No video

ኸረ ነባ አይባልም!!!

  Рет қаралды 66,831

Emebet Kassa

Emebet Kassa

11 ай бұрын

• ተመስገን ጠይቂያት ወጣልኝ !! /// ዉድ ቤተሰቦቼ ሊኩን በመጫን እየገባችሁ አዴን አበረታቱት 🙏🙏🙏

Пікірлер: 628
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 11 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/iq2WZNdy2NinZ40.htmlsi=xo9Mpsk1WI0c8EHi /// ዉድ ቤተሰቦቼ ሊኩን በመጫን እየገባችሁ አዴን አበረታቱት 🙏🙏🙏
@laylalayla9893
@laylalayla9893 11 ай бұрын
ደሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthipoyaA-cl9yr
@EthipoyaA-cl9yr 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@emano5974
@emano5974 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanaye7073
@fanaye7073 11 ай бұрын
❤❤❤
@madina3096
@madina3096 11 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ለኛም የተደላደለ ኑሮ ይስጠን ሁሌ እነሱን መመልከት ብቻ ሳይሆን እኛነም ተመልካች አስታዋሽ አያሳጣን 😂ሀገራቺነም ሰላሟ ተመልሶ በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን😢
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 11 ай бұрын
ደምሪኝ
@fatmaali7750
@fatmaali7750 11 ай бұрын
አወ አሰታወሺ ይሰጠን
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
በጣምእጀ አሰታዋሺ ይሰጠን❤❤❤🎉🎉
@MariyamMaari
@MariyamMaari 11 ай бұрын
አሚንን
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FgjjHsgf-dd3uz
@FgjjHsgf-dd3uz 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ ከሙዬጋ አብሮ የሚሥቅ
@user-pb2bh1rj9f
@user-pb2bh1rj9f 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 11 ай бұрын
እረ ታስጠላ ኣስሬ ህ ህ ህ ቱ ሴት ልጅ ትሁት ስትሆን ያምርበታል
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 11 ай бұрын
​@@user-cy2qe1nh4b😂😂😂😂😂የቅናት መፈስ የተወጋ ይሁን ምድረ ሀሮ በለል መልክ የተማራ መሠልኜ በገምገዱ በአስባልቱ የሚዋረዱት ምድረ ቦርኮ እሙ ፌመስ የሆነችው ራሷን ባህሏን መስላነው የተለወጠችው የናተን ማን ይገራችሁ😂😂😂
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 11 ай бұрын
​@@user-cy2qe1nh4bየቅናት መፈስ የተወጋ ይሁን 😅😅😅
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 11 ай бұрын
ኧረ ፍትህ በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 11 ай бұрын
😢😢😢 ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ ሰው የለም
@alemsehay9584
@alemsehay9584 11 ай бұрын
ፍትህፍትህፍትህ💚💛❤️😭😭😭😭
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 11 ай бұрын
amen@@user-gn6qz4fh8w
@tsegeredaabebe-pj6kr
@tsegeredaabebe-pj6kr 11 ай бұрын
ኑሮን ለማሸነፍ ስትሉ ከሀገር የወጣችሁ እህት ወንድሞቸ በሙሉ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል
@hamerhamer4725
@hamerhamer4725 11 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏☝
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qz4xz7ob1b
@user-qz4xz7ob1b 11 ай бұрын
amn amen amen🙏🙏🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetweledgeberiel5776
@genetweledgeberiel5776 11 ай бұрын
እንደዚ እንዴት እንደምታምሩ, ፈጣሪ ሀሳባችሁን ይሙላ , በማንኛውም ሁኔታ ብትሆኑ ,ያቀዳችሁትን ከሁለታችሁ ቀድሞ ሌላ ሰው አይስማው , " ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍትህ በግፍ ለሚያልቀው ወገኔ"😢
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 11 ай бұрын
❤❤ እሙ ለእኔም ጸልይልኝ ግሼን ከሔድሺ ግን ባትሔጅ ይመረጣል በውል ሰላም እስከ ሚረጋገጥ አማራ ትንሳኤውን ያሳዬን
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 11 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮እሙ ለነባ መብራት ነው የሆነችው ከሷጋር ከተገናኜ ጀምሩ ፌቱላይ ይነበባል ደስታ እሙ አችኮ ጀግና ናሺ ኮፌደስሺ ይበቃል የዋህነትሺ ቅንነትሺ አላህ ትልቅ ቦታ ያደርስሻል❤❤❤❤❤
@bayushbayush6301
@bayushbayush6301 10 ай бұрын
Wenat new
@amanisaaed318
@amanisaaed318 11 ай бұрын
ኧረ ዉበቱን ነዉ የደፋባችሁ ስታምሩ❤🎉
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይሀገረችንን ሠላም እምንሰማበት ቀን ያምጣልን😢😢😢😢ደምሪኝ😢❤
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢የምትሳደቡ ካለችሁ እራሳችሁን ነው የምታረክሱት በራሱ የሚተማመንሰው ሰወን አይሰድብም ራሳችሁን ሆናችሁ ተገኙ ራሳችሁን ሆናችሁ ቀሩ😏
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 11 ай бұрын
እናቶች አባቶች የምትያት ነገርስ እሙየ እናት አባቶችሺ መች ያዉሻል እኞ የመዳም ቅመሞች ነን ተመልካቾችሺ ስለዚህ የመዳም ቅመሞችየ ማለትም ይጨመርበት 😂😂😂❤
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 11 ай бұрын
😂😂😂❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@user-jj1nh2kx1n
@user-jj1nh2kx1n 11 ай бұрын
❤❤❤😂
@1356ruta
@1356ruta 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
አረ ሞትኩኝ እኮ ፍትህ ለመዳም ቅመሞች🤣🤣
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አሳብሽን ያሳካልሽ እሙዬ ግሸንን መርገጥ መታደል ነው 💚💛❤
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሳሬ ስለሳቅሽ ደስ ነው ያለኝ
@rosesabebe3229
@rosesabebe3229 11 ай бұрын
ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እናቶቼ አባቶቼ ብለሽ የመዳም ቅመሞችንም ጨምሪበት
@seblegebre3125
@seblegebre3125 11 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተባረከ አመቱ የደስታ የፍቅር የሰላም የጤና ዘመን አገራችን ኢትዮጵያ ስለነበር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን
@zekiyatube954
@zekiyatube954 11 ай бұрын
እሙ ነባ እንኳን ደህና መጣችሁ እሙየ የተዋወቀሽ የደወለልሽ ሁሉ ጓደኛ እና ደህነኛ ወዳጅ አይሆንም እሁሉም ቦታ ሴት ልጅ አትገኝም በተለይ አሁን ላላችሁበት ሁኔታ አንድ ጊዜ ብቻ አስቦ መውጣት አያስፈልግም ሁለት ሶስት ጊዜ ማሰብ ግድ ይላችሗል በተለይ በአንችና በነባ ጉዳይ ምንም እድሉ እና እድናገሩ አትፍቀጅላቸው ካሁን በፊት እሰራሽው ቪድዮችሽ ላይ እድህ ነው እዳ ነው ስትል ሁሉንም ሰምቼ መውጣት አልቻልኩም እኔ እሷ እንደዛ ላለችው በጣም ነው የቀፈፈኝ እና ትቼ የወጣሁት
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሩኝ ❤❤❤❤
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g 11 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ አሜን እውነት ነው አገር ሰላም ይሁን ❤❤❤
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 11 ай бұрын
እሙየ ግሽን ስትሄጅ እኔንም አስስቤልኝ ለእናቴ ለድግል ማርያም እኔም አገሪ በሠላም ገብቸ ደጇን እድርግጥ የልባን ፍፀሚላት በያት ወ/ተ መድን ብለሽ ፀልይልኝ ደሞ ታምራላችሁ የኔ ውዶችየ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤❤❤❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አብራችሁ ስትሖኑ ደስ ስትሉ መሥቀልን አብራችሁ ታከብራላችሑ ዋናው ሰላም ነው ሰላም ለሐገራችን 🙏
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤❤
@yezuTUBE-ud2fm
@yezuTUBE-ud2fm 11 ай бұрын
የሰዉ ልጅ የሚበረከከው ከክብር የተነሳ ነው እንጂ በሌላ መንገድ አትዉሰጂው እሙዬ ዝቅ ማለቱን አታናንቂው በተረፈ የግሽኗ ማሪያም የልብሺ መሻት ትፈፅምልሽ ሀገራችንንም ከመከራ ከእሳት ታዉጣልን አሜን።❤❤❤
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 11 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 11 ай бұрын
እንቺ ሚስክን የምትለቅሽው ለቅሶ ይታይኛል!!! እየተጫውተብሽ ነው ይህንን አትርሺ እግዚአብሔር ይሁንሽ ለግንዝዘብ እና ዬቱውቡን ለማሳደግ ነው!! ሚስቴ እያለ ይደልልሻል!!!
@ethiowisekids792
@ethiowisekids792 11 ай бұрын
እኔም ብያለሁ ❗️❗️❗️❗️❗️ ዋ ዋ ዋ እሙ ‼️‼️‼️ መጨረሻሽ ናፈቀኝ እንዴ እንደ አሻንጉሊት ሲጫወቱብሽ ❗️❗️❗️ ብዙ ሰው ነግሮሻል ቢዝነስ እየተሰራብሽ ነው ይህ ልጅ ፍቅር ብሎ አልመጣም ❗️‼️‼️ እራስሽን በvideo ስታይ እንክዋን አይፈብርሽም ከዚህ ቂጢን ካልጠረገ እልም ያለ ዱርዬ ጋር ወርደሽ ❗️ ትልቅ ሰው ነሽ አንቺ አመዛዝኚ አይንሽን ካወረው የተሳሳተ ፍቅር አይንሽን ገልጠሽ ተመልከቺ ❗️‼️‼️‼️ እመቤቴ ትርዳሽ ስብራትሽ ያስፈራኛል ግሸን ነው የምሄደው ተብሎ ባደባባይ ባይነገር መልካም ነው ጥያቄሽን ይዘሽ እመቤተጋር በድብቅ ቀርበሽ ተማፀኝ እስዋ እውነቱን ትገልፅልሻለች ። ንገረው ንገረው አልሰማ ካለ መከራ ይምከረው ተብሎል 😢
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምሆና ታለቅሳለይ ወድ በወድ ይተካል እሷ በሱ አትተዳደር እራሷን የቻለች ናት ቤሂድ ቢቀመጥ የራሷ ነውጂ ለእሙነው እሷ ጀግና በሳት የተፈተናች ወርቅ ማለት ናት
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 11 ай бұрын
​@@ethiowisekids792😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቢሂድ ቢቀመጥ ለኡሙ የጠቀማት እሷ ራሷንችላነው የምታድረው ሰውነው በምን ማወቅ ትችላለች ውሀ አደል በጨት አሰልለው ያን የሚካበድ አደለምበተመቸው ይቀመጥ ከልተመቸው መሂድ ይችላል እሷ አላዘችውም ፈልጉ መጠጂ ፈልጋ አልሃደችም እሙ ሲጀመር ልጁ መብራት ነው የሆነችለት ሂወቱን ቀይራለታለች😂😂😂😂😂😂😂ካሷጋር ሳይገኜ ምን ይመስልነው😂😂
@weynikuskwam8712
@weynikuskwam8712 11 ай бұрын
የኔ ውድ እሙ የድንግል ወዳጅ አገርሽን ወዳድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሩኝ ❤❤❤❤
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤እሙ ውበት ደፍቶብሻል ደስታ አይለይሺ❤❤❤❤
@user-ch9dr4gf8c
@user-ch9dr4gf8c 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እሙና ነባ በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላም ለናተ ይሆን ሰላም ላገራችን ይሆንልን❤❤❤❤
@user-oi9gg5ps5o
@user-oi9gg5ps5o 11 ай бұрын
እሙ እንኳን አደረሳችሁ ወደአገር ቤት ለመሄድ አትቸኩይ ሁሉም ነገር ሲረጋጋ ብትሄጂ ይሻላል። መስቀልን ከነባጋር ዋሉ የህትነቴን ነው የምመክርሽ መልካም የፍቆር የሰላም የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ።
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 11 ай бұрын
ማነዉ እደኔ እመዬ ስስቅ አብሮ የሚስቅ እግዚአብሄር አይለያችሁ በፍቅር በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 11 ай бұрын
እንዴህ ስለየዋችው ደስ ብሎኛል ታምራላችው ስቀሽ አሳቅሽኝ
@genetweledgeberiel5776
@genetweledgeberiel5776 11 ай бұрын
እዚ ቤት ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር , የሰው መፋቀር , ሰላም አንድ መሆን እንዴት እንሚያስደስታችሁ ነው😊😊 , ከፍቅር በላይ ምን አለ ግን??? የሀገራችንን ሰላምም እንደምኞታችን ያድርግልን
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 11 ай бұрын
አንቺጋ እውነትና እውነት ብቻ ነው ያለ የተሽሎከለከ የተጭበረበር አስመሳይነት አልፎ ሲሄድ አልነካሽም ሚድያም ላይ ይሁን ሚድያ ጀርባ አቆምሽ አንድነው ተባረኪ እሙየ ግሸን ደግሞ አምላክ ፈቅዶ ከሄድሽ ለሰው አትናገሪ ለወደፊቱ ማለት ነው አይነገርም ስለወደፊቱ ሂወትሽ በደንብ ፀልየሽ አማክረሽ ነው መምጣት
@user-zg4nn8ow6c
@user-zg4nn8ow6c 11 ай бұрын
ማርያምን እንየ እኾ በጉጉት ነው የሚጠጠብቃቹ ነባየ ኡሙየ በጣም ነው የሚወዳቹ እህታቹ ነኝ ዶሞ የትግርየ ልጅ ነኝ❤
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 11 ай бұрын
ሰው ነኝ ብትይስ ብሔር ምን አስጠራሽ የትም ሁኚ
@user-zg4nn8ow6c
@user-zg4nn8ow6c 11 ай бұрын
እንደዛ ሳይ ሆን ሁሉም ሰው እንደሚወዶም ማረጋገጥ ሰለ ፈለጉ ነው እንጂ እንዳውም እኔ ቤሄር ለይቸ ኣለውቅም ለምን ስትሉ ሰው ስው ነው። ሁሉ ቤሄር ነው የሚወደው ሌላ ነገር ፈሌጌ ኣደለም🙏
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 11 ай бұрын
@@user-zg4nn8ow6c እሽ ማማዬ
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 11 ай бұрын
ቀጥልበት ቆፍጠን ማለቱን አይ ነባ 😂😂😂😂😂
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 11 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው።
@rakrak1165
@rakrak1165 11 ай бұрын
እሙየ የኔ ፈልቅልቅ ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንደግዚቤር ፍቃድ ስመጣ እዳገኛሽ እፈልጋለሁ ዱባይ ነው ያለሁት እሸ የኔ የዋህ💋💋💋💋
@alemhi8570
@alemhi8570 11 ай бұрын
እሙ እና ነባ ታምራላቹህ ማንንም አትስሙ ሁሉም ሰው በፍቅር አለም ሲኖር የሚያሳልፈው ነው እኔን ጨምሮ እየተመቻቸ ሲመጣ ሁሉም በሰዓቱ ይሆናል ታምራላቹህ ❤❤❤❤❤
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 11 ай бұрын
ኧረ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@user-jx1ke9cy3j
@user-jx1ke9cy3j 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tizita341
@Tizita341 11 ай бұрын
አሜን እሙይ ነባዬ እንኩዋን አብሮ አደረሰን ሁሌም ፍቅራቹ ይለምልም❤ ሰለም ለናት ሀገሬ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 11 ай бұрын
ነባ ግን ጎበዝ ነው ለቤተሰቦቹ ክብር ያለው ወንድ ለሚስቱም ክብር ይኖረዋል አግብቶ እስካልወጣ ድረስ በአልን ከቤተሰቡ ጋር ነው ማሳለፍ ያለበት ስትጋቡ ደግሞ አብራቹ ታሳልፋላቹ
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 11 ай бұрын
Betam des tilalachihu Medhane Alem abizito yebarkachihu 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 11 ай бұрын
እሙዬ እኳን ደና መጣቹ❤❤ውዶች ጠፋቹ❤😂😂😂😂😂 ቆፍጠን በል አለች😂 ኧረ ተይ ቀለበት ተበርክኮ ያርግልሽ❤ አትጥፉ
@hirutarga4704
@hirutarga4704 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያድርስሽ መታደል ነው እኔ ሁለቴ ሄጃለሁ ያሰብሽው ይሙላልሽ ጌሸን መሔድ መመረጥ ነው በአንድ ልብ ሆነሽ ነው መሔድ እሙ በይ ለእኛም በዕሎት አስብን እኔ ብዙነገር ተደርጎልኛል አሁንም ለሦስተኛ ዝር ጥር ላይ እሄዳለሁ ነባ እግዚሐብሔር ይማርክ የእሙ ባለቤት ሠላም ፍቅር ይስጣች
@alemsehay9584
@alemsehay9584 11 ай бұрын
እረነባ ወፈርህ አሜን አሜንአሜን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 11 ай бұрын
ዉይ ሳቅሽ እሙየ የምር ደስ ይላል ሁልጊዜ ሳቂልን ❤❤❤❤
@Adne_
@Adne_ 10 ай бұрын
ግን የእውነት ፍቅረኛሞች ናቸው ከሆኑ ለእመቤት ፈራሁላት የዋህ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 11 ай бұрын
እሙዬ ኮራሁብሽ መንበርከክ የኛ ባህላችን አይደለም ነባ እውነት ነው ያልከው እግዚአብሔር ይባካችሁ
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 11 ай бұрын
እሜንንንን አገረችህን ሰለምምምም ይህን ዊዲዲዲዲዲ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AbebechYoube
@AbebechYoube 11 ай бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላሙን ያምጣልን ላገራችን ፍጣሪ❤❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤❤❤
@aeeazz-vq4qs
@aeeazz-vq4qs 11 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-fk9is8bj1q
@user-fk9is8bj1q 11 ай бұрын
ፕራክ ሁለተኛ በሁለታችሁ እዳይኖር አደራ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@haythayat6345
@haythayat6345 11 ай бұрын
እውነት
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 11 ай бұрын
እውነት ነው እድህ እየሳቃቺሁ ኑ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 11 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ
@rabitube5961
@rabitube5961 11 ай бұрын
ዘንድሮ ሰው ሁላ ዞሮበታል የሚያወራውን አያውቅም አብሽሩ ❤❤
@weynikuskwam8712
@weynikuskwam8712 11 ай бұрын
ያመመህ እሙን ጥለህ ስለከበርክ ነው
@robekaeth3984
@robekaeth3984 11 ай бұрын
ዋው ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 11 ай бұрын
እሙየ ነባ በጣም ታምራላችሁ ሁሌም ፈገግ በሉ አላህ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ እወዳችሁ አለሁ ግን ፖራክ ይቅርባችሁ ምክንያቱም እሙ ስታለቅሽ አብሬሽ ነው የማለቅሰው ሲከፋሽ ይከፋኛል እሙየ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ተጋቡ እና ጨምሩበት
@wuhash2684
@wuhash2684 11 ай бұрын
ትክክል አይደለህም ሙሉ ቀን ቤተሰብ ጋር ይዋላል ምክንያትህ አላሳመነኝም።
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 11 ай бұрын
እረ እረ ነባ እንዴ የቤተሰብ ሰዓት እንዳለ ሁሉ የፍቅረኛም ሊኖር ይገባል ለምሳሌ ከቤተሰብ ጋር ምሳ ከፍቅረኛ ጋር እራት የበላል ደግሞ አሷ ካልተጋባችሁ በቀር እሷ አንተ ቤተሰብ ጋር መምጣት አትችልም ለማንኛውም የለፈው አልፏል ለወደፊቱ ግን ይስተካከል አይ እሙዬ 😂😂 ልክ ነው ወንድ ልጅ በትክክልም ቆፍጠን ሲል ነው ይሄ መንበርከክ መልመጥመጥ የነጮቹ መገለጫ ነው የኛ የአበሾች ግን ቆፍጠን ብሎ ሽማግሌ ልኮ በወግ ማረግ ከቤቷ አስመርቆ ተመርቆ በማእረግ ሲወስዳት ነው ወጉ ለማንኛውም በርቱ❤❤❤
@bini1623
@bini1623 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
አሜን ደምሩኝ ❤❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 11 ай бұрын
እዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ኑራቺሁን ይባረክላቺሁ ሁሉም ደስታቺሁን እመኛለው ከክፉ ሁሉም እማምላክ ትጠብቃ ቺሁ
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ ወርቄ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 11 ай бұрын
@@mawaysh እሺ
@hanastube4716
@hanastube4716 11 ай бұрын
Yeemu betesebochi siwedachu demirugn😢❤
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 11 ай бұрын
እሙ ፍልቅልቅዋ እንደዚህ ደስ ይበልሽ ❤❤ ድል ለታረደው ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ሳይፈልግ ወደ ጦርነት ለገባው ለፋኖአችን
@aahmed6426
@aahmed6426 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ🌻❤🌻❤🌿🌿❤❤❤🌻❤🌻❤❤🌹❤🌹❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 11 ай бұрын
እሙዬ እመቤቴ ትጠብቃቹ ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 11 ай бұрын
እውይ ስታምሩ❤❤
@medinamohammed9128
@medinamohammed9128 11 ай бұрын
አይለያችሁ ውዶች❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 11 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ❤❤🎉🎉
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 11 ай бұрын
ነባ ግን ቆፍጠን በል ስትልህ የከነከነህ ይመስላል 😂😂😂እሙ አዳዴ እደቀልድ የምናወራቸዉ ቀላል የሚመስሉን ሰወችን ያስቀይማሉ እናም ስናወራ ብንጠነቀቅ መልካም ነዉ በተለይ ለፍቅረኛችን ወይም ለትዳር አጋራችች አክብሮሽ አበባ ተበርኮ ቢሰጥሽ ቆፍጠን በል አልሽዉ አንች በመልካም ብታስቢዉም ቃሉ ደስ አይልም ክብር ይነካል ስቆ ማለፉን አትይ እሙ ከተሳሳትኩ ይቅር በይኝ
@genetsisaye5447
@genetsisaye5447 11 ай бұрын
Emu , I have an advice for you no RUSH to marriage you can be a friend and work together for while then you will know each other very well. Time will tell.Emu you are beautiful inside and out focus on your work and take care of yourself and your son.There are a lot of men out there so you don't need to focus on Neba .Today I can tell from your face you don't seem happy
@maryalain9236
@maryalain9236 11 ай бұрын
ዋናዉ ነገር ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉ ፍትህ በማንነቱ ለሚጨፈጨፈዉ ለአማራ ህዝብ😢😢😢
@yetatwork6137
@yetatwork6137 11 ай бұрын
tebareku mechiresacu yemare Awoyabesha waned kofixeni sele naw wenid yemibalew
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 11 ай бұрын
እንኳን ደናጣቸሁ ሰላምናቹ እሙ መባ
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 11 ай бұрын
እሙየና ነባ ምርጦች ናችሁ❤ እንደው እሙየኮ ያለ ሜካብ ዱቄታዱቄትን የጥፍር ቀለምና አርቴፊሻል ጥፍር እዲሁም የፈረስ ጭራ እኮ እደት እንደምታምሪ እግዚአብሔር እጆቹ ሰርቶ አበጃጅቶ የሰጠሽ ተፈጥሮ ብቻ ማራኪ ነው ውብ ነው ይበቃሻል ዱቄትና የከንፈር ቀለምኳ ብዙም አትጠቀሚም እስካሁን አላየሁብሽም የተውሶ ፀጉሩንና የጥፍሩን ነገር ግን ስለፈጠረሽ ሃጢአትም ነው አቁሚ። እድሁ ታምሪያለሽ ያለሽ ይበቃሻል ነባየ ከቻልክ እድታቆም ምከራት እስኪ በነገራችን ላይ አብዛኞች የህንዳዊያን ለጣኦት አምልኮ መስዋእት ግብር እየተላጨ የሚቀርብ ፀጉር ነው ስንቶች ይህን ታውቃላችሁ። እናም እንወዳቹሃለን። በርቶልን የጭራውንና የቀለሙን ነገር አስቢበት❤
@aynalem3830
@aynalem3830 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ያምጣልን
@user-nq5mq6qx8h
@user-nq5mq6qx8h 11 ай бұрын
የኔ ማር ምን ግዜም ሳቄልኝ ለዱአችሁ አሜን በርቱ
@beetyube
@beetyube 11 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እሙዬ እኔ የዋህ በርቱ እግዚአብሔር የማርህ ነባ ስላም ናፍቅኝ የአማራ ህዝብ እይምት ነው 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይፍርድ በቻ😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤❤
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 11 ай бұрын
የኔ ውዶች እንኳን በደና መጣችሁ
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 11 ай бұрын
አሚን አሚንአሚን
@belayenesh3862
@belayenesh3862 11 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ጥቁረ አዝሙድ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቶሎ ቶሉ ኑልን❤
@user-qg1ff9mi8i
@user-qg1ff9mi8i 11 ай бұрын
ተበርክክ ፅልይ ብላነ መንገድ ረጅምስለሆነ
@AbbiAbbi-fh1ws
@AbbiAbbi-fh1ws 10 ай бұрын
Btam. Amerobachual. Yetbekachu❤❤❤❤❤
@maryshara4466
@maryshara4466 11 ай бұрын
ነባ እሙ እኳን ደና መጣችሁ ቆፍጠን ክክክክክ ሞትኩ እሙ ነባን ልትረጂው ይገባል ሁልግዜ ይመቻል ማለት አደለም እናም አይክፋሽ ሆዴ !!እግዚአብሔር ሰላሙን ያጣልን አሜንንን🤲👏❤️
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f 11 ай бұрын
አምላኬ በይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አደረግልን 🙏😭😭😭😭
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
አረ በናፍቆትና በጭንቀት ልሞት ነው አረ ኢተርኔት ይከፈትልን ቤንስ እያወራን እንሙት 😭
@user-qz4xz7ob1b
@user-qz4xz7ob1b 11 ай бұрын
አይ እኔም እዳች ነገ ይከፈታል ዛሬ እያልኩ በናፍቆት በጭንቀት ልሞት ነዉ
@user-om3wq9gu3y
@user-om3wq9gu3y 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@msertdaig5134
@msertdaig5134 11 ай бұрын
ከመቸው ቀደማችሁኝ ኮሜታሮች አደኛ እሆናለሁ ብዬ ሰጠብቅ🙆😅
@keralem
@keralem 10 ай бұрын
ተመችቶኛል
@user-ez2oq4rx3h
@user-ez2oq4rx3h 11 ай бұрын
እሙዬ እመብረሀን ታሳካልሽ
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 10 ай бұрын
እሙየ ጊይሸን ከሄድሽ አገሬን አይተሽልኝ ነይ ኩታበር ደላታን
@user-mz3xt9ug4w
@user-mz3xt9ug4w 11 ай бұрын
😂😂😂ውይ ነባየ ኮፍጠን ብያለሁ አላለም😂😂😂😂😂
@jdhxjzhhs1272
@jdhxjzhhs1272 11 ай бұрын
ቶሎቶሎ ባሥቂ ታምሪ ነበር
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው የሰጣት አትቅኑ🤔🤔
@jdhxjzhhs1272
@jdhxjzhhs1272 11 ай бұрын
@@Tube-lv7sb እደጂል አሥር ግዜ መሣቅ ያሣቀናልደ አንች ትቀኚባታለሽ መሠል
@mrramesha3328
@mrramesha3328 11 ай бұрын
Amen agerach,geta,salmi,yargni
@adeytube9288
@adeytube9288 11 ай бұрын
እሙ comment new ሳቅ አታብዥ ቆፍጠን በይ::
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 11 ай бұрын
ያን አርቴፍሻል ፀጉርን የግሸኗ ማርያም ታስጥልሽ
@maryalain9236
@maryalain9236 11 ай бұрын
ይሆን ብለናል ቁፍጠን በል የዉድ እልጫ😂😂😂😂😂
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 11 ай бұрын
እግዚአብሔር 😢😢😢 ሆይ ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ለሀገራችን መልካሙን ቀን ያምጣልን 😢🙏😢 እሙ እና ነባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤❤❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 11 ай бұрын
እሙየ የኔውድ ይቅርታእና ሳቅሽን ቀነስ አርጊሳቅሽን ቆጠብ እሳታረጊው መከበርሽከፍ ይላን ግን ካጠፋሁይቅርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 11 ай бұрын
የኔ ዉዴ ትሳቅ ተያት ስንት ሳቅ የጠፋበት አለ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 11 ай бұрын
​​@@hayatuaeamar7538እሺወደ ❤❤❤
@emmazero3023
@emmazero3023 11 ай бұрын
በልኩሲህንነዉደስየሚለዉ❤❤😂😊
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 11 ай бұрын
አወ ትንሽ ትቀንስ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 10 ай бұрын
😂😂😂እሙዬ የኔ የዋህ አትበርከክ ቆፍጠን በል አለች የዋህ እኮነች❤❤❤😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k 11 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እሙዬ❤🎉
@AstuAstu-eh5fw
@AstuAstu-eh5fw 11 ай бұрын
አሜን እሙዬ❤❤❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 11 ай бұрын
አሜን አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ከምንም በላይ የአገሬ ሰላም ያሳስበኛል❤❤❤❤
ስንቴ ልጎዳ  የልቡን  ሰርቶ ነዉ የሄደዉ
12:12
በሚስቴ አልደራደርም!
22:00
Neba Entertainment
Рет қаралды 203 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 8 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН
እናቴ ናፋቃኛለች ነባ !
14:13
Emebet Kassa
Рет қаралды 120 М.
የኔ ፍቅር የእውነት ነው---
15:22
Emebet Kassa
Рет қаралды 349 М.
እወነነት እውነቱን ስለምናገር ለትችት ተጋለጥኩ::::ዲጄ ሊ
24:48
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 82 М.
እህቴ ተቆጣች ቃል ሰራችልኝ
26:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 88 М.
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም!
16:38
Neba Entertainment
Рет қаралды 136 М.
ነባ ሌላ አመል አመጣ !
19:31
Emebet Kassa
Рет қаралды 221 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН