No video

ከሀዘኑ በፊት የተቀረፀ እሁድ ጥር 5 2016 ሊተላለፍ የነበረ | "ባይስቁለት ይሻላል" አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 508,050

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ከሀዘኑ በፊት የተቀረፀ እሁድ ጥር 5 2016 ሊተላለፍ የነበረ | "ባይስቁለት ይሻላል" አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ | Seifu on EBS
ባይስቁለት ይሻላል አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 400
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 7 ай бұрын
ሴፉንም አመስግኑት ውደዱት ፍቅራቹን በእይወት እያለ ግለፁለት ከሞተ በኋላ እሱ አይሰማም አያይም ሰው በህይወት እያለ ምን ያክል እንደምንወደው እንንገረው ለማለት ያክል ነው❤❤❤
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 7 ай бұрын
እውነት ነው ሰው በህይወት እያለ ነው ማድነቅ ማክበር መውደድ እኔ በበኩሌ በጣም ነው ሰይፍሻን የምወደው የማከብረው
@hanytwin
@hanytwin 7 ай бұрын
ልክ ነሽ የኔ ውድ ❤❤❤
@brkti_tube
@brkti_tube 7 ай бұрын
እኔ ከኢቢስ ሴፉ,ኣስፋው መሸሻ ነብሱን ይማረው እና ትንሳኤ በጣም ነው የምወዳቸው የሳቄ ምንጮች❤❤❤❤❤❤❤
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 7 ай бұрын
እውነትሽ ነው ግን ምነው ሞቱን ለማፋጠን ሞከርሽ ልክ ነሽ ሞት አይቀርም ግን ምናለ ሰውን ተስፋ ምታስቆርጭው ምናልባት በሞት አንቺ ትቀድሚ ይሆናል በፈጣሪ ስራ አትሯሯጡ ሰይፉሻ ለልጆቹ ይኑርላቸው እረጅም እድሜ ይስጠው
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 7 ай бұрын
በትክክል ሰው በህይወት እያለ መልካምነቱ መግለፅ ከሞተ በሀላ መተ ነው😢😢😢😢
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 7 ай бұрын
ሀይሌ ትልቅ አስተዋይ ባህልን አዋቂ የስርአት ሰዉ ነዉ :: ዉሳኔዉን 100% እደግፋለሁ ከእኛ ባህል ጋር የማይሄዱ ይሳቅልኛል እያሉ ለዩቱብ ሳንቲም ለቃሚዎች ስርአት ማስያዝ የሁላችን ፋታ ነዉ ::
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 7 ай бұрын
ትክክል
@alemlema657
@alemlema657 7 ай бұрын
በሀይሌ ቀልድ የለም ከእኛ ባህል ጋር የማይሄድ ነው ጥሩ ነው ያደረጉት ሀይላችን ❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 7 ай бұрын
ትክክል የማንም ቲክቶከርመቶ ይደበርብናል የምር እኔደግፌዋለሁ ደሞ ሚስክን ይርዳል ልጁ. ምግብቤትያዘዙትን ሙልጭ አርጎእየበላ እየጠጣባቸው ሌላው ቀርቶመገድላይ ሙዝ የሚያዞረውን ይበላበታል በጣም አናዶኛል
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 7 ай бұрын
ሀይሌህዝቡን እና ሀገሩን ነው ያስከበረው ይመችህ ሀይልየ❤❤❤❤❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 7 ай бұрын
Ewnet new
@mercymamush6024
@mercymamush6024 7 ай бұрын
እኔ በሀይሌ ሀሳብ እስማማለሁ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ የማያስቀኝ የማያዝናናኝ ሰው ነው ለዚህ ለማይረባ ቲክቶከር ደግፋችሁ የኢትዮጵያን ጀግና ሀይሌን የምትወቅሱ ሁሉ ልታፍሩ ይገባል የኢትዮጵያ ባንዲራ በአለም ደረጃ ከፍ ብላ የታየችው በሀይሌ እንጂ በዚህ በማይረባ ቲክቶከር አይደለም እባካችሁ ሀገራችንን አታስንቁ የኢትዮጵያን ክብር አስጠብቁ ።ሀይሌ ክብራችን ጀግናችን አንተ ነህ
@Ethio_Music_Lyrics757
@Ethio_Music_Lyrics757 7 ай бұрын
You are right yihe tera sew ke heyliyachin ga ayiwedaderim
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 7 ай бұрын
Denkoro le denkoro 👎👎 Hayle, ke mekelakeya gone nehe yale mehayem New👹👿
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
@@Ethio_Music_Lyrics757 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
@@wenshettamerate642 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@Ethio_Music_Lyrics757
@Ethio_Music_Lyrics757 7 ай бұрын
@@TruthEz Alchilima leza new
@FireAbebe-dy9yw
@FireAbebe-dy9yw 7 ай бұрын
"I DONT WANT PEACE" የሚልን ሰው_ሰላም ባጣች ሀገር ላይ መጋበዝ ነውር ነው። BRAVOOOOO HAILE 👍👍👍👍
@Fafi51296
@Fafi51296 7 ай бұрын
አጉል ኮመዲ መሆን ኢትዮጵያ ላይ አንገት ያሥቆርጣል አርፎ በሀገሩ እንደዛ ቢል ይሻለው ነበር አንገቱ ቆርጠው እንዳይጥሉት
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 7 ай бұрын
ችግር ያጣን ይመስል?😅
@YOBTUBE1
@YOBTUBE1 7 ай бұрын
youtube.com/@YOBTUBE1?si=Ac76mlyU2WCiDv_p
@MimiMengsha-id9bq
@MimiMengsha-id9bq 7 ай бұрын
ልክነው
@tgtg3001
@tgtg3001 7 ай бұрын
በትክክልልል የኛ አለመግባባት ይበቃናልልል
@samriii16_i45
@samriii16_i45 7 ай бұрын
ሀይሌ በትክክል ነው የወሰንከው እኔ ራሴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደባሪ ፕራንክ እጅግ በጣም አሰነዋሪ ድርጊት ነው የሚፈፅመው ።
@user-to6hw5uo3p
@user-to6hw5uo3p 7 ай бұрын
ክብር ለታላቁ ሀይሌ እባካችሁ በቀጣይ ሀይሌ በአካል ይቅረብ በዚህ ፕሮግራም ሀይሌ የኢትዮጵያ መለያ ነው ሀይላችን እንወድሀለን!!
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 7 ай бұрын
ሀይሊ ጥረሳም ሽፋፋ የዛን ቲክቱከረ አይከልም ሀይሊ ጀዝባ የትግራይ ህዝብ እምባ አለበት ንገሩት
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
Haile ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
@aleassefa
@aleassefa 7 ай бұрын
​@@abrahamt2356እውነት ነው
@boxedbychazy420
@boxedbychazy420 7 ай бұрын
​@LenaLena-yx5sh please programu it's mezenagna atzebarku
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 7 ай бұрын
​@@LenaLena-yx5shምንድን ነው የምትቀባጥሪው ቀውስ
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 7 ай бұрын
ሀይሌ የአገር ክብር አገራችንን አስከበርክልን እናመሰግናለን። ለሌላውም ትምህርት ይሁን እኛ የእብድና የችግር እጥረት የለብንም ምንም እንሁን ኩሩ ህዝብና አገር ናት ያለችን።
@sinalemma2459
@sinalemma2459 7 ай бұрын
ሀይሌአችን የኢትዮጲያ ፈርጥ በዚህ ጋጠወጥ እንኳን ሊያስቅ በድርጊቱ የሰውን ክብር የሚነካ እና ደም የሚያፈላ ሰው ያደረከ ነገር እጅግ በጣም ተደስቻለሁ በጣም እናመሰግናለን የማንም ወራዳ የአንተንና የሀገራችንን ክብር መንካት እንደማይችል ነውያደረከ ክበርልን ሁሉም እንደአንተ አይነት ውሳኔ ቢያደርግ ሀገራችን ማንም እየመጣ ለመጨማለቅ አይሞክርም ።ብራቮ ሀይሌአች።👍👍👍👍🙏🙏🙏❤
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 7 ай бұрын
ታላቁ ሀይሌ ምልክታችን ኩራታችን ይበልጥ አኮራኸን ደግ አደረከው እናመሰግናለን ሁሊም ከአንተ ብዙ መማር ይችላል በተለይ ክብርን! ለዛ ቆረቆንዳ ወግናችሁ ሀይሌን ለምትሳደቡ ሀፍረተ በለሶች ውርደት አይለያችሁ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
Haile ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 7 ай бұрын
እውነቱን ነው ሀይሌ ለባለጌ አይሳቅም የሰው ምግብ እያነሳ በቆሻሻ እጁ እየበላ እያስደነገጠ ቀውስ ነው በጣም አስቀያሚ ሰው ነው
@user-ne3ow6tm6o
@user-ne3ow6tm6o 7 ай бұрын
ሀይሌ ለማይቦች የቆሞ
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
@@user-ne3ow6tm6o ነገር ግን ኃይሌ ፡ በእናቱ ስም ትምህርት ቤት ከፍቶ ልጆችን እያስተማረ ፡ መሀይምነትን ድል አድርጓል። 📖✍🏽
@milu-tube18
@milu-tube18 7 ай бұрын
ሰይፉዬ በጣም ነው የምንወድህ ሙሉ ቤተሰቦቼ ይወድሀል ኑርልን ከመላው ቤተሰብህ ጋር እድሜና ጤናውን ይስጥልን 🙏❤
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 7 ай бұрын
እኔ ደሜነው የሚያፈላው ሠማእቱን ባገኘው አለቀውም ሀይልየ የኛ ጀግና እንወድሐለን🎉🎉🎉🎉
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በሳቅ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 7 ай бұрын
ደም ሲፈላ ማየት ፈለኩኝ
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ግብረ ገብነት የጎደለውን ሰው መምከርና ማስተማር እንጂ በስሜት ተነሳስቶ ወንጀል ለመፈፀም መዛት ተገቢ አይደለም። 🤔
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 7 ай бұрын
የሐይሌ የሆቴሉ ማናጀር በጣም አደንቀዋለው ትክክለኛ እርምጃ ነው የተወሰደበት bravo bravo
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 7 ай бұрын
ሐይሌ በጣም የዋህና መልካም ሰው! 17:07 እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ! እኔ ድምፁን ስሰማ እንኳን ደስስ ይለኛል የእውነት ንፁህ ሰው ሐይልሻ ጀግናችን ነህ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ይሄ አጉል ፕራንክ እያለ ከስው እጅ ምግብ የሚቀማ ስውዬ አንድ ቀን በስው እጅ ይጠፋል ወታደሩን እንደዛ ሲነካው ዝም ማለቱ ይገርማል የሌላ ሀገር ወታደር ቢሆን ጠፍሮ ነበር የሚወስደው ሀይልሻ ልክ ነህ እንኳን ተባረረ እኛ ያለን ችግር ይበቃናል ስላም ነው የምንፈልገው❤
@mosebtube1027
@mosebtube1027 7 ай бұрын
የእኛ ሀገር ፖሊስ እኮ ለውጭ ዜጋ ነው የሚያሽቃብጡት ለሀገራቸው ሰው ግን በዱላ እየደበደቡ ስንቱን አቁስለዋም
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 7 ай бұрын
ሰው ከሞተ በኋላ ፍቅራችንን ክብራችንን ብንገልፅለት ዋጋ የለውም በውስጣችን ያለውን ፍቅር እና አክብሮት በሂወት እያለ ልንገልፅለት ይገባል ሰይፍሻ እኔ ከነቤተሰቤ አጅግ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ለምታረገው መልካም ስራ ሁሉ እጅግ እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችህን ያሳድግልህ ለቁምነገር ያብቃልህ ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክ በቤትህ ሰላም ጤና ደስታ በረከት ይሙላ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ተባረክ እንወድሃለን እናከብርሃለን በጣም❤❤❤
@mnwagaw4179
@mnwagaw4179 7 ай бұрын
Bravo our Hero! ሀይላችን💚💛❤️
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 7 ай бұрын
እውነት ለመናገር ሠው በህይወት እያለ ነው እንደምንወደው መናገርና ማመስገን ከሞተ በዋላ ነበርኮ አይሠራም ሰይፍሻ እንወድካለን እናከብርካለን የምን ፕራንክ ነወ እንደዚ እየተወራጨ ሀይላችን ደግ አድርገካል ጀግናችን
@meklit2710
@meklit2710 7 ай бұрын
ደግ አረከው ሐይልሻ ኑርልን አረ ከአንተ ከጀግናዬ ጎን ነኝ እኔ ያንን ሸለምጥማጥ የእባብ ቁራጭ የት አባቱ አውቀዋለሁና ነው እንደውም ከሐገራችን ይውጣ ለራሱ እይታ ብሎ ነው እኛን ወዶ ሳይሆን
@applered4091
@applered4091 7 ай бұрын
እውነት ነው ይህ ፕራክ ለእኛ አይሆንም ኑሮው ጦርነቱ ሰላም በለለበት ሀገር ሆሎየ ፕራክ ነው😢😢
@user-ne3ow6tm6o
@user-ne3ow6tm6o 7 ай бұрын
ጦርነቱን የሚደግፍ ሀይሌ
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
@@user-ne3ow6tm6o እነ ኃይሌን ጨምሮ ፡ ታዋቂ ሰዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች በተለይ እናቶች እግር ላይ ወድቀው ጦርነቱ እንዳይነሳ እነ ደ.ፂን እንደለመኗቸው ተረሳ እንዴ ፧ 🙄🤫
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 7 ай бұрын
በሀይሌ ሀሳብ እስማማለሁ የሚያስቅና የሚያሳቅቅ እንለይ ጎበዝ😢 መታለፍ የሌለበት ቀይ መስመር አለ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 7 ай бұрын
ኢትዩጵያ ለማስተዋውቅ ኢትዩጵያን ስዎች ይበቃታል ክሀይልዬ ጋር ቀልድ የለም ደግ አደረክ 👏👏👏
@user-vk4kg5dy2j
@user-vk4kg5dy2j 7 ай бұрын
ሀይሌ ምርጥ ሰውና የሀገር ኩራት ነህ፣ በዚህ አጋጣሚ በሁሉም ሪዞርቶችህ ልክ እንደ ግራንዱ ብሔራዊ መዝሙራችን ቢዘመር እያልኩኝ ጠቅላላ ሰራተኞችህ ለኢትዮጵያ ሆቴል ኢንዳስትሪ ሞዴል መሆናቸውን እና ለሁላችሁም ያለኝን ክብርና አድናቆት ሳልገልጽ አላልፍም። ይቻላል!!!
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
Haile ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
@godisgreat3507
@godisgreat3507 7 ай бұрын
በመሰረቱ ሐይሌ አንተ ሁሌም ጀግና ነህ፡፡ አንተ ትክክል ነህ ክብራችንን በዚህ ልክ እያዋረደ ለሰዎች ክብር ሳይሰጥ ሰዎችን ይረዳል ማለት ተገቢ አይደለም፡፡ አንድ ቀን ደግሞ በሌላ ምክንያት ሆድ የባሰው ወይም የተናደደ ሰው ቢያጋጥመው የህይወቱ መጨረሻ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በጣም ቢጠነቀቅ የተሻለ ነው፡፡ ደግሞስ ወደ አገራችን የገባው ለሌላ ተልዕኮ ቢሆንስ፡፡ እኛ እውነት ነው ፍራንክ እንጂ ፕራንከ አያስፈልገንም ደግሞ ኢትዮጵያ ዛሬ የምትፈልገው ሰላም እንጂ ረብሻ አልናፈቃትም፡፡
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 7 ай бұрын
*_ሀይሌ ጀግናው👌ሀበሻ ቀልድ አያውቅም አንዱ ደፍቶት በሰላም ይመልስልን ስማችንን እንዳያጠፋ_*
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
‘ሀበሻ’ ቀልድ የማያውቅ ከሆነ ለምን በርካታ ኮሜዲያኖች በሀገራችን ይገኛሉ ፧ 🤔
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 7 ай бұрын
ትክክል ናችሁ ሰይፊየ እኛ ብዙ እብዶች አሉብን ሀገራችን አሁን ላይ እንደዚክ አይነት ነገር አያስፈልግም
@user-tl4rz7mv9b
@user-tl4rz7mv9b 7 ай бұрын
😂😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 ай бұрын
😂
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ዴምሪኝ ማርዋ
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 7 ай бұрын
😅😂
@sheger-tube4343
@sheger-tube4343 7 ай бұрын
ሃይሌ ትክክል ነው(I agree) ፣ እኔ የዚህ ሰው ስራ የሃገርን ባህልና ወግ ስርዓት የማይመጥን ነው። የማህበረሰቡን ትዕግስት የሚፈታተን ነው። የሃገርን ወታደር እንኳ ክብር የሚነካ ሰው ነው። ሃይሌ ትልቅ ሰው እንወድሃለን!!!
@susumebratu9074
@susumebratu9074 7 ай бұрын
ብዙ ነገር ዳሜዥ አድርጎ ሰውን መርዳት የለም ተባረክ አባታችን ሀይሌ
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 7 ай бұрын
ሀይልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ያው ባለቤት የሌላት ሀገር ነች ብሎ ነበረ ነገር ግን ከመንግስት በላይ ሀገሩን የሚጠብቅ ዜጋ ያለበት ሀገር መሆኗን አስመሠከርክልን❤
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 7 ай бұрын
ጀግና ሀይላችን እረ ደግ ነው ያደረጋችሁ ምንጊዜም አገራችን በጀግነው ልጃችን በንተ ክፍ እንዳለች እና እንደተከበረች ነው ይህን እማይረባ ስራ የፊቲ መሪ ሁነህ በቃ ስላልክ ጀግና ❤
@mitu-hn9kf
@mitu-hn9kf 7 ай бұрын
ጀግና ሀይሌ በዚህ ዘመን እየጠፋ ያለ የአባቶቻችን ወንድነት ባንተ ላይ አለ ያሁኑ ትውልድ አለ እንጂ እሚሽለጠለጥ
@Nahusenay123
@Nahusenay123 7 ай бұрын
ሰይፉ የሰው ልጅ እንዳንተ ዓይነቶቹን ያብዛልን።ማንም እከካም የሐገራችንን አይከን ለመናገር በመድፈሩ ራሱ ከፍተኛ ቅጣት ይገባው ነበር።ኃይላት እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ይስጥልን።
@Ethiopia804
@Ethiopia804 7 ай бұрын
ጀግና ሀይልዬ ምን አበቱ ልያመጣ ደግ አደራጉት
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 7 ай бұрын
ሃሌ ምን ጌዜም ጀግናችን ነህ ደግ አደረክ። በጣም የምጠላው ሰው ነው፡ የት አግኝቼ ባልኩት እል ነበር። ሃይሌ ሰርስተኞችህ ጎበዞች ናቸው።
@ethiolove2286
@ethiolove2286 7 ай бұрын
ሀይልሻ በጣም ልክ ነህ ደግ አደረጋችሁ እኔማ ሲያስጠላኝ ሲጀመር ምኑ ነው የሚያስቀው!
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
❤❤Haile አንተን ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
@oddaa647
@oddaa647 7 ай бұрын
ሀይሌ የሀገራችን አምባሳደር
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
Haile ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
@user-bt4fl9jl4d
@user-bt4fl9jl4d 7 ай бұрын
እንደዚ አይነት ሰው ኢትዮጵያን ሊያስተዋውቅ አይችልም ሃይልሽ እንወድሃለን።
@Rozy908
@Rozy908 7 ай бұрын
ሰይፍዬ እንወድሃለን እናከብርሃለን የህዝብ ልጅ ነህ ሰው በህይወት እያለ ፍቅሩን ቢገላለፅ መልካም ነው 😢ነብስ ይማር አስፊቲ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
Haile ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
@salasala5700
@salasala5700 7 ай бұрын
ሀይሌ ልክ ነው ያደረገው እንዳንተ አይነት ያብዛልን ሀይልየ
@abdah1425
@abdah1425 7 ай бұрын
አንዳንዴ በጣም ያበዛዋል መማሪያ ቢሆን ጥሩ ነው አንዱ እንዳይቆለምመው ከሃገር ይባረር
@kelemyos7843
@kelemyos7843 7 ай бұрын
ሰይፉን በጣም ነው የምወደው በሀይማኖት አይሳድፕብ በዘር አይሳደብ ለሁሉም respect አለው
@betregiyontube
@betregiyontube 7 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሠው ማለት በቃ ሀይሌ ነው ትክክል ነው እኔ እደግፈዋለው እጅግ ድንቅ ሠው ነው ሀይሌ ይመችህ
@denekealembo840
@denekealembo840 7 ай бұрын
ቲክቶክ እራሱ መዘጋት አለበት እላለው ሰው እዳይገለው አንድቀን እፈላለው ኢ ትዮጲያላይ እንደዚ አይነት ቀልድ አይሰራም 🎉❤
@samrawittube9195
@samrawittube9195 7 ай бұрын
ሰይፊዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@cherinethailemichael4199
@cherinethailemichael4199 7 ай бұрын
ሰው ችግር ፈጣሪ ነኝ ብሎ ከተነሳ እሱ ተልእኮው ከሴጣን ነው።ጀግናው አትሌት ሀይለ ገብረ ስላሴ ሀይሌ ሪዞርት ሃዋሳ የገነባው መልካም ሰም ለማጉደፍ ናፒ ዘምቶበታልና ይህ ድርጊቱ ሊወገዝ ይባላል።
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 7 ай бұрын
ሀይሌ ለሀገሩ የሰራው ብቻ በቂ ነው እንደ ሀይሌ ለሀገሩ የሰራ የለም አላህ ይጠብቀው እርዝቁንም የበለጠ ያስፋለት
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
Haile አንተን ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
@user-ne3ow6tm6o
@user-ne3ow6tm6o 7 ай бұрын
ጦርነት ማውጅነም
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 7 ай бұрын
ሀይሌ ተባረክ እድሜ ይስጥልን እኛ የራሳችን የሆነ ባህል እና ማንነት አለን እንደት ሰው እየተመገበ ባልታጠበ እጁ ያቦካል እኛ እብድ ሀገራችን መቸ አጣንና ከየት መጣ ይሄ ደግሞ
@mimieska2802
@mimieska2802 7 ай бұрын
በትክክል ሀይልሻ ምኑም ደስ የማይል አውቆ አበድ ደግ አደረጉት ኢትዮጵያን ያስከበረክ ነህ ከዱሮም ❤❤❤❤
@Tsedi19
@Tsedi19 7 ай бұрын
ሀይልሻ ሙህር እኮ ነው ልክ ነህ ይመችህ ❤❤
@user-ne3ow6tm6o
@user-ne3ow6tm6o 7 ай бұрын
ሙህር ላንተ ምነህይነት ነዉ
@Tsedi19
@Tsedi19 7 ай бұрын
በመጀመሪያ አንብብ ተማር ፀዲ ሚል ስም እያየህ አንተን ምን አመጣው🤔 ሲቀጥል ሀይሌ ጎበዝ የስራ ሰው ነው ለኔ ስራ ሚሰራ ሰው ሙህር ነው በዛላይ እሱ የተማረ የሀገራችን ኩራት ነው
@user-ne3ow6tm6o
@user-ne3ow6tm6o 7 ай бұрын
እግሩን ነዉ
@user-ne3ow6tm6o
@user-ne3ow6tm6o 7 ай бұрын
@@Tsedi19 ሴት ልጅ እናት ነች ታስተዉላለች ለዛ ነዉ አንተ
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 7 ай бұрын
አቦ ይመችህ ሀይሌ ልክ ነህ በጣም የተጨማለቀ ነገር ነው የሚያደርገው ኢትዮ ውስጥ ኑሮ ራሱ ፕራንክ ነው አውቆ አበድም እውነተኛ እብድም በየመንገዱ የምናየው ነገር ይበቃናል
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 7 ай бұрын
ሀይሌ እኮ ጀግና ነው እውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ ።። ይኸ ሠውየ ግን ከሀገራችን ይውጣልን ሠይጣን ነው
@ccu3907
@ccu3907 7 ай бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን በጣም ነው የምንወድህ በጣም መልካም ሰው ነህ❤❤❤
@makysolly1837
@makysolly1837 7 ай бұрын
ሲጀመር አፀያፊ ስራ ነው:: የሚሰራው ሰው ሊዠናና ምግብ አዞ እሱ መቶ ሲያጨማልቀው አስቡት በጣም ነው የሚደብረው::ተመልካች የሚያስቀውን የማያስቀውን ለይቶ ማወቅ አለበት::"ኢትዮጲያ የማንም ባለጌ መጫወቻ ሆነች"?? ያሳዝናል!!
@user-ph3xn5np6l
@user-ph3xn5np6l 7 ай бұрын
ሀይሌ ጀግና ነህ እውነት እንደዚህ ጨምላቆች ናቸው ለሀገርም ለትውልድም በሽታ የኛዎቹ ቲክቶከሮች ደሞ አታሽቃብጡ እሚሳቅበትን ነገር እወቁ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ዘር ቀለም ሳንመርጥ እንዋደድ ታዋቂ ሰዎች ቢያጠፋም ቶሎ ይቅርታ ለማለት እንሞክር ፍቅሩን ያድለን አስፊቲ ይሄንን ያክል የምወደው አልመሰለኝም ነበር ልብ ይሰብራል መሞቱ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 7 ай бұрын
Seifu I'm a big fan of yours you are a great guy very kind really good Ethiopian fella. May almighty God bless you and your beautiful family. We love you❤
@Biranamedia123
@Biranamedia123 7 ай бұрын
በአለም ላይ role model ጥራ ብባል ሀይሌ ገብረስላሴ ነው የምለው። ሁለነተናዊ ህይወቱ በጣም ይገርመኛል። ስብእናው ይገርመኛል። ለኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልገው። በሀይሌ የመጣ በአይናችን የመጣ ነው። ሀይሌ ኢትዮጵያዊ ባይሆን ብዙ ይባልለት ነበር ነገር ግን በእጅ የያዙት ወርቅ ሆነ እና ነገሩ። High standard personality and hotel this junk don't deserve to be in that hotel peroid. ሰይፉ ከዚህ መማር ያለብህ ለሾውህ የማይመጥኑ እንደ ዮኒ ማኛ አይነት ሰው አትጋብዝ።
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
Haile ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
@sarahawler1292
@sarahawler1292 7 ай бұрын
ትክክል
@mekutube6946
@mekutube6946 7 ай бұрын
ብዙ እብዶች ባሉበት ሀገር ጤነኛ ሰው ልበድ ሲል ተው መባል አለበት። በየዩኒቨርስቲዎች ሁሉ Crazy day እያሉ አብደው የቀሩ ብዙዎች ናቸው ። ኃይሌ ትልቅ አስተዋይ ባህልን አዋቂ የስርአት ሰዉ ነዉ ። ለዩቱብ ሳንቲም ለቃሚዎች ስርአት ማስያዝ የሁላችን ፋታ ነዉ ::
@sahilebedru-bf9uk
@sahilebedru-bf9uk 7 ай бұрын
ሀይሌ ገ ሰላሴ የምንወድህና የምንኮራብህ የምናከብርህ ልዩ ሰው ነው ቲክ ቶከሩንም የሰው ሀገር ስው ስለ ሆነ ስማችን እንዳያጠፉ እለፉት
@proudhabesha7963
@proudhabesha7963 7 ай бұрын
የሰው ሀገር ሰው የሀገሩን ባህልና አንኗር (way of life) አክብሮ ነው እንግድነቱን የሚያሳልፈው:: ቤትህ የመጣ እንግዳ ሲቀዝንብህ ዝም ብለህ ጨምርልኝ ትለዋለህ? ትህትናም ልክ አለው::
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 7 ай бұрын
ምን አባቱ ያመጣል
@YA-WORLD-ENTERTAINMENT
@YA-WORLD-ENTERTAINMENT 7 ай бұрын
Big Respect Haile!
@viva8589
@viva8589 7 ай бұрын
Yes
@user-gj2rr1jn3r
@user-gj2rr1jn3r 7 ай бұрын
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 7 ай бұрын
I don’t want problems I want peace good job 👏 our hero haile gebrselassie♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
ላአገር የሚጠቅሙ❤❤❤መውደድ አለብን ፍቅራችን በሕይወት እያሉ እንገራቸዉ❤❤
@getahunwolde3397
@getahunwolde3397 7 ай бұрын
ዘመዶቼኔ ብሎ ነበረ የመጣ አንድ ጤነኛ ሰው ገጠመው እናመሰግናለን ኃይሌ Thank you!
@tibebedebele4196
@tibebedebele4196 7 ай бұрын
I am proud of you Haile.....
@tigistkebede3454
@tigistkebede3454 7 ай бұрын
ሀይሌ ምልክታችን ኩራታችን ነህ ሁሌም እንኮራብሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!
@user-fq7vu2xy9x
@user-fq7vu2xy9x 7 ай бұрын
ሀይሌ ትክክል ውሳነነው የወሰነው ሰላም አልፈልግም የሚል ሰው እዴት ሰላማዊ ሰው ብሎ ማሰብ ይቻላል ሀይሌ ያሳየው ለደበኞቹ ያለውን ደህንነት ጥብቅ እደሆነ ያመለክታል ደበኛ ንጉስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
Haile ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
@user-il8ye7ft1g
@user-il8ye7ft1g 7 ай бұрын
ሐይሌ ሁሌም የውሳኔ ሰው መሆን ያኮራኛል።ትክክለኛ ውሳኔ ነው ።
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
Haile ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
@tesfagebreyes7548
@tesfagebreyes7548 7 ай бұрын
ሀይልሻ እና ሴፉ እግዚአብሔር እድሜአችሁን ያርዝምልን በጣም ነው የምወዳችሁ❤️❤️😘
@konjeteweldemickael3453
@konjeteweldemickael3453 7 ай бұрын
በጣም ትክክል እኔም ምፈረው ነገር ነዉ ስበብ ሊሆነው የመጣው
@dagnenetsultan5477
@dagnenetsultan5477 7 ай бұрын
Haile G/selase is always bold, genuine and honest. Haile knows very well what Our people currently need! He doesn’t like artificial things.
@hellenteddy6735
@hellenteddy6735 7 ай бұрын
ኸረ ይሄን ከሀገራችን ማባረር ነው ሀይሌ ደግሞ የእኛ የኢትዮጵያውያን ኩራት ነው እንጠብቀዋለን። ከሀገራችን ይውጣልን የሚያስቅም አይደለም ይውጣልን ይውጣልን ዛሬ የሳቅንበት ነገ ይሳቅብናል
@anteyamahderyinoralu7065
@anteyamahderyinoralu7065 7 ай бұрын
አዲሱ ስቱድዬ በጣም ያምራል guest table ቀይራት 👏👏👏👏
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 7 ай бұрын
Thank you ሀየሌ for protecting 🇪🇹
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 7 ай бұрын
ሀይልየ ጀግናችን የሀገር ኩራት ተባረክ የወሰድከው እርምጃ በጣም ትክክል ነው ሲመጣም ምኑም አይጥመኝም
@eastsoldierson
@eastsoldierson 7 ай бұрын
Right ✅️ I agree with Haile!
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
ሰይፉዬ አንተ ታላቅ ሰው እንዴት አግኝቼ ጋቢ ላልብስ እግዚአብሔር ያፅና አባታችን አስፍሽም ነፍሱ በሰላም ትረፍ😢😢😢
@tireshopsaddis
@tireshopsaddis 7 ай бұрын
Respect for Our Real Hero Haile 🙏
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 7 ай бұрын
ኃይሌ ትክክል ነዉ ሠላም የማይፈልግ ያዝከውን ነጥቆ የሚበላ አንተን ከበዉ ለሚበሉና ለሚጠጡ ልጆችህ ክብር ለማይሰጥ ሰው ቦታ መሰጠት የለበትም
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሴይፉ። አረ ድራሹን አጥፉት ከሃገራችን እኛ እብድ መቼ አጣን ወገን እኔም ቢሆን ከቤቴ አላስገባውም።
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 7 ай бұрын
ሰይፍየ በጣም ነው እምንወድህ አባታችን አተ ነክ ትቅ ሠው ያለህን እድሜና ጤና ለሰይፊየ ❤❤❤❤
@eshetuman32
@eshetuman32 6 ай бұрын
አባታቹ ነው ውይይይይ
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c 7 ай бұрын
ኃይልሻ - ደግ አደረግክ ! አጋጣሚ ሆኖ የ2015 ዓ.ም የመስቀል በዓልን ከባለቤቴና ልጆቼ ጋር አርባ ምንጭ ኃይሌ ሪዞርት ነበር ያረፍነው መላው ስታፍ ጠብ ርግፍ ብሎ ነው ያስተናገደን ያለፈው ዓመት ክረምትንም ልጆቻችን አ/አ የሚገኘው ኃይሌ ግራንድ ልደት ሲያከብሩም ሆነ የአንድ ወር የዋና ኮርስ ወስደው በብቃት ሲጨርሱ ለአንድ ቀንም እንኳ ሁሉንም ሰው ቤተሰብ የሚያደርጉበት ምርጥ መስተንግዶዋቸው ጎድሎብን አያውቅም ! ምንም እንኳ እንግዳ ተቀብሎ ማስተናገድ ከጥንት ጀምሮ የኖረ ባህላችን ቢሆንም ሥርአት ለሌለው ጥቁርም ሆነ ነጭ ፊት የማንሰጥ ኩሩ ዜጋዎች መሆናችንንም እንዲረዳ አድርገኸዋልና ደስ ብሎናል ❤❤❤
@YeMareamLij
@YeMareamLij 7 ай бұрын
ሀይሌ ግልፅ እና ጀግና ሰዉ ነዉ! የሆቴሉን ስም በማጥፋት ገንዘብ ለመስራት መሞከሩ ከባድም ነዉርም ነዉ
@tirsittesfaye7616
@tirsittesfaye7616 7 ай бұрын
እኔ ደሞ ልጁን ሳየው ሲያስጠላኝ እኔን እንዲ ቢያረገኝ አናቱን ነበር የምተረክከው
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 7 ай бұрын
ኧረ እኔም ባገኘው ቀድሜ አገጬን ነበር የማወልቅለት
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 7 ай бұрын
ክክክክክ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 7 ай бұрын
😂😂😂😢😢😢አረ. 21ኛው ክፍለ ዘመን
@samisamiarsenal8478
@samisamiarsenal8478 7 ай бұрын
Me too I hate him
@abduljelilali568
@abduljelilali568 7 ай бұрын
Ere tirsu sew fenkitesh endatitaseri. 😆 🤣 😂
@user-ml4cv3rx4n
@user-ml4cv3rx4n 7 ай бұрын
ሰይፍሻ እንወድሃለን የኛ አዝናኝ በህይወት ቆይልን
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q 7 ай бұрын
ሀያሌ ትክክል ነው ወላሂ እኔ በሀይማኖቴ ሙስሊም እደመሆኔ ምግብ ላይ እሚርገውን እይቸ በጣም ያዘኩት በፊት ላይ ታማሚ መስሎኝ ነበር እምግቡ ላይ ሲተፋ አይቻለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ሙስሊም ክርስቲያኖች ይሄን ስው ከሀገራች ለቆ መውጣት አለበት እኛ ብዙ ችግር አለብን ዛሬ በችልተኝነት ብናልፈው ነገ ዋጋ ያስከፈለናል
@hiwot2010
@hiwot2010 7 ай бұрын
Thank you Haile. We need someone like you to set the record street. He must get a lesson from this.
@sleepandrelaxation5625
@sleepandrelaxation5625 7 ай бұрын
ሀይሌ ጀግና እኮ ነህ ❤ እንደዚህ አይነት ኮተት እራሱ ፊት መስጠታቹ ደሞ ጥጋቡ አንዱ ግንባሩን ቢለው ደስ ይለኛል
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 7 ай бұрын
ሰይፍ መቼ ነው ይህንን መርሀግብር የምታቆመው።እስቲ የሙያ ልምምድ ውስድ ።ሰዎች እንዴት እንደሚጠይቁ እና ተከታታይ ጥያቄ እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል በቅድምያ ተለማመድ እባክህን ከዚህ አለም ከማለፍህ በፊት ጥያቄ እና መልስ ተለማመድ እባክህን።በድፍረት የምትሰራውን ስራ አቁም።ለተቸገሩ ኢትዮየያውያን ለመርዳት ሞክር።የአርቲስቶችን ጥፍት ለመደበቅ አትዋሽ።
@matilove3643
@matilove3643 7 ай бұрын
የዚ አይነቱን በሳማ መግረፍ ነው ሀይሌ የኛ ጀግና በአንተ ሀሳብ እስማማለሁ
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 7 ай бұрын
ሰይፍየ እንወድሀለን እድሜጤና❤❤❤❤
@KalabtheGuner
@KalabtheGuner 7 ай бұрын
I'm the guy with white jacket at the back what a wonderful time we have, thank you so much for inviting us
@user-db3ki8gv1y
@user-db3ki8gv1y 7 ай бұрын
ሀይሌ ጀግና ነዉ እናም ትክክል ነዉ የማንም ለሀጫም መጫወቻ አደልንም እኛ ሀይሌ የኔ ጀግና በርታልኝ በዝሁ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤❤
@amte4467
@amte4467 7 ай бұрын
ሀይሌ አንጀት አርስ ሰው ነህ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንከው አንተ የመርህ ሰው ረጅም እድሜ ኑርልን
@user-wr6zm7os5o
@user-wr6zm7os5o 7 ай бұрын
ትክክል የሚያደርገው ነገር ጥሩ አይደለም
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 7 ай бұрын
የምር ከባድ ሰው ነው የፈርጇን ሀይስክሬም እንደበላው ወላሂ የኔ ባል ፊት እኔን እንደዛ ቢያደርግ አፍጫውን ነው የሚለው ሀይሌ ትክክል ነህ
@endutube9461
@endutube9461 7 ай бұрын
ሀይልዬ የኛ ጀግና ልክ ነው ያረጋችሁት ምንም ጥፋት የለም እናንተ ጋር ናፒ በጣም ንቆናል የምር
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v 7 ай бұрын
እምትስቁ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ. የኛ ባህልና ወጋችን ሌላነው
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 7 ай бұрын
ምን ያስቃል ባለጌ ንቀት ነው ኢንተርናሽናል ሆቴል ላይ ገብቶ እንዲህ አይነት ማድረግ ነው ኢትዬጽያ ሆኖ ነው እንጂ ሌላ አገር ቢሆን ፓሊስ ጠፍሮ ልክ ያገባው ነው ምን ያስቃል አገሪቶን ነው የናቀው
@DanielGugssa
@DanielGugssa 7 ай бұрын
እዉነት ብለካል ሰይፍሻ የሽንኩርት ዋጋ እራሱ ፕራንክ ነዉ የአመቱ ምርጥ ገለፃ ብየዋለዉ የኢትዮጲያ ኑሮ እራሱ ፕራንክ ኦኖበታል አዝቡ ፕራንክ ብለዉ ይጃጃላሉ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 ай бұрын
Haile ለማድነቅ ቃላቶች ያንሳሉ በራስህ ጥረት በመቶሺ ለሚቆጠሩ አንጀራ የፈተርክ ብቸኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ. ሌላው ባልሰራው ገንዘብ አገር አየዘርፈ በዶላር ካገር ሲያሸሺ አንተ ግን ላብህን ጠብ አርገህ ባገርህ ላይ ኢንቨስት አርገሃል. Long live haile with full health ❤❤❤
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 39 МЛН
Haile Gebrselassie - 10,000m - Sydney 2000 | Throwback Thursday
46:27