መች ይሆን የምቀየረው? || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 18,368

Minber TV

Minber TV

5 ай бұрын

ዛሬም በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ለህይወት ቅርብ የኾኑ ጉዳዮችን እያነሳሳን አብረን እናመሻለን።
ከሸይኻችን ጋር የበርካቶች ጥያቄ ስለኾነው "ህልም የማየትና የማስፈታት" ሥርዓት እየተወያየንና በጉዳዩ ዙሪያ አዳዲስ ነገሮችን እየቀሰምን የምንቆይ ሲኾን፤ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ደግሞ በተውበት ጥላ መቆየት ጊዜያዊ ተግባር ሳይኾን የህይወት ዘመን ተልዕኮ መኾኑን እያወሳንና፤ ወደ አላህ ለመመለስ ከአሁን የተሻገረ ቀጠሮ እንደማያዋጣ ከኡስታዝ በድር ሁሴን እያደመጥን እናመሻለን።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 50
@Fatiya.N
@Fatiya.N 5 ай бұрын
ያ አላህ ርዕሱ የኔም ነው። መቼ ነው ምቀየረዉ😢 እስቲ ልንከተለው ለኔም መድሀኒት ነው😢
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 5 ай бұрын
እናቴ በሰማችና በተፅናናች ደስ ባላት። የኔ እናት እንደወለድች ሞተባት የ5አመት የ7 አመት የ13 አመት ልጅ ቀብራ በልጅ ሀዘን ተቃጥላለች😢😢😢አላህ ሸፈአ ያድርግልን
@nomore6978
@nomore6978 5 ай бұрын
ሚንበሮችየ በርቱልን በስስት ነው ቀን የምቆጥረው ማክሰኞ፣ ኸሚስ ምሽት፣ ቢኢስሚከ ነህያ ይለዩብኛል በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ❤❤ ጀዛኩም አሏሁ ኸይር❤
@GgYg-ek7zt
@GgYg-ek7zt 5 ай бұрын
አላህ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን
@yousraadam2327
@yousraadam2327 5 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ አልፍ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FetihaNuredinMohammed
@FetihaNuredinMohammed 5 ай бұрын
ባያልቅ ተመኘሁ
@zekiya7868
@zekiya7868 5 ай бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤ አህሌን ሜንበሮች ጀዛክ አላህ ኡሥታዝና❤❤🎉🎉
@zahraseid5202
@zahraseid5202 4 ай бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኽይረንንን ያረብ
@AlBb-ue4ez
@AlBb-ue4ez 5 ай бұрын
አህሌንወስህሌንወኑዱምቹአለህራጂምእድሜይሢጠችሁኑሩልን❤❤❤❤
@Abc-do2zh
@Abc-do2zh 5 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@nurmurad6603
@nurmurad6603 4 ай бұрын
ሚንበሮች ቆንጆ ነው አላህ ይጨምርላቹ ማሻአላህ ከሚስ ምሽት በጉጉት ነውየምጠብቀው በተለይ እንቁ ኡስታዞቻችን ማየት ያስደስታል ጣፋጭ አንደበታቸው ይናፍቃል ወንድም እቶቼ ወንድሞቼ አባቶቼ እናቶቼ ለፍልስጤም ወንድሞቻችን ምን እያደረግን ነው እስቲ ሁላችንም ለይል ተነስተን ዱአ እናርግላቸው ወላሂ የፍልስጤማውያን ሰቆቃና የዘር ማጥፋት ዘመቻ እያየለነው እነሱ የሚበሉት የሚጠጡት ነገር አጥተው በራብና በግፍ እያለቁነው ኡስታዞቼ አደራቹ በየመስኪዱ ዱአ እንዲደረግላቸው ለህዝብ ሙስሊሙ ማስተላለፍ ማነሳሳት ይጠበቅባቸዋል መጪውም ረመዳንነውና ኡስታዞቼ ወላሂ የፍልስጤም ህመም የኛው ህመም ነው የሞቱት ፍልስጤማውያን የኛው ወንድም እህቶች እናትና አባት ናቸው ሊያመን ይገባል የኛ ቤተሰብ በሰላም ውሎ እያደረ ሲሆን በጋዛ ያለው ነገር ልብሰባሪ ነው በጦርነቱ የቀሩት ምስኪን ጋዛውያን የሚላስ የሚቀመስ ነገር የላቸውም አደራ ይህ መልእክት አይቶ አንብቦ ላይክ ሼር የማያረግ አለብዬ አልገምትም በአላህ ስም ይዤአቹአለሁኝ አማና በተለይ ሼር ስታረጉ ኡስታዞችጋና ታላላቅ ሚዲአዎች ሼር እናርገው የሙስሊሞች ብሶት የወለዳትት ሀሩን ሚዲያ አብድረሂምጋ ሼር እናርገው ይህ ህመም የሁላችንም ህመም ነውና አደራ አደራ አደራ ለአላህ ብለን ሼር እናርገው
@Khuullee2316
@Khuullee2316 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 5 ай бұрын
ጉዞ ወደ አላህ ነው ትክክል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 4 ай бұрын
ኡስታዚ ና ወንድሞቼ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ መቼም ላደርገው አልችልም ያልኩትን ነገር እንዳደርግ ከወንጀል ምንጥቅ ብየ እንድወጣ ሰበብ የሆናችሁኝ ከአላህ በታች የተውበት ፕሮግራም እና እናንተ ናችሁ አላህ ሰባቱንና ሶብሩን እንድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ❤
@muhammadnaji197
@muhammadnaji197 5 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h 5 ай бұрын
🌹🌹💐💐💐🌺🌺🌷 አህለን ወሳሂለን ወመርበን
@RejuErduna
@RejuErduna 5 ай бұрын
Jezakumullah heyren
@dashenbankdederbranch-ji9uk
@dashenbankdederbranch-ji9uk 5 ай бұрын
Amiin
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 5 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረቢ ❤❤❤❤❤ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤❤❤
@emuhalimatube3894
@emuhalimatube3894 5 ай бұрын
አሚን ያረብ አላሕ ሆይ ከዱኒያ አኽራ ሙሢባ አንተ ጠብቀን ያረብ ጀሚኤን ሙሥሊሚን ጀዛኩም አላሕ ኽይረን
@jemalebrahim1129
@jemalebrahim1129 5 ай бұрын
Aww JZKALAHE HAYER SELA QURHAN SETASETMERU AYA BETEQESU BETAM ARIFI YEHONALE❤❤❤❤❤
@abuselman150
@abuselman150 3 ай бұрын
አላሁመ ኢኒ ዞለምቱ ነፍሲ ዙልመን ከሲራ፣ ወላ የግፉሩ ዙኑበ ኢላ አንት፣ ፈግፊርሊ መግፊረተን ሚን ኢንዲክ፣ ወረሀምኒ ኢነከ አንተል ገፉሩረሂም !!
@abuselman150
@abuselman150 3 ай бұрын
Ya rebb melesegne
@user-gn3oy9vu8o
@user-gn3oy9vu8o 3 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@emann7734
@emann7734 5 ай бұрын
بارك الله فكم جمعا،- - وفريق العمل 💞
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w 5 ай бұрын
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም አሚንንን ያረብ❤❤❤❤
@user-wx9vc3xm8l
@user-wx9vc3xm8l 5 ай бұрын
SUKERAN gezakeallha ustaz & minber tv azgagoch Bemulu
@YeEhr
@YeEhr 5 ай бұрын
ሡለላህ አለይወሠለም ሡለላህ አለይ ወሠለም
@abdulkerimatnafu6219
@abdulkerimatnafu6219 4 ай бұрын
መቼ ነው ምንመለሰው ጌታዬ ወዳንተ ተጣደፍኩ የሚለውን የ ቁርአን ስንኝ እባካቹ ንገሩኝ Jzk 🙏
@rahmarahma4152
@rahmarahma4152 5 ай бұрын
ሱበሃን አላህ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 5 ай бұрын
ያአረብ እዝንልን
@YeEhr
@YeEhr 5 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረንንንንንን
@AbdiiWaqo-go2tz
@AbdiiWaqo-go2tz 5 ай бұрын
Masha alah ustazii walahii ihen yee towban program baxam wadijewalaw hulunim takatatiye ayichalaw, ustazii alh yibarik fih hullem libbe inditraga yadargenyal sadamixaw batalay qisawochu ❤ tinish biqoyubat das yilanal yane hasab new jazakalh mimbaroch. From jihad jawaro
@susuhabeshawit7103
@susuhabeshawit7103 5 ай бұрын
ጀዛኩም አሏህ ከይር
@limujimma
@limujimma 5 ай бұрын
Aselam waleyikum werametullahi weberekatuh Ustaze Allah yitebikot muslimoch bemulu wedachuwalew kene belay Allah yiwededachu❤❤🕋❤☝🌷🌱
@seadllahabdulkader2838
@seadllahabdulkader2838 5 ай бұрын
ሰላም አለይኩም እኔ የ 7 ወር ነብሰ ጡር ሆኘ በተደጋጋሚ ልጄን ወልጄ አየሁ እናም እናቴ ያለ ጌዜሽ በ7 ወርሽ ወለድሽ እያለችኝ ነበር እናም 4 ጊዜ የሚሆን ወልጄ አየሁ እናም ልክ በ 7 ወር ከ15 ቀኔ ልጄ ሞተብኝ💔 (ስቃዩ ከባድ ነበር) ዛሬ ልክ 1 ወሬ ነው ልጄን ካጣሁት አልሀምዱሊላህ ዐላ ኩሉ ሀሊን የኔ አላህ ሸፈዐ የሚሆነኝን ልጅ አዘጋጀልኝ🙏
@YeEhr
@YeEhr 5 ай бұрын
አብሺሪ ውደአላህ ያመጣብሺ ለኸይርነው ሶብርአዲርጊ አላህ ይተካሻል ኢሸአላህ አብሺሪ ውደዋ
@sadahs4112
@sadahs4112 5 ай бұрын
አብሹሪአላህላች።ከየተሻለውን።ምርጧልሹነው።ትግስትአርጊ ።
@sadahs4112
@sadahs4112 5 ай бұрын
እንደነብዩሏህ አዩብ።መታመንታውን ይውፈቅሹ።ከሀዘንብህላ።ድስታአለና ።አብሹሪት።እህት
@asmabiru6036
@asmabiru6036 5 ай бұрын
ጀዛኩሙላህኸይር ❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 5 ай бұрын
ጀዛኩሙላህኸይር
@user-gj4mx7wr3f
@user-gj4mx7wr3f 5 ай бұрын
Jazaklahi Khyern
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 5 ай бұрын
❤❤❤
@remlahussain3430
@remlahussain3430 5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp 5 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ውዶቼ
@kedijaomer7926
@kedijaomer7926 4 ай бұрын
የትኛው ሱራ ላይ ነው ያለው ቃሉ ✍️
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h 5 ай бұрын
አምንንን አምንንንንን አምንንንንንንንን
@Nurhusan-ud7jt
@Nurhusan-ud7jt 5 ай бұрын
Ytube liv gebu
@traveler748
@traveler748 5 ай бұрын
እናንተ ስትቀየሩ። የማንም ደላላ ሳትሆኑ። ወር ርካሽ ነው። ወሬ ብቻ ትርጉም የለውም። ውሸት የመንግስት ደላላ ውሾች አትሁኑ።
@asmabiru6036
@asmabiru6036 5 ай бұрын
አላህ ያግራልን
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,9 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
189ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለሀብትና ለስልብና የተዋረሱት አጋንንት ቤተሰቡን ፈጀ
1:00:22
155ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጠላት ከሩቅ አይመጣም  የሚባለው ለካ እውነት ነው
53:49
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም | ኑህን ዓ.ሰ መረዳት | ክፍል 1
31:56
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,8 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,2 МЛН
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 5 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 4 МЛН