አኪያ

  Рет қаралды 16,111

ሂዊ Tube

ሂዊ Tube

Ай бұрын

Пікірлер: 302
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Ай бұрын
የልጅ ልጅ ማሳደግ ይሄዉ ነዉ ትርፉ ማዘርየ ረጅም እድሜ ይስጥሽ😢😢😢😢
@madinaomar6422
@madinaomar6422 Ай бұрын
እኔ ወላሂ ኡፍፍፍፍፍ አይ ስደት
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t Ай бұрын
የእኔም እናት ከ6ወር እፃን እያለን አሳድጋው 14አመት ሲሆነው ሄደ ወደ እናቱ
@በምኞት.......ጎዳናbemgnot
@በምኞት.......ጎዳናbemgnot Ай бұрын
እኔም 😂❤😢​@@user-ku8ks8xb4t
@rozamar8197
@rozamar8197 Ай бұрын
እኔም ጨንቆኛል ስምንት አመት አሳደጉልኝ እንደት እንደምወስድ ጨነቀጥ ያአላህ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Ай бұрын
@@user-ku8ks8xb4t እኔ 2 አመቱ ጥየዉ መጣሁ አሁን 13 አመት ሆነዉ አልሀምዱሊላ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Ай бұрын
ሲያሳዝኑ አያትዬው የምር 😢😢😢😢እደዚህ አይነት አያት አይገኝም
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@user-zm3sw8wn6w
@user-zm3sw8wn6w Ай бұрын
አያቷን ግን አደራ አደራ አደራ አጀራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l Ай бұрын
የወለደ ነገደ ያሳደገ አበደ እውነት ነው ወላሂ አሳዘኑኝ በሳቸው ማዘን ውስጥ እናቴን አየሁዋት አላህ ጥንካሬውን ይስጣቸው እማየ 😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Ай бұрын
ትኽክል😢
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Ай бұрын
😢😢😢አያትዋ ቢያሳዝኑኝም እንኳንም ወሰዳቹሃት ማርያምን ሁሌ ሳያት ሳላውቅ እምባዬ ይፈሳል 😢😢😢😢ኡፍፍፍ ዬኔ እናት መጨረሻ 😢እናቴ ናፍቃኝ ነበር በሰበቡ አስነካሁት 😢😢😢😢
@biftuorotube
@biftuorotube Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@skettube4149
@skettube4149 29 күн бұрын
አያቷ ውነታላቸው ልጅቷ የምታሳሳ ናት ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰኑት ምርጥ አያት❤
@maqdashabtamuu3288
@maqdashabtamuu3288 Ай бұрын
የኔ ነገር ገረመኝ እነሱ ለሚሄድት ለቁሶ በስማም አያትየዉ እቤታቸዉ ሲገቡ እኔጃ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
ለናተም ለህፃኖም አሪፍነው ከአሳብ ማዘርግን ስለለመዷት ይከብዳቸዋል ለትንሽ ግዜ
@nasanate8410
@nasanate8410 Ай бұрын
የኔናት አያትየው በጣምነው ያሳዘኑኝ
@kalkigashaw4563
@kalkigashaw4563 Ай бұрын
ወይኔ እቤት ሲገቡ ሚያነቡት እንባ ማርያምን አንጀቴን በሉኝ አይይይይ
@tizitazena3800
@tizitazena3800 Ай бұрын
በቃ እንዲ እየተላቀስን ነዉ ኑሮቺን ?????አምላኬ እባክህ ሰደት ይብቃን እፉፉፉፉፉ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Ай бұрын
በእውነት ይከብዳል😢😢😢 የኔናት አሁን ገና ቤት ሔዳ ታለቅሳለች😢😢😢 ብርታቱን ይስጣት የኔ እናት በናትሽ ብቸኝነቱን እስክትለምድ ድረስ ቶሎ ቶሎ ደውሉላት ሒዊ መልካም ጉዞ😢
@GehFtoggg
@GehFtoggg Ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ውሥጤን የተሰማው😢😢😢😢😢😢
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Ай бұрын
እማምላክ ወላዲት አምላክ ልጃቹሁን በፀጋ በሞገስ ታሳድግላቹ እውነት በጣም ከባድ ነው የእናትዬ ነገር ግድ ስለሆነባቸው እኮ ነው አላለቅስም ውሰዷት የሚሉት ውስጣቸው ይናገራል ይሄ ክፉ ስደት አይኑ ይጥፋ በቃቹ ብሎ በአገራቹ ተደስታቹ ኑሩ ሒዊ ቴዲ በማርያም አሁን እናተችሁን ካልቁረቡ እንዲቆርቡ አርጋቹ አንዳዴ ገዳማትም እየሄዱ እንዲያዩ አድርጉ እውነት ለልጃቹ የከፈሉት ትልቅ መሰዋት ነው በዚ ሰአት እውነት ነው ሴት ልጅ ጥሎ መሄድ ከባድ ነው ብቻ እናትዬ ጠንክረው ፀልይ እማምላክ ለቁም ነገር አብቅታሎት በአይነ ስጋ ያገናኛቹ🎉🎉🎉🎉🎉ሒዊ ❤
@SerkalemSerkalem-jw5pc
@SerkalemSerkalem-jw5pc Ай бұрын
, እኔ በጣም አሳዘነችኝ አያታ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Ай бұрын
ሒዊ! የቴዲን እናት አማና ! ቶሎ ቶሎ እዬደወለቼሑ ጠይቋቸዉ።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Ай бұрын
@@-againyoutube5771 ከጠቀመሽ እሽ🌹
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
😢😢😢በጣም ያሳዝናሉ አይይይ የኔ ልጅ ላያትሽ ነው ለኔ የምኮኒው ስላት እየጨነቃት ለሁላችሁም እበቃችሗለሁ ትላለች አይይይ ልጅቷም ተጨቃለች አሁንንን ሴትዮዋም ሲያሳዝኑ😢😢😢❤❤❤
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Ай бұрын
ልጅቱዋ ደሞ ቆንጆ ናት ወይኔ የእኔ እናት አይዞን ግን ብቻዋት ትጎዳለች እናታችን
@mamayouTube-hq4my
@mamayouTube-hq4my Ай бұрын
አያቱወንና ልጂቱወን ስያይ እበዬ ይቃድማል እኔም ልጆች አሉኚ በሰለም ያገኛኚሺ በሉኚ💔🤲
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
አያትዋ አሳዝናችኃታል በዳንብ ካሱዋት ባለፈ እየሩሳሌም ብዬድ ደስ ይለኛል ሲሉ ሰምቻለው ውሰዱዋቸውና በእሱ እንኳን ካሱዋቸው ሁለተኛ የልጅ ልጅ እንዳያሳድጉ መልክቴን ለማዘር አድርሱልኝ 😢
@Selina6648
@Selina6648 Ай бұрын
ሁለቱንም video እንባዬ እየፈሰሰ ነው የጨረሰኪት በጣም ከባድ ነው አያት እኮ ከወላጂ እናት በላይ ናት 😢 ሂዊ አደራሺን በእግዚአብሔር እትዬ ፃድቃን እንዳተዋት የኢትዮጵያ ኑሮ ታውቃላችሁ ተከባበቢያት አሳድጋልሻለች ልጂሺን አንቺም በሙሉ ልብ ሰደት ላይ እየሰራሺ አንጀቴን ነው የበላችኝ ማርያምን ምሰኪን ናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጣት
@SaraSara-om5be
@SaraSara-om5be Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የልጅ ልጅ መሰደግ መጨረሻ እሄ ነው በለፎም ከወሰዱብኝ ቤተክርስቲያን እሄደለሁ መሄጃ የለኝም እየሉ ነበር አስለቀሱኝ የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማ😢
@henimak2727
@henimak2727 Ай бұрын
አይ ድህነት😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@sadisdi3340
@sadisdi3340 Ай бұрын
ልጅሽ ግን የትንሽ አዋቂ ነች ያሣድግልሽ
@user-jq6rl5mw8p
@user-jq6rl5mw8p Ай бұрын
የልጅ ልጅ ማሳደግ ይሄው ነው ትርፍ። አይ እዳወት ማዘር ቅር ቅር ይለወታል አይዞዋት ማዘር
@Fafi26
@Fafi26 Ай бұрын
የኔ እናት 💔😢አዛዝኑኝ አደራ እዳትረስዋቸው ጠይቆት በሁሉም ነገር
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp Ай бұрын
በእንኳን ደስ አለችሁ ግን በእንባ ነው ይጭረስኩት አያተይዋ በጣም ያሳዝናል አተራቆችው ልጅቱ ደግሞ ክእናት እና ካአባቱ ጋርመሆኖ እኔም ደስ ብሎኛል❤❤
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አይ ስደት 😢😢
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 Ай бұрын
ኤጭ ይህን ስደት😢
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m Ай бұрын
አልቅሼሞትኩኝማሪያምንማዘርሀሳዘኑኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@user-wd6zy3ew5s
@user-wd6zy3ew5s Ай бұрын
እኔም
@safeibr6981
@safeibr6981 Ай бұрын
የኔ እናት ደሞ ቆንጆ እድርገው ነው የያዟት ❤❤❤❤
@ARITi01
@ARITi01 Ай бұрын
ውይይይ ወላሂ ከባድ ነው የሰው ልጀ ምስኪን አሳዘነችንኝ ወላሂ እህታችሁ አሳድጋ አሳድጋ አሁን ለሷ መጥቀሚያ ሲድርስ አንስታችሁ ትወስዳላችሁ ወላሂ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 Ай бұрын
ወላሂእባየንመቆጣጠርአቃተኝአይሰደት😢😢😢😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Ай бұрын
ውይ እንዴት ይከብዳል የኔ እናት እናቴም እንዲህ ነው እምትጎዳው ማለት ነው አላህ ያጠንክሮት እማ አንጀቴ ተላወሠ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Ай бұрын
ለልጅቶ ሀሪፍ እዲል ነው
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
የኔ እናት 😭😭😭
@ensallahtube702
@ensallahtube702 Ай бұрын
የኔእናት አሳድጋ አሳይጋ ከባድ ነው በስላም ያገናኛችሁ😢
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Ай бұрын
አብሽሪ ማዘር ይከብዳል ግን ከሰቀኑ ልጄንምናርጉብኝ ከመሳቀቅ ይሻላል ግን ወላሂ አጀቴንበልተውኛል የኔናት ❤❤❤❤❤❤ ማዘርዬ የኔ ናት እርጅምእድሜጤናና ሰርጋንያሳዮት❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv Ай бұрын
የእኔ እናት አይዞት መለያያት ከባድ ነው እመቤቴ ታበርታውት ዛሬ ልጁም አዋቄውም ወደሻለ ሆነ ከእዚህ በበለጠ አድጋ ጠዋሪ ያርጋት እግዛአብሔር እድሜው ጤናውን ይስጦት
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Ай бұрын
አይይይ መለያየት ባይኖር የኔ እናት በየቪድወቻችሁ አልቅሼ ሞትኩ
@user-cy5xn5fi4r
@user-cy5xn5fi4r Ай бұрын
የኔናት እህ ራሴን እስኪያመኝ አለቀስኩ እረ አያትየዋን ልቧን አትስበሩ በፈጣሪያችሁ አምናችሁ ካያቷ ትሁን😢😢
@tigistalemetigistaleme2443
@tigistalemetigistaleme2443 Ай бұрын
የኔ መንሰቅሰቅ ምንድነው ወይኔ ማዘር ዋጥ አድርገዋት ነው በውስጣቼው እንጅ ውስጣቼው እየተላወሰ ነው ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው እኮ ስሜቱ አነሱ ደሞ ብዙ ተላምደው ኖረዋልም ማዘር መለየት ሳይፈልጉ ነው የተለዩዋት እሳቼውንም ውሰዱዋቼው እውነት
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይባላል ልጅቷ ግን ኢትዮ ይሻላት ነበር እዚህ መጨዋትኳ አትችልምኮ 😢 አያቷ ስታሳዝን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Ай бұрын
@@-againyoutube5771 እሽ የኔዉድ አይከፍልበት አትሠቢ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Ай бұрын
የኔ እናት እህ እናታችሁን አደራ ተከባከቧት ብቻዋን ወይ ውሰዷቸው
@BetyBety-xh3zd
@BetyBety-xh3zd Ай бұрын
የኔ እናት ፃድቃንዬ አይዞሽ ብዙ ለፍተሽባታል አይዞሽ እሷም ከወላጆቿ ጋርትደግ ያንን ያስርኪሎ መንገድ በቀን ሁለቴ የምትመላለሰው መቼም አይረሳኝም ሂዊ በተቻላቹመጠን እናታችሁን አስደስቷት እኔም ልጄን እናቴጋር ጥዬነው የመጣውት እግዝያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አይዟቹ የአያቶች አንጀት አይችልም እኔም ስላየውት ነው❤❤❤❤❤
@SalamSalam-zi6xy
@SalamSalam-zi6xy Ай бұрын
የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው አልቅሼ ልሞት ኡፍፍፍፍ😢
@birtukaben
@birtukaben Ай бұрын
ዉይይይይይይይይይይ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ማዘር አሥለቀሱኝ ማርያምን መለያየት ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢
@abayabay3382
@abayabay3382 Ай бұрын
እፉ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢መልካም ጉዞ ይሁንላችው❤ ስለተሳካልሽ ደስ ብሎኛል ማማየ የኔጣፋጭ❤❤ማዘር ግን አሳዘኑኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በመጨረሻ ስታለቅስ አስለቀሱኝ አይስደት😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o Ай бұрын
እኔ ልጄ ቤተ ሰቦቼ ጋ ነው ያደገቹው ከስደት ተመልሼ ልወስዳት እያሰብኩ ነው ነገር ግን ቤታችን እሷ ናት ታናሽ ሴት ወንዶች ተላልቅ ናቸው እኔ ደሞ ይጨንቀኛል ማሀል ላይ እሆናለው እናቴስ እላለው ልጄም ካንቺ ጋራ ነው የምሆነው ትለኛለች ብቻ ከባድ ነው እድሜ ከጤና ለእናት አባታቾቻችን💚💚💚🙏
@user-jq2ce5vu3d
@user-jq2ce5vu3d Ай бұрын
አረ እሷ ከፈለገች ደግሞ አረ አላህ አሳክቶልኝ ሞልቶልኝ ልጄን በቅፌ ባሳደኩ
@bizayhuashare3200
@bizayhuashare3200 Ай бұрын
ኡፍ በእባጨረስኩት የኔ እናት እኔን ከባድነዉ ስሜቱ
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h Ай бұрын
😢 እማየ በጣም ከፋት ❤❤❤
@VbYy-lf8lq
@VbYy-lf8lq Ай бұрын
እኳን በሰላም ተቀላቀች ከናትና አባቷጋ😢
@mulumulu3835
@mulumulu3835 Ай бұрын
እፍፍፍማዝርየ አይዞት ❤❤❤❤❤
@belenshiferaw949
@belenshiferaw949 Ай бұрын
ውይ በጣም ነው የሚያሳዝኑት😢😢😢
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 Ай бұрын
ሰላም ሰላም እፍፍፍማዝርየ አይዞት❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
የኔ እናት ማዘር አይዞዎት🙏❤❤❤❤❤😘እንካንም ወሰዳችካት ጥሩ አድርጋችካል በአሁኑ ስአት ኢትዮጵያ ከባድነው ለታዳጊ ሕፃናት ሀገራችን ሰላም እስከሚሆን ጥሩ ሕግ እስከሚወጣ ልጆችንን ሰብስቦ መያዝነው
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Ай бұрын
መታደል ነው ❤❤❤ ለኛም ደስታን ይስጠን አሜን
@user-om5jw4xo6m
@user-om5jw4xo6m Ай бұрын
ሰላም ግቡ የኔ ቆንጆ እኔ ራሱ በጣም ነው ያስለቀሳችሁ 😢😢😢😢
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 welcome mixaye ሂዊ በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@Rich-qw5vg
@Rich-qw5vg Ай бұрын
የኔ እናት አልቅሰው አስለቀሱኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዳግም ለመገናኘት ያብቃችሁ❤
@mulu216
@mulu216 Ай бұрын
ልጃችሁግንስታምር
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 Ай бұрын
መለያየት ክፍ
@zedo313
@zedo313 Ай бұрын
ተው ተው እያለቀሳችሁ አታስለቅሱኝ እኔ ሰው ሲያለቅስ ካየሁ እባየን መቆጣጠር አልችልም ኡፉፉፉ😢😢😢😢😢
@user-yn6tj2il3u
@user-yn6tj2il3u Ай бұрын
Enem wude😢😢😢
@Selamenesh
@Selamenesh Ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ😢😢😢
@AyinalemTube
@AyinalemTube Ай бұрын
Wayne embayee alekom al uuffff...
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 Ай бұрын
የወለደ ነሀደ ያሳደገ አበደ የሚባለው እውነት ነው ሂዊይ አጨካከንሽ በስመአብ😢😢😢
@meseretkassahun2570
@meseretkassahun2570 Ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት
@serawitwordofa8954
@serawitwordofa8954 Ай бұрын
የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጦት እርሶ ኖት እንደቁላል ይዘዋታል በዚ እደሜ ለዚ አብቅተዋታል አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤
@nobile-hz4cz
@nobile-hz4cz Ай бұрын
የኔ ማልቀስ
@N33Natty
@N33Natty Ай бұрын
ሒው ጀግና ሴት፣እንኳ ንም ወስድሻት ልጂሽን፣ኢቲዮፒያ ሰቀቀነው ወተው እስኪገቡ፣ልጆች❤❤❤
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg Ай бұрын
የኔ እናት አያትየዊ ሳሳዝኑ
@konjukonju6671
@konjukonju6671 Ай бұрын
alkesha motkunyi
@AlsaShushay
@AlsaShushay Ай бұрын
ኡፍፍ የኔ እናት ኣሰዛኑኝ ሚስኪን ናቸው ኣያትየው😢🥹🥰🥰
@Nurobegeter
@Nurobegeter 22 күн бұрын
ይልጅልጅ አሁንም ጥሬፈጅ ብሗላም ጅብአስፈጅ ይላል ወሎ❤
@HilinaAbera
@HilinaAbera Ай бұрын
የኔ እናት😢😢😢
@mulumulu3835
@mulumulu3835 Ай бұрын
በሰላምግቡ❤❤❤❤❤❤መልካምጉዞ
@murshidamurshida8266
@murshidamurshida8266 Ай бұрын
የኔ ማልቀስ 😢
@aalamaalam5063
@aalamaalam5063 Ай бұрын
ወየዉ ሲያሳዝኑ
@user-tn4yk9oj8k
@user-tn4yk9oj8k Ай бұрын
Uf yene anat hoden balching yelajii laji masadag ahew naw❤❤
@meskie3730
@meskie3730 Ай бұрын
የኔ አናት አይዞት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@almasalmas8628
@almasalmas8628 Ай бұрын
ከባድ ነው ማርያምን እኔ እናቴ ወልደሽ ስጭኝና ሂጅ ትለኛለች ስቀበላት ይሄስሜት ነው ሚሰማት ከባድ ነው
@sadisdi3340
@sadisdi3340 Ай бұрын
እፍፍፍ😢 አይ ሥደት
@JerryKasaye
@JerryKasaye Ай бұрын
አያትዋ አሰለቀሰችኝ የኔናት
@seble6210
@seble6210 Ай бұрын
😢😢😢አያቷ ሲያሳዝኑ😢❤❤❤ ምናለ መለየት ባይኖር❤❤❤
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj Ай бұрын
ማርያምን እራስ ወዳድ ናቹ ገናሃ ሳላይ ነዉ የተሰማኝ😢😢😢 ቴዲ ለናትህ ያለህ ስሜት እሄ ነዉ ኤጭ
@SaronBogale
@SaronBogale Ай бұрын
አለቀስኩ የምር 😢😢😢
@MimiTube1234
@MimiTube1234 Ай бұрын
Ufffff 😭😭😭ያኔ እናት አንጃተን በላቺን 😭❤️❤️
@mersi-xz4mf
@mersi-xz4mf Ай бұрын
Yene enati ashoshe mamaye enkon emabete radachishi
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
የኔ እናት😢😢
@gjch5302
@gjch5302 Ай бұрын
😢😢😢😢አያትየው አሳዠኑኝ
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍ አስለቀሱኝ አያትየቶቹ 😢😢😢
@user-su4fn7zp5t
@user-su4fn7zp5t Ай бұрын
ይረቢ አስለቀሱኝ አይቲቱ
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj Ай бұрын
የኔ እናት አንች ምን አለብሽ አሉ አይይይ ወላሂ ግን ልጅቱ አያቶ ጋር ብትሆን 😢😢😢የኔ እናት
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 Ай бұрын
ያኔ እናት እዴት እደሰዘኑኝ የአላህ
@meronberhanu4152
@meronberhanu4152 Ай бұрын
Yene wudochi ❤❤❤❤
@heyatseidtube50
@heyatseidtube50 29 күн бұрын
የኔማር😢❤❤🎉
@user-yc4yw4bh7c
@user-yc4yw4bh7c Ай бұрын
የኔናት
@abaygirma3009
@abaygirma3009 Ай бұрын
Yene widd ❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
የኔ እናት እንዴት እንዳሰለቀሱኝ አያትየው ቻል አርገውት ነው ያሰታውቃሉ የኔ እናት አይ ሰደት ሚጣዬ በሰላም ጊቢ የአያትሸን ነገር አደራ ቶሎ ቶሎ ደውይላቸው አደራ
@user-li2ci2mq3w
@user-li2ci2mq3w Ай бұрын
ከባድነው እኔ ታያቴ ተለይቸ አድቀንኳ ለማደር በለቅሶነበር የኔውድ አያትሺአመት ኑሪልኝ
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 Ай бұрын
የኔ እናት እፍፍፍ 😢😢😢
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,5 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
ዱባይን አየናት ከእግር እስከ ራሷ
18:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 108 М.
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 16 М.
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 13 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 7 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 11 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 11 МЛН