📌ለኑሮ ተመራጭ አሜሪካ ወይስ ካናዳ ?ይሄንን ስትሰሙ ውሳኒያችሁን ትቀይራላቹ ‼️

  Рет қаралды 52,758

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Жыл бұрын

እነዚህን ሁለት አብዛኛው ሰው ለኑሮ የሚመርጣቸው ሀገራትን የተወሰኑ ነጥቦችን በማነፃፀር እናንተ የትኛውን ለኑሮ ትመርጣላቹ ?

Пікірлер: 464
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 Жыл бұрын
የውስጥ ሰላምና ደስታ ካለ፡ የሰው ልጅ የትም መኖር ይችላል።
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 11 ай бұрын
🥰🥰🥰
@funandfacts6850
@funandfacts6850 8 ай бұрын
Ewenet naw
@geneneasfaw5485
@geneneasfaw5485 2 ай бұрын
@@AynalemAbreham-gb8ub Ii perfeer ttoo live in aaAMERIICAA
@tessema2
@tessema2 Жыл бұрын
አሜሪካም በስደተኞች የተሰራች ናት። ከred indians በስተቀር ሁሉም መጤ ነው። ካናዳ በጣም ለስራ አይመችም፣ኑሮ ግን ውድ ነው። አሜሪካ ሌት ከቀን ተሰርቶ ሰው መሆን ይቻላል!
@haniregasa1188
@haniregasa1188 Жыл бұрын
በትክክል አሜሪካ land of opportunity በመባል የምትታወቅ ማንም ሰርቶ የሚኖርባት ሀገር ናት ካናዳ ጡረተኛ መሆን ነው ለኔ አሜሪካ is the best!!😊
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz 11 ай бұрын
እባካችሁ.ዉሰዱኝ
@KingBoy-uc1yd
@KingBoy-uc1yd 10 ай бұрын
@@ydidiyaabera-cf4nz wshtm nsh
@mayatube8204
@mayatube8204 Жыл бұрын
ሁለቱም የራሳቸው የሆነ ጥሩ እና መጥፎ ጎን አላቸው ሰው እንደፍላጎቱ ነው አንዳንዱ አሜርካ መኖርን ይመርጣል አንዳንዱ ደግሞ አሜርካን ያማርራል እንደዛውም ካናዳንም ስለዚህ እንደሰው ይለያል
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын
ለኑሮ ለስራ አሜሪካ ይበልጣል። የቤት ዋጋ አሜሪካ የቤት ኪራይ አሜሪካ ታክስ ኢንሹራሰ ትምህረት በአጠቃላይ አሜሪካ ይበልጣል።
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
I think US is better to change ur life, for paper canada
@melisatadese-yh4be
@melisatadese-yh4be Жыл бұрын
ውሰዱኝ እስኪ ከመዳም ቤት ልውጣ😥
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
አሜሪካ ናት ሐይማናት ጠንካራ ናቸው ካናዳ በመረዳት ይመሰለኝል ኪዲዬ😍 የጠፋሰው እንኳን በሰላም መጣሸልን የእኔ ቆንጆ እመቤታችን ትጠብቅሸ ባለሸበት ቦታ🙋
@mikiasalelign
@mikiasalelign Күн бұрын
ኪዲ በእግዚአብሔር ስም አመቻችልን!!
@shimelesseyoum1982
@shimelesseyoum1982 11 ай бұрын
Thank you❤በጣም አሪፍ ምክር ነው👍
@meazazee7175
@meazazee7175 Жыл бұрын
ኪዱ የነ ማር እወድሻለሁ ።በርቺ እምነትሽ ጠንካራ ነው እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይቅደምልሽ ።ዘመንሽ ይባረክ
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving Жыл бұрын
እኔ ካናዳ አልኖርኩም ግን አሜሪካን ነው የማዉቀዉ ከሰማሁት information አንፃር ለሕክምና እና ትምህርት ካናዳ ጥሩ ነው የተቀረው ግን አሜሪካ በብዙ አማራጭ ይበልጥብኛል:: በአሜሪካ ሕክምና ሁሉም ሰው አይከፍልም እንደ ገቢሽ ሁኔታ (አንስ ካለ) በመንግስት ነፃ ኢንሹራንስ ይሸፈናል:: ከ 2019 ጀምሮ ለወሊድ በሁሉም ስቴት ባይሆንም በተወሰኑ ስቴቶች ለሶስት ወር እንደገቢያቸው መጠን በአማካይ ይከፍላሉ በነገራችን ላይ ብዙ ሀበሻ ከካናዳ ወደ አሜሪካ move እንደሚያደርግ መስማት የተመደ ነገር ነው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል። ለስደት የሚመች እንደአሜሪካ የሚሆን ሀገር የለም። ብዙ የማዉቃቸዉ አሉ ከከናዳ ወደዚህ ለመምጣት የሚፈልጉ። ስራ አሜሪካ እንደፈለግሽ 2 ወይም 3 መስራት ትችያለሽ። እዛ ግን ለአንድ ሰዉ በቀን ከ8 ሰአት በላይ አይፈቀድም ብላኛለች አንዷ። ❤️🇺🇸
@TesfayeAdane-fj5pi
@TesfayeAdane-fj5pi Ай бұрын
10Q your explain is more information adding and shortly God bless you!
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 Жыл бұрын
She (this woman) is smart for us Ethiopians. God bless you. Thank you
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ኪዲዬዬ መልካም ሰው ተባረኪ❤️ ብጣዕሚ ኢና ንፈትወኪ ጽብቕተይ❤️❤️
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Жыл бұрын
አገላለፅሽን ወድጄልሻለሁ ስለመረጃዎችሽ እናመሰግንሻለን::
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 Жыл бұрын
እኔ ለዝህ መልስ አለኝ ሶስት ወር ውንፒንግ ለ10 አመት ካልጋርይ ለ11 አምት አሜረካ ስኖር የአሜሪካም የካናዳም ዜግነት አለኝ ስለዝህ መመስከር እችላለሁ ሌላው ቢቀር ልክ እንደ ኢትዬጵያ አይነት የ አየር ጸባይ ያለበት አገር ማለት California ነው የምኖረው በምንም ካናዳንን አሜሪካንን ማወዳደር አይቻልም አሜሪካንን የሚደርስ የለም !!!
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 Жыл бұрын
ዋውው ደስ ይላል
@SoliyanaEnate
@SoliyanaEnate Жыл бұрын
Eseponeser hunegne barebe hager aser amete alefegne UNHCR temezegebe wereqete alegne wonedeme tebaberegne
@enuget909
@enuget909 Жыл бұрын
ንግግርህ የምድር ገነት የተባለውን የካናዳን ክፍል አይተህ እንዳላወቅክ ይመሰክራል።
@tsehaykinde5812
@tsehaykinde5812 Жыл бұрын
ዊንተሮ በተለይ ምርር ነው የሚለው መቀያየር ጥሮ ነው እኛ ከዟህ ፈርዘን ቀረን ሃሃሃሃሃ
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቅርቡ ሁለቱንም ዐሜሪካ ዕና ካናዳ የተባሉትን የዲያብሎስ ሀገሮች ያጠፋቸዋል።
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Жыл бұрын
Of course America 🇺🇸. የኢትዮጵያን ልብ ውስጥ የተቀመጠች አገር I like America❤️
@taduaweke7495
@taduaweke7495 Жыл бұрын
Noooo
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@senayittefera4504
@senayittefera4504 Жыл бұрын
ኪዲ የኔ ምርጥ ሁሌም አዲስ ነገር ስለምታሳውቂን ተባረኪ❤❤❤
@edomtes621
@edomtes621 11 ай бұрын
ካናዳማ አንድ ጊዜ ቆይቷል ወደ ካናዳ ለጉብኝት ሄጄ ነበር ድንገት አመመኝና በአንቡላንስ ሆስፒታል ተወሰደረኩ ጥዋት የሄድን ማታ ነው የተመለስነው እኔማ መለስ ሲልልኝ ከተኛሁበት ተነስቼ ልሄድ ነበር በሁላ ተጠራሁ ምንም ያረጉት ነገር ይህ ነው የሚባል አልነበረም ከዚያ ሂሳቡን ቆልለው አመጡት እንሹራንስ አለኝ ብየ ወረቀቱን ስሰጣቸው ከካናዳ ውጭ ስለሆነ አንቀበልም አሉኝ ከዚያ ተመልሼ መጣሁ በደብዳቤ በስልክ ያጣድፉኝ ጀመር ፋታ እንኳን አልሰጥ ብለው እንዲሁ ሲጨቀጭቁኝ አመት አለፈ በመሀል ፀጥ አሉና እንደገና ሲደውሉ ኤዶምን ነበር ከካናዳ ሆስፒታል ነው የምንደውለው ሲሉኝ ውይ እሷማ ከሞተች ሶስት ሳምንት ሆናት ስላቸው ሶሪቱ ሂር ዛት ብለው ስልኩን ዘጉት ከዚያ በሁላ ደውለው አያቁም ሰራሁላቸው። ለማጭበርበር ብየ ያደረኩት አይደለም በጣም ስላናደዱኝ ነው። ይቅርታ።
@user-tk8lz3sy9j
@user-tk8lz3sy9j 2 ай бұрын
😂😂
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Well done as usual በደንብ ገለጥሽላቸዉ ቢሰሙት።
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
እንዴ ኪዲ እውነት ለመናገር እኔ ካናዳ ነኝ ለመኖር አሜሪካ እንደምትበልጥ ነው ቤተሰቦቻችን የሚነግሩን ምክንያቱም በተለይ በተለይ አየሯን የካናዳን ማን ይለምደዋል የፈለገ አመታት ቢኖር ዋናው ካናዳዬ አየሯ ስለሚያስቸግር ይመስለኛል ካናዳ ተወላጆቿ ሳይቀሩ ገንዘብ ሲኖራቸው አሜሪካ ነው ኑሮዋቸውን እኮ የሚያደርጉት ከታዋቂ ጀምሮ እነ ሲሊን ዲዮን እነ አቤልና ስንቶች አሜሪካ ይሄዳሉ የኛ ሀገር ህዝብ እራሱ ገንዘብ ሲያገኝ ወደ ሀገር ቤት እኮ ነው ፎርጉድ የሚገቡት ሎተሪ ሳይቀር ቢደርሳቸው ወደ ሀገር ቤት ግን ተቀባይ ናት ምክንያቱም ህዝቡ ቶሎ ቶሎ ስለሚለቅ ይባላል
@JohannesShiferaw-sc7bz
@JohannesShiferaw-sc7bz Жыл бұрын
Kidiya yene wde nurilgn yegna mekari getaybarksh🙏🙏🙏 so endenegn canada yetshale ymeslegnal hulem lesew melkam kid, 👍😍
@user-ur2xm8rf8r
@user-ur2xm8rf8r 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው እህቴ
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
ስላም እንኮን ስላም መጣሽ በጣም አሪፍ ማብሬሬነው
@senaytassefa278
@senaytassefa278 Жыл бұрын
እህቴ ሁለቱም ለኛ ለኢትዮጵያዉያን አይመጥኑንም ለምን ህዝባችንን ለዳቢሎስ አሳልፋቹ ትሰጣላቹ እባክሽ ፈጣሪን ፍሪ እህቴ የምትኖሪዉን እዉነት ነግረሽ ሰዉ ቢማርበትና በአገሩ እንዲሰራ ብታበረታቺ አይሻልም ለወለዳችሁት ልጅ እንኳን ምነም አይነት መብት እንደሌላቹ እናቃለን እኮ የግብረሰዶም ስርአት እንደፀደቀም እናዉቃለን ብዙ ብዙ ለማዉራት የሚቀፍ ሀገር እየኖራቹ እንዴት ከተቀደሰች ሀገር ሰዉ እንዲወጣ ታበረታታላቹ እኔ ግን በጣም ነዉ ያዘንኩት እናንተ መዉጣት እንዳለባቹ እንዴት እንደማታስቡ አላቅም ፈጣሪ ይጠብቀን
@funandfacts6850
@funandfacts6850 8 ай бұрын
Ere wedeza hij bakesh rehabetegna Hager eyenoresh demo tawwryalesh ende eregetegna negn edelunn betagegngni rakuteshen rasu tewechyalesh ke Ethiopia
@DveGeche
@DveGeche 8 ай бұрын
ከደጉ አገራት በክፈት አትበልጥም በለሽ ነዉ ኢትዮጵያ ወሰኙ ነገር ሰዉ የትም ሆንሽ የትም እግዚአብሔር በመፍራት መኖር እግዚአብሔር በምከብር መንገድ የወለዱትን መሰድግ መፀለይ ከዛ ያለፈው ሁሉ ወሬ ነዉ ኢትዮጵያ ምበለዉ ነገር መቼም ብሆን አታስብ
@temutadese
@temutadese 2 ай бұрын
ኪዲ የኔ ምርጥ ሁሌም አዲስ ነገር ስለምታሳውቂን ተባረኪ
@abrhamdegu2376
@abrhamdegu2376 Жыл бұрын
thanks kidi about your information .
@user-gl3kr6sq1s
@user-gl3kr6sq1s 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነች ኤኛም እንመጣለን በርች በዝህው ቀጥይ ሲሲተር
@da-luz-vaz-47
@da-luz-vaz-47 Жыл бұрын
Been in ethiopia, in canada and in US, now in portugal. Many people may not believe me, but motherly ethiopia is blessing. Just remind the love everybody can give you out there specially, if you are just a sociable traveller. My big love for people's love in ethiopia. A blessed country out there. Love you all.
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
ምንም ድርድር የለውም ወንድማችን ሀገሬን ኢትዮጵያን የሚያክል የለም ግን ኑሮ እዛ ስንሆን እዚ እዚ ስንመጣ ነው ሀገራችንን የምንረዳትም ይበልጥ ማንነቷንም የምናውቀው ሀገሬ ባለፈው አመት ለሁለት ወር መጥቼ ገና 15 ቀን ሲሆነኝ እዛው እያለሁ ስትናፍቀኝ ነበር እንኳን እዚ መተን ኑሮ እንግዲ እንዲ ከሀገር ያስወጣል እርግጥ ግን ግን ሁሉም መቶ እየተመላለሰ ሀገርንም እራሱንም አሻሽሎ ሀገሩ ላይ መኖርም ይችላል
@da-luz-vaz-47
@da-luz-vaz-47 Жыл бұрын
@@hiwel9209 yeah, I felt in that after I been in some part of the world.
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Tekekel
@kukutilove
@kukutilove Жыл бұрын
ከአሜሪካ በተለመነ ስንዴ እየኖራቹ ኢትዮጵያ የተባረከች ናት ትላለህ? በረሀብ እያለቃቹ
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
@@kukutilove እንዴ አማርኛ ተናጋሪው ረጂ እሺ በተለመነ ስንዴ ነበር አንተም አድገህ ለዚ ደርሰህ መሳደብ የጀመርከው በነገራችን ላይ ሀገራችን ርሀብተኛ ወይ ችግረኛ ሆና ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ባለ የእግዚአብሔር ቃል ስለምትኖር እንጂ እንደሌሎቹ ሳታማርጥ የምትመገብ ሀገር ብትሆን ስንት የጋማ ከብት አላት ?እነ ፈረስን እነ አሳማን ውሻና ሌሎችን እንዲሁም በባህር ያለ ሁሉ እንደ ሌሎች ሀገራት ብትመገብ ከማንም በላይ ትኖራለች ለራሷ አይደለም ለሌሎችም እየረዳች መኖር ትችላለች እዛው ስንት ቻይና ጠግቦ ሲኖር እኮ እያየን ነው እንደው ስትናገሩ ምንም የማታውቁ ስለሆነ አይፈረድባችሁም የሰውን የሚመኝ የራሱን አያይም ወይ ያለውን አያውቅም እስኪ በተለይ ክርስቲያን ከሆናችሁ መፅሀፍ ቅዱስን ጎብኘት አድርጉት የገዛ እናት አባትን ድሀ ናችሁ እያሉ ከመሳደብና ከማዋረድ ለምን እንዲ ሆኑ ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ የሀብታምን ቤት ለግዜው ማቆላመጥ ትተን እስኪ እራሳችንን እንሁን
@genetdamtewu8564
@genetdamtewu8564 Жыл бұрын
Zemeneshi yebarek kidi 🙏🙏🙏❤️
@buchachatube
@buchachatube Жыл бұрын
This is good ! Thank you
@TgBrhanu-cy5fr
@TgBrhanu-cy5fr Жыл бұрын
ካናዳን የወደድኩት በፊት የሰራሻቸው ፕሮግራሞችሽ ላይ ነው ። ለውሳኔ የሚረዳ መረጃ ነው። በርቺ እግዚአብሔር ይስጥልን::
@ftsumsbhatu6790
@ftsumsbhatu6790 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የኢትዮጱያ ሴት አምላክ ጤና ይሰጠህ እህቴ ( ኤርትራዊ)
@ejesera
@ejesera Жыл бұрын
እንኩዋን ስላም መጣሽ ኪዱዬ
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i Жыл бұрын
hi ኪዲ እንኳን ደህና መጣሽልን
@Betesfa
@Betesfa Жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
I Agreee WIth Your conclusion ❤❤❤❤
@abebamedia2366
@abebamedia2366 Жыл бұрын
Ke 1 were behala beke elalehu gn betam fercalehu arebager semeta edezih aleferahum fetari yehunegn
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ልጅ ለማሳደግ ከኢትዮጵያ በላይ የሚመች አገር የለም:: ወጣት ስራ የሚወድ ሰው አሜርካ ገነት ናት:: እድሜ የገፉ ሰዎች ለመኖር ካናዳ ሆነ አሜርካ ልመጡ አይመከርም: ከባድ ጭንቀት አለ::
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
ኧረ ዝም ብለው ነው።ምድረ ደነዝ!miserable life በበረዶ ክምር ስር እየኖርክ ጭግግ ባለ ሰማይ ደሞ ፕሮሞት ያረጋሉ እንዴ
@77861022
@77861022 11 ай бұрын
እኔ ዜግነቴ ካናዳዊት ኑሮዬ እሜሪካ ነው በስራ!!ቫንኮበር ካናዳ ቆንጆ እና ውብ ናት ግን ልፋት ነው ጠብ አይልም አሜሪካ ስራ አለ ልፋት ነው ስራ ስራ ስራ እና ስራ ነው አሜሪካ ከፍ ያለችው ክሬዲት ካርድ ስለሚሰጡ ስው ሰርቶ እዳውን ሲገፈግፍባት የሚኖርባት ሃገር ናት ገንዘብን ይዞ ካናዳ መኖር ይመረጣል ❤
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x Жыл бұрын
አሜሪካ አምላክ ከፈቀደ ጉዞ ወደ ባሌ
@KingBoy-uc1yd
@KingBoy-uc1yd 10 ай бұрын
Ewdeshleh
@dawittekeste6798
@dawittekeste6798 2 ай бұрын
የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ተባረኪ
@desalegngselassie6545
@desalegngselassie6545 Жыл бұрын
Enkwan lekdus gebrel beal aba & anchin beselam aderesachu!
@libeamlakdawit3752
@libeamlakdawit3752 Жыл бұрын
thanks kidi ......very nice insight ........and please don't stay long without posting a video .......as much as possible 🙏🙏🙏
@MekdesMulugeta-vq5qv
@MekdesMulugeta-vq5qv Жыл бұрын
ኪዲ በጣም እናመሠግናለን ለኔ ካናዳ ምርጫዬ ነው
@adeydramafullhd529
@adeydramafullhd529 Жыл бұрын
Betam arif...
@AbCa-j2t
@AbCa-j2t 4 күн бұрын
Hi thank u kidi, tikekelegna ethiopiawi nesh ehete. I have a question, be automotive or driving sector work visa ale way?
@esraelesayas-fx6fm
@esraelesayas-fx6fm 8 ай бұрын
Kid በታም ነው የተገረምኩ በምክርሽ በታም አመሰግናለሁ ኪድ ወድጄዋለሁ
@temutadese
@temutadese 2 ай бұрын
ኪዲዬዬ መልካም ሰው ተባረኪ
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 Жыл бұрын
United States is a religious country where you see churches in every block in your neighborhood. Prostitution is illegal in the US except in one county in Las Vegas, Nevada. Southern states have christian values and they tends to rejects homosexuality.
@precious954
@precious954 Жыл бұрын
Thanks!
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
የሚገርም ልዩነት ነው የብር ምንዛሬ እና የመሳሪያ ፍቃድ ብቻ መስሎኝ ነበር..... ጠፍተሻል ግን ኪዲዬ......
@felekechnebso2731
@felekechnebso2731 Жыл бұрын
እኔ እንዳየሁት ሁለቱም የራሳቸው ጥሩም መጥፎም ጎን አላቸው ልጆቼ አሜሪካንም ካናዳም ይኖራሉ እኔ በቋሚነት አሜሪካ እኖራለሁ ዝም ብዬ ሳየው ግን ለወጣቶች አሜሪካ በጣም ጥሩ ነው በተለይም ቶሎ ሰርቶ ማደግ ለሚፈልግ ካናዳ የእረፍት ሀገር ናት በነገራችን ላይ አሜሪካንም ልክ እንደ ካናዳ ጸጥ ያለ ከተማ አለው። መማር ለሚፈልግ አሜሪካን ቡዙ አማራጭ አለ ህክምና ውድ ነው ቤት በጣም ውድ ቦታ አለ ትንንሽ ከተሞች ግን በጣም የሚገርም ዋጋ ነው የሚሸጠው ችግሩ ሰው ከለመደበት አይንቀሳቀስም ለማንኛውም እኔ ግን ሀገሬን ነው የምወደው እግዚአብሔር ቢረዳኝ አኮብክቤያለሁ
@birhanualie9645
@birhanualie9645 Жыл бұрын
የሚቻል ቢሆን ከሀገር ለመውጣት እርዱን please assist me!በ ማረግ ተመረቀን ቤት ቁጭ ያሳዝናል!!
@abentekelly9387
@abentekelly9387 Жыл бұрын
@@birhanualie9645 there’s university in Canada accept new students I can see you the Web.
@birhanualie9645
@birhanualie9645 Жыл бұрын
@@abentekelly9387 please send me that wib site to immigrate
@felekechnebso2731
@felekechnebso2731 Жыл бұрын
​​@@birhanualie9645ይዞሽ እግዚአብሔር የሚጠቅማቸው ከሆነ የተመኙትን ይሰጣል ።
@abentekelly9387
@abentekelly9387 Жыл бұрын
@@birhanualie9645 ከእንዴም ሁልቴ website ላኩልሽ ? እዝይ ላይ ላየው አልቻልኩም ደረሰሽ ?
@yonasbelay2205
@yonasbelay2205 10 ай бұрын
ኪድዬ በጣም ጥሩ vedio ነው በርቺ, ከቻልሽ በዉስጥ መስመር ብታግዥኝ ደስይለኛል process አያደረግሁ ነው
@belaynehsisay6328
@belaynehsisay6328 Жыл бұрын
አንቺ ጎበዝና ብሩክ ልጅ እድሜ ይስጥሽ!
@legessezewudie
@legessezewudie Жыл бұрын
ኪዲ እንኳን ደና መጣሽ
@zmina8802
@zmina8802 Жыл бұрын
Thanks 🙏 ❤
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
እባክሽ እህቴ የጉዞ ኤጀንሲወችን ጠቁሚን ወደ ዚያው ለመምጣት ስለፈለግን።
@BinaBiniyam
@BinaBiniyam Ай бұрын
Hi selam kidi canda memtat felge nebar
@eyob3398
@eyob3398 Жыл бұрын
ኪዲ ውሎ በካናዳ ፕሮግራምሽ በጣም ጥሩ ነው ግን በቻልሽው አቅም ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ብትለቂልን ፣ የትኛው ስቴት ነው ጥሩ ያልሽውን ቪድዮ ሰሪልን፤ በርቺ ብዙ ነገር እየጥቀምሽን ነው።
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ኪዱ እንጠብቃለን ቀጣይ አሜሪካ መኖር ባንችል እስኪ የትኛው ከተማ ነው የተሻለ ኑሮ የሚኖርባት ከቶሮንቶ ውጭ?ቶሮንቶ ቤት ኪራይ ብቻ ያንድ ሰው ደሞዝ ነው
@admikbelehu1277
@admikbelehu1277 Жыл бұрын
ኪዲ በሚገባ በጎግል ተደግፈሽ ያቀረብሽው የሰዎች ጥያቄን በሚገባ መልሰሻል እንዲሁም አስረድተሻል ያለማስታወሻ እንደ ፕሮፈሽናል ጋዜጠኛ ለያንዳንዱ እንዲገባ አድርገሽ ገልፀሻል::አንድ ቀን የሀገርሽንም ምርጥነት ትዘግቢያለሽ:: ለዚህም ከፍ ያለ አድናቆት አለኝ :በርቺ::
@mikyaskolbi1113
@mikyaskolbi1113 Жыл бұрын
very interested idea kid
@debritugobaro2557
@debritugobaro2557 12 күн бұрын
Selam Kidi kez beftim text arigelish nbr ene minorew America nw Ethiopia minor temar wendim neberegn ina wendime process wede canada lijemir feligo agatam banch show lay agent honew yemiseru lijoch akirbesh ayiche nbr silkshn teyike nbr eheninu hasab linegrsh ina agent honew miserutn lijoch silk endtsechgn textu kderesesh plc tebabergn thank you
@solomongetahun8251
@solomongetahun8251 Жыл бұрын
Thanks kiddi
@mahishosaid3076
@mahishosaid3076 Жыл бұрын
I agree with you
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Kidu sew ageru yaferabet yetemechew bereketin yagegnebet yedelaw bota hulu yeteshale new. Honom gin American business lemesiratim yihun tolo lemadeg temerach nat. Belela gon lijochin lemasadeg letena demo Canada tirunat.
@Bella-ethio
@Bella-ethio Жыл бұрын
ብር ከሌለሽ አሜርካንም ነፃ ነው ህክምና
@hannameshesha4854
@hannameshesha4854 26 күн бұрын
ኪዲዬ ተባረኪ እንደ እኔ እንደኔ ካናዳ ።
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 Жыл бұрын
ኪዲ ጆኔፍ ኬኔዲ ተምረሻል?ወይም ከፍተኛ 4(አናጋው)ማለት ነው?
@teklitamaha4099
@teklitamaha4099 Жыл бұрын
Thanks
@danielbehabtu
@danielbehabtu 2 ай бұрын
እባክሽ እና ሚስቴ ከ50 አመት እድሜ በላይ ነን ካናዳ መግባት እንፈልጋለን በኢትዮጵያ የመንግስት ሥራ ላይ ነው የኖርነው እባከሽ ቀሪ ህዮታችን ካናዳ እንድናደርግ አመቻችተሽ ውሰጂን።
@abelkifle7515
@abelkifle7515 Жыл бұрын
የweather condition, የቤት ኪራይ ,minimum wage እና ከገቢ አንፃር ያሉት ወጪዎችን ጨምሮ ሌሎች detail የህኑ ነገሮችን ጨምሪቀት እና ሰፋ ያለ video ይዘሽልን ነይ ኪዲ የብዙ ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ጥያቄ ስለሆነ ብዙ view ይኖረዋል.....
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
be my family member of my channel
@alemneshe
@alemneshe Жыл бұрын
Bekefelegn Enkuan Canada menor fetsemo Alfelegim Eza yemenoru Family selalegn Ayechewalehu
@alukawulij8642
@alukawulij8642 Жыл бұрын
ክድዬ ሠላምሽ ይብዛ ሰሞኑን ጎዋደናዬ በትምህርት ብዛ ልወጣ ነው በዝህ ዙርያ ምን ትይያለሽ?
@user-ei8il5pz5d
@user-ei8il5pz5d 8 ай бұрын
Sra mesrat new mfelgew yetm yhun
@legessezewudie
@legessezewudie Жыл бұрын
ኪድ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም እንወድሻለን
@tenayeseifushikur9663
@tenayeseifushikur9663 Жыл бұрын
እናት አሜሪካን አገር ወተሽ ሰርተሽ የምትለወጭበት ነሀገር ናትለኔ
@ethiopianpoliticsaddisababa
@ethiopianpoliticsaddisababa Жыл бұрын
Hi Kidi i really like you're videos keep us updating dear. i want to ask you something, my question is that i there any chance to go to Canada to USA with out the usa visa ?
@belaynehsisay6328
@belaynehsisay6328 Жыл бұрын
የአሜሪካ ወይም የካናዳ ዜግነት ከያዝክ ከአንዱ ወደ አንዱ አገር ለጉብኝትና ለመዝናናት ለመሄድ ቪዛ አያስፈልግም ፣ ፓስፓርት ይዞ በአየርም በመኪናም ያለቪዛ መጓዝ ይቻላል፣ ተዘዋውሮ ለመስራት ግን ከሚመለከተው ክፍል የስራ ኮንትራት ወረቀት ያስፈልጋል፣
@hanntube3099
@hanntube3099 Жыл бұрын
ኪዲየ በበለጠ አንቸን ያገናኘኘን ሀገር ካናዳ ይሻለኛል
@user-my9ld1sq7z
@user-my9ld1sq7z 3 ай бұрын
ዋው ልዩነት
@user-sj9wz6vl2c
@user-sj9wz6vl2c 10 ай бұрын
,ኪድዮ ስወድሽ ፎርሙን ስሞላ እሳሳታለው እባክሽን በቪዚት ውሱጅኝ
@MeseretTasew
@MeseretTasew 2 ай бұрын
የዉስጤን ጥያቄ ስለመለስሽልኝ አመሰግናለሁ
@TsehayTasew-nw9hi
@TsehayTasew-nw9hi Жыл бұрын
ኪዱ እኔ መምጣት እፈልጋለሁ መንገድ ካለሽ እባክሽን ተማሪ ነኝ
@Muez2116
@Muez2116 Жыл бұрын
Enkan beselam metash are tkklegna agent kale Ethiopia wst ngergn weynm inbox anagrgn
@user-ur2xm8rf8r
@user-ur2xm8rf8r 6 ай бұрын
ኪድዬ የኔ ቆንጆ እስቲ አረብ አገር ላለነው መላ ፈልጊልን ዱባይ ነኝ እንዴት ወደዚያ መምጣት እችላለው?
@MrX-ou9yk
@MrX-ou9yk 23 күн бұрын
Thank you gn ebaksh 12th grade negn my dream is all about to be there ebaksh ልትረጅኝ ምትችይበት መንገድ ካለ Please tebkshalw🙏🙏🙏
@The09hale
@The09hale Жыл бұрын
የአየር ጠባይ ልዩነትስ? ስንት ወራት ቀዝቃዛ ነው? ሙቀት
@Bababoss11358
@Bababoss11358 Жыл бұрын
atetfi eyenafekshen nw kidiye
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut Жыл бұрын
Am the first liker kidi nafikot
@aklilujano4154
@aklilujano4154 2 ай бұрын
Lea merecha alederesenem...ehetachin
@dinaabrahamlincoln4752
@dinaabrahamlincoln4752 Жыл бұрын
I have been leaving in the USA the last 8 years America is the best After Ethiopia
@selamf2936
@selamf2936 Жыл бұрын
Teyake yelewm ke UK, US, ke Europa ke Asia kehulum Ahur CANADA be 1 bota lai nech kedero jemero ...
@kukutube1550
@kukutube1550 9 ай бұрын
ካናዳ የአየር ፀባዩ በጣም ከባድ ነዉ .., ረጅም የሆነ የብርድ ግዜ አላቸዉ .,,, በአንፃሩ አሜሪካ ከበረሀ (ሙቀት)... እስከ በረዶ ..., በጣም የተለያየ የአየር ንብረት አላት ሰዉ በመረጠዉ የአየር ንብረት እስቴት በመቀየር ሂወቱን መኖር ይችላል !! እንደሚታወቀዉ ረጅም የብርድ ጨለማ ግዜ depression ያስከትላል!! ግን .,, ማን እንደ ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤❤❤
@user-rw5rh8iu1y
@user-rw5rh8iu1y 5 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወደ ካናዳ መሄድ ፈልጌ ነበር የህክምና ቦርድ ተፅፎልኝ ነበር እና እንዴት ነው የምሄደው በጣም ባስቸኳይ ተፈልጎ ነው
@user-vz8jd4dj7n
@user-vz8jd4dj7n 8 ай бұрын
be automotive work permit visa lemaggnet ychalal wey ketechales beyetgnaw yshalal be canada weys be usa? bezi zurya video btseriln kidiye.
@gubaamba8039
@gubaamba8039 Жыл бұрын
ልጅ የማሳደጉ ነገር ተመቸኝ። USA እኮ 3 ወርም እንደ መስሪያ ቤቱ ነው። አብዛኛው ካለ ክፍያ ነው
@zufanworktsegaye9856
@zufanworktsegaye9856 Жыл бұрын
You are blessed ❤❤❤
@ayshaahmed5006
@ayshaahmed5006 Жыл бұрын
Of course Canada 🇨🇦
@zahraabdulbasit1862
@zahraabdulbasit1862 Жыл бұрын
እናመሰግናለሁ
@asterawlachew8577
@asterawlachew8577 Жыл бұрын
ሰላም ኪዲ ፕሮግራሞችሽን እወደዋለሁ እኔም ጥያቄ አለኝ ፈቃድሽ ከሆነ የእህቴን ልጆች ለትምህርት ለማምጣት በምን አይነት ፕሮስሰ ጥሩ እንደሆነ እንድትጠቁሚኝ ብዬ ነዉ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ይህን እናስፈጽማለን እሚሉ ስላሉ ምን ያህል እዉነትነት አለዉ ተባረኪ
@binishiguteagizew7460
@binishiguteagizew7460 Жыл бұрын
Enkuwan be selam temlesh 😊
📌10 ወሳኝ ነገሮች ማወቅ ያለብን ‼️
21:03
kidi Ethiopia
Рет қаралды 21 М.
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН