በዊንፔግ ካናዳ በሰአት ስንት ይከፈለናል? ለምን ዲያስፖራው ሁለት ስራ ይሰራል ? /How much does winnipeg canada pay per hour?

  Рет қаралды 80,505

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

3 жыл бұрын

ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog

Пікірлер: 458
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
በቀን 8 ሰአት በሳምንት 40 ሰአት በወር 80 hrs ×26 biweekly/ 12 months = 173.33 hrs per month …………kzfaq.info/get/bejne/kLSbd62lsseylJc.html
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
የኔቆንጆ ሰላም ያብዛልኝ🙏
@mariyameyebakale9488
@mariyameyebakale9488 3 жыл бұрын
Pls yemeradane sawe agenechalhu. Ka dubia wada eza endate memetate yechalele pls
@hanam3589
@hanam3589 2 жыл бұрын
Not much.
@abubekerasrar999
@abubekerasrar999 2 жыл бұрын
Yimeslegnal 1sew be seat 11.95 kehone 8 seat kesera 8×11.95=95.6 ayhonem🤔 Ketesasatkugn give me correction
@abubekerasrar999
@abubekerasrar999 2 жыл бұрын
Anchi ye serashiw 11.95 be ken sihone new endezi mimetaw enjii be seat aydelem...
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 3 жыл бұрын
በጣም ደስስ የምትይ ቀና ልጅ 👌 እግዚአብሄር ይባርክሽ 🤝
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@appapp9035
@appapp9035 2 жыл бұрын
እህት ሰላም ነው እኔም በስደት 12ዓመት ሆኖኛል ህቴ ካናዳ ነው የምትኖረው እኔን መውሰድ ፈልጋ እዴት መውሠድ እዳለባት አላወቀችበትም አቺ ደግሞ ብዙ ሰው ትረጃለሽ በእናትሽ እኔንም ተባበሪኝ ካሎነደግሞ የቤተክርስቲያኑን የአባን ስልክ ስጪኝ
@fikirfikir6817
@fikirfikir6817 3 жыл бұрын
ማን እንደናት ማን እንደሀገር ኪዲዬ ሀገራችን ሰላም ከሆነልን ሰርተን መለወጥ የኛ ፋንታ ነው በስደት ለምትኖሩት ወገኖቼ ፈጣሪ ሰላማችሁን ጤናችሁን ያብዛላችሁ አሜን
@user-ei2pr4zw7v
@user-ei2pr4zw7v 2 жыл бұрын
ጎበዝ ኮስታራ አሜን ባገርሽ የማትደራደሪ
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 3 жыл бұрын
ወቅተዊና አስፈላጊ መረጃዎችን በተቀናበረ መልኩ ሁሌም ስለምትቀርቢ በጣም እናመሠግናለን 🌹
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል የኔ ቆንጆ አገር ቤት የምናስበውና እዚህ እምንኖረው የሰማይና የመሬት ያህል ነው ልዪነቱ፣ ይገርምሻል እኔ እዛ እያለሁ በጣም ጥሩ እሚባል አይነት እምኖር ልጅ ነበርኩ በሂወት አጋጣሚ ባሌን ተከትዬ ስመጣ የገጠመኝ ግን ከባድ ነበር የቤተሰብ ኤክስፔክቴሽን በራሱ ጫና አለው በተለይ ልጅ ይዘሽ ከመጣሽ ደሞ መማር እንኩዋን ይከብዳል ብቻ እንደምንም ብለን በግዜርም እርዳታ የሃያ ብር ስራ ባገኝም አሁን ባልሻቸው ምክንያቶች የተነሳ ደሞዝ ተገርዞ ተገርዞ ግሮስ 4800 ገደማ ሆኖ እጄ ላይ እሚደርሰኝ ግን 2400 ብር ነው እዚህ አሜሪካ ደሞ ይብሳል ቤት ኪራዮም ሞርጌጅም እናንተ ጋር ደና ይመስላል አንቺ አንድ ቤድሩም ያልሽው ዋጋ እኛጋ ስቱድዮ ራሱ አይከፍልም ። ሞርጌጅም ቢሆን ዝቅተኛው ዋጋ $2500 ነው። በዚህ ሳብያ ሁለት ስራ ለመስራት ትገደጃለሽ አገር ቤት ቁጭ ብለው ከምትቌጥሪ ላኪ እሚሉት ይሄን ቪዲዮ ቢመለከቱ ወይ ደሞ እንዴ መተው እንዴት እንደምንለፋ ቢያዪ ብዬ እመኛለሁ።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ትክክል ።
@Abebawhiwot
@Abebawhiwot 2 жыл бұрын
Omg eza eko birr mitafes nw mimeslen esti kesint birr gebi belay yalew kageru bayweta tiyalesh
@user-sz6kw5tc4x
@user-sz6kw5tc4x 2 жыл бұрын
ትህትና 100% አቀራረብ 100% ቅንነት100% ሁሉንም ያሟላሽ ልጅነሽ ተባረኪ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ዮኒ 💕💕🙏
@nanyetata8071
@nanyetata8071 Жыл бұрын
👍👍💃💃
@collectiongracetv3827
@collectiongracetv3827 2 жыл бұрын
በጣም አንደበተ ርቱእ ፀጋ ያለሽ ነሽ ። ባርኬሻለሁ ። ጌታ ኢየሱስን ተከተይ አገልግይው ። በጣም በጣም በጣም ይወድሻል ። እኔም ወድጄሻለሁ ። ብልህ ሴት ነሽ ። ረጅም እድሜ ኑሪ። ክፉ አይንካሽ ። ልጆችሽ ያንን ምድር ይውረሱ ብዬ ቃል አወጣሁልሽ።
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
ጥሩ ገለጻ ነው ሐገር ቤት ያለሰው ውጪ ያለ ሰው ገንዘብ የሚያፍስ እየመሠላቸው ጥሩ
@ሰሚር
@ሰሚር 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው 👏👏👏 ግንዛቤ ካስጨበጡ አይቀር እንዲህ ነው
@meseretgerezgiher7701
@meseretgerezgiher7701 3 жыл бұрын
You explain every thing briefly,Thank you for ur Cooperation.
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል መቶ ግዜ ላይክ & ሰብ ባደርግ እንዳች ያለን ለወገን ጠቃሚ ዜጋ ደስተኛ ነኝ ምርጥ ልጅ ተባረኪ።
@WeldeMan-vk2hm
@WeldeMan-vk2hm Ай бұрын
ጌታን ትህትናሽ በጣም ተመችቶኛል ከውስጥ መስመር አውሪኝ በኪዳነ ምህረት ❤❤❤
@ziontes5395
@ziontes5395 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመግናለን
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሸ ለህዝቡ እንደዚህ ግልፁን መንገር ያሰፈልጋል ወዶ ከሄደ ይሂድ ካለበለዚያ አገሩ ላይ ጠንክሮ ይሰራ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲዬ በረቺ🙏
@familybannas8809
@familybannas8809 2 жыл бұрын
You are wonderful for informing those facts for families back home.
@warioabbateke
@warioabbateke Жыл бұрын
This is one of the kinds informations we need. Thank you in a great manner!
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ኪዱዬ
@asmerashikor3445
@asmerashikor3445 2 жыл бұрын
I live in calgary am proud of you to teach our people keep doing z good work my sis
@tigistlulithmeshesha8309
@tigistlulithmeshesha8309 3 жыл бұрын
Thanks a lot, it's really helpful!
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው እስከ 400$ 500$የቤት ኪራይ ከተከፈለ ተጨማሪ ስራ ከተገኘ በቂ ነው ዋናው ስር አለመናቅ ነው ተመስገን ማለት ነው አናኖርን ደግሞ ማሻሻል ይቻላል
@smartcityfool
@smartcityfool 2 жыл бұрын
Information is crucial to succeed. Well done Kidi.
@hiwel9209
@hiwel9209 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ይስጥሽ ጥሩ ትመክሪያለሽ እውነት ነው የኔ እህት ብዙ ሰዎች መተው አይምሯቸው ይበላሻል እውነት የሚናገር ስለሌለ ሀገር ቤት ህዝባችንም የተሳሳተ ግምት የሚኖረው አንዳንድ ዲያስቦራዎች እዛ ሲሄዱ አክታቸው ጥሩ አይደለም ወደዛ ሲሄዱ ተበዳድረው ሁሉ መሄዳቸውን እረስተው እራሳቸውን ትልቅ በማድረግ አስቸጋሪ ባህሪ ያሳያሉ ያ እዛ ያለውን ማህበረሰብ እንዲጓጓና እዛ ባለው ማንነቱ ደስተኛ እንዳይሆንም ጭምር ሲያደርጉ ይታያሉ የኔ ቆንጆ እኔም ካናዳ ነኝ ይኸው ከመጣሁ ሰባት አመት አለፈኝ አልሞላ ብሎኝ ቤተሰቦቼን እንኳ ሳላይ በናፍቆት አለው ዛሬ ስራ አገኘሁ ስል ስራው ከብዶኝ ሲያመኝ ሳቋርጥ ወይ ሰአቱ ብቻ ብዙ ነገሮች አሉ ግን በእውነት ግልፅ ነሽ አመሰግንሻለሁ።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ሀዊዬ ያልሽው ሁሉ እውነት ነው ። እረዳሻለው ።
@user-ei2pr4zw7v
@user-ei2pr4zw7v 2 жыл бұрын
የኔ እናት ትክክል ነሽ የሰው ሀገር አስታማሚ እንካን የለም እኔም እያሳለፉኩ ነው እግዚሀብሔር ይዳብስሽ
@fekaduashagrie7437
@fekaduashagrie7437 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው የነገርሺኝ እኔ ከማስበው በጣም በታቃራኒ ነው ያገኘሁት ይህን ጠቃሚ ሐረጃ ስለሰጠሽን እግዛአብብሔር ይስጥሺ
@ithinkfast
@ithinkfast 2 жыл бұрын
Thank you for telling the truth sis. ጎበዝ!
@yaros_media
@yaros_media 3 жыл бұрын
የትም ብትሆኝ የራስሽ ጥረት ወሳኝ ነው ከለፋሽ ፈጣሪም ይረዳሻል !!!!
@shallomshallom6816
@shallomshallom6816 3 жыл бұрын
Lebam siet nesh!Egziabher melkam new,tebareki!
@kidufantu1148
@kidufantu1148 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ መረጃ ነው 👏👏👏👏👏👏
@tibebesela
@tibebesela 3 жыл бұрын
Very informative and helpful 👍👏👌
@yilikalgetachewteffera6649
@yilikalgetachewteffera6649 2 жыл бұрын
It is great that you share your experiences to help others. I guess sharing real life experiences matters most for our people than research manuscripts. Keep it up!
@betelhemfekadu6593
@betelhemfekadu6593 2 жыл бұрын
I am power engineering in Canada now. I can tell my experience. Canada have good work-Life balance. The salary is also good. I advise my fellow Ethiopians to migrate here for an advanced education. Sincerely
@alemutesfaw4053
@alemutesfaw4053 2 жыл бұрын
እና ስንት ነው የሚከፍሉሽ
@abelmoges6200
@abelmoges6200 2 жыл бұрын
Can you tell us how to apply
@softlife5208
@softlife5208 2 жыл бұрын
Good morning. My name is Mekdes I am leaving UAE my work is documents controller some times I go site inspection if you're company need some one please contacts me became you tell us you're professional engineering you leave in canada please help me Good days or good night.
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Canadian life experience.. very helpful.thank you 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🌺❤️
@llm2656
@llm2656 10 ай бұрын
COOL thanks for giving awareness
@yobsanh2657
@yobsanh2657 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ኪድዬ
@kalkidandagne462
@kalkidandagne462 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ኪዲ አመሰግናለሁ በጣም ደስ ይላል በርቺ ቀጥይበት
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሩን ብቻ ማየት የለብሽም ከሰራሽ መኖር መቻል ብቻ ሳይሆን ትልቁ ጥቅም ብዬ የምለው የመኖር መብት ከለለበትና ሰላም ከጠፋበት ሀገር ሄዶ ሰው ሆኖ መኖር ትልቅ ለዉጥ ነው !
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 9 ай бұрын
ትክክል
@zackhenok
@zackhenok 2 жыл бұрын
That’s perfect Kidi !
@seblewengelhailu3247
@seblewengelhailu3247 3 жыл бұрын
Thank you great information !! Bless you beautiful 😘🙏
@tatektamiru5422
@tatektamiru5422 Жыл бұрын
your politeness is smart
@JonJon-rf2ut
@JonJon-rf2ut 5 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@samrawitaddisu6693
@samrawitaddisu6693 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባርኪ
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው ኪዱ በርቺ የገባሽ ሰው ነሽ
@user-np1jl9po3q
@user-np1jl9po3q 2 жыл бұрын
ደስ በሚልና ለሰዎች በሚመች መልኩ ነው ሁሉንም ፕሮግራሞችሽን የምታቅርቢያቸው አመሰገናለሁ
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Betam qena liju neshe thanks
@newhopeethio6931
@newhopeethio6931 2 жыл бұрын
thank you for positively
@user-fv3gt7yn8h
@user-fv3gt7yn8h 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ት/ት ነው ተባረክ
@naomi3905
@naomi3905 Жыл бұрын
Thank you for the information
@hamiyasendris2758
@hamiyasendris2758 2 жыл бұрын
Great explanation
@bogaletekle6328
@bogaletekle6328 Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነው እናመሠግናለን
@enzemirtube-2881
@enzemirtube-2881 Жыл бұрын
ተባረኪልን...
@shibire7870
@shibire7870 5 ай бұрын
Tigiye thanks so much ❤❤❤
@lelabelete7905
@lelabelete7905 3 жыл бұрын
Good job keep going!!
@AbayEndalemew-wr1ew
@AbayEndalemew-wr1ew Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sofanithayelom5559
@sofanithayelom5559 2 жыл бұрын
you are so kind keep it up
@kassahunyimer1250
@kassahunyimer1250 2 жыл бұрын
It is not usual to find such kind of gentle woman at this time! I saw alot of Ethiopian woman here in America,but you are different and open heart to help others. May God bless you!
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
Betam gobez Tekami ziga Nate bezu astemarechen geta Yebarkate
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
ኪዱ ልዩ ናት
@yohansamsalu8396
@yohansamsalu8396 2 жыл бұрын
ኪዲ አድናቂሽ ነኝ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥይበት
@mekoneneseyoum8157
@mekoneneseyoum8157 2 жыл бұрын
ጥሩ ልጅ ነሽ ተባረኪ!!
@tesfayeyohannes2082
@tesfayeyohannes2082 2 жыл бұрын
Nice one Keep it up...
@herrantraditionalclothe4682
@herrantraditionalclothe4682 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ እህት
@mikiscell6705
@mikiscell6705 Жыл бұрын
ይመችሽ
@maramedia3478
@maramedia3478 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ቆንጆ ❤✍ ከዚህ ከእኛ ተመሳሳይ ነው ልክ ነሽ
@goodthings7828
@goodthings7828 3 жыл бұрын
Preach Kiddye!!
@enenegni882
@enenegni882 2 жыл бұрын
የምር ወደድኩሽ እንዳላስበው ነው ያረግሽኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዞሮ መግቢያችን
@wdeumoknn770
@wdeumoknn770 Жыл бұрын
ኪድየ በጣም እናመሰግናለን እኖድሻለን
@nalemna
@nalemna 3 жыл бұрын
Bravo ewnetun menger teru new awe
@mudeumertube5844
@mudeumertube5844 3 жыл бұрын
Thanks kidi
@kedijahussen2475
@kedijahussen2475 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዉዴ እዱኛ ፈተናናት ከዚህ ሉሁ አገራቺነን ሠላም ሁና አገራቺን ተመልሠን ዉጪ የምሠራዉን አገራቺን ብሠራ እንለወጥ ነበር ስግሩ ስራ እንንቃለን እኔ እከሌ ቀጥሮኝ ልሠራ ነዉ የታባቱ ነዉ እምንለዉ ምንም ሳይኖረን ግን ጢባር አለ እኛጋ
@mestawotlemma1184
@mestawotlemma1184 3 жыл бұрын
The good thing about you explain everything. You make else to understand love that .keep doing kiduey proud all the time well-done..
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
Thank u messye😘
@samisamson282
@samisamson282 2 жыл бұрын
የምታቀርቢያቸዉ ነገሮ በጣም አሪፍ ናቸዉ
@abiyyimam1568
@abiyyimam1568 3 жыл бұрын
እውነት ነው ያወራሽው አልተሳሳትሽም እንዲህ አስረጅልኝ
@maxlewismaxlewis2626
@maxlewismaxlewis2626 3 жыл бұрын
በርቺ ቆንጆ😘😘😘
@hiwottegene7890
@hiwottegene7890 2 жыл бұрын
Egzabhir yebarekesh
@tekebawzerihun4307
@tekebawzerihun4307 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ደስ ትያለሽ አመሰግንሻለሁ
@user-gg8ef1ox4v
@user-gg8ef1ox4v 2 жыл бұрын
Thanks sis
@jaarraa6063
@jaarraa6063 2 жыл бұрын
በጣም ችግር ማውራት ትወጂያለሽ ፓዘቲቨ ነገር ላይ አተኩሪ more of ችግር ላይ አታተኩሪ የትም ሀገር ችግር አለ። አለም ውስጥ ከኢትዮጵያ የማይሻል አገር የለም።።
@awelkemal4637
@awelkemal4637 Жыл бұрын
Thanks alot
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን
@sarayoutube5363
@sarayoutube5363 3 жыл бұрын
Enamsgenaln ቆንጆ በጣም dis yelale
@emrandavid4851
@emrandavid4851 3 жыл бұрын
Keep it up berchi......i promise u i wll share ur channel
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
Thank U 🙏
@markosbelachewtome4133
@markosbelachewtome4133 2 жыл бұрын
Hi kidi እግዜር ይባርክሽ ጥሩ ልጅ ነሽ እናመሠግናለሁ
@MariaMaria-vh2ng
@MariaMaria-vh2ng 2 жыл бұрын
Tnxs
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 Жыл бұрын
Good inforemahsin ❤
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t Жыл бұрын
በጣም እንደምወድሽ እወቂልኝ ኪዱ እኔ ወደ ሲውዲን ለመሄድ የሆኑ ሰዎችን የጉብኝት ቢዛ ጠይቄ ነበር ምንም ምላሽ አልሰጡኝም ግን እሺ ቢሉኝ ስለዛች አገር ብዙ አላውቅምና ምናልባት አንቺ ካወቅሽ ቢዲዮ ብትሰሪ ደስ ይለኛል የኔ ቅን
@selamsyefu1363
@selamsyefu1363 3 жыл бұрын
Keep it up👏👏👏
@haftamuhafte1977
@haftamuhafte1977 Жыл бұрын
ተባረኪ
@EthioLove-by5nh
@EthioLove-by5nh 2 жыл бұрын
በርቺ እህቴ ጥሩ ልምድ ነው እያካፈልሸን ያለሽው
@yigazufanta6998
@yigazufanta6998 2 жыл бұрын
Thanks again
@danielnebyu6024
@danielnebyu6024 2 жыл бұрын
ኪዱ ፈጣሪ ይባርክሽ
@nebamanboss4604
@nebamanboss4604 Жыл бұрын
ጥሩ ገለፃ ነው ብንመጣ እንኳን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ነግረሽናል ከልብ እንመሠግናለን በርቺልን የኛ ኪዲ ቅን ልብ
@YosefeErose
@YosefeErose 10 ай бұрын
Tanks
@softlife5208
@softlife5208 2 жыл бұрын
እህታችን እንዲህ እውነት እውነታን ቁጭ አደረግሻት በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁ
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 3 жыл бұрын
Kidye betam enamesegnalen amen (3)
@tirtweet
@tirtweet 2 жыл бұрын
Good job.
@teferametaferia7107
@teferametaferia7107 3 жыл бұрын
It helps a lot.People should Know about the real world experience here It is tough . Canada's minimum wage is a little better than most states in the US.
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
u kidding ?
@haileseifu8035
@haileseifu8035 3 жыл бұрын
Don’t forget she is talking about Canadian dollar not USD 1 Canadian dollar is equivalent to 0.75USD that mean if you get 100 Canadian it is equal to 75 US dollars
@eyobtadele8747
@eyobtadele8747 Жыл бұрын
Thanks
@gutemalegesse5983
@gutemalegesse5983 3 жыл бұрын
Gobez barchi
@abrhambrhane9283
@abrhambrhane9283 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ደግሜ ሰማሁት እዉነት ይቻላል ያለሽበት ኣገር ልመታ ጥቂት ወራት ነው የቀረኝ በዚህ ያልሽው ማደግ ይቻላል በጥቅም ከባድ ነው እንጃ ፈጣሪይ ያግዛችሁ
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv 3 жыл бұрын
God bless you
@user-ey3qf1oi4k
@user-ey3qf1oi4k Жыл бұрын
Tebareki
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 жыл бұрын
ኪዲዬ አንቺ እኮ ሒወታችን ነሽ የኔ ቆንጆ በእውነት ብዙ ነገር እያሥተማርሽን ነው ከልብ እናመሠግናለን ኪዲዬ🙏 ማር ጠብ ይላል ካፍሽ በምን ሰበብ ይሆን መጥቼ የማመሠግንሽ ከደጃፍሽ የኔ ውድ🙏🙏
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
የቤት ዋጋ በ Canada$
23:30
YAF BEZE.
Рет қаралды 1,2 М.
📌10 ወሳኝ ነገሮች ማወቅ ያለብን ‼️
21:03
kidi Ethiopia
Рет қаралды 21 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН