪ ስለሆ ይፈቀድልን የምል ጥያቀን ባንደራ ስሪ ሁነን መብትስችን እናስከብራለን ።
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
It's like a jock ? Asking my daughter is your Dad good or bad person?
@yafetreshid2945
@yafetreshid2945 4 жыл бұрын
Enem btm des yemilgn esu siaywera besam desyilgn I think he love his country
@ombilal8216
@ombilal8216 3 жыл бұрын
እረ እኔ ስጠራቸው እንካአን መንግሥት መች ብየ ነው የምጠራቸው ማን ነው ያለው የተማረ አይወድም ያለው መሀይም ይጥፋ ብለው ያወጀ መንግሥት ነው
@selamonmengstu2290
@selamonmengstu2290 3 жыл бұрын
ኮረኔል መንግስቱ ሀይለማሪምን የኢትዮዽያ አበሳ እደሆነ ማንም ማንም ያቃል ኢትዮዽያን ወዳጅ ህዝቡን ወዳጂ እናት የታሪክ አተላ ፈረወኖች አትስደቡት
@josephelias3480
@josephelias3480 3 жыл бұрын
That is true . he never likes educated person. Never likes suggestion and idea. That is the fact. Pure fact.
@Ahmed-211
@Ahmed-211 3 жыл бұрын
ጀግና የጀግና የመንጌ ልጅ
@agezawbersoma7045
@agezawbersoma7045 3 жыл бұрын
መንጌ አንተ ቁጭ ብለህ ይህንን የወያኔ ውድቀት ማየትህ ያንተን ንፅህና ይመሰክራል አገርህን ስለወደድህ የኢትዮጵያ አምላክ እያሳየህ ነው ከዚህም በኋላም ብትሞትም አይቆጭህም ባለህበት ቁጭእድርጎ እያሳየህ ነው ።
@mamiemamie5830
@mamiemamie5830 3 жыл бұрын
ምንድን ነው የሚናፈስው? ስውስ መቼ ነው የይቅርታ ልብ የሚኖረውና ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ የምጠይቀው? እውነት አባትሽ ትክክል ስራ ስርቷል ብለሽ ታምኛለሽ? እግዚአብሔር ብቻ ይፍረድ፥ እየፈረደም ነው። ጌታ እይታ እይታ ሲበቃው ይበቃል።
@user-ib1ep3gx3i
@user-ib1ep3gx3i 7 ай бұрын
መንጌ አሁንም ዕድሜ ይስጥህ እውነተኛውና አገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ አንተነህ ጠላቶችህ ኢምንት ወዳጆችህና አክባሪህ እጅግ ሚሊዮኖች ናቸው ኑርልን ከሁለተኛው አቢዮታዊ ሠራዊት አንዱነኝ
@mekoyabelachew7974
@mekoyabelachew7974 4 жыл бұрын
Yes i herd so many good and patriotic histories about him am 10 years old grade2 stuident since in1983ec
@samsonyirga1838
@samsonyirga1838 4 жыл бұрын
yesakaln mngi anbsawun lsma nwu
@markanchekolbudejene8646
@markanchekolbudejene8646 4 жыл бұрын
I thought u will respect ur promise dr
@tsigeredaetuneshi5497
@tsigeredaetuneshi5497 4 жыл бұрын
መንጌ ጥቃት አይዎዱም ይባላል
@meincbitint8226
@meincbitint8226 4 жыл бұрын
menegst hagiro a ysetim gegena neow
@knwcanada4268
@knwcanada4268 3 жыл бұрын
Ethiopia needs to move forward by bring this man to face justice. He has committed untold crime and he is lucky that he has not been brought to justice so far. He has so much blood on his hand. People may like him because he fought for "one Ethiopia" which means not allowing Eritrea to leave. Let's be smart people that is gone and find ways to cooperate with each other as two countries and integrate our economy in the process and establish a free trade zone. We can achieve these and much more if we stop living in the past and respect the will and desire of the Eritrean people to have its own country which brought it to exist through sweat, blood hard work untold suffering and through legal national referendum. So much can be achieved if only we respect each other and willing to work together for stable peaceful and prosperous future of both countries. The man is living as a king not a prisoner. He sent his daughter to best school to become a doctor while sending thousands of ethiopuan farmers children to Nakfa to die for nothing Leave him there till his time ....and focus on moving Ethiopia forward.
@aruaki4454
@aruaki4454 4 жыл бұрын
እኔ እንደ ኤርትራዊ መንግሱ ሃለማርያም በኤርትራ ህዝብ የፈጸሞው ግፍና ጭፍጨፍ ወደር የለውም ኣድ እኔ ምነግራቹ የምፈልገው ኣባቴ ገና ተማሪ ሳለ ለ እረፍት ወደ ገጠር በሄደበት ግዜ በ ደርግ ሰራዊት ማለት መንግስቱ ሃይለማርያም የሚመራው ሰራዊት ህቱ በ ግፍ እና በጭካኔ እህቱ ብ ቢላ ጥታ ተቆረጡት በሳንጃ ገደልዋት እንዴው ወጣት የገጠር ልጅ በዛ የተነሳ ኣባቴ ወደትግል ሜዳ ጀብሃ ገባ እስቲ ስለዚ መልስሊን የመንጌ ልጅ
@lilylana2611
@lilylana2611 4 жыл бұрын
Aru Aki sorry about that, my brother
@user-xp9zn4kf4i
@user-xp9zn4kf4i 5 жыл бұрын
ቢመጡ መሊካሚኖ
@lidetuwondwosan8345
@lidetuwondwosan8345 Жыл бұрын
የጀግና ልጅ ሳይገባን ያጣነው ጀግና መሪያችን ትጂይ ድምስሽን መስማቴን በጣም ደስ ብሎኛል እሳቸውን ብናጣም ተተኪይ መሪ አምላክ ሰቶናል ክቡር ኮረኔል ዶ ር አብይ አህመድ ከዚህ ቦሃላ መልሰን ይሄ አጋጣሚይ አይኖርም ወገን እንንቃ
@wagibelete4163
@wagibelete4163 4 жыл бұрын
Ebakeh endemewdew nigerelegn.she is so intelegent
@desureda2749
@desureda2749 3 жыл бұрын
ትእግስት-አንቺ አባትሽን ነው የምታውቂው እኛ የምናውቀው የደርጉን ሊቀመንበር መንግስቱ ሀይለማርያምን ነው። አልተገናኝቶም።
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 жыл бұрын
ዋዉ የእዉነት መልስ ነዉ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 5 жыл бұрын
ሰዉ ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ መንግቱ የኢትዮጵያ ወላጆች ጠላት ነው መቼ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ የጠየቀው አንቺ በህይወት ስላለሽ ስለአባትሽ ታወሪያለሽ ስንቱን ወላጅ ነው ልጅ አልባ ያደረገው በኢትዮጵያ ህዝብ አትቀልዱ የሱ መናገር የደም ካሳ አይሆን ይልቅስንሰሀ ግባ በይው
@saragirma3927
@saragirma3927 4 жыл бұрын
I know
@abdurezakmuhamade3084
@abdurezakmuhamade3084 3 жыл бұрын
ሰለመንጊስቱ ለማወቅ ታሪኩን ማንበብ በቂ ነው ሊናደክመው አይገባም ከኛ ሚጠበቀው መብቱ የተገደበበትን አዋጅ ለማሰረዝ ዘመቻ መክፈት አለብን ።
@HussenEbrahim-zo1tl
@HussenEbrahim-zo1tl 2 ай бұрын
ያለፈ ታሪክ ነው አይጠቅምም ጎበዝ ትግስት መንግስቱ
@mhmethio7546
@mhmethio7546 5 жыл бұрын
ትክክል ቲጂ አባትሽ አባታችን የውዲቱ ኢትዮጵያ ታላቅ አና ተወዳጅ መሪአችን ናቸው እኛም ኢትዮጵያዊያንም ዘወትር እንመካባቸዋለን እንወዳቸዋለን ።አንዳንድ ታሪክን የማያውቁ የሚያስተላልፍትን ተራ አሉባልታዎች አትስሚ መንጌ ለእናት ሀገራቸው በምስራቅና በሰሜን በደቡብ ከፍተኛውን መስዋዕትነት የከፈሉ የኢትዮጵያ ታላቅ ጀግና እና ታሪክ የማይረሳው የአንድነት መሪያችን ናቸው ። የወያኔን ጀሌዎች ተራ ወሬ አትስሚ ።እንደ መንጌ ምሁራንን የሰበሰበ መሪ የለም ።ምናልባት አሁን የአንድነት መሪያችን አብያችን እየጣረ ነው ምን ምሁር አለና ነው እንጂ ። ተስፍሽ በርታ እኛም ስለ ታሪኩ የምናውቀውን እናግዛለን ። ኢትዮጵያ ትቅደም ።
@endaletessema5521
@endaletessema5521 3 жыл бұрын
ዶ/ር ትግስት እንደምን ሰነበትሽ? አባትሽ ያንን ሀገር በብቸኝነት ለአስራ አምስት አመት ሲያስተዳድር የተሰሩ ጥሩ እማባሉትን ነገሮች የአባትሽ አስተዋፅኦ እንደሆነ ሲነገር ለጠፋው ጣትን ወደ ሌሎች መጠቆም ሀላፊነት የጎደለው ነው። እሳቸው ብቻ ለኢትዮጵያ አዋቂ እና ሀሳቢ እየተደረገ ሲወራ የነበረው እና አሁንም መንግስቱ ሀገር ወዳድ ነበሩ የሚለው ተደጋግሞ የተወራ ውሸት ነው። አንቺ ልትዪን እንደምትፈልጊው አይነት ሰው ከነበሩ ከቀበሌ አስከ ሚንስቴር ደረጃ ላሉ በነሱ አጠራር አብዮተኞች ያልተገደበ ስልጣን ሰጥተው ህዝቡን በአሰቃቂ ደረጃ ባላሰቃዮት ነበር። ያትውልድ ከሚባለው ትውልድ አድሜ ክልል ውስጥ ባልሆንም ያደግኩት በደርግ ዘመን ነው። የማንንም ሰው ህይወት ለማጥፋት ወይንም ወስዶ ለማሰቃየት የማንንም ፈቃድ አይፈልግም አብዮተኛ መሆን በቂ ነበር። ወያኔ ከደርግ ያልተሻለ ሆኖ መገኘት አባትሽን እና ጓደኞቹን ሀላፌነት እሚሰማቸው ሰዎች ነበሩ ማለት አይደለም። አሁን ይህንን እየፃፍኩኝ ባለሁበት ሰአት ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ስላሴ እንዲቀበሩ በሚለው ውይይት አገር መጠመዱ ያማል። ሰዎች እንደ ስራቸው እንደ አስተዋፆአቸው ሳይሆን ስልሳ የአፄ ኃይለስላሴ ካቢኔን ገድሎ በአንድ ጉድጓድ ለቀበረ ጨካኝ አረመኔ አባትሽ እና ጓደኞችሽ በከርበኞች መቀበሪያ ሲያርፉ ማየት ለአገር መሰዋት የሚለውን ይፃረራል። አባትሽ ለብዙ ኢትዮጵያን መሞት ብቻ ሳይሆን መሰደድም ምክንያት ነው።
@enqugirma7200
@enqugirma7200 3 жыл бұрын
ያለ ምንም ደም ኢትዬጵያ ትቅደም ብሎ ደም በደም አረገን
@ewntubelay794
@ewntubelay794 3 жыл бұрын
ጓድ ሊቀመንበር መንግሰቱ ሃ/መርያም አንኳን ደሰ አልዎት እርሰዎ ሳይሞቱ የትህነግ ወድቅት በማያትዎት።
@abuyagetnet2912
@abuyagetnet2912 2 жыл бұрын
መጌን ምን ልታሩገዉ አሥበህ ነው አተ የጁታ ተላላኪ ትግሥ አባትሽን እንዳታገናኝዉ ይሄ ሠዉ የሆነ ነገር አለዉ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 жыл бұрын
ምን ነካሽ እባክሽን ያልሆነ ነገር እያወራሽ ነው:: የስንቱን ደም በእጁ ያላውን ስው እንደ መልአክ አድርገሽ ሣልሽው::
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 4 жыл бұрын
Ebkeshen zeme bety yeshalale.Sentune saw baltwale.
@alemmengestu8510
@alemmengestu8510 3 жыл бұрын
የመሃይምነትን ጥቁር መጋረጃ የቀደደው መንጌ አይደለም እንዴ? የህፃናት አንባ ከፍቶ ለሀገር የተስውቱን ጀግኖቻችን ልጅን ሲያሳድግ የነበሩ እባት :: አሁን በዚህ ስዓት ማን ምን ያደርጋል እንደ ሃገር መሪ? ጭራሽ 10ኛ ክፍል በሃላ ወጣቱ በሱስ ተጠምዶ ነው ያለው 30 ዓመት እያሰቆጠረነው::
@alimussa7187
@alimussa7187 3 жыл бұрын
አርሳቸውን አግኝተህ ማነጋገሩ መልካም ነው። ዋናው ነገር እድሉን ካገኘህ የጻፉትን መጽሐፍ ማንበብ ብቻ ሳይሆን ማጥናትም ይጠበቅብሃል። በተጨማሪ በእርሳቸው አስተዳደር ለ 17 ዓመታት የነበረውን ሂደት ለይ ዝግጅት ማድረግ የልዩ ልዩ መጽሐፍ ደሪሲዎችን እንደ ኣሮማይ የቀይ ኮከብ ጥሪ ባልደረባቸው በነበረው የፍሰሐን መጽሐፍ በተጨማሪ ለኢትዩጲያ ሕዘብና ለፖርቲ አባላት ብሎም በሻእቢያና ወያኔ ላይ የነበራቸውን አመለካከት ሌላም ሌላም ዝግጅቶችን ምሁራኖችንም ምን ብትጠይቃቸውና አንተም ከውይይቱ ምን ፍሬ ነገር ማውጣትና ምን እንዳጣህና እርሳቸው ከጻፉት መጽሐፍ በተጨማሪ ምን እንደምትፈልግ ዝግጅት ያሰፈልግሀልና እድሉን ካገኘህ ከወዲሁ ዝግጅት ያስፈልግሀል። በዚህ አጋጣሚ ዶ/ር ትዕግሥትን ለበሰለና ፍጽም ጨዋነት ለተሞላው አነጋገሯ ማመሥገን እወዳለሁ። ኮ/ሠንግሥቱ ሀገራቸውን አፍቃሪ ናቸው! በሀገር ጉዳያቸው ለሚመጣ እስከ መስዋእት ዝግጅና ይቅርታም የሌላቸው መሆነቸውን በድንቅ አማርኛ ጠልጻዋለች።አሁንም አመሠግናለሁ። አንተ ግን ለምን ስለ አባቴ ታነሳለህ ምንድን ፈልገህ ነው? መረዳት ከፈለግህ ሁለት መጽሐፍ አለልህ ምን ፈልገህ ነው? ያንተ መልስ ለታሪክ ነው ነወ የምትለው። ከመጽሐፍ የሚገኘውና በአካል ተገኝቶ መናገር እኩሌ አይሆነም ነው ያልከው። ይሁን ጥያቄህን የተቀበለችው ብልህና አተካራ ስለማትፈልግ ነው እንጂ ኮ/መንግሥቱን ቃለ መጠየቅ ለማቅረብ ይቀርሀልና ድንገት እድሉን ብታነኝ ቀደም ሲል እንደጠቀስኩልህ ዝግጅት ይጠይቅሀል። አለበለዛ እንደኔ እንደኔ " ጋድ ሊቀ መምበር ኮ/መንግሥቱ አሁን ላለው ትውልድ የሚያስተላልፉት መልዕክትና የእርስዎን ሀሳብና ዓላማ በተለይም በኢትዮጲያና በአርስዎ ምን እንደ ደረሰብዎ እና በሥልጣን የሳለፉትን መልካምና መጥፎ አጋጣሚዎን ቢያስተላልፉ? በሚል ብትገፋበት ይሻላል። በል እነግዴህ ይቅናህ! በቻ ተቻኮል እንደምተውቀው ወቅቱ አሁን ነው!!!!!!
@user-ge9rg2yz4z
@user-ge9rg2yz4z 16 күн бұрын
የመንግስቱ ናዚው ታሪክ ቀረበ አልቀረበ ምን ያደርግናል ምን ታሪክ አለው
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 3 жыл бұрын
ምን ማለትሽ ነው ? አባትሽ እኮ ብዙ ጥፋት ያጠፋ ያለ ዕውቀቱ የተሻሉትን ሰዎች ገሎ የፈረጠጠ ነው:: መጠየቅ አለበት እውነቱን ገና አላወጣም::
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@yohannessherab2787
@yohannessherab2787 3 жыл бұрын
Please let's stop hatred and begin to forgive eachother! Though some of us have a sort of negative feeling about Mengistu, I think we should not forget that he has wonderful Ethiopian children like Ti'igist. Ti'igist, we love ypu!!! Be blessed evermore.
@penuhemas2965
@penuhemas2965 2 жыл бұрын
what ever ,he did what he can every govt has his own faults
@sefiwsefiw2018
@sefiwsefiw2018 4 жыл бұрын
ነፃነትን ለትውልዱ የለገሠ ነው ነፃነትን ለኢትዮ እኩነት ያካፈለነው
@zeedam6066
@zeedam6066 3 жыл бұрын
እንደው ለመሆኑ ስለ መንግሥቱ ለማወቅ ልጂቱ እንዳለችው ምን ለማወቅ አስፈለገ ፣ እሱዋስ ጠያቂው አባቱዋን ፋሺሽት እንድትልለት ነው፣ የተማረ አልፈጁም? ቀደም ያሉን ባለሥልጣንና መንግሥታቸውን በእግሩ ያቆሙትን በትምህርት የላቁ ጀነራሎቹን እንዲሁም ንጉሱን ሁለት ርዕስ ብሔር መሬዎችን ጨምሮ አላስገደሉም ።ትንኝ አልገደልኩም ብሎ የፈረጠጠው ያለ ምክንያት አይደለም። ልጁም በዚያ ሁኔታ ተጠቃሚ ነች። አትድከም የኢትዮጵያን ህዝብ ጠይቅ የበለጠ ያውቃል ፣ እንዴት ኢትዮጵያ ምሁር አልባ እንደሆነች።
@abdurahmanmussa2484
@abdurahmanmussa2484 4 жыл бұрын
Kolonel Mengistu Has did great scarification for the people of Ethiopia. He brought change in all people of Ethiopia except those TPLF members. that generation like him more than any one of the current extremer
@b.malebothanks3037
@b.malebothanks3037 4 жыл бұрын
You got that right, he did a lot of " scarfication" to Ethiopian people.
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC 4 жыл бұрын
You can't be blamed for who you are but should have the minimum moral to defend the brutal mengistu, It is on his watch and direct instruction that the country has lost its bright mind youth. Every person who worked closely with him is witnessing this fact time and again, A pity that you fear to face the truth but it is understandable.
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 4 жыл бұрын
ትግስትዬ አባት የኢትዮጵያ ጭቁን ህዝብ አባት ነው:: 80%ቱ ኢትዮጵያዊ የአባትሽ አፍቃሪና አክባሪ ነው!!
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 жыл бұрын
Wey gud le Seytan wedaj alew. Lemalet yefelgkew 80%ligedlh yifelgal maleth new.
@ykka7330
@ykka7330 3 жыл бұрын
false
@saraasfaw8390
@saraasfaw8390 3 жыл бұрын
ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳየቀበረ የኮሎኔል መንግስቱ ታሪክ በተለያዩ መንገዶች ይገለፃል በዋናናነት ሃገራቸውን ኢትዮጲያን በጣም እንደሚወዱ ሌባ እንደሚጠሉ በመሰረተ ትምህርት ያልተማረው ትውልድ ትንሹም ትልቁም እንዲማር ማድረጋቸው በድርቁ በሰፈራ ሌላም ብዙ ጥሩ ጥሩነገሮች እንዳሏቸው ሲሆን በሌላ በኩል የማይካድ ግድያ ከአፄ ኃይለስላሴ መገደል የብዙ ወጣቶች በየጎዳናው ኢሐፓ ናችሁ በሚል ነጭሽብር በሚል ተገድለዋል ብዙሃኑ ሕዝብ ስለሚያውቀው ታሪክ አይደበቅም። የወላጆች እንባ አለ።
@irasgelalcha5428
@irasgelalcha5428 4 жыл бұрын
Really, President Mengistu Hailemariam was patriotic & Committed leader of all nations of Ethiopia specifically and African Continent!
@getahuntufa39
@getahuntufa39 4 жыл бұрын
yejegina hager wedade lij nesh le hager shachoch nigigir minim menadede ayasfeligim ko. menge malet behager fikir yenedede le hageru minim yemiaderg be hageru yemayiderader jegina hager wedad new
@abrahamferede4728
@abrahamferede4728 2 жыл бұрын
ትክክልነሽ ምርጥ መሪ መንጌ ኢትዮጵያ አጣሽ ሀገር ወዳጅ መሪ ነበሩ ቆራጥመሪ
@michaelwub4040
@michaelwub4040 2 жыл бұрын
አባትሽ ደም የጠማው ነፍሰገዳይ መሆኑን ሳታውቂው ቀርተሽ አይመስለኝም:: ብዙ ወጣትና አዛውንቶች ባጠቃላይ የንፁሐን ኢትዮጵያውያን ደም ያፈሰሰ ሰይጣን ነው:: እግዜር አጠፋልን ከምድራችን ላይ:: አሜን::
@gitqnigitani4116
@gitqnigitani4116 4 жыл бұрын
Ewenet new selesew makes yaletemare new mekenatew enaty setenegeresg lej azalea new tempered yasetemareg enemy lemony metelew
@waffiki
@waffiki 10 ай бұрын
ጳዉሎስ ብዙ ነገር ክዷል። ትልቅ የሆነ ወንጀለኛ ነዉ ማለት ነዉ።
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 4 жыл бұрын
Ahun ewenet mengistun be Ethiopia guday yemikesew Ale????? Be Ethiopia yemayederader jenga new. Yemigedilew ligedilut yeminesutin new. Ke meles, ke hayelemariam, ke Abiy, mengistu egir etabi yemideres andim yelem. Ke enezih ye seytan agafariwochi nachew. Mengistu be andinet tebikon sekuwarna teff mejemeria le dahaw yemiyakafel bechegna ager wedad meri new. ....hats off menge....
@emuram2441
@emuram2441 4 жыл бұрын
Endet aynet teyaq new weyzero tegest?? Sel esachewma qelale yeweral kk Ahunm masferarat amaresh? Yena konjo tegest sel anateshma qelale yeweral? Wedesh new!!!😀
@alexde6295
@alexde6295 3 жыл бұрын
እንደዛ የሚወዳት አገሩ እንዲ በ ዘረኞች እና በሌቦች ስትቦጫጨቅ ሲያዬያት ልባቸው ምን ያህል እንደሚሰበር ይሰማኛል ማንም ያጠፍል እሱ ግን ለሀገር ያለው ፍቅር እና ወኔ ብቻ በቂነው ምድር ሽንታም ይሄው ይጨማለቅብን የለ እንኮን መንጌ አባታችን !
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 жыл бұрын
መንጌ ግፈኛዉ
@efremtecle4234
@efremtecle4234 4 жыл бұрын
ወይ ዘመን: መንግስቱ ደግሞ ጭዋ ሰው ሊይደርጉት ይሞክራሉ:: እኔ ኤርትራዊ ነኝ ምን ዓይነት እልቂት በቤተሰብና በኣገራ እንደ ደረሰ ራሳችን ነው የምናውቀው:: እንኳን ኣባትሽ ኣንቺም ደም ጠጪ ነሽ:: በኛ ሞትና ሰቆቋ ኣንቺ የዶ/ር ማዕርግ ኣግኝተሻል:: ኣባትሽ ህዝብ: ኣገር: የተማራ ወዳጅ ነው እንዴ? ኣንቺን ስላስተማረ ነው የተማረ የሚወደው? ህዝባችንና ምድራችን ስለጨረሰ ነው ይህንን ያህል የምታሞጋግሹው? ለማንኛውም ይህ ሰው ቅን ከሆነ ለምን ኣገሩ ኣይመለስም:: ባለ ጦርና መሳርያ ስለነበረ ጀግና ተባለ ሚኪኑ ህዝብ ላይ የተደፋ ቦንብ ግን ሽልማት ነው ላንቺ:: ቆይ ግዜ ይስጠን::
@kukulunega
@kukulunega 5 жыл бұрын
ምንድነው የምትፈልገው? አባቴ ብሎ ነገር፣ለኛ ወንጀለኛ ፣ እስር ቤት መታሰር ያለበት ፋሽሽት ፣ ምንም እዳተደረገ አፍሽን መክፈቱ ምንድነው የሚፈይደው? የውሸት መጽሐፍ አንብበናል። የታባሽ የምታውቂውን ነው የምታወሪው፣አባትሽ የነገተሽን አተላ ነው የምትተፊው። በሙታን ላይ እየዘበትሽ ነው።
@simratsami160
@simratsami160 4 жыл бұрын
በቅጡ ሣናውቅ አንቀባጥር
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 3 жыл бұрын
አዲሱ ትውልድ መንግስቱን አያውቀውም። ኢትዬጲያን በቁም የበላ ነፍሰገዳይ አውሬ መሆኑን የደረሰበት ይናገር። የመንግስቱ ልዬነቱ ዘር ሳይለይ ሁሉን መጨፍጭፉ ነው። የረገፈውን ወጣት ቤተሰቡ አይረሳውም። ስንት እናቶች አበዱ ስንቶች በሀዘን ምክንያት እንዳይሆኑ ሆኑ። ስንቱ ቤተሰብ ነው እስከዛሬ በሰቀቀን የሚኖረው። እነወያኔ እነሻእቢያ ባይነሱ ኖሮ ማን ይጥለው ነበር አጠገቡ ያሉትን እየገደለ ወጥ በወጥ አድርጓቸው ነበር። የወያኔን ፓለቲካ ባልወደውም ምንም ከደርግ ጋር የሚያወዳድረው ነገር የለም።
@MyParadise599
@MyParadise599 4 жыл бұрын
Lemangnawum le mengstu melekt ngerlgn dergi wedi shermuta kayda yeduga sheyta yemil ye Asmera zefen gabzlgn
@MyParadise599
@MyParadise599 4 жыл бұрын
Bezaw bttefu yshalachwal ye abatan ye enatan ena ye agotan dem new yemastefachu
@abduab9924
@abduab9924 4 жыл бұрын
የነፃነት፣አባት፣በለው፣አትፈልጉት፣እውነት፣በፈጣሪ፣ይመሰክርለታል።
@hewanassefa1089
@hewanassefa1089 3 жыл бұрын
Ask your dad what he did!!! Do you know how many family left without their father??? You have your father but some of us grew up without our fathers because of your DAD!!!!!!! Yes he does not like educated people because he has fear of education people!!!
@ibrahimseid7803
@ibrahimseid7803 5 ай бұрын
ኢች አረመኔ የአረመኔ ልጅ ጨካኙ አባቷ ምርጥ ምሁራኖችንና የጦር መኮንኖችን የገደለበት ስፍራ ነበር እርሷንም ወስዶ አሳይቶ መግደል
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እህቴ ይሄ ጋዜጠኛ ታዋቂ ለመሆን ነው ሚፈልገው
@ykka7330
@ykka7330 3 жыл бұрын
I believe that he should be arrested and deported to Ethiopia and face justice.
@emiyeethiopia4752
@emiyeethiopia4752 3 жыл бұрын
i don't think so! you & we all Ethiopians should have to forgive him....!!!!
@ykka7330
@ykka7330 3 жыл бұрын
@@emiyeethiopia4752 The majority of Ethiopians will never forgive him because there is lot of blood on his hands.
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
I was 12 years old 1983! And my country was in good condition but as soon as Weyan came we became very poor. Menge loves his country more than any body. He may be have difficulty to lead the country. He has good name and bad name because of the people under him like Dr. Abiy who strangle to have good people to help him
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 3 жыл бұрын
U don't know Ethiopia haha
@Jobhabesh
@Jobhabesh 2 жыл бұрын
ቆምጨ
@user-ox9vg5rx6w
@user-ox9vg5rx6w 2 ай бұрын
መሐይምነት ይጥፍ ያለ መሪ መሬት ላራሹ ያለ መንግስት እሱ ብቻ ነዉ እድሜ ይስጥልን።
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 жыл бұрын
Besbes ekekam gasetegna. Akatari. Wendem almotebehem abate almotebehem. Besbess. Tarik betak noro masseb techel neber. Yessu lej doctor yelelawen defto.
@mohammedharari0281
@mohammedharari0281 3 жыл бұрын
Ye menge lej betam gobeze enakebereshalen hulem ye jegena lej neshe
@ghideonortho4957
@ghideonortho4957 3 жыл бұрын
መንግስቱ ጨካኝ ጭራቅ ኣረሚን ሃይማኖት የሌሎው ምሁራንና ታላላቅ ሰዎች የፈጀ ከሱ ጋራ ኣብሮ የሰሩ ወደ ትልቅ ስልጣን ያመጡት በግፍ የገደለ ፋሺሽት ነው መናጢ ፍርድ ቤት መቅረብ ነበረበት ።
@user-or3on5nh5z
@user-or3on5nh5z 4 жыл бұрын
Ehtashwen Lemme aytykotem
@degele-tu1ib
@degele-tu1ib 5 ай бұрын
ፔሬዝዴንት መንግስቱ ሀይለመሪያም በወቅቱ ለነበረው የመንግስት ዘውዳዊ አስተደደር የመሬት ከበርቴና የጭሰኝነት ለነበረው ከፍተኛና ዝቅተኛ አድርጎ ስብእነ ላይ ሰጋጅና አሰጋጅ አፈፀፀም ለነበረው ስርኣት ጀግናው ታማኙ ቆራጥ ትክክለኛ ትንብተኛው የእውነት ተምሳሌት ለሀገርነ ለህዝበች ለውጥ መሬት ላራሹ ትምህርት ለሁሉም ለማድረሰ በጭካኔ መወሰን ግድ ነበረ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Mengistu is hero no one can be megistu
@andumikael3238
@andumikael3238 4 жыл бұрын
Gegna ye gegna gegna new menga enwedewalen
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
83 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የገደለው ወታደር ኑዛዜ
17:28
ሳታዩት እንዳታልፉ ታሪካዊው የመንግስቱ ሃይለማርያም ንግግር
19:28
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 254 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН