ኮሜዲያኑ በቤቱ ምን ጋበዘኝ? አስደነገጥኩት ድንገት በቤቱ..ከማሳቅ ባለፈ ያልተነገሩ ታሪኮች

  Рет қаралды 158,646

Maraki Weg

Maraki Weg

Жыл бұрын

ኮሜዲያን ምትኩ ፈንቴ ቤት ያልጠበኩት ግብዣ...ቤቱ ሂጄ አስደነገጥኩት
#marakiweg#ግዛቸውአሻግሬ#gizachewashagrie

Пікірлер: 207
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
መጥተናል ገባ ገባ በሉ...!! ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉን
@toopee5been706
@toopee5been706 Жыл бұрын
ግዝየምርጥሰውጋበዝክልንእድሜናጤናይስጣችሁ።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
I wish if I can do more than 1
@mekdesyealmaz2135
@mekdesyealmaz2135 Жыл бұрын
gezo akbarik negn
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
ማይ ክርስቶስ በሚለው ስራው መቸም አረሰውም ምርጥ ኮመዲ ማራኪ👌❤️
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo Жыл бұрын
እኔ እራሱ ከብት አግጀ ስመለስ የቤታችንን ጭስ የማየው ታልጨሰ ከወዲሁ ነው ነገር ነገር የሚለኝ እማየ ታዲያ ባይጨስም ምግብ አለ ትለኛለች ታውቅብኝ ነበር
@meriyem2225
@meriyem2225 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🥰
@meriyem2225
@meriyem2225 Жыл бұрын
Demrigiymamaye emelsalehu
@negutube
@negutube Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q Жыл бұрын
አይገርምም አኛ የገጠር ልጆች እኮ እንለያለን እኔም ነኝ ቤቱ ካልጨሰ እንጨት ሰብሬ ተሸክሜ ሲጥ ሲጥ ካላለ ማቆያ ያለ አይመስለኝም😂😂
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo Жыл бұрын
ክክክ እውነት እንጨት አስታወሽኝ እኛም እንል ነበር ግን የገጠር እናት እኮ ልዩ ናቸው
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Жыл бұрын
በሳልና የተረጋጋ ሰው ነው አንደበቱ ጣፋጭ ነው ምርጥ የኮልፌ ልጅ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው❤ ነው የጋበዝከው❤ ቀልዶች አይጠቀቤ ናቸው 🙏
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
ወይ ዛሬ የመጀመርያ ነኝ ማራኪ ወግ ልዩ ነው እኮ የዛሬው ለየት ይላል በጣም የምወደው ሰው
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ የማኛ ጤፍ አምራቹ ብሉ ጠጡ የሚለው የዛ የደጉ ዘረኝነት የማቀው 😍😍😍
@foziya3337
@foziya3337 Жыл бұрын
ማይክርስቶስ መቼም የማረሳው ትዝታ አለብኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ምረጥ ኮሜዲ ነህ ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው የምወድህ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
የምወደው ኮሜድያን ነው ማራኪየ በርታ
@tsiyonalemayehu3416
@tsiyonalemayehu3416 Жыл бұрын
ማይ ክርስቶስ !በጣም ነው የምወደው ቀልዶቹ የማይሰለቹኝ።
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ኮሜዲ ስወደው ወንድ ልጅ ቤቱን እንዲህ ሲይዝ ደስ ሲል
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ምወደዉ ምርጥ ኮሚዲ ሺ አመት ኑርልን
@Gardenoffice
@Gardenoffice Жыл бұрын
የሳቅ ብቻ ሳይሆን የቁም ነገር ምንጭ ነው ምቴ
@tiybatasfwu6668
@tiybatasfwu6668 Жыл бұрын
ከፋፈከዉ እኮ ክክክክክክ የቀረህ የለም ይመችህ ብሮ
@ghsavhb
@ghsavhb Жыл бұрын
ሲያስቅ እዛፉ ላይ 😂😂😂😂 ደሞ ደስ ሲል ሰዉየዉ 🌹🌹😍😍
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እቤት ውስጥ የምትቀርጸው ያለፈው ግዜም ዛሬም አይስማም ኮመንት አንብ እንጂ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ኮሜዲያን ምትኩ 😂ኑርልን ❤ thanks ግዜ ❤🙏ማይ ክርስቶስን አልረሳውም 😍😍😍
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Жыл бұрын
የምንወደዉና የምናከብረዉ ኮሜድያን ምትኩ ፈንቴ ዘና አድርጎኛል ጥሩ ቆይታ ነበር። እናመሰግናለን
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Жыл бұрын
እሄሰው ደስ ይለኛል ቀልዱ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ማራኪ ወግንም እናመስግናለን
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ Wallcome ጎጃም ገለላዊት
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኮሜድያን መላኩ ፈንቴ አቅራቢውም እናመሰግናለን።
@tsientertainment5107
@tsientertainment5107 Жыл бұрын
ምርጥጥጥጥጥጥ ኮሜድያን💓💖💥 በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል:: እስቲ ጎራ በሉ 💓🫶🏼💥👍
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ሰው ነህ ኑርልን
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
በጣም፡የምወደዉን፡ኮመዲ፡ነዉ፡ያቀረብክልኝ
@almomaiz8660
@almomaiz8660 Жыл бұрын
እራስን መግዛት የሚለዉ ምሳሊ ተመችቶኛል
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ቦታው በጣም ደስ ይላልአገራችንን ሰላም ያርግልን::
@roza7158
@roza7158 Жыл бұрын
ማይ ክርስቶስ 😪8🙆🚶‍♀️
@saudisaudi7467
@saudisaudi7467 Жыл бұрын
ዋውዋው በጣም የምወደው ኮመድያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Жыл бұрын
እኔም
@solomon2367
@solomon2367 Жыл бұрын
እኔም
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Жыл бұрын
በእርግጥ ምርጥ ሰው❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@messia8257
@messia8257 Жыл бұрын
ዋው መልክአም ሰው ጋሽ ምትኩ ትለያለህ እድሜ ከጤና ይስጥህ❤
@wbayewmeberu432
@wbayewmeberu432 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ ግዛቸው አሻግሬ❤️👈
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
ደስ ሲል ትሁት ነህ
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 Жыл бұрын
እውነት ነው የሆነ ነገር አስታወስከኝ የምር ምርጥ ፕሮግራም በርታ
@asiat4178
@asiat4178 Жыл бұрын
ምትኩ ፈንቴ በጣም ነዉ የማደንቅህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ እግዚአብሄር ያግዝህ ::
@romanbetew9232
@romanbetew9232 Жыл бұрын
ማራኬ በርታ 🙏🏽
@user-go2lu9gu1s
@user-go2lu9gu1s Жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ
@romram6614
@romram6614 Жыл бұрын
ደስ የሚል ኮመዲ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ማይክርስቶስ 💝ስወድክ 💝ምርጥ ኮሜዲ 💝💝💝
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
ኧረ አግባ ዘርህን ተካ አጎቴን መሰልከኝኮ ዘሩን ሳይተካ ቢሰሩ ቢላሰፉ ዋጋ የለውም ወደዚህ ምድር ስንመጣ ብዙተባዙ ይላል ቃሉ።
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Жыл бұрын
Onset person and great test his attachment with nature
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
ቆሎውን ፍሪጅ ውስጥ አድረገው ወንድሜ ብዙ ይቆያል ሳይለዝ
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Жыл бұрын
Beredo Bet Arif Yhonal
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Жыл бұрын
Arif bet alew
@user-cq2eu1uf7i
@user-cq2eu1uf7i Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርቱ!!!
@adenaayalew371
@adenaayalew371 Жыл бұрын
ቤቱ ስታምር በውነት
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ማራኪ ግዛቸው
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
kitchen ders setet are are Shem new
@andualemsintayehu1897
@andualemsintayehu1897 Жыл бұрын
ኦ ማይ ክርስቶስ!!የሚወደድ ኮሜዲያን ነው ወደ ኮሜዲነቱ ይመለስልን!!!!
@yematasisay3327
@yematasisay3327 Жыл бұрын
Gizachew....keep the hard working
@aapp8779
@aapp8779 Жыл бұрын
Waw. Amazing. Video
@chgd1939
@chgd1939 Жыл бұрын
በረታ በጣም ደስ የሚል ሰዉ
@star-hb6hw
@star-hb6hw Жыл бұрын
የማደቅህ ኮሞድያን ማይ ክርስቶስ ክክክ እራስህን ጠብቅ ስፖርት ስራ
@fasikasolomon651
@fasikasolomon651 Жыл бұрын
Bertalen yene wed❤️❤️❤️❤️❤️
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 Жыл бұрын
ዋዉ ራስን ስለምእግዛት የተናገርካት ድንቅ ናት::
@nasdon4834
@nasdon4834 Жыл бұрын
የምቴን ኢንተርቪው ልክ እንደሙዚቃ እየደጋገምኩ ነው የሰማሁት
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@nigatofficial16
@nigatofficial16 Жыл бұрын
Desyemil sew new enam endinawkih edilun silagenen enameseginalen
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ሲያዩት ቋጣሪ ነው ጎበዝ ኑሮ ተወዷል😂😂😂😂😂
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
ምኑ ነው ቋጣሪነቱ?😏
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
@@ethiolove2286 እንደቀልድ ማውራት ቀረ እንዴ ያው እሱ ካለው አንፃር ነው ኑሮ ተወዷል ደብቄ መጣሁ ሰው ሲመጣ ስላለ ነው ምነው ለነገር አፉሽን አሾልሽ ዱዝዝዝ
@besufkadalemu42
@besufkadalemu42 Жыл бұрын
@@hiwetbehayilu5678 nuro tewedobatal kelede alemselatem 🤣
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ደስይላል በርታ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
አባቢ ምቴ ❤ ማይ ክርስቶስ
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምታቀርበው ምርጥ ፕሮግራም
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ምቴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👌
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ትሁት ነህ ክበርልን
@naodgizaw1203
@naodgizaw1203 Жыл бұрын
Betam yemiwedew comedy 🙏🙏
@yohanesberaki2716
@yohanesberaki2716 Жыл бұрын
Yezarew arife new
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 Жыл бұрын
አተት ሚለው ኮሜዲ ዋው በሳቅ ኑርልን
@tsionen5726
@tsionen5726 Жыл бұрын
Gizish !! ትልቅ ቦታ የምትደርስ ልጅ ነህ !! በርታ!!
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
Lij😃😃
@smd7650
@smd7650 Жыл бұрын
Lej😂
@nooraldinalamrawi9068
@nooraldinalamrawi9068 Жыл бұрын
Aref nw bro brta yelogowan keler kyrat shufunm yhone stayely neger adrgat 😊
@lijesmaeltuub5391
@lijesmaeltuub5391 Жыл бұрын
በጣም እሚመቸኝ ኮሜዲ
@seyfuhabesha9532
@seyfuhabesha9532 Жыл бұрын
ኦማይ ክርስቶስ😎😎😎😎 በጣም ነው የሚመቸኝ
@alemtegegne6402
@alemtegegne6402 Жыл бұрын
Erjem. Edemya Cetena. Gare Markye Tankyou
@amanuelalem6376
@amanuelalem6376 Жыл бұрын
Er felefelun Ametalen Berta beya
@saranegn2219
@saranegn2219 Жыл бұрын
💚💚
@abimarmenale1704
@abimarmenale1704 Жыл бұрын
ምቴ ምርጥ ሰው በጣም ትችላለህ ። ማይ ክርስቶስን መቸም አንረሳውም አንድ ጓደኛዬ ብዙ ጊዜ እየቀለደ ያስታውሰኛል❤
@tiginani3753
@tiginani3753 Жыл бұрын
gobez artist new mitiku fantye
@eleniworku3153
@eleniworku3153 Жыл бұрын
አምወደው ኮመዲያን የኔ አንደኘዬ
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹ እወዳቹ አለዉ
@negafilatie2202
@negafilatie2202 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
አኪም አድነው
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Жыл бұрын
ግን ግማሹ ነው እሚሰማው ወንድሜ ኮይመንት አንብብ ባለፈውም እደዛው ነበር እንየ ታከለን ስታቀርብ !!!!
@adenaayalew371
@adenaayalew371 Жыл бұрын
ማራኪወግ ስልኬ ተበላሽቶ አጥቼህነበር መጣህልኝ ሰብ አድርጌሀለሁ በርታ
@meriyem2225
@meriyem2225 Жыл бұрын
Demrigiymamaye emelsalehu
@masai1657
@masai1657 Жыл бұрын
Waww betam des mil komediyan betam awedhalhu akbrhalhu agazsbher admena tena yseteh gash metku
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Жыл бұрын
ምረጥ አሬቲስትው ይመቻችሁ
@ajmanmol3348
@ajmanmol3348 Жыл бұрын
ስወድ
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Жыл бұрын
My kirstos new ye comedy simu ...adnakiw negn
@genetgetahunsheti1466
@genetgetahunsheti1466 Жыл бұрын
Leza Yalew Comedi Enamesegnalen
@wmtwtm8433
@wmtwtm8433 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@lamriworku2783
@lamriworku2783 Жыл бұрын
ማይክርስቶስ 👍
@ssm1839
@ssm1839 Жыл бұрын
በጣም የምወደው አሪቲስ
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Siwedew fetar idme inna tena yistek
@danahailu9103
@danahailu9103 Жыл бұрын
Haha ches yechesal ❤❤❤❤❤❤
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын
I miss. Mitku fente he is best to me I love his works.!!!!
@eteneshamare7094
@eteneshamare7094 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤my favorite comedian ❤❤❤❤❤❤❤
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
2001 አ.ም ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ ስትኖር ቀልዶችህ አስታውስና ሳይህ ሁላ እስቅ ነበር ልግባባህ ሞክሪያለው በትንሹ ተሳክቶልኛል ከረጅም፡አመታት በኋላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@binyamalem6922
@binyamalem6922 Жыл бұрын
ምትየ ምርጥ ሰው
@ethiopia7387
@ethiopia7387 Жыл бұрын
My favorite comedy
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Жыл бұрын
ሃኪም አድነው ሃሃሃ በጣም አሪፍ ኮመዲ ነበር
@emebetayalew327
@emebetayalew327 Жыл бұрын
Mitku Fente🥰🥰🥰🥰🥰🥰
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 104 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 13 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 27 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 104 МЛН