ዲ ን ሔኖክ ኃይሌ፤ለክርስቲያን ሁሉ ስለ እመቤታችን መስማት ቀላል አይምሰለው

  Рет қаралды 289,841

kiduel

kiduel

3 жыл бұрын

++++
-- KZfaq ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልን።
-- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
-- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here: goo.gl/CnZrMQ
---------------------------------------­­-
« L I N K S »
Subscribe: goo.gl/cLLTU7
Facebook: goo.gl/CnZrMQ

Пікірлер: 552
@Meklit27
@Meklit27 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም! እጄን በአፌ ጫንኩኝ:: እንዴት የሚደንቅ ስብከት ነው? ስለቃሉ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ወንድማችን አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ!
@m.t2022
@m.t2022 3 жыл бұрын
9099999
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 3 жыл бұрын
አሜን፡፡
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Betesebe enhune weda
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 3 жыл бұрын
AMEN
@mrtajammoul4104
@mrtajammoul4104 3 жыл бұрын
እባካችሁን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉት በጣም ትንሽ ነዉ
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘምልኝ አይኔ ነች ለኔ እስትፋሴ ሊቢያን ዝናብ አረስርሳ ያሻገረችኝ ከነ ማተቤ ጫፌ ሳይነካ አብሶ ለኔ ከማልቀስ ሌላ አልገልፀውም እናቴ ህይወቴ ነች።
@AA-oe5fn
@AA-oe5fn 3 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ወንድማችን!! ተአምራን ስላካፈልከን እናመሰግናለን:: እመብርሀን እናቴ ማርያም ትጠብቅክ
@danielsemere4971
@danielsemere4971 3 жыл бұрын
ሐዋርያት ፡ መፅሐፍ ቅዱስ ፡ ሲፅፉ ፡ ለምን ፡ ወደ ፡ ቅድስት ፡ ማርያም ፡ ሲፀልዩ ፡ ወይ ፡ ሲዘምሩ ፡ ለምንድነው ፡ የሌለው? ወይም ፡ ኢየሱስ ፡ ፀሎት ፡ ሲያስተምር ፡ ለእናቴም ፡ በስሞ ፡ ፀልዩ ፡ አላለም ፡ ለምን?
@orthodox1981
@orthodox1981 3 жыл бұрын
❤❤
@orthodox1981
@orthodox1981 3 жыл бұрын
@@danielsemere4971 አዳምጥጅ ዳኒ የመጠየቅ አባዜ አለባቹሁደ ቪዶው እኮ መለሱ ለአንተ ጥያቄ ነው 🤔
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 3 жыл бұрын
ለእኔም በህይውቴ ከብዙ አስጨናቂ ነገሮች አውጥታኛለች እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት እንዳመስግንሽ አይነ ልቦናዬን አብሪልኝ❤️
@meseretshigute5502
@meseretshigute5502 3 жыл бұрын
እማምዬ የመኖሬ ትርጎም የአንደበቴ ጣእም ፍቅርሽን በልቤ ጣዕምሽን ካንደበቴ አታጥፊብኝ ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን እኛንም ስላሳና ስልሳ መቶ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን
@amanawit2716
@amanawit2716 3 жыл бұрын
ስለእመቤታችን በጌታችን ማደሪ ለመሆን መመረጧ ብቻ እመቤቴን ለማክበር በቂ ነው
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 3 жыл бұрын
ድንግል እመ አምላክ እኔ ስላንች ማውራት አይቻለኝም ብቻ ፍቅርሽ ልቤን ያለመልመዋል በቃ ስምሽን ስጠራው የሚሰማኝን ማወቅ አልችልም
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ወላዲተ አምላክ
@sammygebre8177
@sammygebre8177 3 жыл бұрын
መንፈስካ ዘሐድስ ስብክት እግዛብሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ድያቆን ኣዴና ቅድስት ድንግል ማርያም ተሓልካ!🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@filmonafewerki7884
@filmonafewerki7884 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የስምዓልና፣ ወላዲት ኣምላኽ ኢዳ ተንብረልካ መምህር፣ ኣብ ጽላላ ተማዕቍብካ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን
@asdfasdf-fy1lg
@asdfasdf-fy1lg 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በነብስ የሚያለመልም ትምህርት ነው የማይጠገብ እንደጣፈጠ ያለቀ የህይወትን ቃል ያሰማልን ከእመቤታችን ረድኤት በረከት ያድለን አሜን።
@zendlemlem8083
@zendlemlem8083 Жыл бұрын
ግሩም ትምህርት ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 жыл бұрын
አቤቱ ይህንን ያሰማ አምላክ አመሰግነዋለሁ!!! የዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን አባል በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ። አምላኬ ሆይ መምህር ሄኖክን ጠብቅልን!
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
እኛ የእዉቀት ማነስ የተጫነንን ልጀችሽን ይቅር በይን እናታችን ድንግል ሆይ!!! ወንድማችን አንደበትህ ብሩህ ነው ለአገልግሎት ያነሳሳህ ነህ ብርክ በልልኝ
@user-uq3pw6lu4z
@user-uq3pw6lu4z 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ምልጃ በእምነት እንድንበረታ ይርዳን።።
@danielsemere4971
@danielsemere4971 3 жыл бұрын
በመንግስተ ፡ ሰማያት ፡ ላለ ፡ ሰው ፡ የፀለየ ፡ በመጽሐፍ ፡ ቅዱስ ፡ አለ ፡? ብለህ ፡ ጠይቀው።
@AA-se3cf
@AA-se3cf 2 жыл бұрын
መጠጊያችን መሸሽጌያችን ለሆነችው የእመብርሀን ፍቅር በመላው የደም ስራችን ውስጥ ይዘዋወር ዘንድ ላመናት ላከበራት የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ይሆንል ዘንድ ፈቃዶ ይሁንልን:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።።።።
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@brukbruk4543
@brukbruk4543 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ወንድማችን እመቤታችን ፀጋውን ታብዛልህ
@bdbd114
@bdbd114 3 жыл бұрын
🇪🇹ወጎነቸ በፆሎታቹህ አስቡኝ🇪🇹 🇪🇹ወነድሜ ፀጋውን ያብዘልህ🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፈጣሪ አገራችነን ይባርካት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ce5xl9xt1m
@user-ce5xl9xt1m 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@ME-ki6gv
@ME-ki6gv 3 жыл бұрын
ይገርማል! እስኪ ከብሽሽቅ የዳ እግዚአብሄር በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ በኩል የሰዉ ልጆችን ለማዳን የሰራዉን ስራ የሚያሳይ ክርስትና ይኑረን፡፡ ዲ/ን ሄኖክ ጌታ ይባርክህ!
@ethiopiaethiopia4587
@ethiopiaethiopia4587 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያምን ያለመውደድና ያለማመስገን ሀያሉ እግዚአብሔርን በትንሽ የእእምሮ መነፅር መመልከት እንደማለት ነው
@user-pb6qe1kv2z
@user-pb6qe1kv2z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎትን ዘመን ይባርክ ሊቀ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በእውነት
@danielsemere4971
@danielsemere4971 3 жыл бұрын
በመፅሐፍ ፡ ቅዱስ ፡ ላይ ፡ በመንግስተ ፡ ሰማይ ፡ ወዳሉ ፡ ሰዎች ፡ የፀለየ ፡ አለ?
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ። እመብርሀን ከስደት ትመልስን ክብር በግራ ወር ዘ ህኽት ፣ ማሪያም ለስላም መንግስቱ ፣ አክሊለ ፅጌ ። የአባታችን የአባ ፅጌ ድንግል በረከቱ፣ ረድሄቱን ይሳድርብን ። ውል ህይወት ያስማልን። መላከ ዝማሬን ይስጥልን በዕድሜ በጤና በፀጋው እመብርሀን ትጠብቅህ/ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ። ይቆየን (፫)
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሚገርም ነው እመ አምላክ ፍቅሯ ታሳድርብኝ ታሳድርብን ለከሃድዮችም ልቦና ትሥጥልን
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
ይሄን እንድሰማ የፈቀደችልኝ እመአምላክ ክብር ይግባት እናት አድርጎ የሰጠኝ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።።አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@fitsehailu5073
@fitsehailu5073 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ መምህር እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን መምህር ስለ እመቤታችን ተናግረህ አትጠግብም ሁሌም ይደንቀኛል እኛም በመስማት አንጠግብም
@BegenaTube
@BegenaTube 3 жыл бұрын
የማይጠገብ ትምህርት፤ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን፣ ያገልግሎት ዘምንህን ይባርክልን።
@Milliboy100
@Milliboy100 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃለ እግዚአብሔር ባንተ አንደበት ሲሰበክ ጉሩም ጥዑም ነው ፀጋውን ያብዛልህ !
@almightlord1579
@almightlord1579 3 жыл бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ እረዴት እና በረከቷ አይለየን አሜን
@Efrata210
@Efrata210 3 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ እመቤታችን ብለህ እኮ ኣትጠግብም እግዚአብሔር ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ትቁምልህ ❤️🍀🌾🍀❤️🙏🏽..
@henoklegssie6939
@henoklegssie6939 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን10
@henoklegssie6939
@henoklegssie6939 Жыл бұрын
አሜን
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት ስለ እመቤታችን ያለህ ፍቅር ልዩ ነው እኛንም ከፍቅሯ እቅፍ አይለየን
@feledereje2067
@feledereje2067 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እንዲያው ይህንን የእመቤታችንን ፍቅር እንዳንተ በልባችን ያኑርልን ሁሌም በመንፈሳዊ ቅናት እንደቀናሁብህ ነኝ:: ማስተዋሉን ያድለን!
@user-rh6vz5gb5u
@user-rh6vz5gb5u 3 жыл бұрын
መታደል መመረጥ እንዳተ ነዉ መምህር ሄኖክ እንዴት እንደምወድህ ቃለ ሂወት ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅህ እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርህ🙏🙏❤❤💕💕💕
@hermelawalter7652
@hermelawalter7652 3 жыл бұрын
የሚገርም አንደበት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ
@haregka7430
@haregka7430 3 жыл бұрын
እውነት ነው🙏🏽 እሱ ፈጣሪ ጥበብን ይግለፅልን እንጅ ስለእመቤታችን መስማት ቀላል አይደለም🙏🏽
@misganadawit4778
@misganadawit4778 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።ሳልጠግብ አለቀብኝ እስቲ ልስማው ደግሜ ደግሜ።አቤት ሲጣፍጥ እኔስ እንዴት ልግለፅሽ የአምላክ እናት ኩራቴ ልበልሽ??? ቃላት አጠረኝ እኮ እደው ዝም ብዬ በእንባ ልግለፅሽ እንጂ
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 3 жыл бұрын
እመብርሃን ፀጋዋን ኣብዝታታድልህ:: ግሩም ሰባኪ ከእውቀትና ከመንፈሳዊነት ጋር ያደክ እፁብ ሰው ነህ:: ስብከቶችህን እንዲሁ ኣልወደድኳቸውም እግዚአብሔር በሚያውቀው ትምህርትህን እንዳዳምጥ የፈቀደልኝን እግዚአብሔርን ኣመሰግናለሁ:: እግዚአብሔር በግልጋሎትህ ሁሉ ኣይለይህ ከፈተና ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ:: የእመቤቴንነገር ካንተ ሰምቼ ደስ እንዳለኝ ላንተም ደስታውን በብዙ እጥፍ ያድርግልህ.......
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
ድንቅ የሚያረካ ትምህርት ነው ረቀቅ ኪርስቶሎጂና ማርያሎጂውን ያመጣህበት አሰጣጥህ እያዋዛህ የሚጣፍጥ ስላስተማርከን በእውነት እድሜና ጤናህን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስልን ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ ያኑርልን ።
@danielsemere4971
@danielsemere4971 3 жыл бұрын
Hebrews 4:11-16 , Hebrews 5:5-10
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባታል ወላዲተ አምላክ እመአምላክ የአምላክ እናት በእውነት ለወንድማችን ለዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@natawesome5612
@natawesome5612 2 жыл бұрын
Ejig Betam dessss yemil timihirt Egziabher kale hiwotin yasemalin be edmena be tsega yitebikilin 🙏
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ወድማችን ሔኖክ ሠላምህ ይብዛልን ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለተዋህዶ ምመናን በሙሉ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💛💚❤😘😘😘😘😍😍😍😍💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝👂
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን ፈቅሯ በልባችን ያሳድርብን
@ananieyasu4323
@ananieyasu4323 3 жыл бұрын
የክርስትያን ሁሉ ልብ በእመብርሐን ፍቅር ይሞላ ዘንድ እግዘብሔር ይርዳን
@user-xy6tq9ex1j
@user-xy6tq9ex1j 3 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህሬ ሌላ ምን እላለሁ ። ስለ እመቤቴ ሰምቼ አልጠግብም በተለየ አንተ ስለ እሷ ስታስተምር ። ብቻ ጣዕመ ፍቅሯን ታብዛልን
@azitiaziti5049
@azitiaziti5049 Жыл бұрын
እዉነት ቃል ህይወት ያሰማልንአሜን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ🌹🙏
@frehiwetmichaelangesom9524
@frehiwetmichaelangesom9524 3 жыл бұрын
ብእውነት! ቃለሂወት ያሰማልን ። እጅግ! የሚደንቅ! ልብን የሚያስደስት ስብከት ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እመኣምላክ ጸጋውን ታብዛልህ!!
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ጣእምዋ ፍቅርዋ ይብዛልን እናቱን ወላዲት አምላክን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@RD-iw7eg
@RD-iw7eg 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን! በእድሜ በጤና ያቆይልን።እመቤታችን ፍቅሯን ታሳድርብህ።
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 3 жыл бұрын
ስብከትህ ውስጤን ያረጋጋዋል እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ መምህር
@lemlemhalfhom685
@lemlemhalfhom685 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@user-pm5ez2qu9f
@user-pm5ez2qu9f 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሳማልን ራጂም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@Dawet373
@Dawet373 3 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ደጋግሜ ደጋግሜ ሱማሁይ አይጠገብም በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ! እመቤቴ ! ኢትዮጵያን አደራ ! ሁሌ በአንቺ ጥላ ስር የሆንን እንሆን ፀደን በፀዳለ ብርሃንሽ ክበቢን !!!!!
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@worldlie6396
@worldlie6396 3 жыл бұрын
አበረታች መድኃኒትና ሌሎች በሚል ርዕስ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ መፅሐፍህን ያነበብኩት በጣም ሚደንቅ ትት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን
@bancheamlakchelot5739
@bancheamlakchelot5739 2 жыл бұрын
ቃለ ሔውት ያሰማልን መህራችን በእውነት የሔውት እንጀራ ነው እምትመግብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።🙏🙏💒
@user-qu6mf5mw7n
@user-qu6mf5mw7n 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የወላድተ አምላክ ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን
@tamiradmasu9464
@tamiradmasu9464 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ከማር የበለጠ ነው፡፡
@dktube21
@dktube21 3 жыл бұрын
ለክቡር መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
@salomes.tasful7835
@salomes.tasful7835 3 жыл бұрын
Endet endmwidh zimare milakitin yasmalin 🙏
@ananieyasu4323
@ananieyasu4323 3 жыл бұрын
መምህር ሔኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእግዜሐብር ብዙ ያድርግህ
@ge8475
@ge8475 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ስብከት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@Fano44
@Fano44 3 жыл бұрын
መምህሬ ያንተን ስብከት በሰማሁ ቁጥር በእንባ ነው የምጨርሰው የመብርሀንን ፍቅር ሁሌ በልቤ ይነዳል ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ሌላ ምን እላለሁ
@user-yr8fm4oh8m
@user-yr8fm4oh8m 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
አሜን🙏ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን!!
@user-jx3sq1zp6u
@user-jx3sq1zp6u 2 жыл бұрын
ወንድማችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@alihap7109
@alihap7109 3 жыл бұрын
ባጣም ደሰ የሚል ቲ /ት ነው መምራችን ቃል ሂውት ያሰማለን ፀጋው ይብዝልህ
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln, ye Emebetachn xelotwa miljawa kehulachn gar yihun, selam le agerachn ,Amen .
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሠማልን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመኑን ድንግል ማርያም ትባርክ🙏🙏🙏 ኡፍፍፍፍ የሥዴት ሥንቄ ነሽ ድግል ማርያም ቤሲዴት ያሉት ልጆችሽ በሰላም ላገራችን መረት አብቅን 💚💚💚💚💛💛💛💛💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@michaelweldensea6089
@michaelweldensea6089 3 жыл бұрын
Praised God for this blessed preaching. God bless you deacon Henok.
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እዴት ያፅናናል
@meronassefa9171
@meronassefa9171 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት የእመቤታችን በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አትልየን አስራት አገሯን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን አሜን 🙏❤🙏
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 3 жыл бұрын
በእውነት አንደበተ ርቱዕ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@user-fg5pm7sm1v
@user-fg5pm7sm1v 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልወ ለእኛም የእመቤታችንን ፍቅሯን በልባችን ጣእሟን በአንዴበታችን ያሳድርብን😘😘😘
@yordanosgebeyehu1170
@yordanosgebeyehu1170 3 жыл бұрын
kale hiwot yasemalen memeher ejeg btm des mil temhert new edme ketena ga yestelen🙏
@user-nf9kd2ix5b
@user-nf9kd2ix5b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በሰማነዉ ትምህርትፍሬ እንድናፈራ የርሱ መልካም ፈቃድ ይሁን አሜን 😍
@metasbiyayilma2525
@metasbiyayilma2525 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንህን ይባርከልህ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ኑርልን የመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ታሳድርብን
@user-jz8pz3xo5b
@user-jz8pz3xo5b 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እመቤታችን ትጠብቅልን
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 3 жыл бұрын
ለመምህራችን እድሜ ከፀጋአ ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን እመቤቴ አትለየህ
@user-vt7ts4uv9f
@user-vt7ts4uv9f 3 жыл бұрын
ፋጣሪ እረጅም እና እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@abeltamrat4780
@abeltamrat4780 3 жыл бұрын
Kalehiwotin yasemalin
@yrddijk8936
@yrddijk8936 3 жыл бұрын
እንኳንስ መናገር : ለማዳመጥ እኩ መታደል ያስፈልጋል + የጌታዬናት ፀጋህን ታብዛልህ መምህር +++
@muluemehari6914
@muluemehari6914 3 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalin
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 3 жыл бұрын
ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋወን ያብዛልን
@user-hk9on2rn2s
@user-hk9on2rn2s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ባላለቀ ስል አለቀ
@meronselemon7837
@meronselemon7837 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አስተርጓሚ ቢኖር ደግሞ ጥሩ ነው ለመስማት የተሳናቸው
@alganeshe4053
@alganeshe4053 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት አሰተማሪ አያሳጣን አሜን
@nebihabsha9243
@nebihabsha9243 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@talatalaco9976
@talatalaco9976 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን የወለላይቱ እመቤት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን የኔስ ልዬ ነች
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏✝️⛪️🥰🥰
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 Жыл бұрын
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!!! MEMHERACHEN.
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን. የእማምላክ ወለታዋ ብዙ ነው ለእኔ ቃላት የለኝም
@goitomnegasi7454
@goitomnegasi7454 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልኝ እግዚኣብሄር ዕደሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ድንቅ ትምህርት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@nateynatey6741
@nateynatey6741 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ደስ የሚል ትምህርት ነው አንተ ካወከው ባህታዊ አይደለም በጣም ትክክለኛ መልስ ነው ተባረክ
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 3 жыл бұрын
ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን።እግዛብሔር፡ነው፡የመረጠህ፡ልታስተምር።
@kalkidasamsung9873
@kalkidasamsung9873 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 29 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 29 МЛН