ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ያስተላለፈው አዲስ ጥሪ!/ጎንደር.! ወልዲያ.! አዴት.! ዐምሓራ ሳይንት.!2 July 2024

  Рет қаралды 37,942

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

24 күн бұрын

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ያስተላለፈው አዲስ ጥሪ!/ጎንደር.! ወልዲያ.! አዴት.! ዐምሓራ ሳይንት.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Пікірлер: 204
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 23 күн бұрын
በሌ የሚገርም የአክስቴ ልጅ በፋኖ ስም ከጒደኛው ጋር ሆኖ ዘረፋ ላይ ተሰማርቶ ነበር በእውነተኛዎቹ ፋኖዎች እጅ ወድቆ ጥሩ ተገርፎ መሳሪያቸው ተወሰደ በመገረፉም ደስ ብሎኞል ቦታው ደቡብ ወሎ ደላንታ ወረዳ ስናት ማሪያም እና አህያ መሸኛ አካባቢ ነው አካባቢውም ጥሩ የፓለቲካ ትምህርት እየተሰጠበት ነው
@user-om9sk1gz6u
@user-om9sk1gz6u 21 күн бұрын
በሌ ሰላም፣ ሰላም፣ አምሀራ ሳይንት ሳይሆን አማራ ሳይንት ነው፣ ሰላምህ ይብዛ፣በርታልን።
@muajehbbshs
@muajehbbshs 23 күн бұрын
ድል ለእሳት ላንቃ ለሆነዉ አማራ ፋኖ
@berhanuyetayh
@berhanuyetayh 23 күн бұрын
ጠቅላይ ሚኒሰተር አትበል ክብር እና ማዕረግ አይገባውም ህዝብን የአዋረደ ተራ ግለሰብ ነው አብይ አህመድ በለው
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 23 күн бұрын
አራት ክላሽ ለማሶረድ ነው ይህንኑ ሁሉ ወታደሮች በአየር በምድር እሚገባው ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 23 күн бұрын
Besu bet eko moral menkatu newu
@mistireeshete5821
@mistireeshete5821 23 күн бұрын
ለሐቅና ለፍትህ ለምታደርገው ጥረትህ እግዚአብሔር አምላክ ውለታህን ይክፈል። ብዙለዶላር የሚሞት ሰው በበዛበት ጊዜ ለእውነት የሚሰራን ሰው ማግኘት ከአንድ ኩንታል ጤፍ ውስጥ አንድ የአሸዋ ፍሬ ፈልጎ ማግኘት ይቀላል።በርታልን በሌ🙏
@MiroAynegeda
@MiroAynegeda 23 күн бұрын
በርታ ጀግናችን ድል ለፋኖ
@senaytzewdu4540
@senaytzewdu4540 23 күн бұрын
የምታቀርባቸው መረጃዎች እውነተኛና ታማኝ ናቸው
@esayaslove5758
@esayaslove5758 23 күн бұрын
ድል ለትንታጉና ለአይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 23 күн бұрын
ሁሉንም. የሚቻለው. ሀያል. አምላክ. በአገሩ ብሎም. በቤቱ. መኖር. ለተከለከለዉ. ለአማራ. ሕዝብ. መብትና. ነጻነት. ከፈርኦን. ዝርያዎች. ከሆኑት. ከአማራ. ጠሎች. ከምቀኞች. በቅናት ከበገኑት በበታችነት. ስሜት. ከተላበሱት. ከተባዮች ከአገር. ነቀርሳዎች. ከሰላም. ጠንቆች. እየተዋደቁ. ላሉት. ለአማራ. ሕዝብ. ልጆች ሀይሉን. ጥበቡን. ሞገሱን. አሸናፊነቱን ያላብስልን. አሜን. አሜን. አሜን. !!!
@werkemelese7492
@werkemelese7492 23 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 23 күн бұрын
ድል. ለአማራ. ሕዝብአዊ. ሀይል. ሰራዊት ፋኖ. ፋኖ. ፋኖ. አሜን. አሜን. አሜን. እ/ር. ይሁን. ይበል.
@alem911
@alem911 23 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@enanu7590
@enanu7590 23 күн бұрын
ድል ለፋኖኖኖ በርታ በሌ እውነተኛ መረጃ አቅራቢ ነህ 🥰🥰🥰💪💪💪
@user-hb2vm4fy3q
@user-hb2vm4fy3q 23 күн бұрын
በርታልን❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤
@yihuntefera5555
@yihuntefera5555 23 күн бұрын
በሌ በርታ ምኞትህ ሁሉ ይሳካልህ
@hagerenlemma3991
@hagerenlemma3991 23 күн бұрын
ከፋኖ ጎን ያልሆነን ኮለኔል ማንቆለጳጰስህ ምን ማለት ነው?ዛሬ ከፋኖ ጎን ያልቆመ አማራ የአማራ ጠላት ነው።
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 23 күн бұрын
እሱ የአማራንሸእርስት እየጠበቀ ነው ወደ አራት ኪሎ ነው እንጂ ወደ ላይ ምን አስኬደን
@user-op7hw1br5q
@user-op7hw1br5q 23 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ!
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 23 күн бұрын
በለጠ የጎንደር አውሮፕላን ጣቢያውን ከተቆጣጠሩ በዶዘር ማረስ አለባቸው። አገዛዙ ዳግም ሊጠቀምበት አይገባም።
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 23 күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 23 күн бұрын
በርታልን🎉🎉🎉 ድል ለፋኖኖኖኖ!!
@GetahunBelsti
@GetahunBelsti 23 күн бұрын
በ ር ታ ወ ን ድ ሜ ❤️❤️❤️❤️❤️
@tesfayegetnet1283
@tesfayegetnet1283 23 күн бұрын
ድል ለፋኖ ለፋኖ ለፋኖ
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 23 күн бұрын
በሌ ወንድማችን በርታልን
@dondada3220
@dondada3220 23 күн бұрын
ድል ለፋኖ በርታ
@OumerAhmed-e7y
@OumerAhmed-e7y 23 күн бұрын
እናመሠግናለን. ወድማቺን. ለመትሠጠን መረጃ ክበርልን አማራ ላይ ጦርነት ነው. አጋልጡት በርታ
@tootshreef1064
@tootshreef1064 23 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
@user-eq6zd1hx3u
@user-eq6zd1hx3u 23 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@AlexMelkamu
@AlexMelkamu 23 күн бұрын
በርታልን፡ወድማችን
@OumerAhmed-e7y
@OumerAhmed-e7y 23 күн бұрын
ድል. ለጀግናው. ፋኖ. ፋኖ
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh 22 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ባርነት ሽንፈት ድህነት ነው ውጤቱ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 23 күн бұрын
ወንድም በለጠ ህክምና የማያገኙ ወገኖቻቸው ለወባ ቤት ውስጥ ፎጦ ስናፍጭ ነጭ ሽንኩርት አድርቀው ይፍጩትና በወተት አሪራ እየበጠበጡ ይጠቀሙ ሳይበዛ እንዳይሞት በቻልከው አድርስላቸው
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 23 күн бұрын
ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-oi3if8wp7r
@user-oi3if8wp7r 22 күн бұрын
በለጠ የነማርሸትን ና የምናላቸዉ ቃለ መጠይቅ ግለጽልን
@argawhussien4866
@argawhussien4866 23 күн бұрын
Thank you for your great job Belie!
@HulgezieMulat
@HulgezieMulat 23 күн бұрын
ከፋኖ ጋር ወደፊት
@berhanuyetayh
@berhanuyetayh 23 күн бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!
@EndalewBezabih
@EndalewBezabih 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ትእግስት
@ትእግስት 23 күн бұрын
በርታ ወድሜ
@melakumulu4637
@melakumulu4637 23 күн бұрын
በርታልን
@kassawzeli2680
@kassawzeli2680 23 күн бұрын
Keep great job
@Endalamawu
@Endalamawu 23 күн бұрын
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 23 күн бұрын
በርታ ወድማችን
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 23 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 victory for fanoooooooooooooooooo
@nigussiezemene3070
@nigussiezemene3070 23 күн бұрын
ምርጥ ሰው
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 23 күн бұрын
❤❤በርቱ
@user-yz4rl4xc5f
@user-yz4rl4xc5f 23 күн бұрын
በርታ፣ወንድሜ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 23 күн бұрын
በርታ ወንድሜ
@AsheberomBerhe
@AsheberomBerhe 23 күн бұрын
በርታ ወንድማችን
@AbirhamWaseneh
@AbirhamWaseneh 22 күн бұрын
ወድማችን ምርጡ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 23 күн бұрын
በሌ በርታ
@user-yz4rl4xc5f
@user-yz4rl4xc5f 23 күн бұрын
ጀግናው አማራ፣ይበለው።
@user-bi4uh2os1f
@user-bi4uh2os1f 23 күн бұрын
በሌ እንኳን ደህና መጣሕ ❤❤❤❤
@hellokids6335
@hellokids6335 23 күн бұрын
Our hero Berta belw
@honegenetu4656
@honegenetu4656 23 күн бұрын
በርታልን ሁሌም ተከታታይህ ነኝ
@mulunehgizaw8995
@mulunehgizaw8995 23 күн бұрын
Good Job Bele !
@Amhara.A.Mohammed
@Amhara.A.Mohammed 22 күн бұрын
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ባለፈው የአማራ ማንነት ጥያቄ ተመልሷል ብሎ ለኢትዮ-ፎረም የተናገረውንስ ለምን አልጠየከውም? ❤ድል ለመላው አማራን ነጻነት ለሚዋደቀው ፋኖ!❤
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w 22 күн бұрын
ለጠቅላዩ አሳየዉ ጎንዴሬ ሁለት ሶት ሆኖም ምን ያሕል እንደሚሰራ ከመቶ ግብስብስ ይበልጣል አንዱ የፋኖ ኩንስንስ ፈሳም የብልጽግና ተቀጣሪ ቻለዉ ምንም ማድረግ አይቻልም ድል ለክንደብርቱ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 23 күн бұрын
Salam bale❤❤🎉🎉 dele la amhara fano
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 23 күн бұрын
ድል ለፋኖ ሐምሌ 5 ዛሬ ምን ትዝ ይላችኋል
@SelamZethiopia
@SelamZethiopia 22 күн бұрын
ድልለፋኖ
@Abemelake
@Abemelake 22 күн бұрын
Thanks for sharing such outsourced information #Bele!
@bahiretalk
@bahiretalk 23 күн бұрын
በሌ ትለያለህ!በከፍታ ብረር❤
@adanezeru7118
@adanezeru7118 23 күн бұрын
ያልተጋነነ እውነተኛ የጠራና ጊዜውን የጠበቀ መረጃ ስለምታደርሰን እናመሰግናለን ።
@brtukuan6435
@brtukuan6435 23 күн бұрын
እረ ፍትህ ለተማሪዎች ፍትህ ለንጹሃን በርታልን
@destawmarie
@destawmarie 23 күн бұрын
Go ahead with such trustful information
@BishawZememe-hh5hj
@BishawZememe-hh5hj 23 күн бұрын
Del leamhara hizib fano yashenfal
@user-tn2db9cq8q
@user-tn2db9cq8q 23 күн бұрын
ይህ ሁሉ የሚሆነው ፋኖወች አንድ አለመሆናቸው ነው አንድ አለመሆናቸው ተጠቅመው የባሰ እርስ በርሳችን እንድንናቆር እንዳንስማማ እያረጉ ህዝቡን ከፋኖ ለመለየት ነው
@Betty2747
@Betty2747 23 күн бұрын
የፋኖወችን ንግግር በርግጥ ሰቅጣጭ የሚባል አይደለም።ፋነወቻችን ልምድ ማነስ እና ሌላ አማራጭ መገናኛ መስመር ባለመቻሉ የወሰደቱ ክፍተት ነው።ከዚህ መማር ጥሩ ነው።ፋኖ ጀማሪ እና ወጣቶችም ናቸው ባደረጃጀት በኩል አዲስ ናቸው እና እንደ ትልቅ ጥፋት ወስዶ ማናፍ ፈስም ጥሩ አይደለም። በተረፈ በርቱ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ምክር ብቻ ቢለገስ
@fdrre-hx2hr
@fdrre-hx2hr 23 күн бұрын
ሠላም ለሀገራችን 😢😢😢😢❤❤❤❤
@teshomesileshi
@teshomesileshi 23 күн бұрын
Welcome Bele...
@Natani53624
@Natani53624 23 күн бұрын
Welcome
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 22 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል
@user-ez3eg6jv5r
@user-ez3eg6jv5r 23 күн бұрын
መረጃህ ጥሩ ነዉ አቀራረቡ ግን ቢስተካከል ዜናወችን ለብቻ ለይተህ ብታቀርባቸዉ ዉይይት ነዉ የሚመስለዉ ወይም ተሰጥኦ ያለዉ ሰዉ አብሮህ ቢሰራ መልካም ነዉ
@HusainHusain-oo2gt
@HusainHusain-oo2gt 23 күн бұрын
መሌ❤❤❤ በርታ
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 23 күн бұрын
ድል ለአይበገሬዎቹ ፋኖዎች💚💛❤💪
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 23 күн бұрын
ጀግናው አማራ ዳግም አራገፈው ነው የሚባለው. የወራሪን ኦሮሞ ጭፉራ. ትናት የትግሬውን እዳራገፈው. ለዛም የድል ብስራቶ. ባታ. ከፉሲል መዲያ. ከቴድሮስ ሀገር ዳግም ዳግም ከሚወለዱባት. አማራወች. ቴድሮሳዊያን. ። አማራው ከንቲባው. ሰሜኑ. ደግ ሰርተሀል ክብር ይገባሀል. ይሁና. ባንዳወቹ. በፉጥነት አገት እና እጃጀው መቆረጥና በህዝብ አደባባይ. መዋል አለበት. ። የዚህ አካባቢ ጀግና ቀድሞ ሲፉለም የነበረውን. የትግሬ ወያኔ እድል አግቶ የገባ ግዜ. ስንቶቹ. ጥርጊያላይ. አስከሬናቸው ተትኖል. እየተፉኑም ተወስደው ደብዛቸው ጠፉቶ ቀርቶል ይህ የሆነው በስለላ ነፎቶቤት በሚሰሩት ትግሬወች ነበር. የዛሬው. አማራው አምሮው የትግሬ ወያኔ ስስሪት. ሁኖ የሚሰራ. በከርስ. ተጠሪነቱ ደሞ ለኦሮሞው ናዚ መሆኑን ያሳያል. ። በተረፈ ህዝብ ላይ ትኩረት እየተደረገ በግልፃ እየተነገረው. እሪሞት ኢርያ ያለውም. በጀግነት ፋኖነቱን. መቀላቀል በያለበትም ማንቃት አማራዊና ፓለቲካዊ. ወታደራዊ. ቂመናን መያዝ. እና. ከራያም ይሁን ከጠለምት የሰፈረ ወራሪ መባረር አለበት. የወልቃይት በዚህ ይገታል. የኮ/ ል. ደመቀም እቅስቃሴ. መኖር አለበት. ማስጠቀቂያ ብቻ. አይሰራም. ለንተ መናገር ሞራል ባይኖረኝም. ህዝባዊ ትግሉን. በስቀጠል ማስፈፃም በላብ በክንድ መልስና ትያቄውን ማግኝ ት ነው. የዛ የሁለትሺ ስምት ገድል ተጋድሎ. ለወራሪው ኦሮሞ የተሸጠነው አይናችን እያየ. የዛሬው ከመሰረት ከታች ህዝባዊ ሁኖ. ዋጋ እየተከፈለበት ነው እየወደምም በካክ በድሮን. በጭፉራ. መደፈርም ሁለንተናዊ. ይህን ሁሉ. ሀገር አልባና የተበተነ ህዝብ የነበርና. ምክንያት ህግ ወቶ ሰነድ መግስት ሆኖ በየተገኝ በት ያለቀው አማራ ጠያቂም ተጠያቂም አቶ ክልል ተብየውም ያማራ አልነበረም. የማንም ነበር. ይህን ሁሉ ነው ጀግናው አማራ ፋኖ ድባቅ. የመታው. መቀጥል አለበት ሁላችንም አማሮች. ትኩረት ስራ አቅም ጉልበት. ገንዘብ ሁሉ ከዚሁ ትግል ይውላል ከነፃነት ከድል በሆላ. የሚሆን ይሆናል ሁሉም ወሮበሎች ነብሰበሎች ዘር አትፊና ወራሪወች የትግሬ የኦሮሞ ይሁን የነዚህ ስሪ ት በሙሉ. እየታነቁ. ይፈርጣሉ. ህገአራዊት ይቀደዳል. እያለ ይቀትላል ። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@hailuteferie4898
@hailuteferie4898 23 күн бұрын
V.Fano!!
@melkamuasre7585
@melkamuasre7585 23 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FjggChhh
@FjggChhh 23 күн бұрын
በርታ በሌ የዘወትር ድምፃችን
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 22 күн бұрын
ይህንግግር ህዝቡን ማዘናጊያ ነው ለምን ህዝባዊ ጥሪ አድርጎ የወልቃይትን ደበር አይዘጋም
@molaNeguse
@molaNeguse 23 күн бұрын
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 23 күн бұрын
በሌ እንኮን በሰላም መጣክ አሁን እነዚ ነገርሮች በማድረግ ሚዲያውን ከፍ ማረግ ይቻላል አንደኛ ቆንጆ መልከመልካም አማራ ሴት ዜና አንባቢ፣ ሁለት ግርማ ሞገስ ያለው ዜና አንባቢ፣ ሶስት መጸሃፍ ሚያነበ እና ታሪክን እየጠቀሰ የአማራን በደል የሚያስረዳ ሰው ማለት አንተን ነው ሚደግፍፍክ፣ አራት መረጃውን በምስል ሚደግፍ ሰው ያስፈልጋል። ግን ሁሉም መረጃ አንተ ነው እንጂ ምሰጣቸው እንጂ መረጃ ምንጭ ማየት የለባቸውም። ወሳኝ የአማራ ፕሮግራም ነው ሚሆነው። አሁንም ቢሆን አሪፍ ነው
@amaamm1566
@amaamm1566 23 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@sewnetadugnaw6222
@sewnetadugnaw6222 23 күн бұрын
በርታልን በሌ👍👍
@nigussiezemene3070
@nigussiezemene3070 23 күн бұрын
Great man
@amaamm1566
@amaamm1566 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ፍኖፍኖ
@molaNeguse
@molaNeguse 23 күн бұрын
እዉነተኛ መረጃን ለማገኘት በለጠ ካሳን ያዳምጡ
@Hayat-qn5iq
@Hayat-qn5iq 23 күн бұрын
መቸነው የሰቆቃ ዜና የሚአበቃው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@getasewgetu3291
@getasewgetu3291 23 күн бұрын
ጀግናው በርታ
@DyOro-me2qw
@DyOro-me2qw 23 күн бұрын
Qomaxaa
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 22 күн бұрын
በለጠ ካሣ ፊቱ ሠፊ ነው እንደ ማሳ
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 23 күн бұрын
ጎጃም ውስጥ ያለውን ጥቂት የግንቦቴ ድራማ ሰሪ ጎጠኛ ከአማራ ትግል ውስጥ መወገድ አለበት።
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh 22 күн бұрын
አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ!!!!!
@grdti6499
@grdti6499 23 күн бұрын
Bele berta
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 23 күн бұрын
አለን እስካሁን አንተ እንዴት አለህ
@lkl7489
@lkl7489 23 күн бұрын
ተወዳጁ ጋዜጠኛ በለጠ ካሣ ሠፈር መለሥ የጠፋበት ምክንያት መረጃዉ ካለህ ግለፅልኝ?
@DTFNews
@DTFNews 23 күн бұрын
በሌ ከ90ና በላይ ነው አብዛኛው የተመቱት ከአንገት በላይ ነው ኢቲዮ251ዶች ቃል አቀባዩን አቅርበው ዘግበውታል
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 23 күн бұрын
ወንድም. በለጠ. የአድማ. በተኞችም. ሆነ. ሌሎቹ. ተሳክቶላቸዉ. ከሰዉበላዉ. ሰርአት. ሞልቶላቸዉ. /ተሳክቶላቸዉ. / የወጡት. ስለ ሌሎቹ. ከቦታዉ. ስለቀሩት. ይሕንን. ብለዋል. ብለሕ. መዘገብሕ. በሚድያ. ለምን. ? እባካችሁ. ጠቃሚዉንና. ጎጂ. የሚሆኑትን. ለይታችሁ ብታሰሙ. መልካም. ነዉ ሚድያ. ለወዳጅም. ለጠላትም. ለተቃዋሚም. ክፍት. ነዉና. ብታስዉላቸዉ
Ethiopia - ቱርክ ጠቅላዩን ወጥራ ይዛለች!
10:24
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Mengizem  Media Teborne Show Tewolde Beyene with Kibebew Geda Part 2
55:50
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.