🔴 ለ16 ዓመታት የፓስተሮች አሰልጣኝ የነበረውን ሰው ክርስቲያን ያደረጉት ካህን አና ፓስተሩ‼️ | የኔ እንግዳ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 34,610

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Жыл бұрын

Пікірлер: 153
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ዘመኑን የሚዋጁ አባቶችን ያብዛልን
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እህትየዉ ደምሪኝ
@astergetachew4629
@astergetachew4629 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx Жыл бұрын
እግረኛው ላይ ሰምቼወለሁ በጣም ቀና ሰው ነህና እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ይጠብቅህ
@Ureal22
@Ureal22 3 ай бұрын
ጤና ይስጥልን። እባክዎን አክብረን እንጥራየው። ክብረት ይስጥልን።
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እስኪ አስተውሉ በደንብ የመናፍቃን ልብ በትእቢት የተሞላ ነው 😢 ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን እኔ ትሁት ነኝና ትሑታን ሁኑ ብሎናል ❤ ስሙ ለዘአላለም ከፍ ከፍ ይበልና 🙏 እስኪ እዩ በተዋህዶ ቤት ማንም መምህር በትእቢት መድረክ ላይ የሚወጣ የለም ስለዚ እኛም ከአባቶቻችን የተማርነው ትህትና ነው አባቶቻችን እረጅም እድሜን ይስጥልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Жыл бұрын
መናፍቅ ማለት የሞተችውን ማርያምን መናፈቅ ማለት ነው ❗️መናፍቅ ማለት አንድ ፈጣሪ እያለ ፍጡር በሆኑ በ44 ኮተት የሚያምን ማለት ነው ❗️ መናፍቅ ማለት መክተፍያ ጨርቅ አልብሶ ታቦት ብሎ ጣዖት የሚያመልክ ማለት ነው ❗️መናፍቅ ማለት የክርስቶስ ደም ሳይሆን የተክለሃይማኖት ተቅማጥ ያድናል የሚል የሰይጣን ትምህርት የሚቀበል ማለት ነው ❗️ መናፍቁ ማ ነው ❓❓❓
@adanechameha
@adanechameha Жыл бұрын
ቀሲስ ደረጄ አዋሳ መድኀኔዓለም ደብር አውቃቸዋለሁ በጣም ትጉህ አባት ናቸው።እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያብዛሎት
@NuhaminKassaye-zz1js
@NuhaminKassaye-zz1js 2 ай бұрын
yeaban selke felga neber tageglg yehon
@EmebetAsfaw-it5gq
@EmebetAsfaw-it5gq Жыл бұрын
ቀሲስ ደረጀ ዘመኑን የዋጁ አባት ናቸው መድሓኒዓለም ረጅም የአገልግሎት ዘመን ለወንድማችን ፍቅረሥላሴ ደግሞ በቤቱ መፅናትን ያድልልን
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
የአባቱን ውለታ የማይረሳ የተባረከ ልጅ ነው ❤ አባ በረከቶ ይደርብን የመናፍቃን መጨረሻ ውድቀት ነው !!! ይህ ግልፅና ግልፅ ነው እኛ በክርስቶስ ክርስትያን የሆንን ከክርስቶስ ጋር አብረን እንፀናለን አምላክን የመያገለግሉ ዘውትር በፊቱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ የሚያመሰግኑትን ቅዱሳን መላእክት ፀሎት ልመናችንን በክርስቶስ ፊት አሳርጉልን እያልን እንለምናለን ቅዱሳን ሰማእታት በክርስቶስ ፍቅር የፀናው ልባቸው በረከታቹ ይድረሰን እያልን እንለምናለን ክርስቶስ ያከብራቸውን እኛ በደለኞች እንዴት እነንቃለን??? ልቦናቸው እስኪበራ በፀሎት ማሰብ የኛ ድርሻ ነው !!!
@BetelhemAlem
@BetelhemAlem Жыл бұрын
😅😅😅😅 Ln. Le
@ethiopiariseandshine8800
@ethiopiariseandshine8800 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZ6habx6v9e0qmQ.html ይህ ልጅ ወንድሜ ረድኤት መልካሙ ጋር ሲሠራ ነበረ። ጫት እንደ እንጀራ ሲበላና ከአፉ ዳርና ዳር ሲያንጠባጥብ ከነበረበት ቀፋፊ ሕይወት ወደ ጌታ ያመጣው ወንድሜ ረድኤት ነው። ወንድሜ ረድኤት ለሴተኛ አዳሪዎች ወንጌልን አስተምሮ ከቡና ቤት ሥራ አስወጥቶ ከዚህ ልጅ ጋር ፀጉር ቤት ከፍቶላቸው እንዲሠሩ አድርጓቸዋል ሃገረማርያም/ቡሌሆራ ከተማ ውስጥ (2005 አም ገደማ)። ሳየው በጣም አዘንኩ። በተለይ ለወንድሜ ልዩ ትርጉም አለው። ወንድሜ ሃላፊነቱን ተወጥቷል። ይህ ልጅ ሁላችንንም ከጨለማ ባወጣን ጌታ ኢየሱስ ላይ ተረከዙን ሲያነሳ ማየት ያሳዝናል፡፡
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን እንደርሶ ያሉትን ትሁት አባቶች ያብዛልን ፍቅረሥላሴ አንተ ወደ ቤተህና ቦታህ ነው የተመለስከው ክብር ለድንግል ልጅ
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
አንደዚ ዘመኑን የዋጁ አባቶችን ያብዛልን
@shitashitaa8573
@shitashitaa8573 Жыл бұрын
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
@saronisrael752
@saronisrael752 Жыл бұрын
እንደርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን አንገታችንን በደፋንበት ግዜ ይህን በመስማቴ ወንድማችን ሲመሠክር በአካል አይቻለሁ እንዳሉትም እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አባቴ በጣም ስለሀይማኖታችን ተጨንቀናል በደብተራ በአንድ እጁ መስቀል በአንድ እጁ ቅጠል እርሶም እመቤቴ ከነሱ ትጋርዶት አጸደ ማርያም ብለው በጸሎት አስቡኝ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
ወንድማችን ፍቅረስላሴ እንኳን ወደ እናት ቤተክርስትያን ተመለስክ ፣በቤቱ ያኑርህ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለዚህ ጊዜና ሰአት አድርሶ የእግዚአብሔር መንፈስ በአባታችን ላይ አድሮ የወንድማችን ፍቅረስላሴን ታሪክ እንድንሰማ ስላደረገን በእውነት ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አዎ ፍቅረስላሴ ከዚህ በፊት በእግረኛው ላይ ያደረከውን ቃለ መጠይቅ ተከታትየዋለሁኝ የአምላክ ስራ ሁልጊዜ የሚደንቅ ነው በእውነት አንተን ወደ ነበርክበት እውነተኛና ርትእት ሃይማኖት እንደመለሰህ ሌሎች የጠፉትን ወንድሞችና እህቶችን ይመልስልን እወነተኛና ለሃቅ የቆሙ አባቶችን አያሳጣን ያሉትን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@meronbesufikad6678
@meronbesufikad6678 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын
እናትህ በአንተ ከመቸውም ጊዜ በላይ ደስታዋ ልዩ ነው:: እናት ቤተክርስትያንም እጅግ በአንተ ደስታዋ ልዩ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን!
@ethiopiariseandshine8800
@ethiopiariseandshine8800 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZ6habx6v9e0qmQ.html ይህ ልጅ ወንድሜ ረድኤት መልካሙ ጋር ሲሠራ ነበረ። ጫት እንደ እንጀራ ሲበላና ከአፉ ዳርና ዳር ሲያንጠባጥብ ከነበረበት ቀፋፊ ሕይወት ወደ ጌታ ያመጣው ወንድሜ ረድኤት ነው። ወንድሜ ረድኤት ለሴተኛ አዳሪዎች ወንጌልን አስተምሮ ከቡና ቤት ሥራ አስወጥቶ ከዚህ ልጅ ጋር ፀጉር ቤት ከፍቶላቸው እንዲሠሩ አድርጓቸዋል ሃገረማርያም/ቡሌሆራ ከተማ ውስጥ (2005 አም ገደማ)። ሳየው በጣም አዘንኩ። በተለይ ለወንድሜ ልዩ ትርጉም አለው። ወንድሜ ሃላፊነቱን ተወጥቷል። ይህ ልጅ ሁላችንንም ከጨለማ ባወጣን ጌታ ኢየሱስ ላይ ተረከዙን ሲያነሳ ማየት ያሳዝናል፡፡
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይርዳቹ
@zerihunmulugeta818
@zerihunmulugeta818 Жыл бұрын
ግሩም ነው። እንዲህ ዘመኑን የዋጄ መክሊቱን በእጥፍ ማትረፍ የቻለ አገልጋይ ማግኘት መታደል ነው። ክብሩን ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያጎናጽፊዎት። የጠፋውን በግ ፈልገው አግንተው መልካም መዓዛውን ቀብተው ወደ በረቱ ቀላቅለዋልና።
@ethiopiariseandshine8800
@ethiopiariseandshine8800 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZ6habx6v9e0qmQ.html ይህ ልጅ ወንድሜ ረድኤት መልካሙ ጋር ሲሠራ ነበረ። ጫት እንደ እንጀራ ሲበላና ከአፉ ዳርና ዳር ሲያንጠባጥብ ከነበረበት ቀፋፊ ሕይወት ወደ ጌታ ያመጣው ወንድሜ ረድኤት ነው። ወንድሜ ረድኤት ለሴተኛ አዳሪዎች ወንጌልን አስተምሮ ከቡና ቤት ሥራ አስወጥቶ ከዚህ ልጅ ጋር ፀጉር ቤት ከፍቶላቸው እንዲሠሩ አድርጓቸዋል ሃገረማርያም/ቡሌሆራ ከተማ ውስጥ (2005 አም ገደማ)። ሳየው በጣም አዘንኩ። በተለይ ለወንድሜ ልዩ ትርጉም አለው። ወንድሜ ሃላፊነቱን ተወጥቷል። ይህ ልጅ ሁላችንንም ከጨለማ ባወጣን ጌታ ኢየሱስ ላይ ተረከዙን ሲያነሳ ማየት ያሳዝናል፡፡
@user-zu6iu7uk5u
@user-zu6iu7uk5u Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደዚ አባት ያብዛልን
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አባት አለምዬ ኑርልኝ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@user-dq5fs4mv6f
@user-dq5fs4mv6f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ ወድማችን በቤቱ ያፅናህ❤
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር እንደሳቸው አይነት አባትን ያብዛልን ቅዱስ ዐማኑኤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችንም ይመልስልን በቸርነቱ ቃለህይወት ያሰማልን
@AbnetTesfaye
@AbnetTesfaye Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አባታችን ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ደረጀ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት! ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ🙏 ሌሎች ወንድምና እህቶቻችንን ይመልስልን!
@emebettomass
@emebettomass Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ተመሰገን
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነህ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
እግረኛው ሚዲያ ላይ ጥሩ ሀሳብ ሲሰጥ አይቸዋለሁ መልካም ወጣት ነው! የዛሬው ደግሞ የተለየ እደሚሆን አልጠራጠርም ክበርሉን ❤🙏
@MichaelShiferaw-we1ko
@MichaelShiferaw-we1ko Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ወንድም መድሀኔያለም በቤቱ ያቆይህ የታወሩት አይናቸውን አብሩልን ልቦናቸው ይከፈት
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
ሰለ ህልም ነገር እግዚቡሔር የመሰገን🙏🙏
@SoliyanaTube-pd9ji
@SoliyanaTube-pd9ji Жыл бұрын
ፍቅረ ስላሴ እመብርሐን ዘመንህን በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ለጠፉት በጎች መዳን ምክንያት አድርጎ መዳኛ ያድርግህ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት❤❤❤
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር🎚💜
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
የኔወንድም የልብሕን አይቶ እግዚአብሔር ፈልጎ ወደናት ቤተክርስቲያን የመለሰክ። እግዚአብሔር ያጽናክ🙏
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩን ደህና መጣህ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ወደ እውነተኛዋእምነት ❤🙏🏾
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያንህ በሰላም መጣህ
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው። ወንድያችን ቀዳሜ ፀጋ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ አባታችን እድሜና ጤና እንዲሁም ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት!!!
@eyorikaeyorika2355
@eyorikaeyorika2355 Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን እንደ እርስዎ ያለ አባት ያብዛልን ❤
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 Жыл бұрын
እውነት ብለሃል ወንድሜ እዬሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው:: ለማንስ ነው አማላጅ የሚሆነው? ይገርማል. የስላሴ ሚስጥር ባለማወቅ ብዙ ወገኖቻችንን ስህተት ላይ ኗቸውኗ አምላካችን ፈጣሪያችን እዬሱስ ክርስቶስ ሚስጥሩን ይግለጽላቸው ይመልሳቸው፡፡
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
እንዲህ ያሉ አባቶች ያብዛልን🙏 ወንድሜ ተመርጠሀል እግዚአብሔርን አመስግን! ከገጠመኝ ስትናገር የኔን ገጠመኝ ደሞ ላካፍላችሁ። ተወልጄ ያደኩት አ.አ አራትኪሎ ክርስትና አባቴ እስካሁን የሚጠብቀኝ የጊቢው ገብርኤል ነው። ከወላጅ አባቴ ተለይቼ ስላደኩ ስለሀይማኖቱ አላቅም አባቴንም አላቅም ነበር። አባቴን ሳውቅ በሀይማኖት አንመሳሰልም።ከትውውቃችን በዋላ ለጥየቃ በምሄድ ጊዜ ባለቤቱ ስለሀይማኖት በማሣት ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤልን የምትሣደበው ጸያፍ ቃል እኔ አልለውም ባለዬ ስለሆነች።እኔግን መልስ አላቸው ብያት ነበር። ብዙም ሣትቆይ ሽባ ሆና ቤት ቀርታለች። ቅዱሳንን መሣደብ ያስቀስፉል። ለኔግን ቅዱስ ሚካኤል ገብርኤል ታምራታቸውን አሳይተውኛል። እምነቴም ጥልቅነው። የጠፋውን አባቴ ከነቤተሠቡ ወደናት ኦርቶዶክስ ተዋዶ እንዲመለስ ጸልዩልኝ🤲
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እግዚአብሔር ታላቅነው ❤
@user-dn9sn1nz4s
@user-dn9sn1nz4s Жыл бұрын
ወንድማችን ጸጋዉንያብዛልን
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 Жыл бұрын
እውነት ስላሶች ይወድሃል:: አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-dd6bc6iw1z
@user-dd6bc6iw1z Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን በጣም ደስ የምትሉና የምታኮሩ ጠንካራ አባት ነዎት💖🥰👏👏👏 ወንድማችን እንኳንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ አመጣህ አሁንም በቤቱ ያፅናልን ለመንግስተ ሰማያት ያብቃልን😍😍😍
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን መታደል ነው
@motbaynordemessie3497
@motbaynordemessie3497 Жыл бұрын
የሰማሁት ከሌሊቱ ከ5-6:00 ነው ይገረማል መልካም አባት
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘመኑን የዋጁ አባት ናቸው በእውነት ብዙዎች ለቤተክርስትያን ተቆርቋሪ የሚመስሉት ከመናፍቃን ጋር ህብረት አላቸው
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
እንዲህም ያሉ ነፍስ አባት አሉ እሳቸዉን ያገኘ ያገኛቸዉ የታደሉ የታደሉ ::::
@hanatesfaye6983
@hanatesfaye6983 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ::
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
ወንድማችን እንካን ወደ እምነትህ ተመልስህ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ይጠብቅልን ለወንድማችን ዲ/ያ ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ጠንክር ብዙ ነገር እየተማርን ነው በምታቀርባቸው ነገሮች ጥያቄዎች ነበሩኝ መጠየቅ ይቻላል?
@Kendilmedia
@Kendilmedia Жыл бұрын
መጠየቅ ይችላሉ!
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
​@@Kendilmediaእሺ እግዚአብሔር አምላክ ይክብ ይስጥልኝ የእኔ ጥያቄ ብዙዎቻችን የአለባበስ የአነጋገር የአመጋገብ ስርአት የለንም ተው ስንባል እንካን እግዚአብሔር የልብን ንፅህና ነው ሚፈልገው ለላው ችግር የለበትም እንላለን አንድ ክርስትያን ማድረግ ያለበት ከቤተክርስትያን አስተምሮ እንደ ነው?2//እግዚአብሔር አምላክ የስርአት አምላክ አይደለሞይ?3//አንድ ሰው ሲሳሳት ቶሎ ብለን እንፈርዳለን እንድሁም ሚድያላይ እርግጠኛ ሳንሆን እናወጣለን ይህስ እንደት ይታያል? እንዳው በድንብ ማብራራያ ሚሰጠው
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Жыл бұрын
በእዉነት ፍቅረሥላሤ እዉነትም በእዉነት ክርስትዎስ በቃ ሳይል እድሜ ስጥቶ ሁሉንም እሰከጫፍ በዛኛዉ ሀየይማኖት እንድትጓዝ ያደረገህ መምክንያት ስላለዉ እና የእዉነትም በትክክል እንድትቀበል ያደረገህና ክርስትዎስ በቤቱ አሳምሮ አቅፎ የያዘህ በቅንነት ክርስትዎስን አግኝቸዋለሁ ብለህ እንጂ ዉስጥህ ተንኮለ የጥፋት ልብ የለምና እግዚያብሔር ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለምና አእመብርን ዘመንህን ሁሉ በፍቅር ትምራዉ እግዚአብሔር ደግሞ ከእናት ቤተክርሰትያን እያወቁ ለጥቅምና የካድዋትንም እድሜ ለንሰሀ ሰጥቶ ቀኛቸዉን ያሲዛቸዉ ልቦናቸዉን ያብራለቸዉ ነዉ የምለዉ
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Yefetughe abatachne!!! Degele mariyamene kedusane sema atatene yakebere yekeberale wenedemeay bebeatu yasenahe 🙏🙏🙏
@HenokTilahun-fs3gg
@HenokTilahun-fs3gg Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜወን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖወን ይባርክልኖ
@shitashitaa8573
@shitashitaa8573 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@dawitkasa5632
@dawitkasa5632 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩኝ. እድሜኗ ፀጋ እግዚአብሔር ይስጥልን::
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Жыл бұрын
ደስየምል ታራክ ለትምርት ለህይወትይሆናል
@alemialu5293
@alemialu5293 Жыл бұрын
ተመስገን በረከቶይድረሰኝ
@tegestsoorymegersa3757
@tegestsoorymegersa3757 Жыл бұрын
መምህር እባኮትን እውነት እውነት ትውልድ የጠፋው የቄስዬ ትምህርት ስለጠፋ ነው እባካቹህን እደዚህ አይነት አቅም ስላላቹ ወደ ድሮው እንመለስ ኬጂ ትውልዱን አጠፉት እርዱን
@mhretyouhnes3005
@mhretyouhnes3005 Жыл бұрын
Egzaibher yemsgn ♥️♥️😢😢😢
@DerejeMidesso
@DerejeMidesso 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 Жыл бұрын
ወንድማችን ወደ ቅድስት ሀይማኖት የመለሰህ የቤተሰቦችህ ጠባቂ ቅዱስሚካኤል ነው የገናናውመልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@RadetAyalew
@RadetAyalew 5 ай бұрын
እደዚህ አይነት አባት ነው የምፈልገው 😊
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Жыл бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
Temesgen 💕 🙏 💕
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 Жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ረድቶኃል::እውነት ነው ቅዱስ ሚኬኤል ሊቀ መላእክቱ ይጠብቃል
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Bexam zemanuni yewaju Abeti nechauw qalahiwotin yesalalin kess baritu baqa iheno kahin melati💝💝💝
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 Жыл бұрын
Egziabeher endaze iyenate abatoche yabezalene. Wandemachene unkane baselame wada bete malaseke.
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 11 күн бұрын
Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen abatchen.berktachew.yedreben.❤❤❤❤❤❤
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 Жыл бұрын
Abate egezabeher yexabeqote❤❤❤❤❤❤❤
@WorkeneshGeta-jm1hf
@WorkeneshGeta-jm1hf Жыл бұрын
Fetari Yimesgen . Mechereshaw Samir
@habtamutadlo1175
@habtamutadlo1175 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ የቀሲስ ደረጀን ስልክ ላክልኝ የከበደ ነገር ገጥሞኝ ነው
@fggh6526
@fggh6526 3 ай бұрын
Temesgen bereketachew yiderbn 😍🙏🙏
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
ዋው
@hannaandu7037
@hannaandu7037 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህንን ፕሮግራም በእንተ በኩል እንዲዘጋጅ ላደረገ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ለአባታችን ለቀሲስ ደረጀ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችንንም በቤቱ ያጽናህ ለእንተም እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት መልካም ነገር ሁሉ እንድታቀርብልን በሀይማኖትህ ይጠብቅህ ለሁላችሁም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድላችሁ እኔ ወለተ ዮሀንስ እባላለሁ እንግሊዝ አገር ነው የምቀመጠው ከቻልክ የቀሲስ ደረጀን ቴሌፎን ወይም ያንተን ቴሌፎን ቁጥር ብታስቀምጥልን በጣም ደስ ይዞኝ ል በቃለ መጠይቅ ላይ ወይም በፕሮግራሙ ላይ ቀሲስ ሰለ አንድ እህቴ አሜሪካ የምትቀመጥ የተናገሩት ታሪክ ከኔ ህይወት ጋር ስለሚመሳሰል እባክህን እርዳኝ በመድሀኒአለም ስም በእመቤቴ ስም እለምንሀለሁ።
@Kendilmedia
@Kendilmedia Жыл бұрын
+251973135923 ቀንዲል ሚዲያ T.me/kendilMedia_chat
@arsemayigrem2580
@arsemayigrem2580 Жыл бұрын
Elelele.... enkuan dehna metah.
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
እረ እንኳን ፔንጤ ሆንክ እንደ ሌሎቹ እንደኛ በስም ኦርቶዶክስ ሆነን ያንተን የሚያህል ለነፍስ የሚሆነንን እንዳንተ አልተዘጋጀሁም ለስጋዬ ስል ጊዜዉ የመጨረሻዉ ጊዜ መጣብን እንዳተ መመሰጥን ለማን ተሰጠዉ እንደዚህ የመሰሉ አባት ነፍስ አባት የለኝም ብልህ ታምናለህ ላንተ ግን ሚካኤል አዘጋጀልህ የተመረጡትን::
@furnomamo457
@furnomamo457 Жыл бұрын
Ufffffff ikunwan selam Maxkilne
@etuyekidanemhret
@etuyekidanemhret Жыл бұрын
Abate erjm edme ketena ga yadllgn yerso Lij bemehone edlegna negn❤
@amsaleyirga6178
@amsaleyirga6178 Жыл бұрын
ABATACHEN KALEHIWOT YASEMALN
@burhn1729
@burhn1729 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Жыл бұрын
Amlakachin Egna sele Ewnet kefelegenew mene yakel qereb Endehon.
@user-jo9ob6ge9w
@user-jo9ob6ge9w Жыл бұрын
በሥላሴ ስም😢❤
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
Houloum zuro zuro wede enatou beteketsetyan memetatou ayekerem EGEZIABEHER YEMESEGEN w/mattewos 8:4
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Жыл бұрын
wow abatchin brtulen
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@mareyamekonen
@mareyamekonen Жыл бұрын
❤❤❤❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 2 ай бұрын
Egzabher edmon zemnon ybzlot❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Silamaneger sitoxa egzabher yimasgen tewahedo la zelalem tinur kibir misgana la dingil meriyam lij la eyasus kiristos
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene Жыл бұрын
Yetefawin Beg lifelig yemetaw anten be Kefa bekul (Aba) bekul silase neh Amlake Qidus Michael simu yetemesegene yihun.
@tewodrosdemsie2105
@tewodrosdemsie2105 Жыл бұрын
Talak wendmen kerejim amet behuala slasayehegn ameseginalew kechalk silkachewun lakilgn
@gizachewalemisha1144
@gizachewalemisha1144 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Жыл бұрын
Yemigermu Endihem Ayenet Abat Alu
@newaygebremariam9619
@newaygebremariam9619 Жыл бұрын
Sound zero
@shitashitaa8573
@shitashitaa8573 Жыл бұрын
ስልክ ይሰጣን
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Жыл бұрын
Yemigerem newe qedusmichael Endet Edelegna lije nehe
@afeworktafach6631
@afeworktafach6631 Жыл бұрын
BEMENFESAWI MERKEB SIBEW LIJACHIN AMETUT TEMESGEN
@gossiet3004
@gossiet3004 Жыл бұрын
አባታችን ምነው ስለራስዎ ብዙ አወሩ
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 Жыл бұрын
ወንድሜ ተው አትዳፈር ይልቅስ ጸልይኗ ተመለስ ሚስጥሩን እንድታውቅ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ODACOMPUTERANDRELATEDSERVICE
@ODACOMPUTERANDRELATEDSERVICE Жыл бұрын
እኔ የምለው የትኞቹን ፓስተሮች ነው ያሰለጠነው እስኪ እውነት ከሆነ ስም ፎቶ ቪዲዮ ማስረጃ አቅርቡ ይህ ዘመን በወሬ ሳይሆን በማስረጃ
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 11 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН