ኮሜዲያን አሰፋ ተገኝ | Comedian Asefa Tegegne | Seifu on EBS

  Рет қаралды 861,995

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

8 жыл бұрын

ኮሜዲያን አሰፋ ተገኝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ | Comedian Asefa Tegegne on seifu show
ዘና ፈታ ማለት ከፈለጉ ተጨማሪ የኮሜዲያን አዝናኝ ቀልዶች
ኮሜዲያን አሌክስ bit.ly/2MsaF64 ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
ኮሜዲያን ደምሴ ዋኖስ bit.ly/31F2Dv0 ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 677
@maheg9096
@maheg9096 8 жыл бұрын
ድንቅ አነጋገር አርቲሥት አሠፋ ከሀብት ንብረይ ይልቅ የእግዚአብሔር ነገር እምትከተል ትበልጣለች እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ትዳርህ የሠመረ የተቃና ያድርግልህ የድንግል ማርያም ልጅ
@muhammedelzayat5668
@muhammedelzayat5668 7 жыл бұрын
u
@mekedesyeju9170
@mekedesyeju9170 7 жыл бұрын
Mah Eg Amen amen amen
@gfhjjnbgg2108
@gfhjjnbgg2108 7 жыл бұрын
Mah Eg
@Max-ug3pv
@Max-ug3pv 7 жыл бұрын
Amen amen amen
@amantesfamarim7259
@amantesfamarim7259 7 жыл бұрын
Mah Eg I
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
በደናው ጊዜ ይሄን ዘመን ይመልስልን ምነው እንደተወደድክ በቀረ ኖሮ😢
@kemisakemisa1802
@kemisakemisa1802 7 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ኮሜዲያን ነህ በርታ ዘመደ ቀጣም አድናቂህ ነኘ በተረፈ የተባረከ ትዳር ይሁን
@cellphoneexpress4301
@cellphoneexpress4301 6 жыл бұрын
kemisa kemisa e
@fgfhfgfgh4331
@fgfhfgfgh4331 8 жыл бұрын
መልካም ትዳር ያርግላቹህ እግዚአብሔር ያብርሀም ና የሳራን ፍቅር ይስጣቹህ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 4 жыл бұрын
ባሻ እውንት ገና እውንትንው ገናእያገባንው መብሮክ በብያለሁ
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
እንዴ አቶ ባሻ ገና አንድ ፍሬ ልጂ ነውት ለካ ወይኔ ይልጂ አባት ነበር እሚመስሉኝ ቀሪህ ግዜህ የተባረከ ይሁን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ የገላፅሽው
@user-ox5mc6wb2p
@user-ox5mc6wb2p 4 жыл бұрын
ያአላህ፣መጨረሻቺንንአሣምርልን፣ያረብብብብብ፣ትዳራቺንያማረ፣የተዋበያዲርግልንአሚንንንንንንንን
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 8 жыл бұрын
ወሬህ ተመቸኝ ግን ይህን ሁሉ አመት መቆየትህ ይገርማል መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ♥♥♥♥
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 8 жыл бұрын
***** እኔም
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 8 жыл бұрын
***** ደስ ይላል ግን ማግባት በወጣትነት ደስይላል እሱ አርጅቷል ሚስቱ ወጣት ናት
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 8 жыл бұрын
***** አሜንንን
@mohammedalazmi1073
@mohammedalazmi1073 7 жыл бұрын
abay Ethiopia መልካም የትዳረዘመን
@mammafrance9741
@mammafrance9741 7 жыл бұрын
Mohammed Alain
@user-rl9st4eu6x
@user-rl9st4eu6x 4 жыл бұрын
ሲገርም እስከዛሬ ሳታገባ ዘመናቹ ይባረክ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ኑራችሁ ሁሌም በእግዚአብሔር ይባረክላችሁ የምወደው ኮሜዲያን ነው
@buzayaayalew9821
@buzayaayalew9821 8 жыл бұрын
እውነት ነው አይናችን ተጨፍኖ ትዳር ጠፉ እነላለን ፈጣሪ አይናችንን ይግለፀው
@alembrune6989
@alembrune6989 8 жыл бұрын
Ameeeeeeeen
@zimarameleaktnyasemalnthi2798
@zimarameleaktnyasemalnthi2798 8 жыл бұрын
Ameeen
@tig4420
@tig4420 8 жыл бұрын
amen mar
@mercymakonene1918
@mercymakonene1918 7 жыл бұрын
Buzaya Ayalew አሜን
@samrsayoum6980
@samrsayoum6980 5 жыл бұрын
@@zimarameleaktnyasemalnthi2798 .
@mamotefera9528
@mamotefera9528 4 жыл бұрын
Asefa Tegeg one of the prominent comodian in Ethiopia respect and wishing good health and success in the rest of his life.
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 7 жыл бұрын
አቶ አሰፍ ጨዋታህ ከለዛ ጋር በጣም ደስ ይላል መልካም ትዳር
@aferatastotaw9933
@aferatastotaw9933 6 жыл бұрын
ወይኔ በጣም የምወደው ኮሜዳን ውይይይይ በእውነት አድናቄክ ነኝ
@yodwako9291
@yodwako9291 8 жыл бұрын
congrats Ase you're the best
@sxpreme_hen6401
@sxpreme_hen6401 5 жыл бұрын
My favorite Ethiopian artist is Solomon . I like that guy . Wish you best of luck solo from your eritrean supporter Peace
@Rasdashen1
@Rasdashen1 8 жыл бұрын
I dont know this gentleman before. He is hilarious!..great personality!!....
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 2 жыл бұрын
he Don't like ashu
@shop1430
@shop1430 4 жыл бұрын
ዉይ አንተሠዉየ በሣቅ ገደልከኚ ሠይፉ ከሚያቀርባቸዉየዛሬዉ ለየት ያለ
@edenzenebtube400
@edenzenebtube400 4 жыл бұрын
እዲ አላገባም ነሯልዴ እኔኮ ሽማግሌ ይመስለኝ ነበርኮ ወይኔ አረ አግቡ እስከዚህ አትቆዩ ልጅ በልጅነት ነው ትዳርም የሚጣፍጠው አብረው ሲያድጉ ነው።
@fikirginee4816
@fikirginee4816 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል እግዚአብሔር። ይጠብቅህ ትዳረ በእግዚአብሔር ነው ጥሩ ልብ .....
@fikiryebrexlij5624
@fikiryebrexlij5624 6 жыл бұрын
በዝህ አድመ ሳያገባ መቆየቱ በጣም ገሬመኝ እኔ ኮ ቤቶች ድራማ ላይ ሲሴራ በጣም ሺማግሌ ነው የሚመስለኝ ለማንኛውም ትዳራቹን ይባሪክ
@abumajed2886
@abumajed2886 4 жыл бұрын
ኢኔም
@medina3138
@medina3138 4 жыл бұрын
ጥሩጭንቅላት አለህ በተለይ ስለትዳር ያቀረብካቸቸው ረጅም እድሜ👍👍👍👌👌👌
@muhammedhassan2432
@muhammedhassan2432 4 жыл бұрын
ሀይ
@tsionfar3924
@tsionfar3924 Жыл бұрын
መጨረሻክን ያሳምርው ምነው እንደእድሜክ
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 5 жыл бұрын
ሰይጣን ከሜጠላቸው ነገሮች አንዱ ትዳር ነው ስለዚህ ከ20በለይ ማግባት ነው የሜሻለው መቆየት አይመከርም ብዙ ሀጢያት የሜሰራው ሰው ያላገባነው
@yasinimohamademussa5216
@yasinimohamademussa5216 4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ
@roudabrok694
@roudabrok694 4 жыл бұрын
በዚኮን አትሳሳቺ የአፅያት ትልቅ ትንሽ የለውም ይኤ አባባል ነው አግብቶ በዝሙት የሚወድቀው ይበልጣል
@trialtube6365
@trialtube6365 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህት!
@user-xd1lw8jd3b
@user-xd1lw8jd3b 7 жыл бұрын
wow ደስ ይላሉ ትዳርህ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ እወነት
@zebibaseid5
@zebibaseid5 8 жыл бұрын
ቀልድ ይተላበሰ ቁም ነገር ከልብ ሳኩ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@user-rm1tz9zr6t
@user-rm1tz9zr6t 7 жыл бұрын
Zeze Seid ውይውይውይውዘዲራ
@user-xe8dq9tw6y
@user-xe8dq9tw6y 7 жыл бұрын
እውነት ከምሩ ነው እኔም አጋጥሞኛል ኢትዮ እያለው ጓደኛ ነበርኝ ባጋጣሚ በኘሮሚስ ተለያየን ወደሳውዲ እኔ ስመጣ ማለት ነው ከዛም እሱ ዲቢ ደርሰውና አሜሪካ ሂዶ ከ5ወር በሆላ አግባው አለኝ ተለያየን እኔም ስለተናደድኩ ካመት በሆላ ባህር ዳር ቤት ገዛው ስለው ካች ጋ ነው መኖር የምፈልገው ሰው ከማይወደው ጋ እዴት አብሮ ይኖራል ነው ያለኝ ሳልፈልግ ነው ያገባዋት ብሎኝ እኔም አናዶኝ ጆሮው ላይ ነው የዘጋውበት እና ወዶች እዚ ድርስ ናቸው ወዳጀ
@ddjdjdjdj5097
@ddjdjdjdj5097 7 жыл бұрын
እኔስ ከፍኝ የወገኔን ጭቀት በሰው ሀገር ሳየው የኔ ማር በጣም ትአምር ነው
@user-je5mc3ve7j
@user-je5mc3ve7j 7 жыл бұрын
እኔስ ከፍኝ የወገኔን ጭቀት በሰው ሀገር ሳየው ልክ ብለሽ አል ማርየ ግን አይዞን የተሻ ለውን ይሰጥሽ አል ለሁላችንም መልካም ባልይወፍቀን
@user-on6mw3yz4o
@user-on6mw3yz4o 6 жыл бұрын
hey
@badrebadre143
@badrebadre143 6 жыл бұрын
እኔስ ከፍኝ የወገኔን ጭቀት በሰው ሀገር ሳየው deg aregshlet wero bela beyiw
@HahaHaha-pe7rv
@HahaHaha-pe7rv 5 жыл бұрын
J
@sarahtesfaye9746
@sarahtesfaye9746 8 жыл бұрын
hahahHHH የአብረሀምና የሳራ ይሁንልክ tnx seyifu
@hanannuru5925
@hanannuru5925 7 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh Betam Des Yemil Newu Asefa Melkam Tdar Emegilhalehu Seyifu Betam Amesegnalehu 💖💖💖👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌
@mesulemma4025
@mesulemma4025 8 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ
@user-xl6qh6ww3f
@user-xl6qh6ww3f 4 жыл бұрын
ባሻየግን. በጣም ጥሩትምህርት. ነዉ ያሥተማርከን. ከባሻብዙነገር. ተማሩ እኔቸምሬአለሁ
@mahlytmahlyt1025
@mahlytmahlyt1025 8 жыл бұрын
መልካም ጋብቻእ/ር የስራ ዘመንሕን ይባርክልሕ እሑንም ይደርሳል
@rabiarabia8161
@rabiarabia8161 4 жыл бұрын
መልካም ትዳር ይሁንልህ ላላገባነውም ይስጠን
@user-xl6qh6ww3f
@user-xl6qh6ww3f 4 жыл бұрын
ወይኔባሻ. እሥካሁን. ዘገየህ. ያማረያርግልህ. እኔም በሥደትአለሁ. እሥካሁን. ሣላገባ. እሥኪ ዱአአርጉልኚ. ሣሊህ ባል እዲሠጠኚ. ሀገሬበሠላም ገብቸ ለማግባት ያብቃኚ. ያብቃሺ በሉኚበዱአ. ያረብ
@user-cf8fi3zh6d
@user-cf8fi3zh6d 7 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም ሳቅሁኝ ስሪስ አስተማሪ ምግግር ነው
@Eagle1503
@Eagle1503 2 ай бұрын
አሰፉ ተገኝ የድሮዎቹ ምርጦች
@mylady9674
@mylady9674 4 жыл бұрын
አሰፋ ተገኝ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ጓበዝ አርቲስት ነህ የተባረከ ትዳር ያድርግልህ እግዚሐብሄር አምላክ በልጅም ይባርክህ አሜን ♥
@genetgenge4320
@genetgenge4320 7 жыл бұрын
የአብረሀም የሳራ ያድርግላችዉ አይለያችዉ፡፡😘
@muhammadabdu5804
@muhammadabdu5804 4 жыл бұрын
ሀይ
@sallmasfa336
@sallmasfa336 4 жыл бұрын
Seyefu mechanew anane metakerbeln yezemn tewanyetwan konjo eni betam new mewdat
@user-sg9fu1qp3e
@user-sg9fu1qp3e 4 жыл бұрын
የአላህ በዝህእድሜ ገና ሳታገባ አልሀምዱሊላ ደግበሰአትአገባው ሆ አግቡ ትዳር በልጅነትነው
@roudabrok694
@roudabrok694 4 жыл бұрын
ነበር ምታረጊዋለሽ የሆነነገር ከሌለሽ ልጅ መቶ ሰቆቃ ነው
@mazamaza1721
@mazamaza1721 4 жыл бұрын
እድሜና ጸጋ እ/ር ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ
@sabatiruneh9794
@sabatiruneh9794 8 жыл бұрын
I like seifu show
@user-hh3ul1vz9v
@user-hh3ul1vz9v 6 жыл бұрын
ውይ አርቲስቶች ላካ ጨሪሶ ወንድ ላጤና ሴታላጤ ናቹ ወይ ጉድ
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 8 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ መልካም ጋብቻ
@bedriaali3518
@bedriaali3518 4 жыл бұрын
ለውጣቱ ማህበርሰብ ጥሩ ምክር ነው አዳምጡ ።አግቡ ግን በሴት ልጅ ገንዘቦን ፈልገህ አታግባት ወንዶች ቢሆን እንኮን መልክ ብር አትፈልጉ አሷንትዋን ፈልገህ አግባ ። ሴቶችም የውንድ ልጅ ብር መልክ አትፈልጉ የምትውዱት ከሆነ ተጋቡ…………¶
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@yousuf1640
@yousuf1640 4 жыл бұрын
እስከመጨረሻው አይለያችሁ
@mintwabhaila4648
@mintwabhaila4648 8 жыл бұрын
ደስ ይላል መልካም ጋብቻ
@Yes-kv6iu
@Yes-kv6iu 8 жыл бұрын
ishi egzber yirdan inagebalen!!!melkam rider!!!💓💓💓💓💓💓
@user-zb1gc8jr9p
@user-zb1gc8jr9p 4 жыл бұрын
ወይኔ ባሻ እሰከዛሬ ሚስት አላገባም ነበር ይገርማል
@saradebebe5840
@saradebebe5840 Жыл бұрын
ይሄ አንድ ሀሙስ የቀረው እኛ ላይ አፉን አላቀቀ አይደል 😅😂😂
@lubabamohammedbb8006
@lubabamohammedbb8006 8 жыл бұрын
በጣምይገርማልለካአላገባምእስከዛሬጉድ አባቴእንኩዋእንዳንተአላረጀም
@user-zc6xz6fl9h
@user-zc6xz6fl9h 4 жыл бұрын
እስት መርቁኝ አሚን ልበላችሁ እውነተኛፈቅር እዲገጥምላችሁ ወገናችሁነኝ
@user-ol1lz9lv4o
@user-ol1lz9lv4o 4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@user-zc6xz6fl9h
@user-zc6xz6fl9h 4 жыл бұрын
@@user-ol1lz9lv4o አሚንንን
@user-ij2uq3lr6o
@user-ij2uq3lr6o 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@mesertbekele8585
@mesertbekele8585 8 жыл бұрын
waw enkane des alki melkame tedri
@kamiliam3631
@kamiliam3631 8 жыл бұрын
ደስይላል።መልካምጋብቻ።
@searomgaim5491
@searomgaim5491 7 жыл бұрын
Basha nice
@fregenetshemeles9975
@fregenetshemeles9975 4 жыл бұрын
ሰይፉ you are the best💚💛❤😍😍
@usermm3885
@usermm3885 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ደስ ይላል ........ አነጋገርህ ምርጥ ነው
@samuelgetachewu9560
@samuelgetachewu9560 4 жыл бұрын
Ase betam newu yemwodh
@yeborenawkuru7438
@yeborenawkuru7438 4 жыл бұрын
ባሸየ ሰዎዲህ❤❤❤
@mesizerthuntube6171
@mesizerthuntube6171 8 жыл бұрын
አሲ እንኮን ደስ እለህ
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 жыл бұрын
ተመቸኸኚ🌷🌺🌹
@user-rn1ef4ze8s
@user-rn1ef4ze8s 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል አሰፍየ
@mujibjamal543
@mujibjamal543 4 жыл бұрын
Waw, nays
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ ወንድማማቾ አቶ አሰፍ
@birqiiintaalaoromtichasany744
@birqiiintaalaoromtichasany744 6 жыл бұрын
Wowwwww 👍
@user-ut6kz4hw3n
@user-ut6kz4hw3n 4 жыл бұрын
የዛሬ አመት አሃሃ የዛሬ አመት ከፍተኛ ፍርድቤት 😂😂
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@mariamzad1978
@mariamzad1978 5 жыл бұрын
መልከም የትደር ዘመን ይሁንልህ
@firehiyotayalew1976
@firehiyotayalew1976 8 жыл бұрын
ውይይይ ውይይይ እስከ ዛሬ አላገባችሁም እንዴ መልካም ጋብቻ ይሁንሎት
@egeziabehareabatedegelamal2064
@egeziabehareabatedegelamal2064 4 жыл бұрын
Melekam yetedere zemen yehunelihe betam dese yilale
@metrophone3587
@metrophone3587 8 жыл бұрын
እውነትህን ባል ነው ደባል እፍ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ !!
@raheltigst7347
@raheltigst7347 4 жыл бұрын
My favorite comedy
@applewallet8861
@applewallet8861 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk baxami tikikil naw♥♥♥♥♥♥♥
@rigbebrhanurigbebrhanu9580
@rigbebrhanurigbebrhanu9580 8 жыл бұрын
congraaaa the bast of bast
@mmmm-rb4vh
@mmmm-rb4vh 5 жыл бұрын
Wey basha 🍻💍
@mekditube331
@mekditube331 5 жыл бұрын
በስመአብ እኔእኮ የብዙ ልጆች አባት ነበር የማረግክ ይገርማል ሆኖም ግን መልካም ትዳር የሚሰጠው እግዚያብሄር ነው መልም ጋብቻ ይሁንልህ እንኳን ደስ አለክ
@nardigebru6551
@nardigebru6551 8 жыл бұрын
ውይ እስከ ዛሬ የት ቆይተህ መልካም ትዳረ ይሁንልህ
@saraguragawe1741
@saraguragawe1741 4 жыл бұрын
ወይ መደሄኔ አለም እኔ እኮ በቤቶች ድራማ ከሜንት ስስጥ እራሱ እያልኩ ነው የምኮምትው ክክክክ
@user-wc9fl5mu7c
@user-wc9fl5mu7c 4 жыл бұрын
የእውነት እሥከዛሬ አላገባም ባሻ በጣም የገርማል
@user-gu6fo9bl4v
@user-gu6fo9bl4v 7 жыл бұрын
betam newu emwedk
@rehanarehana8516
@rehanarehana8516 8 жыл бұрын
enkane des aleh
@user-mk1en2je3g
@user-mk1en2je3g 8 жыл бұрын
tnx teru nw
@adanechakawak3868
@adanechakawak3868 4 жыл бұрын
I like this artist 😂😂😂😍😍
@teruwrketesfaye6211
@teruwrketesfaye6211 7 жыл бұрын
አሜን
@hahshhhshshshwhwh2326
@hahshhhshshshwhwh2326 4 жыл бұрын
እንኳን ደሰአለክ
@konjityerooney4469
@konjityerooney4469 8 жыл бұрын
Wow enwadekalen Mert Sew😘❤
@mohammdomar6042
@mohammdomar6042 6 жыл бұрын
ሠፉየ መብሬ መንግሥቱንም አቅርብልን ሠላምህ ብዝት ይበል
@ilyaszamzam8015
@ilyaszamzam8015 8 жыл бұрын
Arif Comedian Melekam yetidar Gize
@beletumamobeletumamo1796
@beletumamobeletumamo1796 8 жыл бұрын
wowww arife new melekame yetedare zemen
@meronberhanu4353
@meronberhanu4353 8 жыл бұрын
እንካን። ደስ። አለክ
@sadahaylom9702
@sadahaylom9702 6 жыл бұрын
ዋውውውው
@wowwow2336
@wowwow2336 8 жыл бұрын
omg wow des ylal
@oromiya7158
@oromiya7158 7 жыл бұрын
ያለ ፕሮግራሜ ነው ዛሬ በሳቅ ፍርፍር የበላውት ጥርስ አልባ እረኝ ሴፍሽ በዚው ቀጥልበት እናመሰግናለን 2ታችሁንም
@user-gm2hi3vg5e
@user-gm2hi3vg5e 4 жыл бұрын
ይገርማል ቤቶች ድራማ ላይ ስትሰራ ሽማግሌ ነበር የምትመስለኝኮ ለካ ገናነህ
@merettadele2798
@merettadele2798 8 жыл бұрын
መልካም ትዳር አሜን
@biniyamteklewoini1952
@biniyamteklewoini1952 8 жыл бұрын
Seifisha, You make us to love Sunday 9:00PM
@qerroobilisummaa5394
@qerroobilisummaa5394 4 жыл бұрын
Inee oromo ethio nang gin betam wadehalow
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 жыл бұрын
beatem adnakik neg yegziyabehr kal bemnagerh embata kedst dengel mareyam tedarehn tebarekleh
@user-oq9tc2sz3k
@user-oq9tc2sz3k 4 жыл бұрын
ባሻ ማሻአላህ እስከዛሬ አላገባህምደ ያመረ የሠመረ ትዳር ያድርግልህ
@user-mo3fr5vu8x
@user-mo3fr5vu8x 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እሰከዛሬ አላገቡም እንዴ ባሻ።ያረብ።
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ilove251
@ilove251 4 жыл бұрын
Kkkkk
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@KsaKsa-tp5zt
@KsaKsa-tp5zt 6 жыл бұрын
እንዴዬዬዬ.አምሮብህሃል.እኔም.አመራኝ
@abcf3423
@abcf3423 4 жыл бұрын
ወይኔ ይኽ ሰውየ ሁለነገሩ አባቴን ይመስላል ባየሁት ቁጥር እደነግጣለሁ
@tjg8041
@tjg8041 4 жыл бұрын
እኔ፡በሳምቴነው፡ከፍተኛ፡ፍረድ፡ቤት፡የሄድኩትkkkkkkkkk
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@tjg8041 አይዞሽ ማርርር
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 жыл бұрын
@@tjg8041 ከዝህ ይሰዉረን
@alembeliy6621
@alembeliy6621 8 жыл бұрын
wawww
@khansa9018
@khansa9018 4 жыл бұрын
ወይነ በቱች ድርማ ላይ ሁለ አቱ ባሻ እያልኩ እቸገር ነበረ መልካም ጋብቻ ይሁነላቹ
Seifu on EBS - ኮሜዲያን አሌክስ | Comedian Alex
15:10
Seifu ON EBS
Рет қаралды 365 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 32 М.
የመስቀል በአል እንግዳ አርቲስት አሰፋ ተገኝ
50:53
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 5 М.
ሳቅ ተራ Saqe Tera | አበበ ባልቻ እና ፍልፍሉ ምን አጋጫቸው?#qinLeboch
33:43
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 544 М.
ETHIOPIA: "የአባቶች ወግ "New Short Ethiopian Drama
14:57
News ET Social
Рет қаралды 407 М.
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,7 МЛН
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23