kiros Derbie(ሰላዋ)_አሳረኛው ፋኖ

  Рет қаралды 620,018

NURE JARIGAMA

NURE JARIGAMA

Жыл бұрын

copyriht2022(@NURE JARIGAMA)

Пікірлер: 566
@teddygetachw5003
@teddygetachw5003 Жыл бұрын
ዘንድሮ እንደ ወሎየ ላአማራነት የታገለ ጀግኖች አይዟችሁ ወንድማችሁ ከወልቃይት
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
ረጎደርስቢሆንጦርነቱተተጀመረሸምሮ ሱዳን ጁታንእየታገለእኮነውግንጅግናናቸው የምርመክተውታል
@sittiseyid3269
@sittiseyid3269 Жыл бұрын
Like neh gin welkaytim jegna new
@ChdFhf-bi3jg
@ChdFhf-bi3jg Жыл бұрын
❤ 4:19
@ውብየ
@ውብየ 10 ай бұрын
በሁሉም ነው ❤❤❤❤❤❤
@helenahelena7617
@helenahelena7617 10 ай бұрын
ወሎ ነፍ ጀግና አለ ግን ሢጀለጡ ነዉ አማርነት ምን እንደሆነ የገባቸዉ እሣት ሆነዉ እንዲነሡም አድርጎቸዋል እንጅማ ድሮ መች ይሠሙን ነበር ጎደር እማ አሁን ብቻ አደለም በጦርነት የሚኖሩት ሁሌም ነዉ 40 አመት ነዉ አይገርምሽም በ1 እጅ እርሻ በ1 እጁ ጠበንጃ ነዉ ፋኖነት የጎደር ከትግል መቸ አርፎ ያዉቃል በአማርነቱ የማይደራደር ነዉ ሢፈሩት ሽፍታ ገብቷል ብለዉ አገር ያለወቀዉ ጦርነት እኮ ሁሌ ሚታወጅበት ጎደር ነዉ አሁንሥ አለም ያወቀዉ ጦርነት ነዉ ምንም ለጎደር አይገርመዉም አዲሥ አደለም ለጎደር
@natigetahun5873
@natigetahun5873 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ ገባ ገባ እያላችሁ ህዩ የአሳረኛዉ ፍኖ ዘሮች የማንንም ቆርቆሮ ሙዚቃ አትስሙ 💪💪💪
@znashmebratu1063
@znashmebratu1063 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው አማራነት ይለምልም ፍኖ አማራ አሽናፊ ነው 🥰🥰😍😍👏👏👏👏
@hiweethiopia7962
@hiweethiopia7962 Жыл бұрын
😭😭😭😭የሞትትን ነፍስ ይማር ላማራ የተከፈለ መስዋት 💪💪
@mohmadahmad8315
@mohmadahmad8315 Жыл бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
@Sanayet-ur7ps
@Sanayet-ur7ps Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@mahitube9113
@mahitube9113 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ግጥም እና ዜማ ነው ክብር ሂወታቸውን ገብረው እኛን ላኖሩን ወገኖቻችን ክብር ለአማራ ፍኖ💚💛❤
@user-ef7zr4li1g
@user-ef7zr4li1g Жыл бұрын
አማራዪ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
ሞላ ደሴ ነብስህን ይማረው ጀግናችን ፋኖ ደሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰👍👍👍💚💛❤️
@Sanayet-ur7ps
@Sanayet-ur7ps Ай бұрын
😢😢😢😢ሰንቱን ጀግና አጣን ሞላ ደስየ የኔ ኩራት
@user-ji2dx9sh6h
@user-ji2dx9sh6h Жыл бұрын
አማራዬ ፋኖነት ትለምልም💚💛❤💪
@user-sz6ic6kx2v
@user-sz6ic6kx2v Жыл бұрын
አይዞን
@user-sz6ic6kx2v
@user-sz6ic6kx2v Жыл бұрын
አይዞን
@abcabc1023
@abcabc1023 Жыл бұрын
አይዞን
@wollorayarayumaofficialcha6202
@wollorayarayumaofficialcha6202 Жыл бұрын
ምስራቅ አማራዬ ፋኖ ወሎ ራያ ራዩማ ኪሮስ ደርቤ ከልብ ወንድማችን እናመሰግናለን ሞላ ደስዬ ስታነሳው ልቤ በጣም ደስ አላት ሞላ ደስዬ ቦሩ ሜዳ ላይ ሃውልቱን ገና እንሰራለት አለን ገና ታሪክ አይሞትም ጀግናው አልሞተም 60 ሚሊዮን የአማራ ጀግኖችን ተክቷል ሞላ ደስዬ የኛ ኩራት ነው ።🐅🐅🕌🕌❤️❤️⛪️⛪️✌️❤️👈
@qweass2959
@qweass2959 Жыл бұрын
አይዞን አማራየ እደመሽ አይቀርም💚💛❤️💪🙏
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@sarafikadu8082
@sarafikadu8082 Жыл бұрын
እውነት ነው እደመሽ አይቀርም
@hope998
@hope998 Жыл бұрын
መሽቶበት አያውቅም አማራ
@endrisabdu4905
@endrisabdu4905 Жыл бұрын
@@user-hb9qt9xl2f ጩፐ
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o Жыл бұрын
አብሺሩ
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ኪሮሴ አላህ ይጠብቅህ የእነ ሸጋ ዘር 😍😍😍😍ጀግናው💚💛❤💯✊
@sittiseyid3269
@sittiseyid3269 Жыл бұрын
Betam mirt new yejegnochin sm alemersath kASA adal ❤❤
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Жыл бұрын
ጀግኖቻችን መከታዮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራየ አይዞን ያልፍል
@kedirraya2949
@kedirraya2949 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነዉ በርታ ጀግናችን ነህ
@sssss9716
@sssss9716 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው ኪሮስ የኛ ጀግና አይዞን ተገፍተን አቀርም ቀን አለን ቀና እምንልበት አማራ ለፈጣሪ እጂ ለሰው አይሰግድም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@yasintube6263
@yasintube6263 Жыл бұрын
ኪሮሳችን🐅 ክበርልን ምርጥ ሰው 💚💛❤🙏🙏
@zelalemkindu27
@zelalemkindu27 Жыл бұрын
ምስራቅ አማራ ፋኖ ክብር ለእናንተ እወዳችኋለሁ በብዙ ፩አማራ የማነንም እርዳታ ሳይፈልግ ብቻዉን ያሸንፋል💪💪💪
@user-km5sc3vj9h
@user-km5sc3vj9h Жыл бұрын
ፋኖ የአማራ ማንነት የሀገር መከታ💚💛❤💪
@marim6982
@marim6982 Жыл бұрын
ጀግናዉ ነፍጠኞች🦅💚💛❤️ አይዞን አማራዬ🦅❤️
@LIi-rl8hs
@LIi-rl8hs 2 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ወደ ፊት❤❤❤
@megosaweqe6559
@megosaweqe6559 Жыл бұрын
ጀግኖቸ እንኮራባቹሀለን እንወዳቹሃለን በርቱ ኪሮሴ የጢነኞች ዘር
@getahunzinabie6638
@getahunzinabie6638 Жыл бұрын
ኪራዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው። ጀግኖቻችንን አነሳስተህልናል። ከዚህ በላይም ይገባቸዋል።
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Жыл бұрын
እውነት ነው
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 Жыл бұрын
የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዞን አማራየ እደመሽ አይቀርም በርቱ የአማራ ልጆች 💚💛❤
@user-gx4lx6el2d
@user-gx4lx6el2d Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ፋኖን በወሬ ሳይሆን በተግባር እንደግፍ ከኔ ጀምሮ 💪💪💪💪
@user-oc1zt7xu5i
@user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን አይዞን አማራዬ እንደሠሸ አይቀርም የመጨረሻዋን ሳቅ የምንስቃት እኛ ነን አማራዬ💚💛❤️
@user-rs8ir4mr2g
@user-rs8ir4mr2g Жыл бұрын
አማራየ አይዞን እድል የኛነው አይዞህ በርታ ወድም
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
እሰይ እልልልል አለን ከጎናችሁ የሸዋ ልጅ እህታቹህ ነኝ ራያዎች ሞቼ ነው እምወዳችሁ እኛ ሁላችንም የሚኒልክ ነን ታሪካችንን እደግማለን ወይ ፍክች 😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kerya5102
@kerya5102 Жыл бұрын
ኪሮስ ደርቤ አሪፍ ሙዚቃ ነው አይዞን አማራዬ እደጨለመ አይቀርም አንድቀን ይነጋል🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@user-oc8bf4yi2m
@user-oc8bf4yi2m Жыл бұрын
የኛ ጀግኖች አናተ ሙታችሁ እኛን አኑራችሁናል አስከብራችሁናል እና ክብር ምስጋና ለናተ ይሁንልን🙏🙏🙏 አይዞን አማራዩ እደመሸ አይቀርም💚💛❤️
@user-xj6lv8gb8v
@user-xj6lv8gb8v Жыл бұрын
👍👍👍👍💚💛❤️
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 Жыл бұрын
ምራጥ ሥራ ነዉ
@mequanintdessie6187
@mequanintdessie6187 Жыл бұрын
ጀግኖቻችን እንኮራባችኋለን በርቱ ከጎናቹነን ነፍጠኛው አማራ
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
♥️♥️♥️ክብር ለፋኖ አይዞን አማራ አንድ ቀን ይነጋል💚💛❤️
@wolowoldia1898
@wolowoldia1898 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራነው ኪሮሴ በረቱልን አሳረኛው ፍኖ 💚💛❤💪💪
@NIGATETHIOPIA_
@NIGATETHIOPIA_ Жыл бұрын
🔥🔥አሳረኛዉ ፋኖ🔥🔥 ገራሚ ስራ ኪራ 👏👏👏👏
@Kidist392
@Kidist392 Жыл бұрын
የኛ ነፍጠኛ ምርጥ ስራ አይዞን አማራዬ
@user-ve5zm7tk6u
@user-ve5zm7tk6u Жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍነው አይ ዞን አማራየ 💚💛❤ግን የራያ ግፍ በጣም በዛ😔
@user-lx8wp6bq1g
@user-lx8wp6bq1g Жыл бұрын
ለሞላ. ደስየ እደምትዘፍንለት እርግጠኛ ነበርኩ. 💚💛❤ ደሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-gu3py4qz8q
@user-gu3py4qz8q Жыл бұрын
ኬሮስ ደርቤ የወሎው አማራ ፋኖ ጀግኖቻችን ኑሩልን እናተ ሙታችሁ ኢትዩጺያን ላኖራችሁልን ክበሩልን
@Mwa584
@Mwa584 Жыл бұрын
ዐምሓራዬ ወገኖኔ ኑሩልኝ😍😍👈 እግዚአብሔር ሆይ መከራው አላልቅ ላለው ለዐምሓራ✅👈 ወገኔ ፊትን አዙር በቃ በለን ሀይል ጊልበት እና ከለላ ሁነነን🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭
@mohamedhabash6351
@mohamedhabash6351 Жыл бұрын
አይ አማራ ጀግናው አላህይጠብቅህ ፍኖ 💪💪💪💪💪💪
@samerhss3083
@samerhss3083 Жыл бұрын
ኪሮሴ የኔ ጀግና ትለያለህ እኮ የራያው መብረቅ ወንድሞቸ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ከቁጥር አያጉላችሁ ፋኖ ደሞቸ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Жыл бұрын
አይይይይይይ አብሺር ወገኔ ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ አለፈብን🥺🥺🥺🥺🇪🇹😭
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o Жыл бұрын
ሞላ የኛ ወድም ጂቦቹ በሉህ😭
@user-xl4pz7vq3w
@user-xl4pz7vq3w Жыл бұрын
ማይ# ፍኖ 💚💛❤️✊✊✊✊✊🥰🥰🥰 አማራዬ
@abrahemabrahem5175
@abrahemabrahem5175 Жыл бұрын
ኪሮስ ደርቤ ኑሬ ጃሪጋማ መኩሪያችን ናችሁ በርቱልን
@user-nu2ch3yu8x
@user-nu2ch3yu8x Жыл бұрын
ኑራድስ አንተም በቅርብ እጠብቃለን አማራዬ ፍኖ በሚል አድስ ሙዚቃ ከች በል
@saramehamed6306
@saramehamed6306 Жыл бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ደሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@abduseid3276
@abduseid3276 Жыл бұрын
ኪሮስ ኑርልን ዘላለም
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f Жыл бұрын
እኔስ የወገኔ ነገር እያንገበገበኝ ነው በየቦታው አማራ መሳደድ ብቻ እግዚአብሔር አለን እንደመሸ አይቀርም ይነጋል😢💚💛❤🙏
@MaharafaMa
@MaharafaMa 6 ай бұрын
የፋኖ እህት በመሆኔ ዴስተኛነኝ አልሀምዱሊላህ አብሽሩልኝ ኢሻአላህ እዴመሸ አይቀርም 💚💛❤️🇪🇹💪💪💪💪
@zahrasaid7815
@zahrasaid7815 Жыл бұрын
ኪሮስየ የኔ ውድ ወንድም በርታ 💚💛❤
@user-kh7eq1tz4k
@user-kh7eq1tz4k Жыл бұрын
ፍኖ ፍኖ አማራዩ ውድድድድድድ ጀግኖቸ ደሞች ኪሮስየ የኔጀግና በርታ በጣም ያምራን
@AddeeZaass-pm6xn
@AddeeZaass-pm6xn Ай бұрын
የኔውዶች ድቢ ገደመዩ የማኞቹ ሀገር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤🥰❤🥰❤❤
@seadaseid5097
@seadaseid5097 Жыл бұрын
አማራየ አማራየ እደመሸ አይቀርምየኛ ጀግኖች ኑሩልን ብዙ ታሪክ የሚሰሩ ጀግኖች አሉዋት አማራ አይዞን
@hmhm6778
@hmhm6778 10 ай бұрын
አማራ ነፋጠኛዉ ፊኖ አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግኖች ዉሎ ሽዋ ጎደር ጎጃም አንድ አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medilove3189
@medilove3189 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ነፃነቱ በክንዳችን ነው እንበርታ በአንድ ላይ ለነፃነት ጎልያድን በጠጠር የጣለ የልባምላክ የቅዱስ ዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ይጣልልን አብይን ከነ ካቢኒዉ አማራነት ይለምልም እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ እኛ የናቡቲ ልጆች ነን በርስታችን በኅይማኖታችን ቀልድ የለም፡፡
@etsubmollaetsub5618
@etsubmollaetsub5618 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔም ፍኖ ነኝ ያውም ያሳምነው ጽጌ ልጅ
@mslove3676
@mslove3676 Жыл бұрын
አይ ዞን አማራየ እውነት ነው ራያ ጀግና ነው በርታልኝ ስውድህ ጀግናየ
@sikosilo1335
@sikosilo1335 Жыл бұрын
የራያዉ ጀግና አማራዬ💖💞💞
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z 2 ай бұрын
ድልለአሣረኛዉፋኖ💪💪💪💚💛❤💚💛❤
@user-qd9sj5tg9q
@user-qd9sj5tg9q Ай бұрын
በርቱ ወድሞቼ ራያ የአማራ ነው ምንም ድርድር ዬለም በራያና በወልቃይት
@InnocentSakura-nc2gz
@InnocentSakura-nc2gz 3 ай бұрын
ጀግኖች ምስራቅ አማራ ፋኖ
@SaraLalala-gp4ij
@SaraLalala-gp4ij 14 күн бұрын
ደል ለፋኖ የምቱሉ ፈጣሪይጠብቅችህ❤❤❤❤❤❤❤
@seidabebetelbo4767
@seidabebetelbo4767 Жыл бұрын
የሚያምር ድምፅ ኪሮስየ በርታ ውድያገሬልጂ
@user-zd2yv2op1w
@user-zd2yv2op1w Жыл бұрын
ድቢ ግደመዩ ድል ያሥመሰከር💚💛❤እዉነት ነዉ 💚💛❤
@bvu1803
@bvu1803 Жыл бұрын
😘😘😘😍😍😍😘😘😘ሞላደስለንማንይረስን አማራሁኖ😘😘😘😍😍😍😍😍
@user-fj2lx4ls3m
@user-fj2lx4ls3m 8 ай бұрын
አላህድሉንላናተለአማራፋኖያርግላችሁአማራነኝ
@ascc6335
@ascc6335 Жыл бұрын
አማራየየየየየ አይዞን ወጥር ደል ያተ ነው 💚💛❤️💕
@Hayet-ym3qv
@Hayet-ym3qv Ай бұрын
Fanoy my king ❤ አይዞን ድሉ የኛ ነው♥♥🏆
@hayathayat5348
@hayathayat5348 Жыл бұрын
ጀግኖቸ አላህ ይጠብቃችሁ 💪💪💪💪
@mazutube2123
@mazutube2123 Жыл бұрын
ዋው ዉድ ወድሜ አይዞህ በርታ !!!
@tizeta4992
@tizeta4992 Жыл бұрын
አማራዬ ያረገኝ አምላክ ይመስገን😁የኔ አንበሶች 😘😘😘😘😘😘😘😘💪❤🥰
@Amen_tube
@Amen_tube Жыл бұрын
በርታ ጀግናችን ❤ ትልቅ ቦታ ላይ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ 🙏
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እንደረሳለን
@user-eq4yx5hn6m
@user-eq4yx5hn6m 3 ай бұрын
ክብር ለአማራ ፋኖ Fano is winner
@nasirhabeshawi9674
@nasirhabeshawi9674 Жыл бұрын
ኪራ በርታ ጥሩ ስራ ነው ክብር በአማራ ራያ ቆቦና እንዲሁም ሌሎች ቦታወች ላይ ተፋልመውና ህይወታቸውን ገብረው ለዚህ ያቆዩን እህት ወንድሞቻችን ይገባቸዋል። ኢትዮጲያ በጀግኖቿ ተከብራ ትኑር♥🙏
@mohmadahmad8315
@mohmadahmad8315 Жыл бұрын
💔😭😭😭😭😭😭😭
@AaAa-bf9xi
@AaAa-bf9xi Жыл бұрын
አይዞን አማራየ እደመሸ አይቀርም👏💕💚💛❤💪
@user-sl1os2gt2m
@user-sl1os2gt2m 8 ай бұрын
ገብርሽየ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ 🥰ወይ ህልሜ ይሳካን በልማ 💛💛💛💛💛💛💛💛 💚💚💚💚💚💚💚💚 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አይዟችሁ ግፉልን አዲስ አበባ ሁነን እየጠብቅናቹህ ነው 🥰 ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪
@lubabab7476
@lubabab7476 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ 💚💛❤👌👌
@haymanotgedamu4776
@haymanotgedamu4776 Жыл бұрын
የሚገርም ሰራ ነው ጀግና ነህ ማርያምን አማራ ጀግናዬ ጀግና
@fatuma2462
@fatuma2462 8 ай бұрын
የአማራ ልጅ ጀግኖች ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 Жыл бұрын
ቤቴስቦቻቸውን እንኳን እንዴት በርዳሁ ውንድሞቼ መድሀይናለም ይጠብቃችሁ የውሎም የጎንድርም ፋኖ
@ethiopiafirst4750
@ethiopiafirst4750 Жыл бұрын
💪💪💪💪💪💪 እብኝ እብኝ እብኝ በለዉ አቦ የማንም ልቅምቅም የሰዉ ልጅ አያዋቅም በአማራናተችን ኮርተን እኖራለን እኛ ያጼዎቹ ሽት እጂ የባዳ ልጅ አደለንም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@phonetastic4013
@phonetastic4013 11 ай бұрын
አማረየየየየ ከፍ በይ እናቴ የኔ ጀግኖች በየአላቹህበት የእግዚአብሔር ሰላም አያለያቹ ከክፍም ይጠብቅልን ወንደሞቹችን❤❤
@user-ot1rs3wc9u
@user-ot1rs3wc9u 4 ай бұрын
ወሎ የጀግኖችሀገር
@user-dt2cp2ce4o
@user-dt2cp2ce4o Жыл бұрын
አይዞን💚💛❤💪💪💪
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
መገን ጀግናው ወሎየው አማራየ እነሡ ሙተው እኛን ላኖሩን ጀግኖቻችን መቸም አንረሣቸው ገናነነዉ የአማራው ህዝብ ነፃነታችነን እና ወሠናችነን እራያ እና ወልቃይትን ህዋሀት በ19 83 አመተምህረት ጀምሮ እሥኪወድቅ ድረሥ የሠረቀነን ማንነት አሥመልሠን በነፃነት እድንኖር ጠክረን አድነታችነን ማጠናከር ግድነው ፡፡
@zeoamharawti1287
@zeoamharawti1287 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርታልን የአማራ ልጆች ደግሞ እናበርታታቸው ሰው እዳይላቸው ማድረግ አለብን
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 11 ай бұрын
የኔጀግኖች❤❤❤ፈጣሪዬጠብቃቸውድልለአማራፋኖ
@mollaurael
@mollaurael Жыл бұрын
ክብር ለ ፋኖ እኔም ፋኖ ነኝ
@susutube6680
@susutube6680 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ አሪፍ ስራ ነው አይዛን አማራየ ሞላ ደስየ መችም አንረሳው
@armachehopost
@armachehopost Жыл бұрын
ፋኖዬ እኔ አፈር ልብላላችሁ። እንደመሸ አይቀርም። ወደፊት ‼️
@user-ji9iw8mt3g
@user-ji9iw8mt3g Жыл бұрын
ጀገው ኪሮስ በረታልኝ ቆንጆ ስራ ነው
@Viptradingviwe12
@Viptradingviwe12 11 ай бұрын
በርታ አማራ እንደጀመርክጨርሰው ጀምረህእንዳታው ድል ለፍኖ
@mehemdahmed-pd7zl
@mehemdahmed-pd7zl 11 ай бұрын
አማራየ።። የኔኩሩ። ድል ለናቱ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪
@user-wx1hk6fh2t
@user-wx1hk6fh2t Жыл бұрын
ፋኖየ መዉጫችን ኪሮስየ እናመስግናለን
@Hayat-rm7qr
@Hayat-rm7qr Жыл бұрын
ፋ💚ኖ💛ዬ ❤ ጀግናኖቼ
@abumahir3501
@abumahir3501 Жыл бұрын
የምስራቁ አማራ ክብር ለዋርካው ምሬ
@wrekAFox
@wrekAFox Жыл бұрын
Wrek
@wrekAFox
@wrekAFox Жыл бұрын
Wrek 3:34
@wrekAFox
@wrekAFox Жыл бұрын
Wrek
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ምነው ሀገሬ በሆንኩ አሁንስ ከናተጋ ለሀገሬ በሞትኩ ፋኖ የናተ ዘር በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@Habeshwit
@Habeshwit Жыл бұрын
Gegenochi ye Ethiopia kirat nachehu nacheu🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💪💪💪
@user-fc9wq8hd6y
@user-fc9wq8hd6y Жыл бұрын
ድሉየኛነው💚💛❤በርቱ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
በርታልኝ።የኔጀግናወንድም
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ👏👏👏👏
@g.d2239
@g.d2239 Жыл бұрын
የዋርካዎ ምሬ እድናቂዎች የት አላችሁ??
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Nuradis Seid - Ho Bel | ሆበል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:42
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 20 М.
Nuradis Seid (ኑራዲስ ሰይድ)  - Jawsaw Na -ጃውሳው ና (official) 2024.
7:37
ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube
Рет қаралды 606 М.
#አትንኩን #Atenkun  #2021  #Newethiopianmusic  #shelela  #welo #Ukraine #RussiaNews #New 2021#Ethiopia#
7:54
Balehageru Tube ባለሐገሩ መረጃ
Рет қаралды 3,3 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 625 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,1 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 457 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 5 МЛН