ኮሜዲያን ጃሚ ድምፃዊት ሀሊማ እና ሄዋንን ፕራንክ አደረጋቸው | Seifu on EBS

  Рет қаралды 480,658

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

ድምፃዊት ሀሊማ እና ሄዋንን ኮሜዲያን ጃሚ በሀይሌ ገብረስላሴ ድምፅ ፕራንክ አደረጋቸው | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 468
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
የዚ ልጅ ብቃት ሚገርም ነው፣ ሀሊማዬ አች ጨዋ ነሽ በነፃ አልሽ ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ትልቅ ነት ነው ከእውነት
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 жыл бұрын
የኔ ቅን ሀሊማ! "በነፃ እሰራልሃለሁ" እንደሰራሽው ነው ምቆጥረው ተባረኪ!! ይህ ነው ሰውን ማክበር
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Halimiye
@neimamohammed4833
@neimamohammed4833 3 жыл бұрын
Halimaye❤❤❤❤❤❤❤❤
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ወይ ሀሊማ የእኔ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
kann sein ❤️😘
@helenhailu5169
@helenhailu5169 3 жыл бұрын
ወይ ሀሊማ ምስኪን የኔናት ከልቧ ነዉ ደግ ነች
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
Kidest Abebe ❤️😘
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
ሔዋንም በጣም ጎበዝ ሰው አክባሪ 👍💚💛❤
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 3 жыл бұрын
ማነው የግርምሽ ሀዘን ያሳዘነው😭
@user-ox5iy7ip5q
@user-ox5iy7ip5q 3 жыл бұрын
እኔኢፍፍፍ
@azebtsegaw330
@azebtsegaw330 3 жыл бұрын
አምላክ ፅናቱን ይስጣቸው ልብ ያደማል ኡፍፍፍፍ
@allahisoneallahisone3994
@allahisoneallahisone3994 3 жыл бұрын
እኔ
@mimegirma251
@mimegirma251 3 жыл бұрын
አስለቀሱኝ በጣም
@mimegirma251
@mimegirma251 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@robelfekadu5068
@robelfekadu5068 3 жыл бұрын
ሀሊማ ፋቅር እድሜ ይስጥሽ የዋ ነሽ አክባሪሽ ነኝ ኑሪልኝ
@enatetilahun3983
@enatetilahun3983 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ተስጦ ነው ጂሚ በጣም ነው ማደንቅ ስይፍዬ አንተንም በጣም ነው ማደንቅህ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
ሃሊማ የምንግዜም ምርጥ ነሽ 😘💚💛❤
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጀሚ በርታ በዚህ ቀጥል ሀሊማዬ የኔ የዋህ❤💋
@ethiopicart
@ethiopicart 3 жыл бұрын
ሔዋን ገብረዋልድ፣ ለኢትዮጵያ ሴቶች በጨዋነት ዘፈን መዝፈን እንደሚቻል ያሳየች ጀግና ናት! እሷን የምትወዱ 👍
@hanlove412
@hanlove412 3 жыл бұрын
😀😃🤣ኪኪኪኪኪ ምን አርጋ ስትበለቃቀጥ ነው ጃኖ ባንድ ላይ
@adeytube7264
@adeytube7264 3 жыл бұрын
ጃሚ አዝናኛችን ፡ወዳጃችን ፡ድንቅ ወጣት !
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 3 жыл бұрын
ወይኔ ሃሊማዬ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
zuzu zuzu ❤️😘
@bakejr7414
@bakejr7414 3 жыл бұрын
መቼ ነው ግን ሀሌን ፕራንክ አርገህ እምታስደስተን። ሀይሌ ፕራንክ ይደረግ እምትሉ። እስኪ like
@rozeshowfozimll5780
@rozeshowfozimll5780 3 жыл бұрын
👈
@hanlove412
@hanlove412 3 жыл бұрын
አስደሰተው እኮ በቂ ነው ማሰቡ ኬክ ተቆረሰ ጋቢ ለበሰ😀
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
ሐሊማዬ የኔቆንጆ ሰወድሸ ከልቤነዉ ❤️😘😍🥰ማማዬ ኑሪልኝ የኔየዋህ ማማዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሻለሁ የኔፍልቅልቅ ❤️❤️❤️❤️😘
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 3 жыл бұрын
ሃሊማዬ ምርጥ ሰው ልበ ቅኑ ኢትዮጵያዊት እንወድሻለን
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
Yoyo Mirt sew ❤️😘
@supraet
@supraet 3 жыл бұрын
Jamie, very talented laughed for half hours. Mimicking "Haile" was so awesome. Keep it up!
@Fetatime
@Fetatime 3 жыл бұрын
ጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላማችንን ይመልስልን
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 3 жыл бұрын
ወይ ሀሊማዬ የኔ የዋህ ተሸወድሽ
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
zuzu yabate lij ከቡታጅራ ❤️😘
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 жыл бұрын
ወይኔ ሲችልበት ኮሜዲው ሀሊማየ የኔ ቦርቧራ ክክክ
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
North Wollo ❤️😘
@mariemaria5441
@mariemaria5441 3 жыл бұрын
እረ በሳቅ 😀😀😀ትችላለህ የኔ አባት ሰላምህ ይብዛ ❤️❤️
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 3 жыл бұрын
ወይኔ ሐሊማዬ ቅን ሰው ነሽ 👍🌷😘
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 жыл бұрын
*ሀሊማየ አልሀምዱሊሏህ ስትይ ደስ ሲል የኔ ቆጆ አላህ ይጠብቅሽ 😍😍😘*
@melatadam9494
@melatadam9494 3 жыл бұрын
ሃሊማ አንች የ እውነት የድጎች መሳሌ ነሺ እግዚአብሔር ይህን ፀባይሽን አይቅይርብሽ
@abrahamabraham8628
@abrahamabraham8628 3 жыл бұрын
Two the most talented and witty dudes.
@tensumedia3290
@tensumedia3290 3 жыл бұрын
ሀሊማየ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ይጠብሽ👍😂
@ethiopiajustnow8417
@ethiopiajustnow8417 3 жыл бұрын
1ኛኛኛኛኛኛ ...Jami 👍👍👍👍👍👍
@user-ci3du1uu2r
@user-ci3du1uu2r 3 жыл бұрын
ሀሊማየ እደው አላህ ውድድድ ያድርግሸ የኔ ቅን
@senirobi4361
@senirobi4361 3 жыл бұрын
በጣም የማከብር የምወድ ኮሜዲ ነክ ከነግርማ ሞገስክ እድሜ ጤና ኑርልኝ
@user-xn5gb2yh4i
@user-xn5gb2yh4i 3 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ አይ ሰይፉ እድሜህን ያረዝመዉ
@LiveEthiopia
@LiveEthiopia 3 жыл бұрын
የሳምንቱን ምርጥ አስር ቲክቶክ ቪዲዮዎች ለማየት ፎቶዬን በመንካት ይዩት እና #Subscribe አድርጉኝ
@mihretkebamo5957
@mihretkebamo5957 3 жыл бұрын
ወይ ሰይፍሻ ነፍስህ አይማርም
@abbhhs6336
@abbhhs6336 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ ገዜ እያየሁትነው አሪፍ ብቃት አለህ ሀሊማየ ቆንጇ የኔየዋህ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 3 жыл бұрын
ይሄ ኮሚዲ የጀመሪያውን boyfriend በመኪና አደጋ በሞት ያጣሁትን ይመስላል😭። አሁን አግብቼ 2 ልጆች ወልጃለሁ። የምትወደው አምላክህ በቀኙ ያሳርፍህ!!
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማይ ነፊሱን በገነት ያኑርልን
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 3 жыл бұрын
@@user-ue9kl7cx9y Amen. Thanks!
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@yisehakwegene4632
@yisehakwegene4632 3 жыл бұрын
አርፈሽ ስለ አሁኑ ባልሽ አስቢ...አሁን ሚስት አለኝ ይላል እሱም
@fetaneyta12
@fetaneyta12 3 жыл бұрын
ጀሚ ምርጥ ኮሜዲ ነው ይመቸኛል በርታ እኔም መጥቻለሁ በቅርብ ቀን ጠብቁኝ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
ሃሊማዬ እንደው ሰወድሸ እኮ ❤
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 3 жыл бұрын
You are ##1 you are so talented, I can't wait to subscribe your channel
@abrahamwolde8039
@abrahamwolde8039 3 жыл бұрын
በጣም ተመቺቶኛል 😂 ሃሊማ ነፍስ ነገር ነሽሳ 😍
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
Abraham Wolde ❤️😘
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
ጃሚ እኮ ትችላለህ 👏👏
@youtb8325
@youtb8325 3 жыл бұрын
የሚገርም ተሠጦ ነዉ 😂😂😂😂ኮሜዲያን ጃሚ👍
@ethiopia1353
@ethiopia1353 3 жыл бұрын
ሀሊማ ሳቅሽ ይማርካን የኔ ፍልቅልቅ
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 3 жыл бұрын
ሃሊማዬ ከምር አችጋ የሚያመሳስለን ነገር አለ ወላሂ እውነቴነው ዝብለን መሳቅ የሚያቅነገር አያስቀንም የማያስቅነገር ነገር ደሞ በጣም ያስቀናል ሲከፋኝም መሳቅ ስደሰትም መሳቅ በቃሁሉን በመሳቅ አሳልፈዋለሁ ታዳ አዳድነገር በጣም ውስጢን እየጎዳኝ ዝብዬ በመሳቄ ሰዎቹ አች ምንም አልመሰለሽም ይሉኛል የውስጢን ግን እኔነኝ የማቀው የኔቆጆ ስወድሽ የኔማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
መሢ መሢ ❤️😘
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ዋው ውውው አንደኛ ነሕማርያምን ትራፕ ተሽሎት የሚ ወጣ አይመሥለኝም በጣም አርጅቷል ለካስ
@kalabempire3684
@kalabempire3684 3 жыл бұрын
I love this man
@Temumedia1
@Temumedia1 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ሳቄን ማቆም አልቻልኩም በጣም ገራሚ ነው😂😂😂😂😂😂
@user-oc4bj8ct4d
@user-oc4bj8ct4d 3 жыл бұрын
ጃሚ ዘና አደረከኝ😂😂😂😂😜✌️
@eritreanartistmedia8734
@eritreanartistmedia8734 3 жыл бұрын
አረ የሀን ልጅ ስወደው የሚወደው ካለ
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e 3 жыл бұрын
ይቀጥል ሀሪፍ ፕሮግራም
@mrhffuug7691
@mrhffuug7691 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ እኔም መቅረብ አይቀርም ሙሀመድ ሚፍታህ ብታገናኘን በጣም ነው የምወድው
@Nono-pd8fy
@Nono-pd8fy 3 жыл бұрын
You're so talented 😍
@mercy0415
@mercy0415 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ አሪፍ ፕሮግራም ነው
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ አንደኛ
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ጎበዝ አስመሳይ ነው ፡በርታ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
ሀሊማ የኔ ቅን
@cuntatube7801
@cuntatube7801 3 жыл бұрын
oh i love jammy and the girls pranked
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm 3 жыл бұрын
ሀሊማ 1ኛ ነሽ
@user-wn4gy2zy9p
@user-wn4gy2zy9p 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ አድናቂው ነኝ👌‼️
@banjaminseid569
@banjaminseid569 3 жыл бұрын
ሀሊማ ምርጥ 👍🏻
@EthiophiaHagere
@EthiophiaHagere 3 жыл бұрын
ሀሊማ በጣም እግዚሀብሄር ይባርኽሽ
@teddyyimer9355
@teddyyimer9355 3 жыл бұрын
Halima looks kind and innocent woman ❤️ Allah yibarkish abo 🙏 Hewan also looks kind and innocent woman ❤️ Geta yibarkish abo 🙏
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
Teddy Yimer ❤️😘
@teddyyimer9355
@teddyyimer9355 3 жыл бұрын
H A thanx yager lij 🤙🏽
@samriabc6573
@samriabc6573 3 жыл бұрын
አዲስ እንግሊዘኛ አስተማሪ ነኝ ,እባኮትን ቪድዩውን በማየት አበረታቱኝ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት።አመስግናለው ከልብ
@yisehakwegene4632
@yisehakwegene4632 3 жыл бұрын
መጀመሪያ አማርኛ አስተካካለህ ፃፍ
@yaredkassa4195
@yaredkassa4195 3 жыл бұрын
oh thank you :-)
@freeeth4407
@freeeth4407 3 жыл бұрын
talented
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 3 жыл бұрын
ሚስኪን ሀሊማ 😄😄😄
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
ሰሚራ አድላ እናቷን ናፋቂ ❤️😘
@redietwondafrash2087
@redietwondafrash2087 3 жыл бұрын
Best show ever in Addis
@nuna_enanbib
@nuna_enanbib 3 жыл бұрын
Good impressionist!!
@hsmlovehsm3020
@hsmlovehsm3020 3 жыл бұрын
ድምፁ ያስመስላአል
@sstube9143
@sstube9143 3 жыл бұрын
😂😂ሳቅ በሳቅ አደረጋችሁኝ እኮ
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
S&S tube ❤️😘
@user-me4dk5mt7d
@user-me4dk5mt7d 3 жыл бұрын
ጎበዝ በእውነት
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ጎበዝ ኮሜዲ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 жыл бұрын
ሀሊማየ የምወድሽ ልክ እደኔ ሳቅ ከጀመርሽ ማቋረጥ የለም ይመችሽ 👍
@janayat003
@janayat003 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ክክክክክክክክክክ
@user-dt6pb2jb8u
@user-dt6pb2jb8u 3 жыл бұрын
ወይ ሰይፍ ነፍስህ አይማርም kkkk
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ሀሊማየ የኔፍልቅልቅ ሳቂልኝ
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
ሀናን የናቶልጅ ኢትዮጵያ ሰላምሽይብዛ ❤️😘
@getabalewgesese5085
@getabalewgesese5085 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይልልህ ሠይፋ
@fasikatube9475
@fasikatube9475 3 жыл бұрын
እኔም በቅርቡ አንተ ሾ ላይ መቅረቤ ነው 😉😋
@kiyaali3188
@kiyaali3188 3 жыл бұрын
😍😘
@mohammeduae1754
@mohammeduae1754 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
እኔም አስብያልው
@user-me9we4hx1l
@user-me9we4hx1l 3 жыл бұрын
እንጠብቃለን 😂😂😂
@sirawgelan4908
@sirawgelan4908 3 жыл бұрын
#Halimaye 💜
@Sabit_Dire
@Sabit_Dire 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን ከሐይሌ ድምፅ ጋራ አይመሳሰልም የጃሚ ወፋር ይላል ።
@homachoentertainment1188
@homachoentertainment1188 3 жыл бұрын
Woooooow👍👍👍👍👍👍👍👍
@yassinmohammed7602
@yassinmohammed7602 3 жыл бұрын
yene mertua halimaye wedded aregshalew...allah ychemrlesh abo
@r.2370
@r.2370 3 жыл бұрын
ዋው
@user-jh1no3ox6x
@user-jh1no3ox6x 3 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል በተለይ የቻይናው
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
ሂዌ እና ሀላማ ተሠቹኝ ማሮች 💞💞👌🤣🤣🤣
@afrofootball1743
@afrofootball1743 3 жыл бұрын
ሰይፉ ትላንት የሰጠሁህን ቅሬታ አዘል መልዕክት ተቀብለህ በማስተካከልህ አመሰግናለሁ!
@betemaryam175
@betemaryam175 3 жыл бұрын
👌💯💯👌💯👌💯👌💯💯💯👌💯👌PRANK make it one of the show part at least sometimes pls pls
@ethiomonk7734
@ethiomonk7734 3 жыл бұрын
Jami is so cool🤣🤣
@user-jy5iz7rr3t
@user-jy5iz7rr3t 3 жыл бұрын
Hahahahahahah ,ውይ ሰይፉ ነብስህ አይማርም
@llemily8775
@llemily8775 3 жыл бұрын
I like you cmedyan jami
@illsubscribetoeveryonewhos3888
@illsubscribetoeveryonewhos3888 3 жыл бұрын
Wow betam talented new wow
@bemnettube7262
@bemnettube7262 3 жыл бұрын
High ኮፒው ሃይሌ አልተቻለም።ጃሚ ገራሚህ ነህ!
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 3 жыл бұрын
Jaass jammmmi
@maraproductiondhabesha3601
@maraproductiondhabesha3601 3 жыл бұрын
wow jami
@derejetadesse2415
@derejetadesse2415 3 жыл бұрын
አሌክስ ይበልጠዋል በምስመሰል የውጮቹን ሲሰራ ጎበዝ ነው
@henokgetinet5356
@henokgetinet5356 3 жыл бұрын
change ur studio man come up with new vibe...and speciallly change that Desk.
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 3 жыл бұрын
አንደኛ ጃም
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ይችላል በቃ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዉይ
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 жыл бұрын
እድል ወርቅን አቅርብልን ሰይፍሻ
@enatmarew6662
@enatmarew6662 3 жыл бұрын
ሀሉዬ አንደኛ ነሽኮ
@TA-mq8mo
@TA-mq8mo 2 жыл бұрын
Really I like jammy
@barsenetsolomon7896
@barsenetsolomon7896 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ere ye halima ena ye seifu part😂😂😂😂😂😂❤️❤️
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
Barsenet Solomon ❤️😘
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 29 МЛН
ማገገምና መገምገም | ያዝ ለቀቅ
6:28
Kana Television
Рет қаралды 267 М.
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 3,5 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,9 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,8 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН