እወነነት እውነቱን ስለምናገር ለትችት ተጋለጥኩ::::ዲጄ ሊ

  Рет қаралды 82,715

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

አስገራሚው የዲጄሊ ማንነት በገነት ንጋቱ ሲፈተሽ::ክፍል 1
#DjLee#genet#የገነትንጋቱ#
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
#GenisFamily #Genet #RealityShow
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
ለውብ የባህል አልባሳቶቻችን ሽሮ ሜዳ የሚገኘውን “ሸራተን ሰታይልን” እንዲጎበኙ መጠቆም እንወዳለን፡፡
የስልክ አድራሻ 0933202425
መፍትሄ ያጣችሁለትን የውስጣችሁን ጭንቀት/እውነት በ0911452520 ቴሌግራም ላይ እና
Official_genet.nigatu ኢንስታግራም ፔጅ ላይ አጠር ያለ ጉዳያችሁን
በጽሁፍ ያስቀምጡልን! እኛ እንደውላለን፡፡
/ genisfamily
አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
• ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu

Пікірлер: 351
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ለዲጄ ሊ አባት ጤና እና እድሜ ይስጣቸው
@susulove665
@susulove665 Жыл бұрын
ሊችዬ ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ዲጄ ሊን በጣም እወድሽ አለሁ አከብርሽ አለሁ ጥንካሬሽ ኮፊደንስሽ ያስደስተኛን ስው አትነካ አትጣላ ታዲያ ይችን ሰው አለመውደድ አይቻልም
@afomiya348
@afomiya348 Жыл бұрын
"አከብርሽ አለሁ እወድሽ አለሁ" ተብሎ አይፃፍም ። አከብርሻለሁ እወድሻለሁ።
@tube778
@tube778 Жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ኑ በቅንነት ቤተሰቤ ይሁኑ😍😘
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mbet1840 አባባልሽን ሳይሆን ፁፍሽን አስተካኪ ለማለት ፈልጎ መሰለኝ
@iloveyoumama1765
@iloveyoumama1765 Жыл бұрын
ኮፊደንስ ቢኖራት ነዋበሴትነቷ የምታፍረው ጉድኮ ነው 😅😅 እንዲህም ያለ ኮንፊደንስ
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ሊ ትመቸኛለች የምር❤❤❤❤በተፈጥሮ ውበት ❤❤❤የራስ መተማመን አደኛ ክፋት ተንኮል የሌለበት ሂወት ውስጤ ነሽ ዲጄ ሊ❤❤❤
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Жыл бұрын
በትክክል 👌👌👍
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 Жыл бұрын
ሴት ሆነው ተፈጥረው እንደ ወንድ ወንድ ሆነው ተፈጠረው እንደ ሴት እሚያደርጋቸውን ሰዎች የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ። እባክሽ አንቺ ሴት እንደ ሴት ሁኝ ሴት አድርጎ ነው አምላክ የፈጠረሽ ጸበል ሂጂና ከሌዝቢያን መንፈስ ተገላገይ እሱ ነው እንዲ እሚያደርግሽ ። ሌሎቻችሁ ደግሞ እባካችሁ ወንዳወንድነትን እና ሴታሴትነትን አታበረታቱ ሁሉም በቦታው ሲሆን ነው የሚያምርበት ትውልድ እየጠፋ ነው ። አምላክ ብቻ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ።
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@chu09bel
@chu09bel Жыл бұрын
@Hana Leave her alone! Weregna…mind your own business.
@marya7483
@marya7483 Жыл бұрын
yelezibyans mefes nee yalshw Anchi edeza nesh mesel eso boyfriend alagn blalachi Nigeria lezawm bedenb sex yemyaregat okay balege set nesh Anchi nesh tsebel mehed yalabsh borko
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 Жыл бұрын
በጣም ታምራለች..ግብረሰዶማዊነት ይለምልም.. በነገራችን ላይ ሌዝቢያንነት ከፀበል ጋር ምንም አይገናኝም ዲያቆን ሆነው እየቀደሱ በ gay life ውስጥ ብዙ ልጆች አሉ...ምንም ማድረግ አይቻልም
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
እኔም የአባቴ ልጂ ነኝ አባቴ ሁሌም እወድሀለው ♥♥♥♥ዲ የአባቷ ልጂ ጀግና ነሽ
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 Жыл бұрын
My God! በቃ እራሷን ሆና ነው እኮ የምትኖረው....ማንንም ለመምሰል አትሞክርም👍👍👍
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 3 күн бұрын
እራሷን መስላ ብትኖርማ ፈጣሪም ይወድላት ነበር እሷም ሴት ነበረች እራሷን አላውቅ አለች እንጂ
@meazachufa5642
@meazachufa5642 Жыл бұрын
በራስ መተማመን አላት የምትሉ ጤናማ ናችሁ? ቢኖራትኮ የራሱዋ ማንት ጥላ የሌላ ሰው ማንነት አትመኝም ነበር
@samraketema7789
@samraketema7789 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል ይች እኮ የሉሲፈር ግብር አስፈፃሚ ናት ካስተያየቷ እራሡ ማየት ይቻላል ልቦና ይስጣት
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
ትክክል
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Eko Ere Nigerilign Midre Ashkabach 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tsehayeliyud9994
@tsehayeliyud9994 Жыл бұрын
She is proud Ethiopian! And Ethiopians are Christian!
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Жыл бұрын
ሰው የፈለገውን መሆን መብቱ ነው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ዲጄሊ በየሚዲያው አባቷን አመስግና አትጠግብም እኔ ተመስጬሰማሁሽ አባትሽን ነፍኣመት ያኑርልሽ አንቺንም ገኒንም ውድድድድድድ👌😂😂
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ፈጣሪ አሳምሮ ፈጥሮን እሱን መፎካከር አንተ የሰጠኸኝ አያምርም በራሴ ውበቴን እፈልጋለሁ ከሴት ወደ ወንድ መቀየር በጣም አስቀያሚ ነው እባክሽን ሴት ሁኝ እንደሴት ሁኝ ፈጣሪሽን አመስግኝ ሴት አድርጎ ስለፈጠረሽ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Жыл бұрын
ማርያምን ሴትነት በራሱ ውበት ነው ዲጄ ሊ እንደ ሴት ብትለብሽ እኮ ውብ ነበርሽ
@yordanosjordan1344
@yordanosjordan1344 Жыл бұрын
እባኽሽን ሊ በራስ መተማመን ማስልጠኛ ኽፈቺ ለብዙ ሴቶች ይጠቅማል የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🙏🙏
@graceofficial6017
@graceofficial6017 Жыл бұрын
Befor staring this video, am dying 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂how much I love her I don’t know, her confidence, honesty n etc everything beqa. I got a rest from those bad vibes, thank u so much geni. We love u all ethio fans from Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ለአባቷ 💝ለቤተሰብ 💝ክብርና ሁሌም አመስጋኝ የሆነች ❤ሴት 💝ልክ እንደ ሊ 💝100%❤❤
@hermeladereje7529
@hermeladereje7529 Жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪን አትፈታተኝ ዛሬ የምታደቅያቸው አባትሽ ትክክል አይደሉም እንደሴት አርገው ማሳደግ ነበረባቸው ከልብስ ምርጫሽ ጀምሮ ትውልድን አታበላቨ የፈለግሽውን ስራ መሰራት ትችያለሽ ግዴታ እንደወንድ መሆን አይጠበቅብሽም በሴትነትሸ ልትኮሪ ይገባል
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
እሷስ ልቧ ተደፍኗል እግዚአብሔር ይመልሳት ከሷ ይልቅ ግን ባለሚዲያዎቹ ግን ምን አስበዉ ነዉ ትዉልድ እያበላሹ መሆኑን ሳይረዱ ቀርተዉ ነዉ?
@selammichael2784
@selammichael2784 Жыл бұрын
@Hermela, Well said my dear. She had missed a lot and the very concept of being a distinguished womem.
@DBM651
@DBM651 Жыл бұрын
ትክክል
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Жыл бұрын
እሷ የምትለብሰውን ሱሪ ትለብሻለሽ እንደ እሷ እስኒከር ታደርጊያለሽ ግን ሚዲያ ላይ ስላልወጣሽ በቅናት በግን ብለሽ ለትችት ምላስሽ ይሾላል 😜 በተንዘረፈፈ ቀሚስ ውስጥ ሴትነት የለም dj lee ውስጥ ያሌው ሰውነት ከበቂ በላይ ነው
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
@@user-ez4nw6fv7h አንቺ እራሱ ይሄን በማለትሽ ገብረሰዶማዊነትን እያበረታታሽ መሆኑን እወቂ።እግዚአብሔር የቁጣ ሰይፉን የመዘዘለት ሁሉም የእጁን ያገኛል።እኛ ኢትዮጵያዉያኖች እንደዚህ ያለዉን ነገር እንቃወማለን እንፀየፋለን ምክንያቱም እኛ የእግዚአብሔር ሕዝቦች ነን
@yordanosjordan1344
@yordanosjordan1344 Жыл бұрын
ያባትሽ ልጅ ነሽ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ የኔ ጀግና ተባረኪ ሁሉም ያምርብሻል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Жыл бұрын
ዲጄ ሊ የኔ ምርጥ ፡ ስለቀረብሽ ደስ ብሎኛል ፡ ዲጄ ሊ የምንም ኮተት ፡ ያልተጫነባት ፡ ነፃ በራስዋ አለም ያለች ፡ ነች ፡ ሴቶች ሁሉ እንደስዋ ነፃ መሆን አለብን ፡ እስታዬል አይደለም ፡ በሀሪ ፡ኮንፊደስ ፡ ስሜትን በነፃነት መግለፅ ፡ 🙏❤ ሊቾ ይመችሽ wish you all z best 💪
@yesraelfekr7995
@yesraelfekr7995 Жыл бұрын
ዋው የዛሬ እንግዳሽ ውዳ ሊ ገንሽ በጣም ደስ ይላል እንዲህ ምርጥ ምርጦቹን አቅርቢልን ገንዬ ዲጄ ሊ በጣም ደስ ትላለች ቅን ናት ሁሌም መጥፎ ነገር የላትም የሁሉም ህዝብ ናት ዲጄ ሊ ምርጥ ነሽ እወድሻለው♥♥♥
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ገኒ በጣም በግሌ በጣም አመሰግናለው።ምክንያቱም። ዲጄ ለሐን እመውዳት የማከብራት የማደንቃትን ሰላቀርብሽልን።ዲጄሊ የኔ ምርጦ ውድድድድድ ነው።
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
ለአባትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ውብ ነሽ ሊ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@user-rh7md1gx7l
@user-rh7md1gx7l Жыл бұрын
ስወድሽ ወላ ምርጡ ሰው ነሽ የምር
@hadiaomar8997
@hadiaomar8997 Жыл бұрын
እኔስ ምኗም አይጥመኝም ሴት ልጅ እደሴትነቷነው ለየት የሚያደርገን ሴትነታችን ነው ስለዚህ
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ዲጀ ሊ ፈታ ያልሽ ይመችሽ ለ አባትሽ ፈጣሪ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ 🙏😍ያለሽ ፍቅር ልዩ ነው ገኒየ ፍልቅልቅ😍😍
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 Жыл бұрын
በናትሽ አትጃጃይ በጣም ነዉ የምትደብሪዉ ለነገሩ ሴት ልሁንም ብትይ መሆን አትችይም በጣም ተበላሺተሻል ግን ታሳዝኛለሺ
@teretteretamharic6040
@teretteretamharic6040 Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ ገኒ አንቺም ማህተብሽን ክብርሽን አወለቅሽ ምሳሌያችን አይደለሽ ወይኔ ወይኔ ወይኔ ለኛ ለታዳጊዎች እና ለወጣቶች ማን ምሳሌ ይሁነን እሼ እያደረገ አንቺ ታወልቂያለሽ እኛም እናውልቅ እንዴ ? ካይን የራቀ እኮ ከልብ ይርቃል ገኒ 😭😭😭
@daniroyal9477
@daniroyal9477 Жыл бұрын
ተረት ተረት
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Жыл бұрын
እሷን አይተሽ ነው ማህተም ያሰርሽው??? 😜
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 Жыл бұрын
ስወድሽ እግዚአብሔር ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው♥♥😘😘😘 ገኒ ተባረኪ♥
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Жыл бұрын
ዲጄሊ። የልጅነት ፎቶሽ አቦ እንዴት እንደሚያምር በተለይ። ፀጉርሽ አሁን እንደሱ ማድረግ አትቺይም በእውኘት ቀጣም ያምራል
@user-gp2ys2oy9k
@user-gp2ys2oy9k Жыл бұрын
ኣቤት ኮፊደንስሽን ስወድልሽ የማንም ሰው ስም ኣንስታ ኣትሳደብም በጥቅሉ ሁሉንም ሰው ትወዳለች ኣቺን ኣለማድነቅ እና ኣለመውደድ ኣይቻልም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ
@DBM651
@DBM651 Жыл бұрын
ወንድ ወይሴት ፆታሽ የማይለይ ትውልድን የምትበርዥ ነሽ።ሴት ልጅ እናት፣ሚስት፣ ልጆቿን በስነምግባር ቀርፃ ለሀገር ብቁ ዜጋ የምታበቃ ነች።የሴትነትባህርይ የለሽም ይህ ደግሞ ትልቅ ስህተት ነው።
@ethyopiaehtyopia22
@ethyopiaehtyopia22 Жыл бұрын
ዲጄሊ ውስጤ ነች በራስ መተማመን ኮፊንደስ አንቺን አለመውደድ አለማክበር አልችልም
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m Жыл бұрын
ንፁህ ማንነት በቃ ራስን የመሆን ጥግ ሊቾዬ ሌላ ምን ልበልሽ? you are so smart!
@swettygirl6489
@swettygirl6489 Жыл бұрын
She is wonderful ❤, Caring , Confident and Respectful ❤🦋. Long life with healthy to you ❤. I love her too much ❤👌
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
አበት አባቱን ye miwed betammm ደስ yemilegn Enem አባቴ ነው yasadegegn Ensha Allah ad ken midiyalay Enageralew yene ሊዩ አባት❤❤❤❤❤❤
@Giraffetube
@Giraffetube Жыл бұрын
ሴት ብትመስሊ ደስ ይለናል አንድ ቀን ወደ ፆታሽ መመለስሽ አይቀርም
@user-ls8su1gh6t
@user-ls8su1gh6t Жыл бұрын
አይቀርም
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ዲጄሊ የአራዳ ልጅ ስወድሽ የኔ ጣጣቢስ❤❤❤❤👌👍👍👍
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
😁😁😁
@merryethiotube276
@merryethiotube276 Жыл бұрын
ዲጂ ሊን በጣም ነው የማደንቃት አሪፍ እንግዳ❤❤❤🌻🌻
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x Жыл бұрын
አባቴ አባቴ አባቴ እፉ ያባት ውለታው
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ዲጄ ሊን በጣም የምወድላት ዲስፕሊኗን ነው ከአንደበቷ ክፉ አይወጣትምኮ በራሷ ሙድ ነው የምትኖረው
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
ሳራየ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
@@Dryahyashow subi አድርጌሻለሁ
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
@@saranigatu6037 ክበሪልኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
@@saranigatu6037 አመሰግናለሁ ውደ
@natanlema8863
@natanlema8863 Жыл бұрын
በጣም ነው ደሰ ምትይው እግዚያብሄር ይጠብቅሸ
@sassa7988
@sassa7988 Жыл бұрын
Much love ❤ and respect for lee tilyalesh
@wawawiwi3809
@wawawiwi3809 Жыл бұрын
ስወዳት ሊ❤❤
@RahmaRahma-np9fm
@RahmaRahma-np9fm Жыл бұрын
በጣምነዉየምወድሽ ኮፊደስሽን አብሶ እዴት እደሚመቸኝ ገኒከልቤነዉየምወድሽ ልዩ እናትነሽ ለብዙሰዉምሳሌትሆኛለሽ በጣምነዉየምወድሽ ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽጋሰላምናጤና እዲሰጥሽ ምኞቴነዉ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
ገኒ እንኳን በሰላም መጣቹ: ዲጄ ሊ ለአባትሽ እረጂም እድሜ እመኛለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ dj lee ስወድሽ ይመችሽ አቦ ፈታ ነው የምታደርገው 🥰
@selomezegeye3661
@selomezegeye3661 Жыл бұрын
DJ Li. I like your transparency sharing your life, school & career experience. I like your speech with rap 🕺. I am happy you have a loving and proud father. Do you have a mother figure? Look forward to hear part 2. Thank you Geni.
@AaAa-ws6tn
@AaAa-ws6tn Жыл бұрын
ገኒየ ምርጥ ሰው የኢትጲያ እናቶች አሪያ ነሺ በትግሰት አየንሺ መዋለዲ ቋቋነው ባች አየን
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ዲጄሊ አችምርጥ ጨዋነሽ😍😍😍
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Жыл бұрын
The confident, The talented ,The respected, The great Arthist and Beautiful Soul DJ Lee!👏👏👏
@alihassandeka7115
@alihassandeka7115 Жыл бұрын
Artist.genet.nigatu.bexam.iwodichalehu.adenki.chalehu.
@mbt4482
@mbt4482 Жыл бұрын
Lol
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችው ገኒዬ በጣም ነው የምወድሸ የማደንቅሸ
@chu09bel
@chu09bel Жыл бұрын
She is such a beautiful human inside and out ❤️❤️❤️
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሀገራችን ሰላም አጥታለች አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተራቡትን አብላልን የተጠሙትን አጠጣልን ያረብ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
ገንዬ እዎድሻለው ❤️❤️❤❤🥰🥰
@lydiasong9
@lydiasong9 Жыл бұрын
ሚገርም ፊልም ይሰርብታል ዲጄ ሊ ወታድር ተመቸኝ ሚገርም ፊልም የውጣዋል😊😊🥰🥰🥰🥰
@legessefrehiwot5576
@legessefrehiwot5576 Жыл бұрын
Dj lee bexam new yemewedesh. Betekekel yeanegager seratesh berasemetemamenesh wesexe new geni thank you❤❤❤
@ileniarya7306
@ileniarya7306 Жыл бұрын
በጣም ነው የዉድሽ ዲጄ ሊ💖😄🤩
@newchanal2933
@newchanal2933 Жыл бұрын
Dj lee i like ur personality ena abatsh behiwot silale edelgna neshe abate hulem le liju hiwot yesetal
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
አዳስ ነጉር ፍለጋ ሳይሆን የውጭውን አለም ኩረጆ ነው የሚታየኝ። ዲጄ ሊ በስተርጅና እድሜሽ ሌይ ስትደርሺ ብዙ የሚቆጭሽ ነገር አለ ብዪ አስባለሁ።
@enanimitikubedada350
@enanimitikubedada350 Жыл бұрын
ዲጄ ሊ እራስሽን በመሆንሽ ብቻ አከብርሻለሁ💖🙏
@nawarakadan9285
@nawarakadan9285 Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁን ያብዛው አላህ አገራችንንን ሰላም ያድርግልንንን ማሻ አላህ የኔ ውዶች ውድድድድድድድድ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
ገኒ ደግሞ እንዴት ያለ ጎረምሳ አመጣሽብንዐ ዛሬ
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
ገንየ ለዲጄሊ በጣም ስለምወዳት አዎዜ በኔ ወጭ በደብ ቀሚሚና ከ1_5 ፖረት ጋብዚልኝ 😘😘😘😘
@alewiyamohamedahmed1781
@alewiyamohamedahmed1781 Жыл бұрын
Am am so happy that u love ur father this much
@roseayalewu1609
@roseayalewu1609 Жыл бұрын
2 እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፡- መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን፡ አለው። 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@sintayehu9854
@sintayehu9854 Жыл бұрын
DJ lee Has a great confident i appreciate her more than what i can say ,Lee keep it up !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
አሁንይችን የጋበሽልንምድነው ምንልንማር
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
ዲጂ..ሊ..ስወድሽ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ይሄ ሰው ግን ሴት ነው😂😂😂 እኔ ግን ሴትነቴን እወደዋለሁ😘😘
@user-bi3mm5hi8q
@user-bi3mm5hi8q Жыл бұрын
በጣም የምወዳት ሴት ናት ዲጄ ሊ ክበሪልኝ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ትልቅ ክብር Dj lee 💜🙏😁
@tsehayhgiorgis7791
@tsehayhgiorgis7791 Жыл бұрын
ዲጄ ሊ የኔ ፎንቃ ድሮ ፒያሳ ላይ ሳይሽ ቆሜ ነበረ የማይሽ እንዴት እንደምወድሽ መልካሙን ሁሉ ለአንቺ ❤😘😘
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i Жыл бұрын
የኔውድ.ሁሉምኮነው.ምግብላይ.ጎበዝነው
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v Жыл бұрын
የሴት ወንድማችን እንኳን ደና መጣ 🙄🙄🙄ሽ🤣🤣
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
😂
@blenayele8922
@blenayele8922 Жыл бұрын
Tishhh dedab
@ayalneashteshale1827
@ayalneashteshale1827 Жыл бұрын
ገኒ በጣም ነው የምወድሽ
@elldanategegn2765
@elldanategegn2765 Жыл бұрын
DJ lee I love your confidence and love you
@Lemishe
@Lemishe Жыл бұрын
ገኒ ንጋቱ ልዩ እናት በርቺልኝ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ገኒዬ ላይክ ስት ወነ ለመወኑ አቤት ላይክ ስታበዛ 😂😂😂😂😂
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 Жыл бұрын
ስውድሽ 😍በርቺ 👌
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Жыл бұрын
ወይኔ አለባበስ 👌👌👌👌ዲጄ. Lee 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ዲጄ 💝ሊያያያችን 💝💝ይላል ስወዳት በራስ መተማመን 👌
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
ድጅሊ ኮንፊደንሷ ደስስ ይላል ገኒ ውድ
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 Жыл бұрын
ዲጀሊ ፍቅር በራሷ አለም የምትኖር ምርጥ ሰው
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Жыл бұрын
ዲጄ ሊ በጣም ነው ምወድሽ ኮንፊደንስሽ አንደኛ
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog Жыл бұрын
ለአባትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@airoadsea3569
@airoadsea3569 Жыл бұрын
the one and the only DJ LEE .
@kalkidan6147
@kalkidan6147 Жыл бұрын
Dj lee temchgalsh enate❤️❤️❤️❤️❤️Big respect
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 Жыл бұрын
Sewedat eko yen wede dj li ❤️❤️❤️❤️❤️mudesh simechegn
@mekdesbelhu9410
@mekdesbelhu9410 Жыл бұрын
አኔ የማስደሥተኝ ነገር ቢኖር ኮፊደሳ የተለየ ነው ለሁላችንም አባቶች ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@jermiamulugeta2786
@jermiamulugeta2786 Жыл бұрын
Dj Lee respect!
@hayatahmad5806
@hayatahmad5806 Жыл бұрын
አቦ ዲጀሊየ ሰውዲሸ አንቸን መሆን መታደልነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
watching
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ወንድማችን ዲጄ ሊ ይመችህ የምሳሳልህ😍😍የትኛው ሙዚቃ ላይ ዲጀ በጣም ብዙ ሙዚቃ አቃለሁ😀ግን ሴት ናት ታሳየን🤔በ ላይክ አለቀ😂😂😂
@tsionwubshet8581
@tsionwubshet8581 Жыл бұрын
Lik endene wiy abaten wedewalew betam edilegna nesh
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 Жыл бұрын
ገኒዬ🌻🌻🌻🌻
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
እዴትእዴት ነዉ የሚያደርጋት ፈጣሪ ያሺርሺ 😝😝😝😝😝
@nanitaye3534
@nanitaye3534 Жыл бұрын
Leey baherishe betam new ❤❤❤❤❤
@daniroyalandtsgeroyal
@daniroyalandtsgeroyal Жыл бұрын
ውትድርና ነው መግባት ያለባት 😂
@user-yu9rg7ps1j
@user-yu9rg7ps1j Жыл бұрын
አይዲጀሊ ወይፅጉርሽንባዲግር ተቆረጭው
@Alextube9221
@Alextube9221 Жыл бұрын
ዲጄ ሊ ዬኔ ቆንጆ እወድሻለሁ
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
ክብር ላባቶች
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
አረ ገኒ አትመኚው ራፐሯ ወንድማችን ያስፈራል😜😂😂😂
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
Что делать, если вас проглотит анаконда???
0:59
Время знаний
Рет қаралды 3 МЛН
Поймали акулу
0:51
Pavlov_family_
Рет қаралды 2 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,7 МЛН