ኸሚስ ምሽት || ኡስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነሕያ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 14,718

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

ዛሬ በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸኽ ሙሐመድ ኢብራሒም በሰዓታቸው ለቅርብ ሰዎች እንጂ ጨርሶ መነገር ስለማይኖርባቸው ጉዳዮች እያነሳሱ፣ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነሕያ ዝግጅቱ ምሉዕ ሰው የመኾንን ምስጢራት እያጋራን የሚቆይ ሲኾን በመዲና ሠማይ ሥር የምንቆየው ደግሞ በርካቶችን በነሺዳ ሥራዎቻቸው የመዲናን ናፍቆት ሲዘሩ ከቆዩትና በቅርቡ ጦይባ ደርሰው ከተመለሱት ሙንሺድ ተውፊቅ ዩሱፍና ሙንሺድ ኢምራን ጣሂር ጋር ይሆናል።
እርስዎም በዱዐ፣ በሶለዋትና በእስቲግፋር ምሽቱን ከእኛ ጋር
እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
ኸሚስ ምሽትን ለማግኘት [
• ኸሚስ ምሽት ]
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️
KZfaq👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/

Пікірлер: 32
@ZamTurki
@ZamTurki 18 күн бұрын
ሡብሀን አላህ🎉🎉🎉🎉
@ZamTurki
@ZamTurki 18 күн бұрын
አሚንንን
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ❤❤❤💐💐💐💐ሰለላሁአለይሂ ወሳህብሂወሰለም ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
❤አላህይጠብቃቹኢሻአላህ❤
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 5 ай бұрын
Good program
@ZamTurki
@ZamTurki 18 күн бұрын
ሦለላሁ አለይሂወሠለም
@sucadahmedismail9218
@sucadahmedismail9218 Жыл бұрын
masha allah❤❤
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሳህብሂ ወሰለም
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu Ustaze ❤
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
ኢሻአላህ❤
@erhemayemam1004
@erhemayemam1004 Жыл бұрын
ሥለመሥጅዱ ግን ምንም አላላችሁም እኔ የዘድሮው ነገር አዱም አልገባኝም ነው የቆየ ቀረፃነው ወላሂ ያማል እናተ ዝም ካለችሁ እኛ ምን እንሁን ወድሞቻችን በግፍ አለቁ ሙሥሊም መሆናችን እምኑላይነው እነሡም ለድናቸው ነው እራበን አላሉም መሥጅዳችን ቁረአናችን ለምን ይነካል ብለው ነው ከናተ ግን ብዙ እጠብቅነበር ግን ወፍም የሞተ አለመሠላችሁም በጣም እምኖዳችሁ እምናከብራቸሁ ኡሥታዞቻችን ናችሁ የናተን ቃል ነበር እምጠብቀው ምንም እዳለተፈጠረ ዝም አላችሁ ነገሩም አለገባኝ አላህ ይወቀው የሩቁንም የቅረቡንም እሚያወቀው እሡ ባለቤቱ የአለማቱ ገዥ አላህ ብቻ ነው ፍትህህህህህ
@ramlashamil4738
@ramlashamil4738 Жыл бұрын
ውዴ የቆየ ነው
@zebibamohammed7912
@zebibamohammed7912 Жыл бұрын
L
@salihelias3116
@salihelias3116 Жыл бұрын
ቲቪውን አታዪም አይደል ? በዩትዩብ ብቻ ስለምትከታተዪ እኮ ነው ሁሉንም ፕሮግራሞች ትተው ቁርአን ሲያስደምጡን እና ለሞቱት ዱዓ ሲከፈት ነበር የከረመው ሀዘን ደግሞ 3 ቀን ነው ከዛ በላይ ተሌቪዥኑን ያስተምሩበት እንጂ ለቅሶ ቤት ማድረግ የለባቸውም
@jafer3242
@jafer3242 Жыл бұрын
ያሉት ኢትዮሳት ላይ ነው አገር በጠበጡ ብለው ይዝጉባቸውንዴ ቆም ብለን እናስብ
@endris-um6nr
@endris-um6nr 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
አሚንአሚንአሚን❤❤
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ytb9516
@ytb9516 Жыл бұрын
ሡበሀንአላህ
@kediebrahim3181
@kediebrahim3181 8 ай бұрын
❤❤❤❤aminnnnnnn yareb
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
❤❤
@Muhammed27340
@Muhammed27340 Жыл бұрын
سللخاليخوسلم❤
@f.ahassen1718
@f.ahassen1718 Жыл бұрын
ቆይ ቆይ ጥያቄ አለኝ ሱብሀንአላህ ምን አለ አብሽሩ ብንባባል የሞተው የቆሰለው የታመመው የተዘበታተነው የፈረሰው የተደፈረው እናንተን አይወክልም እንዴ ተረጋግተን ልንሰማቹ የምንችልበት ሁኔታ ውስጥ አይደለም ያለነው አሞናል ታመናል ያረቢቢቢቢቢቢቢ
@mebezelalegashifa2519
@mebezelalegashifa2519 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤M
@haderabederu2817
@haderabederu2817 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ytb9516
@ytb9516 Жыл бұрын
አሠላምአሊኩምወረህመቱላሂወበረካትሁጀዛክአላህወክይረየኡሥታዝዝዝ
@ABDI20241
@ABDI20241 Жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለሂ ዉበራካቱ ወለሂ minbar tv በጠም ነዉ ምዉዳቹ ግን ሙስልም ያታጨፈጨፈ አንድ ቃን ለኡማዉ ፍት ከልጠያቃቹም
@salihelias3116
@salihelias3116 Жыл бұрын
እንደውም ከሌሎች ሚድያዎች በተለየ መልኩ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ትተው ከተፈጠረው ነገር ጋር በደንብ ትስስር ያላቸውን የቁርአን አንቀፆች ሲያስደምጡን ነበር ! 3ኛውም ሳምንት እንደዚያው ይቀጥል አይባልም ፕሮግራሞች ሊቀጥሉ ይገባል ። ብዙ እናት አባቶቻችን በእንደዚህ አይነት ፕሮግራም ነፍሳቸው እየተረጋጋች እንዳለ ቤት ይቁጠረው ሚንበሮች እውነትም ሁለንተናዊ ከፍታ በርቱልን
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ወበረካትሁ የሰዉ ልጅ የ39 ቀን ጭቃ ነዉ ቢንቀሳቀስም ማለት ነዉ ወይስ ከሱም ያንሳል? አላህን ካልጨመርንበት ነብሱ የአላህ ነዉ ቀለብ ካልሰጠነዉ ይሞታል አደል? እንደዛ ከሆነ ያለነዉ በነብስ ወከፍ ነብሱን ሚቀልብ ቢታይ ስንት ይቀራል? ያረቢ ያረቢ ነብሳቸዉን ከይር ነገር ከቀለቡት አትለየን።ፈ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ስለ መጅዶች ፈረሳ፣ ዝም አላቹስ ሚድያው ለጭቁኖች ድምፅ አይሆንም
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ያሉ አይመስለኝም እንዳልል አለም ሰምቷል የኢትዮን ጉድ ምነው ሚንበሯች ዝምምም አሉ ምንም እንዳልተፈጠረ ? ብዙ ተከታይ ይዘው ምናልባት ለማን እንጩህ ብለው በዱኣ ወደአሏህ እጃቼውን አንስተው ከሆነ ኸይር አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግልን😥ያረብ በራህመቱ
@fafi2537
@fafi2537 Жыл бұрын
እረ ስለ መስጂዱ አዲበሉ ምን ጉዲ ናችሁ
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,3 МЛН
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 1,7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 57 МЛН
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 1,7 МЛН