ኪዳነምሕረት ሰርጌ ላይ ተገኝታ ነበር || የሰሚነሽ ኪዳነምሕረት ተዓምር || 👰🤵ከባለቤቴ ጋር የተዋወቅንበት አጋጣሚ

  Рет қаралды 38,379

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

8 күн бұрын

ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 286
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q 6 күн бұрын
ላንቺ የደረስች ለሌሎችም የደረስች ለእኔም ልጅ ትስጠኝ ተስቶኝ ላንቺ አይደለችም ተብዬ ተውስደብኝ ይህው. 5 አመት አልተስጠኝም እባካችኩ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢
@Bontu350
@Bontu350 6 күн бұрын
Egezyeber yesbeshe yene ente😥😥😥 yemale
@user-wb7fj7mc5t
@user-wb7fj7mc5t 6 күн бұрын
እመብርሃን ደጓ እናታችን ትሰጥሻለች የኔ እናት አይዞሽ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 күн бұрын
እመብርሃንን ተማፀኒ ገድል እዘይ የሚሳመዉን የሚያድገዉን ትስጥሽ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 6 күн бұрын
@user-uh7gs8fi2q enam tidar enby bilognal..edmieye hidual 2lageba 3wer siker wendoch yisheshalu .lezmut bicha new myfelgugn..
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 6 күн бұрын
ቅድስት ኪዳን ምህረት ተጎብኝሽ እህቴ
@promeabhsr-yo1xm
@promeabhsr-yo1xm 3 күн бұрын
ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ
@MabitWanaw
@MabitWanaw 6 күн бұрын
ላች የደረሰች ለኛም ትድረስልን እኛንም ከስደት ተመልሰ ደጃን ለመርገጥ ያብቃን
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 6 күн бұрын
Amen
@BanzarootMs
@BanzarootMs 6 күн бұрын
Amen
@zabibaali9470
@zabibaali9470 6 күн бұрын
Amen amen amen amen 🙏 ❤
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l 6 күн бұрын
ኣሜን በተለይ ስደት ላለን የሃገር ፧የቤተ ሰብ ናፍቆት :ኣልቻልንም😂😂😂ሰሚነሽ ኪዳነ ምምህረት እናቴ❤❤❤ኣደራ😂😂😂
@alem319
@alem319 6 күн бұрын
አሜን!
@user-dj7fz5go9l
@user-dj7fz5go9l 3 күн бұрын
😢😢😢😢 እመብርሀን እኔሰ መች ይሁን ደጅሸን እምረገጠዉ❤❤❤❤❤
@Felenatan263
@Felenatan263 6 күн бұрын
ስሚነሽ ከዳነምረት እናቴ ሆይ ደጅሽን እንድረግጥ አግዢኝ ሁሌም ይናፍቀኛ ደደጅሽ😢😢😢😢
@kingmakerkingmaker2635
@kingmakerkingmaker2635 6 күн бұрын
ኪዳነምህረት❤❤❤እናቴ ለደጅሽ ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 3 күн бұрын
ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን ሰሚነሽ ኪዳነምረት ትድረስልን❤❤❤❤❤❤
@abrehamwolde446
@abrehamwolde446 4 күн бұрын
አንቺ ሴት እምነትሽ ታላቅ ነው! እንደ ፈለግሽው ይሁንልሽ” አላት። ማቴዎስ 15:28
@Yemariam4284
@Yemariam4284 5 күн бұрын
እኔ ልመስክር ብዙ ነው ጥቂቱን ስዕሏ ተኣምረኛ ነች የ እናታችን ትልቅ ፈተና ነበረኝ እና አንድ ትያኬ ጠፋብኝ እና ፈታኟ ደግሞ አይደለም አንድ ትያኬ የቃላት ግድፈት እንኳን አታልፍም ኪዳነምህረት እናቴ አንቺ ሰውሪልኝ ብዬ ስእሏን ደበስ አደረኩ እና ሰጠኋት ሳታይ አልፈሻል አለችኝ እመቤቴ አንቺ እኮ ለኔ ልዪ ነሽ በጣጣጣጣጣጣጣም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች አንድ ቀን እመሰክራለሁ
@FrewerqBihonegn
@FrewerqBihonegn 6 күн бұрын
በእውነት የቤተ መቅደሱ ስታለቅሽ የእውነት እኔ ለራሱ አብሬሽ ነበር ያለቀስሁትኝ በቲክቶክ ሳይሽ ድቅ አድርጎልኛል በሚለው መዝሙር ማርያምን እራሴን ባንች ውስጥ አድርጌ ነበር ስሚትሽን የተጋራሁሽ ማርያምን እምነትሽ ጥንካሬሽ ገጠመኙችሽ ሁሉ እንዴት ድንቅ ናቸው ❤❤❤❤
@sinekeneshdereje7868
@sinekeneshdereje7868 6 күн бұрын
ጺዮንዬ ለአንቺ የደረሰች ለሌሎችም ፈጥና ትድረስላቸው በይና ፀልይልን
@SirgutAdmasu-hf6ds
@SirgutAdmasu-hf6ds 4 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ታሪክሽ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ልቤን መልሳ ማስተዋሉን እንድትሰጠኝ በፀሎታቹ አስቡኝ እህቶቼ😢😢😢😢❤ እና ደሞ እባካቹ አንዴ ሰምቸው አልረሳ ያልኩት ነገር ቢኖር እግዚአብሔር ክብሩን እሱ ይውሰድ አይባልም ብለው ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ አስተምረዋል እባካቹ ገብታቹ ተማሩ ግን ካጠፋው በጣም ይቅርታ 😢😢😢😢 ዝም ከማለት ብዬ ነው።
@user-dy7ru9eu9x
@user-dy7ru9eu9x 6 күн бұрын
እባክሽ ፂዬ በፀሎት አስቢኝ አፀደ ማርያም ብለሽ የአንቺን ህይወት የቀየረች እናቴ ኪዳነምህረት የኔንም ህይወት እንድትቀይርልኝ😢😢
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x Күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ታስብሽ ❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 6 күн бұрын
ላቺየደረሰች:እናታች:ኪዳነምህረት:ሥደተኞችልጆቿንም:ትጎብኘን:በሰላምአገርገብተን:ደጇንለመርገጥ:ያብቃን
@dubkhfffkkxhu9048
@dubkhfffkkxhu9048 6 күн бұрын
ላች የደረስች ስማነሽ ኪዳነምህረት ለኔም ትድረስልኝ ከስደት መልሳ ለደጆ ታብቃኝ ❤ ቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤
@stc6291
@stc6291 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአችንሂወት የቀየረችቅድስትኪዳነምህረት የሁላችንንምሂወትትቀይርልን ትዳራችሁን የአብረሐምእናየሳራያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-dc2nw9nq5d
@user-dc2nw9nq5d 6 күн бұрын
ያንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት የኛም ትድረስልን ከስደት ትመልሰንና ለደጅዋ ታብቃን❤❤❤
@user-hi4gv2vq1z
@user-hi4gv2vq1z 3 күн бұрын
ላንቺ የደረሰች እናት ለእኔም ትድረስ🥰 ሰሚነሽ እናቴ እኔንም ለዚህ ክብር አብቅተሽ ሁሌም ስመሰክር እንድኖር ፍቀጅልኝ!!!!
@higfgf9540
@higfgf9540 6 күн бұрын
እዉነትም ሰሚነሺ❤❤❤❤❤❤ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 6 күн бұрын
Amen
@Ye_kirkos_lej_15
@Ye_kirkos_lej_15 5 күн бұрын
Amen amen ❤️❤️
@collective6502
@collective6502 4 күн бұрын
Amen le egnammm todresilin
@SerkalemSerkalem-jw5pc
@SerkalemSerkalem-jw5pc 6 күн бұрын
ለአንች የደረሰች ስሜነሽ ኪዳነምህረት የኔነንም ህይወት ትለዉጥልኝ
@user-jl1fm5cz6c
@user-jl1fm5cz6c 12 сағат бұрын
አችን የሠማይ እማ ፍቅር ለኛም ትድርሰልን😢😢😢😢የሰደት ልጆችን ለደጃ ያብቃን ሰሜነሽ ኪዳነ ምረት😢
@user-mb2dy2jf9w
@user-mb2dy2jf9w 6 күн бұрын
የናንተን ፍቅ ር በትዳር የባረከች እናት የነንም ልጆች ሕወት ትባርክልኝ
@benshiweyn2028
@benshiweyn2028 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አድራሻውን ጠቁሙን እባካችሁ እኛም በረከቱ ይድረሰን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 күн бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ላንቺ የደረሰች ለእኛም ትድረስልን በምህረት ትጎብኘንና ለምስክርነት ታብቃን❤
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 6 күн бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለኛም ትድረስልን አድራሻ አስቀምጡልን በእግዚአብሔር
@HananMareiam-jq5xh
@HananMareiam-jq5xh Күн бұрын
ላንቺ የደረሰች ሰሚ ነሽ ኪዳነ ምህረት ለእኛም ትድረስልን🙏🍀🍀🍀😘❤🌿🌿🌿🌿
@Betsi1292
@Betsi1292 3 күн бұрын
ከስደት መልስ ሰሜነሽ ኪዳነምህረት እና በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ መሆድ ፈልጋለው ሁላችዉም ፀልዩልኝ❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 күн бұрын
😢😢እመብርሐን ትፍቀድልኝ እስካሁን በስም እንጂ በአካል አላቃትም 😢እመብርሐን ፍቀጅልኝ❤❤❤❤በሰላም እንመለስ ከስደት😢 በተለይ እህቴ በጣም ያማታል እመብርሐን ትማርልኝ😢😢❤❤
@fikertamirzeleke7015
@fikertamirzeleke7015 Күн бұрын
አመሠግንሻለሁ ኪዳነምህረት እናቴ
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 күн бұрын
እምዬ ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት ለኔም ደረሽልኝ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አላ ለህቴ የድረሰችልሽ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@hannahbelew4286
@hannahbelew4286 5 күн бұрын
አንችን የሰማች ሰሚነሽ ኪዳነምሕረት እኔንም ካለሁበት የፈተና ሕይወት ትፍታልኝ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 сағат бұрын
እናቴ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት አንቺ ትለይብኛለሽ ዋሴ ጠበቃዬ እናቴ ሁሉ ነገሬ ❤
@YamrotAbba
@YamrotAbba 6 күн бұрын
,ለአንች,የደረሰችእናቴ,ኪዳነ,ምህረት,እኛንም,ለደጃ,ያብቃን
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 22 сағат бұрын
እስይ እግዚአብሔር አምላክ የሳራ ናየአብርሀም ያርግላችሁ🙏🙏🙏
@danielasfawe
@danielasfawe 6 күн бұрын
የኔ እናት ቅድስት ኪዳነምህረት ላንቺ ሁሉን እንዳረገችልሽ ለሁላችንም ትድረስ
@hiwothiwi2511
@hiwothiwi2511 Күн бұрын
የኔ ልዩ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ይስትሽ
@Elfiza22
@Elfiza22 6 күн бұрын
ኪዳነምህረት ሁላችንም የደስታ እና የሀሴት እምባ እንድናነባ ታድርገን።
@user-ww9yl2vf1l
@user-ww9yl2vf1l 6 күн бұрын
እህቴ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ።ብቻ ግን ምን ልንገርሽ ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈረ አያዉቅም ።እኔ የጓጓሁለት ህይወቴ የተቋረጠ ሲመስለኝ ጠርቻት ደርሳልኛለች።ብቻ ግን አሁን ላይ እኔ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ ያለሁት ።ያለሁበትን ነግሬዓታለዉ ግን ደክሞኛል በቃ ብቻ ብዙ ሃሳብ አለብኝ መንገዱ ጠፍቶብኛል።ብቻ አላዉቅም ድንግል ማርያም በቃ ድረሺልኝ።
@kidhgs717
@kidhgs717 6 күн бұрын
Ayzosh Dingle maryam tabertashalevh tegitesh tseliy tsebel tesebey.
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x Күн бұрын
አይዞሽ ሰኔ ጎልጎታ ድገሚ እመቤቴ ሁሌም ለኛ ቅርብ ናት❤❤❤❤
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c 5 күн бұрын
በእዉነት በጣም ደሥ ብሎኛል ፂወንየ እኳን ደሥ አለሽ ትዳርሽን የተባረከ የተቀደሰ ያድርግላችሁ ❤❤❤ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ኪዳነምህረት የስደቷ እናታችን የእንባችን አባሽ ተሥፋ ቆርጠን አፋፍ ስደርሥ ሂወታችንን የምታድስ እምየ ኪዳነምህረት እኛንም ቀይራነ ለደጇ እደምታበቃን. አንጠራጠርም ለሀገራችን ታብቃን 😢😢😢
@LemlemSerbessa-cd1mx
@LemlemSerbessa-cd1mx 2 күн бұрын
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ልመናዬን ስሚኝ
@tizetabelay
@tizetabelay 6 күн бұрын
ፂ እንኮን ደስ አለሽ በጣም ቀንቻለሁ ባንቺ ቁርባን ስለቆረብሽ በጣም ቀንቻለሁ እባክሽ ፀልይልኝ ለቁርባኑ፡፡የሰሚነሽ ገዳም ጎዞ የት ይገኛል፡፡
@user-tq7il6bn7e
@user-tq7il6bn7e 3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ደሥ ሥትይጋዜጠኛዋ
@fhhy4tgy28
@fhhy4tgy28 5 күн бұрын
እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት የነገርኩሽን ነገርአደራሽን እናቴ ወላዲተ አምላክ😢😢😢
@Emawaytarekegn
@Emawaytarekegn 6 күн бұрын
የኔ ሰሚነሽ የሁላችንንም ታሪክ ትቀይርልን ፂዬ በጣም ነው የምወድሽ መልካም ጋብቻ በቤቷ ታፅናሽ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ❤❤❤❤
@sarataye4822
@sarataye4822 5 күн бұрын
ላንቺ የደረሰች ሰሚ ነሽ ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ትድረስልን🙏🙏 ለደጇ ታብቃን
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 5 күн бұрын
በአዉነት ❤❤እግዚአብሔር የመሰገን❤❤
@FrewerqBihonegn
@FrewerqBihonegn 6 күн бұрын
ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ የሰሚነሾ አትለይሽ ሳርዬስ መቸ ይሁን ያችንም ሰርግ የምንበላው የምናየው❤❤❤❤ ስወድሽ ሳርየ
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p 6 күн бұрын
😢😢😢ለኔም ሠላሜ ናት እመቤቴ❤❤❤
@user-mg7tg2dd6u
@user-mg7tg2dd6u 3 күн бұрын
ኪዳነመረት እናቴ የኛም ትድረስልን
@HelenTewelde-li6pi
@HelenTewelde-li6pi 2 күн бұрын
ላች ይደረሰች ትደረሰልን አመ አመላክ
@hanamare278
@hanamare278 6 күн бұрын
ስለሆነልሽ መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የመስገን የስማችሽ የረዳችሽ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት እኔም ጠርቻት ስርጌን ውብ አድርጋ አስደምማኛለች የኔ እሩሩህ እናት❤
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 6 күн бұрын
Elellelellelell egzabher tedarachu yabarekalachu. Ema amlak tatabekachu. Kidane mehret serash denk nw 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@user-hj4gs7iq8x
@user-hj4gs7iq8x 5 күн бұрын
እንኳን የረዳች እመቤቴ ማርያም ሆይ በስደት የምንከራተተውን ልጆችሽን ሰብስበሽ ለሀገራችን አብቅተሽ ለደጅሽ አቢቂን👏
@rita-fh6qp
@rita-fh6qp 4 күн бұрын
እመቤቴ ሆይ ላኔስ ማቼ ነው😭😭😭😭😭
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 5 күн бұрын
ላንቺ የደረሰቸ ስሜነሸ ኪዳነምሕረት እኛንም ትጎብኝን አሜን
@HeymanoteHeymanote
@HeymanoteHeymanote Күн бұрын
ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን እናቴ ክዳነ ምሕረት የነገርኩሽ አደራ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 5 күн бұрын
እንካን ለዚህ ክብር አበቃሽ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ በጣም ደስ ይላል እኛ ስደተኛ ልጆቾን ጠብቃን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለበሮ ታብቃን❤❤❤❤❤
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 6 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 6 күн бұрын
😍😍😍😍😍😍 እመቤቴ እንኳን እረዳችሽ የኔ ውድ 😍😍😍😍😍😍
@hamahyy7178
@hamahyy7178 6 күн бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ 😍😍😍😍 ሲቀጥል ደሞ ዳግም ስትሄጅ ሰሚነሽን ያችን ከንቱዋን ተቅበዝባዥዋን ስሚና ሰው አርጊት በይይና ጧፍ ተሳይልኝ እኔ መቼም ሰው የምሆን አይመስለኝም የክርስትና ስሜን አላውቀውም ደስትም ደከመኝ አሁን ላይ እኔ ማነኝ ምድነኝ ምን እያረኩሰነው ምን እየሆንኩ ነው ወደ ፊትስ ምድነው የምሆነው በሚል በተስፋ መቁረጥ ላይ ነኝ ሰው የሆንኩ እንደሁ ደጇ እመጣለሁ እና ንገሪልኝ በወረቀት አንች ታውቂያታለሽና ሰው አድርጊት በይና ፃፊና ደጇ ላይ ጣይው 😢😢😢
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 6 күн бұрын
የእኔ እኀት አይዞሽ ያች ከርታታዋ ተቅበዝባዧ ስትይ እኔንም ነካሽኝ ሀገር መግባት ሞት መስሎ የሚታየኝ ጭንቅ የሚለኝ በሁሉ ፈሪ የሆንኩ 9አመት ስደት እ
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m 6 күн бұрын
የኔ ስሜት ገለፅሽው🥺አድ ቀን ሰው እንሆን ይሆናን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 күн бұрын
ማማይ አይዞሽ ለሰሚነሽ ኪዳነምህረት በልብሽ ንገራት በምክንያት ለ ደጇታበቃሻለች አይዞሽ የስደት ስንቃችን ቅድስት ኪዳነምህረት ለንሰሀ ታብቃን❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 күн бұрын
ማማዬ አይዞሽሁሉን ታስተካክልልሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ለደጇ ታብቃሽ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 6 күн бұрын
@@user-fz9ie5ih8m እኔ 10 አመት ጨረስኩ አሁን ላይ ዞረብኝ ብዙ ነገሮችን ሳስብ የጨመረሻ ተስፋ ቆረጥኩ
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@ManayeDebasu
@ManayeDebasu 4 күн бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር። ቪዲዮ ኢዲቲንግ ግን ቢስተካከል እላለሁ። አንዷ አውርታ ስትጨርስ ነው ወደ ሌላኛዋ የሚዞረው። ይህ ደግሞ የሰሚዋን ስሜት (face expression)በደንብ አያሳይም። ካላወራች በቀር ወደ ሌላኛዋን አያሳይም።
@user-ny1zq6or7c
@user-ny1zq6or7c 5 күн бұрын
መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ እመቤቴ አዛኝቷ አትለያችሁ በልጅ በረከት ተባረኩ
@wintatsehaye6440
@wintatsehaye6440 6 сағат бұрын
Seminesh Kidanemhret ahunm tdarachu ye Sara ena ye Abraham tadrglachu❤
@TsigeredaTadele-lo7jx
@TsigeredaTadele-lo7jx 3 күн бұрын
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ።
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 2 күн бұрын
የኔ እናቴ ቅድስት ክዳና ምሕረት በቃልከዳሽ ኣስብኝ
@BEMALEDA-626
@BEMALEDA-626 5 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት በጣም እናመሠግንአለን
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk 15 сағат бұрын
Lanchi yederesech seminesh kidan mihret lnem tederes kesew hager beselam melesangan kedejwa lmerget enem leloch ehtochenim tefewis 😢😢❤❤❤
@TesfamanFekir
@TesfamanFekir Күн бұрын
በናትሽ እህቴዋ ፀበል አምጭልኝ እምነት
@selam8348
@selam8348 5 күн бұрын
የኔናት አንቺን ይሰማች ሰሚነሽ ክዳን ምህረት እኛንም የልባችንን መሻት ያሰብነውን አሳታለን በሰላም ለሃገራችን አብቅቷል ከስደት መልስ እደጃ ለመርገጥ ታብቀን አሜን❤❤🙏🙏
@AlAl-lc3jk
@AlAl-lc3jk Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 күн бұрын
እውነትሽ ነው አንዴ ሔደሽ አትቀሪም ፀበሉ የፈለቀ ጊዜ ሔጃለው እኔም አሁንም ለደጇ ታብቃኝ
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 3 күн бұрын
ክብሩን ይውሰድ ኣይባልም ክብረ ይገባዋል ነው የሚባለው❤❤❤
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 5 күн бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እህታችን❤❤
@user-wh5zr4vk3c
@user-wh5zr4vk3c 6 күн бұрын
ላንቺ የደረሰቸ ስሜነሸ ኪዳነምሕረት እኛንም ትጎብኝን
@itst4932
@itst4932 5 күн бұрын
ላቺ የደረሰች ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ለኔም ከድክመቴ ለኔ ለባርያሽ እናቴ ከድክመቴ ኣንሺኝ❤
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 6 күн бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ላንቺ የደረሰችልሽ ለኛም ትድረስልን ❤❤
@TegstTegst
@TegstTegst 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 6 күн бұрын
ላንች የደረሰች ኪዳነ ምህርት እኛንም ለደጂያብቃን ከስደት መልሶ. ❤❤❤እህታችን. የአብርሐምና የስራ ትዳር ያድርግላችሁ እንደት ደስ ይላል. መልካም ነገር መድርስ
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u 5 күн бұрын
ደስ ትላላችሁ ስትወያየ ግን ፂሆን የሚል ስም ትልቅ ስም ነው ግን (ፂ) ብሎ ማሳጠሩ አይከብድም
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ስለሁሉም ንግግር ሙልካም ትዳር ያርግልሺ እህቴ
@ucd3293
@ucd3293 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ZenebeZenebe-sb4ix
@ZenebeZenebe-sb4ix 6 күн бұрын
Yetewahedo wetat malet yehe newe tebareku ehetoche kenante bezu memar yechalal Stion Egziyabeher Amlak Tedareshen yebarek Kidanemeheret Enate tedareshen kalem fetena tetebekelesh
@ritasegenlal5995
@ritasegenlal5995 6 күн бұрын
ፂዮንዬ ሰላም ነሸ በጣም አመሰግናለሁ እና አድራሻችን ብትልኪልኝ ካላሰቸገርኩሽ ከአሜሪካ ነው ወይ መልስ ሰጭኝ ሰልክሸ ብትልኪልኝ ልደውልሸ እና እናውራ
@samieuail1743
@samieuail1743 17 сағат бұрын
እኔ አለው ሁሌ እንደተመኘው አለው ማርያምን በምኞት ልሞት ነው
@serkalemqa6507
@serkalemqa6507 5 күн бұрын
Amin Amin Amin Amin
@soonata670
@soonata670 Күн бұрын
በፀሎት አስቢኝ 😢
@mahiletWondirad
@mahiletWondirad 6 күн бұрын
Enanem ledgewa yabekagn kidanemert enate❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SoliyanaEshete-jl6qx
@SoliyanaEshete-jl6qx 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰
@sffhhtyughh936
@sffhhtyughh936 21 сағат бұрын
Temesgen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ucd3293
@ucd3293 5 күн бұрын
እንኳን ደሰያላችሁ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ
@WalelgnAzmeraw-hr3st
@WalelgnAzmeraw-hr3st 4 сағат бұрын
eleleleleleleleleleleleleelellll esyeyee
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 5 күн бұрын
ለናተየደረሰችእመብዙሀን"የጌታዬእናትለኔምትድረስ፣ ጭንቅያለውማንነቴንሰላምደስታ፣ሰተሽንአረጋግተሽበደስታቀይሪልኝ፣የልቤንታውቂያለሽ😢አንቺውጣልቃግቢልኝ"ድክምትክትብሎኛልየሂወትትርጉሟጠፍቶኛል፣እመአምላክታሪኬንቀይረሽ፣ለምስክርነትአብቂኝ
@ya1147
@ya1147 6 күн бұрын
Egziabher Yimesgen. Enkuan Lezih Kibir Abekash Ehite. Emebete Tidarachihun Tibark. Gobez Lij.
@saramola8136
@saramola8136 5 күн бұрын
ላንች የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 6 күн бұрын
ኪዳነምርት እናቲ ተይ እኒንም እደህቲ ደወድሜ ተይ ሸልሚኝ ለኒ ያልሺውን ትናትና ያለቡታየ ወይ ሀላፌነቲን ባለመወጣቲ ተሠበርኩ እመቤቲ ማርያም አችያልውን ሥጭኝ ሰሚነሺ ኪዳነምህርት እናቲ ደከመኝ ማውራት ማሠብ ቢደክመኝም እምፍልገውን ሥላላገኝሁ አለሁ እየደከምኩ አምላኬ ከድካሜ አሳርፍኝ አሜንአሜን አሜን መጨርሻሺ ይመር ፀኢ የኒእህት አችን የሠማች ትሥማኝ እማምላክ እሥቲ ይደርገልሺ ትሥሺ በሉኝ ኩሜቱች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanaflour6016
@fanaflour6016 Күн бұрын
እባካችሁ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አይባልም አስተካክሉ
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 6 күн бұрын
ላንቺ የደረስች ለሌሎችም የደረስች ኪዳነምህረት ለእኔም ትድረስልኝ ለደጇ ታብቃኝ
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 2 күн бұрын
እህ😢 ስደትትት እኔ ሀገር ልገባ እያሰብኩ ደንገት ታመምኩ ስመረመር ስኳር ተገኘብኝ ኢንሱሊን ታዘዘልኝ የወደፊት ሂወቴን ሳስበው ይጨንቀኛል እናቴ ኪዳነ ምህረት እባክሽ እንደ ሰው አድርጊኝ ዳብሽኝ😢😢😢
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x Күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትዳብስሽ❤❤
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt Күн бұрын
@@user-yy8pg3pb3x አሜን፫ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ😥
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 5 күн бұрын
ላች የደረሰች ለኔም ትድረስልኝ😢
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 112 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 6 МЛН
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 65 М.
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 10 МЛН
NEW VAMPIRE EPISODE INCOMING 😈
0:27
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 4,7 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 4,7 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,1 МЛН